ነብሰ ጡሯ ታሪክ ሰራች ! ..."እናንተማ የቤት እመቤቶች አይደላችሁም" /ምርጡ ገበታ የምግብ ዝግጅት ዉድድር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 дек 2024

Комментарии • 380

  • @cocacoca283
    @cocacoca283 2 года назад +146

    ቆንጅዬ + ባለሞያ + ትሁት + የልጆች እናት = መርያም እንኳን ደስ ያለሽ👌🏽

  • @harariboy7348
    @harariboy7348 2 года назад +116

    🥰🥰🥰 እስቲ ሚስቶቻቹን አወዳድሩ ዳኞች። 🥰🥰🥰 EBS TV 🧄🥦🌶

    • @rjguggyu4386
      @rjguggyu4386 2 года назад +2

      Ar la hulumi mistochi yelami

    • @rjguggyu4386
      @rjguggyu4386 2 года назад +1

      🙆🙆🙆😆😆😆

    • @emmofady3194
      @emmofady3194 2 года назад +5

      እኮ እስኪ እንያቸዉ እኛም

    • @sirajabdou605
      @sirajabdou605 Год назад +1

      እዉነት ነዉ በራሳቹሁ ማየት አለባቹሁ

    • @hulumyalfal1570
      @hulumyalfal1570 Год назад +1

      😂😂😂😂

  • @ayo7639
    @ayo7639 2 года назад +19

    ሁሌም በዚህ ፕሮግራም የምኮራበት ነገር የዚህ ፕሮግራም አስተዋዋቂና ዳኞች ኩርት ያሉ ጨዋና ስነምግባር ያላቸው ኢትዮጲያውያን በየቤታችን በክብር በስነስርዓት የምንከታተላቸው ናቸው ከእናንተ ከቀድሞዎች ዘመን አስተዳደግ ጨዋውን ዘመን እንናፍቃለን ብዙም እንማርባችኋለን ኩራታችን ናችሁ፡፡ መርያም እንኳን ደስ አለሽ ለውድ አያትሽ ክብር ይገባቸዋል፡፡

  • @sarahawler1292
    @sarahawler1292 2 года назад +17

    ለካ ኢትዮጲያ ሃገሬ እንደነዚህ አይነቶች ጣፋጭ፣ስነምግባር የተላበሱ ፣ጨዋነት የተላበሱ ዳኞች አሉዋት ።እጅግ በጣም አኩርታችሁኛል ።ቸሩ መድሃኒያለም እድሜ ከጤና ጋር ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣቹሁ።ሺ አመት ኑሩልኝ ።

  • @samrawitgirma9744
    @samrawitgirma9744 2 года назад +50

    የምርጡ ገበታ ዳኞች በጣም አከብራችኋለሁ ለተወዳዳሪዎች ያላችሁ አክብሮት ትህትና በጣም ደስ ይላል ተባረኩ እወዳችሃለሁ የ ሀገሬ ልጆች ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @habtamunegash854
    @habtamunegash854 2 года назад +33

    ዳኞችን እጅግ አመሰግናለሁ፡፡ ስርዓታችሁ ተወዳዳሪዎቹን እንዴት እንደምታከብሩ.. ብቻ ምርጦች ናችሁ
    ተወዳዳሪዎችም ያላችሁ መልካምነት ስለ ኢትዮጵያዊነት መከባበር ትልቅ ትምህርት ይሰጣል
    ኢትዮጵያኖች እንዲህ እንከባበር

  • @redetayalew1187
    @redetayalew1187 2 года назад +18

    ሜርያም መልክ ከሙያ ጋ የሰጣት ደርባባ ቆንጆ እግዚአብሄር በሰላም ሁለት ያድርግሽ እህቴ 🙏😻😻😻

  • @Mariamenati
    @Mariamenati 2 года назад +10

    ሜሪዬ ጀግና ሴት በዛላይ የተረጋጋች እመብርሐን በሰላም ትፍታሽ

  • @brukgonfa5064
    @brukgonfa5064 2 года назад +9

    ዋው ዳኞች እንዴት ድስስስ... ይላሉ በማርያም በሁለት እጅ እክብረው ሲጨብጡ!!!!! ቢላው ተበልቷል CONGRATULATIONS መርየም!

  • @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ

    🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦።።

  • @የጠፋውልጅ
    @የጠፋውልጅ 2 года назад +12

    *_ሜሪያም እስክድር እግዚአብሔር አምላክ ካንች ጋር ይሁን ውለጅ የኔ ማር ውለዱ የተዋህዶ ልጆች_*

  • @lubabahussan2965
    @lubabahussan2965 2 года назад +17

    የምር ከተወዳዳሪወቹ ይበልጥ ሼፍ ዘላለም ያዝናናኛል በጣም አቦ ምርጥ አቀራረብ ነው ያለው ያኛው እንኳንም ተቀየረ ምችት ይበልክ አቦ

    • @user-qs1pv5
      @user-qs1pv5 2 года назад

      የልደታ ልጅ ቅመም ነው🎉🎉

    • @mekasja6442
      @mekasja6442 2 года назад

      ቀለል ያለ ክብር ያለው ነው

  • @sara-sq4fe
    @sara-sq4fe 2 года назад +2

    ይህንን ፕሮግራም አንድ ግዜ ብወዳደር እንዴት ደስስ ባለኝ ሼፍ መክብብ ባንተ እንድዳኝ ፀሎቴ ነው ሼፍ ዘላለም ዘለለም ኑርልን

  • @brukgonfa5064
    @brukgonfa5064 2 года назад +11

    በእውነት የዛሬው በጣም ምርጥም ያዝናናልም ። በዛ ላይ የዳኞቹ ስብዕና በጣም ደስስስስ... ይላል በርቱ!

    • @user-Miriamkitchen
      @user-Miriamkitchen 4 месяца назад

      ሰላም ሜሪያም እባላለሁ ከዚህ በፊት ኢቢኤስ ላይ በምርጥ ገበታ ላይ በመሳተፍ ብዙ አድናቆትን እና አስተያየቶች ስለሰጣችሁኝ አመሰግናለሁ። አሁን ደግሞ በዩቲዩብ እንዲሁም በቲክቶክ ስራዎችን ይዤ ለመምጣት እየተዘጋጀሁ ነው። ከስር ባሉት አካውንቶች በመግባት ላይክና ፎሎው በማድረግ እንዲሁም ለወዳጅዎ እና ለቤተሰብዎ በማጋራት በተጨማሪም ሰብስክራይብ ድጋፍ በማድረግ ይተባበሩኝ፣ አመሰግናለሁ።
      www.youtube.com/@user-Miriamkitchen
      www.tiktok.com/@merry.kitchen1?_t=8oshMtlvmGU&_r=1

  • @zahraasiri8953
    @zahraasiri8953 2 года назад +31

    አባቴ የኛ የማዳም ቅመሞች እንግባ እጂ ሀገራችን ብቃት ፍጥነት የምግብ አሠራር በየሀገሩ ኢትዮጵያዬን አሥጠርተናል ።

    • @hayatmae3622
      @hayatmae3622 2 года назад

      በትክክል

    • @fafebentiabuya3400
      @fafebentiabuya3400 2 года назад +1

      ፍጥነትን ያዥልኝ ክክክክክ

    • @hayatali7269
      @hayatali7269 2 года назад

      ♥😂አንደኛ ነን100%

    • @suzanshimelis5947
      @suzanshimelis5947 2 года назад

      Eko meryemi yeserachiwu eko sinpl newu gin enesu akabedut ljita sidet nebrechi meseleni

    • @habtammola3228
      @habtammola3228 2 года назад +2

      ክክክክ ሼፍ ዚ እኛንም ጥራን
      የመዳም ቅመሞች

  • @mimieska2802
    @mimieska2802 2 года назад +2

    በጣም ደስ ይላል መርየም የአያቶ ልጂ እንባዬን አስመጣሽው እኔም የአያቴ ልጂ ነኝ በጣም ባለሙያ እና ጎበዝ አያት ነበረች ብዙ ሙያዎችን ቀስሜለሁ ተጠቅሜበታለሁም ለቤቴ አያቶቻችሁ በቅርብ የምታገኙ ወጣቶች ከስራቸው አትጥፉ ተጠቃሚ ትሆናላችሁ ምርጡ ገበታ እናመሰግናለን ብዙ ነገር እየተማርን ነው ሸፍ ዚ ዳኞቹ ልትከበሩ ይገባችሆል ካብራክ የምርጦ ነርስ እና የምርጡ መምህር ልጂ እናመሰግናለን 👏👏👏👏👏👏

  • @zebibtubez4756
    @zebibtubez4756 2 года назад +12

    ሼፍ መክብብ አባቴን ነው እሚመስለኝ ለማንኛውም በጣም እሚገርም ውድድር ነው እናም አንድ ሴት ሼፍ ዳኛ ብትጨምሩ ደስ ይለኝ ነበር ሌሎቻችሁ ምን ይመስላችኅል በሀሳቤ የተስማማ ላይክ ያርገኝ

  • @ሔለንተስፋዬ
    @ሔለንተስፋዬ 2 года назад +36

    ሆስት የሚያረገው ሼፍ ዚ ፕሮግራሙን በፍቅር እንድናየው አስተዋፆ አለው በርታ ዳኞቹም አሪፎች ናቸው በርቱ 🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂

  • @እንኮይየጎጃሟቀበጥ
    @እንኮይየጎጃሟቀበጥ 2 года назад +3

    ማርያም እህታችን እንኳን ደስ አለሽ ዋው ክብር ለዳኞች ኢትዮጵያ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ♥️❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @patiencemedia7394
    @patiencemedia7394 2 года назад +24

    ማርያም ማሸነፏ ኣስደስቶኛል በተረፈ ዳኞቹ 👍👍👍 ኣደኞች ናችሁ ትህትና የተላበሰ ኣስተያየት ነው የምትሰጡት ሼፍ ዚ የፕሮግራሙ ድምቀት ነክ ሁላችሁንም እድሜ ከጤና ተመኘሁ

  • @abelgetaneh7152
    @abelgetaneh7152 2 года назад +7

    የቢላ ተሸላሚ ናፍቆኝ ነበር ደስ ትላለች መታደል ነው ፈጣሪ ይባርክሽ ከነቤተሰብሽ

  • @nuriyaseid3915
    @nuriyaseid3915 2 года назад +3

    የሚገርም ነው!!❤❤❤ ዳኞቹ የሚሰጡት አስተያየት በጣም ገራሚነው !!.

  • @asterzenebe847
    @asterzenebe847 2 года назад +19

    አቤት ዳኞቹን ስወዳቸው ማርያምን 💚💛❤😍

  • @zaynatz3070
    @zaynatz3070 2 года назад +5

    እራስን መጠበቅ ይሉሻል እንደዚህ ነው እኔ የማዳምን ሽንት ቤት ሳጥብ በድንብም ቁርስ አልበላም ሁለት ልጅ ቢኖረኝማ ቶሎ የማርጅ ነው የሚመስለኝ ለማንኛውም ማሻአላህ ብያለሁ

  • @meseretlema9655
    @meseretlema9655 2 года назад +3

    የኔ ቆንጆ መሪያም ስታምሪ እርጋታሽ ሙያሽ እንኳንም አሸነፍሽ የዛሬው ውድድር ደስ ይላል ሰዓት አጠቃማቸው ሁሉ ነገራችሁ ያምር ነበር እንደተለመደው የውድድሩ ድምቀት የሆንከው ሼፍ ዚ ደሞ እወድሀለው

  • @aberashayele66
    @aberashayele66 2 года назад +5

    መሪያም ብቻ ናት ጎበዝ አቀራረቡ ራሱ ያምራል

  • @ክብሬነሽሐገሬኢትዮጵያ

    ማሻ አሏሕ ደስ ሚል ፕሮግራም ሠላማቹ ይብዛ

  • @ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ

    ስላማቹሁ በክርስቶስ ይብዛልን ውድ ያአገሬ ልጆች ለሼፍ ዳኛች ትልቅ አክብሮት አለኝ እንዲሁም ለተወዳዳሪች እህቶቻችን በርቱልን

    • @user-Miriamkitchen
      @user-Miriamkitchen 4 месяца назад

      ሰላም ሜሪያም እባላለሁ ከዚህ በፊት ኢቢኤስ ላይ በምርጥ ገበታ ላይ በመሳተፍ ብዙ አድናቆትን እና አስተያየቶች ስለሰጣችሁኝ አመሰግናለሁ። አሁን ደግሞ በዩቲዩብ እንዲሁም በቲክቶክ ስራዎችን ይዤ ለመምጣት እየተዘጋጀሁ ነው። ከስር ባሉት አካውንቶች በመግባት ላይክና ፎሎው በማድረግ እንዲሁም ለወዳጅዎ እና ለቤተሰብዎ በማጋራት በተጨማሪም ሰብስክራይብ ድጋፍ በማድረግ ይተባበሩኝ፣ አመሰግናለሁ።
      www.youtube.com/@user-Miriamkitchen
      www.tiktok.com/@merry.kitchen1?_t=8oshMtlvmGU&_r=1

  • @hamerebetemariam8862
    @hamerebetemariam8862 2 года назад +6

    ዊ ይ በታም ደስ ትላላችሁ ስታምሪ ቁንጅናሽ ደሞ የወለደ ቀርቶ ያገባ አትመስይም በታም ጎበዝ ነሽ ዳኞችህ እጅግ በታም ደስ ትላላችሁ ትልቅ እውቀት አላችሁ ዚ ደሞ ዋው ያላንተ ምንም ነው

  • @sameratube4705
    @sameratube4705 2 года назад +6

    ምርጡ ገበታፕሮግራምን በጣም ነው የምወደው ኢሻአላህ እኔም አገሬ ስገባ እወዳደራለሁ አሁን የመዳም ቅመም ነኝምግብ መስራት በጣም ነው የምወደው

  • @مريممحمد-ظ4ذ3ن
    @مريممحمد-ظ4ذ3ن 2 года назад +7

    አላህ ይጨምርላቺሁ ዳኞች በጣም ታምራላች

  • @abby1221able
    @abby1221able 2 года назад +8

    ሼፍ ዚ ምርጥ ሆስት ነህ
    ለእዚህ ሾ ጨው ነህ

  • @zewdealem4905
    @zewdealem4905 2 года назад +2

    ጎበዝ ነሽ እንኳን ደስ አለሽ ዉዴ ❤️
    ዳኞቻችን ክበሩልኝ ሸፍዚ ምርጥ ሰዉ ❤️❤️❤️❤️

  • @fsho1523
    @fsho1523 2 года назад +2

    Wowowo ብቻ አገሬ ልግባ በውነት እመጣለው አብሶ የዳኞቹ ትህትና ስወዳቹ ከልቤ ነው ክበሩልኝ

  • @ethiopiaethiopia4587
    @ethiopiaethiopia4587 2 года назад +21

    ቢላውን ሸፍናችሁ ስጡቸው ያስፈራል አቀባበላችሁ በተረፈ በጣም በፍቅር ነው የምከታተለው ሼፎች በጣም ልዪ ናችሁ

  • @yessusashes9866
    @yessusashes9866 2 года назад +14

    ሰላማችሁ ብዙ ይሁን በ እየሱስ ክርስቶስ ስም ❤️
    እንኩዋን በ ደና መጣችሁ 😘

  • @l_kale3046
    @l_kale3046 2 года назад +2

    ሸፉ መክበብ ዘውዴ እጅግ እማከብርህና እምወድህ ዳኛ ነህ ሙያ ባይኖኝም አንተን ለማየት እመጣለሁ አንድ ቀን በእ/ር እርዳታ

  • @እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ

    ዋዉዉዉዉ መሪያም ስታምር እየም ሳቅሽ ደስ ይላል በመሸነፊሽም አልተከፋሽም ሼፊ ዝ ስታዝናናኝ እኮ ሼፊ መኪበብ ዉድድድድ

  • @hawaendris7407
    @hawaendris7407 2 года назад

    በጉጉት ነዉ የምጠብቀዉ ምርጥ የሚወደዉ ኢሻ አላህ እኔም እወዳደራለሁ በሰላም ለእናት አገር ያብቃኞ በሰላም

  • @hayatyalhamedlla4561
    @hayatyalhamedlla4561 2 года назад +1

    በጉጉት ምጠብቀው ፕሮግራም ነው ዳኞቹ ደስ ስትሉ ሰላማቹ ይብዛ

  • @Merci-m8v
    @Merci-m8v 2 года назад +22

    ዋው ደስ ትላላችሁ አጨብጭቤላችኋለው❤❤❤🙏 የመሪያም ባል እውነትም እድለኛ ነህ 😂😂

  • @selamawitgebre6087
    @selamawitgebre6087 2 года назад +1

    የሰፈሬ ልጅ ሜርያም እንኳን ደስ አለሽ

  • @meklitmaki6232
    @meklitmaki6232 2 года назад +6

    መልካም እድል እንቅልፌ ባይመጣ ባያችው ደስ ይለኝ ነበር ደህና እደሩ ዚ

  • @ማርታ-ኸ6ደ
    @ማርታ-ኸ6ደ 2 года назад +10

    EBS መቅደስን መልሱ ሰው ሆኖ የማይሳሳት የለም ይቅርታ ጠይቃለች እዝቡን ወደ ቡና ሰአቷ መልሷት

  • @ስአዳይርሱልውዳጅአባቲይይ

    አጥራር ይሉሁል ሚርይም ስጥራት ድስ ሲል

  • @edombezabih7011
    @edombezabih7011 2 года назад +4

    እውነት ለመናገር ዳኞቹ ትትናቸው እርጋታቸው ጥበባቸው ያስደንቃል

  • @missethiopia4959
    @missethiopia4959 2 года назад +14

    ሀና እባላለሁ ከ"(u.s.A ) በተወደደ ሰሀት በጉጉት ፕሮግራማችሁን ጠብቄ እከታተላለሁ መክብቤ ሲስቅ ማየት በጣም ደስ ይለኛል ።ሁሉንም እወዳቸዋለሁ ።አቤት ሼፍ(ዚ) የመድረክ መሪ ብትሆን ያዋጣሀል ።

    • @haimanottube
      @haimanottube 2 года назад

      እውነት ሀንየ እህት እኔም እጅግ በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው ዳኞቹ ትህትናቸው እጅግ ያስደንቃል ሼፍ ዚ ዘና ፈታ እያልን እድናየው ያደርገናል በጣም ደስስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ ለሀገራችን ሰላምን ይስጥልን
      ሀኒየ እህት ካላስቸገርኩሽ ፕሮፋየሌን ተጭነሽ ቤተሰብ አድርጊኝ ውደ።

  • @Mercy_Ethiopian
    @Mercy_Ethiopian 2 года назад +5

    ለአገራችን ያብቃን እንመጣለን ጠብቁን ታድያ የውጭ ምግብ ነው

  • @dereje6933
    @dereje6933 8 месяцев назад

    Wow እሄንን ፕሮግራም በጠም እየወደድኩት ነዉ ደግሞ ሁላችሁም ታምራላችሁ

  • @almazabdo1106
    @almazabdo1106 2 года назад +1

    መርያም በጠሚ ደስ ብሎኛል እኔ የጀመራም ቲማኝቼ ነበራ ኡንከን ደስ አለሽ

  • @ሶፊውሎ
    @ሶፊውሎ 2 года назад +17

    እኛ የመዳም ቅመሞች እንበልጣለን አቦ ስራም ፍቅረም ገሎን ነው እጄ🙄🤣🤣🤣

    • @emebet591
      @emebet591 2 года назад +1

      ሶፊ የኔ ደምሪኝ

    • @hussenlalega
      @hussenlalega 2 года назад +3

      ኢንበልጣለን ሰይሆን ኢንቺላለን ነዉ የሚበለዉ ከኢነቶች አትበልጡም

    • @ሶፊውሎ
      @ሶፊውሎ 2 года назад

      @@hussenlalega እሽ🙄ሆ

    • @yabyab5036
      @yabyab5036 2 года назад

      እኛ የመዳም ቅመሞች የምንሰራዉና ይሔ አይመሣሠልም

  • @shemimamusa8065
    @shemimamusa8065 2 года назад +1

    ዳኞች በጣም ደስ ትላላቹ በተለይ በምትሰጡት አስተያየት ብ ዙ ተምረናል እናመሰግናለን

  • @hanibalalem5058
    @hanibalalem5058 8 месяцев назад +1

    በታም ደስ የሚል ፕሮግራም ነበር በታም ደስ የሚል። ለ ኣሽናፊዋ ደሞ ይገባታል ሂዛቶ የመጥት ሃሳብ በታም ለየት ባለ መሆኑ። ቆንጆ +ባለሞያ+ ዲስፕሊን+ባለትዳር ይገባታል ኣያታዋ ኣፍረትዋል ባልዋ ደሞ ሞያዋ ምታሳድግለት አዲል ቢፈጥርላት ትሩ ነብር
    እኔ ደሞ ኣንደ ቀን ከ ርየም ለመወዳደር እግዚኣብሄር ከ ፈቀደ ደስ ይለን ነበር

  • @merong6426
    @merong6426 2 года назад

    ሼፍ መክብብ ሁሌም የትም ሰው አክባሪ ተባረክልን እናመሰግናለን፡፡

  • @leyoutibeb
    @leyoutibeb 2 года назад +1

    Chief Zi betam positive sew nehe Ethiopia semeta Ewdaderalew. all of you are wonderful .👏🏻

  • @samirasalamo1920
    @samirasalamo1920 2 года назад +1

    እኔ የምለው የመዳም ቅመሞች ለምንድነው የምርጡ ገበታ የማንሰተፈው የሚያኮረ ሞያ አለን እስቲ ማነው እንደኔ ለመሰታፍ እቅድ የለው

  • @rachiketema4233
    @rachiketema4233 Год назад +1

    ሼፍ ዚን ስወደው

  • @mazisisay3626
    @mazisisay3626 2 года назад +1

    የኔ ቆንጆ እህት እዩዬ ለኔ ሁሌም አንደኛ ነሽ♥️

  • @wsaewdss1413
    @wsaewdss1413 2 года назад +3

    እድለኛአ ልጅ ነው የሚወለደው

  • @mamijimma5414
    @mamijimma5414 2 года назад +3

    ደስ ሲሉ ብርቱ እኛም እንሳተፋለን አንድ ቀን

  • @ብሌንየተዋሕዶልጂ
    @ብሌንየተዋሕዶልጂ 2 года назад +1

    ሶስቱም ድንቅ ናቸው

  • @mekiyatube5981
    @mekiyatube5981 2 года назад

    ማሻአላህ ደስ የሚል ፕሮግራም መሬም እንኳን ደስ አለሽ ጎበዝ ባለሙያ ነሽ ማሻአላህ

  • @rahelrahel7020
    @rahelrahel7020 2 года назад +6

    ዋው ደስ የሚል ነበር ዋው ዳኞች በርቱልን💕💕💕💋

  • @MeseretDeme-kn1jm
    @MeseretDeme-kn1jm 7 месяцев назад

    ዋውውውው በጣም ደስ የሚል ፖሮግራም ነው በረቱልን❤❤❤

  • @wondmayele9886
    @wondmayele9886 2 года назад +3

    ስለፈጣሪ ቢላዋዉ መሸፈኛ ይኑረው አደጋ እለው ሼፍ ዚዚዚዚዚዚዚ ትመቸኛለህ 3 ቱም ዳኞች ምርጦች ናችሁ መክብቤ ከበፊቱ አሁንብ አታስፈራም

  • @mekiyamekiya9980
    @mekiyamekiya9980 2 года назад +1

    ዋው እንኳን ደስአለሽ የዳኞች ፍርድ ተመችቶኛል

  • @የእኛሚናTube
    @የእኛሚናTube 7 месяцев назад +1

    እኔ ብመጣ እስካሁን የቀረቡትን ሁሉ እዘርራቸው ነበር

  • @momenasaeed241
    @momenasaeed241 2 года назад +1

    ደስ ይላል አኳን ደስ ያለሽ ሜሪያም

  • @mahletbelayneh7960
    @mahletbelayneh7960 2 года назад +1

    በጣም ጥሩ ውድድር ነበረ ማርም ጎበዝ ለሁለተኛዋ ተወዳዳሪ ቢያንስ ትምህርት እድል ትሰጥዋታላችሁ ብዬ ጠብቄ ነበር

  • @emawayishgenet3853
    @emawayishgenet3853 2 года назад +1

    ነፈሰ ጡር ሁና ለስራ ያልተበገረችው ጀግኒት በርቺ

  • @abeszantchi1418
    @abeszantchi1418 2 года назад +5

    Mariam!! You are amazing!! GOSH yene KONJO. TEBAREKILIGN. I'm your aunti's friend in Sweden. Be SAFE 🙏🧡😘

  • @seidali4918
    @seidali4918 Год назад +1

    አንደኛ

  • @እኔነኝየተዋህዶልጅ-ዘ8ደ

    ዋዎ ሸፎች ትህትናቹ እግዝያብሐረ ይባረካቹ የማሪያም እንደምታሸንፈ ገምቸ ነበረ እኔም የምወዶ ምግብ ነዉ

  • @latifaalkhatri6244
    @latifaalkhatri6244 2 года назад +5

    ምንጥ..ሸፎች..ናቸሁ..ወላሂ..ደሰ..ሰትሉ..አቤት..ፈገግታ🌹🌹

    • @Tube-zk4yh
      @Tube-zk4yh 2 года назад

      @@selamtube1319 ሰላም እንደማመር

  • @Amina-u1g
    @Amina-u1g 7 месяцев назад +1

    ኢትዬሠገባእሞክራለሁ

  • @ስአዳይርሱልውዳጅአባቲይይ

    ምርይም ይሚልው ስው ይምችኘል ሁላችሁም ዳኙች ስውዳችሁ እኩ ውላህ

  • @AaAa-qy7cl
    @AaAa-qy7cl 2 года назад +1

    ዋውውውውው የዛሬው እንዴት ደስ ይላል አቤት ዳኞቹ ደስ ማለታቸው ሸፊዚን ጨምሮ አንደኛ ሸፍ መክብብን ደግሞ እንደማፈቅረው ወይም እንደምወደው ንገሩልኝ።

  • @gosayafeyesa5243
    @gosayafeyesa5243 6 месяцев назад

    ለመወዳደር አድራሻ እንዴነው የምናገኘው

  • @Hadiya-ek5zr
    @Hadiya-ek5zr 2 года назад +1

    ሀቂቃ በጣምነው የምታዝናኑት😁😁

  • @likyeleshalemu1338
    @likyeleshalemu1338 2 года назад

    Chef Z U are the best I wanna see you one day when I come back to Ethiopia❤️♥️♥️♥️🇺🇸🇧🇯🇪🇷

  • @mimitube1977
    @mimitube1977 2 года назад +5

    ሰላም ያገሬ ልጅች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም አንድነት ፍቅር ያምጣልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @meskremsaar523
    @meskremsaar523 2 года назад +7

    በጣም ያሳዝናል ለሁለተኛዋ የሆነ የመጽናኛ ነገር ይሰጠት ነበር ኖት ፌር

  • @almazabdo1106
    @almazabdo1106 2 года назад +1

    መርያም ኡንከን ደስ ኣለሽ ጎበዝ

  • @Coolacting
    @Coolacting Год назад

    የኔ ጎበዝ ነቨ ግን እኛ የኢትዬዽያን ሰዎች ማድቤት በማይገብ የኢትዬ ወንዶች አንገመገምም የኢትዬዽያ ውእንዶች ምግብ መስራት የሴቶች ነው ብለው ነው የሚያስብት ግን የነጮች ወንዶች ማድቤት ገብ ሲባል የእኛም ወንዶች ለምን ይቅርብን ብለው ማድቤት ገብ ነጮች ገደል ቢገብ የእኛ ሰዎችም እንደዚያው እንደሚያረጉ አልጠራጠርም :;

  • @ሁሉአማራደሙፋኖነውበሏቸው

    ወው በጣ ደስ ይላል ይህ ፕሮግራም

  • @ሱሱነኝ-ዠ8ፈ
    @ሱሱነኝ-ዠ8ፈ 2 года назад +1

    አረብ ሀገር ሁኜ ነው እምክታተላቹ በጣም ደስስስስ ትሉኛላቹ ግን ለምን የ እጅ ጒንት አትጠቀሙም

    • @አሚነኝየማሜእህት
      @አሚነኝየማሜእህት 2 года назад +1

      የምትሉት አታጡም ሰው የወደቀ ምግብ ይበላል ምን ሆነ ባይ ለብሱ

    • @ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ
      @ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ 2 года назад

      @@አሚነኝየማሜእህት ጓንት መጠቀም አያስፈልግም እጃቸውን በደንብ ከታጠቡ መች አነሰ

  • @tinsaesolomon7794
    @tinsaesolomon7794 2 года назад +1

    ለመወዳደር ተመዝግቤ ነበር ብዙ ጊዜ መልሰ የለም please አወዳድሩኝ 😔

  • @gigiriri4865
    @gigiriri4865 2 года назад +1

    አንድ ቀን እመጣና ከካናዳ መጥቸ እውዳደር አለሁኝ እንደ መስደንቃቹና እንደ ማስገርማቹና ገንዘቡና ቢላዋን ካለምንም ጥያቄ እውስዳት አለሁኝ chef 👩‍🍳 መክብብዬ ትንሽ ያስፈራል ኮምጠጥ ያለ ይመስላል ለመጀመርያ ስታዮው ከዛግን ትለምደውና ደስ ዬሚል እይታ አለው ሁላቹሁም በጣም gentle እና ሰው አክባሪዎች ናቹ 😍 bless you

  • @momenasaeed241
    @momenasaeed241 2 года назад

    ዋዉ ደስ የሚል ውድድር ነው ዳኞች በጣም ነው የምወዳቼዉ

  • @meazalegesse2534
    @meazalegesse2534 2 года назад +1

    You already told us on the titel that she wins.How do we get excited to see it???

  • @yeabsirayabu694
    @yeabsirayabu694 2 года назад

    ብወዳደር ደስ ይለኝ ነበር እጅግ የምወደው ሞያዬ ነው እግዚአብሔር ፍቅዳ ላገሬ ሲያበቃኝ እኔ ራሴን እፋትነዋለሁ መከበር ያለበት

  • @sarabekle3384
    @sarabekle3384 2 года назад +4

    ለዳኞች አስተያየት ለውድድር የምታቀርቡት ምግቦች በናንተ እንዴት እንደሚሰሩ ብታሳዮን እባካችሁ ሁሌም እምታቀርቡትን ላይ አደራ አደራ

  • @ter2065
    @ter2065 2 года назад +2

    አዳሜ አልባሌ ነገር ተምትመለከቱ ሙያ ተማሩ እዶሚ መቀቀል ብቻ ሙያ አይሆንም 🤣😂😂👍👍

    • @yabyab5036
      @yabyab5036 2 года назад

      ኪኪኪኪኪኪኪ

    • @ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ
      @ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ 2 года назад +1

      @@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር እረ ይቅርብሽ ኢዶሚ የለውዝ ቅቤ አይስክሬም ደረቁ ችብስ ጭራሽ እዳትበይ ዶር አዲስ ኢትዮ በደንብ
      አስተምሯል ሰርች አርጊና ዩቲዩብ ላይ ታገኝዋለሽ ከዛ መብላት ትጠያለሽ

  • @hdjdfjfh8183
    @hdjdfjfh8183 2 года назад

    የኔ የሜ ዝናናኚ ሼፌ ዘላለም እደሜና ጤና እመኛለሁ

  • @ritatadesse4224
    @ritatadesse4224 2 года назад +2

    እኔ ሼፍ መክብብን እንዴት እንደምወደው በማርያም አረ አድራሻውን የሬስቶራንቱ የሚጠቆመኝ

  • @kereyukereyu102
    @kereyukereyu102 2 года назад

    ሼፍ z፡ ሼፍ መክብብ ሁላችሁም እጅግ በጣም ምርጦች፡እግዛብሄር ያክብራችሁ፡

  • @neima9405
    @neima9405 2 года назад

    እኔም ሀገሬ ስመጣ እወዳደራለዉ ኢንሻ አላህ

  • @asterwoldemicheal4398
    @asterwoldemicheal4398 2 года назад +1

    ውበትና ሙያ አቤት እንዴት መታደል ነው መሪየም ታድለሽ

  • @abenezertamirat6478
    @abenezertamirat6478 Год назад

    ምን ማለት ነው

  • @muluworkzeleke8834
    @muluworkzeleke8834 2 года назад +1

    Congratulations mariam 🙏🙏🙏❤️