💫ሀይሚ አርፍዳ ብሩክን አቃጠለቺው🙆

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 сен 2024
  • ‪@BirukTube-‬ ‪@Haymitube01‬ ‪@Mubitube01‬ ‪@EBSDocumentary‬ ‪@EBSKids‬ ‪@ebstvWorldwide‬ ‪@ebstvWorldwide‬ ‪@EBS_LIFESTYLE‬

Комментарии • 1,9 тыс.

  • @OfficialHassentube
    @OfficialHassentube  6 часов назад +229

    www.youtube.com/@YayaTube-12

    • @HiwotEseye
      @HiwotEseye 5 часов назад +4

      ሀሰንየ የኔ አዝግ ዝገት እሚያምረበት አተን አየን❤❤❤❤❤❤ ምርጥ ሰዉ ሀሰን የሰዉ የዉሃ ልክ

    • @ነnnn
      @ነnnn 5 часов назад +2

      ሀሠን ወድማችን ሠላምታቹሁን ሥላሥተካከላቹህ ደሥ ይላል🙏🙏

    • @user-id9ow5rc8i
      @user-id9ow5rc8i 5 часов назад +5

      @@OfficialHassentube ሀሰን ወድሜ አንድ ነገር ማለት እፈልጋለሁ ማለት ለምን ሀይማኖትህ የሚነካ ነገር ትሰራለህ ማለት ስዕል አድኖ መስጠት በኛ ሀይማኖት በጣም ትልቅ ስህተት ነው ወላሂ ጓደኚነታችሁ በጣም ደስ ይላል ግን በዚህ መልኩ ላ አያሰከድም ለምን አላህ የማይፈልገውን ነገር ታደርጋለህ ቡዙ ነገር እኮ መስጠት ትችላለህ ሀይማኖታዊ ነገሮች ግን መሰጠት አይቻልም

    • @ዜድቢትባባአላህነውወኪሌ
      @ዜድቢትባባአላህነውወኪሌ 5 часов назад +2

      ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ሙባረክ አላህ አፊያ ያድርግህ ወድሜ

    • @MoriMori-b9s
      @MoriMori-b9s 5 часов назад

      ሀሰንየ ይኔውድ

  • @SamryNigatu
    @SamryNigatu 7 часов назад +258

    ሀሰንዬ የሳቄ ምንጭ🤗😂🎉 ሀይሚና ቡራን ማነዉ እንደኔ የሚወዳቸዉ😢 ላይክ😅🎉🎉🎉

    • @Amarawut
      @Amarawut 6 часов назад

      እኔ ❤❤❤❤❤karase balye new yemwedachew🎉🎉🎉welhii

    • @SSenaytgonderwa
      @SSenaytgonderwa 6 часов назад +1

      ከእኔ አይበልጥም

    • @user-om9xo5mj4c
      @user-om9xo5mj4c 2 часа назад

      🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ወታደር
      @ወታደር Час назад +1

      ሙቤንም በጣም እንወደዋለን ማበላለጥ አያስፈልግም

    • @GetaEthio
      @GetaEthio Час назад

      ❤❤❤❤❤❤❤

  • @gdggggdffg6401
    @gdggggdffg6401 4 часа назад +45

    የድንግል ማርያምን ስእል አድህኖ ሳይ ልቤ ስጥቅ ነው ያለው እኔ ያሰብኩት የራሳቸው ፎቶ ነበር ይሄን ስጦታ የሰጠሻቸው እህታችን ተባረኪ የምር ለየት ያለ ስጦታ ነው የሰጠሻቸው የእመቤታችን የድንግል ማርያም ምልጃዋ አይለይሽ ከዚህ የበለጠ ስጦታ ምን አለ

    • @አሚናሙሀመድየሰለፎችወዳጅ
      @አሚናሙሀመድየሰለፎችወዳጅ Час назад +2

      ስሚማ ዉድ የድግል ማሪያምን ፎቶ የት አግኝተዉት ነዉ ማለቴ እሷን እኮ ቅድሚያ ቅማታችን እኳ አልዴረሱባትም አድራ በመጥፎ እዳትረጅኝ ለማዎቅ ፈልጌ ነዉ

    • @WehneshetTadese
      @WehneshetTadese Час назад

      Deglemaram metgele tlet set sewu ale lenetuhu sewu emebata kebra ysefa yegha enat ymer tleyalech slalkem sachhot newu eje yenenat degel maram errtehelena azagheto men kal ygeltatal yamlak enat temesgen gata slesethen ❤❤❤❤❤❤

    • @zainabazainaba1936
      @zainabazainaba1936 Час назад

      ​@@አሚናሙሀመድየሰለፎችወዳጅእዚህ አደለም የሚጠየቀው መጠየቅ ከፈለገሺ አሉ ወይም አቢቢ ነገር አፈልጌ

    • @GhhGhu-kd2cy
      @GhhGhu-kd2cy 41 минуту назад

      ​@@አሚናሙሀመድየሰለፎችወዳጅየኔም ጥያቂ የእየሱስ የእዚግብር የመደህኒአልም የመሪም ስእል ተየት እደሚያመጡ ብጠየቁ አይመስልም

  • @جميلهجميله-م4ن
    @جميلهجميله-م4ن 7 часов назад +280

    ሀይሞና ብሩክ የተናኙለታ ጀምሮ እስከዛሬ ድረስ የተከታተለ እደኔ❤❤

    • @GoogleAcaont-vj6rg
      @GoogleAcaont-vj6rg 6 часов назад +1

      እኔ ❤❤❤❤❤❤

    • @SSenaytgonderwa
      @SSenaytgonderwa 6 часов назад +5

      እኔ እስኪወልዱ ድረስ አልፋታቸውም👏😁

    • @KasaneshAsmare
      @KasaneshAsmare 6 часов назад

      እኔአለዉ መቸም ማልፈታቸዉ

    • @Fatma2300-pt2mp
      @Fatma2300-pt2mp 5 часов назад

      እኔማ ያንን ቪዶዮ ደጋግሜ ነው ያየውት😢አልጠገብኩትም😢አሁንም እደዛው😢❤❤❤

    • @אלעדמסלה-ת3ו
      @אלעדמסלה-ת3ו 4 часа назад

      @@جميلهجميله-م4ن እኔ ፎቶ አቸውን ባየሁበት ቦታ ሁሉ አሄዳለሁ አያልፉኝም

  • @DdgDdgcdvfbfgr-jg7es
    @DdgDdgcdvfbfgr-jg7es 7 часов назад +51

    በስመ ስላሴ እንዴት የተለየ ስጦታ ነው እመቤትየ ሳይ ልቤ ቀጥኣለ እናቴ የስደት መፅናናየ ነሽ እመ ብርሃነይ ኣዶናይ የኤልሻዳይ እናት ተመስገን እንዴት ደስ እንዳኝ ከነሱ በላይ እህቴ ድንግል ማርያም እናቴ ትጠብቅሽ ያማረ የተወደደ ስጦታ ነው ሙባየ ጨርሶ ይማርህ የዋህ ወንድሜ

    • @SenaytTube21
      @SenaytTube21 5 часов назад +1

      አው በጣም ትልቅ ስጦታ ነው🙏❤

    • @NigatuAs
      @NigatuAs 3 часа назад +1

      እውነት እኔ እራሱ😊😊😊

  • @user-lq7mf6if9h9
    @user-lq7mf6if9h9 7 часов назад +575

    ማነዉ ሙቤ ሲለማጣ ዳሳ የለዉ😢😢😢❤❤❤❤

  • @سبحانالله-ط4م5ص
    @سبحانالله-ط4م5ص 6 часов назад +57

    ከስጦተዎቹ ሁሉ ልዩ ስጦታ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አመላጅቷ እንዴት ደስ እንዳለኝ ለኔ የተሰጠኝ እስመስለኝ ድረስ እውነት እመቤቴ ዘመናችሁ ትባርክላችሁ🙏❤❤❤

  • @hyat-lp8vy8qc3l
    @hyat-lp8vy8qc3l 7 часов назад +187

    ኡፍፍ ሀይሚ ታድለሽ ሁሉም ከልባቸው ይወዱሻል😢😢አይለያችሁ ማሮች

  • @gdggggdffg6401
    @gdggggdffg6401 4 часа назад +12

    ውነት ነው ምድራዊ ነገር አላፊ ጠፊ ነው ሀይሚና ቡራ ስራ ስራችሁን ስትሉ ሀይማኖታችሁን እዳትረሱ ድንግል ማርያምን በመዝሙር በምስጋና እያሰባችሁ ኑልን ልጂቱ ደግሞ ይሄን የሰጠቻችሁ ስለሀይማኖታችሁም አሰብ እድታረጉ ይመስላል❤

  • @AbebechLove-id1ym
    @AbebechLove-id1ym 7 часов назад +456

    እሰኪ ሀሠን ሲያወራ ፈታ የሚያደርገው ብቻ👍😂😂❤️❤️ሙቤ ፈጣሪ ይማርህ🙏🙏❤❤

    • @SallyA-w9v
      @SallyA-w9v 7 часов назад

      እኔ በጣም ነው ደስ የሚለው ❤❤❤❤❤❤❤

    • @yasewchu
      @yasewchu 7 часов назад +1

      እኔ በጣም ነው የሚያፍታታኝ😂😂😂❤

    • @user-id9ow5rc8i
      @user-id9ow5rc8i 7 часов назад

      እኔ በጣም የሚመቸኚ ያሰቀኛንም ጭምር ክክክክክክክ

    • @JamanishMohammad
      @JamanishMohammad 7 часов назад

      እኔሥ ብታይ ብቻየን እገለፍጣለሁ ሀሠን ሢያወራ😅😅😅😅

    • @SitraSitru
      @SitraSitru 3 часа назад

      Enem dese yelegnal

  • @Mahlet-m4v
    @Mahlet-m4v 7 часов назад +9

    በስመአብ ከስጦታ ሁሉ ስጦታ የእናቴ የእመብርሃን ስጦታ በእመብርሃን ዛሬ በጣም ደስ ይላል እመብርሃን እናቴ ትጠብቃችሁን❤❤❤❤❤

  • @AshenafiadinoAdinogatiso-tv1px
    @AshenafiadinoAdinogatiso-tv1px 7 часов назад +126

    የሃይሚ የቡራው ወዳጄ እስኪ እየታለች በላይ ጊቱ😢😢

    • @Lili-qr9ej
      @Lili-qr9ej 7 часов назад +1

      ደምሪኝ ዉዴ❤

  • @LETEBRHANHAYIAY
    @LETEBRHANHAYIAY 6 часов назад +7

    ወይኔ እንዴት ደስ እንዳለኝ የዛሬውን ስጦታ ሁላችሁም እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቃች የኔ ስስቶች❤❤❤

  • @VxmgLhkjii-vl1zv
    @VxmgLhkjii-vl1zv 7 часов назад +91

    በስላሴ ስም ልዩ ስጦታ ነው እግዚአብሔር ይመስገን
    ሀይሚየ ኦርቶዶክስ መሆንሽን ዛሬ ገና አረጋገጥኩኝ ተመስገን ብጣም ወደድኩሽ
    ቡራና ሀይሚየ እመቤተ ማርያም ህይወታችሁን ታጣፍጥላችሁ ከክፉ ሁሉም ትጠብቃችሁ እወዳችኋለሁ❤

    • @ጸጉሽጓልኣቡነኣረጋዊ
      @ጸጉሽጓልኣቡነኣረጋዊ 7 часов назад

      እኔም🥰🥰

    • @xoxo6891
      @xoxo6891 7 часов назад

      _እኔም እንደት እንድ ደሰሰሰ እንዳለኝ በእውነት እመ ቡዙሃነይ😢❤_

    • @SaidSaid-vp4kg
      @SaidSaid-vp4kg 7 часов назад +3

      ለወንድ ብላ ቀራች ፔንጤ መሆን ለዮቱብ ችግር ተመልከች የለም

    • @IrosIros-k9v
      @IrosIros-k9v 7 часов назад

      አሜን❤❤

    • @xoxo6891
      @xoxo6891 6 часов назад +5

      @@SaidSaid-vp4kg _👎ጸንጤ ሃይማኖት ነው እንድ የዘመኑ እብድዎች🤣_

  • @user-hc9wl3zc5f
    @user-hc9wl3zc5f 6 часов назад +48

    እልልልልልል ቅድስቲ ድንግል ማርያም ምስ ወዳ ካብ ኩፉ ነገረ ትጠብቃቹ 🙏🙏🙏🙏

    • @SSenaytgonderwa
      @SSenaytgonderwa 6 часов назад +1

      አሜን❤👏👏👏

    • @Mmlk-wy3so
      @Mmlk-wy3so 5 часов назад +1

      አሜን እሜን እሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @እንድርያስ
    @እንድርያስ 7 часов назад +74

    ዛሬ የቀሩ መስሎ እንደኔ የደበረ ማነው ብቻ ስለመጣችሁ ደስ ብሎናል የምትሉ ❤❤❤❤❤❤

  • @GeySysy
    @GeySysy 5 часов назад +5

    ወይኔ እደት ደስ እዳለኝ ሀይሚየ ለካ ኦርቶዶክስ ነኝ እመብርሀንን ታሳድግሽ የኔ ዉድ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ እማ እናቴ እመብርሃን ❤❤❤❤ አትለያችሁ ሁላችሁንም❤❤❤

  • @user-ni4pi7lo6w
    @user-ni4pi7lo6w 7 часов назад +138

    ሱበሀን አላህ
    አልሀምዱሊላ
    አላሁ አክበር

    • @نعيمهمم
      @نعيمهمم 7 часов назад +2

      ሱበሀን
      አላህ
      አልምዱሊላ
      አላህአክበር

    • @aishShagh
      @aishShagh 7 часов назад +1

      ሱበሀነሏህ
      አልሀምዱሊላህ
      አላሁአክበር❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ሱመያቲዩብ
      @ሱመያቲዩብ 6 часов назад

      ደምሪኝ

    • @ሱመያቲዩብ
      @ሱመያቲዩብ 6 часов назад

      ​@ais hShagh ደምሪኝ

    • @Fነኝ
      @Fነኝ 6 часов назад

      ሱበሀን አላህ❤
      አልሀምዱሊላህ
      ለይላሀይለላህ
      አሏሀክበር

  • @TirusetNiguse
    @TirusetNiguse 6 часов назад +12

    ማነው ሀሰንየ ሲያወራ እደኔ የሚመቸው❤❤🎉🎉 ሙቤ ደሞ እንኳን ተሻለክ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርክ አንድነታችሁ ሁሌም ይጠክር

  • @VxmgLhkjii-vl1zv
    @VxmgLhkjii-vl1zv 7 часов назад +50

    ውይይ ሀሰን ስወደው ለሀይሚ ያለው የእህትነት ፍቅር ይለያል
    ሁላችሁም በጣም ደስ ትላላችሁ ሀይሚየ የአርፋጅነት በሽታሽ የተወጋ ይሁን

  • @IfufVkcif
    @IfufVkcif 4 часа назад +15

    እዉይ ድንግል ማርያም እናታችን ሁላችንንም ትጠብቀን😢❤❤❤❤❤🎉🎉

    • @kedeshkeedesh3872
      @kedeshkeedesh3872 4 часа назад

      አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤️❤️

  • @HbHg-su7qg
    @HbHg-su7qg 7 часов назад +30

    ማነው ሙቢ መምጣቱ ያስደሠተው እስኪ በላይክ አሳዩኝ❤❤❤❤ሀሠን የሳቄ ምጭ ለሀይምየና ለቡራ ያለህ ፍቅር ይለያል የኔውዶች ስወዳችሁኮ❤❤❤❤

  • @hanichotube
    @hanichotube 6 часов назад +14

    ሙቢ ወንድማችን ጨርሶ ይማርህ ይህን ልዩ ስጦታ ለብሩክ እና ለሀይሚ የሰጠሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልን ❤❤

  • @TalefeZeyede
    @TalefeZeyede 7 часов назад +66

    ከባድ ጉፋን ገብቱዋል እኔ እራሱ15 ቀን አሰቃይቶኛ ሙባ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ

    • @AbayYirga-j6i
      @AbayYirga-j6i 7 часов назад +1

      Awoo

    • @yasewchu
      @yasewchu 7 часов назад +1

      እውነት ነው ከባድ ነው

    • @susuEndris-g4m
      @susuEndris-g4m 6 часов назад +2

      ወላሂ እኔንም 3 ሳምንት ሆነኝ ደረቅ ሳል ያረብ አለቀቀኝም

    • @TalefeZeyede
      @TalefeZeyede 6 часов назад

      @@susuEndris-g4m ማማ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ 🙏ቀሽር በደብ ተጠቀሚ ጉረርዬ ቆስሎ ምግብ እራሱ መብላት አቅቶኛል

  • @Hif939
    @Hif939 7 часов назад +28

    አሸሀዱ አለህ እለህ እለለ ዎአሸዱ አና ሙሀመድን አብዱሀ ዎረሱሉሁ❤

  • @ገኒነኝየራያዋቀበጥ
    @ገኒነኝየራያዋቀበጥ 7 часов назад +102

    ሙቢን ሰላየሁት ደስብሎኝን😢😢😢😢እደኔደስያለው ላይክ👍👍🥰😢

    • @GoogleAcaont-vj6rg
      @GoogleAcaont-vj6rg 6 часов назад +1

      እኔንምእዞኘል❤❤❤❤ሙቢፈጠሪይመርህ

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi 5 часов назад

      ❤❤❤❤ ደምሪኝ

  • @LemlemYou
    @LemlemYou 6 часов назад +11

    ከምገርማቹ። ደሞ የኔ ውድ ሀሰንዬ የኔ ፀባየ ሰናይ በጣም ነዉ ምናመሰግነዉ የ እመቤታችን ሰዕል አድኖ ስለ ሰጣህልን 😢😢😢😢😢😢😢በጣም ደስ ብሎኛል ብሩኬ የ እመቤታችን ያለው ፍቅር ስምል ለራሱ እመቤቴ ነው እምለው ሁሌም ሆዴ ይበላኛል ደሞ ሀይምዬና ብሩኬ ፈጣሪበፈቀደው ምኞታችን ሰምሮ ለቅዱስ ሚካኤል የተሳልኩት እንደፈፅም አምናለው። የኔ ጨረቃዎች። ፈጣሪ ይጠብቅልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BipBip-bh5do
    @BipBip-bh5do 7 часов назад +169

    የአላህ ቃልኮ ትልቅ መድሀኒት ነዉ ሙባየ እንኳንም ተሻለክ

    • @YeEhr
      @YeEhr 7 часов назад +1

      @@BipBip-bh5do በጣም አልሀምዱሊላ

    • @GoogleAcaont-vj6rg
      @GoogleAcaont-vj6rg 6 часов назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @سكينةأثيوبيا
      @سكينةأثيوبيا 6 часов назад +3

      وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته በመጀማርያ አለሃምዱልለህ ኡንኳንም ተሸለክ አሁንም ሙሉ አፊያህን አለህ ይመልስልክ እነም ሙበረክ ወንድሜ አንድ ነገር እንደ እህትነት ልመከረህ በእብድ እነ በተመም አትቀልድ ከዝ በፊት ሀይሚን ፕራንክነዉ ብለህ እንደ እብድ የቀለድከዉ በአለህ ስራ እና ዊሰኔ ትምህርትም ወሰድበት አትቀልድ ተዉበት አድርግ አሁንም

    • @ToybiTube-y2u
      @ToybiTube-y2u 3 часа назад

      ደምሩኝ❤

    • @نورسودان-ع3ذ
      @نورسودان-ع3ذ 3 часа назад

      በጣም❤❤

  • @KobraKo
    @KobraKo Час назад +8

    አልሀምዱሊላህ ቁረዓን የአላህ ቃል ነው
    ቁረዓን እንኳንም ቀርተነውና ሌላ ሰው ስቀራ ስናዳምጥ ልባችን ይከፈታል
    አላህ ለሁላችንም ቁረዓንን ያግራልን ያረብ

  • @YjoffHiud
    @YjoffHiud 7 часов назад +60

    አልኸምዱሊላህ እንኳን ተሻለክ ሐሰን ሙቢ እባካቹ ሰላታቹ ሰግዳቹ ዱአ አድርጉ የሑሉም ነገር መደሐኒት ወደ አላህ መቃረብነዉ

  • @sfsf-ft5ur
    @sfsf-ft5ur 5 часов назад +37

    እመቤቴ
    የፍቅር እናት
    የ እግዚኣብሔር እናት
    የኣዳም ተስፋ
    ከሁሉ ሴት ተለይተሽ ንፅህት እመቤተይ የኔ እናት የዋህ ርግብ የሁሉ ሰው ኣማላጅቱ እንዴት ደስ ያለኝ ልዩ ስጦታ 🤲🌿🥰❤👏

    • @M_52-l1y
      @M_52-l1y 4 часа назад +1

      Wawu ❤❤

    • @EradaErada-hx7en
      @EradaErada-hx7en 22 минуты назад

      እመብርሃነይ እኔም በጣም ነው ደስ ያለኝ የተዋህዶ ልጆች እድለኞች እኮ ነን ምልጃዋ ኣይለየን ❤❤❤

  • @hayathayat-xj3zy
    @hayathayat-xj3zy 7 часов назад +161

    የሀሰን ንግግር የሚያዝናናችሁ😂😂❤❤

    • @Sofia-uk1rn
      @Sofia-uk1rn 7 часов назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂በጣም

    • @raksameera6520
      @raksameera6520 7 часов назад

      😂😂😂ደሚሪኝ

  • @user-fx8ip2nk3b
    @user-fx8ip2nk3b 7 часов назад +11

    B& H እመቤቴ ትጠብቃችሁ በመገዳችሁ በስራችሁ ሁሉ ተፊት ትቅደምላችሁ የኔዉዶች❤️❤️❤️ ይህንየሰጠየዉም ፈጣሪ ይባርክሽ🥰ሙቤ ጨርሶ ይመርህ ወድሜ ሀሰን አዝጉ💞👌

  • @روز-ض7ع3خ
    @روز-ض7ع3خ 7 часов назад +89

    እደኔ ማነዉ ሀሠንን እሜወደዉ የሳቂቃ ምንጭ😂😂😂

  • @TigsetTemesegen
    @TigsetTemesegen 6 часов назад +4

    ከስጦታዉ ሁሉ ምርጡን ስጦታ ነዉ የሰጠሀቸዉ ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ላይ ያድርስህ❤❤ በቀጣይ ለሀሰን ስጦታ ይሰጠዉ የምትሉ በላይክ ግለፁልኝ❤❤❤❤

  • @Toyba-hassentube
    @Toyba-hassentube 7 часов назад +93

    አሏህ ሆይ የረፍት እንጀራ ስጠን😢😢ስደት አድክሞናል 😢ጉልበታችን፣ልጂነታችን ፣ዉበታችን በቃ😢ሁለ ነገራችን በስደት ያልተኖረ ልጂነት አለቀ በስደት😢🎉አላህ ያሳርፈን

  • @Hewot7234
    @Hewot7234 2 часа назад +3

    ከሰጦታ በላይ የናታችን የመቤታችን የቅድሥት ድንግል ማርያም ስእል አድኖ ተባረክ አሰን ከሰጦታ በላይ ለተዋህዶ ልጆ ይህ ነዎ ሙባረክ ጨርሶ ይማርክ

  • @user-gx2tg8qy8f
    @user-gx2tg8qy8f 7 часов назад +37

    ሀሰን ሲያወራ ፈታ ነው የሚያደርገኝ ሙቤ አላህ አፈያህን ይመልስልህ ሀይሚና ብሩኬ ሀሰን ሙቤ ሁላችሁንም አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ በራሳቸው ሙድ ፈታ የሚሉ ዩቶበሮች ናቸው በርቱ

  • @ተመስገንእዩቃለይ
    @ተመስገንእዩቃለይ 6 часов назад +5

    ድንግል ማርያም እናቴ ከክፉ ሁሉ ትጠብቀን 🙏21❤❤❤❤❤❤

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 7 часов назад +33

    ሀሰን የእኔ ሞዛዛ ሁለ ነገር ያስቀኛ ፈታ ብቻ ሙቤ አላህ አፈያ ያድርግህ

  • @zebutube9644
    @zebutube9644 5 часов назад +15

    ኮሜታተሮች ወላሂ ውስጤ ናችሁ የብቻዬ ኑሩልኝ 😂😂😂😊😊🎉🎉🎉

    • @zuzubinte
      @zuzubinte Час назад +2

      አችም ኑሪልን አሏህ በለሽበት ይጠብቀሽ😂😂

    • @zebutube9644
      @zebutube9644 Час назад

      @@zuzubinte አሚንን

    • @GhhGhu-kd2cy
      @GhhGhu-kd2cy 32 минуты назад

      አች ኑሪልን

  • @ኤዱ
    @ኤዱ 7 часов назад +27

    ሙቤ እካንምተሻለህ ሀሰንየ የመዲረኩ ድምቀትነው እምትሉ👍👍

  • @እምፈውዛን
    @እምፈውዛን 4 часа назад +8

    ሀሰንየ እንደዚህ ነው የሚያምርብህ የአላህን ሰላምታ ስታቀርብ ሀቢቢ

  • @Zinatibrahim-z4r
    @Zinatibrahim-z4r 7 часов назад +102

    ብሩኬ የቀለበቱ ነገር ግን ይብራራልን 😂😂😂

    • @wynitomohy1775
      @wynitomohy1775 7 часов назад +1

      አወ ይብራራልን ድምፃችን ይሰማ

    • @user-sy1vb6ot5l
      @user-sy1vb6ot5l 6 часов назад

    • @GoogleAcaont-vj6rg
      @GoogleAcaont-vj6rg 6 часов назад

      አዎ❤❤❤😂😂😂😂😂😂

    • @ጓልኣክስማዊት
      @ጓልኣክስማዊት 6 часов назад +4

      ኣይ ስታዝኑ እጭ ማርያምን ኣይድብራችም እንዴ ሁሉም አንድ ነገር በሰሩ ቁጥር ኝኝኝ ሚትሉ ዝም ብላቹ ተካታተሉ

    • @MozaRrrr
      @MozaRrrr 6 часов назад

      ​@@ጓልኣክስማዊትeko😏

  • @dfghxvbb4310
    @dfghxvbb4310 5 часов назад +2

    የሃይሚ ስዕላድኖ ትክክልነው ግን የቡርኬ ስህተትነው ያው ባለማወቅ ይመሥለኛል የጌታችን አክሊል የሌለበትነው የሚሆነው❤❤

  • @tube-zq8ot
    @tube-zq8ot 7 часов назад +20

    ረሱላችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ጂንን አትስደቡት ስትሰድቡት ያብጣል ልክ እንደነብር ይነፋል ቁርአን ስትሰሙ ።ስትቀሩ።ሰለዋት ስታወርዱ ዚክር ተስቢህ ስታረጉ ።ሰይጣን ይኮመሽሻል ያንሳል ብለዉናል ።

    • @MozaRrrr
      @MozaRrrr 6 часов назад +1

      Selelahu alyehi weselem ❤❤❤❤❤

    • @TuGu-dx7qo
      @TuGu-dx7qo Час назад +1

      ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም🌹

    • @GhhGhu-kd2cy
      @GhhGhu-kd2cy 38 минут назад

      ስለላሁ አለይሂ ወሰለም መልካም ንገገሪ ሰቀ ነው የኔ ወዴ እህት

  • @እግዚያብሔርይመስገን-ረ1ኀ

    ዋው እመብርሀን እናቴ በምን ቃል ልግለፅሽ የስደት ስቄ ትልቅ ስጦታ ከናት ወደ ለዛውም ያምላክናት እምየ ማርያም ያለች በዝጋ በነፍስ ባዶ ነን እኔጃ አችን እሚገልፅልኝ ምን ቃል አለ እናቴ ሚስጥረኛየ ጓዳየ አችን የሰጠን አልፋና ኦሜጋ የድግል ማርያም ልጅ እግዚያብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ErgoAbebe-n2y
    @ErgoAbebe-n2y 7 часов назад +30

    ይሄስጦታየላክሽውልጅ እግዚአብሔርይባርክሽ ሙባየ ጨርሶይማርህወድሜ ሁላችሁንም እወዳችሁአለሁ❤❤❤❤❤❤

  • @mulu216
    @mulu216 6 часов назад +5

    ሀይሚ ተመስገን ኦክቶዶክስናት እመብረሀንሆይ የጭቅ አማላጇ ልቦና ትስጠን በሀይማኖታችን ታፅናን

  • @እሙዩሥራ
    @እሙዩሥራ 7 часов назад +36

    ውድ የሀገሬ ልጆች በስደት ያላቸሁ አላህ የረፍት እንጀራ ይሥጣቸሁ

  • @Firiyeethiopan
    @Firiyeethiopan 6 часов назад +3

    ፈጣሪ ይመስገን ከስጦታዎች በላይ ስጦታ ተመስጌን ፈጣሪ ሆይ ቡራ ሀይሚቲ እንዴት እንደምወዳችው ብታዩ የኔ ማሮች ፈጣሪ ይጠብቃችው ሀሰን ምርጥ ሰው ሙባ ደስ ብሎኛል ስላየውክ 🎉ቡራ ቅር አለኝ የሀይሚን ፀጉር ሳትነካ ሱስ ሆነብኝ እኔ እራሱ ❤❤❤❤

  • @ሩፈይዳ
    @ሩፈይዳ 7 часов назад +77

    ቁርአን ያልብ ብርሀን ነዉ ❤ሶለት በሰቱ ስገዱ ዚክር አብዙ ❤ያፈቲሀ ዉሀ ተጠቀም ሙቢ አለህ ከሪም😢❤❤

  • @user-yi2ip7nb1n
    @user-yi2ip7nb1n 7 часов назад +5

    ሀሰን የሳቅ ምንጭ 😂😂😂 ሙቤ ጨርሶ ይማርህ 🙏 ሀይሚዬ የኔ ፅጌሬዳ 🌹 ቡራ የኔ መልከመልካም🥰 የምር ጓደኝነታችሁ ይለያል👌 አይለያችሁ❤️❤️❤️

  • @SalamTamne
    @SalamTamne 7 часов назад +28

    ሙብ እንኳን ፍጠር እራደክ ሰለየሁ ደስ ብሎኛል የኔ የወሃ❤❤❤❤😢

  • @alamaa-ro4gt
    @alamaa-ro4gt 5 часов назад +4

    በፈጣሪ ለሀይምን ሁልዬ ከወስጤ አስበዉ ነበር የእመቤቴን ስእል አድነዉ ለመስጠት እፍፍፍፍማርያም እናቴ የስደት መመክያዬ😭❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Ferenjur3y
    @Ferenjur3y 7 часов назад +101

    ሀይሚ የሴቶች የበላይ ነች የምትሉ ብቻ ደምሩኝ

  • @GFg-i6b
    @GFg-i6b 5 часов назад +6

    ቁርአን ኦኮ የሁሉ ነገር መዳኒት ነዉ አላህ አፉያ ያርግህ በተርፈ ታምራላቹ በርቱ

  • @Hyime
    @Hyime 7 часов назад +18

    ሀሰንዬ ይጣመሩ እነኛ ቅመሚ የሆኑት ልጆች ሙብ አላህ አፊያ ይመለስክ😢❤ዬኔ የዋ

  • @nomore8101
    @nomore8101 5 часов назад +1

    የዛሬው ስጦታ አንደኛ ነው እመብርሐን የልባችሁን መሻት ትፈፅሙላችሁ ፍላጓታችሁን የሚጠቅማችሁን ብቻ ታድርግላችሁ ሙቢ እመብርሐን ትዳብስክ
    ሐሰን እግዚአብሔር ይስጥህ ስለስጦታው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SSenaytgonderwa
    @SSenaytgonderwa 7 часов назад +31

    ሀሰን እኮ ስታወራ ማሪያምን እዴት ደስ እደምትለኚ😁😁

    • @zed1964
      @zed1964 3 часа назад +1

      እኔም ያስቀኛል ሲወራ ፈታ ነዉ የሚረገዉ

  • @maboalemu3145
    @maboalemu3145 3 часа назад +3

    የዛሬው ሰጦተዘ አሰለቅሶኛል እመቤቴ ትጠብቃችሁ ሰጦታ የሰጠሻቸው እህታችን እንወድሻለሁን

  • @ትግራወይቲ
    @ትግራወይቲ 7 часов назад +22

    ደብሮኝ ነበር እንኳን መጣቹልኝ ደስታዎቼ❤ሙቤ የኔ የዋህ ስለየሁት ደስ ብሎኛል😢❤

  • @ghghghh217
    @ghghghh217 5 часов назад +4

    ዉይ ተመስገን አምላኬ ድንግል ማርያም እናቴ ሀይሚ ኦርቶዶክስ ናት ተመስገን❤❤❤😢

  • @ተዛርዮምላዓደይ-ዸ4ደ
    @ተዛርዮምላዓደይ-ዸ4ደ 7 часов назад +35

    ዋው ደስሲል ስጦታው 21 እናቴ ትጠብቃቹ🙏♥️

  • @MekdesAbera-vs1hc
    @MekdesAbera-vs1hc 4 часа назад +4

    ቡራዬና ሀይሚዬ የኔ ውዶች ድንግል ማርያም ትጠቃችሁ የኔ ጥንዶች❤❤❤

  • @mqidyitub
    @mqidyitub 7 часов назад +17

    በስመአብ ሚገርም ስጦታ🎉🎉 እናታችን ቅድስት ድንግል ማረያም❤❤

  • @mekdimekdi-gs9je
    @mekdimekdi-gs9je 4 часа назад +1

    😢😢😢 ከሥጦታው ሁሉ በላጭ ያምላክናት አዛኚቷን እናታቺንን ግሩምነው እግዚአብሔር ምሥክሬነው ምሥለ ሥእል አድነው ነው የሚሀሆነው ብየገምቸነበረ ሢከፍቱት ለሠጪዋም እመብረሀን ትሥጥሺ ትጠብቅሺ የኔ እናት

  • @hekmaahmed4792
    @hekmaahmed4792 7 часов назад +31

    ዋአሊኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሀሠንየ በርታልን ወላሂ አሠላሙአለይኩም ሥትል ደስ ይላል በርታልን ወንድማችን ሙቢ አላህ ያሽርህ

  • @iself4977
    @iself4977 25 минут назад

    ይሄንን ስጦታ የሰጠሻቸው ልጂ ተባረኪ ዘመንሽ ሁሉ የተባረከ ይሁን አስተዋይ ብየሻለሁ❤

  • @mftube5344
    @mftube5344 7 часов назад +21

    ሙቢ ተሺሎት ስላያችሁት ማነው ደስ ያለው ብቻ
    የኔድምቀቶች 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤ እንደት ፍክት እንደምል እናንተን ሳይ❤❤❤

  • @HanaEsayas-u5r
    @HanaEsayas-u5r 5 часов назад +6

    ሙባዬ እንኳን በሰላም መጣህልን❤️❤️❤ ሀሰንዬ የኔ ውድ❤️❤❤️ ኑሩልኝ እወዳችሃለው❤❤️

  • @Elhem-kd1hg
    @Elhem-kd1hg 7 часов назад +26

    ሙቢተሻለህ አለሀምዱሊላ🤲ከነአብርሽጋአብረህ እደምትመጣ ተሥፋአለኝ👍👍

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 6 часов назад +3

    ሙቤ እግዚአብሔር ይማርህ አይዛህ ❤❤❤❤ስላየን በጣም ደስ ያለው ማነው በላክ ❤❤❤❤❤

  • @asrse539
    @asrse539 7 часов назад +13

    ዋው ትልቅ ስጦታ ነው እመ አምላክ ፍቅራችሁን ታፅናላችሁ እመቤቴ ማርያም ትጠብቃችሁ❤❤❤🎉

  • @ጸጉሽጓልኣቡነኣረጋዊ
    @ጸጉሽጓልኣቡነኣረጋዊ 7 часов назад +8

    በስመአብ ልዩ ስጦታ ነው። እመቤቴ ማርያም አጠብቃችሁ የኔ ውዶችB&H❤❤❤ ሙቤ ጨርሶ ይማርህ🥰🥰🥰🥰

  • @ARBH-h7v
    @ARBH-h7v 7 часов назад +22

    ሙብዬ ስለየሁት ደሰ ብሎኝል 😢ሀይሚዬ ብራዬ ሀሰንዬ ሙብዬ የኔ ዉዶች የሳቂ ምንጫች😅❤❤❤

  • @kakajqj1215
    @kakajqj1215 12 минут назад +1

    እመቤቴ እመ ፍቅር የኔ እናት አዛኝቷ 🙏🥰🥰ከስጦታም በላይ ስጦታችን ናት 🥰🙏🥰🙏

  • @ጓልኣክስማዊት
    @ጓልኣክስማዊት 7 часов назад +13

    የኔ ታዳጊዎች እንኳን በሰላም መጣቹልን ከሙቤነቴ አብራችሁ ስለመጣቹ ደስ ብሎኛል የኔ ተወዳጆች😍💚ትንሽዋዬ የወንድሞቻ ድምቀት ሁሉ ነገር የሚያምርብሽ 💚ደስ ስል ስጦታ ድንግል ማርያም ከክፍእ ነገር ትጠብቃችሁ 💚🙏

  • @HiwotEseye
    @HiwotEseye 5 часов назад +2

    ቡራየ ጠቆኝት ግን ምንድን ነዉ😂😂😂 ሁለታችሁ በአንድ ሰትመጡ ቅመሟና ልኡሉ ቡራ ድምቀት እኮናችሁ የኔ ሱሶች ❤❤❤❤❤

  • @sameerahmad-d8l
    @sameerahmad-d8l 7 часов назад +27

    ሀሰንነቴ የኔልዩ ትለያላቸሁ እራስህ አዉርተህ ራስህ የምትመልሰዉሳ❤❤😂😂😂😂❤❤❤😂😂😂
    ማነዉ እንደኔ ሙቤ ሰለመጣ ደስ ያለዉ ሙቤ ሰለመጣህ ደስብሎኛን የኔየዋህ ትለያለህ😢😢❤❤💝💝💝💝💝💝💝❤❤❤❤❤💖💖💖💖💖💖

  • @nymysman
    @nymysman 6 часов назад +4

    ጥያቄ ሀሰን ና ሙቤ ግን ሰላት ትሰግዳላቹ ወይ በሀይማኖታቹ አትቀልዱ ሰላት ያልሰገደ ሙስሊም ሊባይ አይችልም ይህ እወቁ
    ዱንያ አትሸውዳቹ ዱንያ ጠፊናት።

  • @AllahWakkil-h4w
    @AllahWakkil-h4w 7 часов назад +12

    እኔኮ የሚያሥቀኝ የሀሠን ንግግር አዝግ የሆክልጅ ሙብየ አላህ አፍያ ያርግህ ውድማችን ❤❤❤

  • @VrgyFs5gd
    @VrgyFs5gd 6 часов назад +3

    ሀይሚዬ ገላሽን ባታሳይ ደስ ይለኛል ይህ የእራሴ አስተያየት ነው

  • @Rahmet01ousman-ej7uw
    @Rahmet01ousman-ej7uw 7 часов назад +21

    ወይኔ ከቺ አሉልን ወይኔ ደስታዬዬ 🔥🔥❤❤❤❤❤❤የኔ ዝገቶቺ

  • @jftwrwsw5001
    @jftwrwsw5001 Час назад

    ከስጦታ በላይ ነች ለኛ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከክፉ ሁሉ ነገር ትጠብቀን ❤❤

  • @sofiyakonju221
    @sofiyakonju221 7 часов назад +33

    ሀሠን ግን ቀልዱም ምሩም አይገባኝም 😂😂

  • @user-te1tu8ed5o
    @user-te1tu8ed5o 6 часов назад +5

    አረ ሀሰን አንድ ቀን ሀይሚን አፍቅርያታለው በል እና ሁለቱንም ፕራንክ አርግልን😂😂😂❤❤❤የማዳም ቅመሞች እንዳትሰድቡኝ እኔ ስድብ አልወድም😮😮

    • @TuGu-dx7qo
      @TuGu-dx7qo Час назад

      አዎ ምን ችግር አለዉ ይበል ቡሩክ እና ሀይሚ ኖርማን ጓወደኛናን አላላም እ

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG Час назад

      ​@@TuGu-dx7qoata bakishi aqonau iji😂

  • @GebrealAbata
    @GebrealAbata 7 часов назад +13

    ሙቢ ስለመጣ ስላየሁህ በጣም ነው ደስ ያለኝ ማሪያምን ሙቢ ጨርሶ ይማርህ ወንድሜ

  • @sarakirstyantube4811
    @sarakirstyantube4811 46 минут назад +1

    ሀይሚ ስው የሚነግርሽን ስምተሽ ፀጉርሽን ክብር ስለቀየርሽ እናመስግናለን ....አሁን ደግሞ ምን ልልሽ ነው መስለሽ እምብርት የሚያሳይ ልብስ አትልበሺ ፣ ሆድሽን ከፍቶ የሚያሳይ ልብስ አትልበሺ በቃ ትክክለኛ ልብስ ስትለብሽ ነው በጣም የምታምሪው ፕሊስ ፕሊስ እንዳትደግሚው ባለፈውም ብዬሽ ነበር ግን አላነበብሽው ይሆናል

  • @user-bc9bx3rr4s
    @user-bc9bx3rr4s 7 часов назад +7

    ሙቤ የኔወንድም እንኳንም ተሻለህ የአላህ ቃል ለበሸታሁሉ መድሀኒትነው

  • @kopreesa8674
    @kopreesa8674 4 часа назад +1

    ከስጦታ ሁሉ የሚበልጥ ስጦታ ቸሪቱ እመ አምላክ ፍቅራችሁን. ታብዛላቹ መጨረሻችሁን ያሳምርላቹ ብሩኬና ሀይሚ❤❤ሙቢ ደግ ስለ ሆንህ ደስ ብሎኛል ፈፅሞ ይማርክ ሀሰን የኔ አዝግ ትለያላቹ እኮ😊❤

  • @WeyinshetKefelegn
    @WeyinshetKefelegn 7 часов назад +7

    በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ ፈጣሪ በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ ❤ የረፍት እንጀራ ይስጠን❤❤❤❤❤❤

  • @Hdigf-wq6ng
    @Hdigf-wq6ng 6 часов назад +1

    ሀሠንዬ እደዉ የወሬህ ነገር የምሠራቸዉ ነገሮች የሚያሥቃችሁ በላይክ አሣዩኝ❤❤❤❤❤

  • @TopG-hv1bh
    @TopG-hv1bh 7 часов назад +29

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ከመቼው ከመቼውም የዛሬ ው ስጦታ ቃል አይገልፀውም የላክሽው እህት እመብርሐን ትሁን የሂወትሽ ብርሃን❤❤❤❤❤😢😢😢😢የሁልግዜ ምኞቴ ዛሬ ሆኖ አይሁት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hadeya22
    @hadeya22 6 часов назад +2

    ሀሰን ምርጥ ሰው ሙቢ እንኳንም ተሻለህ ወደአላህ ተመለሱ ደሞ ብሩኬ በጣም ወፈርክ ጡሩ አደለም

  • @AllahuAkbar-gd5sn
    @AllahuAkbar-gd5sn 7 часов назад +9

    አለሁ አክበር ቁረአንኮ ለሁሉም በሺታ መዳኒትነው ሙቤ አዝካሮችን ቅራ ጅኒው እዳይቀርብህ❤❤❤አስንን ከነ ብሩክ እኩል አድርጉት መቶ ሺ አስገቡት ❤😊

  • @SaraAla-xg5fj
    @SaraAla-xg5fj Час назад

    እማምላክ እናቴ የአለም ሁሉ ብርሀን የአማኑኤል እናት ለስም አጠራርሽ ክብር ምስጋና ይግባሽ እናቴ🙏 ሀሰንዬ ክበርልን

  • @እስልምናየውዷሀይማኖቴ
    @እስልምናየውዷሀይማኖቴ 7 часов назад +11

    ዋሊኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሀሰንየ የሆክ አዝግ ሙብየእኳንምአላህ አፊያአደረገህወንድሜ አላህየበለጠያሽርህ
    በድናችሁጠክሩ ድኒያቀሪናት ሀቂቃ ደሞ ማታም ስተኙ ሱረቱል ናስ ሱረቱል ፈለቅ አያተልኩርሲ ቅሩ ቁረአን የልብ ብረሀን የህመማችንመድሀኒትነው

  • @ReRe-v9n
    @ReRe-v9n 7 часов назад +3

    ተጋሩዋይ ጡንሲቲ እየ ዋ ቡራ እና ሀይሚ ተፈትዋ ላይክ እስከ❤❤❤🎉

    • @Gsh-l5c
      @Gsh-l5c 2 часа назад

      አወደ

  • @rozaalain8036
    @rozaalain8036 7 часов назад +6

    ወይ እዳዬ ስፈልጋቹ ነበር 😂❤❤❤❤ሙብዩ አልተሻለህ ፈጣሪ ይማርህ ።ሁላችሁም ምርጥ ልጆች ናችሁ ❤❤❤❤❤❤❤