ዋዉ ልዩ ፈጣን | ትክክለኛዉ የቱና ሳላድ ሳንዱች አዘገጃጀት | በተለይ ለወንደ ላጤዎች | 100% አስተማማኝ ጣአም | Ethiopian Tuna Sandwich

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024

Комментарии • 67

  • @yemiten
    @yemiten  3 года назад +6

    ሰላም ዉድ ተመልካቾቼ ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ስለምታበረታቱኝ በጣም አመሰግናለሁ 😍በ 48 ሰዓት የተጋገረ ዉብ አይናማ ለምለም እንጀራ በቀላል ዘዴ ግልፅ በሆነ ልኬት ለማየት ሊንኩን ይጫኑት ruclips.net/video/BjmW8yMNyVA/видео.html
    በእርግጠኝነት ይወዱታል 💯💯💯💯😍😍

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 3 года назад +1

    በጣም ቆንጆ እና ጤናማ የቱና ሳንድዊች አስራር ነው እጆችሽ ይባረኩ የሚዬ የኔ ቆንጆ ላይክ ሼር 🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @sara-ethiopianfood
    @sara-ethiopianfood 3 года назад +1

    የሚዬ በጣም ቆንጆና ጤናማ ሳንዱች ነው ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን በርቺ ሼር🙏👏❤👌👍

  • @hiwitube5781
    @hiwitube5781 3 года назад +2

    ኤሚዬ ዋው ልዩ በጣም ቆንጆ ጤናማ አሰራር ነው ከጥሩ ገለፃ ጋር ያም እጅሽ ይባረክ 👌👍🥰❤❤ሼር

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 3 года назад

    የሚዬ በጣም ልዩ ነው ውህዱም ጥሩ ነው ቀላል ግን ጣፋጭ ቁርስ እንደሚሆን ነው ያስጎመጃል በርቺልኝ 👌👌ላይክ ሼር❤️🙏

  • @jerytubeEthiopianfood
    @jerytubeEthiopianfood 3 года назад +1

    በጣም ቆንጆ ሳንዲዊች 👌❤👍ሼር

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 3 года назад +3

    የሚዬ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው በዛላይ ጤነኛ በጣም ነው ምወደው ቤት የሚሰራውን ልክ ነሽ ከሬስቶራንቱ ይለያል በጣም እጅሽ ይባረክ 👍👍😍❤️😍ሼር

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 3 года назад

    ዋው የሚዬ እንደሚጥም አይቶ መገመት ይቻላል በጣም ያምራል እጅሽ ብርክ ይበል የኔ ቆንጆ ሼር👌👌👌👍🥰🥰💯

  • @zedkitchen
    @zedkitchen 3 года назад

    Mouth watering 😋 and delicious 😋 thank you for sharing ❤ share my dear ❤

  • @borena109
    @borena109 3 года назад

    በጣም ምርጥ እና ቀላል አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ ውደ 😋🥰🥰 ሼር

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 3 года назад

    ቆንጆ አሰራር በርቺልኝ በላይክ👌👍🙏

  • @tsiontube4174
    @tsiontube4174 3 года назад

    በጣም አሪፍ ሳንዱች ነው ያሚ እጅሽ ይባረክ የሚዬ ሼር👌😍

  • @nabechannel1921
    @nabechannel1921 3 года назад +1

    የሚዬ የኔ ማር እጅሽ ይባረክ በጣም ምርጥ ጤናማ በጣም ነዉ የወደድኩት ተባረኪልኝ በርቺልኝ ዉድድድድድድ ሼር

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 3 года назад

    ዬሚዬ በተለየ መልኩ ስርተሽዋል በጣም አሪፍ ነው በቤት የሚስራ ምግብ አንደኛ ነው አንቺም አንደኛ ላይክ ሼር🙏🙏🙏😍😍😍

  • @LuliLemma
    @LuliLemma 3 года назад

    በጣም ቆንጆ የሳንድዊች አሰራር ነው እጆችሽ ይባረኩ ሼር😍👌

  • @Habibahabiba1990.
    @Habibahabiba1990. 3 года назад

    በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ @ሼር 🥰

  • @startafrica.
    @startafrica. 3 года назад

    የሚዬ ስራሽ ሁልጊዜም ልዩ ነው👌👌👌🙏🙏🙏🙏

  • @AyniA1
    @AyniA1 3 года назад +1

    የሚዬ በጣም ቆንጆ የቱና ሳንድዊች ::እጆችሽ ይባረኩ በጣም አሪፍ አሰራር ::እሞክረውለሁ የሚዬ👍👌😘

  • @Solzna
    @Solzna 3 года назад

    ቆንጆና ጤናማ አሰራር ነዉ .እደሚጣፍጥ ያስታዉቃል.እናመሰግናለን🤗 share 👏🏼👏🏼

  • @sumayatube8284
    @sumayatube8284 3 года назад

    ያሚዬ በጣም ቆንጆ የቱና ሳድዊች ነው ቀለል ያለ አሰራር ባለሞያ እጆችሽ ይባረኩ እናመሰግናለን😍👌👍💕ሼር

  • @kelem-ethiopianfood
    @kelem-ethiopianfood 3 года назад

    ኤሚዬ በጣም ቆንጆ እና ቀላል አሰራርነው እጅሽ ይባረክ👍🥰🥰ሼር

  • @zedkitchen
    @zedkitchen 3 года назад

    Watching 👀

  • @EthioTastyFood
    @EthioTastyFood 3 года назад

    ልዩ ነው እጆችሽ ይባረኩ የኔውድ👌😋❤️👍👍👍

  • @ethiotubeyebahlgebeta6936
    @ethiotubeyebahlgebeta6936 3 года назад

    በጣም ቆንጆ ጤነኛ ሳዱች ኤሚየ አላየሁትም ነበር እጅሽ ይባረክ ሼር😍👌

  • @MG-of3ef
    @MG-of3ef 3 года назад +1

    Amazing and healthy recipe with easy to understand steps :) 👌 👌 👌 👌 👌 👌 👌

  • @lulatesfu2366
    @lulatesfu2366 3 года назад

    ዋው የኔ ማር በታም ቆንጆ ሳንዱች ነው እጆችሽ ይባረኩልኝ ባለሞያ❤️😍😘👍👍👍👍

  • @yebetewa-5538
    @yebetewa-5538 3 года назад

    Konjo aserar new 😋😋😍😍
    ejesh yebarek ehet.. like

  • @bethelinfo1966
    @bethelinfo1966 3 года назад

    በጣም ምውደው የቱና ሳንዱች አሰራር ነው የተባረከ ይሁን👌🏽👍🙏

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 3 года назад +1

    Watching yemye 😍

  • @zehabeshawittube7174
    @zehabeshawittube7174 3 года назад

    በጣም አሪፍ ሣንዱች ነዉ 😋😋😋 እጅሽ ይባረክ 👏👏👏

  • @ethioabytube-3602
    @ethioabytube-3602 3 года назад

    የ ሚ ዪ በጣም ቆንጆ ቀለል ያለ አሠራር የኔ መልካም እጅሽ ይባረክ

  • @Hara-tube12
    @Hara-tube12 3 года назад

    ቀላል እና ግን ጣፍጭ ሳንዱች ነው ያሳየሺን ቆንጆ ቀመሽ ነው የሰራሺው

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 3 года назад

    የምዬ በጣም ቆንጆ ቊርስ ነው ያዘጋጅሽው እናመሰግናለን 👍👍👍

  • @lovehelinarecipe9932
    @lovehelinarecipe9932 3 года назад

    በጣም ቆንጆ ቱና አሰራር ያም ያም👌👌😋

  • @MekdiTube
    @MekdiTube 3 года назад

    በጣም አሪፍ ነው ውዴ እጅሽ ይባረክ

  • @ztube5232
    @ztube5232 3 года назад

    ዋዉዉዉ አሚአምር ሳንዱች ነዉ እጅሽ ይባረከ

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 3 года назад +1

    Watching የሚዬ 👍❤️

  • @winnie21kitchen10
    @winnie21kitchen10 3 года назад

    ቆንጆና ጤናማ የምያሰግመጀ ነዉ የሚየ አናመሰግናለን 🙏👍👌

  • @AyniA1
    @AyniA1 3 года назад +1

    Watching ❤️

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 3 года назад

    Watching

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 3 года назад

    Watching Yemiye❤️

  • @ውዴልበልሺሀገሬ
    @ውዴልበልሺሀገሬ 3 года назад

    ውይ አልወድም ቶና አሠራርሺ ቆጆነው ማማየ ሥታሥረጂም ሥታሣይም በሥርአትነው ይልመዲብሺ ወድጀዋለሁ ሥራሺን ሁሉንም

  • @Amazingideas-q9q
    @Amazingideas-q9q 3 года назад

    New friend here sending my full support ❤️❤️

  • @aden8690
    @aden8690 2 года назад

    በጣም ጎበዝ በርች ጥርት ያለ ስራ

  • @EthioAlema
    @EthioAlema 3 года назад

    Wow the best hun

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage 3 года назад +1

    That looks so yummy!

  • @titisekitchen7013
    @titisekitchen7013 3 года назад

    Ejish yibarek yemiye yemiyasgomej new yeserashilin❤🙏

  • @hanaretta9428
    @hanaretta9428 3 года назад

    Love your tuna sandwich Yemye❤️ That looks yummy 😋 Thank you for sharing🙏😘

  • @inanu_youtube5148
    @inanu_youtube5148 3 года назад

    እጅሽ ይባረክ በርቺ

  • @rahmatube3273
    @rahmatube3273 3 года назад

    በርችልን እማ☺☺

  • @genetoumer9377
    @genetoumer9377 3 года назад +1

    Wawu harife New bewunte be telye samere (bega) laye endzihe argo serto meblate harife New tebareli emokerewalhu enamesgenale yene balemoya ejeshe yeberke teru negre New yastemarshene bewunte 👍👍👍👏👏👏🤲🙏🌷🌷🌷🌹🌹🌹

    • @yemiten
      @yemiten  3 года назад

      Amen Betam Amesegnalehu !!!

  • @MesrakandDestiny
    @MesrakandDestiny 3 года назад

    Thank you for sharing dear looks amazing 🤩👌🏾🥰

  • @kelem-ethiopianfood
    @kelem-ethiopianfood 3 года назад

    Watching ኤሚዬ

  • @elsatilahun2219
    @elsatilahun2219 3 года назад

    ዋው🥰🥰🥰🥰🥰

  • @abiskitchen8177
    @abiskitchen8177 3 года назад

    በጣም ቆንጆ አሠራር ነዉ እጆችሽ ይባረኩ እኔም ጋ ብቅ በይ ❤️

  • @amentube6496
    @amentube6496 3 года назад

    Waw endet endemiyamir thank you for sharing leyu new yemey ❤

  • @eskuschoice1730
    @eskuschoice1730 3 года назад

    በጣም ነ ሚያምረው👍😋

  • @selamtube6543
    @selamtube6543 3 года назад

    Betam konjo aserar new yemye ejesh yebarek

  • @zakia1187
    @zakia1187 3 года назад

    MashealahA MashealahA MashealahA MashealahA MashealahA MashealahA MashealahA w

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 3 года назад

    ኤምዬ Watching

  • @ExodusRiseandShineEleniAdera
    @ExodusRiseandShineEleniAdera 3 года назад

    Weldone!! I love it!

  • @sidraethio5752
    @sidraethio5752 3 года назад

    Watching🙏

  • @amentube6496
    @amentube6496 3 года назад

    Watching ye-my ❤

  • @AmetubeCool
    @AmetubeCool 3 года назад

    Gen ene tuna alwodim

  • @ethiotubeyebahlgebeta6936
    @ethiotubeyebahlgebeta6936 3 года назад

    👀❤️

  • @hiwitube5781
    @hiwitube5781 3 года назад

    ኤሚዬ😍👁👁