"በአባቶቻችሁ ፊት አኩርታችሁናል! "... ታዳጊዎቹ በምርጡ ገበታ የምግብ ዝግጅት ውድድር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024
  • EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
    ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
    Follow us on: linktr.ee/ebst...
    #ኢቢኤስ
    #EBS
    #Mirtu_Gebeta

Комментарии • 215

  • @Naniya254
    @Naniya254 2 года назад +53

    ደስ ሲሉ ልጆች እንዲህ ስነስርአት ሲኖራቸው ተባረኩ

  • @meseretlema9655
    @meseretlema9655 2 года назад +23

    ጎበዞች እድግ በሉ ካልሲውን ማጠብ ከማይችል ትውልድ እናንተን የመስሉ ልጆች መኖራቸውን ማየት በራሱ ተስፋ ይታየናል

  • @user-xr4tl8gc6x
    @user-xr4tl8gc6x 2 года назад +11

    ልጆቹ ሲያማምሩ ማለት ስነስራዓታቸው ደስ ይላል😍😍😍 ሼፍ አንተነ እንኳን ደህና መጣህ

  • @hallubekkele9841
    @hallubekkele9841 2 года назад +26

    ሼፍ አንተነህ እንኳን ደህና መጣህ በጣም ናፍቀህኝ ነበረ😍 እወድሃለሁ

  • @kebebushabebe839
    @kebebushabebe839 2 года назад +20

    መምጣቻው ብቻ አሸናፊ አድርጓቸዋል ልጆች በርቱ የወደፊት ተስፋዎቻችን ትሆናላችሁ አትደናገጡ እያጠፋን እየደፋን ነው የተማርነው ልምድ አደብሩ በርቱ ❤❤❤❤

  • @MeseLoveAmen
    @MeseLoveAmen 2 года назад +13

    ደሰ የሚሉ ልጁች በዚህ ዘመን ፀባይና ሙያላቸው ልጅች በትክክል ✅✅✅

  • @mebratgebre7554
    @mebratgebre7554 2 года назад +12

    በጣም ትክክል አይደለም በብዙ ነገር ሉዑል ይበልጣል ግን ቢያንስ ለሱ 20ሺ ሊሰጠው ይገባ ነበር

  • @gebrebariaw4212
    @gebrebariaw4212 2 года назад +19

    ዳኞቹ ለልጆቹ የሚሰጡት ማበረታታት በጣም ደስ ይላል . Much respect to the judges and for the parents for raising
    this well behaved and smart kids. Thank you EBS !

  • @hallubekkele9841
    @hallubekkele9841 2 года назад +55

    ሼፍ ዘላለም አረ በደንብ ዝፈንልንእና ደግሞ ሸሚዞችህ በጣም ነው የሚያምሩት

  • @seadanurye3426
    @seadanurye3426 2 года назад +19

    ሼፍ አንተነህ እንኳን ደህና መጣህ ልጆች መተዉ መሳተፋቸዉ በቂ ነዉ ቤተሠቦች በመልካም ስነምግባር እንዳሳደጓቸዉ ያስታዉቃል

  • @seblegizachew7752
    @seblegizachew7752 2 года назад +5

    ልጆቹ በጣም ምርጥ ናቸው ፕሮግራሙም ምረጥ ነው ዳኞቹም ሲዳኙ ለልጆቹ ሞራል እየጠበቁ ነው የሚዳኙት ሰለዚህ ሳላደንቃቸው አላልፍም በመቀጠል የአስተዋዋቂው ድምጽና ሸሚዞቹ በጣም ያምራሉ ኧረ የሸሚዝ ያለህ እያልኩ እገኛለሁ አፋልጉኝ

  • @almazabdo1106
    @almazabdo1106 2 года назад +4

    ትክክልኛ ደኝነት ታደጊ ልጆችን መስደሰት እኩል ማከፈል

  • @selamtube-2157
    @selamtube-2157 2 года назад +17

    Chef Zolla Mitmita, You are the spice of this show. Keep it up Brother.

  • @lulitlula4290
    @lulitlula4290 2 года назад +9

    ሼፍ ዘላለም ፕሮግራሙን ታሳምረዋለህ ድምፅህ ዋዉ እናመስግናለን👍🏽

  • @user-nb1yj7hs8z
    @user-nb1yj7hs8z 2 года назад +3

    ዳኞቹ ምርጥ ና ትህትና ያላቸው ናቸው ልልጆቹ ለማበረታት የሸለሙት በጣም ያስደስታል ምግቡኮ አንዱም አልተሰራ የልጆቹን ስነ ስርአት አለማድነቅ ንፍገት እዳይሆንብኝ በጣጣጣም ደስስስስ ይላሉ

  • @user-xp9fu3rc1d
    @user-xp9fu3rc1d 2 года назад +6

    ከጨዋልጅ ጀርባ ጨዋ ቤተሰብ አለ እናም ክብር ለቤተሰቦቻቸው

  • @rabiyarabiya6872
    @rabiyarabiya6872 2 года назад +5

    የዛሬ ዳኞች ዋው ስያምሩ ስርአተቸውን ሁሌ እውደለቸዋለው ኑሩልን

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. 2 года назад +6

    እድሜና ጤና ለአባቶቻችን

  • @TGST645
    @TGST645 2 года назад +5

    ጌታ እግዚአብሔር ያሳድጋቸሁ የኔ ጎበዞች

  • @hentertainment4737
    @hentertainment4737 2 года назад +7

    I say to EBS staff members to compete one another like kidame k seat ena ehudin b ebs azegajoch on this Mertu Gebeta.

  • @martima4096
    @martima4096 2 года назад +4

    ሼፍ ዘላለም ግን አድናቂህ ነኝ😍😍😍😍😍

  • @myhero6436
    @myhero6436 2 года назад +5

    አንዳንዴ የሚያስፈልጉትን ግብአት ካዘጋጃችሁላቸው ቡሀላ ሽሮ ስሩ ሩዝ ስሩ ምስር ወጥ ስሩ እያላችሁ በእናንተ ምርጫ ቀለል ያለ ያገራችንን ምግብ አሳትፏቸው በተረፈ አሪፍ ዝግጅት ነው❤

    • @meazahdjdjdx5984
      @meazahdjdjdx5984 2 года назад +1

      በውነት ልክ ነወ በብዛት ደሀ ቤት የማይገኙ ናቸው ግባአቶቹ

  • @sadanuru7191
    @sadanuru7191 2 года назад

    ማአሻ አላህ እርግት ያሉ ጨዋ የጨዋ ልጆች ናቹ በርቱ

  • @chol9412
    @chol9412 2 года назад +4

    ሼፍ አንተነህ እንኳን ደህና መጣህ

  • @tsigeredaalemayehu9344
    @tsigeredaalemayehu9344 2 года назад +6

    አንቲዬ እንኳን ደህና መጣህ❤❤❤❤

  • @user-oh7ug7kk5i
    @user-oh7ug7kk5i 2 года назад +1

    🥀*_رَبَّنَا لَا تُزِغْ قُلُوبَنَا بَعْدَ إِذْ_*
    *_هَدَيْتَنَا وَهَبْ لَنَا مِن لَّدُنكَ رَحْمَةً ۚ إِنَّكَ أَنتَ الْوَهَّابُ_*🌹

  • @meseretlema9655
    @meseretlema9655 2 года назад +4

    በጣም ነው ደስ ያለኝ ሁለቱም በመሸለማቸው

  • @zenatzenat1766
    @zenatzenat1766 2 года назад +5

    ሸፍ አንተነህ እንኳን ደህና መጣህ ለሁሉም ሰላም ይሁን

  • @user-ef3vq6sf3i
    @user-ef3vq6sf3i 2 года назад +1

    አስራአምስት ቢሰጣቸዉ ብዬ ነበር ኢገርማል እኳን ደስ አላቹ እኩል ዋዉ

  • @ter2065
    @ter2065 2 года назад +20

    በስደት ያላችሁ እህት ወድሞቸ ወጥቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቃችሁ ተድገተኛ አደጋ አላህ ይሠዉራችሁ ኡፍፍፍ ሙስሊሞች በዱአ ክርስቲያን በፀሎት አስቡኝ 😭😭😭😭😭😭 ለማን ላዋየዉ እህህህህ በዙ በዉስጤ እረመጥ ተሸከምኩ ባለቅሰዉም አይወጣልኝ ቤተሠቦቸ ተበታትነዋል በያለበት ወድሞቸ ባዱ ሀገር አባቴ ባዱ አገር እናቴ ባዱ አገር አህህህህህ ሠዉ መሆን እዳነዉ እኔም ስደት 10 አመቴ አሁንማ እራሴን እነቂ እነቂ ይለኛል አለቅሳለሁ እሳደባለሁ በቃ እነጫነጫለሁ አልታዘዝም አይይይይይ

    • @foziyayesuf4426
      @foziyayesuf4426 2 года назад +1

      አሚን

    • @foziyayesuf4426
      @foziyayesuf4426 2 года назад +2

      አይዞሽ ዱአ አድርጊ ውደዋ በስደት ሆነን ቤተሰቦቻችን ሞተዋል አላህ ይራህማቸው
      አላህ ያፅናናሽ

    • @yabyab5036
      @yabyab5036 2 года назад +2

      አይዞሽ እህት ሁሉም ያልፍል ፀለት አርጊ እህት አይክፍሽ

    • @rahima5815
      @rahima5815 2 года назад +1

      አይዞሽ አላህ ጭንቀትሽን ያቅልልሽ ዱዓ አድርጊ ዚክር አድርጊ ሰይጣን እንዳያሳስትሽ እነቂ እነቂ ይለኛል ስላልሽ ነዉ አብሽሪ ኡኽታ

    • @ter2065
      @ter2065 2 года назад

      @@foziyayesuf4426 አሚን ሁቢ አብሽሪ

  • @shimelisdinsa2512
    @shimelisdinsa2512 2 года назад

    ምርጥ የዳኝነት ጥምረት በጣም ነው የተደሰትኩት የተወዳዳሪን ሞራል በመጠበቅ ትክክለኛ ሙያዊ አስተያየት የሚሰጠው ሼፍ ካብራክ ከ ሼፍ አንተነህ ጋር ምርጥ ጥምረት ነበራቸው

  • @bezawitgirma4637
    @bezawitgirma4637 2 года назад +1

    ሼፍ አንተነህ እንኳን ደህና መጣህ በጣም አከብርሀለው። ዘሌ ሸሚዞችህ አንደኛ 👌

  • @hayathayat9119
    @hayathayat9119 2 года назад +3

    ሼፍ አንተ ነህ በጣም ነው ምወድህ ና ማከብርህ ረጅም እድሜና ጤና ከነ ቤተሰቦችህ

  • @r.m.mfamilyethiopian9508
    @r.m.mfamilyethiopian9508 2 года назад +3

    Betttam des tilalachiw, beteley shef zelalew. Big respect lante.
    Esti yehagere lijoch subscribe adrgugn, nefsetur negn amaregn❤🖤❤

  • @kidanfera6943
    @kidanfera6943 2 года назад +3

    በጣም ደስ ይላል ሁለቱም መውሰዳቸው።

  • @user-jf9ej8cb5z
    @user-jf9ej8cb5z 2 года назад

    ልጆቹ ስነስረአታቸው ማሮች እርግት ያሉ ናቸው ያሳድጋችሁ ክብር ለቤተሠቦቻችሁ ስረአታቸው

  • @messya7125
    @messya7125 2 года назад +1

    በጣም ጎበዝ ልጆች ናቸዉ ተዝናንተዉ ሳይርበተበቱ ብቻ መስራታቸዉ ደስ ይላል ስርአት አላቸዉ ።

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 года назад

    በጣም ደስ ይላል ለሶስቱም ሼፎች ጤናና እረጅም እድሜ እግዚአብሄር ይስጣችቡ የመልካም ወጣቶች አርአያ

  • @fato7a7bb35
    @fato7a7bb35 2 года назад +3

    አቴነሐ ❤ሲወዲኪ❤ፈገጊተሐ ገደይነዊ❤

  • @obseequeentube
    @obseequeentube 2 года назад +1

    Very very good sister

  • @zewdealem4905
    @zewdealem4905 2 года назад +1

    ትክክለኛ ፍርድ ነው ታዳጊዎች እደጉልን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @rahelrahel7020
    @rahelrahel7020 2 года назад +1

    ዋው ድምፅ እኔም እግዚአብሄር ፈቅዶ ወደ ሀገር ስገባ ሸቃሊትን ወክዬ እወዳደራለው💋💋💋😛

  • @user-uw1gh9kh1c
    @user-uw1gh9kh1c 2 года назад +1

    ዘሉዬ የምትለብሳቸው ልብሶች ውስጤ ናቸው♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @user-vm5gm1yt8h
    @user-vm5gm1yt8h 2 года назад +6

    ውይ ሼፍ አንተነህ መጣልን ሲናፍቁህ ታውቃለህ

  • @asratbegna2759
    @asratbegna2759 2 года назад

    በጣም ደስ ብሎኛል። የገመትኩትና ቢያካፍሏቸው ብዬ ያልኩት ስለሆነ ሙያው የለኝም እንጂ አብሬአቸው ብሆን ደስ ባለኝ። አባቶቻቸው ለመላው አባቶች ምሳሌ ናቸው። ይቅርታ ይህን በማለቴ አልባሌ ቦታ ለሚያሳልፉ አባቶች ምሳሌ ናቸው ።concerned ሆነው መገኘታቸው እጀግ ያስደንቃል። ይበል ያስብላል። ሁላችሁም ተባረኩ። Zን ጨምሮ ሁላችሁም ምርጥ ናችሁ ።

  • @mamilove5383
    @mamilove5383 2 года назад +1

    የኢትዮ እንቁዎች ደስ ሲሉ በርቱ

  • @gualmassawa3288
    @gualmassawa3288 2 года назад +1

    Chef anteneh sel ayehu des belognal 🥰🥰🥰

  • @betesebe7728
    @betesebe7728 2 года назад

    Really I appreciate you guys because supporting each Computant that amazing very much

  • @fatumaalemu5809
    @fatumaalemu5809 2 года назад

    ኤረ ተዉ ሼፍ የአሁን ዘመን ልጆች በጣም ጎበዝ ናቸዉ

  • @zenylema8717
    @zenylema8717 2 года назад

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @abrahamaster3382
    @abrahamaster3382 2 года назад +1

    እደጉ ልቦናችሁን እይቀይረው

  • @rabiaomair7065
    @rabiaomair7065 2 года назад

    በርቱ ጥሩ ትምርት ነው ልጆች ተነሳሽነት ይኖራቸዋል

  • @dagumedia9695
    @dagumedia9695 2 года назад +1

    ደስ ሲሉ😍😍

  • @Sirage111d
    @Sirage111d 2 года назад

    Mashallah I loved this program

  • @sebliyetagesu7199
    @sebliyetagesu7199 2 года назад

    በጣም ጀግኖች 👍👍👍👍👍👍👍

  • @burjotube9611
    @burjotube9611 2 года назад +5

    አንደኛ ነኝ ላይኪ 🤝🤝

  • @mekedessisay7684
    @mekedessisay7684 2 года назад

    Chef Zelalem, Ke Kal Belay Honikibgn Ye Programu Liyu ena leza Dimiket Nehi, Yemir Betam Enameseginalen!

  • @hdjdfjfh8183
    @hdjdfjfh8183 2 года назад

    አቦ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ዳኞች

  • @tesg7804
    @tesg7804 2 года назад

    Shafe Zola thank your presentation wonderful

  • @meskiyayoutuber4314
    @meskiyayoutuber4314 2 года назад

    ወአው በጣም ደስ የሚሉ ልጅች ናቸው በርቱ ባዶ መስሌኝ ነበር ሲከፈት

  • @dawidkebada913
    @dawidkebada913 2 года назад

    እ/ርን እንደጠበኩት በጣም አሪፍ ዳኞች እግዛቤር ይስጣቹ

  • @yemar1635
    @yemar1635 2 года назад

    ጣፋጭ የሆኑ ልጆች ደስ ሲሉ በጣም አንደበታቸው ነገር ግን ጥንቃቄንም ንገሯቸው ፀጉሯን ለቃ አጭር ቀሚስ አድርጋ ክፍት ጫማ ያረገችውን ተዉዳዳሪ ለሁለተኛ ዙር ስመጣ ብትጠነቁቅ ጥሩ ነው የሆነ ነገር ቢወድቅ ቢፈስ ጉዳቷ ለራሱ ነው

  • @user-ef3vq6sf3i
    @user-ef3vq6sf3i 2 года назад +1

    እኳን ደናመጣህ አተነህ

  • @user-or5zy8uw3b
    @user-or5zy8uw3b Год назад

    አላህያሳድጋቸውእቁምነገረድረሱ😘😘😘

  • @tsigetolossa367
    @tsigetolossa367 2 года назад

    Chef Z you have such a beautiful voice

  • @dollasemer532
    @dollasemer532 2 года назад

    I like your decide.

  • @mumo4168
    @mumo4168 2 года назад

    welcome back chef'

  • @anwatmohamed7743
    @anwatmohamed7743 2 года назад

    የምግብ አሰራር ውድድር በጣም አሪፍ ነው እኔ የምትፈልጉትን ምግብ የመስራት ልዩ ችሎታ አለኝ ።

  • @tizitasisay7533
    @tizitasisay7533 2 года назад +1

    ሼፍ ዛላለም 👌

  • @martatadesse6994
    @martatadesse6994 2 года назад +2

    ሼፍ አንቲ😍😍😍😍

  • @edenz7956
    @edenz7956 2 года назад +1

    Chef Z በጣም ነው ለፕሮግራሙ ድምቀት የሰጠው ኢትዮጵያ ስመጣ ሚጥሚጣ ያንተ ሬስቶራንት የግድ መጣለው ልጆቹ ደስ ይላሉ ዳኞቹም የልጆቹን ሞራል መጠበቃቸው በጣም ደስ ይላል

  • @user-qo9tw5kc1d
    @user-qo9tw5kc1d 2 года назад

    ጎበዝ ልጆች እሚገርሙ ናችው እድግ በሉልን♥♥♥

  • @ter2065
    @ter2065 2 года назад +3

    አረ ሸፍ ታዳላላችሁ እድ ልኡል እኮ ሁሉንም ነገር ቀምሟል እድ 20 እንኳን መሸለም ነበረበት 👍👍👍

  • @alulaasefa7579
    @alulaasefa7579 2 года назад

    2ቱ በመሸለማቸዉ ደስ ብሎኛል

  • @FekaduGirma
    @FekaduGirma 8 месяцев назад

    WOW arsu number one chief

  • @mistrehailu7633
    @mistrehailu7633 2 года назад

    Welcome Antish

  • @asterasafayoutube2032
    @asterasafayoutube2032 2 года назад

    ባጣም ዳስላል ባአጋር ቤት ቢሆን እዎዳዳር ናበር ባጣም ነው ፍላጎት ያሌኝ 👏👏👏

  • @henokzewdu9716
    @henokzewdu9716 2 года назад

    በጣም ደስ ይላል

  • @dibbauae7240
    @dibbauae7240 2 года назад +1

    Des ylal lemoralachw yaregachwt

  • @biruke497
    @biruke497 2 года назад

    ጎበዞች ናችሁ ዳኞች እና ሼፎች

  • @zemuhussen8862
    @zemuhussen8862 2 года назад

    ዋውዳኞችኮትምህረትከለዛጋርያስተምራሉ😍😍😍

  • @user-me1vb3gd8v
    @user-me1vb3gd8v 2 года назад

    ማሻሏህ

  • @tigistsemu4288
    @tigistsemu4288 2 года назад

    አርሴማ።ልዑሌና ሶፋኒት በጣም ጎበዞች ናችሁ። አርሴማና ልዑል ሁለታችሁም ስላሸነፋችሁ ደስ ብሎኛል። አርሴማ ትህትናሽ ደስ ይላል፡ ሼፍ አንተነህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል፡ እንኳን ደህና መጣህ፡፡ ሼፍ ካብራክ ትህትናህና አስተያየቶችህ ምርጦች ናቸው። በርቱልን
    ምርጥ ፕሮግራም
    ሼፍ ዚ ይህቺ የደላላ የምትለዋ ነገር ብትተዋት ምን ይመስልሃል?

  • @mismtg5829
    @mismtg5829 2 года назад

    Wendua ejg betam gobez new betesebochu erdut bedenb

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 2 года назад

    ሼፍ ዘለዓለም አላምረው አቀባበልህ ዋው ከፍትፍቱ ፊቱ ይባል የለ ። ድምፅም እኮ አለህ ከምግቡ ይሆን ?

  • @Tube-bg7nu
    @Tube-bg7nu 2 года назад

    owww anteneh miss u well come

  • @khadijamalki2266
    @khadijamalki2266 2 года назад

    ጎበዞችበረቱ

  • @tengertessa.1305
    @tengertessa.1305 2 года назад

    በጣም ምርጥ ወደደር ነው ።

  • @tube-jk1hf
    @tube-jk1hf 2 года назад

    ሰላም ሰላም ብያለሁ ሀቢበቲ መሻአላህ አለይኪ አላህ ያስደሳሽ አላህ ቅን የሆነ ልጅ ይስጥሽ በርች

  • @user-pw8dy6kd6g
    @user-pw8dy6kd6g 2 года назад +4

    ሰላም ሰላም ለእትዮጵዌያን 🇪🇹 ኤርትራውያን

    • @fhhcvy4730
      @fhhcvy4730 2 года назад

      💞💞💞💞🇪🇹🤲🤲💞🤲🇪🇹❣🙊🌟⭐

  • @estegenetlegessekerenasa2933
    @estegenetlegessekerenasa2933 2 года назад

    Des silu be Geta
    Egziabher yasadegachu

  • @hayatmae3622
    @hayatmae3622 2 года назад +1

    ሼፍ አተነክ አደው መጥቼ አወዳደራለው አደራ

  • @adissapp6197
    @adissapp6197 2 года назад

    አርብ ሀገር ምግብ ስሪነኝ ሲመጣ እወዳዴራለሁ ኢሻ አላህ

  • @user-ro9ri3mc1q
    @user-ro9ri3mc1q 2 года назад

    👍👍👍

  • @abebemulatu5962
    @abebemulatu5962 2 года назад +3

    ሁለቱም ያላለፉበት ምክንያት ተመጣጣኝ በመሆኑ ዳኞች ያሳለፋችሁት ውሳኔ እሰየው የሚያሰኝ ነው ለልጆችም ብሩህ ተስፋ መንገድ ከፋች ነው
    ምነው መንግስት እንዲህ ላለ ዳኝነት በታደለ

  • @mumo4168
    @mumo4168 2 года назад

    ene btami chef ymhoni filagoti algni gin
    msltini iflgalwu

  • @Mercy_Ethiopian
    @Mercy_Ethiopian 2 года назад

    ትክክለኛ ፍርድ!

  • @user-or5zy8uw3b
    @user-or5zy8uw3b Год назад

    ዳኛቾፈገግታቸው😘😘😘😘

  • @tirinushayele5547
    @tirinushayele5547 Год назад

    ❤❤❤

  • @foziloue8518
    @foziloue8518 2 года назад

    ወደድኩት ኢህን ዝግጀት