የፔስትሪ ሼፎች ልዩ የኬክ መስራት ውድድር //ምርጡ ገበታ የምግብ ዝግጅት ውድድር//
HTML-код
- Опубликовано: 14 дек 2024
- EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebst...
#ኢቢኤስ
#ebs
#Mirtu_Gebeta
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.tv
ካሜራ ማኑ ግን ሁሌም ቢሆን ሰሃኑን አቅርቦ ፎከስ አድርጎ አያሳይም። እስኪ የውጪ ሐገር ውድድር ላይ እንዴት እንደሚቀርፁ ተማር። ምግብ እንዴት በርቀት ይቀርጻል ???
በተከበሩ ደኞች አይን እራሴን ስለአየዉት በጣም ደስተኛ ነኝ 🙏 በጣም የማመሰግነው ከ camera ጀርባ 1 ሰው አለ ፣ለአንተ ቃላት የለኝም 🙏
ጎበዝ በርታ ❤
ጎበዝ ትችላለክ በርታ ይሄ ውድድር ስለሆነ እንጅ ያ ማለት አትችልም ማለት አይደለም ወንድሜ 😍 የዳኛዎችም አስተያየት ገንቢ የሆነ አስተያየት ነው የሚሰጡት 🙏
Big respect bro ❤❤❤
ጀግናነክ በርታ
ትችችላለህ ከምር
ልጁ ጎበዝ ነበር
ጎበዝ እንኳን ደስ ያለሽ ምርጥ አቀራረብ ምርጥ ፈጠራ!!!
ወንዱ ማለፍ ነበረበት
ሶሲዬ በርቺ በጣም ምርጥ ነበር ጎበዝ እንደሆንሽ ደሞ በደንብ ያስታውቃል የበለጠ ትሰሪያልሽ 🎉❤
ግን ሻሽ ለምን አይስሩም
ልጅ ማለፍ ነበረበት
ጎበዞች❤❤❤❤❤በተለይ ወዱ ❤❤
Always Chef makbib no 1 👨🍳
❤❤❤❤በጣምእናመሰግናለንለምታመጡትሞያ❤❤❤❤
ሁሌ ብወዳደር ብዬ እመኛለዉ ግን አልሞከርኩም
ሼፍ አንዱአለምን ለዳኝነት መምረጣችሁ ትልቅ ነገር ነው ትክክለኛውን ሰው አግኝታችኋል ተወዳዳሪዎቹም እድለኞች ናቸው እናንተ ጋር መተው ብቃታቸውን ማሳየታቸው በናንተ መፈተን ትልቅ ዋጋ አለው:: ❤❤❤
እኔም መወዳደር እፈልጋለው በምግብ
እኔ እስከማውቀው ኢትዮጵያ ውስጥ የምግብ ሰራተኞች ሴቶች ናቸው ብዙ ወንዶች እንኩዋን ምግብ መስራት ኩሽና ገብተው አያውቁም.
እዚጋ ግን ለራሳቹ ሼፍ ብላቹ ማእረግ ሰጥታቹ አወቅን አወቅን ታበዛላቹ ከመሀላቹ አንድ ቁዋሚ ተሰላፊ ሴት ዳኛ የላችሁምማፈርያዎች ናቹ.
ከአርስቱ ጀምሮ ዳኞቹ በጣም ብዙ እንግሊዘኛ ቃላት ታበዛላቹ ያን ምታደርጉትም አዋቂ ለመምሰል ነው አብዛኛው ተመልካቾቻቹ እንግሊዘኛ እንደማይችሉ አልተገነዘባቹም? እኔ 31 አመት በአሜሪካ ኖሬ ስናገር እንግሊዘኛ አልቀላቅልም ስለማልችል አይደለም
በጣም ትክክል ተወዳዳሪዎች ራሱ ምን እንደሚሉ ላይገባቸው ይችል ይሆናል😅
ከኢቢኤስ የሚመቸኝ ዋነኛው ፕሮግራም
ሼፍ እንዳአለም ❤ አንደኛ❤
Wowwwww ❤❤
ግን ለምንድን ነው ይሄን የመሰለ የፀዳ ውድድር ላይ ተወዳዳሪዎቹን ለምንድን ነው የሼፍ ኮፍያ የማታደርጉላቸው?
ትክክል
እር ኮፍያው ቀርቶ የዉሀ ቧንቧ ባርጉ በጆግ እያጠቡ
Betam arif wededer nw chef mekebeben betam betam nw mewedew yegna mertu ye hagerachen chef kokeb neh
Enaa shaf makebaben baxam nw miwadhaw❤❤❤❤
ልጁሜሄድየለበትምነበር
Betam new des milew❤
ሼፊ ማቅዳስ ነት ያዛሬዋ
mertu gbeta gin enda master chief beyon arife new master chief Ethiopia bgmer
አዲሱን ሜኑ ብታስተምሩ
ጎመን በቂጣ😂
😂😂😂😂😂😂
ጎመን በቂጣ በኛ ጊዜ ቀረኮ አሁንኮ ሀብታም በገንዘቡ ፈልጎ አያገኘውም
@@tigistgirma6941 አሮጊት
ኧረ ዳኞች ምናለ ቋንቋችሁን ብትጠቀሙ ወይ ጨርሶ በእንግሊዝ ብታቀርቡት ይሻል ይሆን
አብዛኛው የስራው ቃላት አማርኛ ትርጉም የላቸውም
Andualem abren seretenal ❤❤
ፋታስጥአታዋክብ
Sosi aref nber berchi
ሰሜትግሰትአበበነው
wow
ባህላዊ ፡ ምግብ ፡ ይተኮር ፡
ለምን
@@tigistgirma6941ምናገባሽ
Andu Ekorabhalhu
master chef canada, australia, usa አለ ለምን master chef ethiopia አትጀምሩም❤❤
አላህ ሂዳያ ይስትሽ
ምን አይነት ዳኛ ነው ያመጣህብን ዚ መክብብ ይበቃ ነበር
ከእብዶች ሀኪም ቤት ነው የመጣው 😂😂😂
AYEBALEME
ተበዳ ፀጋዬ 😂😂😂
Geltu
@@IvaTaiwan ምን ዓይነት ባለጌ ነህ
Gobzoch nachw ashnafiwa jegna nat
ሸፍእስትረስ አታብዛ
እባካቺሁአስተምሮኝሼፍነትበጣምየምወደውየማከብረውሰራነውሼፍመከብብእናሼፍዚእባካቺሁአሰተምሮኝየውነትአኮራቺሆለሁበድጋሜእባካቺሁ
PLEAS MAKE IT AGEAN👍🤏
The rudest judges ever !!!!
አይ ካሜራ አማን የስራህን ይሥጥህ እኝ እንዳለች አነሳሀት ክክክክክክክ