እናቴን ናፋቂ ዘይነብ ነኝ የቢላል ዘር guragn yasidiferew ye guraga minegest new guraga ageru siuk beginiba hotel bisira gurag hezeb ye sira sew new guraga ager dubay yemesl nebir men waga alew sibisabiy tifa
No one is talking about these women who took her off the street? for me they deserve a big award, not just becasue Hana, but they teach us a lot, the things we should consider in life.
I am so proud to be Gurage !!!! This girl came from my Dad town 👍even though I grow up in Addise my parents teach me to be hard working woman 🙂and love my Parents !! Gurage forever 😀😀😀😀
@@maydergham8496 Getan kemre Eko new Ende gurage mirt sew ale gin beka min libelsh diro Mather ga anbasha dube yemibelaw lig ahun tilk hotel alew kale sira min yawkalu kifat yelachew
አይ ጉራጌ ምናለ ሁሉም ኢትኢትየጵያ እንደ እናተ በፈቅር በትጋት ቢስራ አገራችን የት በደርሰ ውስጤ ናቹ ጉራጌዮች
ጉራጌ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ጀግና ሰራተኛ ህዝብ ነው
ትክክል ማር ስራ ጠልቶ ፌስቡክ ላይ ተጋድሞ የሚውል እኮ ነው ለፍቶ ያልጠገብ ምስኪ ህዝብ የሚያጫርስ ብቻ ሁሉንም አልፎ ስላም ፍቅር አንድነት ለኢትዮጵያችን ይመልስልን እኛም በጣም ነው ምንወዳቹ።
በጣም
ewunte new Gurge jegagnochi nechw
አው አሪፍ ነበር ግን ጎበዝ ናት ከመላኩጋ ባይለያዩ አሪፍ ነበር በጣም በከባድ ድግስ ነበር የተጋቡት
ጀገና ሤት ነች
ጉራጌ ድንቅ ኢትዮጲያ ነው ❤❤❤😍
ayezoshi amayi god is power believe on him
🍡🍒
😘😘😘😘
ወይይይ በእመቤቴ በጣም ደስ ሲል ይህ ነው እግዚአብሔር የሚወደው አሎ ሰው በቁመና የሚገሎ መጨረሻ ሺን ፈጦራ ይጨመራልሸ አሜን 🙏🙏🙏
ጉራጌ በጣም እወዳቹሃለሁ የጉራጌ ቢመራን ደስ ይለኛል የስራ ሰው ናቹሁ እኔ አማራ ነኝ
በጣም የስራ ሰው ናቸው ወላሂ፡ ውራጌ፡ ባል፡ባደኝ አይኔን አላሽም
Wtansaya guraga
@@Samee-ie4ge ሙስሊም ነሽ እንጂ ከዘረኝነት የፀዳ ኢትዮጰያዊ እኔ እፈልግ ነበር
@@lehowlumegizaalew1703 አዎ ሙስሊም ነኝ ግን ውራጌዎችን በጣም እወዳቸዋለሁ
@@lehowlumegizaalew1703 እኔም ከዘረኝነት የፀዳ ነው እምፈልገው
ስራ ክቡር ነው ።ምናለ ሁሉም ቢስራ ከሚስረቅ ጎበዝ በርቺ
እወሰጤናቹሁጉራጌውችእኔወሎይነኝ
ድሮስ ጉራጌ በስራ አይታማም አልሀምዱሊላህ ጀግና ያስጠጋችሽ ሴትዮ አላህ ይርዳት ልጆቿን አላህ ይጠብቅላት
ጉራጌ ስራ ልምዳቸው ለወሬ ጊዜ የላቸው አማራ ነኝ ጉራጌን ውድድድ ለምን የአማራ ጠበቃ ናችሁ የኔ ጀግናዎች አፄ ሚኒሊክ ከጉራጌ ጋር አምስቴ ውጊ አርጓል ጉራጌ ግን አንድ ቀን ሚኒሊክ ተሳድባችሁ አታቁም የጨዋ ልጆች ለፍቶ አደሮች
አኛ ውድድድድ
እየሩስ ነኝ ባሌን ናፋቂ ጉራጌ ነኝ ያውም የሚኒሊክ አማራን በፍቅር ነው የምንወደው አማራ ህይወቴ በማንኛውም ነገር ከጎናቹ ነን አስታጥቁን ችግሩን አብረን እንወጣለን
ጉራጌ ብሆንም በእምዬ ሚኒሊክ እና በኢትዮጵያ ቀልድ የለም አማራ ሆነ ኢትዮን ያለ እህት ወንድማችን ነው ከዛ ውጪ ወደ ውጪ
ውዴ የኔ ማር ጉራጌ ነኝ ግን ባፄዎቹ ከመጡብኝ ያመኛል አማራ ወገኔ ሂወቴ ናቸው አፄዎቹ ሲወደሱ እጂ ሲነኩዋቸው ያመኛል
እኔም ጉራጌ ነኝ ግን ለገባው ሰው ሚሊኒክ ለመውደድ ኢትዮ መሆን ብቻ በቂነው
አምበሳ ሀና በርቺ አንዳንዴ መበደል ለመልካም ነው እንድንበረታ ምክንያት ይሆናል በርቺ ፈጣሪ ይርዳሽ ሰርቶ ማደግ ክብር ነዉ በሰውም ከፈጣሪም የተወደደ መንገዱን ይባርክልሽ።
ችሎ ላሳለፈው ሁሉም አላፊ ነው
ግን ያችን ያነሳችሽን ሴትዮ እንዳትረሻት
ለፈጣሪ ምስጋና ይገባው ጉራጌዎች ስወዳችሁ
ለስራ በጣም ጎበዞች ናችሁ
በጣም ይገርማል አውቃታለሁ አበባ ስትሸጥ አውቃለሁ በጣም ደስ ይላል በርቺ ጎበዝ❤😘👍
በውነት የሴት ጀግና በርች ቀጥይበት
እኛ ጉራጌዎች እንለወጣለን የሰው ክልል እያለ ማን መጨረሻችን መፈንቅል ሆነ እንጂ ኩራታችን ነሽ የገነና ገረ ስ
strong woman god bless u
እናቴን ናፋቂ ዘይነብ ነኝ የቢላል ዘር guragn yasidiferew ye guraga minegest new guraga ageru siuk beginiba hotel bisira gurag hezeb ye sira sew new guraga ager dubay yemesl nebir men waga alew sibisabiy tifa
።
እኔም ሀገሬ ገብቼ ተፍ ተፍ ብየ መስራት ነው አላማዬ እንዳንቺ እንደምቀይር ባለ ሙሉተስፍ ነኝ ላንቺም አላህ ይጨምርልሽ አቦ ጉራጌ ሶሬሳ
ጉራጌ ውስጤ ነው በኢትዮጵያነቱ ማይደራደር
Perfectly🙏🙏🙏
😍😍🙏🙏🙏
ዋው ጀግና ሴት ነሽ ጀግና ማለት ዘምቴ ጠላት ያሸነፈ ብቻ አይደለም ምክንያቱ ትልቁ ጠላታችን ድህነትን ስራ ሳይንቁ በራሱ ጥረት ከራሱ አልፎ ለሌላ መትረፍ ለሎላም ትልቅ ተምሳሌት መሆን በራሱ መታደል ነው
ስለማውቅሽና አብሬሽ ስለምሰራ ደስስ ይለኛል። አንቺ የጉራጌን ታላቅነትና የስነልቦና የበላይነት ማሳያ ተምሳሌት ነሽ። ሀኒቾ✋👌✌
ይታባቱ ድህነት አችን ጥሎበት ድራሹን አጠፋሽው ፈጣሪ አሁንም አብዝቶ ይስጥሽ
Tkeke
ማሻአላህነሸ
ጅግናእሸ
No one is talking about these women who took her off the street? for me they deserve a big award, not just becasue Hana, but they teach us a lot, the things we should consider in life.
ሀኒቾ በጣም ደስ ይላል ግን መጀመርያ ከፈጣሪ ቀጥሎ የረዳችሽ ሴትያ መርዳት አለብሽ አሁንም ቢሆን አረፈደም የበለጠ ቦታ ፈጣሪ ይርዳሽ
የኔጀግና የኔባትሆኒ ይቆጨኝነበር ጉራጌ ጀግናነው ኑሪልኝ ጎበዝ
የሃናን መንገድ የከፈትሽው አንች ነሽ። ተባረኪ። እግዚአብሔር ይርዳሽ። ትልቅ ኢትዮጵያዊ ነሽ።
ስራ ክቡር ነው የእውነት ጎበዝ በርች
እግዚአብሔር ያበርታሽ
የሰው ልጅ ተስፋ ካልቆረጠ ካሰበበት ይደርሳል
እኛ ያገኘነውን ብንሰራ የአረብ ሀገር እየባበልን ባልኖርን ነበር
ፋና ቴለቪዢን በእውነት እጅግ በጣም አመሰግናለው፡ እንደዚህች ያሉትን ጀግና ሴቶች አቅርቡልን፡ ምናልባት ሰፈር ላይ ተጎልተው ድንጋዩን የሚያሞቁና የሚላከፉ ፍንዳታዎች አይተውት ትምህርት ይወስዱበት ይሆናል፡።
#ከጀግናም በላይ ነሽ ለኔ።
እዚህ ደረጃ እንድትደርስ ያገዟት እግዜር ይባርካቸው ደስ የሚል ታሪ።
ጀግና በርቺ።
ማሻአላህ በላቡ የሰራ ወዝ በረከት አለው ይጣፍጣል በስርቆት የተገኘ ግን አዙሮ ይጥላል ጎበዝ እህት ይጨምርልሽ
I am so proud to be Gurage !!!! This girl came from my Dad town 👍even though I grow up in Addise my parents teach me to be hard working woman 🙂and love my Parents !! Gurage forever 😀😀😀😀
I am not Gurage, but I wish like half of Ethiopia was Gurage. I mean it!
የቤተክርስቲያን ደጅ ነው ለዚህ ያበቃሽ። ተመስገን አምላኬ የድሆች መጣልያ ቤተክርስቲያን።
እውነት ነው እግዚአብሔር አብያተክርስቲያናቶቻችንን ይጠብቅልን
The lady who gave her shelter first time is really human she deserves to be appreciated and helped.
አይ፣የሰዉ፣ልጅ፣እድል፣ይገርማል፣ደስ፣ሲል
I wish she could help the woman that gave her moral and hope? Very strong woman.
I hope and I wish you even more. Hard work pays👍🏾👍🏾👍🏾
እንዴት ደስ ይላል። እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን።
ያነሳችሽን ሴትዬ ኣሁን እዳትተያት በተቻለሽ አግዣት ያኔ ድሀ ናት ብላ አልተወችሽም አሁን ያች ነው ተራው
سس الم እውነት ነው የሁላው ከሌለ የለም ከፊቱ ሰው ማለት ሰው ሆበጠፋበት ሰአት ሰው ሁኖ መገኘት ነው
Tekekel Ke Fetari Amlake betach be eswa chernet new ezih yederesShew endateteyat, lanchim Fetari Amlak Yagezeshal Adera 🙏🙏🙏
Betikikil endawum yandun migbet tekotatari bitadergat arif new
እውነት ተናገርሽ እህት
ትክክል
ጀግና ቢየሽለሁ ጉራጌ ለስራ ማን ብን የት ብንህድ ጠክረን እንሰራለን በኢትዮጵያ ዊነትችን እንኮራለን አልሀምዱላል
ዋዉ ደስ ይላል
እና እናት ከወደቅሽበት ቦታ ያንስችሽ እናት አግኝት እግዚአብሔር ያወድዉል
ሙዚቃ ክብር ይለውም ባይሆን መዝሙር ዘምሪ ጎበዝ
ዛሬ ነዉ ብዙ ሰዉ የሚአስተምር ታሪክ የሰራቹህልን በርች መጨረሻሽን ያሳምረዉ
ጉራጌ ሆነሽ ባትለወጪ ይገርመኝ ነበር ስራ አትንቁ ወሬ አቶዱ እድለኞች ናችሁ አሁንም በርቺ
Yayann mawekash bexam des aelg
@@maydergham8496 Getan kemre Eko new Ende gurage mirt sew ale gin beka min libelsh diro Mather ga anbasha dube yemibelaw lig ahun tilk hotel alew kale sira min yawkalu kifat yelachew
ግን ማማየ ለዚህ።ላደርስሺ ፈጣሪሺን ማመስገን ነበርብሺ ሙዚቃ ከምስሪ
Ewuntshn nw ene gurge ayidelewum betam biritu tatar nashewu
ጎበዝ ነሽ እደዚህ ጅግና ሴት እንዴት ደስስስ እደሚለኝ
ጎበዝ ጀግና ጉራጌ እግዚአብሔር አሁንም ከፍ ያርግሽ ፖለቲከኛ ብትሆኚ ምንም ትርፍ የለውም ሰርቶ መሻሻልን የመሰለ ነገር የለም 💪
እግዝ አብሄር እድሜና ጤና ይስጥሽ
ኢትዩጵያ እንዳንች አይነቱን ልበሙሉ ታታሪ ነው የምትፍልገው ፅጋውን ያብዛልሽ ::
ዛሬ.በጣም.ነው.ያለቀስኩት.በሀረብ.ሀገር. እድሜን.ይጨረስከት.ጀግና.ነሽ.አሁንም.ግልበትሽም.እናእድሜሽን.ይባርክልሽ.ዋው.በጣም.ደስ.ይላል
የኔ ቆጆ በርቻ የኔ እንቁ ጉራጊ መቼም ጉራጊ በስራ አይታመም እኔ አማራነኝ ውድድድድድድ
ጉራጌ ምርጥ እና ጎበዝ ዘረኝነት የማይወድ ኢትዮጵያዊ ነው በርቺ የረዳችሽንም ሴቲዬዋ ሳላደንቃት አላልፍም ተባብሮ መኖር የኢትዮጵያችን ባህል ነው በሪቺ በሙዚቃውም እንጠብቅሻለን ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላም ያብዛልሽ
You're a lot of people inspiration.
አቺም ስላስተባበርሻት እጅግ ምስጋና ይገባሻል የኔ ቆንጆ መልካም ሴት ነሽ ሀና ደሞ ስለተለወጥሽ እጅግ ደስ ብሎኛል
የኔ ቆጆ ፈጣሪ የበለጠ ይጨምርልሽ ፣ፍቅር ፣ተስፋ የማይቆርጥ ፣ስራ ወዳድሰው ወድቆ አይወድቅም፣ጉራጌ የፍቅ ስው ነን እኮ አልኸምዱሊላ።
ጉራጌስራልምዳቸው ህዝብ ለሚያስጨርስ ፖለቲካ ላሉባልታወሬ ጊዜም የለንም ።
tikikile Gurge Le ware gize yelaum
እውነት
የኔ ውድ እመብረሀን የበለጠ ታጠክርሽ ጉራጌ በመሆኔ ደስ ደስተኛነኝ ምክንያቱም ዝቅብለው ትልቅ ቦታ መድረስ ትልቅነት ነው ብለው በተግባር አንፀውኛል ቤተሰቦቼ ተመስገን አምላኬ
My gurage jegna nesh awo beregetem kecheger behula mechot ale 👍👍👍
ሀና በጣም ትምህርት ነው
የሰጠሽን በተለይ በስደት ላለነው
የተንቢ መርካሞ ጎበዝ ጀግና ነሽ ውዴ እንኳን ጉራጌ ሆንኩ የስም ጉራጌ ሳይሆን በተግባርም ጉራጌ መሆን ህልሜ ነው ሰላም ለሃገራችን
ጀግና ነሸ አቦ ሰላምሸ ይብዛ
ድሮም,ጉራጌ,ለስራ,ማን,ብሎት,ለተባበሩሽ,እግዚአብሂር,ይስጣቸው,በናትሽ,አለፈልኛ,ብለሽ,ሰውን,እንዳትንቄ,አስተምሪ,
ውይ ምን አለበ ሁሉ ስው እንደጉራጌ ቢሆን መቻቻልን ሲያውቁበት በስማም ስራ አይንቁ አቦ ስላማችሁ ይብዛ
አሚን ሲስ😘
እግዚአብሔር መጨረሻው ያሳሞርልሽ እህት በጣም ጉብዝና ነሽ ❤❤❤❤
አንደኛ ተባርክእግዚሐበር ጀግና
ጉራጌ ውስጤ ነው ትጋታቸው ደስ ይለኛል
ስኬታማ ያደረገሽንእግዚአብሔር አመስግኚ ቁጥሎ ምክንያት የሆነችሽን ሴት እርጂያት የኔ ቆንጆ በየረፈ ደስ ይላል
ዋው።ይሄ ለኛ ስደተኙች።ትምህህርት።ነው።
A strong woman.
እኔ ጉራጌ አይዶለም በጣም ነው የምወዳቸው በሰደትም ላይ ጓደኞች አሉኛ ከሐይማኖት ከዘር የፅዳት ናችሁ የእኔ እህት አሁንም እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይረደሸ እንዶ ፈቃደኛ ከሆንሽ ጉራጌዎች ዉለታ አይረሳም አንቺን ምንም ሳይኖራት ከቤተክርስቲያን በራ ያነሰችሸን ሴት አንች ደግሞ እራጀት አንሸት
ሀንዬ እንኳን ደስ አለሽ የበለጠ ይጨምረልሽ ስለአየሁሽ ደስ ብሎኛል የትምረትቤትጋደኛዬ ትዝ ይልሻል ደበረ ትምረትቤት መድረክ ላይ ትዘፍኚ ነበረ
በጣም የሚገርም ለውጥ ጉራጌ መሆን ተመኘው ሀና እኖድሻለን አቦ ይመችሽ
እግዚአብሔር ይመስገን
ዋውውውበጣም ደስይላል እግዚአቤሔር ያሰብሽውሁ ይሙላልሽ አሁንም
የብርቶች ተምሳሌት ሰላሙ ይብዛልሽ እህቴ
ሰው ሰርቶ ለፍቶ አልፎለት ከዚያም ሰዎችን ሲረዳ ማየትን የመሰለ ደስታ የለም።
Abooooooo yene konjoo Gobozi baricheeeee Eunkani Ye Gurage liji honikugn Beth hodeni gurage ❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይርዳሽ። ጉራጌ ጎበዝ። ጥሩ አረያ ነሽ። እግዚአብሔር ይጠብቅሽ።
እግዚአብሔር ይርዳሽ ጎበዝ የኔ ቆንጆ
አይ እዲህ ሰረቶ መቀየረ እያለ በስደት ጨረስነው እድሚያችን ኤጭ አላህ ጨምሮ ይስትሽ ግን ምገድ ላይ ያነሳችሽን
አብሸሪ አንድ ቀን ያልፋል!!!!
Wow wow yene konjo jegena nesh ❤️❤️❤️❤️👍👍👌👌
አቦ ጉራጌ እግዚሀብሄር ትልቅ ቦታ ያድርስሽ ።
Wow gobez set nesh yachin tekerena lehulum setuch yesten
ጉራጌ ለስራ መቼም አይታማም መለምን እንደ ሞት ያስበዋል ዘረኛ እዳትሉኝ የኔ ቆንጆ ሰላምሽን ብዝዝዝትትትትት ይብል እናም ያነሳሳችሽን ልጅ በጣ ባለ ውለታሽ ናት እውለታዋ እጅግ በጣም መክፈል አለብሽጌታ ሆይ ጅማሬችን ምንም ይሁን ፍጻሜችን እሳምርልን
በደህና ጊዜ አሸነፍሽ አሁንማ እናቴ መቶ ሺ ብር ይዘን ምን እንደምንሰራ ግራ ገብቶናል ብቻ ፈጣሪ ባለሽ ላይ ይጨምርልሽ እህቴ ለስደተኞችም አላህ ይሁነን አሚንንንን
ትክክል
ካሚላ Sara ካሙዬ ግዜው ሰው ግራ የሚያጋባ ህይወት ዱኑያ እንዲናት እንግዲ
Saw weste_ she was a homeless started business by browning 10 birr... it's not about having a million birr it's working hard to bring a dream true.
300ሺ ይዘ ግራ ግብቶኛ አንች ቀንቶሻል
በጣም ጎበዝ ነሽ ጠክሪ እኔ ይሄን ህይወት አሳልፌዋለዉ
የኔ ጎበዝ ጉራጌ መቼም ከሰራ እጂ ለወር ግዜ የለውም።ኧሻማሂ እተሞ👍💝🌷
የኔ ጀግና እኔም ብለፋ ብለፋ አቃተኝ ግን አንድ ቀን ፈጣሪ ተስፋ አደርጋለሁኝ
በእውነት እንደ እናንተ ጉራጌ ባርገኝ በእውነት ቅናት የለም ሌላ በፌስ ቡክ የስድብ ስብሰባ ጀምሮአል በዘር ይባላል እናንተ ቤትም ቢፈርስ እንደ አማራው ብዙ ማውራት የለም በቃ አይ ጉራጌ እግዚአብሔር ይባርካቹ ጸጋውን ያብዛላቹ እኔ ከናንተ መዋለድ እፈልጋለው እግዚአብሔር ዘበናቹን ምድራቹን ይባርክ ተባረኩልን
ሀኒ ጀግና ሶሬሳ ከዚህም በላይ የልፋትሽን ዋጋ ታገኛለሽ ❤️❤️💪💪
አቤት የሴት ጀግና አሁንም በርች
ጀግና ጀግና በርቺ
የኔ ማር እግዝአብሄር ቀሪ ዘመንሽን ይባርከው
የኔ ጀግና እንዲ ነን እኮ በርቺልኝ
ጎበዝ የኔ እናት በርቺ
Egzabher abzito abzito balesh lay ychemrlsh berchi yesira jegina 😍😍 pls lesra fetochu mikeriln
Betam gobez berchi 🙏🙏🙏
አቦ ጉራጌ ይመቻችሁ ለሁላችንም ትምህርት ነሽ በርች
So smart ጎበዝ በርች
Mashalla allah yechemerilshi berch
በጣም ጎበዝ እግዚአብሆር ይጠብቅሽ
Esey yene kongo gobez egziabher ymesgen
Yetabe haneya ye guraga lamagi yalame👌👌👌👆👆 barich enem eneda anech ka godana wda sedat gin Egzhaber yemasegan tlawecha lawe!!
በእውነት ጀግና ሴት
ሁሉም የጉራጌ በሄርስብ እንዲህ ነው ጉበዝ ናቸው ሁሉ እንደነሱ ቢሆን አለም የደረስችበር እንደርስ ነበር
ጉራጌ ምንም ቢቸገር ምንም አይነት እጦት ቢኖርበት መቼም ቢሆን ግን ለልመና ወይም በሰው ጉልበት አይኖርም ለትንሹም ለትልቁም ስራ ቢሆን ዝቅ ብሎ ነው የሚሰራው 😍
ልክ ነሽ ውዴ በደንብ ገጸሽናል
እቴ ደስ ይላል አላፊ ጨምርልኝ በርቺ ቀን ክሊኒክ ዴብት
ምርጥ የኢትዮጲያ ሴት ከእንጀራ መሸከም ወደ መኪና ማሸከርከር ዋው አቦ እንዳንቺ አይነት 1000 ይወለድ አንበሳ !!!
አይዞሽ። አሁንም አላህ ይጨምርልሽ
የኔ ጀግና ጉራጌ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር
በርቺልኝ
እኔም በመከራ ጎዳና ነው የተነሳሁት 7 አመቴ ነበር ቆሎ
ብርቱካን
ሸንኮራ አገዳ። እየሸጥኩ ቤተሰብንም እያገዝኩ ያደኩት
ለሁሉም አልሀምዱሊላህ
ያረብ ምን ይሳንሀል
የወደ ፊቱንም አንተ ታውቀዋለክ
ያረብ ለደቂቃም እኔን ለኔ አትተወኝ
ጀግና ነሽ
ጀግና ጀግና ውው አቦ ጉራጌ
የሰው ልጅ ሰርቶ መለወጥ ያክል ሚያስደስት ነገር ምን አለ ሁላችንም ፈጣሪ የድካማችን ውጤት ፈጣሪ ይስጠን ማለት ነው
የኔ ጀግና ይንመዳ ተምሳሌትንኺ ንቅር ዘበር ንቤደ
አሁንም ፈጣሪ በመንገድሽ ሁሉ ይቅደምልሽ!