የድሬደዋ ተወዳጅና ፈጣን የምሽት የጎዳና ምግቦች የሆኑት ድንች ሰላጣ፣ ቲማቲም ሰላጣ፣ ንፍሮ ከወተትና ለውዝ የሚዘጋጁት ሾርባዎች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 дек 2024

Комментарии • 313

  • @fatumahussnegkgj9525
    @fatumahussnegkgj9525 5 лет назад +160

    ወይ የኔ ማሮች አልሃምዱሊላህ ኢትዮ አልሞተችም እደዚህ በህብረት ተሰባስቦ እየተመገቡነው ተስፋ አለን አላህ ሆይ ሃገራችንንና የዋህ ህዝቦቾን ከጅቦች ሴራ ጠብቅልን

    • @asyafaji3098
      @asyafaji3098 5 лет назад +2

      Inde jelese ye FB ethiopia ina maret lay yalechiw ethiopia yileyayalu meat yalew FB sefer new

    • @Samee-ie4ge
      @Samee-ie4ge 5 лет назад +4

      አሚን አሚን የኢትዮጵያ ሰው እኮ የዋህ ነው በfb፡ ነው እሚባሉን፡

    • @ትግሰትኢትዯጵያትቅደም
      @ትግሰትኢትዯጵያትቅደም 5 лет назад

      አሜን 😂

    • @robaayano6987
      @robaayano6987 5 лет назад

      Amen

    • @kalieamkalieam1353
      @kalieamkalieam1353 5 лет назад +3

      አይ ቆንጆ ድሮም እነዚህ ፖለቲከኞች ናቸው የሚረብሹት እንጂ ህዝቡ ፍቅር ነው

  • @ethiopiaethiopia672
    @ethiopiaethiopia672 5 лет назад +6

    😍😍😍😍 biiluu ye fiker ager siiinjalana diirekoo galatomaa😍👌👌👌👌👌👌👌❤💚❤

  • @AdamuMekonen
    @AdamuMekonen 5 лет назад +18

    ጥሩ የምግብ ባህል ነዉ።ድሬ የፍቅር ብቻ ሳትሆን የድንችም አገርነች፣ደስየሚል ፕሮግራም ነበር፣እናመሰኛለን

  • @dahab7484
    @dahab7484 5 лет назад +72

    ወጣቶች እንድህ ሲበሉ እንዴት ደስ ይላል አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @rozinamlove2105
    @rozinamlove2105 5 лет назад +4

    ከምንም በላይ በህብረት ስትበሉ ደስ ትላላቹ አቦ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን እናቶቻችንም ረጅም እድሜ ከጤና ይስጣቸው

  • @biwota
    @biwota 5 лет назад +30

    ኢትዮጵያየ ለዘላለም ኑሪ። ድሬወች ስታስቀኑ፣ እንደዚህ ጎሰኛን ሁሉ አሰቀኑልኝ። ኢትዮጵያዊነት ተረት አይደለም። የነበረ፣ያለ፣ የሚኖር ስር የሰደደ ሐቅ ነው። የፍቅራችሁ መብዛት ሾርባ ሳይቀር በጋራ ስትበሉ ማየት እንዴት ይማርካል።

  • @ያንችውአፍቃሪ-ረ7ቀ
    @ያንችውአፍቃሪ-ረ7ቀ 5 лет назад +14

    ድሬ የፍቅር ሀገር አቦ ይመቻችሁ የመጋላ ልጆች በጣም ንፍቅቅቅቅቅቅቅ ብላችሁኛል በተለይ እዳሽ የኔ ናፍቆት

  • @amdebelongstojesusamde955
    @amdebelongstojesusamde955 5 лет назад +13

    We Ethiopia 🇪🇹 so beautiful when we love each other like this

  • @አይናችንነሽማሪያምአንችን

    *ድንቅ ችሎታ አምላክ ጤና ይስጠን እንጂ ምንም ስርትሽ ትበያልሽ እንበላልን ኦ ድስ ሲል ፍጣሬ ይባርክሽ እጅሽን ማምየ!*

  • @ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ
    @ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ 5 лет назад +26

    ድሬ ድሬ የፍቅር ሀገር

  • @ኦሮሞነትኩራትነው-ጘ1ኰ

    የተበራካ ይሁን ድሬ ዎች እኔም ጎደኞች ነበሩኝ የድሬ ልጆች አቤት ስንወዳድ የእውነት ፍቅር ነቸው እትዮ ያሉት ፍቅር ነቸው fb ለይ የሚነካሱትን ዘረኞችን ያጥፈልን

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 5 лет назад +2

    ድሬ .. ፍቅሮች ናችው.. ለኔ ድሬ ማለት የሀገራችን.. ትንሽዋ ኒወርክ ... ደስ አይሉም
    ተስባስበው ሲበሉ ... ፍቅራችውን ነው የምናየው.. ስሪዋንም እናት እጃችው ይባረክ
    ኢትዮጵያ ስኔድ ድሬ ኔጄ የ አክስቴን ስላጣ
    ላጥ ነው.. ድሬዎች ፍቅር እንጂ
    ለ ነገር ግዜም የላችው .. ድሬ ይለኛል የድሬ

  • @ማርቲስደተኛዋከርታትዬ

    እዴት ደስ ይላሉ በህብረት ሲበሉ ፍቅርን አብዛልን

  • @lovegrace1303
    @lovegrace1303 5 лет назад +3

    የታል ሙሽበኩ በቅለባው ሳንቡሳው ሙጠበቁ ሀለዋው ቀይ ከረሜላው ነጭ ከረሜላው ዋው ትዝታ ፍቅርርዬ ድሪ ስላምሽ ይብዛ ❤️❤️❤️ ድንች ስላጣ ውስጥ እኔ እጨምራለሁ ለካ ያገሩ ምግብ ነው በመንገድ ላይ እንዲ በልቼ አላቅም ግን ከላይ የጠቀስኩዋቸውን ከመንገድ እገዛ ነበር በጣም ጤነኛ ምግብ ነው ስጋ ሲበዛ ጤና አደለም እንዲ በቀላሉ ስርቶ መብላት ሲቻል እንጀራ ብቻ ጤፍ ከጠፋ ረሀብ ገባ ይባላል ኑሮ በዘዴ ነው እግ / ር ሀገራችንን ይባርክ 😁❤️❤️

  • @ebromame8056
    @ebromame8056 5 лет назад +3

    ውይ ሁሉ ነገር ደስ ይላል 😙😙😍😍😍

  • @haitsaid5831
    @haitsaid5831 5 лет назад +4

    ማሻ አላህ 💖💖💖

  • @MohammedIbrahim-dk2bz
    @MohammedIbrahim-dk2bz 5 лет назад +15

    I never see it before but I don't know why I miss drea I WISH TO VIST ONE DAY DREADAWA

  • @እስኩየእማልጅ
    @እስኩየእማልጅ 5 лет назад +34

    ድሬ ሁሉም በአቅሙ ሚኖርባት ብርቅዬ ከተማ ነች ደሞ የመንገድ ዳር ምግቦች ከሆቴል የበለጠ ጣአም አላቸው ስወደው ድሬን

  • @helenyemariyamlej
    @helenyemariyamlej 5 лет назад +12

    በጣም ደስ ይላል ናዝሬት ላይም እንዲሁ ተዘጋጅቶ ድንች ይሸጣል። በጣም ነው የሚጣፍጠው

  • @masershazemenfes1288
    @masershazemenfes1288 5 лет назад +5

    OMG, I am from Dire Dawa and I used to eat this everyday before I came to the U.S. May God bless Ethiopia💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤👍👍👍👍

  • @የድሬልጅነኝየፍቅርአገር

    እረ ኡኡኡኡኡኡኡኡ እምባዬን አመጣሽው በጣም ናፍቆኛል ሁሉ ነገሩአ ድሬ በጣም ይገርማል የዛሬን አያርገውንና በ 3 ብር 3 ሰው ይጠግብበት ነበረ ደሞ በጣም ብዙ ምግብ አለ መንገድ ላይ ሚሸጥ ባጊያ አለ ሚጣጢስ አለ ድንች በሮቃ አተር ከነ ግብራበሮቹ ብዙ አለ እረሳሁት እንጂ አላህዬ ድሬን ከዘረኝነት ወረርሽኝ ጠብቃት አገሬን ሰላም አርግልኝ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ሰላምሽ ይብዛ አገሬ

  • @ዘይኔሁሴን-ቐ2ዸ
    @ዘይኔሁሴን-ቐ2ዸ 5 лет назад +2

    ዋው ድሬ እውነት የፍቅር ሀገሪ
    ለመሆኑወ ጥርጥር ዬለም ኖሬወለው
    እውነት ይመቸል

  • @ኢልሀምአወል
    @ኢልሀምአወል 5 лет назад +29

    እኔ በጣም የናፈቀኝ ነገር ቢኖር ከቤተሰባች ከጋደኝቸ ጋር መመገብ ያአላህ ላገሬ አብቃኝ

  • @ጎዳኝሰውማመኔየዋህበመሆኔ

    ዋው ይሄን ምግብማ ዛሬ ሰርቼ መብላት አለብኝ ድንች ሰላጣ ከጣፈጠ ነግራችዋለው መልክ ስጠኝ ሞያ ከጎረቤት አደለ ሚባለው

  • @learntospeakamharic8323
    @learntospeakamharic8323 5 лет назад +1

    A million likes for this amazing show!!!! Thank you Fana.

  • @ተሽንፍአለው
    @ተሽንፍአለው 5 лет назад +2

    ዋው በንፍሮው በጣም ጥሩ ነው በአረቦች ሰላጣ ይሉታል ግን በጣም ጥሩ ነው

  • @ትእግስት-ዸ4ሰ
    @ትእግስት-ዸ4ሰ 5 лет назад +3

    Arif new ke Sega yeshalal 👏

  • @ኪዱዬኪዱ
    @ኪዱዬኪዱ 5 лет назад +2

    ምርጥ ናቸው ድሬዎች

  • @Filseta
    @Filseta 5 лет назад +74

    ሥጋ ተወደደ ድንች ጀምረናል 🙆🙆🙆🙆🙆🙆😂😂😂😂🌹🌹🌹🙋🙋🙋

    • @lovegrace1303
      @lovegrace1303 5 лет назад +4

      ከስጋ 💯% ምርጥ ተስማሚ ነው ❤️

    • @emawayeshmamo7096
      @emawayeshmamo7096 5 лет назад +3

      This is so healthy than eating meat.

    • @alhshgd3833
      @alhshgd3833 5 лет назад +2

      ማሻ አለህ

    • @zahrayousuf4675
      @zahrayousuf4675 5 лет назад

      ክክክ

    • @mulukaally8021
      @mulukaally8021 5 лет назад +1

      ስጋም ርካሽ እያለ በጣም ደስ የሚል ምግብ ድንች ነው

  • @Maria-pc8fs
    @Maria-pc8fs 5 лет назад +1

    በጣም፣በጣም፣አምሮኛል፣መብላት፣ዋዉ፣አክሰቴ፣እድሜና፣ጤና፣ይሰጥሸ

  • @hanahana1960
    @hanahana1960 5 лет назад +5

    በጣም ደስ ይላል የታባራክ ይሁን የምን ስጋ ነው እናቴ እሄ ምርጥ ምግብ እያለ

  • @abrhamaleemu3546
    @abrhamaleemu3546 5 лет назад +9

    ወይኔ ድሬ ናፋቅሽኝ እኔ የሸገር ልጅ ነኝ በስራ አጋጣሚ ድሬ አንድ አመት ኖሬለው ግን ፈጣሪ ሆይ ከስደት መልስ ኑሮዬም ቤቴም ህይወቴም ድሬ እንደምታደርገው ባለ ሙሉ ተስፋ ነኝ

  • @እግዚአብሄርፍቅርነዉእኔባ

    እኔ ቀናሁ አብረዉ መብላታቸዉ ወይ ደሥ ሢሉ ወይ ማማር ይመቻችሁ

  • @user-jq4po7oj3
    @user-jq4po7oj3 5 лет назад +6

    ማሻአላህ እፍፍ ስታምሩ 💞💞👌አላህ ሆይ ሰላማችን ፍቅራችን አንነታችን መልስልን ሀገራችን ህዝባችን አንተ ጠብቅልን🇪🇹🙏🙏

  • @kadiiyoutube1312
    @kadiiyoutube1312 5 лет назад +3

    Mashallaah baxam yasdesatachihuny band sibalu tayi naw💪💪💝💝💝🇪🇹🇪🇹

  • @የድንግልማርያምልጅነ-አ7ሠ

    😘ደስ ሲሉ አዳማም ልክ እንደዚ ነው የዛሬን አያድርገውና ቦዘኔ ነበርኩኝ ንፍሮ ተራና ድንች ተራ ማታ ማታ...... አዳማ ላይ መቼም የማይረሳ ምርጥዬ ትዝታ አለኝ ስደት የማይባል ነገር ባይኖር ምናለበት😏😏

  • @mustemustisha2785
    @mustemustisha2785 5 лет назад +2

    Weeyne dess sel enkuwanem sefere ayehut akistiye salamish yibzaliny dinichesh nafkiny nebere

  • @etoeto9814
    @etoeto9814 5 лет назад +5

    ወይ በጣም አምሮኛል የአክስቴ ድንች

  • @fardusaabduhakim7500
    @fardusaabduhakim7500 5 лет назад

    Waaaaw akistee yanyaa mirti migib indet inda nafaqagn

  • @ziniyamohamed306
    @ziniyamohamed306 5 лет назад

    እኔም እሞክረዋለሁ ምርጥ ይመስላል

  • @et6209
    @et6209 5 лет назад +1

    Dere dere...Kezira.....hareroch fiker eko nachehu.....Egziyabeher selam yabzalachu 🙏🙏

  • @kamubest5413
    @kamubest5413 5 лет назад +3

    በእውነት በጠም አለቀሰኩኝ ጓደኛው ለንዱ ጓደኛ ሲያጎርሰው😢😢 ምናው እንደዚ ብንካበባር ሁለችንም😢

  • @biaritzsiroko6117
    @biaritzsiroko6117 4 года назад +1

    wow amazing to see this. Do you also have Injera bread?

  • @asterwosen482
    @asterwosen482 5 лет назад +11

    እኔ በኮመን ውስጤ ደስታ እንደት እንደጠለቀው. ውድ እትያዮያንወች ውድድ ነው ማረጋቹ ሁለም ሠላም ለETHIOPIA❤❤❤❤❤❤

  • @ethiopia1065
    @ethiopia1065 5 лет назад +5

    ድሬ የፍቅር አገር እደስማቸው ምግብባቸውም ጣፉጭ ነው

  • @alhamdulilah7921
    @alhamdulilah7921 5 лет назад +6

    ወይ ሀገሬ ድሬ ንፍቅ ነው ያልሽኝ ኢንሻ አላህ እስክመጣ አላህ ይጠብቅሽ እንደኔ ድሬ የናፈቀው ላይክ ግጩኝ ኮሜንት ቢሆን ይመረጣል አይከፈልበት ውድድድድ ነው ማደርጋቹ ያገሬ ልጆች በተለይ የድሬ ልጆች

    • @raheelkwt4867
      @raheelkwt4867 5 лет назад

      😍😍😍😍😍😍😍😍

    • @umihabibti3386
      @umihabibti3386 5 лет назад +1

      _ከድሬ ነበር ባል ማግባት የነበረብኝ ደስ ሲሉ ማሻአላህ_

    • @hayatdubai5031
      @hayatdubai5031 5 лет назад +1

      @@umihabibti3386 ተሣሥተሽሳይሆንውሳኔው የአላህነውማርማርታ እኔምወዳቸዋለሁ

  • @ዜድነኝእናቴንአባቴንናፋቂ

    ድሬ ደዋ በጣም ፍቅር የሆነች አገር ነች አውቃታለቅ ትንሽ ሙቀት አለ

  • @selamyiunhaile1871
    @selamyiunhaile1871 5 лет назад +3

    እንዴት እንደናፈቀኝ ድሬዳዋ ሀገሬ

  • @nenanena7057
    @nenanena7057 5 лет назад +8

    My beautiful people bless y'all with all happens

  • @neimaahmad506
    @neimaahmad506 5 лет назад +8

    ድሬዎች እኮ ስወዳችሁ

  • @ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር

    በአንድ ገበቷ ከቤተሰቦቼ ጋር ቁጭ ብሎ መመገብ ናፍቆኛል እድሜ ይስጠን ብቻ

    • @salihibrahim562
      @salihibrahim562 5 лет назад

      @ሻሎም ሻሎም: ሻሎም ምን ማለት ነው? can you tell me what it means ?

    • @zahrayousuf4675
      @zahrayousuf4675 5 лет назад

      ኢንሻአላህ

  • @alibaax5346
    @alibaax5346 4 года назад

    I like the reporter ☺️, she is beautiful

  • @metitakele7754
    @metitakele7754 5 лет назад +3

    የኔ ፍቅር ከተማ ሁሌም ሰላም ሁኝልኝ በጣም ብዙ አይነት የመንገድ ዳር ምግቦች አሉን ግን ከዛ ውጭ ደግሞ በጣም በፍቅር ምንወዳቸው ባቅላባና እና ሀላዋ የሚባሉ ምግቦች አሉ።

  • @abduhussen670
    @abduhussen670 5 лет назад

    ደስሲል አገር ስገባ መጥቸ እቀምሰዉ አለሁ

  • @እግዚሐቤርፍቅርነው

    ደስ ሚል ምግብ ነው ለጤና ጥሩ ምግብ ነው

  • @najata.medeya2225
    @najata.medeya2225 3 года назад

    Effffffffff wodemocha allha yetabekachu💖💖💖💖💖💖

  • @hadrakedir1821
    @hadrakedir1821 5 лет назад +6

    አላሆይ ይቺን ምድርህን ባርካት ።ከሰው ጅቦች ጠብቃት ምን አለ ሁሉም ቦታ ይዲ ቢሆን ውይ በፍቅር ላይ ፍቅር ይጨምርላችሁ እሲኪ ኑ አዲ ሶችን አስተምሩን ሙያቹን።

  • @asmatube8387
    @asmatube8387 5 лет назад +1

    ደስ ሲል ማሻ አላህ

  • @tigisttube8424
    @tigisttube8424 5 лет назад +2

    ድሬ ውስጤ ናት

  • @ዜድነኝስደትያደከመኝአልሀ

    ድሬወች ጎበዝናቸው የተለያየ ነገረረ ይሸጣሉ

  • @hanang7517
    @hanang7517 5 лет назад +1

    ውይ ደስሲሉ በአነድ ሰሀን ሾርባ ለሶስት ሰው

  • @selamhabesha
    @selamhabesha 5 лет назад +1

    Tnx. Konjo mirt program new lelam bota hedesh more endemitasayin aminalehu

  • @amena1622
    @amena1622 5 лет назад +23

    የድሬ ልጅ በመሆኔ ደስተኛ ነኝ ትዝታዬን ከሰቀሳቹህት

    • @emawayeshmamo7096
      @emawayeshmamo7096 5 лет назад

      Dire arife agere nate yezare amete hejebate neber gene bezu yejezebew sew alebate yehe chate emibale neger Egziabehere ke medere getse yatefalenامينه Amena

    • @amena1622
      @amena1622 5 лет назад

      @@alhamdulilah7921 ኢንሻአላህ

    • @meryemtube3653
      @meryemtube3653 5 лет назад

      @@amena1622 ቤት ፈልጊልኝ ድሬ እናንተጋ ልምጣ

    • @amena1622
      @amena1622 5 лет назад

      @@meryemtube3653 ሚከራይ ነው ወይስ ሚሸጥ

    • @meryemtube3653
      @meryemtube3653 5 лет назад

      @@amena1622 እሚሸጥ

  • @danikemal7093
    @danikemal7093 5 лет назад +1

    Welaj abate moto yetakeberebet hager selahonech deridewan betamm new mewodat

  • @citycity904
    @citycity904 3 года назад

    ماشاء الله ♥️♥️♥️♥️♥️👍

  • @ዜድነኝስደትያደከመኝአልሀ

    ደስ፣ሲሉ በሞቴ ስታምሩ

  • @በስምህልጠራጌቱ
    @በስምህልጠራጌቱ 5 лет назад +3

    ዋው ደስ ይላል በርቱ

  • @beryhelen6204
    @beryhelen6204 3 года назад

    እውነት ነው ድሬ ዋው አስታወሳችሁኝ

  • @soniyakemali2605
    @soniyakemali2605 5 лет назад +1

    Oh Oh hagere dire merechaye new
    Still sedete laye hogne betam tewedewal gen

  • @GualRaya-vz4zz
    @GualRaya-vz4zz 3 года назад +2

    እኔ የ ራያ ሞኾኒ ልጅ ነኝ ከኢትዮጵያ ከተሞች ማየት የምፈልገው ድሬድዋ ና ጎንደር ናቸው ማን አለ እኔ አሳይሻለሁ የሚለኝ የድሬና የጎንደር ልጆች አላችሁ ወይ

  • @etheth4772
    @etheth4772 5 лет назад +1

    ድሬ ዉጤናት

  • @adiyedngllijadiyedngllij5872
    @adiyedngllijadiyedngllij5872 5 лет назад +21

    በዚህ አጋጣሚ አገሬን ያገሬን ምግብ ባልመገበውም ምራቄን እየዋጥኩኝ ፕሮግራሙን ጨረስኩኝ ሀገሬ ገብቼ ለመፎድፎድ ያብቃኝ እንደኔ ያማራቹ ካላቹ እናተንም ያብቃቹ ድሬ እወድሻለው የትም ተወለድ ድሬ እደግ የሚስማማ ካለ

    • @mamoerkato3438
      @mamoerkato3438 Год назад

      Mache yihun hagare gabiche dire migobignat❤

  • @hagerenengiethiopiakemojo1538
    @hagerenengiethiopiakemojo1538 5 лет назад

    WOW So So Nice Thank You!

  • @ቤተንዳጉራጌ-መ9ሠ
    @ቤተንዳጉራጌ-መ9ሠ 5 лет назад +9

    ወይ በህብረት ከቤተሠብ ጋር ተሰብስቤ የምበላበት ቀን ናፈቀኝ በዛላይ እናንተ ስትበሉ እንደበላሁት ጠገብኩ አገሬ ።👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍ሠላም ፍቅር አንድነት የዉድዋ አገሬ ሠላምሽ ይብዛ

  • @dubaifree739
    @dubaifree739 5 лет назад

    ደስ ሲል

  • @engiduweldyes501
    @engiduweldyes501 5 лет назад

    I wish Dere people with you on thise nice food very lovely!!!!!!!!!!!!!!!! engidu from America.!!!!!!!!!!!! Love for Dree for ever !!!!!!!!

  • @robaayano6987
    @robaayano6987 5 лет назад +2

    Des yelalu wow Good bless Ethiopian

  • @Samee-ie4ge
    @Samee-ie4ge 5 лет назад +5

    ድሬዎች፡ ይመቻችሁ ያድሳባንእጀራ ከመብላት ይሄ በጣም አሪፍ ነው ለጤንነት ያድሳባ፡ ሆቴሎች ስግብግብ ናቸው እጀራ፡ ባእድ ነገር እየቀላቀሉ፡ ህዝቡን በሽተኛ አሰጉት

  • @mreyamtamera7457
    @mreyamtamera7457 5 лет назад

    እዴት ደስ ይላል

  • @bethelhemtadesse8142
    @bethelhemtadesse8142 3 года назад

    ድሬሬሬሬሬሬሬ ውስጤ ናት ትንሹዋ ኢትዮጲያዬዬዬዬ!!!!!

  • @hahahaha-jw5eh
    @hahahaha-jw5eh 5 лет назад +1

    ያምራል 1ኛ

  • @መሲየማርያምልጅነኝጎንደሬ

    ድሬወች በጣም ፍቅረ ናቸው
    አሁን ይህ ክፍ ዘረኝነት እሚባል ክፍ
    በሽታ ከምድረገፅ ያጥፍልን ብቻ
    ድሬ የፍቅረ ሀገረ
    የኢትዮጵያ አንድነት ናፈቀኝ 😭
    እግዚአብሔር ሆይ ወደቀድሞው አንድነትመልሰን🤲🤲🤲🤲

  • @habash2588
    @habash2588 5 лет назад +2

    መጣሁልሽ ድሬ ድሬን ማየት በጣም እፈልጋለው

  • @fhdddchfdfdd1214
    @fhdddchfdfdd1214 3 года назад

    ሀገሬ ኢትዩጵያ ሰላምሽ ይብዛ

  • @ሐምራዊ
    @ሐምራዊ 5 лет назад

    It is good better than row met and healthy food

  • @mulugermdehin1398
    @mulugermdehin1398 5 лет назад

    Weyni deri sewedat gen mukotu sewu ye fkr sew naw sewedachu deriwoch❤😘

  • @genetbushra6979
    @genetbushra6979 5 лет назад

    Bemigerm hodee babaabgn nfrow betam nafeqegn Dire yefqir hager wubtshn binesushm fiqrshn gn alchalum ena egziyabhern amesegnalehu

  • @munirajuma8181
    @munirajuma8181 5 лет назад +13

    ድሬ ስመጣ ሙሸበክ ሳልበላ አልመለስም ብቻ ለመምጣት ያብቃኝ

  • @ምንአገባህ
    @ምንአገባህ 5 лет назад

    Akrabiwa Tirsua betam yamral nech new like me 😍😍😍

  • @MH-lv7hx
    @MH-lv7hx 5 лет назад

    አገራቻንን ሰላም ያሪግልን ሰዉ ተዋዶ አቡሮ እየ በላ እየ ጠጣ እየ ኖረ ነው

  • @kingking-lr1rx
    @kingking-lr1rx 5 лет назад +1

    መድሐኔዓለም በረከቱን ያብዛላቹ

  • @selamledire2813
    @selamledire2813 5 лет назад +3

    ድሬ ላይ ለመኖርኮ ሃብታም መሆን አይጠበቅብህ በቃ ትኖራለህ ድንች መልኳን እየቀያየረች ከስጋ በላይ ታጠግብሃለሽ ሹሞዬ በሺቲኒ ስትበላ እጅ ታስቆረጥማለች ጠዋት ላይ ፉልህን በዳቦ ከሻይ ጋር ስትበላ የምሳ ወጪህን ሁሉ ትዘጋለህ ታድያ ድሬ የፍቅር ከተማ ከመሆናም በላይ የበረከት ከተማ አይደለች እንዴ ?? ክፉሽን ያያሰማኝ ከእናቴ በላይ የናፈቅሽኝ የኔዋ ውዷ ድሬ ነሽ 😍😍😍😍😍😍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💚💛❤️

  • @linayedireelijii2114
    @linayedireelijii2114 2 года назад

    Waw dire dawa 💋💋💋💋💋💋

  • @ምንአያአትሀገሬን
    @ምንአያአትሀገሬን 5 лет назад +15

    ገቢ እናአ ባአይታሚን ያለዉ ምግብ ነዉ ድሬ ሚስጥሬ ክፋሽን አያሳአየኝ እድገትሽን እጅ

    • @ماجدالكثيري-ش4ص
      @ماجدالكثيري-ش4ص 5 лет назад

      አሜን ከስደት መልስ የማየት እቅድ አለኝ ስወዳት በtv እንጂ ሄጄ አላቅም

  • @teshale_a
    @teshale_a 5 лет назад +1

    Wow Des sil asikenachihugn.

  • @bezamelese5371
    @bezamelese5371 5 лет назад +1

    Belecaw akalew betam taface new

  • @aishaqattan641
    @aishaqattan641 5 лет назад +1

    ማሽአለ በጠም ደስስስስስ ትል

  • @3alyaa.ameen3alaya88
    @3alyaa.ameen3alaya88 5 лет назад +2

    ወይኔ፡ድሬ፡አገሬ፡እወድሻለዉ፡ፍቅርሸ፡መራኪ፡እንግዳ፡አክባሪ፡ድሬ፡ሠላምሸ፡ብዚት፡ይበል

  • @kingking-lr1rx
    @kingking-lr1rx 5 лет назад +4

    ይሆ ፍቅር የሆነ ህዝብ

  • @መሬምሁሴን-ጨ2ሠ
    @መሬምሁሴን-ጨ2ሠ 5 лет назад +1

    ውይ ኢንሻ አላህ ላግሬ ያብቃኝ ያክስቴን ድንች እኔም እሰራት አለሁ. ጉድ ለካ እንድህም አለ.