Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በቀላል ነገር የሚገኘው ላይክ ብቻ ነው ውዶችየ አምሮኛል ላይክ
ገጨሁሺ
Mindinaw yamaresh
@@Ddfghjkuygbn የኔ ውድ እኔን ደምሪኝ
@@abdallajamaaljamaal4921 ደምርኝ
ሁለትኛው ዙር ላይ በጣም ሳኩ ቁማ ስታየው ወላሂ ግራ ገባት የኔ እናት
በጣም ሳቂታ ናቸዉ ደስ ይላሉ 👏👏👏👏👏👏👏
እድሜ ከስጠኝ እኔም ከሁለት ጎድኞቸ ጋ ምርጡ ገበታ ላይ ብከሰት ደስ ይለኛል
ሺፍ ዚ እንወድሀለን 🤗🤗🤗
ታድያ መች ታደልን እኛ ታጥቦ ጭቃ ያረጉብናን ትንሽ ጥፋት ካዩ መዳሞቹ እስቲ በትግስት መጠበቅ ነው አንድ ቀን እኛም የምንደሰት በት ቀን ይመጣል ኢንሻአላህ
ኢንሻአላህ
የመዳም ቅመምችም ለዝህ ያብቃን በሳላም ለሀገራችን ያብቃን
Amen yene marrr eseke sebskerayeb aderegey
Yale rice mn tawkalachu ehen sem megoreria aregachut
የመዳም ቅመሞች በመዳም ኩሺና አደኛ ነን
ጎበዞች በርቱ
የመዳም ቅመሞች ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ
አሚን አሚን አሚን
አሚንንን
አሚን ያረብ
አሜን
አድሰ ሼፍ እንኳን ደህና መጣህ በመቀጠል ሁለተኛ ዙር የመደናገር ስሜት ስለሚታይባቸው የሚያሸንፍ የሚኖር አልመሰለኝም ነበር በመጨረሻም የቤቲ ምግብ ጣፍጧል እንኳን ደስ አለሽ ብቻ አስቂኝም ነበር ፈታ ያደርጋል🙏
ሼፍ ዚ የኒ እንወድሀለን አንተን ብቻ አይቀይሩብን ❤🙌
ደስ የሚሉ እህትማማቾች
ሼፍ ሄኖክ ስላየውህ ደስ ብሎኛል ሁሌም ስራዎችህ ጣፋጭ ናቸው በርታ
ሼፎች እናከብራቸዋለን😮😮
ان الله وملائكته يصلون على النبي يا ايها الذين امنوا صلوا عليه وسلموا تسليما سبحان الله والحمد لله ولا اله الا الله والله اكبر ولا حول ولا قوه الا بالله
ደስ ሲሉ በጣም ነው የወደድኳቸው የመጀመሪያ ልጅ ግን የት እንደማውቃት በጣም ግራ ገባኝ እስኪ አስታውሱኝ ኃይማኖትን ማለቴ።ነው። ቤቲ ደሞ ቆንጅዬ ነች ሁሉም ግን ወድጃቸዋለሁ።
ጋሽ ኣበራ ደስ ይበላቸው እግዚአብሔር ፍሬውን ስለባረከው🙏🙏🙏
welcome chef henok am the biggest fan of you ❤
ደስ ሲሉ 😍😍😍
Glad you joined Chef HenokYour comments were wise Wish to see you for many episodes to come
አዲሱ ሼፍ ግን ሁለቱም ዙር ላይ የተሳሳተ comment ሰጥቷል 1ኛ- "እርጎ ለምን ከላይ አደረግሽ?" ብሎ ያለው ስህተት ነው: በውጭ ሀገሮች ላይ እርጉን ለማጣፈጫ ከላይ ነው የሚያደርጉት2ኛ-" cheese አይጠበስም!" ላለው :እንዲያውም አሜሪካ ሀገር ያሉት ሼፎች ቺዚን በመጥበስ የተለያየ የምግብ አይነቶችን ይሰራሉ3ኛ- "garlic salad ላይ ለምን ጨመርሽ?" ላለው እኔ እራሴ salad ስሰራ garlic ያለው salad በጣም ጥሩ ጣእም እንሚኖረው ነው የማውቀው::
አርጎ የማይወድ ሰው ሊኖር ይችላል በጎን መሆኑ የተመረጠ ነው ።አልሰማሽውም ከዚህ ቀደምም ሸፍ መክብብ ተናግሮት ነበር
ከመፃፋች በፌት እናዳምጥ ለምን ብትሉ ሁሉነገር የራሱ ይዞታ አለው አለጂ የሚወድ እና የማይወድ የተመጋቢውን ፍላጎት ማወቅያስፈልጋል አሜሪካ አውሮፖ አረብ ሀገራ የየራሱ አሰራርአለው
እውነት ብለሻል ችዝ እኔ እራሱ አቅልጨ በርገር እሰራበታለሁ
@@foziyayesuf4426 በጎን መሆኑ አይከፍም
የዛሬው ደገሞ በጣም ደስ ይላል
ታላቅየው ብታሻንፍም ደስ ይለኝ ነበር😄
ወድሩን የምያሳምረው ሸፍዚ ነው እናተስ።
Sheaf Fesha betam yemewdih yemakbrih teihtenaihDess yelal Zola yeprogeramu demkt engdachn Hanok enkwan dena metaih❤❤❤
We love mirtu gebeta❤❤❤ all the judges and Chef Z you're the icing for the show
በጣም አሪፍ ነው ተባኣረኩ
እንኮን ደህና መጣችሁ የሀገሬ ልጆች እስኪ ሞያ እንማር
Bexam mare eseke demerey
@@salamchannel3436 እሽ ደመርኩሽ
የሰፈሬ ልጆች
Congratulations and warm welcome! I believe we can accomplish great things together with your expertise and dedication.
ሼፍ ሄኖክ እንኳን ደህና መጣህ
ምርጡ ገበታን ብጉጉት እሚጠብቅ በላይ
Woww bexam gobezinacho ❤❤❤❤❤❤
ወይኔ ኢሄን ግባት የኔ ተሠቶኝ ቢኖር ምርት ሣዲዊች ይሠራነበር ሁለተኛ ዙር የተሠጠዉ ግባት
የመደም ቅመም እኮ ጎባዝ ነት ለዘህ ነው ቅመም የተበልነው ክክክክ ወደ ቤቴ ገር በይ
ደስ ስትሉ❤
Mkebebeye mrx swe A.a Mtechi Bemare des yelgnal Swedeh eko jegenahu
ሸፍ ዜ ልብሶችህ ሁሌም ያምራሉ
የተቀላቀለው ሩዝና ፍርፍር እኔም ደንግጩ ነበር ሳይ የነበረው፣ ወይ ጉድ ነው...
Hiii ወደ ፋብሪካ ማደግ ያለመት መዉደድ ከማር ከሥኳር ካረረ ጥቁር ገብሥ ከሥኳር ወደ ፋብሪካ ማደግ ያለበት ( leyila ,Kemil)
ሸፍ ዜን ምነው በጣም ደግነት አበዛህ? ይመችህ አቦ
I think teneshu single nat
ዋው ነው የዛሬወቹ
ዋውውው በጣም ደስ ይላል ሽልማቱ ከቤት አልወጣም
🙏💯👍
ለኔ አንድ ሰአት ስጡኝ እዎዳደረለዉ 😢😢
😂😂😂
ግን ከማውራት ይልቅ ሰርቶ በተግባር ማሳየት በጣም ይጠቅማል አውረታ አውርታ የመጀመራ ተሸናፊ ሁና ቁጭ
Over confidence ነበራት።ዝም ብላችሁ ተወዳደሩ
👍👍🤔🤔💚💛❤🙏
💕💕💕💕
😂😂😂😂😂😂 አረ የምትሰረዉን ግረ ስለጋበት ቆም ብለ አይኑዋን ወዳ ጊረ ቀኝ እያች ሆዴ ቆሳላ 😂😂😂😂😂 እኔም ሀጋ ር ስጋባ እንድ አረጋለዉ እላላዉኝ
😂😂😂😂😂awo
ኧረ በአላህ ንገሩኝ ሁሌ ሚሴጅ እልክላቸዋሉ አይመልሡም ከተመዘገብኩ 3 ወር ይሆናል 4 ልኬላቸዋሉ
ይደርስሻል ብዙ ወረፋ አለው ደሞ በሳምንት አንደየ ስለሆነ ይመስለኛል ደምሪኝ በዛው
Tewedadaryna dagnochun endihum yemedreku azinagn shef zyyyy Bertulin
ምስኪን ቆማ ቀረች😂😂
እኔ በጣም ነው የሳኩት ያሳቀኛ ግራ ማገባቷ ሳይሆን ከንፍሮ ሲቀሳቀስ እምን እያለች ይሆን እያልኩ ሽፍዝ አፍርጠው ማለኮሰው ምድጃውን አልሽ አላት
አሣቀችኝ ሆዴ ቆሰለ ዝም ብላ ቆማ ሥታየው ግባቱ
ሶሴጁን እኮ ከቺዙ ጋር ሳንጁች 🥬 ሰላጣውን መሀል ላይ አርገው መስራት ይችሉ ነበር
ጫውን ያጠፍላት ነበር
ቀላል ነው የሁለትኛው ዙሩ ለመዳብ ቅሙች በጣም ቀላል ነው
አረ ፌር አደለም ሁለተኛዉ ግባት ከባድ ነዉ የቤት እመቤቶች ናቸዉ ሼፍ አደሉም ሐዶግ ቺዝ ካለ ቢያንስ ዳቦ ብታረጉበት ሳንዱች ይሆናል
ሁለተኛውን ዙር ሆን ብላቹ ነው ያከበዳቹባቸው ምንም ሊያደርጉት አይችሉም እውነት ለመናገር
ሰላም ቤተሰብ እግር ኳስ ጨዋታ መተንበያ ቻናል ይመልከቱ ⚽ 💚💛❤
Silkachewn yemiyak sew yilaklgni
እኔ እኮ ከምንም በላይ ሼፍ ዚ ነው ሚያዝናናኝ
er weyine 😂😂😂😂😂
Selam.medina.eblalw.temzgba.neber.yebat.embat.nj.plissss.
🤣🤣🤣🤣inemi Barbochi Sinadade gazune Salxafa rasalo
ጎማዳው ሼፍ የት ሄደ ስሙ እረስቼው ነው አቀዋለሁ የራሱ እሬስቶራት አለው
ይቅር ይበልሽ ጎማዳ ይባላል ሰው የእግዛብሄር ኣምሳያ
Wyen des selwu eyabem lememexat yabqan demo eseke beteseb adereguy
Kkkkkkkkkk
👍👍👍😂😂😂😂
🙄🙄🙄🙄🙄😂😂😂
776.M
76.M
Setamir demo tenushw
በቀላል ነገር የሚገኘው ላይክ ብቻ ነው ውዶችየ አምሮኛል ላይክ
ገጨሁሺ
Mindinaw yamaresh
@@Ddfghjkuygbn የኔ ውድ እኔን ደምሪኝ
@@abdallajamaaljamaal4921 ደምርኝ
ሁለትኛው ዙር ላይ በጣም ሳኩ ቁማ ስታየው ወላሂ ግራ ገባት የኔ እናት
በጣም ሳቂታ ናቸዉ ደስ ይላሉ 👏👏👏👏👏👏👏
እድሜ ከስጠኝ እኔም ከሁለት ጎድኞቸ ጋ ምርጡ ገበታ ላይ ብከሰት ደስ ይለኛል
ሺፍ ዚ እንወድሀለን 🤗🤗🤗
ታድያ መች ታደልን እኛ ታጥቦ ጭቃ ያረጉብናን ትንሽ ጥፋት ካዩ መዳሞቹ እስቲ በትግስት መጠበቅ ነው አንድ ቀን እኛም የምንደሰት በት ቀን ይመጣል ኢንሻአላህ
ኢንሻአላህ
የመዳም ቅመምችም ለዝህ ያብቃን በሳላም ለሀገራችን ያብቃን
Amen yene marrr eseke sebskerayeb aderegey
Yale rice mn tawkalachu ehen sem megoreria aregachut
የመዳም ቅመሞች በመዳም ኩሺና አደኛ ነን
ጎበዞች በርቱ
የመዳም ቅመሞች ያልታሰበ የማታ እንጀራ ይስጣችሁ
አሚን አሚን አሚን
አሚንንን
አሚን ያረብ
አሜን
አሜን
አድሰ ሼፍ እንኳን ደህና መጣህ በመቀጠል ሁለተኛ ዙር የመደናገር ስሜት ስለሚታይባቸው የሚያሸንፍ የሚኖር አልመሰለኝም ነበር በመጨረሻም የቤቲ ምግብ ጣፍጧል እንኳን ደስ አለሽ ብቻ አስቂኝም ነበር ፈታ ያደርጋል🙏
ሼፍ ዚ የኒ እንወድሀለን አንተን ብቻ አይቀይሩብን ❤🙌
ደስ የሚሉ እህትማማቾች
ሼፍ ሄኖክ ስላየውህ ደስ ብሎኛል ሁሌም ስራዎችህ ጣፋጭ ናቸው በርታ
ሼፎች እናከብራቸዋለን😮😮
ان الله وملائكته يصلون على النبي يا ايها الذين امنوا صلوا عليه وسلموا تسليما سبحان الله والحمد لله ولا اله الا الله والله اكبر ولا حول ولا قوه الا بالله
ደስ ሲሉ በጣም ነው የወደድኳቸው የመጀመሪያ ልጅ ግን የት እንደማውቃት በጣም ግራ ገባኝ እስኪ አስታውሱኝ ኃይማኖትን ማለቴ።ነው። ቤቲ ደሞ ቆንጅዬ ነች ሁሉም ግን ወድጃቸዋለሁ።
ጋሽ ኣበራ ደስ ይበላቸው እግዚአብሔር ፍሬውን ስለባረከው🙏🙏🙏
welcome chef henok am the biggest fan of you ❤
ደስ ሲሉ 😍😍😍
Glad you joined Chef Henok
Your comments were wise
Wish to see you for many episodes to come
አዲሱ ሼፍ ግን ሁለቱም ዙር ላይ የተሳሳተ comment ሰጥቷል
1ኛ- "እርጎ ለምን ከላይ አደረግሽ?" ብሎ ያለው ስህተት ነው: በውጭ ሀገሮች ላይ እርጉን ለማጣፈጫ ከላይ ነው የሚያደርጉት
2ኛ-" cheese አይጠበስም!" ላለው :እንዲያውም አሜሪካ ሀገር ያሉት ሼፎች ቺዚን በመጥበስ የተለያየ የምግብ አይነቶችን ይሰራሉ
3ኛ- "garlic salad ላይ ለምን ጨመርሽ?" ላለው እኔ እራሴ salad ስሰራ garlic ያለው salad በጣም ጥሩ ጣእም እንሚኖረው ነው የማውቀው::
አርጎ የማይወድ ሰው ሊኖር ይችላል በጎን መሆኑ የተመረጠ ነው ።አልሰማሽውም ከዚህ ቀደምም ሸፍ መክብብ ተናግሮት ነበር
ከመፃፋች በፌት እናዳምጥ ለምን ብትሉ ሁሉነገር የራሱ ይዞታ አለው አለጂ የሚወድ እና የማይወድ የተመጋቢውን ፍላጎት ማወቅያስፈልጋል አሜሪካ አውሮፖ አረብ ሀገራ የየራሱ አሰራርአለው
እውነት ብለሻል ችዝ እኔ እራሱ አቅልጨ በርገር እሰራበታለሁ
@@foziyayesuf4426 በጎን መሆኑ አይከፍም
የዛሬው ደገሞ በጣም ደስ ይላል
ታላቅየው ብታሻንፍም ደስ ይለኝ ነበር😄
ወድሩን የምያሳምረው ሸፍዚ ነው እናተስ።
Sheaf Fesha betam yemewdih yemakbrih teihtenaih
Dess yelal Zola yeprogeramu demkt engdachn Hanok enkwan dena metaih❤❤❤