#Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 фев 2025

Комментарии • 291

  • @sewalemhaile1
    @sewalemhaile1 2 года назад +11

    ከልብ የመነጨ ልዩ ክብር አለኝ እህታችን🙏" እኔ ራሴን እንዲያገኝ ምክንያት ሆነሽኛል❤🙏

  • @asefadamaw111
    @asefadamaw111 2 года назад +2

    በጣም በጣም ድንቅ የሆንሽ የስነ ልቡና አስተማሪ ነሽ።ሰውን እንደገና መፍጠር የምትችይ የሰዎችን ባህሪ ማጎልመሥ እና ማሣደግ የምትችይ ታላቅ የስነ አእምሮ ባለሙያ ነሽ እና አደንቅሻለሁ።አንችን አጥብቀው የሚከታተሉ እና ከአንች የሚማሩ ቤተሰቦች ያድጋሉ ጠንካራ ቤተሰብ ይሆናሉ ለአገርም ጠቃሚ ሰዎች ይሆናሉ እና በርች

  • @anjoniyoproduction8673
    @anjoniyoproduction8673 2 года назад +8

    አመሰግናለሁ በጣም ብዙ ነገር አግንቻለው ድሮ በሰማ ኖሮ አልሽወድም ነበረ

  • @amentertainment1049
    @amentertainment1049 2 года назад +2

    Wow በጣም እናመሰግናለን ልያችን ❤️😍🙏🙏

  • @ራያራዩማ-ፈ8ዠ
    @ራያራዩማ-ፈ8ዠ 2 года назад +2

    እስከ ዛሬ ያንችን video በለያዩ ገፆች እየተፖሰቱ እያየሁ የራሷ የላትም እያልኩኝ አስብ አሁን ግን ፈልጌ አገኘሁሽ ። ስወድሽ ጎበዝ ነሽ like ም subscribe ም አድርጌሽ አለሁ

  • @hailubrhane9273
    @hailubrhane9273 2 года назад

    በእውነት ትልቅ አስተምሮት ነው በጣም እጅግ በጣም ምስጋና ይድረስሽ

  • @heniheni7495
    @heniheni7495 2 года назад +3

    ልክ ነሽ ዊንታዬ የመናቄ ምክንያቶች እነዚህ ናቸው።አስር ግዜ መደወል ,ሁሉ ነገር እንዳይከፋት እያልኩ እሺ ማለት።ከዚህ በዋላ ተለዉጬ ዉጤቱን ነግርሻለው ዊንታዬ።

    • @alifchopele
      @alifchopele 2 года назад

      አይምሮአችን የለመደውን (***) ማስተው የምንችለው በሌላ ጥሩ ነገር ደጋግመን therapi ስናደርገው ነው :: ስለ ደካማ ወንዶች የተናገረችውንም የበፊት ቪዲዮ ማየት ይቻላል:: በየጊዜው ቪዴዎውን በማየት እራስን check ማድረግ በጣም ይጠቅማል 😊🙏good luck

    • @hanatesfguta9758
      @hanatesfguta9758 2 года назад

      Kkkkkkk

    • @heniheni7495
      @heniheni7495 2 года назад +1

      @@hanatesfguta9758 ጥርስህ ይርገፍ በኔ ላይ የደረሰው ይድረስብህ

  • @getsolomon
    @getsolomon 2 года назад +3

    እህት ዊንታና እንኳን ደህና መጣሽ!!
    ያነሳሽው ሀሳብ ጥሩ ነው ።የሚገርመው ግን ወንድ ልጅ በጣም በጣም ሴት ልጅን ሲያከበራት በእኛ በኢትዮጵያውያን የሚከብድ ይመስለኛል! ዊታ አንቺ ያልሺው በጣም በጣም የሚገርም እና አስተማሪ ነው ።በርቺ!!

  • @awolnur182
    @awolnur182 2 года назад +5

    በትክክል ለግል ሕይወትም ጡሩ ትምህርት ነው

  • @freedomnow1210
    @freedomnow1210 2 года назад +5

    አይ ሴቶች ጣጣቹህ መቼም አያልቅም
    አንቺን ግን በጣም ነው ማመሰግነው
    ትምህርቱ እንዳለ ሆኖ አቀራረብሽ አሪፍ ነው።
    Thanks 🙏
    From Eritrea 🇪🇷

  • @nati-h3z
    @nati-h3z Год назад +1

    ande ngr lengrsh keber yegbash bevideo betam dess beloghial ❤❤ anchi erasu fikier nsh

  • @yenealemshitunehalem3459
    @yenealemshitunehalem3459 2 года назад +22

    ይሄ ለፍቅርና ለትደር ብቻ ሳይሆን ለግልም ህይወት ጠንካራ የሚያደርግ ነው ለእኛ ወንዶች እናመሰግናለን

  • @nesredinbushralawyerethiop8603
    @nesredinbushralawyerethiop8603 2 года назад +4

    ምን አለ ሁሉ ነገሬን ብሰጣት እሱዋም ከሁሉ የሚበልጠውን በዋጋ የማይተመነውን ልጅ ትሰጠን የለ????

  • @bezawitworku2321
    @bezawitworku2321 2 года назад

    ዋው የኔ ምርጥ ነሽ 1ኛ ነሽ ኑሪልኝ

  • @aneshamood6033
    @aneshamood6033 2 года назад +5

    በእውነት በጣም ተናግርሻል የአንቺ አይነት ሴት የለም በጣም በሃልሸን የጠበቅሸ ነው በጣም ጎበዝ ሰው ነሸ በጣም ጥሩ ብሮግራም የአንቺ አይነት ሴት አልተገኘም በርቺ

  • @sam846
    @sam846 2 года назад +5

    ምክርሽን ከሰማሁ በኋላ ንቀቷ ባሰ😂 ቢሆንም የመጨረሻው ምክርሽ አጽናንቶኛል

  • @ahdanettewelde2172
    @ahdanettewelde2172 2 года назад +3

    Thank you my sister i appreciate all your videos and selected words that you are using to explain your idea

  • @ኢትዮጲያዊነትሱስነው
    @ኢትዮጲያዊነትሱስነው 2 года назад +3

    የኔወርቅ ዊታናዬ እኳን ደናመጣሽ ❤❤

  • @samitechsolutions
    @samitechsolutions 2 года назад

    Ewunetshn nw yene konjo, Thank you! Mikir ifeligalhu indet leagegnsh ichilalhwu??

  • @דודגטו-ד1ס
    @דודגטו-ד1ס Год назад

    በጣም ጥሩ ትምህረት ነው

  • @Teddy-qn6op
    @Teddy-qn6op 2 года назад

    በጣም ጥሩ ምክር ነው👍🇪🇹👍

  • @yonibrk99
    @yonibrk99 2 года назад +2

    An excellent presentation by wise girl also nothing false all with honestly!!!

  • @ekramyimam4895
    @ekramyimam4895 2 года назад +2

    ዊንቱዬ መችም አያዳምጥሽም እንጂ🏃🏃🏃🏃🏃🏃😜😜😜😜😜😜ጨርስሽ መከርሽው እኮ

  • @damenawcichelem649
    @damenawcichelem649 2 года назад +2

    ውይ ሴቶች ልክ እንደ ባዕድ ፍጡር ባህሪያችሁን ቁጭ ብለን እናጥናው!!! ምናለ ሰውኛ ባህሪ ይዘን በ ኮመን ሴንስ ብንግባባ እንደ ፍሪጅ በማንዋል አይከብድም። ለማንኛውም አቀራረብሽ ደስ ይላል እኔ እንኳን ማወቅ የምፈልገው ሴት ልጅ እንዴት እንደምታከብረኝ ሳይሆን ሴት ልጅ እንዴት እንደምታስብ ነው እስኪ እሱን ቪድዮ ስሪልኝ ወይም ሌክቸር ስጪኝ በግራፍ በሠንጠረዥ የታገዘ ቢሆን ጥሩ ነው እስኪ እንደሱ ደግሞ ቢገባኝ

  • @kebedegunjo9
    @kebedegunjo9 2 года назад +3

    ዊንታና ተባረኪ! ይህ ተሰምቶ ብቻ ሳይሆን በቅጡ ቋጥረን ወደ ቤታችን የምንሔደው ትምህርት ነው። በፍቅር ግንኙነት ብቻ ሳይሆን ለማንኛውም ህሊና ለሚፈልግ ተግባቦት እጅግ አስፈላጊ መልዕክት ነው። እናመሰግናለን ውዴ።

  • @girmamoges5004
    @girmamoges5004 Год назад

    የእውነት አች ትለያለሽ ብቻ አንድም ስተት የለውም🥰😘

  • @BilalTeha
    @BilalTeha Год назад

    በርቺ ምርጥ ነው

  • @Craft-jt3gv
    @Craft-jt3gv 2 года назад +1

    በርቺ እናቴ ጥሩ ትምህርት ነው። ከዚህ በህዋላ ያንቺን ፕሮግራም እከታተላለው።

  • @amsalumoges5535
    @amsalumoges5535 2 года назад +1

    በእውነት በጣም አሥተማሪና መካሪ ነው

  • @befikaduhabtemariam2083
    @befikaduhabtemariam2083 2 года назад +1

    Very interesting counsel😍Thank you so much🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @starkmamush1683
    @starkmamush1683 2 года назад

    Wintaye tnx for thi great insight

  • @sintayehugirma6295
    @sintayehugirma6295 Год назад

    በጣም አክብረሻለው ዊንታና

  • @tamiratfentahun6706
    @tamiratfentahun6706 2 года назад

    ዊንታና የኔ ጀግና በጣም ልክ ነሽ በርችልኝ። የምታወሪው ሁሉ ልክ ነሽ።

  • @ndgyd8797
    @ndgyd8797 2 года назад +1

    Yes your are brilliant 👍 mostly you right

  • @hangma8983
    @hangma8983 2 года назад

    Wowo tnx wede new yadrtkushe

  • @yakobtemesgen5905
    @yakobtemesgen5905 Год назад

    Best teacher forever wintana sister

  • @tsegafunkura3961
    @tsegafunkura3961 2 года назад

    u r#1. your thoughts on this clues is so nice..

  • @abelalemayehu6953
    @abelalemayehu6953 2 года назад

    am happy to see u hear, I grow up in piassa, grow up sneaking up and looking at your beauty

  • @asnakeyimer5742
    @asnakeyimer5742 2 года назад

    እናመሰግናለን በርች ቀጥይበት

  • @Ggg-nc4le
    @Ggg-nc4le 7 месяцев назад

    ይመችሽ

  • @abacustech0912
    @abacustech0912 2 года назад

    ጥሩ ነዉ በርችልኝ

  • @esayasasfaw4405
    @esayasasfaw4405 2 года назад

    yena embut ahun eko mewdede sayihon ke chikoch migalaglenen ngr bitazegaji

  • @hayatookemal968
    @hayatookemal968 2 года назад

    Wintaye zera betam amrobshal yenchin video selaye melfe aysechlegnm!!

  • @makdatube8713
    @makdatube8713 2 года назад +17

    ዊንቱየ ኣምሮብሻል ለወንዶች ሚስጢራችን ኣትንገሪ የራሳቸው ጉዳይ 🤣🤣🤣❤❤🙏🏿

    • @alifchopele
      @alifchopele 2 года назад

      Please, እንደዚህ አትበይ 🙏. Wintana ለሴቶች እንጂ ለወንዶች ብዙ አታስተምርም!!! ጠንካራ እና መልካም ወንድ ጥሩነቱ ለሴትም ነው 😊

    • @zeraygslassie2270
      @zeraygslassie2270 2 года назад

      berero !

    • @baya5256
      @baya5256 2 года назад +4

      የምን ሚስጢር ሸርኝነታችን በይ እንጂ

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 2 года назад

      እኔ አንድን ሴት አንዴ ከበዳኋት ቡሃላ ታስጠላኛለች ዳግመኛ አታምረኝም ታስጠላኛለች ሌላ አዲስ ሴት ነው መብዳት የምፈልገው

    • @elsaezewali3426
      @elsaezewali3426 2 года назад

      ክክክክክክ

  • @wuduwaitube
    @wuduwaitube Год назад

    yene sakita egzeabher yestish ,.. endezih ewunet ewunetuwan nigerilign lewondochm lesetochm ewodshalew

  • @etiioerit2563
    @etiioerit2563 2 года назад +3

    ገንዘብ ይኑርህ እንጂ ሴት ለማጥመድ ቀላል ነው ገንዘብ ከለየለህ ምንም ብታደርግ ሴት ኣትወድህም ሴትና እቃ ሚለያዩበት ሴት ስለ ምትንቀሳቀስ ብቻ ነው ሌላ መግለጫ የላትም

    • @bezawitworku2321
      @bezawitworku2321 2 года назад

      አንደአንተ አይነት ከብት እበታም ኢትዮጲያ ባይወለድ ማንን እንቅ ነበር????????ክክክክክክክነጭ ነህ ከእውቀት የነጣህ

    • @UnitedhabeshaCushnation317
      @UnitedhabeshaCushnation317 Год назад

      ​@@bezawitworku2321ኡነቱ ነው ውሻ!

  • @adagnucamera9962
    @adagnucamera9962 2 года назад

    ዶላር አንደኛ ችክ ተከተይኛ ነው እናቱ ግዜው😂😍

  • @kedirsheycho9494
    @kedirsheycho9494 2 года назад

    ምን ምን አልገባኝም😂😂😂😂

  • @ahmedabdulla5104
    @ahmedabdulla5104 6 месяцев назад

    የንቺ ትምርቶች ብቻ ነቸው ውስጤን ሚነኩት

  • @SodisoGetacho
    @SodisoGetacho 7 месяцев назад

    The best one

  • @obsinetaragenye5180
    @obsinetaragenye5180 2 года назад

    And adade eko yena adabati huneshlgn mit nagerwu ❤❤💪💪

  • @bekialem5600
    @bekialem5600 2 года назад

    anchi rasesh asmetshighe ko 🤣🤣😂😂.........nways betam mert nw wi ....bayhon lela letykesh behiwote ande nw yakferkut keza behula beflgem lebe gn eshi aylghim hulum ngr wshet nw mimslghe kelbesh kalhon demo biker yeshalal .... mn barg nw mishalghe??

  • @yonasyosief1542
    @yonasyosief1542 2 года назад

    You talk good..oooohuuuu ....I give you that....I like the outfit and the proportion of your hear which runs good with your face...keep it up

  • @getenetabebe1893
    @getenetabebe1893 2 года назад

    ጎበዝ አጭር ግልፅ ነው

  • @tmtmtm4948
    @tmtmtm4948 2 года назад +1

    አቤት ምላስሽ ስታሳምኚ አቦ ይመችሽ

  • @solehamohammed33
    @solehamohammed33 2 года назад +5

    እኔም የምላቼው ወንዶች ስሩ የሴት እጅ አጠብቁ በይልኝ

  • @temesghenzeru2633
    @temesghenzeru2633 2 года назад

    You are the best of all

  • @abiyfeleke4502
    @abiyfeleke4502 2 года назад

    Wow...Winta..... really appreciate your lesson....

  • @sleammitikie6290
    @sleammitikie6290 2 года назад

    በጣም ጥሩ ነው አባወራው ከስማው ይማርበታል ብየ አስባለሁ ግን ቻሌጅ እሚለው በጣም ስለተደጋገመ በምን እንደሚተረጉመው እግዚአብሔር ይወቀው

  • @fanthun1951
    @fanthun1951 2 года назад

    በትክክል

  • @hailelove1
    @hailelove1 Год назад

    Amazing thank you

  • @iuiubbaa7821
    @iuiubbaa7821 2 года назад

    Efoy,giligil enquan nakechign...millions waiting...

  • @chofienice8901
    @chofienice8901 2 года назад

    I Love you . God bless you more and more my best of best sister Wintana !!!

    • @UnitedhabeshaCushnation317
      @UnitedhabeshaCushnation317 Год назад

      ሪኢኻያ ዶ ከምቲ ዝበለቶ፣ ነዚ ኮመንትኻ ኣይፈተወቶን። ንመን ኮመንት ክትገብር ከም ዘለካ ክትፈልጥ ኣለካ ሓወይ ናተይ!

  • @nathitawule9693
    @nathitawule9693 2 года назад

    Ewuante andg nesh Tikikile nesh bhiwote yayewute nagre new esunem baze samnet lay new yayewute

  • @tesfitzakitesfitzaki5479
    @tesfitzakitesfitzaki5479 Год назад

    ለ ምውዳት ልጅ ፍቅሬን ገከጽኩላት ግን እምብ ትለኚ ኣለች ኣኔ ዶሞ ያለሳ ሴት ያለች ኣይ መስለኝ እሺ እንድትለኚ ምን ማደረግ ኣለብኝ ኣንድ

  • @yitbarekgebre226
    @yitbarekgebre226 2 года назад

    እውነት ነው የጠየቀችው ሁሉ በአውንታዊ ሲመለስ አናትሽ ላይልውጣ ነው ምትለው ይሄው አሜሪካ አምጥቼ መረረኝ በምን መልኩ የቤተ ክርስትያን ልጅ አምላኳን እምትፈራ በቤተ ክርስትያን በቁርባን መግባት ነው ምፈልገው ካለበለዛ ከኢትዮጵያ አምጥቼ አልቆስልም ልክ እግራቸው ሲገባ አሜሪካ ሴት የበላይ ነች ይሉሻል ከባድ ነው የኔ እህት በወራሽው ልክ ከወዴት ነው ምትገኘው ይቺ ኤዋን

  • @berhanayallew9346
    @berhanayallew9346 2 года назад

    Appreciated 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @lomilomi9211
    @lomilomi9211 2 года назад

    Wintiye yene liyuu
    Wowo Bale jegina nw❤️❤️❤️

  • @tesfayemekonnen3053
    @tesfayemekonnen3053 2 года назад

    It is very interesting wintana thank you

  • @dessiemelza6330
    @dessiemelza6330 2 года назад

    Min timesiyalesh-be make up nechachiba huneshal

  • @ekramyimam4895
    @ekramyimam4895 2 года назад +1

    ዊንትዮ እውድሻለሁኝ💚💕💕💕💕🙏

  • @wondwosentafesse9892
    @wondwosentafesse9892 2 года назад

    ዊንታ በጣም አሪፍ መረጃ ነው ከልብ አመሰግናለሁ ።

  • @ethiowisdom7721
    @ethiowisdom7721 2 года назад +20

    ሴት ልጅ ወንድልጅን የመታከብረው
    1ኛ, ንፅህናውን ሲጠብቅ
    2ኛ, ኮራ ሲል (በየጊዜው የማይገኝ ውድ ሲሆን)
    3ኛው እና #ዋናው አልጋላይ " ውይይ የኔ ጌታ ሞትኩልህ" እስክትል ካጫወትካት ወይም #የተዘበራረቀ ነገር እስክታወራ ካጫወትካት በጣም በጣም ታከብርሀለች

    • @asfawalemu6755
      @asfawalemu6755 2 года назад

      ምርጥ ነሽ።ጥሩ መካሪ ነሽ

    • @zainbz1668
      @zainbz1668 2 года назад

      ኪሱ ባዶ ሆኖ አልጋላይ ቢያስደስተኝ ምን ይሰራልኛል

  • @gurmesaafandi5071
    @gurmesaafandi5071 2 года назад

    wintana betm new des yemitihighi. Wintana betem yemafekrat echogha alechighi isua gin ye felegechiwun badergilat 100% yefekreghal bila atasibim iko indet lasaminat ichilaalew ?

  • @yasinseid6064
    @yasinseid6064 2 года назад

    ልክ ነሽ ወላ

  • @ግዕዝ
    @ግዕዝ 2 года назад +1

    ለካ እንደዚህ ስላረኩ ነው? ጠዋት ማታ ride እሰጣታለው እሷ ግን ስልኳን ነው ለመጥራት የሰጠችኝ...tnxs wintanaye

  • @selamgeleyessus799
    @selamgeleyessus799 2 года назад

    ይመችሽ ፍግታሽ መለስ ነው

  • @ETHTECH
    @ETHTECH 2 года назад

    አመሰግናለሁ ❤

  • @elu6514
    @elu6514 2 года назад +1

    ኡኡ እኔ ላላከበረኝ ሰው ምንም ቦታ ይለኝም
    ለማንም ስል እራሴን አልቀይርም እራሴንም አላዋርድም

  • @abrahamzekios2666
    @abrahamzekios2666 2 года назад

    Good thanks.

  • @tedefker
    @tedefker 2 года назад

    ሴት ልጅ በጣም የምትቀርብ አና ሁልጌዜ ከሆነ ምን ማለት ነው

  • @ሚኪፍቅር-ረ8ሰ
    @ሚኪፍቅር-ረ8ሰ 2 года назад

    wow 👌 baxami ture hasbi now katiyibati

  • @AwekeYsimawu
    @AwekeYsimawu Год назад

    እኔ አንድ ሴት ለአንድ ቀን ብቻነው የምፈልገው እስዋ ብትወደኝም አብሪያ እድሆን ብትፈልግ እኔ አልፈልግም ምክንያቱ ምድን ነው

  • @eyobmelese5525
    @eyobmelese5525 2 года назад

    ዋው እናመሠግናለን

  • @Melonisamigeniteme
    @Melonisamigeniteme 2 года назад

    Waw logical presentation I lost my life ,my wealthy ,family also my profession because of adaptation disrespect by my wife you are amazing explanation raswedade yalishiw

    • @Melonisamigeniteme
      @Melonisamigeniteme 2 года назад

      AMESEGINALEW DEGIMO YICHY KEMAGIBATACHU BEFIT FETARIWIN YEMIWED YEMITIWED SIRA MESIRAT YIWEDAL WEY SEWOCHIN YAKEBIRAL WEY BILESH TEYIKU YALISHIW WESAGN NEGER NACHEW WINITA .

  • @nebiyueshete251
    @nebiyueshete251 2 года назад

    wintiye webetesh gen kenesebge?

  • @seadaabebe8222
    @seadaabebe8222 2 года назад

    ዊንታዪ ስወድሽ የኔ ባል ደሞ ንፅህናውን አይጠብቅም የተማረ ነው ትልቅ ቢሮ ነው ሚሰራው ግን መታጠብ አይወድም እኔ ደሞ በጣም ንጽህና እወዳለሁ ለንጽህና ትልቅ ቦታ አለኝ ታጠብ ስለው ተጠይፈሽኝ ነው ታጠብ ስለው የናኩት ይመስለዋል ,ስለማቶጅኝ ነው ይለኛል ምን ላድርግ እስቲ ምከሪኝ

  • @kassekakse9196
    @kassekakse9196 2 года назад

    thank you it is great advice !!!

  • @abdubadri1745
    @abdubadri1745 Год назад

    Love and respect 🙏 sister

  • @yonasberhanu4859
    @yonasberhanu4859 2 года назад +13

    ጥሩ ነዉ ግን በመሀል የምታስገቢውን እንግሊዝኛ አስፈላጊ አይመስለኝም ምክንያቱም እንደኔ ብዙ እንግሊዝኛ የማይገባቸው ስላሉ በመሀል የምታስገቢው ባዳ ቋንቋ ለምሳሌ challenge ?ይደጋገማል እሺ ቋንቋውን የማችልስ በምን ይረዳው ???

  • @ahdanettewelde2172
    @ahdanettewelde2172 2 года назад

    Eritrawi bemehoye denbegna amargna alchilm enji aqerarebish betam ewewdewalehu betam new yemwedesh ameseginalehu sorry yekanka etret alebijn enji dinqe nesh

  • @okoo3056
    @okoo3056 2 года назад

    Yene konjo Endet Des endalegn 👏

  • @maryalem1890
    @maryalem1890 2 года назад

    Betam enamsegenalen konjo 😘🙏

  • @eyobgch5743
    @eyobgch5743 2 года назад

    Astesasebeshin betam new yemewedelesh.

  • @alexsisay7578
    @alexsisay7578 2 года назад

    Sister wintana you are very notable girl for me b,c your adivice and justification is vital for all mens about the behaviour of womens beyound my awairness but i am contradict your idea about apperiate of the girl

  • @biniyamdesalegn
    @biniyamdesalegn 2 года назад

    የምር በጣምምምምምምምምምምም ጠቅሞኛል በእውነት

  • @marehaile6935
    @marehaile6935 2 года назад +1

    Lemohonu anchi agbteshal????

  • @TamiratkedamuGuluumo
    @TamiratkedamuGuluumo Год назад

    Nice🎉

  • @ኢትዮጲያዊነትሱስነው

    ኡፈፈፈፈ ስወድሽ 😘😘

  • @yelkalmakonnen5277
    @yelkalmakonnen5277 2 года назад

    Well said.