የተቀቀል እንቁላል ከ ቱና ጋር ቀለል ያል ሳንድዊች አሰራር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 май 2023
  • በየቀኑ አዳዲስ የምግብ አሰራሮች,ለቁርስ፣ለምሳ እና ለእራት በፆም በፍስክ የሚበሉ ባህላዊ ዘመናዊ፣ ጤናማ እና ጣፋጭ ምግቦች ፣ የአገር ውስጥ የአገር ውጭ በቀላል አዘገጃጀት ኢትዮሼፍ ላይ ያገኛሉ። ወደ 7753 ok ብለው ማግኝት ይችላሉ እንዲሁም ዌብሳይታችን ላይ በመሄድ www.ethiochef.com ስልካችሁን በማስገባት ማግኝት ይችላል። መተግበሪያችን ለማውረድ ይሄን ይጠቀሙ play.google.com/store/apps/de...
    Produced by ethiochef/ኢትዮ ሼፍ/ Please make sure to like👍 and subscribe to Our RUclips channel and turn on notifications🔔 to stay updated on all new recipes. Thank You!! Any unauthorized use, copying, uploading, or distribution is strictly prohibited. Copyright©2022: ethiochef

Комментарии • 9

  • @hanaabraham4619
    @hanaabraham4619 3 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ሼፍ ተምሬበታለሁ አመሰግናለሁ።

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r Год назад

    እንኳን ሰላም መጣህ ሼፍ በሰላም ነው የጠፋከው

  • @tsedeyketsela7649
    @tsedeyketsela7649 8 месяцев назад

    Yetuna aserari bebizat siralin ebakih amesegnalehu!

  • @senaithabtemariam6713
    @senaithabtemariam6713 10 месяцев назад

    በጣም እናመሰግናለን ሼፍ 🙏🙏🙏

  • @muluwork8658
    @muluwork8658 11 месяцев назад

    አመሰግንሀለሁ ቁርስ የምሠራው ይቸግረኝ ነበር

  • @bishawengda5108
    @bishawengda5108 10 месяцев назад

    እሳት ያልነካው ወይንም ሳይበስል ከእነዘይቱ መመገብ ይቻላል?

  • @bishawengda5108
    @bishawengda5108 10 месяцев назад

    የቱናን ዘይት መጠቀም ይቻላል ወይ?

  • @rabeaahmed819
    @rabeaahmed819 Год назад

    ሚሞሪ ወይም መፀሀፍ ካለ እፈልጋለሁ

  • @leulendrias1706
    @leulendrias1706 9 месяцев назад

    የምትጠቀሙትን ነገሮች ከየት ሱፐር ማርኬት ማግኘት እንደምንችን ብትነግሩን ጥሩ ነው በተለይ ሼፍ ዮናስ የሚጠቀማቸው ነገሮች በቀላሉ ከየት ሱፐር ማርኬት እንደምናገኘው ቢነግረን የበለጠ ጥሩ ይሆናል