ዳኞቹ ለመወሰን ከብዷቸዋል... "የዩኒቨርስቲ ተማሪዎቹ በበሶ ታሪክ ሰሩ" /ምርጡ ገበታ የምግብ ዝግጅት ዉድድር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 окт 2024

Комментарии • 276

  • @nomoretube
    @nomoretube 2 года назад +24

    እኛንም የመዳም ቅመሞችን አሳትፉን ለሀገር እዲገት ስንል ዝቅ ብለን ለምንኖረው ከሁሉም በፊት ቅዲሚያ ይሰጠን

  • @elfugebremariam5803
    @elfugebremariam5803 2 года назад +28

    ሼፍ ዚ ለዚሕ ዝግጅት ትልቅ ማእረግና ኩራት አንተ የምታደርገው የመሪነት አስተዋጽኦ በጣም ደስ ይላል ስለዚሕ በዚሁ ቀጥልበት ወንድሜ እድሜና ጤና ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥህ👍👍👍

  • @ummusumayya4580
    @ummusumayya4580 2 года назад +13

    እኔ እዚህ ምርጡ ገበታ ላይ ፈቅርን ተምሬአለሁ የዳኞቹ ለሰው ልጅ ያላቸው ክብር እንዲሁም ሸፍ ዘላለም አላመራው ለተወዳዳሪወች የሚሰጠው አዝናኝ ነገር ፈታ ብለው እንዲሰሩ የሚያደርገው ጥረት በጥቅሉ ሁላችሁም ፍቅር ናችሁ ከፍቅር በላይ ምን አለ

  • @banchiyirganurye7403
    @banchiyirganurye7403 2 года назад +19

    ቤቲዬ የኔ ቆንጆ የኔ ጎበዝ እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ በመብቃትሽ በጣም ደስ ብሎኛል ከፍ ያለ ደረጃ ላይ ድረሽልን፤ ወርቅዬ እና ጋሽዬ እንኳን ደስ አላችሁ!!!!
    ሁላችሁም ተወዳዳሪዎች እና የተወዳዳሪ ቤተሰቦች እንኳን ደስ አላችሁ በርቱ!!!

  • @deborahinfochannel4165
    @deborahinfochannel4165 2 года назад +16

    አቤቴ ውበት!! ወጣት መሆን እንደት ደስ ይላል ተባርኮ🙌🥰 እንኳን ደስ አላችሁ ማወዳደራቸው ብቻውን በቂ ነው።

  • @ሙሉአጣዬ
    @ሙሉአጣዬ 2 года назад +28

    በጣም ምስጋና ይገባችሁል ዳኞቹም እዲሁም ሼፍወንድማችንም ተባረኩ በጣም ፍትሃዊ የሆነ አሰራር ነው የሰራችሁት በዛላይ ሁሉም ተማሪናቸው ስለዚህ ፍትሃዊ አሰራር ስለሆነ ደስ ይላል

    • @Seya_ebro
      @Seya_ebro 2 года назад

      ሼክ ?🥴🤒🙄

    • @AaAa-ci3jc
      @AaAa-ci3jc 2 года назад

      @@Seya_ebro ሸፍ ነዉ ማማዬ ሸክ አይደለም

  • @phonehouse3626
    @phonehouse3626 2 года назад +48

    ዋው ደስ ይላል እኔም በሰላም አገሬ ገብቸ መወዳደር እፈልጋለሁ አሁን የማዳም ቅመም ነኝ

  • @ለሁሉምግዜአለው-ሠ8ቸ
    @ለሁሉምግዜአለው-ሠ8ቸ 2 года назад +23

    ጎበዞች ናቸው ሁሉም ካሜራ ፊት እንድህ መስራታቸው ዳኞችም ጎበዝ ዳኝነታችሁ ያስደስታል ለተማሪ 10 ሺ ብዙ ነው

  • @wudielemecha6531
    @wudielemecha6531 2 года назад +2

    የኔ ጌታ ሼፍ ዚ የሐረር ሰው ነህ ነፃና ግልጽ ሰው በጣም እንወዳችኀለን

  • @kebebushabebe839
    @kebebushabebe839 2 года назад +7

    በጣም ጎበዞች ናቸው እያጠናችሁ ምርጡን ገበታ መከታተል እራሱ የምግብ ፍላጎታችሁ ያሳያል ግን ሁል ግዜ ምድጃችሁን መቆጣጣር ያስፈልጋል ትልቁን ስራ የሚሰራው ምድጃው ነውና ። በጣም የምትደነቁ ናችሁ በርቱ አደራ እንዳታቆሙት

  • @selamethiopa6304
    @selamethiopa6304 2 года назад +6

    እንኳን ደሐና መጣችሁ ምርጥ ገበታ የኢትዮጺያ ምርጦች ትክክለኛ ወሸሳኔ ነው እኔም ገምቼ ነበርጥሩ ማበረታቻ ነው ኢትዮጺያ ለዘላለም ተኑር
    ሐገራችንን እና ሕዝባችንን ሠላም የሚነሡት ወገኖች እንደናንተ አመዛዝነው ሠላም ፍቅር አንድነትን ወስነው ወደ ቀልባቸው ቢመለሱ? አግዚአብሔር ይርዳቸው አሜን

  • @እኔነኝየተዋህዶልጅ-ዘ8ደ

    ሸፎች ሰታሰረዱ ከ እግልዘኛ ዉጡ እሸ በቢዛት የምከታተሉ የቤት እመቤቶች እንደ ከ english ነፃ የሆኑ ይኖራሉ በተረፈ ትህትናቹ ጥሩ ነዉ ልጆች ጎበዞች በረቱ ማሸነፈ መሸነፈ ያለ ነዉ በመምጣታቹ አሸናፈ ናቹ

  • @nejatmohamed4489
    @nejatmohamed4489 2 года назад +6

    ከሁሉም ምርጥ የዳኞቹ ዳኝነት ነው የዚ አላባበስ ውስጤ ነው በርቱ የኔ ወጣቶች

  • @tigist3240
    @tigist3240 2 года назад +4

    በሰንት አመታቸዉ ነወ ትምህርት የገቡት ዩንቨርስቲ 5እና 2እና 1የደረሱት በጣም ደሰ ይላል

  • @Batibati380
    @Batibati380 2 года назад +4

    ለክፍለ ሀገር ልጆች አስራ ዘጠኝ ትልቅ ናት ብዙ ስራ ይሰራሉ እናንተ ግን ተማሪም የመሀል ሀገር በዘመኑ ልጆች አይን ስናይ ስራችሁ በጣም ጥሩ ነው ሁላችሁም አሸናፊ ስላቸነፋችሁ ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አላችሁ

  • @hallubekkele9841
    @hallubekkele9841 2 года назад +7

    ሼፍ ዚ በጣም ነው የምወድህ ሸሚዞችህም በጣም ያምራሉ

  • @Zufannigatu-ii1wf
    @Zufannigatu-ii1wf 8 месяцев назад

    ምርጥ ቤተሰብ ያሳደጋቼዉ ጎበዞቺ በርቱ ጥሩ ደረጃ ትደርሳላቺሁ❤❤🎉🎉

  • @alazarlazarus788
    @alazarlazarus788 2 года назад +36

    ሲያምሩ! አቤት ወጣትነት በራሱ እኮ ውበት ነው!!!

  • @Selam694
    @Selam694 2 года назад +4

    አሪፍ ዳኞች ! ትክክለኛ ውሳኔ ነው 👌👏👏👏🇪🇹🇩🇪

  • @ራቢነኝየአላህባሪያ
    @ራቢነኝየአላህባሪያ 2 года назад +2

    ምረጥ ዳኞች እኔ እራሱ ጨንቆኝ ነበር ደስ ሲል አቤ አስተሳሰብ ይመቻችሁ

  • @seadamohammed6154
    @seadamohammed6154 2 года назад

    ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል ብዙ የሚያስተምር ነገር ነው ኢሻ አላህ አገሬ ስገባ ለመሳተፍ እሞክራለሁ ሁላቺሁንም አላህ ይጠብቃቺሁ አገራቺንን ሰላም ያርግልን

  • @beshadutefera4488
    @beshadutefera4488 2 года назад +1

    ዋው ደስ የሚል ዳኘነት ነው እንኳን ደስ አላችሁ ተወዳዳሪዎች

  • @zewdealem4905
    @zewdealem4905 2 года назад +5

    ምርጥ ዳኞቻችን ትክክለኛ ዳኝነት ነው
    ክበሩልን ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ

    እዉነት ነዉ የእግዚሔብኤር እርዳታ ነዉ የኔ ቆንጆ

  • @ቀናልብ-ጰ4ጸ
    @ቀናልብ-ጰ4ጸ 2 года назад +2

    ደስ የሚል ዳኚነት ነው ጎበዞች በርቱ

  • @mominashifaw1895
    @mominashifaw1895 Год назад

    ኧረ በጣም ጎበዝናቸው እኔ በሶውን ምን ሊያረጉትነው እያልኩ ነበር እና በቂጣ መልክ ማሰቧ ብልጠትነው

  • @fafitube1
    @fafitube1 2 года назад +7

    ለመከታተፍኮ እኛን ሥደተኞችን የሚያክል የለም👍

  • @እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ

    ትክክለኛ ዳኝነት ነዉ ተመሳሳይ ነዉ የሰሩት ጎበዞች

  • @g.ahabteselassie7187
    @g.ahabteselassie7187 2 года назад +3

    ለመጀመሪያ ጊዜ ትክክለኛ አቀራረብ እድሜ የተናገሩ ወጣቶች👍

  • @ሙሉአጣዬ
    @ሙሉአጣዬ 2 года назад +18

    ለምን እደሆነ ባላውቅም ሙስሊም የሆነች ሴት ልጅ ሻርፕ ሳትለብስ ካየሁ ክው ብዬ የምደነግጠው ነገር አለ
    በተረፈ ሁላችሁም መልካም እድል ይሁንላችሁ ውዴቼ
    እግዚአብሔር ለሀገራችን ሰላምን ያምጣልን

    • @የእግዚአብሔርፍቅርአይለየ
      @የእግዚአብሔርፍቅርአይለየ 2 года назад +4

      እግዛብሄር ከፈቀደ እያለች ነው እምታወራው

    • @tigistasfaw6121
      @tigistasfaw6121 2 года назад +2

      ከእግዚአብሔር ጋር እያለች ነው እኮ ክርስትያን ነች

    • @umusebrina8622
      @umusebrina8622 2 года назад +1

      ይመስለኛል አባትዋ ነውሙስሊም

    • @ሰላምለሀገራችን-ቨ1ጀ
      @ሰላምለሀገራችን-ቨ1ጀ 2 года назад +3

      እኔ እራሱ ደነገጥኩ እኔ ሙስሊምነኝ ሻረብ ሳለብስ ሳያት ገርሞኛል

    • @susu-js4by
      @susu-js4by 2 года назад

      ጼጤ ልትሆን ትችላለች እርሱም አርጋለች

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 2 года назад +2

    እንኳን በደና መጣቹ ምርጡ ገበታ ፕሮግራሙ አሪፍ ነው ምግብ መስራ ብቃት አለን

  • @በትእግስትያልፋል
    @በትእግስትያልፋል 2 года назад +4

    እንደው ግን ተመልካቾች ለምን አንማርም ስለቲማቲም መላጥ በቢላ አትላጡ ስንቴ ተባለ የዩኒቨርስቲ ተማሪዎቹ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ያሰባችሁበት ያድርሳችሁ አገራችንን ሰላም ያድርግልን

    • @alrashdicreate654
      @alrashdicreate654 2 года назад

      እና በምን ነው የሚላጠው

    • @በትእግስትያልፋል
      @በትእግስትያልፋል 2 года назад

      @@alrashdicreate654 ገንፈል አርገሽ ቀዝቃዛ ውሀ ውስጥ ንከሪው ስሱ ቆዳ ብቻ ይላጥልሻል አትጎጃውም ድሮ ድሮ ከሰል እሳት ላይ እንለበልበው ነበር

    • @rejebmedia7078
      @rejebmedia7078 2 года назад

      ዱባይ እና ሳኡዲ የምትገኙ እህቶች ፡ጅልባብ ፡ድሪአ፡ቀሚስ ፡የሚያማምሩና ጥራታቸውን የጠበቁ ቅናሽ ልብሶችን እኔ ዘንድ ያገኛሉ እዘዙኝ ያሉበት እናመጣለን

    • @myhero6436
      @myhero6436 2 года назад

      @@በትእግስትያልፋል ምናልባት ውሃው እስኪፈላ ሰአት ፈርተው ይሆናል የኤሌክትሪክ በራድ ቢኖር ጥሩ ነበር

    • @መሬምከሸዋሮቢት
      @መሬምከሸዋሮቢት 2 года назад

      @@rejebmedia7078 ጅልባብ ስንት ነዉ

  • @zenalemma5635
    @zenalemma5635 2 года назад +2

    Thanks as always well done chef's respect 🙏

  • @ethiotech4812
    @ethiotech4812 2 года назад +9

    ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን🇪🇹❤

    • @wesenebeyene196
      @wesenebeyene196 2 года назад

      በጣም ጥሩ ነው በተለይ ከዳኞቹ
      አንዱ ከሼፍ ዚ ጋ የተነጋገራችሁት
      ጥሩ መልእክት ነው

  • @manalebishmeresha3686
    @manalebishmeresha3686 2 года назад +1

    Wow That was my destination to share & give them 10,000 each ! Thank you 😊 💓 Am so excited

  • @yemar1635
    @yemar1635 2 года назад +4

    3ቱም ስላሸነፏ ደስ ብሎኛል

  • @tigistasfaw6121
    @tigistasfaw6121 2 года назад +5

    ሰሚራዬ እግዚአብሔር ብለሽ ስትጠሪ ልብ ይሰውራል ተባረኪ ውዴ በግዜ ተመርጠሻል ቆንጆ

    • @Sነኝእየሱስየአላህባሪያነ
      @Sነኝእየሱስየአላህባሪያነ 2 года назад +4

      ከብርሀን ወደ ጨለማ መሄድ መመራት ነዉ አላህ ወደ ተፈጠችበት ሀይማኖት በመነሳት ከፈራ ከሆነ አንተም ነይ

    • @Sነኝእየሱስየአላህባሪያነ
      @Sነኝእየሱስየአላህባሪያነ 2 года назад +3

      ይመልሳት ለማለት ነዉ

    • @tigistasfaw6121
      @tigistasfaw6121 2 года назад +4

      @@Sነኝእየሱስየአላህባሪያነ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን አለማትን ለፈጠረ ጌታ ይገርምሻል የጌታችን እለተ ስቅለት ነው ያላመኑት ሙስሊም ተብለው የተጠሩት በእርሱ ያመኑት ግን ክርስትያን ተባሉ እናምናለን ጌታችን ከጨለማ የሰው ልጅን ወደብርሃን ሊያወጣ በዚህች ምድር መጥቶ ያንን ሁሉ መከራ አይቶ ሞታችንን በህይወት የቀየረልን

    • @Sነኝእየሱስየአላህባሪያነ
      @Sነኝእየሱስየአላህባሪያነ 2 года назад +3

      @@tigistasfaw6121 ወደ ምድር መዉረድ ለምን አስፈገዉ ከሰማይ በላይ ሁኖ ማድረግ አይችልም እንደ አንቺ. ስትወለጂ ምን ነበርሽ. ሙስሊም ሁነሽ ከወለድሽ ከዚያ በ80 ቀን ክርስትና ተነሳሽ

    • @Hideous_keep_at
      @Hideous_keep_at 2 года назад

      ENE SIWELED MUSLIM NEGNI ENDE? WERE YIHE EKO YEGNA BETESEBOCH BE AKEBABIYACHIN YALE EMINET MUSLIM BICHA NEW SILEZIH KE CHIRISTINA YALHONEWIN ENDE TEKARANI SILEMIKOTER MUSLIM YIBALAL ENJI ANCHI ENDETEMECHESH MITEREGUMIW AYIDRLEM. HINDU BINOR HINDU YIBAL NEBER ETIR MITIN YALECH EXAMPLE. KKK GUA ATIBELU ESHIIII MUHE (mohamed)TERA YENE GUADEGNA NEW.

  • @መቅደስ-ሰ1ቀ
    @መቅደስ-ሰ1ቀ 2 года назад +2

    ቤተልሄም ቅመም ናት ውጤቱን አልጨረስኩትም ደስ ይላሉ ስነ ስረዓታቸው።

  • @Umufetitube
    @Umufetitube 2 года назад +23

    ስም: ሙሀመድ ﷺ
    ✔የአባት ስም አብደላህ
    ✔የእናት ስም አሚና
    ✔የትውልድ ቦታ መካ
    ✔ የሞቱበት ቦታ መዲና
    ✔የሞቱበት ቀን ረቢአል አወል 12
    ✔እድሜ 63
    ✔የመጀመሪያ ሚስታቸው ኸድጃ
    ✔የመጀመሪያ ጋብቻቸውን ሲፈፅሙ እድሜያቸው 25
    ✔የመጀመሪያ ወህይ ሲወርድላቸው እድሜያቸው 40
    የነብያቶችን ታሪክ
    ኢስላማዊ ጥያቄ መልስ
    ፈትዋ ያገኛሉ ፕሮፋይሌን በመጫን ይምጡ ባረከላሁ ፊኩም👍👍🇪🇹🇪🇹

    • @kedeistyerga9044
      @kedeistyerga9044 2 года назад +1

      GOOD 👍

    • @Hideous_keep_at
      @Hideous_keep_at 2 года назад

      ምነው ይሄ ይሄ የ ሙስሊት tube አይደለም ይህን tsuf feta daily ላይ አየዋለሁ. ይደብራል ሙሀመድ በጥፊ ልምታው ተራ አንደኔ ቆሻሻ ሃጥያይት የሚሰራ ፈሳም ነው በቃ
      ሌላ ምነው. አንተ አክራሪ ሙስሊም መሆን አለብህ. አክራሪ ይጥፋ ሰው መግደል ያጠድቃል የሚል እምነት.

    • @hjshsfueh6305
      @hjshsfueh6305 2 года назад

      @@Hideous_keep_at ቱ። ባ ፍ። መቅዘን። ምን አይነት። ተሣዳቢ። ቤተሠብ። ያሣደገህ ያሣደገሽ። ከውቀት ነን 😐

    • @Hideous_keep_at
      @Hideous_keep_at 2 года назад

      Ena min ladirg feta ayihalew ezihim milew Mohammed Mohammed... Beka lash bey tetemek min esiliminan, ene nebar muslimin enji, akirariwin, be sinayifer....

    • @Hideous_keep_at
      @Hideous_keep_at 2 года назад

      Mohammedin ke mitisema na enen amilik ene eshalalehu..... Kkkkkk. Ay muslit....

  • @ga3775
    @ga3775 2 года назад

    Good job I expected three of you are smart we are proud of you good luck for your future God bless you all

  • @hermiteka5360
    @hermiteka5360 2 года назад

    Very good judgment indeed . They all deserved to win .

  • @woineshetzerihun199
    @woineshetzerihun199 2 года назад +2

    ቤቲዬ የኔ ባለሙያ የአንቺን ሙያማ በትንሹም ቢሆን እኔም አውቃለሁ ጐበዝ

  • @mekilitkidist1542
    @mekilitkidist1542 2 года назад

    እንደኔ አብዛኛዉን ሼፊዚን ለማዬት የሚጓጓ እንዴት ደስ እንደሚለኝ እንደሚያስቀኝ ኮሜዲነት ብስሠራ እራሱ ፍርስ ነዉ የሚያደርገዉ

  • @alebo3421
    @alebo3421 2 года назад +1

    Excellent job wow 🌹💐👍👍👍

  • @meseretgurmessa3351
    @meseretgurmessa3351 2 года назад +1

    Siwadachu we love you God bless you my brother's

  • @biruksherif1838
    @biruksherif1838 2 года назад +2

    ጥሩ ፕሮግራም ነው ላወቀበት ይጠቀሙበታል

  • @antenehgetachew5765
    @antenehgetachew5765 2 года назад

    በጣም ደስ ይላል

  • @سميرهسميره-غ6ف
    @سميرهسميره-غ6ف 2 года назад

    ሁላችሁም ካሰባችሁበት ያድረሳችሁ እግዚ አብሔረ

  • @yessusashes9866
    @yessusashes9866 2 года назад +2

    እንኩዋን በ ደና መጣችሁ 🙏

  • @addikarri8982
    @addikarri8982 2 года назад +4

    በዚህ አጋጣሚ ከፕሮግራሙ ቀላል ነገር አልተማርኩም 🙏👍❤

  • @ካባቶቻችንጎንእንቆማለን

    The best competitors of all time!

  • @dawitgetachew841
    @dawitgetachew841 2 года назад

    ኤደን የድሮ የወልቂጤዋ ልጅ ይመችሽ

  • @leyoutibeb
    @leyoutibeb 2 года назад

    Beti arefe new yeserashiw Alfredo sauce my favor. all of you are wonderful 👏🏻

  • @helenhaile6507
    @helenhaile6507 2 года назад

    Shefu Sele brokeli azegejajet yetenagerew enamesegenalen

  • @mistiregirmasimee3752
    @mistiregirmasimee3752 2 года назад +1

    EBS all programs are amazing! But y are too especial who inspire all ages and level. yr comments are so constructive and it is my hope yr contribution and assistance to the competing are incredible. Three of y are smart. keep it up for benefits of Ethiopia.

  • @tube1784
    @tube1784 2 года назад

    ደኞች ተበረኩ ደስ የሚል ደኝነት

  • @freecell2840
    @freecell2840 2 года назад

    እግዚአብሔር በሙስሊሞች ስመሰግን ዳስይል

    • @hayekelmohamed4340
      @hayekelmohamed4340 2 года назад

      ስሟነው እጂ የሙስሊም እሷሙስሊም አይደለቺም ካታስረግጭ አታውሪ

  • @wollotube4957
    @wollotube4957 2 года назад +2

    ትምህርት ምግብ ጎበዝ ናቸው ሸፍ የተባሉት ሲያበላሹ ነበር እኮ

  • @resalasiraj9915
    @resalasiraj9915 2 года назад

    Enam lagera kwbakehu iwadedaralahu ensha allah

  • @emmanuelobse6428
    @emmanuelobse6428 2 года назад +1

    nice

  • @ኢትዮጵያዬ-ሰ2ጸ
    @ኢትዮጵያዬ-ሰ2ጸ 2 года назад +1

    ሼፍ ዚዚዚዚዚ ይመችህ🙏

    • @kemeriakadir8674
      @kemeriakadir8674 2 года назад

      KK. Judges thanks for giving them second chance. Peace and Love to All Ethiopians. God Bless Ethiopia. Keep up the good job. I wish peace for our beloved Ethiopia. Thanks.

  • @salem4086
    @salem4086 2 года назад

    በሶ እንደት ፖንኬክ ይሆናል ?የፉርኖ ድቅት ለምን አትጠቀሙም?

  • @rosakejela1459
    @rosakejela1459 2 года назад

    Wooooooow awesasenachu betam des yemil yemiyabereta new dagnoch enkoan des alachu

  • @suaadali1355
    @suaadali1355 2 года назад

    i love the way they added the sign language

  • @barkot965
    @barkot965 2 года назад +1

    Chef z betam des tilaleh , comedian betihon yiwatalehal.

  • @husseinseffaro6075
    @husseinseffaro6075 2 года назад

    that was great show,

  • @medi-f9y
    @medi-f9y 2 года назад +2

    ምግብ ዝግጅት ለመማር ስንት አመት ይበቃል

  • @temimayasin663
    @temimayasin663 2 года назад

    Woooow nachu batakalay 👌👍🥰🥰🥰🥰

  • @tube-qg9ih
    @tube-qg9ih 2 года назад +1

    ዋዉዉ ጎበዞችናቼዉ

  • @أمعبيدة-ط9ز
    @أمعبيدة-ط9ز 2 года назад

    ደስ ሢሉ ዳኞቹ ለራሡ ማሻ አላህ

  • @catherinaatarga9079
    @catherinaatarga9079 2 года назад +5

    ምግብ ሲሰራአ ሻአሽ ኔት መደረግ አለበት ፀጉር ላይ

  • @hanahanaethopoeia2259
    @hanahanaethopoeia2259 2 года назад +1

    ሼፍ ዚ እኮ እንድታስተምረኝ እሺ ከስደት ስመጣ ያቺን የጸም ግብህን እኔም እንድሰራ

  • @dibbauae7240
    @dibbauae7240 2 года назад

    Wow yes

  • @sadietube4069
    @sadietube4069 2 года назад +1

    ሰሚራና እግዛቤር

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 2 года назад

    ዊልካም ምሪጡ ገበታ

  • @habhome1911
    @habhome1911 2 года назад +4

    በሶአችን ለታሪክ ይተላለፍልን.......

  • @Sነኝእየሱስየአላህባሪያነ

    ሰሚራ ሙስሊም አይደደለሽ. ምነዉ ጠጉርሽን ገልጠሽ አላህ ይሰትረን. የሀይማኖታችንን ህግ ብናከብር ጥሩ ነዉ. አይ ዱኒያ

    • @hadya-3063
      @hadya-3063 2 года назад

      ሲጀመር ሱሪነው የለበሰችው ሙስሊም ናት ለማለት ይከብዳል

    • @gshzgsg6220
      @gshzgsg6220 2 года назад

      @@hadya-3063 አቧቷዋ መሰሉኝ ሙስሊም

    • @rejebmedia7078
      @rejebmedia7078 2 года назад

      ዱባይ እና ሳኡዲ የምትገኙ እህቶች ፡ጅልባብ ፡ድሪአ፡ቀሚስ ፡የሚያማምሩና ጥራታቸውን የጠበቁ ቅናሽ ልብሶችን እኔ ዘንድ ያገኛሉ እዘዙኝ ያሉበት እናመጣለን

    • @quralewtube9806
      @quralewtube9806 2 года назад

      ሰሚራን ከእግዚአብሄር ጋር አሸንፋለሁ ስትል አልሰማሻትም ክርስቲያን ነች እኮ

    • @Sነኝእየሱስየአላህባሪያነ
      @Sነኝእየሱስየአላህባሪያነ 2 года назад

      @@quralewtube9806 እንደዛ ነዉ

  • @FunnyVideos-xo3sh
    @FunnyVideos-xo3sh 2 года назад

    Wowww❤❤❤

  • @indujed3236
    @indujed3236 2 года назад +1

    Wow bartu maroche yamir batm das telalchwu

  • @saronabera1587
    @saronabera1587 2 года назад +2

    Bettisha the best

  • @hulufkirehulu2978
    @hulufkirehulu2978 2 года назад

    waw endete desse yelale semiraye endenatsh gobeze (mitaye 111) enateshenm asemzegebiyate

  • @blenayene8296
    @blenayene8296 2 года назад +1

    ጨዋ ቤተሰብ ነው ያሳደጋቸው

  • @almaz5345
    @almaz5345 2 года назад

    Wowo 🎊🎊💪💪💪🤩🤩🤩

  • @3ቀንለመኖር4ቀንአትጨነቅ

    ዉይ ዳኞቹን ግን ወደድኳቸዉ 😍

  • @መቅደስ-ሰ1ቀ
    @መቅደስ-ሰ1ቀ 2 года назад

    ዳኝነቱን በጎ አድራጎት ብዬዋለሁ

  • @hananadem5921
    @hananadem5921 2 года назад +1

    Yemewedachuuuuu❤

  • @ካልቲኢምራንዩቱብ
    @ካልቲኢምራንዩቱብ 2 года назад +2

    ሶስቱም ይለፉ ወደ ቀጣይ ዙር

  • @leyoutibeb
    @leyoutibeb 2 года назад

    Enyem geta befeked Hagrey semeta bewedader dess yelegnale.

  • @solomonnegash4265
    @solomonnegash4265 2 года назад

    አቺ።አሕየ።ሰማራሑሴን።ትየለሸ።እዴ።ሰምሽን።ቀይር።የሰመ።ልጅ

  • @rahelrahel7020
    @rahelrahel7020 2 года назад

    ሰሚራ ሰሚራ የምትሉ ግን ሰውን መምከር ካለባቹ በአግባቡ ምከርዋት ሰውን አታጥሙ በስመአብ ልማድ ሆኖባቹ በየሄዳቹበት መጮህ ስትወዱ ኤጭ ይደብራል !!!!!!!!😔😔

  • @kirubelara5709
    @kirubelara5709 2 года назад +2

    All ways Dream for mama Ethiopian peace ✌️ love ❤️ and Prosperity

  • @centralperk7062
    @centralperk7062 2 года назад

    All are creative but betelhem is more confident and creative

  • @ካልቲኢምራንዩቱብ
    @ካልቲኢምራንዩቱብ 2 года назад +3

    10 አካፍሎቸው

  • @genetejersa4913
    @genetejersa4913 2 года назад

    ለምን ፀጉር አይሽፈንም ኪችን አይደል እባካችሁ ሼፎች ንገሩአቸው

  • @mergiyadagemawi6470
    @mergiyadagemawi6470 2 года назад +1

    ምርጦች ናቹው ሁላቹም በርቱልን

  • @emmanuelobse6428
    @emmanuelobse6428 2 года назад +1

    woohoo

  • @werkegetaches9444
    @werkegetaches9444 2 года назад

    በጣም ነዉ የወደድኩት ግን ሴቶች ፀጉራቸዉን ቢሸፍኑ።

  • @ብዙየብዙየ
    @ብዙየብዙየ 2 года назад +1

    👍

  • @zelekashlulseged9795
    @zelekashlulseged9795 2 года назад +2

    በወታደር ደግሞ ዙር በጎኔ ትባላለች

  • @aminagamada3531
    @aminagamada3531 2 года назад +1

    ሠሚራዋ ምነው ታዲያ ሂጀብ ወይስ ተከታይ አይደለሽም ይቅርታ መብትሽን መጋፋት ፈልጌ ሳይሆን አኸራ እሚባል ነገር ስለለብን

    • @bmshrassist5566
      @bmshrassist5566 2 года назад

      Minagebash esti ezaw endebonda tetekleye, Westchihun nestu argu mejemeria,

    • @Abeba285
      @Abeba285 2 года назад

      ተከታይ አይደለችም