Enkuan yand yemireba wetete general yikerena ye mengistunim fitfeta tizita bilo astimo anbebenal. Yemayreba ye leba ye feri kadre sibsib. Derg yetebale yeshagete mengist.
Thank you Endala Geta for your good explanation about the Ertrian war and the Banda people who did worst things on former Ethiopian army. I appreciate you very much Endala!!! I love formers Ethiopian army and I knew that terrible war a little be from people . For example, my friend who participated in Nakifa bloody fighting war in 1978 told me how it was horrific events! When I remembered that terrible scarfired formers Ethiopian army, my tears coming down many thousand of soluders died at that horrific bloody war because of our enemies and country grew Banda people. The most heartbroken is, Wayne left on the street without any benefits that strongest army who scarfired for Ethiopian and died at both battle field for 17 years beside the Somalia war. Those army were supposed to get highest price and their all retirement and benefits from government . But Wayne gave all benefits and prices for his dump Gurrell fighters who they did not do anything for our country!!!!!
Col. Kassa never killed himself. Yes, he was a real soldier and a tough one too, but he didn’t kill himself. The EPLF unit that wiped Kassa and his subordinates was lead by fighter Woldeb.
Betegbar yeteshenefachuhibetin werera ena shinfet narration bemeqeyer atilewtutim. Hagerachuhin aydelem yemtitebqut yeneberew. You were trying to crush people's freedom and independence. Fitih yashenfal.
በጣም የሚያኮራ ነው እኝህ የአገር ባለ ውለታ ናቸው ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን ልጃቸው ዶክተር እንኳን ተወለድሽልን ለፕሮፌሰር ሀይሌ ገሪማ ብታቀርቢላቸው እናመሠግናለን ጌታቸወ ከፋ ከሐዋሣ
🙏🙏 ከስተት መማር ግዴታ ነው። በጣም እድለኛ ነሽ። የአባትሽ ባልንጀሮች ላንቺ የመንገድሽ ምሶሶ!! ስለሆኑ ሳላመሰግን አላልፍም ዘመናቸውም ይባረክ!! 🙏እናመሰግናለን
ይሄ ታሪክ በብዙ ይፃፍ፣ ይነገር። ብዙ የምንማርበት እና የምንጠቀምበት ታላቅ ታሪክ ነው። ሲያወሩት ፊልም ይመስለኛል።
እኔ የወታደር ልጅ ነኝ አባቴ ቀደም ሲል በ1968 እና 69 በምስራቅ ከዛም እስከ ግንቦት 1983 በሰሜን/ኤርትራ ለዚች አገር ደሙን አፍሷል አጥንቱን ከስክሷል እኛ ልጆቹን የት ናችሁ ምን በላችሁ ምን ጠጣችሁ ምን ለበሳችሁ ሳይል ለአገሩ ቅድሚያ በመስጠት ዋጋ ከፍሏል እኛንም ዋጋ አስከፍሎናል በአንፃሩ መጨረሻ ላይ አንተ የደርግ ወታደር ነበርክ ተብሎ ተዋርዶና ቀሎ ብዙ የአእምሮ መናወጥ ገጥሞት ከዚህ አለም በሞት የተለይቶናል። ቆይ አንዳንድ ሰዎች ግን ሸም የሚባል ነገር አታቁም ልበል እንዴት ነው ያ ሁሉ ወታደርና መኮነን ያስጨረሰ ወራዳ ኮለኔል(ገ/ክርስቶስ ቡሊ) ስህተት አይነገር የምትሉን አንዴዴዴ? ኧረ እፈሩ ኧረ ተደበቁ በናታችሁ።
አንቺ ዶ/ር ስንታየሁ የአባትሽ ልጅ ነሽ ለብዙዎቻችን ምሳሌ ነሽ ልትመሰገኝ ይገባል እኛም ባንች ተክሰናል ያን የመሰለ የጀግና አባትሽ ታሪክ እንኳን ተቀብሮ አልቀረ።።
I'm so sorry about your father death! Yes, it was very very heartbroken that all that strongest army Left on the street like your Hero father
የኮሎኔል ገ/ክርስቶስ ቡሊ ስህተት ነው ሰለተባለ ብቻ የተሰጠ አስትያየት አይመስለኝም። በአጠቃላይ ወታደራዊ ታሪክ ሲፃፍ የምንከተላችው ዲሲፕሊኖች አሉ። የዶክተር ሰንታየሁም ዓላማ የጀግናውን አባቷን የኮሎኔል ካሣ ገብረማርያምን የሕይወትና የመስዋይትነት ታሪክ መዘከር ይመስለኛል እንጂ እከሌ ተሳስቷል፥ እከሌ ተጠያቂ ነው፥ ለማለት አይመስለኝም። አስተያየት ሰጪውም ከሙያ አንፃር የመረጃ ዲሲፕሊንና ግድፈትና የመረጃ ክፍተት ያለ መሆኑን ለማመልከት ይመስለኛል። አስተያየታችንና ቃላት አጥቃቀማችንም ጨዋንትን የተላበሰ ቢሆን ጥሩ ነው።
@@felegetibeb9532 የገዳይ ልጅ
አባተ የደርግ ኮሎኔል ነበር እኔ ራሽያ የአብራርነት ትምህርት ጨርሸ ዛሬ አየር ኃይል አብራር ነኝ አባተን ፈለጊ በመከተለ አባተን አስደስቼዋለው አንዳንዴ ከአባተ ጋር የውጊያ ትረንግ አደርጋለሁ ትረንንጉ በጣም ጠቅሞኛል 5ጊዜ በላይ በውጊያ ተሳትፈያለው 3ጊዜ ከአልሸባብ ጋር ጭምር ነባር የደርግ ወታደሮች እናመሰግናለን
Yederg wotader atibelu abatichachin ye Ethiopia serawit nachew
Good job i like this 👍🏻
dr endaleGeta kebede long life
Betam des alegn
Ye abate kalat Tez alegn
ኢትዮጵያ ኃገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ 🎉🎉ብለዋል ጀግኖች አባት አያቶቻችን እነሱ ለሞቱላት ነጻ ባወጧት ኃገር ባንዳ ሺሾምባት🎉🎉🎉
ለመሆኑ ሰራዊቱን ለማስተማርያ እየተባለ የተረሸኑትን ማን ያስታውሳቸው
ዛሬ ያለን ትውልድ,,. የተራቆተ ደሃ ሀገር የወረስን,. እናሳዝናለን ,,... እግዚአብሔርን ያልያዙ ትቢተኞች እና የውቀት ድውያን እና ድኩማን ይሄው ተዋርደው አዋረዱን
ገብረ ክርስቶስ ቡሊ የበላዮቹን የማያከብር ለሰው ክብር የሌለው አሮጋንንት በመግደል የሚያምን እጅግ በጣም ክፉ ሰው ነው ። ቆራጡና ጀግናው መሪ ኮ ካሳ ገብረማርያም ሞት ዋንኛ ተጠያቂ እሱ ነው ለመሞታቸው ምክንያት የሆነው ቀምጭ ውሃ ላይ የሰጠው በእብሪት የተሞላ ትእዛዝ ነው ኮሮኔል ካሳ ትእዛዙን እቀበላለሁ ግን ውጤት አናገኝም ምክንያቱም የቦታው አስቸጋሪነት የውሃ አለመኖር መንገድ አለመኖር ለጠላት የሚያመች ለወገን ግን አስቸጋሪ ነውና ቢጤን ብለው ላቀረቡት ሃሳብ የገብረክርስቶስ መልስ ግን ካሳ ፈርተህ ከሆነ ንገረን ካለበለዚያ ግዳጁ ይፈፀም ሲል ጀግናው ካሳ ግን እኔ አንተንም ሌሎች መሪዎችንም ያሰለጠንኩ ያስተማርኩ መሆኔን ጠንቅቀህ ታውቀዋለህ አዝናለሁ ኢትዮጵያ ትፈረደን ብለው በብስጭት ጦራቸውን እየመሩ የተቻላቸውን የጀግንነት ተግባር ፈጽመው የሚመሩት ጦር በምግብ በውሃ እጦት በመንገድ ችግርና በጠላት ተፅኖ ሲበተን ጀግናው መሪ ናቅፋን ከጀርባ የመያዝ ህልማቸው እውን ሳይሆን በድፍረትና በጀግንነት በገዛ መሳሪያቸው እራሳቸውን በመሰዋት ታሪክ ሠርተዋል ።
ገብረክርስቶስ ቡሊ ጥፋታቸው መነገር አለበት።
ታሪካችንን መስማት አለብን :: ከስህተቱ ደግሞ ትምህርት መውሰድ ብልህነት ነው :: ሚስጥርነቱ በዛን ዘመን እንጂ ዛሬ ሊሆን አይችልም :: ሁላችሁንም አመሰግናለሁ ::
A shameful Tarik?
@@eskinderdesta3888are you okay ?
የጀነራል ገብረ ክርስቶስ ቡሊ ልጅ መጸሀፍ ብትጽፍ እንዲሁ መታቹ ታጨበጭባላቹ
Enkuan yand yemireba wetete general yikerena ye mengistunim fitfeta tizita bilo astimo anbebenal. Yemayreba ye leba ye feri kadre sibsib. Derg yetebale yeshagete mengist.
ደርግ አገር መምራት ይቅር ራሳውን መምራት አይችሉም
መነገር የለበትም እያሉ መሸፋፈን አያስፈልግም። አይነገር ያልከው ሰው ባለህበት እፈር 😡
ይሄ አሻጥረኛ ሁሉ፡ በግል ፍላጎት እና ክፋት ስንት ጀግኖች በረሀ ላይ ቀሩ፡ አገር ስንቴ ደማች😢😢😢
ሁሊም የማያልቅ ብዙ የሚነገር ብዙ የሚመረመር ታሪክ በውስጡ ያለ ወቅት ነበር ነገር ግን ጣት ቅሰራው ዋጋ ቢስ ነው ሁሉም ለሀገር ነውና
የሚገርም ነገር የለውም ። ምክንያቱም ለህዝብ ሰራው ሲል የሰውን ሀብት ወይም ደግሞ ተግቶ የሰራውን ሰው ሀብት መንግሥቱን ለማስጠበቅ ላልጣረው ሰው በመውረስ መሰረት ላይ የቆመ መንግስት ስለሆነ በዚያ መንግስት ውስጥ ጥሩ ሰዎች ባይጠፉም በግፈኞች ስማቸው ጠፍቷል ታሪካቸውም ጭምር ።
I know it’s hard to admit defeat.
Thank you Endala Geta for your good explanation about the Ertrian war and the Banda people who did worst things on former Ethiopian army. I appreciate you very much Endala!!! I love formers Ethiopian army and I knew that terrible war a little be from people . For example, my friend who participated in Nakifa bloody fighting war in 1978 told me how it was horrific events! When I remembered that terrible scarfired formers Ethiopian army, my tears coming down many thousand of soluders died at that horrific bloody war because of our enemies and country grew Banda people. The most heartbroken is, Wayne left on the street without any benefits that strongest army who scarfired for Ethiopian and died at both battle field for 17 years beside the Somalia war. Those army were supposed to get highest price and their all retirement and benefits from government .
But Wayne gave all benefits and prices for his dump Gurrell fighters who they did not do anything for our country!!!!!
ልክ:ነው: ቆራጥ:ወታደር:ግንባሩን:እንጂ:ጀርባውን:አይሰጥም ::
በዚህ ውይይት ከ20ኛው ደቂቃ ጀምሮ ለተነሳው የኮ/ል ገ/ክርስቶስ ቡሊ ተሳትፎ በስህተት የጃኔራል ውበቱ ፀጋዬን ፎቶግራፍ ተጠቅማችኋልና አስተካክሉ
ገብረክርስቶስ: ቡሊ: የመንግስቱን: ቀጭን: ትዕዛዝ: አስፈጻሚ:ስለሆነ: የመሃይም: ትዕዛዙን: ያስተላለፈው: መንግሥቱ: ይመስለኛል:: በተቻለው: መጠን: ነባርና: ተቀባይነት: ያላቸውን: መኮንኖች: የሥልጣኑ: የስጋት: ምንጭ: ስለሆኑ: በተለያየ: ዘዴ: እዲወገዱ: ያደርጋል::
You all have to take the pill. Im sorry
ዶ/ ር ስንታየው ሁሉም መጽሐፉን አንብቦ ይረዳ ያሉት ትክክል ቢሆንም መጽሐፉን ለማገኛት ያልቻልነው ብንሰማው መልካም ነበር???
Wey goud Ethiopiawyan eko hule gourognoch nachu awo teshenfenal Shabia ashenufonal lemin atlum egna bicha new gobezoch eyalachu bado tibit new yawedekachu yehone hono teshenfachual egna demo nexanetachin yzenal beka alek. Ahun demo endegena tornet Asab Asab eyalachu taschegrunalachu🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
ያለፈን ታሪክ መጻፉ ምንም ሀገር አይጎዳም ታሪክ አልባ እንድንሆን የሚያደርግ የደከመ ሃሳብ ነው መጻፍ መጻፍ ለትውልድ መሸጋገር አለበት ምንም ይሁን ምን ያለፈ ታሪክ ተመዝግቦ ለትውልድ መቀመጥ አለበት
😮😮😮😮😮😮😮😮
ኮኖሬሉ ግን በእጅ መያዝ ነበረባቸው
አንደኛውን መግቢያ ሙዚቃውን ቀይረው
Serwitu teshnfale mekbl ged yelal meknyat na yetssat Tarik ltwled maslef Etyopia chegroan kmarzem alfo fyda yelum.
You man don’t complain go and fight if you can
Col. Kassa never killed himself. Yes, he was a real soldier and a tough one too, but he didn’t kill himself. The EPLF unit that wiped Kassa and his subordinates was lead by fighter Woldeb.
ባለ ቀይ ልብሱ comment በጣም አስገራሚ ነው። አጨብጫቢ አውደልዳይ የሚናገረውን የማያውቅ። የራሱን ድምፅ መስማት የሚወድ ሰው ነው።
Mene cheger alewe before 45 years lehone history memariya new mihonewe
የምር መማር ለሚፈልግ ሰው ኣንድ ፍትሃዊ የመብት ጥያቄ እንቅስቃሴ ወይም ትግል , በሁለቱ ወገን ኣላስፈላጊ ኪሳራና የማይረሳ ሃዘን ከመጨመር በቀር, በኢፍትሃዊ እና በ በጦርመሳርያ ሃይል ለማፈን እንደማይቻል መማር ነው ጭብጡ መሆን የነበረበት !!!የነዛ የያኔ የኤርትራ ልጅእግር ወጣቶች ጠመንጃ ማንሳት ለ ፍትሃዊ የ ህዝባቸው ጥያቄ ምላሽ ለማፈላለግ ነበር!! ኣሁንም ከ ግማሽ ምእተኣመት በኋላ ህሊናን የማንጻት እና የ እውነት የማር ፍላጎት ኣላይም ያለሁት
Almost all general of derege make mistakes.
And shabiya more excellent in selela.
ኮ/ል ገብረክርስቶስን ለመከላከል የሞከረው ሠው የመጨረሻ እንከፍ ነው ፡፡ ጭራሽ ገ/ክርስቶስን እንዴት ትተቻላችሁ ነው እያለ ያለው ፡፡ ውይይቱንም እነ ቀይ ለባሹ ካልፈቀዱ አይቻልም ነው ?
ዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝዝ
አረ መስፍን ከየት ተገኘህ መሬት ከሚንቀጠቅጥላቸው እና ከመታዘዝላቸው መኮነኞች ጋር መገኘት ትልቅ እጅል ነው
Yeteshenefe endeza kexafe.yashenefes minn aynet mexaff alebet.? Gurognoch.!!
You don't learn from your bad history
ወያኔም ሆነ ሻብያ በአሻጥር እንጂ በውጊያ ኢትዮጵያዊያንን አላሸነፉም ይሄን ካላወቅክ ልጅ ነህ ማለት ነው😂😂😂😂
What about Wonyane almost entered Addis Ababa by destroying the coalition of eight nations.
Which 8 nation??
( ጀነራል ሚኪኤለ ኣማን ዓንዶም ኤርትራዊ ነዉ !!! )
የተረተረት ባለቤቶች ሽንፈትን ኣምኖ መቀበል ለራሱ ጸጋ ነው
ወይም ደግሞ ካሳየ ጨመዳ እንዳለው በተግባር ያላቸነፋችሁትን ድል በፊልም ማቸነፍ ይቻላል !!!
መኖር ደጉ ስንት ዉሽት ኣሰማን ተመስገን ጆሮን የፈጠርክ አምላክ 🤔 🤔🤔
Ertrea is région okay ? So Generalu Ethiopiawi nachew watut .Emama tsion ehitachew Ethiopia motu tekeberu kehadi aidelum gin gurachihu echi
Enante eko chigrachihu altemarachihum netsanet alachihu tegenetelachihu tesededachihu .netsanetu yet ale tegentaiochi ye Ethiopia mekerawochi
Betegbar yeteshenefachuhibetin werera ena shinfet narration bemeqeyer atilewtutim. Hagerachuhin aydelem yemtitebqut yeneberew. You were trying to crush people's freedom and independence. Fitih yashenfal.
😂😂😂
አሁንም ቤሆን የአራጁ ደርግ ወታደር ነበሩ😂
Echa aragi yeminawukew woiane ,shabia ena oneg nachew ye tarik atelawochi
መንግስቱ ለምስክርነት የማይበቃ ውሸታም ፈሪ ነበር
ሰራዊቱ ሊሸነፍ የቻለው የሶስት ማዕዘን አመራር ነው
ደርግ በመድረክ ውይይት የማያምን ውጊያውን በሰው ሀይል ለመፈፀም ብቻ የሚጥር የድኩማን ስብስብ ነበር
ሲሉ ሰምታ
ህይወታችሁ ሙሉ ስለ ጦርነትና ውሸት ስታወሩ ልትኖሩ ነው?
Wushet enante gar new yalew
@@alem8640 ምን ዋሸን?የውሸት የ 3000 ኣመት እየተነገረህ ያደግክ እኮ ኣንተ ነህ። እውነት የያዘ ስለሚያሸንፍ ደግሞ ኣባትህና ቤተሰቦችህ በሰሜኑ የኣሞራ እራት ሆነው ቀሩ። ይሄ ነው እውነቱ ዋጠው።ገዳዮች ሁላ።
ወዳቹ ጠልታቹ በሻዕብያ እንደተሸንፋቹ ማመን ኣለባቹ😁😁😁😁
በሴራ ነው የተሸነፍነው ቢደገም ደስ ይለኛል😂😂😂😂😂😂😂
@@ezanatesfaye4528ኣንተ ደደብ ስለ እውቀትና ቴክኖሎጂ ኣስብ። ኣታፍርም ወይ 2.5 ሚልዮን ህዝብ ለ 60 ሚልዮን ነበር እኮ ንጽጽሩ
@@m.t6772 አንተ ወሸላ ዝም በል
@@ezanatesfaye4528ኣንተ የጦር ልጅ ኣባትህ ወይ ኣጎትህ ሰሜን የኣሞራ ወይም የጅብ እራት ሆኖ ቀርቶ ይሆናል።ደደብ።እሚያዋጣው ሰላምና ሰላም ብቻ ነው።የውሸት ትረካ ከቀጠላችሁ ግን ኣንድ ሰው ይቀራል እንጂ የሚፈይደው ነገር የለም።
@@alem8640 ኣንተ መሃይም ኣንድ ግዜ ኣይደለም እኮ የተሸነፋችሁ። እሚያዋጣው ሰላምና ሰላም ብቻ ነው።
የሞተ ተረት ተረት
ኣሁንም ተጨማሪ ውሸት እየጻፋችሁ ሰውን ታሳስታላችሁ።
Echa aniwashim tegentaiochi yiwashalu gin tezerutin achedu
@@alem8640 ተማር የኔ ወንድም ይጎድለሃል
ተበለጥን፣ ተሸነፍን ብሎ ማመን ስህተትህን አስተካክለህ ሌላ ጊዜ ለማሸነፍ ይረዳሀል። አሜሪካውያን “ቬትናም ውስጥ የተሸነፍነው በቬትናማውያን ጥንካሬ ሳይሆን በውስጣችን በነበረው ሴራ ምክንያት ነው” ሲሉ ሰምቻቸው አላውቅም። ተሸነፍን ብሎ መናገር አበሻዊ ኩራታችን አይፈቅደውም። በኩራት ተነሳስቶ ሽንፈትን መደበቅ ለሌላ ውድቀት እራን ማዘጋጀት ነው፤ እንዳለም አገሪቷን ለሌላ ውድቀት በማዘጋጀት ረገድ ተባባሪ ነህ። ኩራትን ዋጥ አድርጎ አልቻልንም፣ ተሸነፍን ማለት ብልህነት ነው።
Alteshenefinim tegentaiochi ashenifew aiawukum gin gebitew wustachew serachewun seru
ዝምበል ጋን አፍ። ተደቁሰህ እንጂ ወደህ ነው። ሰራዊቱ ተበትኖ የጋሽ ባርካ ጅብ ቀለብ እስኪሆን ያደረግነው በኤርትራውን ክንድ ነው። አህያው ፈርጥጦ ዝምባብወ ስሄድ ወዶ መሰለህ ። ትውልዱን አትሸውዱት ተደቁሰን ነው። ማረኝ ብለን ለምነን ነው የተረፉትን የተረፉት ብለህ አስረዳ። ኤርትራ ሉኣላዊ አገር ነች በፈረንጂ እገዛ ወረራችሁ ከዛ ተደቁሰህ ግማሹ የጂብ ስንቅ ግማሹ የኤርትራ መሬት መዳበርያ ሁነው ቀሩ። ለምን ይዋሻል ወዴት ወዴት
ሰው በመግደል አንደኛ ሆናችሁ ማለት ነው ?
Gurachiu eko ai lebo
Enante sijemer fidel meche koterachiu manbeb atchilu tarik ataku gura bicha
@@alem8640 ኤርትራውያን የሰለቸን ነገር ልንገርህ/ሽ ፡ እናንተ የውሸት ትርክት ሰላባ ስለሆናቹ ሁሉም የኛ በማለት ስትወሩ እናንተን በገፍ መግደል በጣም ሰለቸን ምን ያህል እርካሽ ብትሆኑ ነው የሰው ንብረት ለመቀማት የውሻሞት ምትሞቱት ትንሽ እንደሰው አታስቡም። ሰው በሰው አገር እንደ ዝንብ ሲረግፍ፡ ይገርማል፡
ካሳየ ጨመዳ ሙርኮኛ ነው ማውራት አይችልም
አቤት ፍርፋሪ ዶላር ፍለጋ ላለ ማሽቃበጥ
እንግዳህ ይህን የሚያውቀው ፍርፋሪ ለቃሚው ነው ::
🙏🙏@@MesfinAlemu-v9c
@@MesfinAlemu-v9cthank you
ሰራዊቱ ሊሸነፍ የቻለው የሶስት ማዕዘን አመራር ነው