ፈጣን የፍቅር ትዉዉቅ እና ምላሹ ከወጣቶች ጋር ከእሁድን በኢቢኤስ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 сен 2024

Комментарии • 998

  • @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
    @ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 4 года назад +489

    ሆሆሆሆ የአሁኑን ሰው እንኳን በ2 ደቂቃ በሁለት ዓመት እራሱ ማወቅ አይቻልም

  • @mazitigabu2151
    @mazitigabu2151 4 года назад +175

    ከኮሮና ይልቅ የሚያሥፈራኝ የአሁን
    ግዜ ፍቅር ነው

  • @felasfa1
    @felasfa1 4 года назад +32

    ለፍቅር ትውውቅ መጥቶ ብቸኝነት ደስ ይለኛል ያለው ልጅ ተመቸኝ : )

  • @user-xp2uo5sp2x
    @user-xp2uo5sp2x 4 года назад +262

    እረ ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረሰን
    እኔ በግሌ ወንድን ልጂ ፈልጌ ከማገባ ቁሜ ብቀር እመርጣለሁ
    ትዳር ከአላህ ነው ሚድያ ወጥተን ከመፈለግ በድብቅ ሰግደን ብንለምነው ይሰጠናል

    • @ወድሜለኔልዩነው
      @ወድሜለኔልዩነው 4 года назад

      ትክክል

    • @enattaye9796
      @enattaye9796 4 года назад +1

      እኔም እንዳችው

    • @user-jv9ox5ff4v
      @user-jv9ox5ff4v 4 года назад +8

      ያቼ ያስሚን ምትባለዋ ስሟ ነው እጂ ምናም ሙስሊም አትመስልም

    • @JJ-bb1zw
      @JJ-bb1zw 4 года назад +3

      ተሣሦተሻል እህት ምን ችግር አለዉ

    • @kidanyoutube2469
      @kidanyoutube2469 4 года назад

      በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊ እህት

  • @user-ep5ks1tw3f
    @user-ep5ks1tw3f 4 года назад +46

    ወይ አታምሩ ወይ አታፍሩ ኤጭ አሁን ሰአት እንኳን በሁለት ደቂቃ በሁለት አመትም አይታወቅም ሆሆሆሆሆሆሆሆሆሆሆሆ

    • @nununegnitube801
      @nununegnitube801 4 года назад

      እናቴ እወድሻለሁ ያንችው ዙዙ ማማት ሰብስክራይብ አርጊኚ

    • @user-ep5ks1tw3f
      @user-ep5ks1tw3f 4 года назад

      @@nununegnitube801 እሺ

    • @kidestgirima2040
      @kidestgirima2040 4 года назад

      Batekekl 👍

  • @يسرىيسرى-ج5ي
    @يسرىيسرى-ج5ي 4 года назад +10

    ወቸው ጉድ እቺን ነው መፍራት አንድም ስለ ሃይማኖት የጠየቀ ስው የለም እግዚኦ ለዚህች ብልጭልጭ አለም የሥጋን ምኞት ብቻ ማጽባርቅ በስመ አብ ስታፈቅር ስታፈቅር ከእምነትሽ ጀምሪ ጀምር

  • @zd2157
    @zd2157 4 года назад +51

    ኧረ ምን አይነት ጊዜ ደረሰን እንካን በደቂቃ በሁለት አመት እንካ አይታወቅም
    አላህ ይሄን ኮረና የሚባል በሸታ ከሰር ያጥፍልን ባሰነጠሰኝ ቁጥር ተሳቅቄ አለቅኩ

  • @እመቤቴየነገርኩሽንአ-ጨ7ፈ

    አቤቱ ማርን ይቅር በለን የምናደርገውን አናውቅምና እምላክ የሰጠውን አዳም እና ሄዋን ለኛም በሱ ፍቃድ ይሁንልን🙏🙏🙏

  • @እናቴውስጤናት-ዀ7ዸ
    @እናቴውስጤናት-ዀ7ዸ 4 года назад +11

    አኡዙቢላ ምን አይነት ጊዜ ላይ ነው የፈጠርከኝ ፈጣሪ ኢሄን ከማየት መሞት ይሻላል ባመላችን ነው ሰውነታችን ከሰውነታችን የሚያለያይ በሽታ ያመጣብን አንተው ታርቀን ያርብ

  • @serkiyabsira4553
    @serkiyabsira4553 4 года назад +37

    ብትችሉ አርፋቹ የፈጣሪን ጠብቁ ሚዲያ ላይ ወታቹ የሰው አይን አይብላቹ ስራ የለኝም ያልከው ሴት ከምትፈልግ መጀመሪያ ስራ ፈልግ

    • @makibel8327
      @makibel8327 4 года назад

      ክክክክ

    • @frutelove9391
      @frutelove9391 4 года назад +1

      Serki menem malet adelem heko kefetare ga yeneame terete yasefelegal mene alebat fetare beze meleku hedegenaneu fekedo yehonale

    • @mariamhesham6197
      @mariamhesham6197 4 года назад

      ትክክል ማር

    • @alembelay9560
      @alembelay9560 4 года назад

      ትክክል ክክክክክ

    • @muluabrha8601
      @muluabrha8601 4 года назад

      ከከከከከከከከከከከከከከከ

  • @semutimohammed
    @semutimohammed 4 года назад +39

    አላህ ይስቱር ኮሮና እራሱ እንደናታ አልፈጠነም ሲያስጠሉ

  • @user-wt1lx4wn7m
    @user-wt1lx4wn7m 4 года назад +27

    ሙስሊሟ ልጅ እንዴት እንዴት ነው የሚያደርጋት በፈጣሪ

    • @meymunabelay7229
      @meymunabelay7229 4 года назад +1

      በጣም ኤጭ

    • @መዲወሎየዋ-ቀ3ኸ
      @መዲወሎየዋ-ቀ3ኸ 4 года назад

      ግን እሷ ሙስሊም ሁና እነሱ ክርስትያን ሁነው የሚፈልገው አይነት ቢሆን ልታገባው ነው እንደ እረ ወደት እየሄድን ነው

    • @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
      @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ 4 года назад

      ጉድድድድድ ይገርማል

    • @ሓዩነኝየሡታማኝ
      @ሓዩነኝየሡታማኝ 4 года назад

      ፈጣጣ ነገር ናት እጭጭጭጭ

    • @hayathussine602
      @hayathussine602 4 года назад

      @@meymunabelay7229 ውደ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጌ

  • @ወድሜለኔልዩነው
    @ወድሜለኔልዩነው 4 года назад +19

    ቱፍ አኡዙቢላሂ ይች ያሥሚን ተብየዋ ሙሥሊም ነኝ እዳትል ብቻ ትዳር ከፈጣሪ እንጂ ከebs አይደለም ወይ ዘመን ወይ ጊዜ

    • @nununegnitube801
      @nununegnitube801 4 года назад

      Ash Ash A.ሰብስክራይብ አርጊኚ

    • @ፋፊነኝህልመኛዋ-ኰ9ነ
      @ፋፊነኝህልመኛዋ-ኰ9ነ 4 года назад

      ክክክክ ወላሂ አሳቅሽኝ እምለውን ነው ያልሽው ከebs kkkkk

    • @ethiopianprincess8445
      @ethiopianprincess8445 4 года назад

      Ash Ash leave her alone live your life.

    • @G.G923
      @G.G923 4 года назад

      gefo neger neh degmo keman emnet gar ltayayz new kedada, yihe yetm emnet yihun yetm bher yesewu bahri new ke emnet gar ayyayazm gn ante tsadk lememsel attay

  • @SaraSara-ot4zt
    @SaraSara-ot4zt 4 года назад +26

    አረ ኮሜንቶች በሳቅ ልትገሉን ቆርጣቹነው የተነሳቹት ይሄ ፕሮግራም ኢትዮጵያኖችን አይወክልም እባካቹን አቁሙት

    • @monamohammed7524
      @monamohammed7524 4 года назад

      ለምን።አይወክልም ?? ፈልገው አይደል እዴ የመጡት

    • @hiwet__dagne4697
      @hiwet__dagne4697 4 года назад

      ይሁን ተዋቸዉ

    • @nununegnitube801
      @nununegnitube801 4 года назад

      Sara Sara ሳሪ ሰብስክራይብ አርጊኚ

    • @hiwotmulugeta9372
      @hiwotmulugeta9372 4 года назад

      ነጮች ናቸው እያልሽኝ ነው

  • @user-ew2vt2wc8i
    @user-ew2vt2wc8i 4 года назад +19

    አረ ምን አይነት ግዜ ደረስን ትደር ከአላህ ነው ሁለችሁም አላህን ለምኑ አላህ ለነንተ የፀፈለቹ የትም አይሄድም ግዜውን ጠብቆ ይመጠል

  • @semiraendris2077
    @semiraendris2077 4 года назад +66

    እኔስ ቤተሰብ የመረጠልኝን ሳምንት እሁድ ላገባ ነው ድአ አድርጉልኝ

    • @appuae8041
      @appuae8041 4 года назад

      ኢሻአላ፡አህላመልካምትዳርይድርግልሽ

    • @appuae8041
      @appuae8041 4 года назад

      🤲🤲🤲🤲

    • @semiraendris2077
      @semiraendris2077 4 года назад

      @@appuae8041 አሚንንን

    • @ghfh3038
      @ghfh3038 4 года назад

      ማሻአላህ አላህ ያሣምርልሽ እስከመጨረሻ

    • @semiraendris2077
      @semiraendris2077 4 года назад

      @@ghfh3038 አሚንንንን ያረብ

  • @makiyaahmed758
    @makiyaahmed758 4 года назад +95

    ያስሚን ተብየዎ አላህፍሪ

    • @ethiolove7390
      @ethiolove7390 4 года назад +4

      Min argechish selrasesh asbi sew lay atfreji yehene kitshin eytshgorsh ko new lela sew lay tatishin mititkumiw

    • @mulkiausman514
      @mulkiausman514 4 года назад +1

      I know wellah she need to advice

    • @masraqmalat8317
      @masraqmalat8317 4 года назад

      ምንአረገች መብቲነው

    • @montahamontaha7340
      @montahamontaha7340 4 года назад +1

      ያሰሜንተተብየየዋ,ክክክክክክክክክክክክ

    • @montahamontaha7340
      @montahamontaha7340 4 года назад

      ገገረማኝኮነነው,እሰልምናንየየምታሰድብ,ቱ

  • @ratelbawdi807
    @ratelbawdi807 4 года назад +2

    የሠው ልጅ ማለት ተነቦ የማያልቅ መፀሀፉ ነው በዚህ ፉጥነት ይከብዳል ብቻ ግዜው ይገርማል እድሜ ይሥጠን እንጅ እናያለን ገና.....

  • @dahab7484
    @dahab7484 4 года назад +33

    ዘጠነኛው ሺ ገና ጉድ ያሰማናል

    • @ririnati5700
      @ririnati5700 4 года назад

      😅

    • @eslamnewhewty5174
      @eslamnewhewty5174 4 года назад

      ውነትሽን ነው

    • @nununegnitube801
      @nununegnitube801 4 года назад

      ዳሃብ Dahab እውነት ነው ውዴ በናትሺ ሰብስክራይብ አርጊኚ

    • @nununegnitube801
      @nununegnitube801 4 года назад

      Eslam new Hewty እህቴ ሰብስክራይብ አርጊኚ

  • @kareemasaid3962
    @kareemasaid3962 4 года назад +31

    እኔ አፈርኩ ለናተ

  • @user-st4vx9pz8z
    @user-st4vx9pz8z 4 года назад +65

    ምን አይነት ዘመን ነው ቱ ፊልም መሆን አለበት ሆ🙄

    • @favfg7y906
      @favfg7y906 4 года назад

      አወ መሆን አለበት

    • @nigestadmase6358
      @nigestadmase6358 4 года назад

      ክክክክክክክክክ በህልምሽ ነው

    • @zekiyanasre3445
      @zekiyanasre3445 4 года назад +1

      ክክክክክክክ በዉነሽ ኘው

    • @nununegnitube801
      @nununegnitube801 4 года назад

      ሀዩ ነኝ እናቴን ናፋቂ ኡሚ እወድሻለሁ ሀዩ ሰብስክራይብ አርጊኚ

    • @user-st4vx9pz8z
      @user-st4vx9pz8z 4 года назад

      @@nununegnitube801 እሺ አረኩሽ እህት አይዞሽ በርቺ

  • @fafytemametube6576
    @fafytemametube6576 4 года назад +21

    ቆይ የምራቸው ነው ግን

  • @hawltiedresi7334
    @hawltiedresi7334 4 года назад +26

    አረ አታሯሩጧቸው ይጨዋወቱበት የሰካራም ወሬ ሆነ እኮ ክክክክ

  • @zuzususu9488
    @zuzususu9488 4 года назад +1

    ፈጣሪ ትግስቱን ስጠኝ ያረብ ሙስሊም ነሽ ልበል ሂጃብ ነገር ጣል ያረግሽው ፈጣሪየ ሙስሊም ከሆንሽ ምን አመጣሽ ከዛስ እሚጠጣ አር ብዙ ነገር እህ ኮረና.አነሰን ለእኛ ለሙስሊሞች ከአላህ ትእዛዝ ውጭ ስለሆን ነው ይቅር ይበለን

    • @gex8278
      @gex8278 4 года назад

      ከከከከ ትገርማላችሁ

  • @hayatnurden4451
    @hayatnurden4451 4 года назад +47

    ሙስሊሟ ለመታወቅ ብለሽ ሀይማኖትሽ የማይፈቅድ ስራ አትስሪ ተይ እቺ አለም ግዜያዊ ነች

    • @obseentalaarsema3273
      @obseentalaarsema3273 4 года назад +7

      Yene konjo be kerestanem ayichalem eko enezi denezoch egzabeher yeker yebelachew

    • @gex8278
      @gex8278 4 года назад +2

      እግዚኦ ማካበድ ምን አይነት ሀይማኖት ይዘችሁ ነው ከከከከ

    • @nununegnitube801
      @nununegnitube801 4 года назад

      HAYAT NURDEN ሀዩ ሰብስክራይብ አርጊኚ

    • @amirtahir2871
      @amirtahir2871 4 года назад +2

      #Gex አታካብድ ነው ያልከው?/ሺው ሀይማኖታቹ ዝሙትን ይደግፋል ማለት ነው?

    • @እመቤቴማርያምበህይወቴጣል
      @እመቤቴማርያምበህይወቴጣል 4 года назад +1

      የማንም ሃይማኖት አፈቅድም አታካብዱ

  • @ሎሚተፈራየባሌምርኮኛ
    @ሎሚተፈራየባሌምርኮኛ 4 года назад +2

    እግዚኦ ማህረና ክርስቶስ አቤቱ ጌታዬ ሆይ ልቦና ስጠን ዘ መገረ😌

  • @eskedargetachew7888
    @eskedargetachew7888 4 года назад +5

    ebs መከታተል እወድ ነበር እንዲህ አይነት ነገር ሲቀርብ በጣም ያሰጠላኛል በእራሴ አሰተያየት ነው

  • @ሚንጊዜምደመወዝ
    @ሚንጊዜምደመወዝ 4 года назад +3

    ወይ ዘንድሮ መዘፈን የነበረበት አሁን ነበር ኪኪኪኪ እንኳን በ 2 ደቂቃ በ 2 አመት ወንድን ማመን ከባድ ነው !!

  • @user-gk4si7ge1b
    @user-gk4si7ge1b 4 года назад +23

    ወንዶች እኮ ክርስቲያን ናችው ሙስሊሞ ምን ልትሆን ነው

    • @nununegnitube801
      @nununegnitube801 4 года назад

      nani የኔ አለም ማም ሰብስክራይብ አርጊኚ

    • @hiwetkiros9237
      @hiwetkiros9237 4 года назад

      Hahaha enm yalikut

    • @semiramenito8081
      @semiramenito8081 4 года назад

      Eko geremegne

    • @yesufabdulhakim9326
      @yesufabdulhakim9326 4 года назад

      ምን ችግር አለው እሰላም ክርሰቲያን የሚባል ነገር አለ እንዴ የእሰላም የክስርቲያን እምስ የሚባል ነገር የለም

    • @user-gk4si7ge1b
      @user-gk4si7ge1b 4 года назад +1

      @@yesufabdulhakim9326 እዳንት አይነቶቹ ናችው የሴት እህቶቻችነን ህይወት የሚበላሹት ለስሙ ሙስሊም ነህ ማህይም

  • @user-et3ib2pc2b
    @user-et3ib2pc2b 4 года назад +3

    በቃ ሙዚቀኛው እኔ አለሁልክ አይዞክ😁😂😌ዘንድሮ ብዙ ነገር እናያለን ገና😎

  • @እግዚአብሔርአዋቂነውእግዚ

    የበፊት የፍቅር ምርጫዬ የሚለዉ መልኩ ቀይሮ በዚ መጣ ይሁን ለመደበረያ ይሆናል

    • @fe1899
      @fe1899 4 года назад +1

      ሙስሊም ሆነሽ ሙስሊምን አታሰድቢ
      😤😤😤😤

  • @salehmuhamad3702
    @salehmuhamad3702 4 года назад +1

    ኢትዮጵያ ሀገራችነን የውርደት የሚያከናንም ዘመን ለይ ደረስን የኢቢየስ ብልግና ወደር የለውም በንተዋወቃለን ስንቱን አሰማን ከጥያቄዋ እንደት ያደርግሻል የሚለው ነው የቀረበ አጉል ስልጣኔ የአለም ፍጻሜ የመቃርቡ መለኮት ነው

  • @youtbe6113
    @youtbe6113 4 года назад +44

    ውይ አሁን ቢላሂ ሙስሊምና ክርስቲያን ተጋብቶ ባንድ ሊኖር ወይስ ሊሰልም ወይስ አንች ልትቀይሪ ውይ ወይ እረ አላህን ፍሩ አይ ስምተኛው ሽ 😥😥😥

  • @MimiMimi-pq3bx
    @MimiMimi-pq3bx 4 года назад +1

    አበስኩ ገበርኩ ነው ፣ ወይ ዘመን ስቱን አየን ሆ አረ ፈጣሪን ፍሩ ምን ጉድ ነው????እእእእእእእእ

  • @zed5924
    @zed5924 4 года назад +23

    በለው የጅንጀና ስታይል 😂😂😂😂

    • @monaabdo8696
      @monaabdo8696 4 года назад

      ኮክክክክክክክ

    • @lovyouetobiyamamaya6993
      @lovyouetobiyamamaya6993 4 года назад

      lemetayat ayinahewu tileke edibal yibeletitalu bushetiwoh nahewu tuf rkashoh

    • @ሎሚተፈራየባሌምርኮኛ
      @ሎሚተፈራየባሌምርኮኛ 4 года назад +1

      😆😆😆😆😆😆 በጣም አፈርኩባቸዉ ዉይ የዘመኑ ሰዉ እንዲህ አይነት ሳያዩ ያረፉ ታድለዉ ዉይ

    • @zed5924
      @zed5924 4 года назад

      @@ሎሚተፈራየባሌምርኮኛ ene sgemt welaj alba yimeslugnal lenm endih adrgeh aynun yemtayew welaj Ethiopia wust ale biye algemtm

    • @zed5924
      @zed5924 4 года назад

      @@ሎሚተፈራየባሌምርኮኛ 😁😁😁

  • @نورا-ع5د5ذ
    @نورا-ع5د5ذ 4 года назад +1

    ያስሚን ቅልብል አላህ ይፍረድብሽ የሙስሊሞች አሰዳቢ

  • @ተህያሀሰን
    @ተህያሀሰን 4 года назад +4

    ጫት የቃሙ ይመስል አይናቸው ምድነው የሚያፈጠው ሆሆሆ ፈጣሪየ ሆይ ጠብቀኝ ከደዚህ አይነቱ ጉድ

  • @ጉዲራነኝከዎሎ
    @ጉዲራነኝከዎሎ 4 года назад +2

    ተመስገን አምላኬ አዳሜን በጊዜ ስለ ሰጠኽኝ ሜዳ ሳልወጣ ያላገባችሁ እግዚአብሔር ይስጣችሁ መልካም ልጅም ይስጠን አቦ

  • @tigemaryam2041
    @tigemaryam2041 4 года назад +3

    ይህ ነገር እውነት ነው እንዲ እግዚኦ ትዳር በእግዚአብሔር ፍቃድ እንጂ አይ ሰው

  • @zahara122w8
    @zahara122w8 4 года назад

    ያሲሚን ስሙ ግን ይበዛብሻል ማለቴ ካለሽ ስርአት አንፃር አንችን የወለዱወላጆች አልታደሉም ሁሌ እንደተሸማቀቁ ይኖራሉ ሱበሀን አላህ

  • @tube-kb6ri
    @tube-kb6ri 4 года назад +6

    ሆ ቆይ ኮስ የማያይ ማለት እኔግን ኮስ ተጫዋቺ ነው ማግባት የምፈልገው ለወደፊት ኳስ ስለምወድ ስለማይ ማለት ነው

  • @tsionbaheran468
    @tsionbaheran468 4 года назад

    አሰፊቲ ከራኬብ ጋር ነው ሰትሰሩ ደሰ የሚለኝ ከሌሎች ጋር ብዙም አይመቸኝም ራኬብዬ ናፍቂሻለው ውድድድድ

  • @nishaboulainish3889
    @nishaboulainish3889 4 года назад +8

    ስራ የለኝም ያለው ልጂ አሳቀኝ እና ስራ ታቴዝ ሚስት አማርህ ምንልበላ ነው ዳባዋን ጦትም ማታም ቀንም መሳሳም ስራህ ነው ትዳር ከባድ ነው ያለስራ ወይ ሰርተንም አልተቻለ

  • @kalkidantilahun9326
    @kalkidantilahun9326 4 года назад +1

    Gud New Mekap Teleklka Mekap new Silat Aydelem Alalechm

  • @ነኝስደተኛ-ቘ3ዠ
    @ነኝስደተኛ-ቘ3ዠ 4 года назад +6

    ሆ እረ የሙስሊሟ ነው የገረመኝ ትዳር እኮ በአላህ ፈቃድ ነው የሚገኝ

    • @ahmedhasan2793
      @ahmedhasan2793 4 года назад

      አላህይሰሊምና ሚፊትነቲ ኒሳኢወሸያጢን

    • @miserutube7681
      @miserutube7681 4 года назад

      ሱበሀንአለህ ለሌለው የምፈረው ሙስሊመም ትምጣ

    • @ነኝስደተኛ-ቘ3ዠ
      @ነኝስደተኛ-ቘ3ዠ 4 года назад

      @@miserutube7681 ወላሂ ጊዜአችን ያሳዝናል ወንጀላችን በዝቶ ነው እኮ አላህ እዲህ በባይረስ የሚያጨናንቀን

    • @gex8278
      @gex8278 4 года назад

      ምን አስገረመሽ እራሳችሁን እንዴት ነው እምታዩት ከከኩከ

  • @mekiyaseid489
    @mekiyaseid489 4 года назад +3

    በ 2 ደቂቃ ተዋውቆ በ 2 ደቂቃ መለየት እንዳይመጣ ይሄንፍሩልኝ ።ወይ ዘንድሮ ገና ጉድ ያሰማናል ዋናው ነገር ጤና ነው።

  • @JJ-bb1zw
    @JJ-bb1zw 4 года назад +8

    ግን ሙስሊሟ ህታችን ምን ነዉ ሀይማኖትሽ የማይፈቅ ደዉን ባት ፈፅሚ ጥረ ይመስለኛል

    • @gex8278
      @gex8278 4 года назад

      እድለኛ ናት

    • @JJ-bb1zw
      @JJ-bb1zw 4 года назад

      ለምኑ ጉድ እኮ ነዉ

    • @JJ-bb1zw
      @JJ-bb1zw 4 года назад

      @selam le Ethiopia ማለት አልገባኝም የሌላዉ ሀይማኖት ስትይ ፈላጊ እና ተፈላጊን ማገናኘት ችግር ያለዉ አይመስለኚም ግን በሀይማኖትሽ ነዉ መሆን ያለበት

    • @hayatthayatt4603
      @hayatthayatt4603 4 года назад

      የማንም ሀይማኖት አይፈቅድም እነዚህ ቁሞባቸዉነዉ ማማየ

    • @ivataiwan2068
      @ivataiwan2068 4 года назад

      ሙስሊም 5 ሚስት አይደል የሚያገቡት

  • @ጌችጌችቡቲክ
    @ጌችጌችቡቲክ 3 года назад +1

    ጥያቄ ለዝግጅት ክፍሉ እናንተ ያገባችሁት እንደዚህ ነዉ?? ያባቶቻችን ውለታ አታጥፉት።

  • @ekramhabshawet3202
    @ekramhabshawet3202 4 года назад +10

    በጣም ነው ሚመቸኝ ይህ ፕሮግራም ይህ እንዳይቓረጥ በርቱ

    • @musictube572
      @musictube572 4 года назад

      🤣🤣🤣🤣🤣

    • @nigestadmase6358
      @nigestadmase6358 4 года назад

      ክክክክክክክክክ አልቀረብሽም😂😁😁😀😀

    • @የውጫሌዋነኝ
      @የውጫሌዋነኝ 4 года назад

      ስታስጠሊ ደነዝ

    • @halahala470
      @halahala470 4 года назад

      እኔማ ያፈርኩት ባጋሌ ሴበዳት ነው የቀርው ነገሩ

  • @ከሰችግርማ
    @ከሰችግርማ 4 года назад +2

    አር በለው በጣም ቀውጥ ናው በዝ ይቀጥሉበት 💚😘😘😘😘😘💛❤️ዋው🇪🇹ደስ ይላል

  • @alhamduzakir7420
    @alhamduzakir7420 4 года назад +4

    How come Muslim girl dating k ?? 😱😱😱

  • @teddyamhara
    @teddyamhara 4 года назад +1

    ይህ የባህል ብረዛ ነው። ቀፋፊ ጸረ ኢትዮጵያ ባህልና ወግ።

  • @sofi2991
    @sofi2991 4 года назад +6

    ፈጠሪ ኮሮና ቫይረስን ይልቃቅበችሁ አቦ

    • @ናርዶስየማሪያምልጀ
      @ናርዶስየማሪያምልጀ 4 года назад

      በስማማአም ይቅር ይበልሽ እንዴ ምን አደርገሽ

    • @sofi2991
      @sofi2991 4 года назад +1

      @@ናርዶስየማሪያምልጀ Haha ayzosh ayzachawem

  • @eiieii3674
    @eiieii3674 4 года назад +1

    ኢሏህ እድሜን ይስጠን ብዙ ነገር እናያሌን

  • @kiyayegetaliji7876
    @kiyayegetaliji7876 4 года назад +3

    ግዜ ብዙ ነገር ያሳየናል ግን ኮፍያ ያደረገው ተመችቶኛል ንግግሩ አገናኙኝ እኔ ልፈሰው

  • @DaywithHabu5258
    @DaywithHabu5258 4 года назад +1

    Welcome ❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷I love this program

  • @ማርያምእናቴ-ጠ7ሰ
    @ማርያምእናቴ-ጠ7ሰ 4 года назад +4

    በሉ ስደት ያላችሁ በፊስቡክ እዳትበሉ እደሄዳችሁ አቻችሁን በአስር ደቂቃ ታገኛላችሁ እኔኳ አለኝ

  • @እናቴክብሬሞገሴነሽክፉሽን

    በጣም ነው የምጠላው ይኤንን ብሮግራም የሰው ልጅ ዕደእሰሳ ገቢያላይ መውጣት ለራስ ያለውን ማንም አይበላውም ይሻግታልጂ ደሞ መስፈርቱ ለሰውነው ወይስ ለመላክ ሃሃሃሃ ማፈሪያዎች

  • @mayamelse4840
    @mayamelse4840 4 года назад +14

    ፀይሙ ልጅ ሲያምር😂 ሥራ ፈት ነኝ ያለዉን ማለቴ ነዉ

  • @user-hx6oy2nq6v
    @user-hx6oy2nq6v 4 года назад

    ሙስሊሟ ልጅ አላህ ቀኑን መንገድ ይምራሽ ወይም አላህ ያጥፋሽ ያንችን አርአያ አይተው እሚከተሉ አይጠፉምና አንችንም ከዚህ ያጥፋሽ

  • @iloveyouema2301
    @iloveyouema2301 4 года назад +3

    ዘንድሮ ማይታይ ማይሠማ የለም ድሮ እኮ እንደዚን አይነት ንግግር ለዛውም በሚዲያ ሼም ነበር

  • @ቱሚምይሁን
    @ቱሚምይሁን 4 года назад +2

    😃😃😃😃😃ሙዚቃ አቀናባሪው ግን እንደዚች አይነት ሴት እርግጠኛ ነኝ የምታቀናብረው ሙዚቃ ላይ ብቻ ነው ምታገኘው

    • @aishlilbird7275
      @aishlilbird7275 4 года назад +1

      Ende benatish ende aynetua set man yaskemtatal

  • @teofjh7107
    @teofjh7107 4 года назад +3

    I LOVE THESE PROGRAMS!

  • @madinamadina2590
    @madinamadina2590 4 года назад +1

    አሳዳጊ የበዴላቼው። አላህ ለኮረና ያድርጋችሁ

  • @wubtube1275
    @wubtube1275 4 года назад +5

    ሆ በሁለት አመትም ማዉቅ ከብዶኛል

  • @አይሻአይሻ-ከ3ኘ
    @አይሻአይሻ-ከ3ኘ 4 года назад +1

    በአላህ ስጣታ መአመን ተዉ እዴ የሚሰጠዉም የሚነሳዉም አንድ አላህ ነዉ ለሁላችንም ተፅፍልናል የአች ይህ ነዉ ከአለ የማንም አይሁንም እባካቹህ በአንድ አላህ እመኑ እሱ ለኛ የሚሁነዉን የአዉቃል እሺ የኔ በጣም የገረመኝ የሚስሊማ ነዉ አላህን ፍሪ ባክሽ አላህ የልባችንን የኛ የሁነዉን ይስጠን ለሁላችን የአረቢ አሚንን

  • @samirasamira7225
    @samirasamira7225 4 года назад +3

    እኔምለው ግን 🤔🤔🤔 ሀገራችን ወደየት እያመራች ነው ጭራሽ ባደባባይ ባል ፍለጋ ሱበሀን አላህ ለምን ቁሜ አልቀርም ኤጭ ይሄ ስልጣኔ መሆኑ ነው ምን እርካሾች ናቸው በአላህ 😏😏😏😏😏😏😏

  • @enderissmuhamaddhd5053
    @enderissmuhamaddhd5053 3 года назад

    ኢቢኢሶች ስነ ስርአት ሙስሊም ለማስመስል አትሞክሩ ያህ እርእስ
    እኛን አይወክልም

  • @user-li6kt9hn4k
    @user-li6kt9hn4k 4 года назад +8

    ክክክክክክክክክክክክክ ፈጣን. ሎተሪ ክክክክክክክክ አይ. የቸገርው. እርጉዝ. ያገባል አሉ

    • @zizulove9429
      @zizulove9429 4 года назад

      የለደችለት ገደል ይገባል ሀሀሀሀሀ

    • @user-li6kt9hn4k
      @user-li6kt9hn4k 4 года назад

      @@zizulove9429 ክክክክክክክ

    • @emteemte3985
      @emteemte3985 4 года назад

      kkkkkk asakeshign yechegerew erguz yagebal kkkk

  • @user-pv3ds5mh3v
    @user-pv3ds5mh3v 4 года назад +2

    ኡኡኡኡ ወዶችን እንኳን በ2 ደቂቃትውውቅ በ 2 አመትም ትውውቅም ማወቅ አይቻልም ምን ፈርዶብኝ ነው እዚህ ጣጣ እምገባ በራሱ ግዜ ከች ይበል

  • @እሞአብድልመጅድ
    @እሞአብድልመጅድ 4 года назад +7

    አይ ግዜ ያሥሚን ሀሠን ተባይዋ እንዶ ባገኛት በርበሬና ሚጥሚጣ ጨምሬ አሣጥንሽ ነበረ

    • @ririnati5700
      @ririnati5700 4 года назад

      Koy mn agebachiew selerashe ewki

    • @rabiaderaja5157
      @rabiaderaja5157 4 года назад

      @@ririnati5700 እኔምአልኩወላሂይቺንአስሮአርባነበርመግረፍ

    • @እሞአብድልመጅድ
      @እሞአብድልመጅድ 4 года назад

      @@ririnati5700 ሥለ እራሣችንማ በደንብ እናቃለን እሥዋም ሂድያ ይሥጣት ሙሥሊም እደዚ አይሆንም

    • @sadasada6384
      @sadasada6384 4 года назад

      @@እሞአብድልመጅድ yene konjo Muslm eko sew new

    • @እሞአብድልመጅድ
      @እሞአብድልመጅድ 4 года назад

      @@sadasada6384 ሥምዋ ሀሢና ሀሠን አደል እዴ ቀይዋ

  • @sadasada2724
    @sadasada2724 4 года назад

    ያስሚን ሙስሊም ከሖንሽ አላሕን ፍሪ ይሔ በሙስሊም አልተፍቀደም አላሕ ለሑላችንም ሒዲያ ይስጠን

  • @buzekonjotube4199
    @buzekonjotube4199 4 года назад +6

    ምን አይነት ዘመን ነው አር አትስቂኝ🤔🤔🤔🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @bizuneshbekele1781
      @bizuneshbekele1781 4 года назад +1

      Gud New iko 😂😂😂😂😂

    • @nununegnitube801
      @nununegnitube801 4 года назад

      Buze konjo Konjo konjo ቤዚ ሰብስክራይብ አርጊኚ

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር

    ዘጠንኛው ሺ ገና ብዙ ያሰማናል እረ እህት ወድሞቼ ትዳር ከፈጣሪ ነው እኳን በሁለት ደቂቃ ትውውቅ ፍቅር ሊጀመር ቀርቶ በሁለት አመትም መተዋወቅ የማይቻልበት ግዜ ላይ ነው ያለነው ልቦና ይስጠን ብቻ ኮሜቶችዬ ውስጤ ናችሁ እኮ እዴት እዳሳቃችሁኝ

  • @yaniyani8683
    @yaniyani8683 4 года назад +3

    ለፈጣሪ የምትፈልጉትን ብትጠይቁት አይከለክልም አደባባይ መዉጣት ያሳፍራል እግዚኦ የትቢት መፈፀሚያ አታድርገኝ አደራህን

  • @hasinamohammed567
    @hasinamohammed567 4 года назад

    እራሳቸውን ማስተዳደር ሳይችሉ ዘለው ከሴት ቲሽ እኔ ሰርተ አላስተዳድረውም ሆ ድሀን ወድ አለመቅረብ ነው በቃ ወደድሽም ጠላሽም አብረሽ ማከክ ነው ጠፍሩን ያሳድጋል እጂ ኑሮዎን አያሳድግም

  • @eskedargetachew7888
    @eskedargetachew7888 4 года назад +3

    የዋና ገንዳ መሠለህ እንዴ ዘለህ የምትገባው ትዳር እኮ ነው የማይበጠሰ ቦንድ እንደማለት ነው ( ሁለት ወር ቢሆንም ሲል ልጁ አይይይ አልኩኝ በእራሴ አሰተያየት

  • @ayushi4457
    @ayushi4457 4 года назад +1

    ያረቢ ኤጭ በተለይ ያስሚን ምትባለው ምንድነው ተለቅልቃ የመጣችው አላህ ይስቱር

  • @selamsol5845
    @selamsol5845 4 года назад +14

    ጅሎች ናቹ እኔ ልሙት🤔

    • @ሚሚሚሚ-ከ1ጘ
      @ሚሚሚሚ-ከ1ጘ 4 года назад +5

      እረ አንቺ ምን በወጣሽ እራሳቸውን ደብን ይበሉ

    • @Abdilkasem
      @Abdilkasem 4 года назад

      @@ሚሚሚሚ-ከ1ጘ 😂😂😂

    • @ohoudsaif3706
      @ohoudsaif3706 4 года назад

      @@ሚሚሚሚ-ከ1ጘ ክክክክክቅ

  • @zikretewahedo6166
    @zikretewahedo6166 4 года назад +2

    የኮሮና ቫይረስን አስመልክቶ በውጭ ሀገራት ላላችሁ ክርስቲያኖች እጅግ የሚያጽናና ቃል በመምህር በዲ/ን ብርሃኑ አድማስ
    ከታች ያለውን ሊንኩን በመጫን ይከታተሉ!!!
    👇👇👇👇👇👇👇👇
    ruclips.net/video/SixIQ1ZRlG8/видео.html

  • @Noah-lb6cy
    @Noah-lb6cy 4 года назад +7

    endet kafirena islam haram nw Allah men yelshal Allah yenadadbeshal Allah feri ehte anchi islam nesh esu ko malet ye Allah adenat ye kade nabi isa Allah nw yamil kafir Allah edalaw baze kale mekniyat samayena medir le senateku yedarsalu Allah yehen mirte haymanot setash tetekamibet wade Allah temelashi

    • @rahelkahsayw7187
      @rahelkahsayw7187 4 года назад

      Anchi chemlaka chika ras yeareb gari kafir sitiy eferi kibir yinurish sirafet

    • @Noah-lb6cy
      @Noah-lb6cy 4 года назад

      @@rahelkahsayw7187 semi enatu hasabin menager mabet alegn be mayagebash ngr atgebi

    • @Noah-lb6cy
      @Noah-lb6cy 4 года назад

      @@rahelkahsayw7187 anchi rasesh chemlaka haymanote yekelekelawin ngr nagerkote inji lela ngr alawarawim

    • @Noah-lb6cy
      @Noah-lb6cy 4 года назад

      @@rahelkahsayw7187 semi dagemo ene mamalkew andun Allah nw eshi anchi eko metkatayew masehaf tewaldom be 4 tegnaw kene tegareze semum eyasus tebale sejamir amlak yegarezal donkoro nesh

  • @fasikatube9475
    @fasikatube9475 4 года назад +1

    ይሄኔ ነው መሸሽ ጎበዝ ትዳር ፍለጋ በቲቪ

  • @yadotden6703
    @yadotden6703 4 года назад +3

    እረ ያስሚን በአላህ ተሰተሪ መስሊም እንዲ አይሆንም

    • @aschalewdirr2710
      @aschalewdirr2710 4 года назад

      mn teseteri kkkkkkkkk eslam eko fitachehun shefenachu ketache eko ateshefenum tu weradoche

    • @fatumaseid5793
      @fatumaseid5793 4 года назад

      Ante dengayi kedada

    • @fetishafi6088
      @fetishafi6088 4 года назад

      @@aschalewdirr2710 anchi kotat be and and gatawot isliminan menager atichim dadab islmina inkuwan kitachin ijachin inkuwa kift indihon ayifekdim legna lesetoch islam tilek kiber alew sayigebash sila islam menager atichim

    • @yadotden6703
      @yadotden6703 4 года назад

      @@aschalewdirr2710 መቼም ከናንተ የበለጠ ቆሻሻ የለም መጀመሪያ ሽንትቤ ዉሃና ሶፍት ተጠቀሙ ክፍት አፍ ተናግራቹ ታናግራላቹ

    • @bvhussenyimam1366
      @bvhussenyimam1366 4 года назад

      እደት እደት ነው የሚያረጋት ስሟ ነውጂ ምንም ሙስሊም አመስልም

  • @user-bd9tb2cp5v
    @user-bd9tb2cp5v 4 года назад +2

    ፈጣሪ ሆይ እንኳን ከገጠር ሰው ፈጠሪካን የገጠር ልጅ በመሆንይ ኮረሁ ምን አይነት ግዜ ነው

  • @brightdreamtube7423
    @brightdreamtube7423 4 года назад +4

    Wayene gude are gobaz hagerchin wadet yehdach naw. 🤣 🤣 🤣 🤣

  • @በመኖሬደስተኛነኝ
    @በመኖሬደስተኛነኝ 4 года назад +2

    ውይ እኔ ለናተ ደነገጥሁ ለምን በሉ መጀመሪያ ሀይማኖት አይጠያየቀም እዲ

  • @mikomiko7798
    @mikomiko7798 4 года назад +4

    ምናለ ያችን አማራ ፋቱ ያለችውን ብታስተዋውቁኝ 😂 በደብ አድርጌ 😂😂 ነበር ከበርበሬ ጋ ማስተዋውቃት 😂

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኈ8ኸ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኈ8ኸ 4 года назад

    ሙዚቃ አቀናባሪ ነኝ ያለው አሪፍ ሙድ አለው ግን ጥሎብኝ ጥቁር ወንድ አልወድም

  • @michaeltafere4867
    @michaeltafere4867 4 года назад

    እስቲ የኔ ሶስት እግር ያላት የማትጨቃጨቅ ነገሩ ብትጨቃጨቅም ችግር የለውም በጣም መጨቃጨቅ ስለምወድ እሷ ይሰለቻት ይሆናል እንጂ እኔ እንኳን ለምጀዋለው ያለፉት ፍቅረኞቼ ጨቅጫቆች ናቸው በነገራችን ላይ በጣም የዋሆች ነበሩ ጥሩ እና ታማኝ ነበሩ
    እግዚአብሔር ከኮሮና በሽታ ይሰውራቸው

  • @haniqueen257
    @haniqueen257 4 года назад +2

    ኮፍያ ያደረገውን ልጅ እኔም
    ሳልወደው አልቀረም እርጋታው😍

    • @user-sd1sk2ek3f
      @user-sd1sk2ek3f 4 года назад

      እናሣትሣተፍማገኘትየለማሀሀሀሀሀሀሀሀ

  • @azemeraazemar1543
    @azemeraazemar1543 4 года назад +1

    ውይይይ አረ ፈጣሪ ሆይ ይቅር በላቸው ያለ ማወቃቾው ነዉ በነዚህ ነዉ ኮሮና የመጣው ሴት ልጅ እቤት ተቀምጣ ትመረጣለች እንጂ አደባባይ ወጥታ አትመርጥም ሴቶችዬ ረጋ በሉ አስዳብ ሁላ ይልቁንስ ፀልዩ ፈጣሪ ይስጣቸሁላል

  • @ali-tk7rw
    @ali-tk7rw 4 года назад +2

    ጉድ በል ጎደር ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረሰን ጎበዝ

  • @user-is9hc3iw9l
    @user-is9hc3iw9l 4 года назад

    ወገን ፍቅር መስፈርት የለውም ፍቅር በይቅርታ የምኖርበት መልካም መንገድ ነው ያስቀመጣችሁት አይነት መስፈርት ያለው ገና አልተወለደም ህይወት እራሱ በስህተት የተሞላች ናት ለፍቅር ቅን ልብና ይቅርታን ማብዛት ብቻ ነው መስፈርቱ የስው ፍፁም የለም

  • @Rim-qf1ef
    @Rim-qf1ef 4 года назад +2

    አቤል እኮ ሙስሊም አደለም ልታገቢ ነው እር ወዴት እየሄደ ነዉ ሰው የምን ፍቅር ነው እር ያረብ ወንጀላችን በዛ አላህ ይስቱውር
    ላንቺ ባታስቢ ቤተሰብሽን ልጅሽ ምን የሚሆን ይመስልሻል ሙስሉም ወይስ ካፊር ቆም ብለን እናስብ

    • @saraarej6057
      @saraarej6057 4 года назад

      ቆይ ግን ለምድነዉ ካፊር እምትሉት እኛ እኳ አህዛብ አንልም ሙስሊም ነዉ እምንለዉ ብዙ ሙስሊሞችን እየጠላሁ መጣሁ እንዲህ ስለምትሉ

    • @Rim-qf1ef
      @Rim-qf1ef 4 года назад +2

      @@saraarej6057
      ካፋር ማለት ከስልምና ውጭ የሚከተል ማለት ነው በአላል የማያምን ባጭሩ ክርስቲያን ማለት ነው ምንም ልዪነት የለውም ካፋር ክርስቲያን እናተ ልዪነት ያለው ይመስላቹዋል ሲቀጥል አህዛብ ማለት ለኛ አውክልም አህዛብ ማለት ጣዎት የሚያመልክ ነው ለምሳሌ ክርስናን ብንወስ አህዛብ የሚለው መፅፍ ቅዱስ ላይ እግዚአብሔር እኔን አታዮይም ውይም ማንም አላይኛም እያለ የሱ ፎቶ ነው ብላቹ ትስግዱለት አላቹው የሱ ተከታይ የነበሩ ሀዋሪያቶች ፎቶም እንዲሁም የመላክት ፎቶ የመሳሰሉትን ታመልካላቹው ስለዚ አህዛብ ማለት ይህ ነው ሙስሊሞች ደሞ ይህን አይሰሩውም

    • @gex8278
      @gex8278 4 года назад

      ካፊር ማለት ታዉቂው አለሽ ደደብ ካፊር ማለት እንደናተ አይነት አህያ ነው እናተ እኮ አህዛብ ናችሁ ያሁማር

    • @gex8278
      @gex8278 4 года назад

      @@Rim-qf1ef አንቺ ደደብ መሆንሽ ካፊር ማለት እንደናተ ያለ አህያ በልቶ እሚገነደስ ነው ለሰይጣን እሚያመልክ ጋህባ ጀራራ ነሽ እሽ

    • @ኡሙአሙራ.ሌራ
      @ኡሙአሙራ.ሌራ 4 года назад

      @@saraarej6057 አህዘብ መለት ሙስልም መለት መሆኑ ነው ኡኡኡቴ ከፍር መለት ክርስትያን ዞሮ ዞሮ በአለህ የከደ ከፍር ነው

  • @user-vc1qb1ow1s
    @user-vc1qb1ow1s 2 года назад

    ደስይላል ሀሳብ ልውውጣቸው ተመቺቶኛል

  • @Ethio25536
    @Ethio25536 3 года назад

    We are leaving 21 Century Stop Criticized. actually, most of the youth are looks Intelligent...

  • @baligamingethiopia
    @baligamingethiopia 3 года назад

    ጥሩ ስራ ሳይኖራቸው ሴት ያባራሉ
    ሙስሊሞ ግን ተመችታኛለች ጥሩ ስራ አላት ከትዳር በፊት ሴክስ የለም ሶስተኛ ደሞ ስራ የሌለውን መምረጦ ገንዘብ ሳይሆን ጥሩ ባል ፈላጊ መሆኖን ይገልፃል

  • @user-od7jp1pj4g
    @user-od7jp1pj4g 4 года назад

    መገን እኛ እኛ ሙስሊሞችም አንደነሱው ሆነን አረፍን? ሀስቢአላህ ወነኢመል ወኪል

  • @bintaby1099
    @bintaby1099 4 года назад

    አች ያስሚን ተብዪዋ ቆይ ሙስሊም ነሽ አላሁል ሙስተአን አላህ ይሰትረን የአላህ ቀፈፈኝ ቲሽ ዚዘጉ ወላሂ አፈርኩ ኡ

  • @ፍትህለወሎህዝብ-ደ9ፀ
    @ፍትህለወሎህዝብ-ደ9ፀ 3 года назад

    ውይ እኔ አፈርኩ ባሌን እንድህ አላፋጠጥኩም አልሀምዱሊላህ