"ከቲክቶክ ውጪ ሙያ አላችሁ?" ዩቲ፣ሮዚ እና ኤሚ በምርጡ ገበታ ለ50,000 ተፋጠዋል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 дек 2024

Комментарии • 1,6 тыс.

  • @ረሂምመቅዴላዊትYouTube
    @ረሂምመቅዴላዊትYouTube 2 года назад +248

    የመዳም ቅመሞችን ብትጋብዟቸው በሙያቸው ፈዛችሁ ትቀራላችሁ የኔ ውዶች የስዴት እህቶቸ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @Ami-gh6fd
    @Ami-gh6fd 2 года назад +723

    የመዳም ቅመሞችን ብትጋብዙን very easy ☝በተለይ የውጭ ምግብ በደንብ ነው የተማርነው ሙያም አለን ፅዳት ብቻ አይደለም 😎😎😎😎😎😎

  • @azaellove9482
    @azaellove9482 2 года назад +444

    የዩቲ እርጋታ ግሩም ነዉ ስራቱዋ በዉብቱዋ ላይ ታክሎ በቃ ልዩ ናት❤😍 በዛ ላይ ስታሽንፍ ልቤን ሙሉ ነዉ ያርገቹ👏 am happy for you beauty😘

    • @neimatesema4966
      @neimatesema4966 2 года назад +1

      Really ✌️✌️👌👌👌😍😍😍😍😍. Minamin minamin yemilewn word bititewew demo 1001% beka

    • @roqiaroqia5421
      @roqiaroqia5421 2 года назад +17

      የረጋ ወተት ቄቤ ይወጠዋል የምባለዉ እዉነት ነዉ🥰🥰❤❤

    • @zinetfanetwtube9525
      @zinetfanetwtube9525 2 года назад

      @@ቃልየነኝ ፋጡመዬ ደምሪኝ ስወድሽ

    • @zeezazeeza4167
      @zeezazeeza4167 2 года назад +1

      Ooo.allah.so.sispins

    • @zeezazeeza4167
      @zeezazeeza4167 2 года назад

      Rozy.atchkuy.edana....

  • @አወጨወo19939
    @አወጨወo19939 2 года назад +95

    ሮዚ በጣም ግልፅ ልጅ ነሽ የምር እኛ ጋር አንድ አይነት ወጥ ነው አልሽ የኔ ማር አንችን ነው ማክበርና ከፍ ማድረግ

  • @arhibutube1869
    @arhibutube1869 2 года назад +169

    የመዳም ቅመሞችን ብትጋብዙን መቸም አንደኛ ነበርን ለስራውም ለትዳሩም ለእርዳታውም ለሁሉም

    • @semenmedianetwork__
      @semenmedianetwork__ 2 года назад

      Yes

    • @Kedija6466
      @Kedija6466 2 года назад +1

      ትክክል

    • @abdelaseid2718
      @abdelaseid2718 2 года назад +1

      እርግጥ ነው ምንም ጥርጥር የለውም በሁሉም አንደኛ ናችሁ

    • @monaali6909
      @monaali6909 2 года назад

      ባወዳደሩን እኔና አንችን።
      ባይሆን ኒቃባችንን ለብሰን..?

    • @arhibutube1869
      @arhibutube1869 2 года назад

      @@monaali6909 የኔ ማር በይ ተዘጋጅ

  • @maranatha1293
    @maranatha1293 2 года назад +255

    ከአረብ ሃገር የገቡ ልጆች ለምን አይወዳደሩም😜 ግራሚ ባለሙያ ነበርን እኮ

    • @alhamdulillh8593
      @alhamdulillh8593 2 года назад +13

      ማሚ ይህ ኢትወጲያ እኮነች ንፅህና ይፈልጋል ማለት እዚህ እደዚህ ስልሽ ቅር እንዳይልሽ እዳኞች ጋ ሥትቀርቢ ያስፈራል ሙያው ሊኖርሽ ይችላል ግን እዳኞች ፊት ጥንቃቄ ያሥፈልጋል የመዳም ቤት ችግር የለውም እንደፈለግሽ ሳትፈሪ በቃ ሰው ያየኛል ልፍጠን አትይም እነዚህ ደሞ ዳኛ ፊት ናቸው አሁን ጨርሥኩ አልጨረስኩ እያሉ ልባቸው ይመታል ብቻሽን እምሰሪው እና እዳኛ ፊት እምሰሪው ይለያል እህት አለም

    • @እኔማለትያውእኔነኝ
      @እኔማለትያውእኔነኝ 2 года назад

      ትክክል

    • @fatumatube5204
      @fatumatube5204 2 года назад

      ማን ያስታውሰናል ብለሽ

    • @eduyedingillijedu2494
      @eduyedingillijedu2494 2 года назад

      እኮ😁😁

    • @maranatha1293
      @maranatha1293 2 года назад +11

      @@alhamdulillh8593 🙄 እና ከኛም በላይ ንፁህ🙄 እኩል የአረብ ሃገር ልጆች ጋ እማ ፅዳት ማንም አይወድልደርም።

  • @Itsme-xm3yb
    @Itsme-xm3yb 2 года назад +351

    ሮዚ ግን ምንድነው እንደዚ ሚያቅለበልብሽ ተረጋጊ እንጂ 😳....ዝም ብሎ ከሰው አፍ እየቀማሽ መለፍለፍ ሳይሆን ሰዉ እንዲያወራም እድል ሰተሽ ስሚ
    ምክር ነዉ ይጠቅምሻል

  • @FREEDOM_RT222
    @FREEDOM_RT222 2 года назад +78

    ሮዚ የዋህ ግልጽ ናት ምንም ውስጧ አታስቀርም ወድጄሻለሁ ።ሃዩቲ አንደኛ ኤሚ አይናፋር ነች love you all.

    • @safaasafaa6973
      @safaasafaa6973 2 года назад

      😂😂😂😂😃😂👌👌❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Sነኝእየሱስየአላህባሪያነ

    ሞት ሳይቀድማችሁ በፊት አላህ ሂዳያ ይስጣችሁ የምሰሩት ስራ በዚች አለም እንጂ ታዋቂ ያደረጋችሁ ከሞት ቡሀላ ያለዉ ሂወታችሁ ኪሳራ ነዉ በፍላጎታችሁ ጀሀነብን የምትገዙ የሰዉ ሙገሳ አያታላችሁ

    • @yaredhagose4468
      @yaredhagose4468 2 года назад +8

      ምቀኛ

    • @Sነኝእየሱስየአላህባሪያነ
      @Sነኝእየሱስየአላህባሪያነ 2 года назад +45

      @@yaredhagose4468 እናንተ ካፊሮች አብረዋችሁ ጅሀነብ እንድገቡ ስለምፈልጉ ነዉ ምቀኛስ አንተ

    • @yaredhagose4468
      @yaredhagose4468 2 года назад +12

      @@Sነኝእየሱስየአላህባሪያነ ቀልዱ ቀልድ ነዉ ገላሽን ታጠቢ ትገሚያለሽ

    • @Sነኝእየሱስየአላህባሪያነ
      @Sነኝእየሱስየአላህባሪያነ 2 года назад

      @@yaredhagose4468 እኛ ሙስሊሞች ፅድት ያልን ነን ቆሻሻ እናንተ ናችሁ አስተሳሰባችሁም ሰዉነታችሁም ንግግር እንኳን አታዉቅም ድሮም ከዝንብ ማር አይጠበቅም

    • @zemzemmohammed9797
      @zemzemmohammed9797 2 года назад +52

      @@yaredhagose4468 ተው ወገኔ እሷ የተናገረችው ስለ ሙስሊም እህቶቿ ነው ስህተታቸውን የመናገር ግደታ አለባት ብቻ አላህ ሂዳያ ይሰጣቸው ይስጠን።
      እናም ወገኔ ሙስሊም ሁሌም ንፁህ ነው ።ስለ ንፅህና እንተዋወቃለን😂😂😂

  • @selamgebeyehu1872
    @selamgebeyehu1872 2 года назад +12

    ዩቲዬ የኔ ጨዋ እርጋታሽ በጣም ደስ ይላል በማሸነፍሽ በጣም ደስ ብሎናል👏👏👏👏

  • @ህይወቴኢየሱስነው
    @ህይወቴኢየሱስነው 2 года назад +208

    ሙስሊም እህት ወንድሞቼ እንኳን አደረሳቺሁ መልካም የኢድ ባአል ይሁንላቺሁ ሰላም ለኢትዮጲያቺን

  • @semirahassen314
    @semirahassen314 2 года назад +44

    ሀዩቲ አላህ ሂዳያ ይስጥሽ ብዙ ነገርሽ ደስ ይላል በተለይ እርጋታሽ ማሻአላህ

    • @semirahassen314
      @semirahassen314 2 года назад

      @ምን አዲስ ሚዲያ የምናባሽ ሸቃላ ነው ሸቃሎች ይብዱሽ የሸርሙጣ ልጅ

    • @fatumara3244
      @fatumara3244 2 года назад

      @@semirahassen314 ክክክክክክክክክ ሰሚራ ኧረበሳቅ

    • @ኤንገራገሯ
      @ኤንገራገሯ 2 года назад +1

      @ምን አዲስ ሚዲያ ያስተሳሰቭ ድሀ🤮🤮🤧

    • @toybatoyba6507
      @toybatoyba6507 2 года назад +1

      @ምን አዲስ ሚዲያ ደቆሮ ገገማ

  • @berhanea9934
    @berhanea9934 2 года назад +29

    ሼፍ ዘላለም በጣም አዲናቂህ ነኝ በጣም የምር ፕሮግራሙን የማየው በአንተ የተነሣ ነው አቀራረብክ ቀልድ ተወዳዳሪዎች ንም ለማገዝ የምታደርጋቸው ጥረቶችበ ለማዝናኝነህ ሌሎችም ሼፎች የምር የሚያስረዱበት ነገር በጣም ጥሩነውኑሩልን

  • @workufirhiwot3671
    @workufirhiwot3671 2 года назад +135

    ማዳመጥ ለህይወትሽ ለኑሮሽ በጣም ወሳኝ ነው። በለፈለፍሽ ቁጥር ብዙ ነገር ያመልጥሻል ።ሁሉም ቦታ አጫዋች ብቻ ለመሆን መሞከር ይሰለቻል። አዳምጪ አዳምጪ አዳምጪ።

    • @lobabahusain4158
      @lobabahusain4158 2 года назад +2

      ጎቦዝ ሀዩቴ ካሁን በሀላ ሴትነትሽን አትርሽ ስሪ እቤትሽ

    • @b.tyoutube8191
      @b.tyoutube8191 2 года назад

      ጎበዝ በትክክል ትቅበዘበዛለች ይሴት ውበት ይላትም ይፌት እንጂ ቲ

    • @ሰሚራ-ረ9ቘ
      @ሰሚራ-ረ9ቘ 2 года назад

      ስትቀመጥ ታየዋለች

  • @ritagashaw7188
    @ritagashaw7188 2 года назад +62

    ዩቲዬ ሀዩ ውስጤ ስወድሽ ትለያለሽ እኮ የቲክቶክ ድምቀት የኔ ባለ ሙያ ፓ ከእርጋታ ጋር😍😍😍

  • @zubeydahassen613
    @zubeydahassen613 2 года назад +21

    ምርጥ ዳኞች ምርጥ ሼፎች አሏህ ፍቅሩን ያድለን

  • @officialtube1527
    @officialtube1527 2 года назад +80

    እንኳን አብሮ አደረሰን ሰላም ፍቅር አድነት ለሀገራችን እስቲ እደኔ ሰላም የናፈቀው በላይክ

  • @allinoneethiopia2509
    @allinoneethiopia2509 2 года назад +10

    የሮዚ ፈገግታ መድረክ አጠቃቀምሽ ተጀምሮ እስኪጨረስ ተመሳሳይ ነበር በጣም ጎበዝ ነሽ ኘሮፌሽንሽን በደንብ አሳይተሻል በርቺ ❤❤

  • @መቅድነኝ-ወ8ዐ
    @መቅድነኝ-ወ8ዐ 2 года назад +119

    እድ ሙባረክ ሙስልም እህት ወንድሞቼ🙏😍😍😍😍

  • @WMQ-y3r
    @WMQ-y3r 2 года назад +45

    የአለባበስ ስረዓቷ ውበቷ ሀዮቲ ውስጤ ናት 💖💖

    • @abdiabdi4900
      @abdiabdi4900 2 года назад

      እንደሷ ትለብሻለሽ እንዴ

  • @elhammohammed4349
    @elhammohammed4349 2 года назад +33

    አለባበሣችን እኮ ሲያምር 👌👌👌👌የኔ ውዶች

  • @rozaalain8036
    @rozaalain8036 Год назад +6

    ሮዝ በጣም ነፃ የሆነች ልጅ ናት❤❤❤

  • @khalidvlogs9724
    @khalidvlogs9724 2 года назад +122

    Eid Mubarak for my Muslim families and thanks for our Christian brothers and sisters for your wishes ☪️❤️🇪🇹✝️❤️

    • @rahel6482
      @rahel6482 2 года назад

      🕊
      🕊
      🙏🇪🇹🕌⛪🇪🇹❤🕊

    • @ghazalls325
      @ghazalls325 2 года назад

      @Moza ሞዛ tube hdhdjxjd

    • @henokbelacbew7346
      @henokbelacbew7346 2 года назад

      ሬሳው ሌባ (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*)
      ruclips.net/video/lNBRFKPFglY/видео.html
      ruclips.net/video/lNBRFKPFglY/видео.html

  • @ማርታየኢትዮጵያልጅ
    @ማርታየኢትዮጵያልጅ 2 года назад +76

    ዩቲዬ እንኳን ደስ አለሽ ። የወሊሶዋ ልእልት ሁላችሁም ደስ ትላላቹ ።🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ርግት ስትል ሴት ግን ደስ ትላለች ። የማዳም ቅመሞች በቅርቡ እስኪ በላይክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @lubabahussain7713
    @lubabahussain7713 2 года назад +78

    ዩቲ እርጋታሽ የኔ ማር የሙስሊም ሀይአ አለሽ 😍😘🙏

    • @taybatt12
      @taybatt12 2 года назад +1

      ኧረባክሽ ሀያአ አላልሽም

    • @foziyamuhammed9001
      @foziyamuhammed9001 2 года назад +4

      በቴክቶክ አታውቂያትም ልበል

  • @truthteller9493
    @truthteller9493 2 года назад +57

    ሮዚ ደሞ ዳኞች ሲያወሩ ማዳመጥ ልመጂ አስተያየት ሲሰጡ አንቺ ታወሪያለሽ በዛ ላይ በሰው ለመወደድ ይሁን አስሬ እኛ ቤት ስለሌለ ትያለሽ. አንድ ወጥ ስለምንበላ 😅😉 ሁኔታሽ ግን የሰራሽ ነው የሚመስለው አረብ ሀገር ሰርቻለው አላልሽም በፊት😅 ትህትናም ብለምጂ ጥሩ ነው ይህን የሚያክል ሰው ምድጃውን ቶሎ ለኩስ ትያለሽ ልትለኩስልኝ ትችላለህ? ብትይ ይመረጣል።

    • @khadijasharjah3146
      @khadijasharjah3146 7 месяцев назад +2

      አረብ አገር የሠራ ሁሉ ምግብ አያቅም ሥንት ገርጃጃ አለ እቁላል ማይጠብሡ

  • @bmtq
    @bmtq 2 года назад +62

    ሮዚ ግልፅ ስለሆነች ነው we love you guys😍

    • @Jamilanaanalshahiu
      @Jamilanaanalshahiu 7 месяцев назад

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂

  • @hayatmahmmad836
    @hayatmahmmad836 2 года назад +195

    ኢትዮጵያን ኮማቾች ትገርሙኛላቹ ምናለ ፍቅር ብንሰጣጥ እሮዚ ባህሪዋ ከሆነስ የሁላችንም ተፈጥሮ እንደ መልካችን ይለያያል እናም ፍቅር እንሰጣጥ አረ ኢትዮጵያዊያን 🥰🥰🥰

    • @mesayabishu6031
      @mesayabishu6031 2 года назад +3

      ቅናት እኮ ነው

    • @ihatepolitica9600
      @ihatepolitica9600 2 года назад +10

      @@mesayabishu6031 ቅናት kikik ምኗ ያስቀናል መቅለብለቧ? ብዙ ከምታወራ ብታዳምጥ ለሯሷ ይጠቅማት ነበር አላስወራ አለች እኮ

    • @angelinapagana5489
      @angelinapagana5489 2 года назад +1

      P0

    • @roserosa8426
      @roserosa8426 2 года назад +2

      ትክክል እህቴ ብቻ ብዙ የሚቀሩን ነገሮች አለ

    • @mekdiyeakiyalij
      @mekdiyeakiyalij 2 года назад +7

      እንደዚህ አይነት ባህሪ ያለው ሰው ለመተው ቢሞክር ጥሩ ነው ጥሎብኝ ጥድፍ ጥድፍ የሚል ሰው አልወድም በተለይ ሴት ልጅ ስትቅለበለብ ያስጠላኛል እስኪ ዩቲን እይዋት በቃ ሴት ማለት እንደሱዋ ረጋ ያለች ናት 🥰sorry ይሄ የግል ስሜቴ ነው 🙏

  • @alfiyaalfiya5852
    @alfiyaalfiya5852 2 года назад +38

    እዚህ ቦታ መቅረብ ያለባቸው የመዳም ቅመሞች ነበሩ

  • @elodiedamour9051
    @elodiedamour9051 2 года назад +13

    ጎበዝ ዮቲዬ ጎበዝ በርች ለመላው ለእስምና እምነት ተከታዮች መልካም በአል

    • @MekyaSani
      @MekyaSani 7 месяцев назад

      የመቸነው ጉበዝ

  • @beautifuloromiya4288
    @beautifuloromiya4288 2 года назад +64

    ሮዚ ውስጤ ናት😍❤️

  • @gelilamesfin4038
    @gelilamesfin4038 2 года назад +27

    ለመላው የአለም ላይ ሙስሊም ወገኖቼ በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ በአሉን የሰላም ያድርግላችሁ። በእርግጥ ውድድሩ ጥሩ ነው ግን አንድ አንዴም ትንሽ ረጋ ማለት ጥሩ ነው ማዳመጥ በእርጋታ ሁሉንም ጥሩ ነው ። ምክንያቱም የጨዋታ ቦታ እና የቁም ነገር ስፍራዎችን መለየት ጥሩ ነው። እራስን ከማስገመት

  • @Mobile-rf3cq
    @Mobile-rf3cq 2 года назад +34

    Rosie is my favorite , she is so free and sweet.

  • @thameralmesbah4951
    @thameralmesbah4951 2 года назад +14

    ሃዩቲ እርጋታሽ ዳኞችን ጭምር አስገርሟል የኔ ውድ ተባረኪ

  • @emuhikmayoutube1026
    @emuhikmayoutube1026 2 года назад +20

    ማሻአላህ ሀያትዬ የኔ ቆጆ በረቺ ረጋታሺ ን ወድጀዋለሁ በረቺ የኔ ባለሞያ

  • @እዮናዳም2080
    @እዮናዳም2080 2 года назад +9

    ሮዚ ደስእምትል ልጅ ናት

  • @geniyearsemalej
    @geniyearsemalej 2 года назад +18

    ዋው ሀዩቲ ደስ ይላል እኔ ሮዚ ፈጣን ስለሆነች እሷን ጠብቄ ነበር በርቱ ሦስታችሁም ጎበዞች ናችሁ 🙏🙏

    • @zeynebdamte1506
      @zeynebdamte1506 2 года назад

      እኔም እሮዚ ነበር የጠበኩት

  • @haymi6382
    @haymi6382 2 года назад +72

    አይ እነ እሮዚ ሙያ ታየ 🤭🙆በቅርብ ቀን የማድም ቅመሙችን እጠብቃለሁ 👍እስኪ የማድም ቅመሙች አለሁ በልኝ 👍👍👍👍👍👍

  • @sae3aj584
    @sae3aj584 2 года назад +93

    ሀዬቴ ጭፈራ ብቻ አይድልሽም የኔ ባለሙያ😍😂

  • @zewdealem4905
    @zewdealem4905 2 года назад +26

    እሮዚ የዳኞችን ክብር ጠብቂ አትቅለብለቢ 😏
    ዳኞች ክብር ይገባችሆል ስወዳችሁ 😘😘😘😘😘

  • @blanemada5050
    @blanemada5050 2 года назад +28

    ሮዚ ረሀ ያልሽ ልጅ❤❤ ኮንፊደንስሽ ደስ ይላል ❤

  • @Mama-er7fm
    @Mama-er7fm Год назад +1

    ዩቲ እርጋታሽ ደስስስ ሲል ማሻአላህ አላህ ሂዳያ ይስጥሽ✍️🌼

  • @seblebalayneh2784
    @seblebalayneh2784 2 года назад +42

    ሀያትዬ የኔ ቆንጆ😍😍😍😍😍 እንኳን አደረሳቹ

  • @seadajamayoutube2475
    @seadajamayoutube2475 2 года назад +4

    ወላሂ ዩቲ እንድታሸንፍ በጣም ነበር የፈለኩት የፈለኩት ስለተሳካ እንኳን ደስ አለሽ ሀዩቲ

  • @abibagirm4118
    @abibagirm4118 2 года назад +42

    ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለሰውልጂ በሙሉ ☪️✝️💚💛❤️🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏

  • @sadamohammad3919
    @sadamohammad3919 2 года назад +9

    የዩቲ እርጋታ ግሩምነው እሷ ስታሸንፍ በጣምነው ደስ ያለኝ የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤❤

  • @firdwos
    @firdwos 2 года назад +6

    ሮዚ ኮፊደስሽ በጣም ደስ ይላል ሃዮቲ ደግሞ ማሻ አሏህ ለካ ካላክተር ናት እምትቅለበለበው ደስ እምትይ ለጅ ነሽ

  • @hanamamuye3855
    @hanamamuye3855 2 года назад +19

    እንኳን ደስ አለሽ ዮቲ የኔ ቆንጆ ይገባሻል የኔ ደርባባ

  • @lubabahussain7713
    @lubabahussain7713 2 года назад +14

    ዩቲ ውስጤናት

    • @rabiamin4750
      @rabiamin4750 2 года назад

      ማሻ አላ ዉዴ ጎቦዞ

  • @حياتيكلهالله-ف5ج
    @حياتيكلهالله-ف5ج 2 года назад +38

    አልቀረም ሙያ የኔን ባያችሁ ረመዷን እደት ርዳፆምኳቸው አረቦቹን እናትና አባቴን ያማፆምበትን አተ ወፍቀኝ

    • @selimtube404
      @selimtube404 2 года назад

      ኢንሻአላህ እንሄዳለን እናፃማቸዋለን ያገሬ😘

    • @safaasafaa6973
      @safaasafaa6973 2 года назад

      😍😍😘😘😍😍😍😍😙😙😚😚😚

  • @hananumer388
    @hananumer388 2 года назад +28

    እንዴት ነው ምታምሪው ሀዩቲ🥺♥️

  • @shortmusics4130
    @shortmusics4130 2 года назад +17

    ሮዚዬ ዳኛ ብሆን በመጀመሪያው ዙር ነበር ማሳልፍሽ ሲያዩት ያላማረ.......ለማንኛው አንደኛዋ አንቺ ነሽ❤

  • @fjdf9143
    @fjdf9143 2 года назад +6

    እንኳን አደረሳቹ ግን ሮዚ በጣም ተቅለበለብሽ ተጫዋችነትሽ ጥሩ ነው ግን ደሞ በልኩ ሲሆን ደስ ይላል

  • @siedabeshir9830
    @siedabeshir9830 2 года назад +5

    Hay-t she is so sweet she’s so calm I love her the way she respond I like the chef comments it’s help for everybody good job beautiful girl 👧❤️🙏

  • @መሲፍቅርከወሎ
    @መሲፍቅርከወሎ 2 года назад +50

    ደግሞ የሚዲያ ሴቶች ጨፈራነዉእጂ ከኢዶሚን ዉጭ ምን ያዉቃሉ ቀንጥሏት እጂ ሙያ ሸቃሊት ትስራዉ የኔ ወዶች የመዳም ቅመሞች ዉድድድድድድ

    • @bb6526
      @bb6526 2 года назад +1

      ሳህ ወላ

    • @jasmina1255
      @jasmina1255 2 года назад +2

      ንግግርሽ የቅናት ይመስላል።

    • @መሲፍቅርከወሎ
      @መሲፍቅርከወሎ 2 года назад

      @@jasmina1255 ደስእዳለሺ ዉዴ

    • @አሉኝእንጂአይደልሁም
      @አሉኝእንጂአይደልሁም 2 года назад

      የህፃልጅ ቂጥ ቀመጥረግ እና እንዶሚ አገፍሎ ከመብላት ውጪ እንችስ ብትሆኝ ምን ታውቂያለሽ የማናቅሽ መሰለሽ ሁልሽም የመዳም ሸቃሎሽ እድሜ ለመዳም ሸበካ ቲክቶክ ላይ ተሰቅለሽ እንደምትውይ እናውቃለን እኔ የምሰጋው ሌላው ቀርቶ እንጀራ መጋገር እዳይጠፋባችሁ ነው ምድረ አሽቃባጭ ሁላ

    • @abasyoutubechanal957
      @abasyoutubechanal957 2 года назад

      ሙያ በልብ ነው

  • @sebleasche8767
    @sebleasche8767 2 года назад +16

    ሙያ ስርአት ፍጥነት ቅደም ተከተል ሁሉ ነገር እኛ የማዳም ቅመሞች አለን እረዳ እምናችንም አይደርሱ ግን በርቱ

  • @mesaybeshah4557
    @mesaybeshah4557 2 года назад +14

    2,3 ደሲላል ክክክ ሮዚ ደስ ትላላቹ ግን ሮዚ ሰው ሲያወራ እድል ስጪ እኔ ብቻ አዋቂ ነኝ የምትይው ነገር አለ

  • @joymypainkiller726
    @joymypainkiller726 2 года назад +46

    ሮዚ ተግባር እንደ ምላስ ቀላል አይደለም ረጋ በይ እኔ ዳኛ ብሆን ወዲያው ነበር የማባርርሽ ስርአት የሚባል ነገር ወፍ ከሁሉም ነገር ክብር ይኑርሽ

    • @nabilabdo2760
      @nabilabdo2760 2 года назад +2

      Mnew enzi akakir sawta 1ga ng alk kzi blay mn tesra sereat mnamn tlalh endi jeste fta eyalk ymteseraw enji yhi yante kushna aydlm

    • @anjelicmahi3558
      @anjelicmahi3558 2 года назад

      @@nabilabdo2760 yante kushna😂😂 demo just feta lemalet exactly

    • @dlngllng1628
      @dlngllng1628 2 года назад

      ክክክክክ

    • @AbdoHayat-ro5mh
      @AbdoHayat-ro5mh 7 месяцев назад

      ክክክክክክ

  • @bote5482
    @bote5482 2 года назад +10

    ስራ ከመጀመራቸው በፊት ስለ ሲልደሩ አጠቃቀም አሳዪቸው። ለጥንቃቄም ይሆናል

  • @hayatabdul7090
    @hayatabdul7090 2 года назад +15

    i really love rosey's personality
    she is so confident we Ethiopian dont enjoy watching confident person

    • @kokobtemelso5204
      @kokobtemelso5204 2 года назад +1

      Tultula yeset webetwa ergatawa

    • @adhkhjcdar634
      @adhkhjcdar634 2 года назад

      Being confident and being disrespectful are 2 different things

  • @YaseenYaseen-hh5lp
    @YaseenYaseen-hh5lp 2 года назад +8

    ያሁኑ ውድድር በጣም ነው ያዝናናኝ ይመቻችሁ አሪፍ ነው ቀጥሉበት

  • @زهرهزهره-غ6س
    @زهرهزهره-غ6س 2 года назад +1

    ጀግና የዩቲ በማታቂው ማተሪያል ድፍረትሽን አደንቃለሁ በርች ምርጥ መችቡስሰራሽ በስታየል

  • @thamarhassenwello8485
    @thamarhassenwello8485 2 года назад +13

    ሀያትን ያሳለፉዋት በርጋታዋነው
    ሮዚ ፈጣን ናት
    ለኔ ሮዚ ናት ምርጫዬ ቅብጠቷን ና ፍጥነቷንም ወድጀዋለሁ ፈታያለች ስለሆነች

  • @መሲ-ዠ9የ
    @መሲ-ዠ9የ 2 года назад +11

    የሴት ልጅ ውበታ እርጋታዋ ሀዩ 👌👌

  • @sharmarkemohamed7953
    @sharmarkemohamed7953 2 года назад +11

    Love Ethio Muslims from Somalia 🇸🇴

  • @ዜድህልምአለኝ
    @ዜድህልምአለኝ 2 года назад +3

    እኮን አብሮአደረሠን ኢድሙባረክ የኢስላምልጆቸ ማሻአላህ ዛሬኘለባበስአስተካክላቸኋል በዚሁቀጥሉ🥰🌹
    አላህያገራቸንንሠላምያርግልን

  • @ubahmuhammadubahmuhammad8838
    @ubahmuhammadubahmuhammad8838 2 года назад +17

    ዩቲ የኔ ማር ሮዚ እረጋ በይ ሴት ልጅ ውበቷ እርጋታዋ ነው

  • @rehimarehim2122
    @rehimarehim2122 2 года назад +107

    ዳኞቹን አለማድነቅ አይቻልም
    ትክክለኛ ዳኛናቸው ወላሂ

    • @makkabashir9080
      @makkabashir9080 2 года назад +4

      ሙስሊሞችስለሆኑ ነዉ👍

    • @samrigirmay1827
      @samrigirmay1827 2 года назад

      @@makkabashir9080 hoo

    • @redetayalew1187
      @redetayalew1187 2 года назад

      @@makkabashir9080
      ሙስሊም አይደሉም ሲቀጥል ሙስሊም ውሸታም አጭበርባሪ ነው

    • @Tube-xb8el
      @Tube-xb8el 2 года назад

      @@redetayalew1187 አጨበርባሪስ አንቺ ሳይደርሱብሺ እንደ ውሻ የምጮሂ

    • @أميحبيبتياناحبكمرر
      @أميحبيبتياناحبكمرر 2 года назад

      @@redetayalew1187 ክርት ሙስሊምነው ውሸታም ምጣፍ

  • @fafilovetube4117
    @fafilovetube4117 2 года назад +26

    ምርጥ እትዮያኖች ብዙልን ተባዙ

  • @alazarlazarus788
    @alazarlazarus788 2 года назад +37

    የሼፍ መክብብንና የሼፍ ፍስሀን ችሎታ ብቃት ስመለከት: ምናለ ሁሉም ኢትዮጵያዊ በየሙያው እንደ እነሱ ( qualified knowledge) እውቀት ቢኖረው ሀገራችን የት በደረሰች ነበር! ለነገሩ ያደጉት ሀገሮች እኛ እንድናድግ ስለሚፈልጉ ለባዶ ጭንቅላት ዶክትሬት እያሸከሙ ተቸገርን እንጅ!

  • @sabr9053
    @sabr9053 2 года назад +57

    የሀረብ ሀገሯን ጀግና ጥሯት እርሷናት የምትችለው

    • @ረህማ
      @ረህማ 2 года назад

      በጣም ወላሂ

    • @هوبي-ض9م
      @هوبي-ض9م 2 года назад +1

      እኔ ግን አልችልበትም እንዴት ነው ያሚሰራው

    • @badroad4610
      @badroad4610 2 года назад

      What arab world you talking about 🤔

  • @saraasetaaa3835
    @saraasetaaa3835 2 года назад +1

    በጣም ጎበዞች ያስጨንቃል የደቂቃው ነገር😘💋🥰

  • @tamereadugnaw521
    @tamereadugnaw521 2 года назад +13

    ሀዩየ ስላሽነፍሽ ደስ ብሎኛል

  • @y.5206
    @y.5206 Год назад +2

    ሮዚ ሂጃቡ ሲያምርባት🙆❤😍😍😘👌 በዚሁ ብትቀጥልበት 👍👍👍👌

  • @tigistsemu4288
    @tigistsemu4288 2 года назад +6

    የምር ሶስታችሁም ጎበዞች ናችሁ ። መሄዳችሁ በራሱ አንደኛ ናችሁ። ሮዚ አቦ ይመችሽ እንዴት እንደምትፈጥኚ ዋው። የምር ምድጃ ለኩስ። ሀይል ጨምር ። እኛ ቤት ከሰል ነው የምንጠቀመው እእ። የምር ደግሞ ብዙ አልሰራም ትያለሽ እንጂ ባለሙያ ነሽ ። የምር ዮቲ ጀግና ነሽ ። በርግጥ ቲክቶክ አልከታተልም ግን አድናቂያችሁ ነኝ ። እንደዛሬ ምርጡ ገበታ አዝናንቶኝ አያውቅም።
    ዳኞች እፔሻሊ መክብብ ዛሬ ፈታ ብሎ ነው የነበረው ደስ ይላላ

  • @tigist3240
    @tigist3240 2 года назад +1

    ሮዚ ትከራከራለች አዳምጪ ይጠቅምሺል ዩኒት የኔ ቆንጆ በጣም ፀባያኛ ነሽ ጎብዚነሽ

  • @t.mnegnselam8135
    @t.mnegnselam8135 2 года назад +3

    ግን ኤሚ ጊዜ ብታገኝ ትሰራ ነበር በርቱ👍
    አይ የማዳም ቅመሞች ይሔን ስታዩ ወይ ሙያዬ አላላችሁም😂😜ዋው! ዩቲ👍❤ ሮዚ ተጨናንቀሻል አሪፍ ነበር።

  • @patiencemedia7394
    @patiencemedia7394 2 года назад +2

    ዩቲ እርጋቻሽን ብችል ብሰርቅሽ ደስ ይለኝ ነበር እኔ የዩቲን ማሸነፍ ድስ ብሎኛል ሮዚም ጎበዝ ነሽ

  • @semutimohamed8744
    @semutimohamed8744 2 года назад +12

    የመዳም ቅመምችን ብትወዳድሩን ዋው ነበር ከምር ሞያ አንደኛ ነን

  • @hayuhayu8361
    @hayuhayu8361 2 года назад +4

    አቅራቢዉ ግን ደስ ስትል😍😍😍 ሁላችሁም❤❤❤

  • @hanantube54
    @hanantube54 2 года назад +35

    I love to watch ebs programs I really appreciate it all you guys doing mashallah ty I am proud to be Ethiopian Eid Mubarak to all my Muslim brothers and sisters 🥰🥰

  • @samueltsegaye8512
    @samueltsegaye8512 2 года назад +5

    ምርጥ ዳኝነት አሪፍ ፕሮግራም ebs 👍

  • @ነኝየሙስሊምልጅ
    @ነኝየሙስሊምልጅ 2 года назад +21

    ድቄም ምርጥ ምርጥ ብሎ መለት የነቢያችንን መገድ አፅንቶ ያዛ ነው

  • @እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ

    ትክክለኛ ዳኝነት ጎበዝ ናት እዩት

  • @እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ

    ሀዩት ግብዳዉ ጨዉ የለም ተመቸኝ በጣም ጎበዝ

  • @g.ahabteselassie7187
    @g.ahabteselassie7187 2 года назад +8

    ቁጭ ብሎ ሰራተኛ ማዘዝ ዛሬ ቀረ። ሰራተኞቻችሁን ከዚህ በኋላ ታከብራላችሁ።😄😄❤👍
    ዮቲ ጎበዝ። አድናቂሽ ከሩቅ ምሥራቅ።

  • @kadijaa8750
    @kadijaa8750 2 года назад +33

    ውድ ኢስለም ልጆች ኢድ ሙበርክ ☪️☪️☪️❤️❤️❤️😍🤲

  • @softlife5208
    @softlife5208 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ወላዲተ እማምላክ ይመስገኑ

  • @tesfayetolera4284
    @tesfayetolera4284 2 года назад +48

    ግልፅነት እና እውነተኘነት ይብልጥ እንድወዳችሁ እና እንድናከብራችሁ ያደርጋል።

  • @fatumaabdu3774
    @fatumaabdu3774 2 года назад +1

    ዩቲ እርጋታሽ የማዳመጥ ችሎታሽ ስርአትሽ ደስ ነው ምትይው እንኩአንም አሸነፍሽ!

  • @nanu144
    @nanu144 2 года назад +16

    ወይኔ ዩቲየ የኔ ንግስት

  • @umufayz9561
    @umufayz9561 2 года назад +2

    የመዳም ቅመሞችን ጋብዙን ያበደ ምግብ ነው የምንሰራላቹ 💓💓💓💓

  • @sofidawudbd1239
    @sofidawudbd1239 2 года назад +151

    ለእንደዚ አይነት ሙያ ለአረብ ሀገር ሴት ተውላት ከምር😂

    • @ረህማ
      @ረህማ 2 года назад +4

      እኮ

    • @negemelkamyihonal2036
      @negemelkamyihonal2036 2 года назад

      💪💪😘

    • @ፈተህያወሎየዋ
      @ፈተህያወሎየዋ 2 года назад

      ትክክል

    • @abibagirm4118
      @abibagirm4118 2 года назад

      🥰🥰🥰💪💪💪💪

    • @ayantumelkamu818
      @ayantumelkamu818 2 года назад

      yihewulish inga are areboch aydlenim yerasachin yehulgizem yeminimegebew migib aserar alen...besu bidangu okay gin ahun bewuch yemisera kebahilachin wuchi so mokirotal besu timirt altemerekum....silezi terejiyachew

  • @zuzu-ni1ry
    @zuzu-ni1ry 6 месяцев назад +1

    ሙያ ለመዳም ቅመሙች ልቀቆልን የምትሉ በላያቅ እኒህ የቲክቱክ ሰወች ናቸው❤❤❤

  • @anshamohammed4651
    @anshamohammed4651 2 года назад +6

    እሮዛ እረበአላህ ምላስሽን ቀንሽ ያረቢ. ጥቁርሻርብ የለበሽዉም እርጋታሽ ሀዩ እርጋታችሁ ያስቀናል. ግን. ሁለቱ የወፍጮቤቱን ዶቄት ጨርሰዉ ነዉ የመጡት

  • @hayatyalhamedlla4561
    @hayatyalhamedlla4561 2 года назад +8

    ጎበዞቸቾ የሁላችሁሞ ያምራል

  • @nmborenamekanselam2948
    @nmborenamekanselam2948 2 года назад +23

    ወይኔ ልጂቱ ዝም ብለሽ አሰሚም እንደ ጉድ

    • @hamutube3716
      @hamutube3716 2 года назад +2

      Eko😅😅😅

    • @tingirtyoutube8447
      @tingirtyoutube8447 2 года назад

      የቲክቶክ live መስሏት ነው😂😂😂😂😂😂

  • @matube3420
    @matube3420 2 года назад +2

    እንኳን ደስ አለሽ ሀያት ሮዚም እና የሚም ምርጥ ነቹ እንኳን አደረሳችሁ

  • @esramedia8466
    @esramedia8466 2 года назад +16

    ዋውው ሮዚ አንደኛ 💪❤

  • @nmborenamekanselam2948
    @nmborenamekanselam2948 2 года назад +7

    ሀውቲ ምርጥ ሰው