#Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 фев 2025

Комментарии • 172

  • @makdatube8713
    @makdatube8713 2 года назад +18

    ዊንቱየ ኣቀራረብሽ በፈገግታና በቀልድ ኣስመስለሽ ዋው ነው ሱስ ያሲዛል የፍቅርና የሴቶች ክሊንክ 👌🏿👌🏿👌🏿😍😍😍😘😘🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿❤❤❤

  • @WasuWasu-b5u
    @WasuWasu-b5u 19 дней назад +1

    የኔ ቆንጆ ስወድሽኮ❤❤❤

  • @ኢትዮጲያዊነትሱስነው
    @ኢትዮጲያዊነትሱስነው 2 года назад +5

    ዋውውውውውው ደሞዛሬ እዴት እዳማርብሽ ዊታዬ የኔ ዉብ 😘😘😘😘😘😘

  • @tegistbale9574
    @tegistbale9574 2 года назад +24

    ይህ እውቀት ሳልበሳበስ በፊት ቢሆን ምን ነበር 😔ነገር ግን ያላገባችሁ እድሉን ተጠቀሙ ከትዳር በፊት ብዙ ማወቅ አለባችሁ

    • @bbvvfghhh2535
      @bbvvfghhh2535 2 года назад +2

      እኔላገባነው፣ምንምንናቸው

    • @munatube5308
      @munatube5308 2 года назад

      አብሽሪ አሁንም ይስተካከላል

    • @tegistbale9574
      @tegistbale9574 2 года назад +1

      @@munatube5308 እረ ፈትቼዋለው ግልግል

  • @SmilingGazingIguana-sl8xv
    @SmilingGazingIguana-sl8xv 8 месяцев назад

    የኔ ቆንጆ ምክርሽ ሱስ ሆኖብኛል በርቺልኝ❤️

  • @lemarmsekn5324
    @lemarmsekn5324 2 года назад +5

    እድሜና ጤና ይስጥሽ ምክርሽ በጣም ጠቅሞኛል በርቺ

  • @lindalina3745
    @lindalina3745 2 года назад +4

    ወይንሸት ሰደተኛዋ
    ውይ የኔ ቆንጆ ሰለምክርሽ አመሠግናለሁ ሁሉ ንም ልክ ነሸ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @emuabu5936
    @emuabu5936 2 года назад +4

    አመሰግናለው በርቺ ደግሞ እንዳትረሺ ተወዳጅ ነሽ መጣም ነው ምወድሽ እና ማከብርሽ 🙏❤❤❤

  • @sara-tm9uy
    @sara-tm9uy 2 года назад +47

    ማነው እንደኔ ከሜካፕ ነፃ እድሜ ልኬንም አልጠቀም የተፈጥሮ ውበት እጂግ ውብና በቂ ነው::

    • @user-sd3ms6ts2q
      @user-sd3ms6ts2q 2 года назад

      👍👍👍👍👍👍

    • @hayat5617
      @hayat5617 2 года назад +2

      እኔ አለሁልሽ ድቄት መቸም የማይነካኝ

    • @rahimaayshutube2103
      @rahimaayshutube2103 2 года назад

      እኔም ከሳሙና ውጪ እና ኩል ውስጤ ነው🤔🤔

    • @ፊልሞን-ዮቱብ
      @ፊልሞን-ዮቱብ 2 года назад +2

      እኔም እንድ ቀን ተጠቅሜ ኣለቅም

    • @user-sd3ms6ts2q
      @user-sd3ms6ts2q 2 года назад

      @@ፊልሞን-ዮቱብ ✌️😓

  • @hadiyanuredin378
    @hadiyanuredin378 2 года назад +2

    ዋዉ ምርጥዬ ሰላምሽ ይብዛ

  • @Sl-ws1cg
    @Sl-ws1cg 2 года назад +8

    Wow winti keep it up. 👏👏👏

  • @Ereftacharinet
    @Ereftacharinet 4 месяца назад

    Wow batem kojo miker nawu teberki 😍😍😍😍

  • @friefruta3613
    @friefruta3613 2 года назад +1

    የኔ ቆንጆ አንች እኮ ልዪ ነሽ ተባረኪ

  • @ፋፉነኝየባቦዋእናቴንናፋቂ

    ፍቅር የሆሽ ሠዉ ነሽኮ😘😘😘😘😘

  • @samrah-om2bg
    @samrah-om2bg Год назад

    ዊታዬ በጣም ወድሻለሁ ኑሪልኝ

  • @mekidesmollaa2781
    @mekidesmollaa2781 2 года назад

    የእኔ ቆንጆ ምክርሽ በጣም እወድልሻለሁ በአንች ምክር ብዙ ነገሮች ተቀይረዉልኛል

  • @AmarechSahile
    @AmarechSahile 3 месяца назад

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ሲፈጥረኝ ሙሉ አድርጎ ፈጥሮኛል አንዳችም ያጎደለብኝ ነገር የለም ስለዚህ በራሴ ጊዜ ከእግዚአብሔር በልጪ የምጨምረው አገር አንድም ነገር አይኖርም ሰውነቴ በንፅህና ልጠብቀው እንጂ ሚካፕ : ኩል የመሳሰሉትን ነገሮች ሲያልፊም አይነካኩኝም አትኳኳልም ብሎ የሚያስብ ወንደ እዛው ባለበት ጥንቅር ብሎ ይቅር እላለሁ እህቴ ምክርሽ በጣም ጥሩ ነው አንዳንድ እውነታዎች አሉት እነማርበታለን እናመሰግናለን በርቺ

  • @munatube5308
    @munatube5308 2 года назад +1

    ዋው ምርጥ ትምርት ነው በርችልን

  • @gafat
    @gafat 2 года назад +4

    ዊንታ ፍልቅልቅ እንኳን ደህና መጣሽ

  • @MesiTagele-fg5fo
    @MesiTagele-fg5fo Год назад

    የእውነት ወርቅነሽ ኑርልኝ በጣም ለውጥሸኝል እጀግ በጣም አመሰግናለሁ የሁልጊዜም አድማጭ ነኝ
    መሲ ነኝ ከሰሜን ከጉንደር

  • @zinetahmed5354
    @zinetahmed5354 Год назад

    የእኔ እንቁነሺ ፈጣሪ ይጠብቅሺ❤❤❤❤❤❤❤

  • @zanacha236
    @zanacha236 2 года назад +3

    ዉስጥሽ ዉብ ላይሽ ዉብ ስወድሽ እኮ

  • @fafitube8112
    @fafitube8112 Год назад

    ያች ተማሪ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር
    አመሠግናለሁ

  • @ፊዳከአቢወኡሚያረሱለ-ተ1ጰ

    እያየናቸው ነው ጠብ አይልም ምክርሺ

  • @tigstlake2882
    @tigstlake2882 2 года назад

    በጣም ነዉየወደድኩልሽ ምክርሽን እሽ በርች

  • @solehamohammed33
    @solehamohammed33 2 года назад +3

    በጣም ትክክል ነው

  • @madinaadam8520
    @madinaadam8520 2 года назад +3

    የኔ ቆጆ አድለም ምክረሺ ፈገግታሺ ድሰይላል እህት 😘😘😘

  • @habtaም
    @habtaም Год назад

    ክበሪልን እህት 😥❤❤❤❤👌👍

  • @mesimes3427
    @mesimes3427 2 года назад

    Ewnet shi New yene konjoo

  • @uaeS-zj3dx
    @uaeS-zj3dx 7 месяцев назад

    Tebareki konjo. mikir now thank you

  • @Jdhs-v6u
    @Jdhs-v6u 6 месяцев назад

    እናመሠግናለን

  • @jddfgyffghgtt8607
    @jddfgyffghgtt8607 2 года назад

    የኔ አስታዋይ

  • @meseretzebrie7115
    @meseretzebrie7115 2 года назад +2

    የኔ ምርጥ ስወድሽ እኮ

  • @meretewerkamare1431
    @meretewerkamare1431 2 года назад +2

    ውይይይይይይይይይ ስወድሽ!!!!!

  • @kalokalo3960
    @kalokalo3960 2 года назад +1

    ምክርሽበጣምጥሩነው 😘

  • @bayoulegese5640
    @bayoulegese5640 2 года назад +3

    ዊን ምነው ነገሮች ለመበላሸት መንገድ ሣይጀምሩ ባወኩሽ ...አሁንም ያንቺን እርዳታ እፈልጋለሁ

  • @marealemu6014
    @marealemu6014 2 года назад +2

    እናመሰግናለን እህታችን በርች

  • @haymanotmolla3035
    @haymanotmolla3035 2 года назад

    ክበሪልኝ ዊንታየ

  • @ኢትዮጲያዊነትሱስነው
    @ኢትዮጲያዊነትሱስነው 2 года назад +1

    ማራኪዬ ዊቱካ

  • @maryalem1890
    @maryalem1890 2 года назад +1

    Betam enamsegenalen konjo 😘🙏

  • @mellkimesewesemyeedayeteni8876
    @mellkimesewesemyeedayeteni8876 2 года назад +1

    የኔ ውድ ሰወድሸ😘😘

  • @comceil5762
    @comceil5762 2 года назад +1

    Yene wudd tebreki 😘😘😘

  • @oftaiijiraadhu2926
    @oftaiijiraadhu2926 2 года назад +1

    True my sister thank you very much sweet ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yosefteshome1125
    @yosefteshome1125 2 года назад

    ቱልቱላ በናትሽ ፍቅር ሂሳብ የለዉም እራስሽን ሁኚ ያ ማንነትሽ ደስ ካለዉ ያ ነዉ ፍቅር ካላለዉ ሌላ እራሷን የሆነች ይወዳል አሁን አንቺ ደስ አትይኝም ሌላ ሰዉ ደግሞ ደስ ትይዉ ይሆናል አብይ ላቀዉ እንዴት ደስ እንደምትል ሳያት ደምሴ እንዴት ደስ እንደምትለኝ ገባሽ? የኔ ጫጩት ግን በርቺ ጎበዝ ነሽ አከብርሻለሁ ለስራ ያለሽን ክብር አከብረዋለሁ ግን ያንቺ የማንነትከለር ምሳሌ ለኔ አይመቸኝም

  • @wineebekale3676
    @wineebekale3676 2 года назад

    God bless you 🙏

  • @negashbektur7219
    @negashbektur7219 2 года назад

    ዛሬ የተሳሳትሽ ይመስለኛል። የዛሬ ትምህርትሽ ከሌሎች ቀናት ትምህርቶች ጋር ይጋጫል ብዬ አስባለሁ። ለምሳሌ እኔ አንድን ሴት ለትዳር ለማሰብ በጓደኝነታችን ወቅት የምታደርግልኝን ነገሮች ላይ ተመስርቼ ነው። ቁጥብነት ካለ እኔ ላይ እጅግም ፍላጎት እንደሌላት በማሰብና ክብሬን ለማስጠበቅ ከእሷ በጊዜ መራቅን እመርጣለሁ።

  • @selamgeleyessus799
    @selamgeleyessus799 2 года назад

    አግብተሻል ግን

  • @fre5837
    @fre5837 Год назад

    Thanks ❤❤❤

  • @ጌታመልካምነው-ቨ9አ
    @ጌታመልካምነው-ቨ9አ 2 года назад +2

    ባብዛኛው እንደውም እናንተን ይመለከታል

  • @salamsalam-kn2hg
    @salamsalam-kn2hg 2 года назад

    የኔ ምርጥ

  • @astertube5406
    @astertube5406 2 года назад +1

    ዌታና ከልብ እናመስግናለን 🙏

  • @RahmaRama-y7i
    @RahmaRama-y7i Год назад

    Wou ❤❤

  • @solehamohammed33
    @solehamohammed33 2 года назад +3

    በጥቅሉ ሰው ሲቀርብ አንድ እቃ ሊያነሳ አንድ ክብርሽን ሊነፍግሽ ነው

  • @tigistm1128
    @tigistm1128 2 года назад

    Ere Silkishi Askamici Ebakish Be Fatari Lamakirshi

  • @bayoulegese5640
    @bayoulegese5640 2 года назад

    ደሞ ምን አይነት ፍቅር መሠለሽ አራት አመት ሙሉ በሥልክ ብቻ ነበር ግን ያካል ይህል ነበር ከምልሽ በላይ .....በማከላችን ሠው የለም አንቺን ላሥገባሽ

  • @siyambogale3452
    @siyambogale3452 2 года назад

    😍😍😍😍😍

  • @BasratBasrat
    @BasratBasrat 2 года назад

    Yenien melkam

  • @hjjj8740
    @hjjj8740 2 года назад

    ስወድሽ

  • @ethiopiafacts3339
    @ethiopiafacts3339 2 года назад

    የሚገርም ነው?እኔ ግን የምወዳት ሤት ካንቺ መላምት በተቃራኒ የሆነችውን ነው። ሁሉንም መልካም ነገር እያደረገች ሥጦታ እየሠጠች እየተንከባከበችው የመውደዷን አቅጣጫ እየጠቆመችው የሚሸሽ ወንድ ከአሥር አንድ ነው።

  • @AsAs-q3e
    @AsAs-q3e Месяц назад

    Awo yena wed❤❤❤❤

  • @alifchopele
    @alifchopele 2 года назад +2

    😂 እንዴ, ወንዶችን አይደሉም እንዴ ሂሳብ መክፈል አለባቸው ያልሽው? ቆንጆ ነሽ ደሞ ይበላት? 😝እሺ ለምሳሌ አቻሜ ወልቻሜ, አንድ እግሯ አጭር, መኮረኒ አፍንጫ, ትክትክ አይን, ሽቦ ፀጉር (መጥረጊያ ራስ), ሹል አፍ, እዩኝ እዩኝ ሰበርሰካ, እነ እረጥ እንቦጥ, ወዘተ..... ከንዝ ውስጥ አንዷ ከሆነችስ? 🙄

  • @simonmichael2359
    @simonmichael2359 2 года назад

    MN Marwat eandalebsh gedel tgebyalesh eanji

  • @samrah-om2bg
    @samrah-om2bg Год назад

    🙏💚💛❤

  • @hayatookemal968
    @hayatookemal968 2 года назад +3

    Thank you wintaye ❤️

    • @zenath5816
      @zenath5816 2 года назад

      ውይየኔመካሪስትነገርታችተማርኩአላህየተስተካከለኑሮይስጥሽያረብ

  • @mamegela3151
    @mamegela3151 Год назад

    🙏🙏🙏👍👍👍🥰

  • @hanamersha
    @hanamersha 2 года назад

    Mtgermi nesh

  • @FhXn-vp5cn
    @FhXn-vp5cn 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @mamesha1234
    @mamesha1234 2 года назад

    Wew betam des ylal

  • @Gebriela19
    @Gebriela19 2 года назад +1

    👍👍👍👍👍🥰🥰🥰

  • @romaromina7653
    @romaromina7653 2 года назад

    wey Wey Sewedesh Eko

  • @ምህረትባደንጋ
    @ምህረትባደንጋ 2 года назад

    Thanks

  • @iloveyoumamailoveyoumama2084
    @iloveyoumamailoveyoumama2084 2 года назад +1

    ❤🙏🙏🙏

  • @mekedessisay7684
    @mekedessisay7684 2 года назад +1

    Winitana My Dear Can I talk to you, by Internal message , I need some advice dear! Thnx for sharing us the Info!

  • @shimeleshaile1229
    @shimeleshaile1229 2 года назад

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣Ayish eskizara yalagebashiw endezih yali amelikakit yezish nw 85%xxxxxxnw

  • @birkinesh2395
    @birkinesh2395 2 года назад +1

    🥰🥰😍😍🙏🙏🇪🇹

  • @ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ
    @ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ 2 года назад

    እስኪልማር ይጠቅመኛል

  • @kamarnasser7167
    @kamarnasser7167 2 года назад +1

    እኔ በጣም ደስተኝ ነበርኩኝ ማድያት ክውጣብኝ ጀምሮ ኮንፊደሴን አጣው

    • @rahimaayshutube2103
      @rahimaayshutube2103 2 года назад

      ሳሙና ተጠቀሚ ይጠፋል

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 2 года назад +1

      Betam aticheneki mikiniyatum siticheneki yibezal hasab atabizi hulun neger le Allah ♥ asitegi madiyat ayin, egir, ejim aydelem enesun bitachi ezegni demo Allah sechim neshim new abizitesh dua, sedeka adirigi amesigan hugni kher beserash kutir wede Allah sititegi yemidir hewot bado silehone atichenekim.

  • @mesi278
    @mesi278 2 года назад

    Tikikil new

  • @derejedessalegn1614
    @derejedessalegn1614 2 года назад +1

    ለሴት ህይወት ይሰጣል ??።
    ምናልበት ያልተረደ ያልበሰለ ጅል ይሆናል ።

  • @getahungizaw7042
    @getahungizaw7042 2 года назад

    ዊንታ ጨቅጫቃ ሰትን ምን እናደርግ

    • @newand9050
      @newand9050 Год назад

      😂😂😂😂😂😂😂 ስለምወድህነው ድገጋይ እራስ ግዜ ስጣት ደውልላት 😂😂😂😂😂

  • @zairtumarkossalama3412
    @zairtumarkossalama3412 2 года назад

    hi

  • @semaetalem5541
    @semaetalem5541 2 года назад

    You are making absolute wrong. And read more, or simply make interviews what men are like and do not like. I am not that much interested to comment for such ordinary ideas but let it be a lesson for you. For me my option and my life girl must give herself for me and i will give her myself. SHE MUST GIVE ME ALL THINGS AND I WILL GIVE HER ALL MY LIFE!!!

  • @simonmichael2359
    @simonmichael2359 2 года назад

    Brainer tesastesj kehun behola asbi

  • @IgraanMaxamed-iw4uj
    @IgraanMaxamed-iw4uj Год назад

    እኔ ፍቅር ከጀመርኩ 30ቀን ሆነን ግን እንደሚወደኝ እንደት ላረጋግጥ እህት መልሽ ???????

  • @FreesaAba
    @FreesaAba Год назад

    ስወድሽ