ማልቀስ ይሻላል እንዴ?? ''ብዙዎች የአዕምሮ ህመምተኛ እመስላቸዋለሁ... ድምፄ የምኮራበት ተፈጥሮዬ ነው'' አነጋጋሪው ባለ ብሩህ አዕምሮው ወጣት /20-30/
HTML-код
- Опубликовано: 6 фев 2025
- አንደበት ግዛው ይባላል። ከሰሞኑ በድምፁ ምክንያት በማህበራዊ ሚዲያ የብዙዎች መነጋገሪያ ሆኗል። ምንም እንኳን የአወራር ለዛውን ብዞዎች እንደመዝናኛ ቢቆጥሩትም ወጣቱ ግን ብዙ ሊነገር የሚገባው አቅም አለው። በትምህርት ደረጃው 12ኛ ክፍል ተማሪ ቢሆንም ከተለያዩ መንግስታዊ ተቋማት ለሳይንስና ፈጠራ ባለው ችሎታና እውቀት እውቅና ተሰጥቶታል። በአሁን ሰአትም በኢትዮ ሮቦ ሮቦቲክስ በመምህርነት እያገለገለ ነው።ከዚህ ወጣት ጋር ስለስራዎቹና ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮች ቆይታ ተደርጎበታል።
Our Todays Guest Andebet Gizaw. Recently, he has become the talk of many people on social media because of his voice. Although some people consider it as entertainment, the young man has a lot of potential to be talked about. Although he is a 12th-grade student, he has been recognized by various government institutions for his skills and knowledge in science and innovation. He is currently working as a teacher at Ethio Robo Robotics. He was interviewed about his work and other related issues.
የ20 30 እንግዶች በተለይም ወቅታዊ ሃገራዊ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ላይ ያላቸውን ሃሳብ የሚገልጹብት እንዲሁም ፕሮግራሙ ጥሩ እውቀት ያለው፣ሃሣብ ፈጣሪ ወጣት ለመፍጠር የሚሞክር ፕሮግራም ነው ።
The 20 30 guest interview program focuses on youth knowledge about current national, social, and economic issues, sharing their opinions and insights. The program aims to foster creativity among the youth."
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : live.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebst...
#ኢቢኤስ
#ebs
#20-30
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com....
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.tv