የቅርንፉድ አስደናቂ የጤና ጥቅሞች እና የቅርንፉድ የጤና ጉዳቶች| Health benefits of cloves and side effects of cloves

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024

Комментарии • 22

  • @healtheducation2
    @healtheducation2  3 месяца назад +5

    ይህ አዲሱ ቻናሌ ነው ያላችሁን ጥያቄዎች የምቀበለው በሱ ቻናል ላይ ነው ቤተሰቦቼ በዛውም ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉት አመሠግናለሁ!
    youtube.com/@DoctorYohanes?si=nVK221L6K124QLFz

  • @askaleknife6615
    @askaleknife6615 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን ዕውቀትህንም ከፍ ያድርግልን ዶክተር::

  • @jeannettealemayo9307
    @jeannettealemayo9307 3 месяца назад

    ናምስግናኣልን ድኩቶር ዮሃንስ

  • @Khadija-d8f
    @Khadija-d8f 3 месяца назад

    ❤❤❤❤

  • @eteneshgebremariam4221
    @eteneshgebremariam4221 3 месяца назад

    እናመሰግናለን!

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema7757 3 месяца назад

    ❤ተባረክልን ❤Dr ❤❤❤❤❤

  • @lambaentertainment1567
    @lambaentertainment1567 3 месяца назад

  • @betelembetelem2564
    @betelembetelem2564 3 месяца назад

    Thanks

  • @muluembetrhinan7021
    @muluembetrhinan7021 3 месяца назад

    ❤🙏

  • @fitsumbekele717
    @fitsumbekele717 3 месяца назад

    D/r yedemi makitegn sile miweside kurufude biwside cheger alewu ?

  • @DhJwhehe
    @DhJwhehe 3 месяца назад

    Algabam.

  • @workinashforsido8398
    @workinashforsido8398 3 месяца назад

    👍🏻👍🏻❤️

  • @eteneshAdemas
    @eteneshAdemas 2 месяца назад

    እሰይ እና ደኩተርዬ ለምድነዉ እሚጠቅም ከዚህ ሁሉ በሽታ አንዱ ሳይኖር አይቀርም

  • @dinosemr8141
    @dinosemr8141 3 месяца назад

    💖❤️🙏❤️💖

  • @WorkiTekeste-j2n
    @WorkiTekeste-j2n 3 месяца назад

    I can,t sleep with out sleeping Pearls. Du have herbal mediciner or other method. Pleas .
    Thank you

  • @shagahailu2781
    @shagahailu2781 3 месяца назад +2

    እኔ ሁሉ ባያ ቀን ሁለት ሁለት እያራኩ ባሻይ እጠጣሎ

  • @HfhgGfhgg-h9r
    @HfhgGfhgg-h9r 3 месяца назад

    ❤❤😢

  • @touba-oz7zp
    @touba-oz7zp 3 месяца назад

    ዶክተርዬ እንዴት ነህ እንኩዋን ሰላም መጣህ እረ እኔ የጨጓራ አሲድ አለብሽ ተብዬ መድሀኔት ታዞልኝ በባዶ ሆድ የሚወሰድ መድሀኔት ማለቴ ነው ግን አሁን በሽታው ወደ ራሴ መጣ መሰለኝ መድሀኔቱን አልተስማማኝም ይሆን ግራ ገባኝ እባክህ እርዳኝ በቴሌግራም አወራሀለሁ

  • @RozaFayza
    @RozaFayza 3 месяца назад

    ሰላም ዶክተር በጣም ተጨንቃለሁኝ ቴሌግራም የላችሁም መአጸኔ ውስጥ የሆነ ነገር አለ አያመኝም ግን ይባላኛል የሆነ ስጋ አይመስልም የሆነ በግራ በኩል ሽንት የምሸናበትን እራሱ ቀንሶታል ተጨንቃለሁ አያመኝም ግን ያስጨንቀኛል ሊደፈን ነው እያልኩ እባክሽ መልሽልኝ

  • @EjigayehuabduShifaa
    @EjigayehuabduShifaa 3 месяца назад

    አራስ ነኝ ህፃን (አጠባለው)ቅርፉድ መጠቀም እችላለው?

    • @healtheducation2
      @healtheducation2  3 месяца назад

      በመቆርጠም ሳይሆን በምግብ ማብሰያነት መጠቀም ትችያለሽ

  • @الكلامالجيدهوالصدق.اللهواحد

    ዶ/ር እሥኪ መልሥልኝ እኔ ሆሞግሎቢን አይርን የወርዴ ነው 9% እንድሁም ማግኒጂየም እና ፓታሼም የለሺም ብለውኛል ዶክተሮች ይህ የመጣብኝ አመጋገብ ያለሁበት የለም እንዲሁም ታይሮይድ አለብሺ ብለውኛል ሦ የምጠቀመው ምግብ ደም በጭራሺ እየሆነ አይደለም ታይሮይዱ ደም ይመጣል እንዴ ዶክተር .ቁርፉንድ ደግሞ ሻይጋ እጠቀማለው ቬሬድ ሊመጣ ሊል ደግሞ ለሦሥትቀን ዘፍዝፌ እወሥዳለሁ እሥኪ መልሥልኝ ዶክተር ለአይርኑ አሁን መዴሀኒት እየወሠድኩኝ ነው