ሼፍ ዮሀንስ አነጋጋሪ ስለሆነው የፍቅር ህይወቱ ተናገረ ....ለኮሮና ቤታችን በቅናሽ ምግብ መላክ ይጀምራል | Chef Yohanis | Seifu on EBS
HTML-код
- Опубликовано: 9 фев 2025
- የኢትዮጵያ ባህላዊ ምግቦችን በዘመናዊ መልክ በመስራት የሚታወቀው የምግብ ዝግጅት ባለሞያ ሼፍ ዮሀንስ በኮሮና ምክንያት ስለጀመረው የምግብ አቅርቧት አገልግሎት እና ስለ ፍቅር ህይወቱ ከሰይፉ ፋንታሁን ጋር ያደረገው ቆይታ
ሼፍ ዮሀንስ አነጋጋሪ ስለሆነው የፍቅር ህይወቱ ተናገረ ....ለኮሮና ቤታችን በቅናሽ ምግብ መላክ ይጀምራል | Chef Yohanis Gebreyesus
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
Seifu on EBS 2 - bit.ly/2LQi92u
#SeifuFantahun #SeifuonEBS
የምወደው ሼፍ ባለሙያ ከጽዳት ጋር በጣም ጎበዝ ነህ
Sol Sol ruclips.net/video/xKlyfkj7dYI/видео.html
ሰይፉ እባክህ የዘጠነኛው ሺህ አክተር የልጆቹን አባት ብሬን አቅርበው ያልተነገረለት አርቲስት ነው
እኔስ ያልተነገርልኝ የመዳም. አክተር ዳይሬክተር እንዲሁን. አርቲስት ነኝማ. 😂😂
የምወዳችሁ በፍቅረ ሰብስክራይብ አድረጉት ወድማችንን 👇👇
ruclips.net/video/rrWDXIrkwZ0/видео.html
ትክክል
@@ፍቅርዩቱብ-ኸ2ረ kkk
ሼፍ ዮሀንስ ስወደዉ አድናቂህ ነኝ በርታ
ሰይፍ እንዲህ አስተማሪ እና ታዋቂ ፕሮግራም ይደጋገምልንእግዳህብጣምጉበዝነው
በርታ ጎበዝ ሙያ ነበረኝ ምንዋጋ አለው የሚስተር ገረድ ሁኘቀረሁ ጌታሆይ የራሴ የምለው ህይወት ስጠኝና ከሰውቤት ግርድና አውጣኝ አሁንስ ሰለቸኝ እረፍት የለ ምስጋና የለ😢😢😢
ኧረ እህቴ አታማሪ ተመስገን ነው ሚባለዉ ይሄን እድል ያላገኙ ብዙ ሰወች አሉና
ሚበሉት ሚጠጡት የሌለ ብዙ አለ አመስግኚ
አይዞሽ የኔ ማር እግዚአብሔር ቀን አለው
Ayezoshi. Sereto. Mebelat. Demo. Yenafekew. Alea. Temasegen. Baye. Tebarekiyaleshi
ሼፍ ዮሀንስ ምርጤ ስወድህ እንደዚ በመፃፍ ማዘጋጀት አርፍ ነው በውጩ አለም የተለመደ ነው አሉ አይደል እነ ማዳም ሁለት ልጅ ወልደው እራሱ እሩዝ መቀቀል ማይችሉ እንደዚ መፃፍ እየገዙና በቲቪ እያዩ ሚለማመዱት
ጤና ይስጥልኝ እንዴት ናችሁ የሃገሬ ልጆች እኔ የምኖረዉ Europe ነዉ እናም አንዴ በምማርበት ትምህርት ቤት የተለያየ ሀገር ዜጎች ስለነበርን ሁላችንም ሃገራችንን እንድናስተዋዉቅ ተደረገ እናም አልሃምዱሊሏህ ሁሉ ታሪካችን የሚያኮራ ሆኖ ልክ ምግባችንን ለማስተዋወቅ Google ሳደርግ የሚያሳፍር ነዉ ስንት አይነት ባህላዊ ምግቦች እያሉን እዚያ ላይ ሚያወጣልኝ የተሟላ አይደለም። እናም የሚመለከተዉ አካል ቢያሻሽለዉ እስኪ ማነዉ እንደኔ የገጠመዉ
youtube ley beteshale tagegnalesh
የናጄሪያ ብለህ ጓልጉለክ እንዳይሆን ክክክክክ
ዪቶብ ላይ ብዙ የሚያኮሩ ሼፎች አሉ
lek neh wendemee yan yahel alneberem gen ahun you tube lay teru new yalenew.
Big respect for your beard Seifu. I's essential to go to the hairdressers but still at home... It sends a message for people who still goes to the streets with no plan.
ሼፍ ዮሀንስ ከነ ፍቅረኛው በጣም ነው የምወደው ሲያስቀኑኝ ሴቶች ልክ እንደሱ አቁላልቶ ሚሰራ የገባው ወንድ ፈጣሪ ይስጠን
Kalkidan sindew Sindew ruclips.net/video/xKlyfkj7dYI/видео.html
የሚገርመው መፅሀፍህ አለኝ ሼፍ ዩሃንስ ኢትዩጵያን በደንብ እያስተዋወቅካት ነው ብራቦ
ጎበዝ ሼፉ ወንድሜ በርታ ታታር ሁንልኝ።
ሰይፉ አሁን ምታቀርበው ሰው ጠፍቶህ እንጂ ።ሰው በዚህ ሰአት መች አሰራሩ ጠፋን።እናቶቻችን በ2ሽንኩርት 7 ቤተሰብ አጥግበው እያበሉ
ልክነሽ
Kkkkk
He is Genius !
Good job Bro
ሼፍ ዮሃንስ ፅድት ያልክ ነገር ይመችህ ::
ሰይፉ እስኪ ስለ ይርዳው ጤናዉ አጣራለን ምን ሁኖት ነው የጠፋው የት ነው ያለ ኢትዮጵያ ዉስጥ ነዉ ወይስ ከኢትዮጵያ ዉስጥ ነዉ
ይርዳው :ሰኳር ይዞታል: ለተወሰነ ግዜ: ሙዚቃ አቁም ተብሎዋል : ሀኪም: ከልክሎታል ኢትዮ ነወ ይለው የሄ የዛሬ 11 ወር አካባቢ ነወ ባልሳሳት የሰማሁት ይሁኑን ግን አላቅም ፈጣሪይ ጨርሶ ይማረው👍
ሰይፍሻ በአንድ ነገር እያሳቅከኝ ነበር ምን መሰለህ ከ5 ደቂቃ በኃላ ተብሎ መፃፍ ሲኖርበት ግን በስህተት #ከ5 ደቂቃ በዋላ# ነው ያልከው፤ ይህ ይስተካከል ምክንያቱም የ ሰዋሰው ህግጋት ስለ ማይፈቅድ ነው ይገባኛል የ editer ችግር እንደሆነ ግን በ RUclips ከመለቀቁ በፊት እንደገና የማየት ልምዱና ባህሉ ይኑርህ ሰይፍሻ። ሰናይ ቀን ይሁንልን 🤲
Wawwwww ewnet new yeswasw gedftochachen selbezu new yarada qanqa belw yemchmalkuben🥰👌👌👍
እኔም ለማዳምም ለእናቴም ሼፍ ነኝ ሰለዚ እኛ ኢ/ዉያን ሴቶች ምከብደን ነገር የለም
Seifuye ebakh alemseged tesfayen akrbln ❤
መዲነው ሙሪጋ መለኩያነውደ
ይመችህ.ወድሚ
ሰይፍሽ መፅሀፉን እፈልጋለሁ ታትሞ በወጣ ሠአት ንገሩኝ እሽ
Siefuey benate selke lakelaye mexchafune feligewe nebare wey Germany ager yelawe sew selke.
እሚበሉት በረበሪ እሚጠጡት አረቄ እኔነኝ ቅሊታሙ ኢትዮጵያ መግባቴ አለ አሉ ኮረና
Fametm Love መስሎሻል
እባክህን ስይፍሻ ብሬን የዘጠነኛው ሺህ የልጆቹ አባት አቅሪብልን
የሰይፉ ፂም እደዚህ ሞልቶ እስከሚተርፈው ያዝረበረብክለት አምላክ የኔንም ስደት በቃህብለህ ሂወቴን ቀይርልኝ
በያለቹበት ሁሉ ከዚህ አስከፊ በሽታ አላህ ይጠብቃቹህ👏
Ameen
Enamesagenalen gin moringa alwedem seifesha tewe aswera tewe
ሼፍ ዬሀንስ በጣም ጎበዝ ከነ ፍቅረኛው ሲያምሩ
መሲ ስደተኛዋ ruclips.net/video/xKlyfkj7dYI/видео.html
Metsafun felgalew please
ሰይፉ ምስኪን ባዶ ቤት ተንቀሳቃሽ ሳቅ አስቀምጦ ያስቅብናል
kkkkkkkkkkkkk
Echin lij betam naw yemwodat, antenm iwpdihalewu dass blognal sletetabesachu
Jimmy Jimmy ruclips.net/video/xKlyfkj7dYI/видео.html
ጎበዝ ነህ Johnny
He is talented ✊️✊️✊️
ጎበዝ በሮታ ወድማችን
Tebarku abo ye huger lijoch
What is the green things in it? Is that gomen?
It's moringa
ሞሪንጋ ምንድነው ?
Awww 🥰 he’s so nervous and cute .... and handsome 😏
Berta
Adanch Feyera ruclips.net/video/xKlyfkj7dYI/видео.html
Metsahafu yemishat kahone anten dass bleh waga lamagzat zigju nagn
Jimmy Jimmy ruclips.net/video/xKlyfkj7dYI/видео.html
እሱ የተረጋጋ ነው እሷ ደግሞ ቀበጥ ነገር አቦ ይመቻችሁ
ሼፍ ዩሐንስ በይቱፕ ላይስ የለህም ወይ
Good 😘😘😘😘👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️🙏🙏
Mary mery ruclips.net/video/xKlyfkj7dYI/видео.html
Wow
ኢትዮጵያዊ ሆኖ ምግብ መስራት ሚጠፋው ብዙም የለም ፍሉስ እንጂ ያጣው እናቴ ምንም ሳትማር በየአይነቱ እንዳቅሟ እየሰራች አብልታ ነው እኔን ጨምሮ 7 ቤተሰብ ያሳደገቺው ወሬ ብቻ ናችሁ አቦ
የ fb ስሙ ማነው
ሄርሜላ ሽፍድ የለች ናት ግን ስወዳት ፍቅረኛው 💋
ሰይፉ እስኪ በናትህ አዳምጥ ምንም እኮ አታስወራም::
😂😂😂😂😂
ሰይፉ ጎንትና ሰኒታይዘር እረስተሀል ተጠንቀቁ ህዝቡን አታዘናጉ መልክት አስተላልፉ
Btam gobez neke serw ena senmgbaru yegrmal
ሼባው ሰይፋ ይቸኩላል አያዳምጥም 😜😂😜😂
😂😂.
ሰይፉ ግን ፂሙ ነው ወይሰ ምደነው በፊት የለውም ነበር
አየ በቀለም. አሉሽደ ጲሙ. ከከከከከከከ
ሰብስክራይብ እንዴማመር
ወንዶቻችን በራሳቸው መስራት ሲጀምሩ ማግባት አይፈልጉም ከ ባህላችን ውጪ እየሆኑ ይመጣሉ የውጭ ስታይል ስንከተል የ ኢትዮጵያ ታሪክ እና ባህላችን የጠፋል በዚ ልክ ሰው እንዳይጋቡ ዘር እንዳይበዛ የ ነዚ 666 አካሄድ ነው ። ነጮች እቺን ያለችውን ታሪክ እና አብሮነታችን ለማበላሸት በብዙ መንገዶች እየመጡ ይታያል ማስተዋል አለብን ።
ሲይፉ የሚባል law Life, የሆነ ሊላ ሰዉ የለም ባገሩ ???? የራሱ ቤት የለለዉ በቤት ክራይ እየነረ ግራ ግራ ብቻቻቻ
ሴይፉ ፂም 😏 በዚ ከቀጠለ ፀጉሩ ሚያድግ
ይመስለኛል
ክክክክክክክክ
ክክክክክክክክ
ሞሪጋው በአረብኛ ምንድነው ንገሩኝ
Sevana meselegni
Shferaw
ሽሮ ካፕታላችን ነው እሙሟ
Are we talking about people who live outside of Ethiopia? Who's gonna watch you on Instagram?🤣😅
not every one is broke love😅
አይ እኝ እቃው እንጂ መች አሰራሩ ጠፍን።
ልክ ነሽ ውዴ እኘ እድሜ ለራብ አገር ከሼፍም በለይ ነን ችግሩ እቀውነው ኑሮ ነው ችግሩ
Kkk
እቃው ሞልቶ የሰራበት በየቤታችን ያለ ነው በማንኛውም ስንያ ይሰራል
እኮ እቃው በኖረና በራሴ መንገድ አሳምሬ እሰራ ነበር
@@tarikelove3123 zim bilew sayihon yeta matatne migebi aserare ale yelala ager shef bihon betam betam new mikabdew inem betam madenkawu
ፈጣሬ ሆይ የሰይፉን ፃም እዳበቀልክለትኘ የኔን ሂወትም አብቅልልኘ ክክክ ፌክ ከሆነ ሰይፉ ከአተ እራስ አልወርድም ዋ
😂😂😃
Kkkkkkk
😁😁😁😁😁😁
አረ ውዶች የ ስይፉ ጽም ነው ወየስ አርጀው libel🙆♀️🤷🙄
ሞሬጋ ምደነው
Sheferahu
ሽፈራው
Saron eko shero atodem cheguwarawan yasamematal 😐😐
Wow.berta.ke.e.r.ga
ሰይፉ ፂም አበቀልክ እዴ?
Shef adenakihe nagn
ሰይፋ ግን fb , ላይ ሲበላቀጡ ያየኸውን ሁሉ ታዋቂ ናቸው ብለህ ማቅረብ አይሰለችህም ?ልጁን ያቀረብከው ስለሞያው ነው ወይስ ስለዛች ገላዋን ከሱ ውጭ ለአለም ለምታስመርቀው ፍቅር ኛው ስትል ነው ?አሁንስ ተንዛዛህህህህ fb መነጋገርያ የሆነ ሁሉ ያንተ ፕሮግራም ማድመቂያ ሊሆን አይችልም ባይሆን ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያሉህን ስራ። እነ ሼፉን ለቅዳሜ ከሰአት ተውላቸው
ምቀኛ ይሄኔ ቦርጫም ሆነሽ ነዉ
Habi ቀላል ቦርጭ
@@habiche8288 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ወይ ሞሪንጋ እኛ ቤት ለምንም አንጠቀመውም ዛፉ ለጥላ ካልሆነ እሱም ጊቢ ያቆሽሻል.....
የሰይፉ ፂም አደገ ለምትሉ ምክኒያቱም በኮረና ምክንያት ፀጉር ቤት ሥለተዘጋ ይሆናል !! አተ ሴታሴት እነሱ ምን ይስሩ ለምን ሳኡድ መጥተህ ፍየል አትሰራም
አረ ግን ለመሆኑ ከCHIEF YOHHANES አና ከJORDANA KUSHNA ማነን ታደንቃላችሁ።
FOR BEST TIKTOK VIDEOS SUBSCRIE OUR CHANNEL
በ ጉርሻ ከሆነ JORDANAN
😂 😂 😂 😂 😂
እንዴ ሼፍ ዮሀንስ ነዋ
ወይ ስራ ማጣት ካልሆነ እኛን አግዙን ምነው እቴ
መስኪ መስኪ ruclips.net/video/xKlyfkj7dYI/видео.html
ሰይፉ ግን ለምድነው ፂምህን የምትላጨው
ሰይጣን ስለሆነ
እደ ሾሮ የምጠላው ምግብ የለም ይሄው በሳምንት 7ቀን ነው የምጠቀመው ቢበዛ በቀን ሁለቴ ብቻ እደኔ ተጠቀሙ በናፍቆት ትበሉታላቹ
ኪኪኪኪኪኪ
ትክክል
ገናዛሬ ሳየው
Lazagia semun becia new metakew demo sayebeselem libela yecilal yelal ende
Zembeleh shiroyen betsera yeshiale neber
Eva Mekonnen ruclips.net/video/xKlyfkj7dYI/видео.html
Does anyone know his insta?
Chef yohanis
Chef Robel
ጋሼ ሰይፉ “እንደውም እያየው ነበር፡፡”
ይምትሳደብ ተገርማላቹ ምን አደርገ ማበርታታ የልም
Kuku Tk ruclips.net/video/xKlyfkj7dYI/видео.html
አረ እኔ እራሱ በጣም ቆንጆ አድረገ ምግብ ሰረች ልጆች ግን እናታቸው ጥሬ ብታቀርብ ይጣፍጣል ብላው ግልብጥ ያደርጋሉ።
Ayi yedelaw muk yangikal ale beken ande meblat yikebdenal
ቲሽ
Ooo
የረጋ ሰው ከራቁታም ቁሌታም ሴት ጋር ማየት ያናዳል
Balege
Balege
ይሄ ኮ የሀብታሞቹ ኮ ነው የኛ አይደለም
ስለፍቅርኛው ኑሮ እስዋ እንጂ መጠየቅ ያለባት እሱ ነው እንዴ
Lili Kabada ruclips.net/video/xKlyfkj7dYI/видео.html
😂😂
He’s a good chef but he’s girlfriend is DYING for attention. They both corny as hell.
💚💛❤🙏🙏🙏😍😍😍🇲🇱🇪🇷❤❤
Habibie Qolbie ruclips.net/video/xKlyfkj7dYI/видео.html
I heard he is B. Is that true?
what is that B means?
@@rodasseyoum8506 Bisexual
@@mohammedmuktarsadik1249 what is Bisexuell 😂
@@rodasseyoum8506 Bisexuell malet ke Wendoch ena ke Setoch ke huletum yemitegna wend malet new Rodas gebah 🙄
Ere guda 🙄
ሰይፉ ደሞ የምታቀርበው አጣህ እንዴ
ማነኝ አለ ይህ ደሞ🙄🙄
እና ይነን ፊት አላቅም እያልሽ ነዉ😏
መታገስ ዋጋ አለው ruclips.net/video/xKlyfkj7dYI/видео.html
Chef Yohans ybelal lol😂😂😂
ዘፋኝ ብቻ ነው ምታውቂው
Kkkkk😃😄
አረ በናታቹ ሀበሻ ወንዶች ሴትን ልጅ አያያዝ ከ ሼፍ ዮሀንስ ተማሩ ምድረ ጅልጥ ሰገጤ
Kalkidan sindew Sindew ruclips.net/video/xKlyfkj7dYI/видео.html
Hehehehe ልክ ነሽ
ሰይፉ እፈር ቦርጫም
Ergataw des sil
ፍቅረኛውማ ስርአት የላትም ዘልዛላ ነገር ናት
Kiki Kiki ruclips.net/video/xKlyfkj7dYI/видео.html
የት አይተሻት ነው አላውቃትም
ሼፍ ዮሀንስ ብራቦ
Shoes without socks is different meaning take care
ሰይፉ ፂምህ ከመቸው አደገ
ሰይፉ ፋንታሁን አንተ መላጣ አሽቃባጭ ስንቴ ኒርአዲስ ሰኢድን አቅርበዉ አልኩህ የማንንም ቅራቅንቦ እያቀረብክ ለምን የራያዉን ነፍጠኛ ማቅረብ ከበደክ 😡😡😡😡
wolidia tubie ማን ነው ምን ሰርቶ ነው?
ጋይስ ሰብስክራይብ ግጩኝስኪ
አርጊሽ ለሁ እኔም ጋር ነይ
Lubaba Loubaba እሺ መጣሁ
እኔምጋ ።እንዛመድ