አፍ ያስያዙት ልጆች 30,000 ብሩን ወሰዱት... በምርጡ ገበታ የሼፎች የምግብ ዝግጅት ዉድድር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
    Follow us on: linktr.ee/ebst...
    #ኢቢኤስ
    #EBS
    #Mirtu_Gebeta

Комментарии • 347

  • @Semay2020
    @Semay2020 2 года назад +115

    ሼፍ ዘላለም በጣም ጥሩ ስነምግባር ያለህ ሰው ነህ።።ልጆቹን እንዳከበርካቸው እግዚአብሔር ያክብርህ !!!

  • @yemar1635
    @yemar1635 2 года назад +101

    ሩትዬ እውነትም ቅመም እልይዞሽ ችሎታሽን አሳይተሻል የኔ ባለሙያ በ30 ደቂቃ በአንቺ አቅም ይሄን ሁሉ መስራትሽ በራሱ አሸናፊ ነሽ

    • @tubemelat
      @tubemelat 2 года назад

      የኔ ማር ደምሪኝ

  • @mimilove321
    @mimilove321 2 года назад +225

    የሚዲያ ሰዎች እባካችሁ ድምፅ ሁኑላቸው በሳውዲ ሀገር ለሚሰቃዩ ወገኖች

    • @saraethio6686
      @saraethio6686 2 года назад +5

      yemin dims tilant alsemachum parlama lay

    • @ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ
      @ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ 2 года назад

      ፈጣሪ ይደርስላቸው ስንት ወር ለፈለፍን ግን ትናንት
      አቡቹ መለስ ሰቷል ግን አሁንም እኮ ሰዉ አይማርም አሁን በበረሃ እየመጡነው ያሉትም አልገቡ ምናለ ትምህርት ለምን አይወስዱም ኑሮ ውድነነው አገር ግን ሰው አገር ከመሰቃየት አገር ላይ እደሆነነው ሆኖ መኖር ይሻላል

    • @azegoyoutube.4233
      @azegoyoutube.4233 2 года назад

      አብሽሩ አብቶ መልሥሠጥቷል ድምፃችንን ሠምቶ

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 года назад

      @@ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ በቅንነት እነደማመር

    • @martahaylemarym3245
      @martahaylemarym3245 2 года назад

      m7696

  • @adanechmeskela759
    @adanechmeskela759 2 года назад +47

    ምሳሌ 1:8-9፣ ልጄ ሆይ፥ የአባትህን ምክር ስማ የእናትህንም ትምህርት አትተው፥ ለራስህ ያማረ የአበባ ጉንጉን ለአንገትህም ጌጥ ናቸውና።

  • @ኢየሱስዋናዬነው-ሐ5ቐ
    @ኢየሱስዋናዬነው-ሐ5ቐ 2 года назад +15

    ድንቅ ነው ደስ ብሎኛል .ዳኞችም ቆንጆ አደረጋቹ...ምክንያቱም ህፃናት ስለሆኑ ሁለታቸውንም በደንብ አስብችው ደስተኞች ሆነው ኢቢ ኤስን ለሌላ ግዜም ብሆን እንድጒጉ አድርጋችዋል ....THANK YOU COUCH

  • @tigistschelling3584
    @tigistschelling3584 2 года назад +31

    በጣም ደስ የሚሉ ልጆች ናቸው 💝💝💝 ሩት እውነትም ቅመም ይገርማል የስራ ችሎታው በሚቀጥለው ላያት እናፍቃለሁ 😍 ሀናም የሚገርም ችሎታ ጎበዝ በርቺ🌷 ሮዛ በጣም ጎበዝ ደስ የምትል የተረጋጋች ባለሙያ ቆንጅዬ ልጅ በርቺ 😍😍💝💝

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 года назад +1

      የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን?? መልካምነትን ብቻ ነው ሚጠይቀው እ የኔ ውድ??

    • @senitgebrhiowt7894
      @senitgebrhiowt7894 2 года назад +1

      ጎበዝ ምር ጦች

  • @emanMtytube
    @emanMtytube 2 года назад +7

    ጎበዞች ናቸው በዚህ እድሜ እደዚህ አይነት ሞያ በርቱ ብዙዎች አሉ በሰራተኛ እያደጉ የበሉበትንም እማያነሱ ምግብ እኳን ሊሰሩ ምግብ የሚሰራበትንም እቃ የማያቁ አሉ

  • @azebtufa7389
    @azebtufa7389 2 года назад +7

    🤩🤩🤩🤩💞💞💞💞🙏🙏🙏🙏ልልልልል ምርጥ ዳኞች ፈጣሪ እድሜ ከጤና ይስጣችሁ ትልቅ ስራ ነዉ የጀመራችሁት ቀጥሉበት

  • @orangeababa7162
    @orangeababa7162 2 года назад +11

    ይህ የቤተሰብትልቁ ውጤት ነው:: አሳዳጊዎች ትልቅ ኩራት ለእናንተ❤️❤️❤️❤️❤️❤️👌🏾👌🏾👌🏾👌🏾

  • @አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ

    🇸🇦🇪🇹ምርጥ ነብይ የአሏህ ባሪያ! ምርጥ ባል ምርጥ የሰው ልጆቺ መሪ የሴቶቺ መከታ ዛፍ ያለቀሰላቸው ግመል አልቅሳ ስሞታዋን ያሰማቻቸው! አዛኚ እሩህ ሩህ እጂግ እሳቸው ናቸው። ነብዩ ሶለላህ አለይሂ ወሰለም! ኑው ቁራአንን በአጭር ግዜ በተጂዊድ አስተካክሎ ለመቅራት የሚጠቅሙ አኽካሞቺን ኪታቦቺን ተፍሲር ቀሰሱል አቢያ ፊቅህ እና ሌሎቺ አስፈላጊ ትምህርቶቺን እንማማር!!🇸🇦🇸🇦🇸🇦

  • @gebrebariaw4212
    @gebrebariaw4212 2 года назад +19

    ዳኛዎቹ የሚስጡት ማባረቻቻ በጣም ደስ ይላል ! Thanks to you all.

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 года назад

      የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን?? መልካምነትን ብቻ ነው ሚጠይቀው እ የኔ ውድ??

  • @yeasemalij537
    @yeasemalij537 2 года назад +22

    bravo በጣም ጎበዞች ናቸው ሶሰቱም አላህ ያሳድጋቹ ከክፉ አይንና ምላሰ ይጠብቃቹ 🥰🥰🥰i love you my beuti 👩girls ❤❤❤

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 года назад

      የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን?? መልካምነትን ብቻ ነው ሚጠይቀው እ የኔ ውድ??

  • @yemarmedia
    @yemarmedia 2 года назад +5

    ታዳጊወቹ በጣም ደስ የሚሉ ተወዳዳሪወች ናቸው ለልጆች እንደዚህ አይነት መድረክ መዘጋጀቱ በጣም አሪፍ ነው

  • @b.tyoutube8191
    @b.tyoutube8191 2 года назад +9

    አንደኝ ናችው ጎበዞች በርቱ ግን Ebs አንደኝ ናችው ለሰው ክብር አላችው ዋው

  • @saragetachew8191
    @saragetachew8191 2 года назад +7

    ምርጡ ገበታ ስወዳችሁ እኮ ሁለቱም ልጆች እንዲበረቱ ያደረጋችሁት ነገር በጣም ያስደስታል

  • @sanasana2935
    @sanasana2935 2 года назад +5

    ሼፎች ተባረኩ ኢቤኤስ ታዳጊዎችን የምታበረታቱ እድሜና ጤና ይስጣችሁ 👍👍👍👍👍

  • @LadyMahdia
    @LadyMahdia 2 года назад +5

    ጎበዞች ናችሁ በርቱ 😍 በናንተ እድሜ አሜሪካ ያሉት ዉሃ ቀድተው አይጠጡም። all the 3 of you are so talented.

  • @seadanurye3426
    @seadanurye3426 2 года назад +25

    በጣም ግሩም ልጆች ናቸዉ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤🙏

  • @kidanfera6943
    @kidanfera6943 2 года назад +33

    አንዳንድ እናቶች ጎበዝ ናቸው ልጆቻቸውን ያስተምራሉ

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 года назад

      የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን?? መልካምነትን ብቻ ነው ሚጠይቀው እ የኔ ውድ??

    • @etsegenetegebru2323
      @etsegenetegebru2323 2 года назад

      Betam engye merti batsbe nachwe

  • @ነኢምየኮቻዋ
    @ነኢምየኮቻዋ 2 года назад +5

    ጎበዝ ልጆች ለቁም ነገር ያብቃቹ 😘😘😘

  • @s.m.749
    @s.m.749 2 года назад +7

    እኔ በእናንተ እድሜ ውጭ ገመድ ስዘል ነበር እንኳንም ምግብ ልሰራ! ጎበዞች ናችሁ! ዳኞችም የልጆቹን ሞራል ስለጠበቃችሁ እናመሰናለን!

  • @zewdealem4905
    @zewdealem4905 2 года назад +10

    በጣም ጎበዝ ታዳጊዎች ናችሁ እግዚአብሔር እጃችሁን ይባርክ ❤️❤️❤️❤️

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 года назад

      የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን?? መልካምነትን ብቻ ነው ሚጠይቀው እ የኔ ውድ??

  • @meryem9377
    @meryem9377 2 года назад +4

    ኢትዮጵያዊ በመሆናችን እኮራለሁ አቤት ጥንቃቂያቸው ሲሰሩ 👍👍👍👍👍💞💞💞🥰🥰🥰🥰ያረብ ልጅ ቢሆኑ ኩሽናውም አይበቃቸው

  • @tigistsemu4288
    @tigistsemu4288 2 года назад +2

    ሀና፡ ሩትና ሮዛ በጣም ጎበዞች ናችሁ፡ የእውነት በእናንተ ዕድሜ ይህ ብዙ ነው፡ በርቱ ፡ ለመወዳደር መወሰናችሁ በራሱ አንደኛ ያደርጋችሃል ጎበዞች

  • @asterzenebe847
    @asterzenebe847 2 года назад +6

    እሚገርም ነው ሆይይ ሼፍ ተብዬዎቹ እኮ እጄን ቆረጥኩ ብለው እሪሪ ይላሉ እነኝህ እርጋታቸው እራሱ ይገርማል ጎበዞች👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @hallubekkele9841
    @hallubekkele9841 2 года назад +29

    ሼፍ ዘላለም አንተንም ሸሚዞችህንም በጣም ነው የምወዳችሁ

  • @helens3677
    @helens3677 2 года назад +9

    I just love how nice the judges are to these kids. ❤️❤️❤️

  • @kassechzewdu5935
    @kassechzewdu5935 2 года назад +7

    ሩትዬ የእኔ ቆንጆ ከወጣልሽ ስም ጭምር ቅመም እንዲሁም እድሜሽ ከእኔ ልጅ ጋር አንድ ነው። በእናንተ አቅምና እድሜ ለዚያውም በሚዲያ ሁላችሁም አንደኞች ናችሁ ጎበዞች እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ ትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ።💚💛❤

  • @የሱናሰዎችስብስብ
    @የሱናሰዎችስብስብ 2 года назад +42

    ፍትህ በሳውዲ አረቢያ እስር ቤት ለሚሰቃዩ እህት ወንድሞቻችን

  • @zuzuloveyotub2005
    @zuzuloveyotub2005 2 года назад +58

    ፍትህ ፍትህ ፍትህ በሣኡድ አረቢያ እሥርቤት ለሚሠቃዩ እህት ወንድሞቻችን!!!

    • @tubemelat
      @tubemelat 2 года назад

      ውዴ ደምሪኝ

  • @masreshalakachew6535
    @masreshalakachew6535 2 года назад +47

    መኪና ያለዉ ባል ነዉ የማገባዉ የሚሉ ሴቶች እኮ ሽንኩርት እንኳ መክተፍ አይችሉም🤣

  • @tg.tg1
    @tg.tg1 2 года назад +4

    ወይ የልጅ ነገር አለቀሰች። እንዴት ጎበዝ እንደሆነች አልገባትም

  • @bute5158
    @bute5158 2 года назад +9

    ሁላችሁም ጎበዞች ናችሁ የብዙዎችን ታዳጊዎች ልብ አነሳስታችኋል በኔ ዘመን ውድድር አይቼም ሰምቼ አላውቅም የዚህ ጀማሪዎች ናችሁ ሞዴል ናችሁ

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 года назад

      የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን?? መልካምነትን ብቻ ነው ሚጠይቀው እ የኔ ውድ??

    • @nejbahussain9936
      @nejbahussain9936 2 года назад

      በጣም የምወደው ምያ ነው እኔም ብወዳደር ደስ ባለኝ

  • @ሄራንታደሰ-ኘ5ተ
    @ሄራንታደሰ-ኘ5ተ 2 года назад +3

    ምስጋና ይግባቸው ለወላጆቻቹሁ

  • @zewdituznabu8712
    @zewdituznabu8712 2 года назад

    ምርጥ ራእይ ያላቸው ልጆች ናቸው የገረመኝ ግን የዳኞች አስተዋይነት ነው በጣም ነው እምወዳችሁ

  • @wondmayele9886
    @wondmayele9886 2 года назад +10

    በጣም ምርጦች ናችሁ ሃና ለምን አለቀሰች እንደገናም ብሩን ባሸንፍ "ሚስጢር ነው" አለች ለምን ይሆን

  • @maranat7829
    @maranat7829 2 года назад +10

    የእዉነት ዳይኖች አኮራቹን እግዝሐብህር ያክብርልኝ ምን አለብት ታዳግበመሆናቸው ብክፋፈሉ እያልቁይን ነብር እዉንት አስገርማቹን ተባረኩ 💚💛❤ በዝአጋጣም እባካቹው በሳዉዲ በግፍለምስምካዩ ለዎገኖቻቺን ድምጸ ሁኑላቹው ፍህትይ ፍህትይ ፍህትይ ለኢትዮጵያዊያን 💔💔😥😥

  • @أمعبيدة-ط9ز
    @أمعبيدة-ط9ز 2 года назад

    ዳኛዎቹ ደስ ሲሉ የእውነት ዳኝነታቸው ሲያበረታቱ ይመቻችሁ

  • @tigistbirru4622
    @tigistbirru4622 2 года назад +1

    ሼፎች በጣም ሠው አክባሪ ናቸው ትክክል ነው ድሮ ልጆች ሆነን አባቴም ህፃናትን ያከብር ነበረ ነገ ያድጋሉ ይላል ቴሌቪዥን ለማየት እንዳንከለክላቸው ያሥጠነቅቀን ነበረ

  • @እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ

    ኢትዮጲያዬ ልጆች አሉሏ ተስፋ አላት እደጉ ልጆች ክፉ አይንካቹ

  • @mimishow348
    @mimishow348 2 года назад +5

    ሲያምሩ የኔ ቆንጆዎች በርቱ ታድጋላችሁ

  • @hirutgselassie7156
    @hirutgselassie7156 2 года назад

    ዋው የኔ ሚጢጢ እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርሳችሁ ሼፍ ዘላለም እግዚአብሔር እንዲህ እንዳሳመረ ያኑርህ።

  • @acceptmyexistanceorexpectm3232
    @acceptmyexistanceorexpectm3232 2 года назад +5

    The host is sooooo nice and humble! Tk you sir🙏

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 года назад

      የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን?? መልካምነትን ብቻ ነው ሚጠይቀው እ የኔ ውድ??

  • @belayneshteklegiorgis2249
    @belayneshteklegiorgis2249 2 года назад +2

    👍እውነትም ቅመም ናት!! 👩‍👦‍👦ጎበዝ ልጆች!!!👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏!

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 2 года назад

    ዋዉ በጣም ልዩ ነው ልጆቻችን በርቱልን ፕሮግራሙን በጣም ነው የምወደው የአሁኑ ደግሞ ልዩ ነው ዳኞቹም ምርጦች ናችሁ🙏

  • @zkiya989
    @zkiya989 2 года назад +21

    ፍትህ በሳውድ አረቢያ የሚሰቃዩት

  • @አስተዋይልቦና
    @አስተዋይልቦና 2 года назад +4

    ላሁኑ ትውልድ ጥሩ ምሳሌዎች ናችሁ ያሁኑ ትውልድ ትንሽ ቤተሰብ አቅብጦታል

  • @ga3775
    @ga3775 2 года назад +5

    ሁላችሁም ጎበዞች ናችሁ በርቱ አይዞሽ ቅመምየ አንቺም አሽናፊ ነሽ God bless you all

  • @senait689
    @senait689 2 года назад +14

    I am loving this show more and more 😍💕

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 года назад

      የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን?? መልካምነትን ብቻ ነው ሚጠይቀው እ የኔ ውድ??

  • @እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ

    አስደናቅዎች ናቹ እርጋታቹ ንፅህና ዋዉዉ አልቅሰዉ አስለቀሱኝ

  • @fanosfikre222
    @fanosfikre222 2 года назад +1

    ትናንት ስለአመለጠኝ ዛሬ ነዉ ያየሁት የዳኞቹ አስተያየት ግን በጣም ደስስ ይላል

  • @dawudtube7213
    @dawudtube7213 2 года назад +7

    #አሰላም አሊኩም#ወረህመቱላሂ#ወበረከቱ#🌹ሰሉ አለ 🌹ነብይና መሀመድ#🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም #🌹ምርጥ ነብይ#ምርጥ 🌹አስተማሪ #ምርጥ መሪ #🌹እህቶቼ ወንድሞች #ፕሮፉይሊን#ንኩና ፈተዋ አሪፍ #🌹ትምህርት ታገኛላችሁ ጊዚ ውድ ነው # አላህ ልቦና ይስጠን #ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን

  • @emmy1365
    @emmy1365 2 года назад +2

    ድንቅ ሼፎች ነው እሚወጣቸው!!!! የቅመሜ እልሀ ይገርማል ለኔ ቅመሜም አሸናፊ ናት‼😍😍

  • @ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ
    @ፍቅርቲዩብ-ፀ5ለ 2 года назад +7

    ፎሮግራሙን ረስቼው ነበር የኔቆንጆዎች ጎበዝናቹ

  • @صوفياال-ل8ج
    @صوفياال-ل8ج 2 года назад +1

    9ክፍል ተማሪ እና 3ተኛ ክፍል ተማሪ አንድ ላይ ማወዳደር ምን ይሉታን እድሜአቸው ይበላለጣሉ በጣም ግን ምግብ አሰራራቸው ሁሉም ድንቅ ናቸው

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 2 года назад +1

    I like chef Fiseha Sisay and keabrak all the crew .and my favorite Mr. Zelalem Alamirew

  • @mekdiyeakiyalij
    @mekdiyeakiyalij 2 года назад +2

    Im happy to see you ሼፍ ካብራክ ተኮላ🥰

  • @selamtube7601
    @selamtube7601 2 года назад +1

    ወይኔ ደስ ሲሉ ሀገር ገቡቼ እስከ፫ወዳደር እንዳታቆሙ አደራ መወደደር እፈልጋለሁ

  • @yimertube6444
    @yimertube6444 2 года назад +1

    በጣም ጎበዞች አላህ ያሳድጋችሁ ❤️❤️❤️💚

  • @genetmitchem6203
    @genetmitchem6203 2 года назад +1

    Wonderful judgment so talented kids god bless all

  • @hayatehamedu641
    @hayatehamedu641 2 года назад

    ማሻአላህ ጎበዝናችሁ በጣም እኔ ሸቃሊትኳ የናንተን ያህል አልሠራም

  • @eyoba7465
    @eyoba7465 2 года назад +1

    በጣም ደስ ይላል የታዳጊዎቹ ይቀጥል

  • @genetmitchem6203
    @genetmitchem6203 2 года назад +1

    Zelyeeee yene an anbesa keep z wonderful job proud of you

  • @rehanareshid6957
    @rehanareshid6957 2 года назад

    ብቻ ደስ ይላሉ ፈጣሪ ከዚህ በላይ ይጨምርላችሁ

  • @hanatareky4773
    @hanatareky4773 2 года назад +4

    እውነት እኛ የማዳም ቅመሞች መውዳድርአለብን በስላም ሀገሬልግባእንጂ አልቀርም እውነት

  • @Seni_ethio
    @Seni_ethio 2 года назад +2

    ጎበዞች ናቸው ቅመሜግን ስታሳዝን

  • @Mariamenati
    @Mariamenati 2 года назад +9

    የዛሬዉ ዉድድር በጣም ያስቃል ኪኪኪኪ ይመቻችሁ

  • @sarasari3082
    @sarasari3082 2 года назад

    Wawo betam des yilal shef zi Edihum dagnoch letwdadariwech yalachu akbrotna komet yemiyaberetata new ❤❤👍👍

  • @elsatwealde7949
    @elsatwealde7949 2 года назад +3

    በጣም ጎበዞች ናቸው

  • @shimelisdinsa2512
    @shimelisdinsa2512 2 года назад

    ኦኦኦ ሼፍ ካብራክ ስላየሁ በጣም ደስ ብሎኛል ምርጥ ሼፍ

  • @hanamamuye3855
    @hanamamuye3855 2 года назад +2

    ዋዉ ደስ ትላላችሁ በእዉነት ጎበዞች ናችሁ በርቱ

  • @annamarry2277
    @annamarry2277 2 года назад +5

    በጣም ጎበዝ ልጆች ናቸው ግን በዚህ ዕድሜያቸው ከባድ ግባት ነው የተሰጣቸው ሆኖም ውድርም ቢሆን ለሶስቱም በፕርሰት ገንዘቡን ቢከፋፈሉ ጥሩ ነበር። የቅመምን ስልክ ቁጥር ቢያስቀምጡልኝ ?

    • @rutisahile6229
      @rutisahile6229 2 года назад

      Ke EBS magnet yechalale selek kuter tekebelewenal yezan ken

  • @allmuslimlove1534
    @allmuslimlove1534 2 года назад +4

    ልጆች ማሻአላህ ደሥ ብሎቸዋል😍😍

  • @በትእግስትያልፋል
    @በትእግስትያልፋል 2 года назад +1

    ኧረ ኢቢኤስ የማያስደስተን ነገር የለም እድሜ ለዩቲዮብ አንዱም አያመልጠኝም አገራችንን ሰላም ያድርግልን ኢቢኤስ ሞቅ ደመቅ ሸብረቅ በልኝ🌹🌹🌹🌷

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 года назад

      የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን?? መልካምነትን ብቻ ነው ሚጠይቀው እ የኔ ውድ??

  • @butterflyhanan5339
    @butterflyhanan5339 2 года назад

    ዋውውውው በጣም ምርጥ ጎበዝ ልጆች ናቸው በርቱ

  • @Tube-fp8gy
    @Tube-fp8gy 2 года назад +5

    ሰላም ውድ ያገሬ ልጆች

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 2 года назад

    Fair judgment I like it !!!!!!!!!!!!!

  • @ባይተዋሯሴት
    @ባይተዋሯሴት 2 года назад +3

    ሩት ፊቷ ፈገግታዋ ደስ ሲል

  • @robirak469
    @robirak469 2 года назад +1

    የሬው የዳኞቹ አስያየት ሚዛናዊ ነው ጥሩ 👍

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 2 года назад

    ዳኞቹ፡እናመሰግናለን

  • @salmesalme2456
    @salmesalme2456 2 года назад

    እኔም እንደነሡ አልሠራም ጎበዞች ዋው😍😍😍😍

  • @tigestalemu838
    @tigestalemu838 2 года назад +5

    ምርጡ ገበታ በጉጉትነዉ ምጠብቃችሁ እኔም እመጣለሁ ይሳካልሽ በሉኝ

    • @ሹመይንዓይይምልከት
      @ሹመይንዓይይምልከት 2 года назад

      እኔም መወዳደር ፈልጌ ነበር ግን ሜሴጁ እንዴት እንደ ሚላክ ጠፉብኝ ባክሸ ንገሪኝ😥

  • @yohannesberhane2532
    @yohannesberhane2532 2 года назад +6

    Mmmm, looking at those mouth-watering treats made me hungry. I need to eat something before I fall. 🤣🤣🤣

  • @henanhenan3893
    @henanhenan3893 2 года назад +4

    ግን ምግብሲሰሩ ፀጉራቸውን ቢሸፍኑ ጥሩነው

  • @dollasemer532
    @dollasemer532 2 года назад

    I like the decided

  • @ስደተኛዋሻማyouTube
    @ስደተኛዋሻማyouTube 2 года назад +3

    ኢንሽ የመዳም ቅመሞች በቅርብ እጠብቃለን

  • @fanta-kal1546
    @fanta-kal1546 2 года назад

    የኔ ጣፋጭ ሩታዬ በጣም ጎበዝ ነሽ ማማዬ 😍😍😍😘😘

  • @birhandeyasa753
    @birhandeyasa753 2 года назад +2

    ማርያምን የስቃል 😁ቅመም ግን አልቅሳ አስላቃሰችኝ😥

  • @zubaidaargab4664
    @zubaidaargab4664 2 года назад +1

    ዋውውውውውውውውውው💐💐💐

  • @hoasd1511
    @hoasd1511 2 года назад

    አስደስስቹኛል ዳኞች ጎበዞች

  • @umeemran2193
    @umeemran2193 2 года назад

    Waw Masha Allah yene konjowoch good job all of you 👏👏👏👏👏👏

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 2 года назад

    አይዞሽ ሩትዬ በሚቀጥለው የኔ አንደኛ ነሽ።።።።።።።

  • @oneday9545
    @oneday9545 2 года назад

    ማሸ አላህ ቅመም ግን ደስ ትላለች በርቱ ጎበዝ

  • @deborahinfochannel4165
    @deborahinfochannel4165 2 года назад

    እስዬ እንኳዋን አሸናፈቹ ደስ ብሎኛል። ጎበዞች የሀገሬ ልጆች 😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @christinatube760
      @christinatube760 2 года назад

      የኔ ውድ ለቻናሌ ቤተሰብ እንሁን?? መልካምነትን ብቻ ነው ሚጠይቀው እ የኔ ውድ??

  • @minilikethio7891
    @minilikethio7891 2 года назад

    በጣም ደስ የሚል ውድድር ነበር🌹💚💛❤️

  • @lydiawoldegabriel1344
    @lydiawoldegabriel1344 2 года назад +1

    Ruth good luck my dear on next round. Bless you 😘😘😘

  • @kemeriakadir8674
    @kemeriakadir8674 2 года назад

    KK. Three of them did a great job. Judges thanks for your compliment. Ethiopians youngsters great job keep it up. Thanks.

  • @tilahunbizuneh6490
    @tilahunbizuneh6490 2 года назад +1

    good job rozi

  • @orangeababa7162
    @orangeababa7162 2 года назад

    Good job, you gave them to show their talent

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 2 года назад +1

    አሪፍ ነው ዋው