"ሼፍ የሰራሁትን ሲያሳየኝ በጣም ነው ያፈርኩት..." //ምርጡ ገበታ የምግብ ዝግጅት ውድድር//

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 сен 2024
  • ምርጡ ገበታ በጣም አጓጊና ልብ ሰቅሎ የሚቆይ ተወዳጅ ፕሮግራም ሲሆን ባለሞያዎች የማብሰል ብቃታቸውን እያሳዩ በተወዳጅ እና ታዋቂ ሼፎች የሚዳኙበት የሚሸለሙበት እና ያሉበትን የሞያ ደረጃ የሚያዩበት ነው በሼፍ ሄኖክ እየተዋዛ ዘወትር እሮብ ማታ ከሶስት ሰዓት ጀምሮ የሚቀርብ ምርጥ የገበታ ዝግጅት ነው።
    "Mirtu Gebeta" is a captivating and thrilling program where talented professionals display their culinary expertise. They face judgment from renowned chefs, whose critiques and evaluations highlight strengths and improvement areas. Winners are rewarded for their skill and dedication, providing an inspiring glimpse into the diverse realm of cooking."
    EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : live.ebstv.tv/
    ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
    Follow us on: linktr.ee/ebst...
    #ኢቢኤስ
    #ebs
    #mirtu_gebeta
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com....
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.tv

Комментарии • 29

  • @woderehordofa2440
    @woderehordofa2440 21 час назад +3

    የአገሬ ዳኛች በጣም ነው የሚወዳችሁ እና የማከብራች ❤❤❤ መጥቼ ብወዳደር እመኛለው ግን እናንቴ የሚትጠሩት እኔ አላቅም ግን እኔየራሰን በደብ እሴራለው ፈጥረ እሰራለው ብዙ ሰው ይወዳል እኔ ፈጥረ ነው የሚሰራው ይሁን እንጊድ

  • @user-sp3ed5pz9c
    @user-sp3ed5pz9c 7 часов назад +2

    ሼፍ መክብብ ሼፍ ነን ብለው ያልሆነ ስራ ሲሰሩ ከውስጥ ንዴትህ ያስታውቃል አትናደድ ስሙን ብቻ ይዘው ስለሚመጡ ነው የስሙን ትርጉም አያቁትም

  • @AsnakechAbejee-pl8tj
    @AsnakechAbejee-pl8tj 20 часов назад +5

    የዳኞችን አስተያየት አከብራለሁ ሁልግዚ ይመቸኛል ነገር ግን ለመምህሩም ለቀጣይ እድል ብትሰጡት ጥሩ ነበር የግሌ ሀሳብ ነው።

    • @TruthEz
      @TruthEz 19 часов назад

      የሁለት ሙያ ባለቤቶች ፡ ለውድድር በሚቀርቡበት ወቅት ፡ የተሻለ ስራ ይዘው ካልቀረቡ በሰተቀር ፡ በአስተያየት የማለፍ እድላቸው ዝቅተኛ እንደሆነ ማወቅ አለባቸው።

    • @SamrawitGirma1
      @SamrawitGirma1 17 часов назад

      አስኒ የጨዋ አስተያየት ስለሰጠሽ አከበርኩሽ እኔ የ EBS ዳኞችን በጣም እወዳቸዋለሁ አስተያየት ሲሰጡ ለተወዳዳሪዎች እየተጠነቀቁ ነው they are very professional❤

    • @selamawitwondie8148
      @selamawitwondie8148 10 часов назад +2

      @@AsnakechAbejee-pl8tj ውይ ቁልጭ ቁልጭ ሲል እኔም እንዲሠጡት ተመኝቸ ነበር ግን ከአነጋገራቸው በእኔ ኃላፊነት ሲሉ ስለነበር ምናልባት ከክፍያ ጋር የተያያዘ ነገር ካለው ብዬ አሰብኩ

  • @selamawitwondie8148
    @selamawitwondie8148 22 часа назад +5

    ሸፍ መክብብ እንዴት ነው በትዝብት የሚያየው ይህን ቀምሸ ካልሞትኩ ወደፊት ምንም ብበላ እልሞትም ማለት ነው የሚል ይመስላል

  • @AbuTefera-q2b
    @AbuTefera-q2b 22 часа назад +3

    ሁለቱ ካለፉ ሁለተኛ ዙር ለምን የለም?

    • @selamawitwondie8148
      @selamawitwondie8148 10 часов назад +1

      @@AbuTefera-q2b ሁለቱ አላለፉም አንዱ ነው ያለፈው ብቻውን እንዴት ያወዳድሩት

  • @berhanuberhanu3785
    @berhanuberhanu3785 22 часа назад +2

    ምነው የአገራችን ምግብ ብናይ

  • @AizezaHaleba
    @AizezaHaleba 5 часов назад +1

    ከሜራ ያመዳም አይን አይበልጥኝም እኔ አልፋራም

  • @kassahunmekonnen4526
    @kassahunmekonnen4526 22 часа назад +2

    በዛሬ እለት ማቲወስ አለመቅረቡ ጥሩነው በይፋ ይቅርታከመጠየቁ በፊት ባይቀርብ ይሻላል

    • @zebibamohamed4413
      @zebibamohamed4413 22 часа назад

      እ ምን አጠፋ?

    • @SeadaAsres
      @SeadaAsres 20 часов назад

      min adrgo new

    • @TruthEz
      @TruthEz 19 часов назад

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      # …አስረስ
      ​​⁠@@SeadaAsres

    • @GggGggg-cg3wd
      @GggGggg-cg3wd 15 часов назад

      ምንአጠፋ

  • @AizezaHaleba
    @AizezaHaleba 5 часов назад +1

    ብቻ አጋሬ ልበዉ እዎዳድራሎ ዳኞችን አስዳስታላዉ እንሻ አላሃ አላሃ ብቻ አድርሳኝ መዳም ቅማሞች አኮራቻላዉ

  • @SeadaAhmed55
    @SeadaAhmed55 8 часов назад +1

    የሠው ደስታ የሚያስደስታችሁ 1000 አስገቡኝ

  • @LouieParker-f2j
    @LouieParker-f2j 16 часов назад +1

    Perez Cynthia Thomas Steven Martin Cynthia

  • @anndesalegn7053
    @anndesalegn7053 15 часов назад +1

    Why did the Shefs not have a hat & scarfe

  • @ወንዱየቁስቋምልጅ
    @ወንዱየቁስቋምልጅ 29 минут назад

    ኢቢኤሶች ኧረ እባካችሁ እባካችሁ ምርጡ ገበታ ፕሮግራም ላይ የክሊፕ መአት ብልጭ ብልጭ እያደረጋችሁ አታወዛግቡን። እንዴት አንድ ብቁ film editor ጠፋ። ተወዳዳሪዎቹ ምግቡን ሲያዘጋጁ እኮ መታየት ያለበት ይመስለኛል።

  • @ArnoldWilliams-e5u
    @ArnoldWilliams-e5u 14 часов назад +1

    Gonzalez Melissa Johnson Anthony Gonzalez Jeffrey

  • @NsnsisshMkkhzgsy
    @NsnsisshMkkhzgsy 9 часов назад +1

    Anderson Sharon Williams Matthew Wilson Shirley

  • @KisanetDesta-m1v
    @KisanetDesta-m1v 3 часа назад

    ❤❤❤

  • @SylviaElliott-c6v
    @SylviaElliott-c6v 14 часов назад +1

    Miller Frank Miller Susan Gonzalez Melissa

  • @WarrenHaley-p1k
    @WarrenHaley-p1k 3 часа назад

    Young Donna Harris Joseph Hall Anna

  • @bayushegame5760
    @bayushegame5760 15 часов назад

    አቤት ሙዚቃው ሲረብሽ