ከቻይና መጥቶ ጉድ ሰራን 🤣...ፓስታውን ሳይቀቅለው ሰራው! /ምርጡ ገበታ የምግብ ዝግጅት/
HTML-код
- Опубликовано: 15 дек 2024
- EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebst...
#ኢቢኤስ
#EBS
#Mirtu_Gebeta
3ቱም ጎበዞች ናቸው!!! ጎበዞች ናቸው!! ከሚስቱ ጋር የመጣው ደስ ያለኝ ሚስቱ ስወልድ እሱ ነው እሚያርሰኝ ስላለች ለኔ አሸናፊው እሱ ነው!!!😍😍
እስክ እንደኔ ምርጡ ገበታን የምወዱ
እንኳን በሳለም መጠችሁ
Anchis hibkesh and qen hej Emu
አችም ተመዝገቤ
ጫካ ውስጥ ቅዠቷ ወደ እውነት የተቀየረባት ሴት (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*)
ruclips.net/video/yw8nT1Ul7gI/видео.html
ruclips.net/video/yw8nT1Ul7gI/видео.html
ወላሂ ዳኛቹ ፍትሀዊ ፍርድ ነው የፈረዳችሁት ብሩን ማከፍፈላችሁ ሁላቸውም ደክማዋል ክብር ለሸፍ ዚ እና ለዳኞቹ 💐💐
አከታተፋቸው ከሴት ያስንቃል አያያዛቸው በጣም አሪፍ ነው ።
👌💝💝🥰🥰🙏❤️❤️❤️❤️
እንኳን ሰላም መጣቹልኝ ምርጡ ገበታ ሼፍ ዚ የፕሮግራሙ ድምቀት እኮ ነክ ለዳኞቹ ቃላት ያጥረኛል በጣም ሼፍ ፍሰሀ ሼፍ ካብራክ ዛሬ የት ሄዶ ነው ሼፍ መክብብ ዋው አቻ ወጡ በጣም ደስ ይላል
ዳኞች በጣም ትደነቃላችሁ ለሦስቱም መስጠታችሁ ሁሉም እራሳቸውን ቆልለው እኔነኝ የማሽንፈው እኔነኝ ሲሉ ነበር በተለይ ይድነቃቸው እሱ ብቻውን ስላላሸነፈ ቅር ብሎታል ሁሌም ተወዳዳሪዎች አሸንፉለሁ ሳይሆን ፈጣሪ ያውቃል ቢሉ ይመረጣል
ቴዲ እና ሩት ግሩም ስራ ነው ጥበብን ያበዛላችሁ እግዚአብሔር ይመስገን
ሼፍዚ የፕሮግራሙ አድማቂ ነህ ጎበዝ በርታ
ዳኞችን ሳላደንቅ አላልፍም ማካፍላችሁ ለሁሉም ድስ ይላል
ሸፌች በጣም ነው የሚወዳችሁ እኔ ሁልጊዜ ነው የሚከታተላችሁ እኔ የሚኖረው ውጭ ነው እግዚአብሔር አገራችን ሰላም ያርጊልን❤️💖❤️💯💯💯✅✅✅
በጣም ጎበዞች ናቸው 3ቱም ስለጥንቃቄይምስጧቸው አስተይስየትም በጣም አሪፍ ነው
እኔም የተስማኝ የታየኝ ዳኞች ጋር ተገኝቶ እንደዚህ በመሆኑ ድስስ ይላል በጣም
ምርጡ ገባታ አደኛነው በፍቅር ነው የምከታተለው
ጎበዞች ናቸዉ ትክክለኛ ዳኝነት
አንድት ሚስትና አንድ ልጅ አለችኝ
ተጨማሪ ሚስት ፈልገህ ነበር😜😜😂😂
E.b.s. ምርጫዬ ነው።እናተስ
መሸአላህ እኩል ሽልማት ደስ ይላል ዳኛነታችሁ
ማሻ አላህ ደስ ይላል እንኳን ደስ አላችሁ
እውነት ግብዞች ናቸው እኔ በተፈጥሮውዬ የሚሰራሰው እወዳለሁ👏👏👏👏👍👍👍👍
እኔም የጠበቅሁት ውጤት ይህን ነበር… ጥሩ ዳኝነት ነው
የሚወደድ የሚናፈቅ አሥተማሪ ፕሮግራም ነዉ እናመሠግናለን
Yanedit mist ena yanedi leji abat negn😅😅😅😅
ቻፑ ጀግና 👍👍👍
ምግብ ለመስራት ስንዘጋጅ በቤታችንም ቢሆን በተቀጠርንበት ቦታ አድርገን መሄድ ያለብን ጥፍራችንን መቁረጥ ያስፈልጋል ብዙ ቆሻሻ ሊጠራቀም ስለሚችል ሌላ የጥፍር ቀለም ተቀብቶ አለመሄድ ቀጥሎ ፀጉርን መሸፈን እሰከ እግር የሚሸፍን ልብስ ሱሪ
The best tv show in Ethiopia 🙏🙏🙏🙏🙏
የአንዲት ሚስት እና የአንዲት ልጅ አባት የሆንከው ደና ነህ😂
Eske 7 yemiyagebu silalu ewnetun new
ክክክክክ
ስቄ ልሞት 🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ወይ ሀበሻ እንከን እኮ ነው ምንፈልገው
ክክክክኮክክክ
ሼፍ ከአብራክ በእንግሊዘኛ በብዛት ባትናገር ጥሩ ነው የኢትዮጵያ እናቶች እና አባቶች ይከታተላሉ ስለዚህ አስተርጓሚ ሊያስፈልግ ነው
Chapu(yedenekachew) 🔥Good job!
ሼፍ ዚ የፕሮግራሙ ድምቀት እኮ ነሽ
ያንዲት ሚስት እና ያንድ ልጅ አባት ነኝ አላለም 😂😂😂😂😂😂😂
የምርጡ ገበታ ፕሮግራም አድናቂዎች ውድ የሀገሬ ልጆች እንዳታልፉኝ ደምሩኝ አይከፈልበትም ቅንነት ብቻ👍👍👍
😂😂😂😂 አይ ሼፍ ዜ እሚዮን ቶፋ እባላለሁ አላለም ክክክክክክክ
እንካን ስላም መጣችሁ ምሪጡ ገበታ ውስጤ ነው
Shef zi iyaznanah wddrun slmtmera betam des yilal Edihum dagnoch cometachu abretach new bertu ❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍
😁😇🤣🤣🤣🤣😅🤣🤣🤣🤣yandit mist balebet beg
ሼፍዚ ምርጡ የምወድክ😘😘😘😘😘መልካም እድል ወገኖቼ❤❤❤
ነቢልን የሚመስለው ርጋታው
Masha allah wendochachin🥰🥰🥰🥰🥰👍
የእዲት ሚስትና የእንድ ልጅ አባት ነኝ ሃሃሃሃሃሃሃ በጣም ነው የሳኩት ! ሆሆሆሆሆ
ኧረ ህሜት 😂😂😂😂😂ግን ዳኞች ሲያስፈሩ
ዮናታን ግን ምን አስበክ ነው የአንድት ሚስት ባል ነኝ ያልከው ክክክክክክ
ክክክክክ
ምንይታወቃል ሁለተኛ እያስማማ እንደሁ
To both Chef Kabrak and Chef Fessha, I liked the details you were focusing on,these details were the basics of any food preparation process hygiene and personal grooming,safety,eye appeal,taste and combination of flavors. These were exhibited in precision. Well done.In additions Kabrak pointed out further ingredients were there in order to stretch out the potential of the competitors. Very well marked.In conclusions,both educational and entertainment aspect is kicking more on the EBS gebeta.I am the witness here you took my heart and hovering over your show.Bravo Judges. Bravo EBS.
ጎበዝ 🌹🌹
ምርጡ ገበታ የምርጦች ምርጥ ❤️❤️❤️❤️
Yidnekachew best chef
Well come!
ለመጀመርያ ጊዜ ነው ያየሁት እጅግ ደስ የሚል ነበር በዚህ ቀጥሉ ሀገራችንም በቺፎች ትጥለቀለቃለች በርቱ
Mirtoch shef Z, shef Keabrak, shef Fiseha Betam enamesegnal 👌🙏💚💛❤. Tewedadariwochu gobezoch nachu🤗🤗🤗
አለማስተዋል!
የሰዎችን ነውር ነቅሰን ስንወቅስ እንውላለን። ሰዎች ከትችታችን ተነስተው ነፍሳቸውን ያርርቃሉ። ነውራቸውን ያስተካክላሉ።…
የነፍሳችንን ነውር ከራሳችን ሳይቀር ለመደበቅ እንጥራለን። ወይ ነፍሳችንን አንመክር። ወይ ወንድም አይመክረን!…
ለሌሎች የለገስነው የትችት ብቃታችን እና የማጉያ መነፅራችንን ለምስኪኗ ነፍሳችን ሲሆን ግን ንፉግ ሆንን።
በዘመናችን አዋቂነት በሰው ክብር ላይ መረማመድ፤ የሰዎችን ልኬት ማወቅ ሆኗል። ቀደምት ሷሊሕ የተሰዉፍ ሰዎች ዘንድ የነበረው መርህ ግን «ከነፍሱ የሆነን ሁሉ የወደደ አላወቀም። ከነፍሱ የሆነን የጠላ ደግሞ ምንም አልሳተም!» የሚል ነበር። በታላቁ የተሰዉፍ ልሳን በሰይዲ ኢብኑ ዐጧእ እንደተነገረው!
:
እወቅ!
ነፍስን መመርመር! ነፍስን በጥርጣሬ ማየት! የነፍስን ነውር በአትኩሮት ማየት!…
የመንገዱ መጀመሪያ ነው!
ኡስታዝ ተውፊቅ በህሩruclips.net/channel/UCm8_q-6gQEOPKo2PpBVbGog
chapu lala haha yimchesh abate
Yanchim al gna
እስኪ ለሼፍ ዚ ወበር ይኑረው የምትሉ
ኧረ ዚ ንካው አልክ ክክክክክ
ከቻይና የመጣው ልጅ የ ነቢሊ ወንድም ነው እዴ
Wow wow betam dese yelale program 👌💝
Masha allhe batame gebez nahehe
ሰላም ዮናትና ከረጅም አመት በኋላ ስለ አየሁህ ደስ ብሎኛ ሰሬ ልጅ መቅዲ ናት አስመዘገበችህ እደ ምታሸንፍ ተስፋ አረጋለሁ💪
አኔም ዮኒን ስላየሁት ደስ ብሉኛል ዮኒዬ ተባረክ የአባቴ ልጅ
Great program i like that wassup Z man yarda Lege 👍
ጎበዞች ግን ፕሮግራሙን እንከታተላለን እያሉ በእጅ አትክተፉ ስንቴ ተባለ
እኔ እዚህ ቤት ስመጣ ኮመት አለነብም ከነሱጋ ጭንቅ ሲለኝ ነው ግዜው የሚየለቅ
ከአርብ ሀገር የመጠሁ የሚል አልሰማንም የመዳም ቅመሞች እር ተሳተፉ አኩሩን ወጣ ወጣ በሉ
ክክክ እኔዬና አንቺ
ለሚቀጥለው ጠብቁኝ እናንተን ወክየ
I really liked it they did very well
ኡንከንደስ አለቹሁ ጎበዝ ታዎደደርዎች ናቹሁ
ሼክ ምክብብ ስለሌለ ቅር ብሎኛል እሱ ከሌለ ፕሮግራሙ እራሱ የሆነ ነገሩ ይጎልብኛል 😞
ግን ሀገር ቤት ለምን ድን ነው ዝኩኒ ለሰላጣ የማይጠቀሙት
ሼፍ ካብራክን ስወደው እርጋታው ጥሩ አስተያየቱ ያስከብረዋል!
ሁለት ዳኞች ስላሉ ሶስት ገበታ የሚሆነው ለምንድነው? ለሁለት ዳኞች ሁለት ገበታ አይበቃም?
ለፕሮግራሙ መሪ / ለሸፍ ዚ/ መሰለኝ ወይም እኔንጃ ከከከከ
ሸዚ አይበላም እዴ ማን አለው😂😂
ሲወራ እሚውለው ሸፍ ዚስ
ለሸፍ ዚ ነዉ 3 ሲሆኑ ደግም 4 ነዉ የሚያቀርቡት
ክክክክክክ ለካሜራማኑ ነው የሚመስለኝ ወይም ለሼፍ ዚ ከካሜራ ጀረባ ይቀምሰዋል 😂😂😂😂😂😂
ሰላም እንኳን መጣች
አንኳን ሰላም መጣችሁ ምርጡ ገበታ
ኧረ ሸፍ ዚ በሳቅ ገደልከኝ ኒሀው በኛ ኒካውነው ሀሀሀሀሀ
ለሁሉም 10 ሺ ምያሸልም ይመስለኛል የሁለተኛ ዉጤት እየሰማዉ ነዉ እስት ልክ ገምቼ ይሁን
በትክክል ገመትኩት
ዳኞች የተወዳዳሪዎችን ምግብ እንዴት አድርገው ነው የሚበታትኑት እንኳንስ ሊበሉት በጣታቸውም ሊነኩት የማይፈልጉት ነው የሚያስመስሉት ብዙ ኢንተርናሽናል ሼፎችን ተመልክተናል ለተወዳዳሪዎች ምግብ ጥሩ ሪስፔክት አላቸው እንኳን ለመወዳደር በድጋሚ ለማየት እንኳን አይጋብዝም።
ትክክል አሰቃዮት ምግቡን😢
"ክትፎውን፣ ቁርጡን አቀላጠፍነው: Ethiopia" on RUclips
ruclips.net/video/itA3s8ahdHM/видео.html
👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ሁሉም ነገር መልካም ነው ነገር ግን በአገራችን መልክም የሚባል የስፌት (የወስከምቢያ)አይነት ስለአለ ለመቀያየር ሞክሩ ሁሌ አንድ ዐይነት ማየት ይሰለቻል ሚስተር ዚ ይሄን ተግባራዊ እንደምታረገው አልጠራጠርም ከቴክሳስ(ዳላስ)።
WoW
ጫካ ውስጥ ቅዠቷ ወደ እውነት የተቀየረባት ሴት (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*)
ruclips.net/video/yw8nT1Ul7gI/видео.html
ruclips.net/video/yw8nT1Ul7gI/видео.html
ሼፍ ዚ
zola andega neh
ትገርማላችሁግን ግብአት የተረፋችሁ ትመስላላችሁ ለምን ተንሽ ተሞክሮ ያላቸውን እያስቀደማችሁ ሌላዉ ከነሱ ቢማር አይሻልም ?
ሩዙ በዚህ አጭር ሰአት እንዴት በሰለላቸው ?
Rises tolo yibeslal yegeremegn yekeysiru
አኔምይገረምኛል
እኔ ሸፍ ዜን ለማየት ነው የምገባው
የአንዲት ሚስት እና የአንድ ልጅ አባት ነኝ🤔🤔??
🤣🤣🤣🤣😂
Kkkkkkkkk
Soyo betenow
የአንድ ልጂ ማለቱኮ አይገርምም የ1 ሚሥት ማለቱ ነው እንጂ ሚሥቱ ገደለችው 😂😂
ምን ችግር አለው አይ ሀበሻ
ምርጡገቀታእንኳንበሠላምመጣችሁበጉጉትነዉየምጠባበቃችሁተወዳዳሪወችመልካምእድልይሁንላችሁ
ማንብብ አልቻልኩም አርብኝ ነው ጽሁፍ ለአማርኛ R.i.p
@@bitsitbitsittadesse5268 🙄😀😀😀😀😀 እኔ ላንብብልሽ 😀😀😀 መርጡ ገበታ እንኳን በሰላም መጣቹ በጉጉት ነው ምጠብቃቹ የመጨረሻው ይነበባል
@@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅርነጃትየናዝሬቷአመሠግናለሁሥላነ በ
ብሽላት
cheif fisha asteyayetu betam erga yale des yemile cheif kabrakem betam des yemil asteyayetchehu sewun yemiyabertata ena moral yemiset new batkaly mirtu gebta andgna show new!!!!
አንደኛ ነኝ ዛሬ
ቆንጆ
ሀይ በድጋሚ የተጫፈዉ አመታት ያሥቆጠረ ምርጥ ሚያሥማማ ጭሁፋ ከሆነ ቴክሥት ተለቆ አብላጫ ድምጭ ካገኝ ሚጨድቅ ካላገኘ ጭሁፉ ሚጣል ወይም ሚጠፋ ( L .K ) የብቻያ አልወሠንኩም የሁሉሠዉ ድምጭ ነዉ
Not fair ዳኞች you have to give to Yonatan more than the others sorry to say this if Mekbb not in the ምርጡ ገበታ there is something wrong
Handes 1degna gobezi
ትልቁ ነገር በዚህ ፕሮግራም እየቀረበ ያለው ወይም ለማስተዋወቅ እየተሞከረ ያለው ነገር ሕዝብን የበሽታ ጎሬ ለማድረግ መሆኑን በርካቶቻችሁ የተገነዘባችሁት አይመስለኝም በምኖርበት አሜሪካ ይህ አይነት አመጋገብ ጤናማ አይደለም ስለሆነም ይህን ፕሮግራም የምትከታተሉ የምጠይቃችሁ በዚህ አይነት ምግብ እና አሰራር ተታላችሁ ጤናችሁን እንዳትጎዱ ነው ፓስታ ቺዝ የገበታ ቅቤ ሶያ ቬጂቴብል ኦይል ነጭ ዳቦ ወዘተ ሲደመር ዲፍራይ በሙሉ እጅግ ጤናን የሚጎዳ ነው ሼፎቹ ጉራ የሚነፉት ቦርጫቸው እኮ ይናገራል ጤናማ አሰራር አመጋገብ ውጤቱ የተስተካከለ የሰውነት አቋም ነው አራት ነጥብ ብሩን እያሳዩ ገደል እየከተቷችሁ ነው!!!
Fast food aydelem yeserut.
Are wadoche qase balu setoche min yeseru bartu gobazoche
Sheff Zee !!!!
kb bertalen wendeme
ክክክክ ወይ ሸይፍዬ አሣከኝ የኔ አባት ቻይነኛ አወራህ
ye andit mist ena
Shefosh inante bemtsrut yehone men keman kemdelabek and aynet mgb yawm yahgereshu bihon keand eretrawi
Mrtu gebeta nebse
ወገኖች እስኪ ሰብስክራይብ አርጉኝ ተከፉይ ለመሆን ከጫፍ ደርሻለሁ ኢትዮጵያዊነት መልካምነት
በሉ ሰብስክራይብ አርጉኝ የሀገሬ ልጆች 😘
Asc
wey setochye wendoch eko eyebeietun new .enezi abawerawoch gn anbesoch nachew wowoooooooo
Fitinetachew des yilal beza lau wendoch endemohonachew meten