ውሎ አዳር- ጅንካ ከአሪዎቹ እናት ጓዳ ኩሬ ቀበሌ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • ውሎ አዳር- ጅንካ ከአሪዎቹ እናት ጓዳ ኩሬ ቀበሌ #EtvEntertainment #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna #
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 52

  • @TazebewAle-qi9rw
    @TazebewAle-qi9rw 6 месяцев назад +2

    ምንም የማይበግራት ምርጥ ጋዜጠኛ ፣፣፣እስኪ ላይክ ግጯት🎉🎉🎉

  • @eneyeshbirhanu8962
    @eneyeshbirhanu8962 8 месяцев назад +7

    ምን ያህል ሰዎች የዋህና ገር ሰው አክባሪ ትሁት ያላቸውን ቤት ያፈራውን ከእንግዳ ጋር ተካፍለው በልተው እንደሚ አስተናግዱ በጣም አስተማሪ ናቸው

  • @FunnyTractor-fc4mb
    @FunnyTractor-fc4mb 8 месяцев назад +2

    ስታምሩ ደሞ ባለማተብ ናቹ የምየ ኦርቶዶክስ ፍሬወች❤❤❤❤❤

  • @meselugenet1660
    @meselugenet1660 8 месяцев назад +3

    በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን!!

  • @user-yz6ip7ft5r
    @user-yz6ip7ft5r 8 месяцев назад +1

    አይይይይይ .... አክብሮታችሁ ጨዋታችሁ ስራችሁ የአገራችሁማ ለምነት እግዚአብሔር በተፈጥሮ ያደላችሁ ደስ ስትሉ 👌 አስካለ የኔ እመቤት ስለምታሳይን ሁሉ ተባረኪ :: 🙏

  • @saadamohammed8812
    @saadamohammed8812 8 месяцев назад +2

    አስኩ እወድሻለው ጤናች ተመልሶ ወደ ስራሽ በመመለስሽ በጣም ደስ ብሎኛል ❤❤❤

  • @mazayemkr5546
    @mazayemkr5546 7 месяцев назад +1

    Weyine agere new eko jinka tewelije yadekubet askuye tebareki kesint amet bewala ayehut❤❤❤❤❤❤❤

  • @senitube5125
    @senitube5125 8 месяцев назад +3

    አስኩዬ የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤❤

  • @user-uf7hr7ug7z
    @user-uf7hr7ug7z 8 месяцев назад +2

    አስኩየ የዝህ ፕሮግራም ድምቀትነሽ አንች ከለለሽ አይደምቅም በርች❤

  • @liyagebretsadik
    @liyagebretsadik 8 месяцев назад +3

    እነዚህ ሰወች መንግሥት ማመስገን አለበት መንግሥት የለም እንጂ ብዙ የውጭ ምንዛሪ ለሀገር ያስቀሩ ናቸው

  • @zakirgetahon168
    @zakirgetahon168 8 месяцев назад +2

    አላህሀገራችንሠላምይሁንጂ፡ውብኮናት

  • @hidjaesleman1062
    @hidjaesleman1062 7 месяцев назад

    አስካልየ ሀገራችን ስለምታሳይን

  • @mymunahussen1263
    @mymunahussen1263 7 месяцев назад

    ማሻ አላህ የገጠር ሰውኮ ወሏሂ የዋህ ነው

  • @askaletesfaye5916
    @askaletesfaye5916 8 месяцев назад +4

    ለምትሰጡኝ አስተያየት ከልብ ከልብ አመሰግናለሁ

  • @dgghdghj213
    @dgghdghj213 2 месяца назад

    ጎበዝ

  • @hooahooa6181
    @hooahooa6181 8 месяцев назад +1

    ኢትዮጵያ ሀገሬን ለማውቅ ጓጉቻለሁ ያለደሞዝ ልስራ አስኩየ አብሬሽ ልዙር

  • @zeibebaseid2860
    @zeibebaseid2860 7 месяцев назад

    የኔውድእድሜና ጤና ይስጥሽያአላህ ወላሂ ስወድሽ❤❤❤❤❤

  • @user-bh5ph1bd1
    @user-bh5ph1bd1 7 месяцев назад

    ስወዳችሁ❤

  • @ekrutube1345
    @ekrutube1345 8 месяцев назад +1

    አንደኛ አስኩ እንኳንደህናመጣሽ

  • @adelalbalooshi8054
    @adelalbalooshi8054 8 месяцев назад +1

    Inkon dena metashi asikuye❤❤❤

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica5008 8 месяцев назад

    አይ ጉድ እያንዳንዱ ማህበረሰብ የራሱ የቀለም ትርጉም የለውም። ልብሱን ለማሣመር የተሠራ ነው። ነገር ግን በአሁኑ ከማን አንሼዎች ትርጉም ይሰጠዋል።

  • @asya782
    @asya782 8 месяцев назад +1

    ሀገሬ ዉብ ተፈጥሮ ነበረሽ ግን ምን ዋጋ አለዉ ሀገራችንን አፈራርሰዉ ሀገር አልባ ሊያደርጉን ቆርጠዉ ተነስተዉብናል አይ እህህ

  • @user-uh3kv3jv9f
    @user-uh3kv3jv9f 6 месяцев назад

    አሥኩየለምንበቦረናካላላአትግበኝንምሥወድሽሽሽሽሽሽሽ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @mafivlogs5144
    @mafivlogs5144 8 месяцев назад

    አስኩዬ እባክሽ ሀረርጌ ጉርሱም ሄደሽ አሳያን

  • @Helihelenerkan
    @Helihelenerkan 8 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @mafivlogs5144
    @mafivlogs5144 8 месяцев назад

    ምስኪን በዚ ግዜ በጭስ የሚጨናበስ አለ ለነዚ የዋሆች ስትሉ ልብ ግዙ መሪውች

  • @tashomeayele624
    @tashomeayele624 8 месяцев назад +1

    አስኩ ይሄ ዳንስ ልክ የሳውዝ አፍሪካ የዙሉ ዳንስ ነው ወይ አፍሪካ አንድ አፍሪካ መሆን አለብን ምክንያቱም ባህላችን ይመሳሰላል

    • @askaletesfaye5916
      @askaletesfaye5916 8 месяцев назад

      ልክነው አመሰግናለሁ

    • @tashomeayele624
      @tashomeayele624 8 месяцев назад

      @@askaletesfaye5916 በጣም ነው እምወድሽ በጣም ነው የማደንቅሽ የለሽ የስራ ፍቅር ደስ ይላል በርቺ

  • @nalaals6496
    @nalaals6496 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤🎉🎉

  • @SELI.Jesus.love7
    @SELI.Jesus.love7 8 месяцев назад

    🎉❤🎉❤

  • @abebeashebir9272
    @abebeashebir9272 8 месяцев назад

    ኮተቤ በሰራሽ ውሸትና ሙሉ ኮተቤ ነው የታዘበሽ