ማርገዜ ጭንብሉን ገለጠው!በአሜሪካ የተጣደፈው ትዳር መጨረሻ! ​⁠

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 янв 2025

Комментарии • 508

  • @meeenegn3361
    @meeenegn3361 5 месяцев назад +60

    እናመሰግናለን አንቺ ጀግና ሴት ነሽ ልጂሽን ፈጣሪ ያሳድግልሽ የኔ እናት❤❤❤

  • @እናቴሕይወቴ-ሕይወቴ
    @እናቴሕይወቴ-ሕይወቴ 5 месяцев назад +46

    እግዚአብሔር ልጅሽን በፀጋ ያሳድግልሽ እያጭበረበረ መኖር ነበር የሚፈልገው ተጋለጥ ሲለው ነው አንቺ ጋር የመጣው ጠንካራ ነሽ

  • @selamawitgebretsadik3097
    @selamawitgebretsadik3097 5 месяцев назад +81

    እግዚአብሔር አንቺን ይወድሻል ከንደነዚህ አይነት አጭበርባሪ ወንዶች የገላገለሽ አምላክ ይሄ ለብዙዎቹ በውጭ ሀገር ለሚኖሩ በወንዶች እንዳይሸወዱ ትልቅ ትምህርት ነው።።።። እግዚአብሔር ልጅሽን ይባርክልሽ ።።።

  • @Abrham.b
    @Abrham.b 5 месяцев назад +85

    እውነት ተደብቆ አይቀርም ሰርቶ ሰው የሚሆንበት ሀገር መልከስከስ አይነፋም 👉ሰምተሃል. እህቴ እግዚአብሔር በልጅ ባርኮሻል ደስ ይላል ብዙ ነገር ብታስቢም እግዚአብሔር አድኖሻል ተመስገን በይ እግዚአብሔር ልጅሽን ያሳድግልሽ

  • @meserttaddese5675
    @meserttaddese5675 5 месяцев назад +37

    ለኔ ጀግናዬ ነሽ ታገቢያለሽ ገናበሰርግ ቤተሰቦችሽ እልል ብለው ይድሩሻል የኔ ቆንጆ
    እኔጉዋደኛዬ በ11 ወርተለያይታ አሁን ልጅዋ 25 አመትሞላት ምንም እይነት Child support ሳትጠይቅ እባትውንም ልጅዋ ሳታቅ ኖራለች
    ካንቺይ ብዙ ሰው ትምህርት ይወስዳል ብዬ አስባለሁኝ

    • @Hardshiplife24
      @Hardshiplife24 5 месяцев назад

      ውይይይ no more አለ ጁዋር! 😂😂😂

  • @ccu3907
    @ccu3907 5 месяцев назад +30

    መሠረት ለዜች ለተደፈረችው ህፃን ልጅ እባክሽ ድምፅ ሁኝላት

  • @የክርስቶስባርያእኔነኝ
    @የክርስቶስባርያእኔነኝ 3 месяца назад +3

    ❤ጀግና ሴት አድናቂሽ ነኝ❤የሴት እህቶቻችን ጥቃት ይቁም የምለው ለዚህ ነው አስተዋይ ነሽ በውነት

  • @Freedom-bk6rt
    @Freedom-bk6rt 5 месяцев назад +25

    ባለ ታሪክዋ የመናገር ቻሎታ አላት 👌👌 ጀግናና ደስ የምትል እናት ናት።

  • @danafredriksson4206
    @danafredriksson4206 5 месяцев назад +23

    መሰረት ግን ደስ ስትይ።ምን አይነት ትእግስትና ጸባይ ነው ያለሽ።በጣም ጥሩ መንፈስ ያለሽ የተከበርሽ ሴት። ደስ ስላልሽኝ ነው ይህን ለማለት የፈለኩት። እምየ ማርያም ከጓንሽ ትሁን።🌹🫶

    • @GT-eg1fd
      @GT-eg1fd 5 месяцев назад +1

      አሜን አሜን🙏🙏🙏

    • @AlemTesema-yz2wl
      @AlemTesema-yz2wl 3 месяца назад

      እማትቀየር አንድ አይነት ፀባይ እምትገርም የሴት ልጅን ምንነት ድህነትን እታኮራ ያገባሽ የወለደሽ የታደለ ነው መስየ እድሜሽን ይባርክ ዘርሽ ይባረክ። እንኳን አለም ሰገድ እዮሀ እሱም እንድንችል ነው

  • @wedneshdissasa2556
    @wedneshdissasa2556 5 месяцев назад +13

    አንቺ በጣም ጎበዝ እናት ነሽ ለሴቶች ሁሉ ጥንካሬ የምትሰጪ ነሽ በርቺ ሁሉም ይማርበታል እግዚአብሔር ይስጥሽ

  • @Bebi24
    @Bebi24 3 месяца назад +3

    የተማረ ይግለኝ የሚባለው እኮ ለዚ ነው ከምር ጀግና ሴት ነሽ👏🏻👏🏻👏🏻

  • @hawaedris4833
    @hawaedris4833 5 месяцев назад +67

    ጀግና ሴት ነሽ ❤

  • @woinshetbelay4664
    @woinshetbelay4664 5 месяцев назад +18

    ጎበዝ ሴት ምን አለ ሁሉም እንዳንች ቢጀግን! ልጅሽን እግዚአብሄር ይባርክልሽ

  • @yanmercy8195
    @yanmercy8195 5 месяцев назад +9

    ማስተዋልሽን ያበዛልሽን እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ ቅንና አስተዋይ ሴት ነሽ እግዚአብሔርንም መፍራትሽ አድኖሻል አመስግኝው

  • @alemteshay8799
    @alemteshay8799 2 месяца назад +1

    ምን አይነት መጥፎ ሰው ገጠመሽ እህቴ በእግዚአብሔር ቃል በመጽሐፎ ቅዱስ እየማለ መቸም አይሳካለትም አንቺ ግን ጀግና ነሽ ጌታ ልጅሽን በሁሉ ያሳድግልሽ ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታዎች ናቸው ጌታ ያሳድጋቸዋል አይዞሽ 🎉🎉🎉

  • @tigisttesfaye420
    @tigisttesfaye420 5 месяцев назад +4

    ለማንኛውም ፈጣሪን ማመንሽ በሙሉ ልብሽ እሱ እጅሽን ጎትቶ አወጣሽ ክብር ምስጋና ለፈጣሪ

  • @bogalechgeleta8660
    @bogalechgeleta8660 5 месяцев назад +10

    የሚያሳዝን ታሪክ ነው:: ይሄን ታሪክ ለሁለተኛ ግዜ የሰማሁ ይመስለኛል የሰውዪውን ማንነትን ማሳወቅ ቢቻል ለጥንቃቄ ይጠቅማል ብዬ አስባለሁ::

  • @fikirmekonen4220
    @fikirmekonen4220 5 месяцев назад +12

    ጎበዝ ሴት ነሽ ሌሎች ካንቺ እንዲማሩ ታሪክሽን ማካፈልሽ
    እናመሰግንሻለን

  • @tamratdekeba6319
    @tamratdekeba6319 5 месяцев назад +13

    የኔ ምርጧ ጀግና ሴት ነሽ ።ሁሌም ብርቱ ሴት ሁኚ!

  • @dawitdessu4953
    @dawitdessu4953 5 месяцев назад +3

    በጣም ድንቅ ሰዉ ነሽ ማህበራዊ ጫናዉን ተቋቁመሽ በሚዲያ ሴት እህቶቻችን ወንዶችም ሊሆኑ ይችላሉ ይማሩበታል ይጠነቀቃሉ ፡እንዳልሺዉ መከራሽን እንኳን ባጭሩ አደረገልሽ በጣም እድለኛ ነሽ ተባረኪ ፡ ትምህርት ብላሽ ባዶ ሰዎች በዝተዋል

  • @atnafmedia1927
    @atnafmedia1927 5 месяцев назад +5

    መስዬ የግለሰቡንም መልስ ብትሰሚ መልካም ይሆናል።ደውለሽ ብታነጋግሪው መልካም ነው ጉዳዩ በአንድ ወገን የሆነ እንዳይመስልብሽ መርሀግብርሽ ሙሉ ይሆናል።ሌላው ተበዳይዋ እና በዳይ ልጆች አለ እናትና አባት ማደግ የለባችው ለልጆቹ እዘኑላችው።

  • @tilahuntesfaye2506
    @tilahuntesfaye2506 3 месяца назад +2

    "የተሰወረ፣ የማይገለጥ፤ የተደበቀ፣ ወደ ብርሃን የማይወጣ ምንም ነገር የለም።" Thank you for sharing.

  • @etagegndagne2979
    @etagegndagne2979 5 месяцев назад +12

    ልጆችን የሚሰጥ እግዚአብሔር ነው ልጃችሁ በእቅድና በአላማ ነው የመጣው ጌታ ደግሞ ያሳድገዋል እንኳን ጌታ እረዳሽ

  • @yoditzewdie9390
    @yoditzewdie9390 5 месяцев назад +3

    ወጥመድ ተሰበረ እኛም አመለጥን ተብሎ ተፅፋል በቅዱስ መፅሐፉ ላይ ስለዚህ እግዚአብሔር አውጥቶሻል አሞልጠሻል እህቴ አንቺም ጋብቻው ላይ ቸኮልሽ ቢያንስ እሱንም ማንነቱን ለማጥናት ጊዜ ይኖርሽ ነበር ትዳር ትልቅ ተቃም ነው አሁንም ለሌሎች ሴቶች ትምህርት መስጠትሽ አዋቂ ነት ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ ልጅሽንም እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zj2164
    @zj2164 5 месяцев назад +4

    ግበዝ ጀግና ሴት ነሽ። እንደዚህ አይነት ዲራማ በሴቶች ላይ የምሰራ በሕግ ሥርዓት መያዝ አለበት። በብዛት በፍቅር የማያድጉ ልጆች ሕይወታቸው እግዚአብሔር ካልረዳቸው እስከ ሽበት ሽምግልና ድረስ አንድ አይነት ሕይወት አላቸው ይባላል እግዚአብሔር ከዚህ ይጠብቅ። በእኛ ሕብረተሰብ ሕግ በሟጓደል ጉቦ በመቀበል ብዙዎች ያለ እውነተኛ ፍትህ ግፍ ተፈጽሞባቸዋል። ያንን ቆሻሻ ልማድ ይዞ መጣ አሜሪካ ልክ ታስገባለች። ወደ ማስተዋል ይመልሰው። ከዚህ በኃላ ስድቡን ማቆም አለበት። አሜሪካ አገር የሥራ ጫና ሕይወት ከባድ ነው ስለዚህ ሰላምሽን ጠብቂ። እግዚአብሔር በነገር ሁሉ መከናወንን ይስጥሽ።

  • @Mahlet-xg3jl
    @Mahlet-xg3jl 5 месяцев назад +12

    በእውነት የምትመስገኝ ሰው ነሽ ግን ተጥንቀቂ ምክንያቱምሰውዬው ብዙ ማውራትና ማሳመን ወይም የሰውን ይረታል ስላልሽ አንቺን ለማሸነፍ ይሮጣል እና ተጠንቀቂ እህቴ ልጆችም ካደጉይለወጣሉ ሁሌም አይንሽን ከፍተሽ ሁሌ ጠብቂ እንቺ ሚዲያ ላይ ወተሽ ነው ስንት ሰው ደብቆ ይኖርል እና የምለው አንቺ ጥሩ ኑሮ የምትኖሪ ከሆነ አንድቀን ይመጣልና አደራ ፋይልሽን አስቀምጭ በደብ አስቀምጭ አራስሽን ጠብቂ መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለው በርቺ

  • @godisgood2672
    @godisgood2672 5 месяцев назад +11

    ሊበላ ነበር ሀሳቡ እንዳማረህ ይቅር ጅብ 😂ልጅሽን ለእሱ አምንሽ ለደቂቃ እንዳትሰጭው አንቼም ልጅሽም የበረከት ዘመን ይሁንላችሁ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ

  • @Semirahome950lifestyle
    @Semirahome950lifestyle 5 месяцев назад +2

    ፈጣሪ ይወድሻል / ተመስገን በይ ❣️እሱማ ቆይቶ ተፈራርሞ ትምህርቱን ጨርሶ ተደራጅቶ በስሪንጅ መጦሽ ንብረት ተካፍሎሽ ለመሄድ ነበር አመጣጡ ✍🏼 ተመስገን በይ የኔ ቆንጆ ✍🏼ፈጣሪ በልጅም ባርኮሻል !ቅመም ነሽ !❣️ከጅብ አፍ ነው ያመለጥሽው

  • @mulugetahabte9309
    @mulugetahabte9309 5 месяцев назад +6

    ይህ ብዙ እህቶቻችን ይማሩበታል አንቺ ግን ጀግና ነሽ። እርግጠኛ ነኝ እግዚአብሔር ጥሩ ባል እንደሚሰጥሽ።ግን ወንዶች ስንባል እህት የለንም? እህት እንኳ ባይኖረን እናት ግን አለን :ታዲያ እንዴት ነው እህቶቻችን ላይ እንደዚህ ጭካኔ የምናረገው?

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 5 месяцев назад +87

    በሴቶች እህቶቻችን የሚፈፀመውጥቃት ይቁም የምቱሉ 👍አሳዬ

  • @negashtersit7630
    @negashtersit7630 5 месяцев назад +10

    እባካቾሁ ሴቶች እህቶቼ አታላይ ወንዶችን በጋራ እከላከል።

  • @zerfiedejene8802
    @zerfiedejene8802 5 месяцев назад +16

    ልጁ ሲያድግ ያገኘውና በአንድ ቀን ምን አይነት አባት እንደሆነ ይረዳዋል ምን ዓይነት ድንቅ እናት እንዳለው ይረዳል ዝም ብልሽ ልጅሽን አሳድጊ ይሄ አይነት አባት አብሮ ቢሆንም መልካም አይሆንም

  • @mathewosshifa5569
    @mathewosshifa5569 5 месяцев назад +9

    መሲዬ ዋናው እግዚአብሔር ማመፅናኛ ስለባረካት ደስ ይላል ❤❤❤❤

  • @hawaedris4833
    @hawaedris4833 5 месяцев назад +21

    በጣም የሚገርመው አንዳንድ ወንዶች ሴቶችን ህይወት ለማበላሽት የማያወሩት ነገር የለም ከዛም ያችን ሴትን ከገኝ በሀላ ፍቅር ሳይሆን. ገንዘብ ፍለጋ ነው የሚጋዙት በጣም ያሳፍራል 😢

  • @BeziBe
    @BeziBe 5 месяцев назад +2

    ይገርማል በጣም
    ግን ጎበዝ ሴት ነሽ ቶሎ ከህይወትሽ አስወጣሽው ብዙ ሳይበዘብዝሽ በርቺ ። መሲ እናመሰግናልን

  • @addissumekonnen7522
    @addissumekonnen7522 4 месяца назад +2

    ጎበዝ ሴት ነሽ፣ ለብዙ ሴቶች አርአያ ነሽ፣እሱን እግዚአብሔር የሥራውን ይስጠው።

  • @addismalede5898
    @addismalede5898 5 месяцев назад +25

    በጣም ጎበዝ:: ከሁሉ ከሁሉ child support መክፈል አለበት ላልሽው እንዴት እንዳስደሰትሽኝ:: ለምን አንድ ብር አይሆንም:: አደራ ሃሳብሽን እንዳትቀይሪ

  • @yoditafework
    @yoditafework 5 месяцев назад +6

    You’re our hero. I wish you good luck with your future. You’re intelligent woman.

  • @MessiLekitu
    @MessiLekitu 5 месяцев назад +2

    የኔ ማረ የምን ሁለት ሠው ብቻ በጣም ብዙ ሠው ይማራል እኔም በራሤ በጣም ጠቅመሸኛል ❤ ልጅሸን በሞገሥ ያሣድግልሸ❤❤❤❤❤❤ ጎበዝ በረቺ

  • @ambageb
    @ambageb 5 месяцев назад +2

    ያለወላጅ ያደገ ልጅ ሁሉም አጥፊ አይሆንም።
    ሰውየው ግን ክፉ ነው ልጅሽን እግዚአብሄር ይባርክልሽ!
    ቀጣፊ ሰው ነው።

  • @Truth-iz6hn
    @Truth-iz6hn 5 месяцев назад +1

    በጣም ጎበዝ ነሽ። እንደዚህ አይነት ሰው አባት ለመሆን እንኩዋን ብቁ አይደለም። ሰገጤ ነገር ነው። እርግጠኛ ነኝ የአዲስ አበባ ልጅ አይደለም። ፋራ ሲሰለጥን ልክ እንደዚህ ነው የሚሆነው

  • @beleteyirdaw5188
    @beleteyirdaw5188 4 месяца назад +1

    ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እይዞሽ በርቺ ጀግነ ሴት ነሽ !!!

  • @kefyalewaynadis7191
    @kefyalewaynadis7191 4 месяца назад +2

    ጀግና ነሸ እስከመጨረሻዉ ድረስ ሄደሽ ማንነትሸን አሳይተሻል እንኩዋን እ/ር ረዳሸ ከማግባት በፊት ነዉ ማጣራት

  • @Selam-sx5ej
    @Selam-sx5ej 5 месяцев назад +6

    ጀግና ሴት ይሄ የብዙ ኢትዮጵያውያን ወንድ ታሪክ ነው እኛ ሴቶችም ትዳር እንዳለው ልጅ እንዳለው ቢፈታም ለምን ፈታ ለምን የቀድሞውን ትዳር ተወ ማለት ይገባል አንቺ እህቴ ብልህ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ አስተማሪ ታሪክ ልብ ወለድ የማመስል!!!thankyou my dear

  • @FevenFebu-mh9sp
    @FevenFebu-mh9sp 5 месяцев назад +1

    ከእደነዚ አይነት ጥገኛ ወንዶች ቶሎ ብለሽ ስለነቃሽበት ፈጣሪ ረድቶሽ እንኻን ነቃሽቀት ለረከረ ነሽ እንዳትለቂው ቢያንስ ሀላፊነት እንዲወጣ ሌላ ቸረገረር እንዳይፈጥር አስተምሪው❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤

  • @senetebebhabtemariam8038
    @senetebebhabtemariam8038 5 месяцев назад +12

    የኔ እህት child support እስከ 18 አመት ድረስ አይደለም ልጅሽ full-time ተማሪ ከሆነ እስከ 20 አመት ድረስ ይሄዳል በተረፈ ከሱጋር ሀይለኛ ቃላቶች ችላ አትበይ ለጠበቃሽ አሳውቂ ሰውየው ስርአት መያዝ አለበት

    • @jilnm6609
      @jilnm6609 5 месяцев назад

      @@senetebebhabtemariam8038 correct

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 5 месяцев назад +33

    እኔን የሚገርመኝ እንዲህ አይነት ወንዶች ከተነቃባቸው በኋለም የሚፈራገጡት ነገር አይምሮአቸው አንዴ ሰለተደፈነ የሂሊና ወቀሳ ጸጸት የሚባል ነገር አይነካካቸውም ዝም ብሎ መቅበዝበዝ እግዚኦ።

  • @yoditdemissie1112
    @yoditdemissie1112 5 месяцев назад +8

    ይሄ ሰዉዬ ግን የእዉነት ዶክተር ነዉ? ዝም ብሎ እያስወራ እንዳይሆን? ስደት ለወሬ ይመቻል። ምኞቱን እንዳይሆን የሚያወራዉ። ታሪኩ አስተማሪ ነዉ እናመሠግናለን።

    • @ኢትዮጲ
      @ኢትዮጲ 4 месяца назад

      ዶር ቢሆንስ ምን ይጠበስለት? ሌባ ዶር ይባላላ።

  • @abeni9311
    @abeni9311 3 месяца назад +1

    አንቺ ጀግና ነሽ በርቺ ኢትዮጲያ መልካም ሰው ተፈልጎ ልጅሽ አባት ላንቺ ባል የሚሆን ታገቢያለሽ ጰልይ

  • @SabaShiferaw2012
    @SabaShiferaw2012 5 месяцев назад

    መሲዬ እናመሰግናለን ሁሌም እውነተኛን ታሪክ እና ለህዝብ የሚያስተምር ጉዳይ ነው ብለሽ ስለማታቀርቢው።
    ባለታሪኳ ግን በጥሩ ስብእና ያደገች ከሀገሩ መቆየት ጋር ማንነቷ ያልተበላሸ ከሰው ሰው ከሴት ሴት ደግሞ አስተዋይ ሴት መሆኗን አደነቅኩ አልተሳደበችም ፍርድንም ለፈጣሪ ሰጥታ እውነትን ተማሩበት ነው ያለችው በጣም ነው ያደነኳት።
    በርቺ አንቺን የመሰሉ ስንት ኢትዮዺያዊያን ሴቶች በየጓዳው አሉ እንደ አለመታደል ሆኖ በሚዲያ ላይ አይወጡም ስብራታቸውን በጓዳቸው ይቅር ብለው መናገር አይፈልጉም እንደ እኔ ሁሉንም ባይሆን ያስተምራል የሚሉትን ብቻ ከታሪካቸው ቢናገሩ ጥሩ ነው የሚል እምነት አለኝ።
    ቢወጡ ብዙ ያስተምራል አሁን በውጭም በውስጥም ያለነው ኢትዮዺያዊያን ሰውነትን በገንዘብ በሀብትና በስም መገንባት እንጂ አብሮ ማደግን ረስተናል በራሳችን ላይ እንዲሆን የማንፈልገውን ለምን በሌሎች ላይ እንዲሆን እንፈልጋለን? ፈጣሪ ይርዳን የሰውን ሀቅ ከመፈለግ የወለድነውን ከመካድ ያድነን🙏🏾
    በረቺ ባለታሪኳ ጀግና እናት ነሽ ❤
    ፈጣሪ ይጠብቅ ይባርክልሽ ልጂሽንም🙏🏾

  • @genetteferi9552
    @genetteferi9552 5 месяцев назад +3

    አቺ ጀግና ሴትነሽ እሱማ ሊሸውድነበር ተሸወደ ይገባዋል የማይረባ
    እግዚአብሔር ይወድሻል በልጅ ባርኮሻል ክብሩን ይውሰድ ይመስገን

  • @etsegenetkitessa
    @etsegenetkitessa 5 месяцев назад +5

    ያው ሴይጣን ሲሸነፍ እንዲው ነው ከሳሽ ሁሌም ሰይጣን ነው እና እህቴ ጀግና ነሽ እመቤቴ እረድታሻለች ሊበላ ነበር ላሽ በይው ድጋሚ ልጁንም አታሳይው

  • @GelilaMulatu
    @GelilaMulatu 5 месяцев назад +1

    ለንብረት ብላችሁ በሴቶች እድሜና ሞራል ላይ የምትጫወቱ ወንዶች ግን ልቦና ይስጣችሁ።አንቺ ግን ጀግና ሴት ነሽ በርቺልን

  • @tigistkebede794
    @tigistkebede794 5 месяцев назад +2

    Thank you.
    ለብዙዎች ትልቅ ትምህትርት ነው::

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 5 месяцев назад +2

    እናመሰግናለን የደረሰበሽን በማካፈል ሌላው ይማር ብለሽ ስለነገርሽን 🙏

  • @fikrk7729
    @fikrk7729 5 месяцев назад +11

    Stay strong, don't broke. You have so many chances in the future.

  • @frehiwotbezabih5046
    @frehiwotbezabih5046 5 месяцев назад +11

    ጀግና ሴት ነሽ

  • @mg5265
    @mg5265 5 месяцев назад +3

    You are amazing! May God continue to bless, guide and protect you!

  • @hannabedada9775
    @hannabedada9775 4 месяца назад +1

    ❤ ቆንጆ ነው ነገር ግን ቁጥር 1 እንዳላችሁት ሁሉ ክፍል ወይም ቁጥር 2 ብትሉት ለማግኘት ይቀላል::
    እናመሰግናለን

  • @Fkrye16
    @Fkrye16 5 месяцев назад

    እንኳን ከዚህ አውሬ ገላገለሽ ፈጣሪ ይመስገን እኔ እኮ ሰው ምን ገጥሞት ነው እንዲህ ጠማማ የሆነው እራስ ወዳድነት ሰውን እረግጦ እራስን ማበልፀግ ከሀጢያት በላይ ሀጢያት እኮ ይሄ ነው የሰው ልጅ እኮ ክቡር ነው እንዴት ሰውን ለመጉዳት እንዴት እንዲህ ይቋምጣል ያለፈባትን ገንዘብ ለመብላት ሲገርም ልጅሽ አባቱ ምን አይነት ሰው እንደሆነ ቢያውቅ ሲያድግ ይፀፀታል አንቺ ትበቂዋለሽ ጀግና እናትም አባትም ሆነሽ ታሳድጊዋለሽ ።

  • @meselumezelkla3619
    @meselumezelkla3619 5 месяцев назад +35

    የዚች ሴት ጥንካሬና አርቆ አስተዋይነት ለበርካታ ሴቶች ትምህርት የሚሰጥ ነው።ሰውየው የአባትነት ግዴታውን እንዲወጣ ማድረጓም ትክክለኛ ውሳኔ ነው።

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 5 месяцев назад

      Asiteway set enkuan atibalim. Asiteway set band wor bal ategebam😂😂😂

  • @BelayeteferateferaBanjaw
    @BelayeteferateferaBanjaw 5 месяцев назад +8

    You're so wonderful mom
    Appreciate you
    Life will be continued go hade.

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 5 месяцев назад +1

    በጣም ይገርማል ያሳዝናል እህቴ እደለኛ ነሽ በግዜ መንቃትሽ እግዚአብሔር ረድቶሻል ልጅሽ ለወግ ማረግ ያድርስልሽ ለወደፊት እውነተኛና መልካም ሰው እመኝልሻለሁ የሚከብርሽ የሚክስሽ በርችልን እህታችን።

  • @voiceoflife4289
    @voiceoflife4289 4 месяца назад +2

    Gobez and thank you for sharing!!!!

  • @berhanekassa9752
    @berhanekassa9752 5 месяцев назад +5

    Really, you are a good example

  • @yemamaomer9956
    @yemamaomer9956 5 месяцев назад +2

    ተይ የኔ ዉድ የተማረ የተማረ አትበይ ትምህርት ቀለም በመቁጠር ብቻ አይደለም።

  • @tsionteka7030
    @tsionteka7030 5 месяцев назад +3

    What a brave and sensible woman, i really enjoyed listening her story.
    My suggestion would be it would be nice to contact the too woman who had children with, maybe he is manublating them and might be good to hear how you put him in his place, they should do the same.
    Well done girl power 💪

  • @gezahegnelambebo6691
    @gezahegnelambebo6691 5 месяцев назад +2

    ይሄ ማፊያ ነው በጣም አደገኛ ነው እንኳን እግዚአብሔር አዳነሽ እህቴ ስንት አይነት ሰው መሳይ አውሬ አለ

  • @tutubogale298
    @tutubogale298 5 месяцев назад +4

    እግዚአብሔር ተጠነቀቀልሽ በርቺ የኔ እህት

  • @Beaa2144
    @Beaa2144 5 месяцев назад +4

    የሀበሻ ወንዶች እንደዚህ ናቸው። ችግሩ የሀበሻ ሴት አንዷን የተወችውን ዋው ብላ ትቀበላለች። ሌላዋን ሴት ትኮንናለች።

  • @dinkg.mariam4279
    @dinkg.mariam4279 5 месяцев назад +2

    Very interesting, this is a wake-up
    to a lot of women you did your job
    Thx ❤❤❤❤

  • @hiruyberhane9379
    @hiruyberhane9379 4 месяца назад +1

    Hats off yene konjo. May God grants you many more years to raise your son.❤ Yene jegena

  • @yeshitegegne9994
    @yeshitegegne9994 5 месяцев назад +6

    እግዚአብሄር ፡ አይሳሳትም ፡ እነኳን ፡ ፍሬ ፡ አገኘሽ። ያ ፡ መፀሀፍ ፡ ቅዱስ ፡ ይዞ ፡ የማለዉ ፡ መሀላ ፡ ወጤቱን ፡ አሳየሽ። ከቻልሸ ፡ በጊዜ ፡ ብዛትም ፡ ቢሆን ፡ ሌሎቹን ፡ ሴቶች ፡ ሚሰቶቹን ፡ አነጋገሪያቸው። ልጅሸን ፡ እግዘአብህር ፡ ያሳድግልሽ ፡

  • @SiraMelese
    @SiraMelese 5 месяцев назад +8

    Strong lady 💪🏽

  • @SameraSamera-me6ut
    @SameraSamera-me6ut 4 месяца назад +1

    ይህን ካነበብሽው እኔ ካንች በድሜ አሳለሁ ግን በጣም አድንቄሻለሁ ካንች ብዙ እማራለሁ 😢❤❤

  • @omabdhellaham2722
    @omabdhellaham2722 5 месяцев назад +1

    አላህ እድሜና ጤና ይስጥሽ ብዙን ማህበረሰብ ያስተምራል እነኳን ታሪክሽን አካፈልሽን ልጅሽንም አንቺ እንደምትፈልግ አላህም አግዞሽ የምታሳድጊው ያርግልሽ ለሀገር ለወገን ለቤተሰብ የሚያግዝ የሚጠቅም ይሁንልሽ ❤አሜን በይ እሺ

  • @hailubareda9886
    @hailubareda9886 5 месяцев назад +3

    This sister is really humble and genuine. A lot of people are cheated and psychologically, emotionally, socially and economically by pretender and imitators: which is toxic relationship . Her story is a great lesson for others . Everybody should be alert and conscious enough prior to come final decision

  • @eftumohammad4926
    @eftumohammad4926 5 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር የእውነት አምላክ ነው የንፁህ አምላክ አዋረደው

  • @romandeneke1651
    @romandeneke1651 5 месяцев назад

    እህቴ አንቺ ጀግና ሴት ነሽ እግዚአብሄር አሁንም መልካም ባል ይስጥሽ

  • @MuluGermay
    @MuluGermay 5 месяцев назад +9

    😢አይዞሽ እህቴ ሂወት ይቀጥላል

  • @tsigeredagebresenbet7014
    @tsigeredagebresenbet7014 5 месяцев назад +13

    አዱት ሴት ቀርባ ነበር እስዋንም እንዲሁ ያደረጋት ፋቶ ካልተለቀቀ አሁንም ብዙ ሰውን ይሽውዳል

    • @ethiopialove2772
      @ethiopialove2772 5 месяцев назад

      እሷው ሳትሆን አትቀርም እዮሃ ላይ ቀርባ ነበር

  • @marthadembel-c7w
    @marthadembel-c7w 5 месяцев назад +1

    Thank you ❤for your voice

  • @YalemAsegia
    @YalemAsegia 5 месяцев назад +4

    ሌሎችም ሴቶች መውጣት አለባቸውው አንች ጅግና ነሽ እንዳትለቂው

  • @millionyohannes1036
    @millionyohannes1036 5 месяцев назад +2

    Egiziabher keligisch gar Yetebikachu Amen Amen Amen 🙏🙏🙏

  • @selamtadesse6872
    @selamtadesse6872 5 месяцев назад +2

    እኔጃ
    እኛ ሰዎች ወዴት ወዴት እየሄድን እንዳለ
    አንዱ ለአንዱ ክፋትን እንደሚያስብ ስንሰማ ስናይ
    የእግዚያብሄርን ታጋሽነት እንዴት እንደቻለን
    እንደታገሰን ሳስብ ይደንቀኛል
    ምክንያቱም እንደዚህ መሰሪ ክፉ ሆነን ከሰማይ እሳት አለማዝነቡ
    ምድርን በሰከን አለማጥፋቱ
    ምን አህል ፈጣሪ መታገሱ
    እግዚያብሄር አስተዋይ ልብ ይስጠን
    ፈሪሀ እግዚአብሄር ይደርብን::

  • @hagrehagre2664
    @hagrehagre2664 4 месяца назад +1

    You right he should be responsible. Thank you for sharing your story

  • @mareshetkebede7697
    @mareshetkebede7697 5 месяцев назад +1

    Very Generous woman. Stay strong ❤

  • @kkmbia2393
    @kkmbia2393 5 месяцев назад +3

    Exactly she is right he has to be responsible ጀግና ነሽ

  • @MeriZewude-r9i
    @MeriZewude-r9i 3 месяца назад +1

    Ewunet Betam Jegna Set Nesh Betam Temirebetalew Ahunim Fetari Kanchiga Yihun

  • @AbebaMengestu
    @AbebaMengestu 5 месяцев назад +2

    ግን ላስተዋወቀችሽ ንገሪያት ለሌላ ግዚም ትምህርት እንዲሆናት አጭበርባሪ መሆነኑን ማወቅ አለባት ጥንካሬሽን በጣም አደንቃለሁ ልጅሽንም ሕግዚሐብሔር ይባርክልሽ ጤናሽን ያድልሽ!!!

  • @dt6725
    @dt6725 5 месяцев назад +2

    ባሏን ለምን interview አታደርጊውም ??? We must hear his side of the story. Also, you should confirm her salary which she said 4 to 5 times of his income ??? Her age 32 ????? So many things need confirmation or his side.....

  • @tsehayworku2675
    @tsehayworku2675 5 месяцев назад +2

    Thank you for sharing your story . you have very smart women

  • @ቦጋለመብራቱ
    @ቦጋለመብራቱ 5 месяцев назад +4

    እነ በበኩለ ብዙ ተምረበታለው። ገቢው አናሳ የሆነ ወንድ በ ገንዘብ ከምትበልጠው ሴት ባይሳፈጥ እመክራለሁ።

  • @tezetanishan8866
    @tezetanishan8866 5 месяцев назад +2

    My God , this is crazy! Your going to be ok 👌. It’s not new been single mom !! I am my self went through identical saturation but a little bit different!! one thing I know he love his kids so much ! It will make you stronger ever and it’s a learning lesson for you and all of us . Thank you 🙏 so much for sharing your story!

  • @hageraethiopia513
    @hageraethiopia513 5 месяцев назад

    እውነት ብለሻል ልቦና ይስጠን።❤

  • @MikiTa-d4v
    @MikiTa-d4v 5 месяцев назад +4

    እውነትሽን ነው ያስተዋወቀችሽ ሴትዮ በጥልቀት አታውቀውም እሱ ሁሉንም የሚቀርበው ጭምብል ለብሶ ነው

  • @mennabayeh2012
    @mennabayeh2012 5 месяцев назад +3

    It really breaks my heart, I have heard so many similar stories. Idk what's happening in our men,it's becoming an endless circle at this point. So many people coming from broken families,dysfunctional families, and absent fathers grow up and become dysfunctional, useless fathers and husbands. May God heal us all as a society. As for you, my friend God, has blessed you with your baby. Keep shining and stay strong ❤

  • @hiwotchernetwoldemariam675
    @hiwotchernetwoldemariam675 5 месяцев назад +1

    Yemaireba sew new. Don't worry. He will get back for what he did. God be with u🙏

  • @mimimarkan1205
    @mimimarkan1205 5 месяцев назад

    እግዚያብሔር ይጠብቅ እንጅ ሰውን አውቀዋለሁ ማለት አይቻልም ብዙ ጊዜ አብርሽ ብትሆኝም

  • @Yekochalij
    @Yekochalij 5 месяцев назад +2

    መሰረት እንደዚህ አይነት ታሪኮች ሲቀርቡ የሌላውንም ጎን ማቅረብ ቢቻል ጥሩ ነው። በዲያስፖራ የሚኖሩ ወንዶችም በጣም ብዙ የሚያወሩት ታሪክ አላቸው። የአንድ ጎን ታሪክ ሁሌም ሙሉ አይደለም።አስተማሪም አይሆንም።

    • @mekael0326
      @mekael0326 5 месяцев назад +1

      ልክ ነሸ ሁለቱም ጎን መስማት ጥሩ ነው።
      ግን አሜሪካን የሚኖሩ ወንዶች በጣም ቅሌታሞች ፍቅር ሳይሆን ሴሰኝነት እና ሁሉንም ሴት መነካካት እንደ ጀብድ የሚቆጥሩ በሴቶች የሚቀልዱ ናቸው ሁሉም አይደሉም ይሄ ግን የስታውቃል አመጣጡ እራሱ።