#EBC

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 фев 2025
  • Ethiopian Broadcasting Corporation is a national media which disseminates its news and programs world wide via Television,Radio and Website

Комментарии • 1,1 тыс.

  • @እኔአልፈራምድግልንይዠየድ

    አፋርን እደት እደምወዳቸው ባህላቸው አለባበሳቸው ሁሉ ነገራርው በጣም ይመቸኛል አፋርን የሚወድ ላይክ ያድርገኝ

  • @seadamdgalib7889
    @seadamdgalib7889 6 лет назад +347

    እንድህ የሚያምረውን አንድነታችንን የሚያፈርሱ አላህ ልቦና ይስጣቸው

  • @ebrahimali2912
    @ebrahimali2912 5 лет назад +15

    ጋዜጠኛ ምርጥ ነች
    አፋር ነኝ ብጣም ነዉ የምውድሽ
    አላህ እድሜ ይስጥሽ እህታችን😍😍😍

  • @nahomeyayenabea9276
    @nahomeyayenabea9276 6 лет назад +166

    አገሬን ስደት ላይ ሆነን ለማናውቀው በዚች ምርጥ ጋዜጠኛ እናያለን

  • @tube5909
    @tube5909 6 лет назад +168

    ባህላችን እኮ ሲያምር ዘርኛን ከሀገር ያጥፍልን ኢትዩጵያን አንዲ አዲርግልን ያርብ

  • @yetimorkyetimork7135
    @yetimorkyetimork7135 6 лет назад +9

    ምርጥ እህታችን የናፈቀችንን ሀገር ስላሳየሽን በጣም ደስ ብሎናል

  • @maremmo1698
    @maremmo1698 6 лет назад +34

    ኑሮ ካሉት ሁሉም ኑሮ ነው በጣም ይገርማል ፍቅና ምድር ቤት ያለውም እንዲህም አይነት ጎጆ ውስጥ የሚኖረው እኩል ይሞታል

    • @kelvincaden6933
      @kelvincaden6933 3 года назад

      You all probably dont care but does any of you know a trick to get back into an instagram account?
      I stupidly lost the account password. I appreciate any assistance you can offer me

    • @mmmmmbjjjd7250
      @mmmmmbjjjd7250 2 года назад

      በጣም

    • @ayushi4457
      @ayushi4457 2 года назад +1

      እንደውም የነዚ ይሻላል የፎቅቤት ትርፉ ጭንቀት ነው አገርቤት ቢኖረኝ ደስ ይለኝ ነበር

    • @theophilusege6643
      @theophilusege6643 2 года назад

      በጣም

  • @galilarout6344
    @galilarout6344 5 лет назад +9

    የምትደንቅ ጋዚጠኛ ናት ዘመንሽ ይባርክ
    ዘርኝንት ይውደም ኢትዮጵያ ለዘላለም ተከብራ ትኑር በዘር የማያምን ላይክ ያርግ

  • @hanitube2686
    @hanitube2686 6 лет назад +233

    ይቺን ጋዜጠኛ እንዴት እንደውደድኩዋት ደስ ትላለች በጣም

  • @jmw7824
    @jmw7824 5 лет назад +8

    ዓፋር የፍቅር ሀገር ስወዳቹሁ ኩሩ ህዝብ!!!

  • @yesuf4704
    @yesuf4704 3 года назад +5

    ማአሻአሏህ ተባረክ አሏህ አፋሮች አሏህ ይጠብቃችሁ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪🕌👍

  • @selamtube2305
    @selamtube2305 6 лет назад +164

    ጋዜጠኛዋ እንደኔ የሚውዳት ላይክ ጊጩኝ በናታችው ለመጀመሪያ ጊዜ መጠየቄ ነው

  • @sherefabest8507
    @sherefabest8507 6 лет назад +27

    ጋዘጠኛዋ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሽ አፋሮቺ ማሻአላህ ኑራቺሁ ትክክለኛ የአዱኔን አኗኗር ይገልፃል ደስ ይላል ኑራቺሁ ቀላል ነው

    • @AaAa-fp4xh
      @AaAa-fp4xh 6 лет назад +1

      የውነት አለባበሱ እራሱ አምሮባታል መሻአላ ብያለሁ

  • @seki1508
    @seki1508 6 лет назад +87

    ደሥ የሚል ነው ባህላችን ግን ምን ዋጋ አለው ይሄን የመሠለ የኢትዮ ፍቅር በአንዳንድ ወሮ በሎች ባህላችን ሊጠፋ ነው

    • @fathiafathia2303
      @fathiafathia2303 6 лет назад +3

      በጠም አላህ ይዘንልን ሰለሙን ያዉደልን

    • @geniyoutube1815
      @geniyoutube1815 6 лет назад +2

      ትክካ የኔ ውድ ክርስቶስ ዘርን ቀለምን ሳይል ነበር በደሙ የዋጀን

    • @alahmedullahealekulhale5743
      @alahmedullahealekulhale5743 6 лет назад

      በጣም ወላሂ አሁንስ የድሮዋ ኢቶ ናፈቀችኚ ሀገርችን ፈጣሬ ይመልስልን

    • @geniyoutube1815
      @geniyoutube1815 6 лет назад

      @@alahmedullahealekulhale5743 አሜም የኔ ውድ

  • @ኢቶጳዊቷቀብራራ
    @ኢቶጳዊቷቀብራራ 6 лет назад +8

    የድሮ የሰሀቦችን ኑሮ ያፀባርቃል ደስ ሲል ቀለል ያለ ኑሮዎ

    • @maryammm4345
      @maryammm4345 3 года назад

      እኔም እንድዝ አስቤ ነበር

  • @hayathassen1357
    @hayathassen1357 6 лет назад +64

    እዲሜ ስጠንጂ ብዙ አያለሁ እረ ስደት በረካ ሁን ስንቱን አስተማርከኝ
    እደዛሬ ስቄና ደስ ብሎኝ አያውቅም ጋዜጠኛዋ የኔ ዲቡሽቡሽ

  • @ይሁንግድየለም
    @ይሁንግድየለም 6 лет назад +37

    ጋዜጠኛዋ ማር ነሽ በጣም ነው ደስስስስስስስስ የምትሉት አንድነታችን ውበታችን😗😗😗😗😗😗😗😗😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

    • @فاطمةذهرا
      @فاطمةذهرا 6 лет назад

      Oll

    • @sadahasn8921
      @sadahasn8921 5 лет назад

      እኔ አልጋግርም ከጀራ ውጭ ከፋርየ ፍቅር ካለ አንተ ትጋግራለህ አይደል ክክክ

  • @tesfayetesfu2374
    @tesfayetesfu2374 6 лет назад +7

    እንደው በናታቹ ሁላችሁም በየሀይማኖታቹ ፀሎት አድርጉ ልዩነታችን ውበቶቻችን ናቸው ብሮነታችንን ሊለያዩ ከሚሞክሩ ነብሰ በላዎች እንድነጠበቅ ፈጣሪን እንማፀነው

    • @mekasja6442
      @mekasja6442 Год назад

      አሁን ሰራሽ አለች

  • @jelajela9756
    @jelajela9756 6 лет назад +7

    ሱባሀን አላህ አረብ ሀገር ለፋን ብለን እናማርራለን. ለሴት ልጅ ክብር ያልተሰጣል ለማን ይሰጠዋል

  • @ፅናት-ኈ6ፀ
    @ፅናት-ኈ6ፀ 4 года назад

    ገጠር ያሉ እናቶች አጠቃላህ ህብረተሰቡ ደግ ነው እባካችሁ ከተማ የምትኖሩት ይህንን ኣይታችሁ መልካም ሁኑ

  • @opm-ov4er
    @opm-ov4er 4 года назад +4

    ይችን አህታች ንንእደኔ የሚወዳት ላይክ

  • @yemariyamlg4011
    @yemariyamlg4011 6 лет назад +23

    ይከ የጋገሩት ዳቦ በጣም ቆጆ ነዉ የኔ መዳምም ትጋግራለች ታዲያ የሷ በጋዝ ነዉ እኔን ጋግሪ እያለች አቃጥላ ጨረሰችኝ እጀን

    • @ayshaoumer2087
      @ayshaoumer2087 6 лет назад

      አይዞሽ

    • @alahwekil9015
      @alahwekil9015 6 лет назад

      ፕፕፕአፕፕፕፕአ፻

    • @lehowlumegizaalew1703
      @lehowlumegizaalew1703 6 лет назад +3

      ቱ መዳም ከኢትዮጰያውያን እኩል ልትሆን ጢጢም ከፈስ ተቆጠረች አሉ

    • @giveyaneshnagussie9738
      @giveyaneshnagussie9738 6 лет назад

      lehowlume giza alew kkkkkkkkkkkkkkkkkk

    • @lubabalubaba9563
      @lubabalubaba9563 6 лет назад

      ያገራችን ባህህ ስላሳየሽን እናመሠግናለን

  • @habibawollotube4663
    @habibawollotube4663 6 лет назад +55

    ኢትዮጵያዊ መሆን መታደል ነው

    • @muniraahmed6094
      @muniraahmed6094 6 лет назад +1

      በጣም

    • @gannamohamed4016
      @gannamohamed4016 6 лет назад +1

      በጣምደስየሚልባአልአለን

    • @nicephie5212
      @nicephie5212 6 лет назад

      በጣም

    • @alemgeta2016
      @alemgeta2016 6 лет назад

      ያደኩበት መንደር ነው ትዝታ አለኝ ግንብ በጥም እድፍ ነበር ቴምር ከደጃችን እየቆትጥኩ ነበር የምብበልው እድሜ ለደርግ ና ለውይኔ ክእገር ርስውጡን እግዝያብሄር ክፍቀደ ከሁለት አመት በሃላ እመለስበትንለሁ ብዬ ተስፍ አለኝ !!ጋንቦው በአይን ይክላተታል !!!

  • @zahaaraalhamdulillah3328
    @zahaaraalhamdulillah3328 6 лет назад +28

    ደስስስስስ ስትሉ እናትዬ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር
    ሁላችንንም አለህ በሰላም ለአገራችን ያብቃን የረቢ

    • @gjjhhihh1447
      @gjjhhihh1447 6 лет назад

      Zahaara Alhamdulillah አሚንንንን ያርብ

    • @እናቴእወድሽአለሁኑሬልኝየ
      @እናቴእወድሽአለሁኑሬልኝየ 6 лет назад

      አይ ማ ዘር በሳቅ ገደል ኩኝ መጀመራ ፍቃለኛ ነሽ አዉ ሲሉህ ል ብሳችሁ ጅ ም ር አለጡል

    • @Sነኝ-t5l
      @Sነኝ-t5l 3 года назад

      ሰው በዘር ተባላ እናት ያው እናት ናት አፋርም ሆነይ አማራ ኦረሞም ሆነይ ምንም ለውጥ የለው እናት እናት ናት

  • @bizuneshbizunesh2580
    @bizuneshbizunesh2580 6 лет назад +7

    ወይኔ ደስ የሚል ባህል ሀገሬ ኢትዮጵያ ማን እንደኛ ሀገራችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ፍቅር ይስጥልን እንደዚህ ቤተስብ

  • @hibsethibset7293
    @hibsethibset7293 6 лет назад +2

    ሐገሬ እማማ ኑሪ ለዘላለም ስታምሩ ጋዜጠኛዋ እራሱ ስታምር ጉድጉድ ስትል ኢትዮጰያ አች ያፈራሻቸው በሙሉ ጥበበኛ አፋሮች ኑሩልን ሰነፍ ሴት መጥታ ከናንተ ትማር ውድድድ እካንም ኢ ነኝ ተመስገን

  • @ያአላህዘረኝነትከሚባለውጥ

    ማሸ አላህ አፋሮች ኑሮ በዘዴ ናችሁ አረ የአዱንያ ኑሮ የገባችሁ ናችሁ ።ለውዷ አገራችን ሰላምና ፍቅር የሁሉም ብሄረሰቦች ባህልና ወግ ይኑርልን አፋሮች ውድድድድድድ ጋዜጠኛዋ ማር ነሽ እሺ የኔ ልዩ ከልብ አመሰግንሻለሁኝ።

    • @kingofkings7732
      @kingofkings7732 6 лет назад +1

      Maria I'm happy to see this kind of life we have to appreciate the woman of essay.

  • @nrvana1623
    @nrvana1623 6 лет назад

    በጣም፣በጣም የሚወደድና የአገራችንን የተለያዪ ባህሎች የሚያስተዋውቅ ጠቃሚ ዝግጅት ነውና በርቱ ! ለማለት እወዳለሁ አፋሮች እንኳንስ ሰዎቹ ግመሎቻቸው የኢትዮጵያን ባንዲራ ያወቃሉ ይባላል።
    ከታላቅ ምስጋና ጋር

  • @ድግልማርያምደጎእናቴሁሌም

    እውነት በጣም ነው ደስ የሚሉት እደው እንድነታችንን አታበላሹብን ዘረኞች ልቦና ይስጣችሁ

  • @kibineshyohannes2866
    @kibineshyohannes2866 5 лет назад +1

    ሀገሬ ኢትዮጵያ በአንቺ የሚያምርብሽ እንድህ በፍቅር መኖር ነው አምላክ የአንቺን ክፉ እያሳየን 🙏🙏😭😭😭😭

  • @እማትርታዬመቅዲ
    @እማትርታዬመቅዲ 6 лет назад +6

    ይቼ አቅራቢዋ ፍቅር ናት እውነት ባህላችን ኩራታችን ነው የኔ ማር በርቼ ጉበዝ😘😘😘😘

  • @Hh-lf2ov
    @Hh-lf2ov 6 лет назад +2

    ማሻአላህ አፋሮች ውስጤ ናችሁ የአፋር ባል ፈልጉልኝ

  • @የደሴልጅM
    @የደሴልጅM 6 лет назад +27

    ባህላዊ ፍሩን ማለት ይሄ ነው...እኛ እኮ ላይ ስንጠራራ ነው ሰው ሃገር የቀረነው

    • @midenamohamed2609
      @midenamohamed2609 6 лет назад

      የደሴ ልጅ M ትክክል

    • @sofiya151
      @sofiya151 6 лет назад

      ትክክል አቦ ወላሂ እሚበሉት ነገር ፍሬሽ ነው እኛ ምናምን እየበላን በሽተኛ ሆን ትኩስ ነገር አንድ ለጤና መስፈርት ነው ሁሉ ነገር ተፈጥሮዊ ነው

    • @falafala5978
      @falafala5978 6 лет назад

      ወላሂ ትክክል

    • @ድልለኢትዮጵያ-ፈ9ደ
      @ድልለኢትዮጵያ-ፈ9ደ 6 лет назад

      😂😂😍

    • @zinet273
      @zinet273 6 лет назад

      ክክክክ

  • @ትጉየድንግልማርያምልጅ

    ጋዜጠኛዋንና ይህን ፕሮግራም የምታዘጋጁ ሁሉ ሳላመሰግናችሁ አላልፍም በርቱ ውሎ አዳር ፕሮግራም በጣም ደስ የሚል ነው እናም ብዙ የተረሱ ማህበረሠቦች ስላሉ እነሱን ለመቃኘት ሞክሩ።

  • @ameakmel9146
    @ameakmel9146 6 лет назад +1

    በጣም ደሥ የሚል ፕሮግራም ነው ጋዜጠኛዋም በጣም ጎበዝ ነች በዚሁ ቀጥሉ እናመሠግናለን

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 года назад +3

    ሲያምሩ እግዚአብሔር ዘረኝነትን ያጥፍልን

  • @ያሮህማንሐበሻንጠብቃትአል

    ማሻአላህ በጣም በጣም ያምራል ጋዜጠኛይቱ ደግሞ በጣም ልትደነቅ ይገባል ማር

  • @rokyaahmed1258
    @rokyaahmed1258 6 лет назад +4

    አድነታችንን ሊንዱ የሚቅለበለቡትን አላህ መላ ይበላቸው ብሄራችን ጌጣችንነው መላ ብሄርብሄረሰቦች ውስጤናቸው😍

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 3 месяца назад +1

    ማሽአላህ አላህ ይጭምርልህ ችሁ ያርብ ለድ ናችው

  • @አልሀምዱሊላህአለኩሊሀልማ

    ወላሂ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነዉ።

    • @gjch5302
      @gjch5302 3 года назад

      ውይ በጣም የምገረሚ ጋዜጠኝ ነሽ እድሜ ይስጥሽ ከጤና ጋር በረችስራኩቡር ነው

  • @rihanayassin1229
    @rihanayassin1229 6 лет назад +1

    በጣም ደስ የሚል ኘሮግረም ነዉ በተለይ ጋዘጠኛዋ ጎበዝ በትክክል ሁሉንም ማሳየትሽ ባህልሉን ማስታወቅሽ በቀላል እንድንረዳ ያደረግሽመዉ ጥረት አድንቄሻለሁ ቤታቸዉን ከፍተዉ ዉሎአቸዉን ባህላቸዉን ላሣዩሁን ሁሉ ምስጋናየ ከፍ ያለነዉ ሁሉም ዉብ ናቸዉ

  • @geniyoutube1815
    @geniyoutube1815 6 лет назад +3

    ደስ ሲሉ ውይይይይይ እንደው አባት ሳይ ስፍስፍፍፍ እላለሁ ለምን ይሆን አባቴ ሁሌም እወድሀለሁ

  • @ዜድነኝሳቂታዋ
    @ዜድነኝሳቂታዋ 6 лет назад +2

    ውይ ታደክም ሁሉ ነገር የሴት ስራ ነው እሳ እኮንም እዚህ አገር ያልተወለድኩ ሆ 😃😃 ግን ያምራል በሀላችሁ ኑሩልን

    • @dhhfghu4979
      @dhhfghu4979 9 месяцев назад

      እዉነት አው ዉይይይ

    • @mdvip967
      @mdvip967 7 месяцев назад

      እኛኮ የወሎ ሴት ተኝትን ነው የምንበላው😂❤

  • @hajarahassen4290
    @hajarahassen4290 5 лет назад +3

    Masha’allah I love ❤️ Afar culture 😍😍😍😍

  • @asteralelegn9902
    @asteralelegn9902 6 лет назад

    ወይኔ ሀገሬ ኢትዮጵያ አፋሮች አፈር ልብላላቹሁ ለካ እንደዚህ አይነቶች ህዝቦች ናቹሁ ሠላማቹሁ ይብዛ እኔ የ አማራዋ ልጅ ሰወዳቹሁ እሟሟሟሟሟሟ ጋዜጠኛዋን የወደዳቹሁ ላይክ ግጩኝ እሰኪ ተመችታኛለች

  • @ልጅቷ
    @ልጅቷ 6 лет назад +5

    ውይይ እመቤቴ ቅድስት ማርያም ትባርካቹ ሲያምሩ ሚበሉበት እቃ እንኳን አረንጎዴ ቢጫ ቀይ

  • @ሚሚነኝመንዜዋአምላኬትግስ

    ይች ጋዜጠኛ እውነት ምርጥ ኢትዮጲያዊ ነሽ የማናቃት አገራችንን በደንብ እያሳየሽን ነው በርቼልን ከነ ካሜራ ማኖችሽ በሰላም ውላችሁ ግቡ

  • @HB-bn2cy
    @HB-bn2cy 6 лет назад +4

    አፋሮች ስወዳቹ በተለይ ጭፈራቹ
    የአፋር ወንድ ማግባት እፈልግ ነበር ቤት መስራት ስለምፈራ ይቅርብኝ የሴቱ ስራ ስቃይ ነው ሆ የአላህ የያንዳንዱ ብሄር ባህል እንዴት ደስ እንደሚል
    አፋሮች ውድድድድድ ነው የማረጋቹ
    ውሰዱኝ

  • @እኔማለትያውእኔነኝ
    @እኔማለትያውእኔነኝ 5 лет назад +2

    ዋው አፋሮች ቆጅየ ናቸው ሴቷ ስታምር
    😘😘😘🌷

  • @fathiafathia2303
    @fathiafathia2303 6 лет назад +13

    ዋው ማሻአላህ ያምራል ሰላም ፈቅር ላገርችን ይሁን

  • @genetm.19
    @genetm.19 6 лет назад +1

    Amazing this is very nice to see how Ethiopians even if they have different culture they can live together this is how we remember what Ethiopia is tnx for sharing this

  • @jamilahaa2623
    @jamilahaa2623 6 лет назад +22

    ጋዜጠኛዉ ፍቅር ናት

  • @rimrim-vg7qp
    @rimrim-vg7qp 6 лет назад

    እቺ ናት ኢትዮጵያ
    ጋዜጠኛዋ ደሞ የበለጠ ውብ ናት
    ከዘመናዊ ቀባጣዎች 100% የመትሻላቸው ይመችሽ ባለፈው ወሎ ላይም ያቀረብሺው በጣም ያምራል
    ወደሌሎችም ጎራ በይ እጠብቃለንዘ😍

  • @meryk2402
    @meryk2402 6 лет назад +6

    ወዋዋዋ ደሲ ይላል በህሉ እትዮጵያ ትኑር ለዛላሌም

    • @bezabih4302
      @bezabih4302 6 лет назад

      ደስ ይላል የእውነት እስካለ ግን በዛው ሞያ ትማራለሽ እይደል ይመችሽ ኣቦ

  • @Hope20437
    @Hope20437 6 лет назад +1

    አቅራቢዋ ድምቡሽቡሼ ደስ ስትል በርችልን የተለያዩ የአገራችን ባህሎችን አሳይን በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው በርቺልን

  • @Mary-k9b4g
    @Mary-k9b4g 6 лет назад +8

    አፋሮች ፍቅር ናችው ደስ ሲል

  • @emuseid3845
    @emuseid3845 6 лет назад

    እህታችን በጣም ደስየምትይህታችን ጋዜጠኛ ማለት እንዳችነው በሁሉነገር በጣም ነው ያስደስሽኝ። እኛ እትዮጽኖች በባህል በቆንቆ ብንልያይም። በሰውነታችን ግን እኩልእንደሆን። ያሳውቅሽን አብሮመብላት እብሮ መኖርን እንድነት መወሀዳችንን። ያስተምራል አማራውካፋር ወረሞው ካማራካፋር ክትግሬ ከየትኛውም ዘር ያልትቀላቀለየለም። አላህ ላገራችን ፍቅርን ያጣል በጣምደስይላል

  • @zaytonajamal2547
    @zaytonajamal2547 6 лет назад +7

    የሚገርምባህልነወው
    እኔ እንዚአይነትአለብዬአለውቅምነበር
    ለከሥአገራችንየቡዙባህልእሤትናት
    እንመሠግናለንጋዜጠኞችቀጥሉበት
    አገር ራችንአላህሠላምያብዛልንን

  • @mekias7895
    @mekias7895 6 лет назад

    ጋዜጠኛዋን በጣም ነው ያደነቅክዋት በተለያየ ዝግጅት ላይ ኣይቻታለሁ ከሰዎቹ ጋር ያላት መግባባት በጣም ደስ ይላል

  • @ፋጡማአላህወኪል
    @ፋጡማአላህወኪል 6 лет назад +10

    ማሻአላህ ጋዜጠኛዋ ዋው እናመሠግናለን ግን በሳቅ ነው የወደኩ ደግሞ የሚጠጡት በአንድ እቃ ግን የሴቶቹ ስራ ብዙ ነው ቤት ሳይቀር የሚሰሩ ጉድ

  • @የሁረልተማሪአላሁምአልምኔ

    ወይኔ አፈር ደስስስስስስስ ስትሉ😘😘😘😘😘😘😘🌻🌻🌻😍😍😍

  • @ብአላህላይይካድብረሱልይካ

    አላህ ይጥብቃችሁ ያርቢ እራህመቱን ያውረድላችሁ

  • @ሩቂያተመስገን
    @ሩቂያተመስገን 6 лет назад

    በጣም ሀሪፍ ፕሮግራም ነው ሰለ ሀገራችን ባህልና ወግ እናይበታለን ጋዜጠኛዋ የለለ ነው ደስ የምትለው ማርዬ ነገር ነች ቀጥሉበት

  • @ብቸኝነቴኩራቴ
    @ብቸኝነቴኩራቴ 6 лет назад +31

    ውይ፡ትዝታ፡አፋሮች፡እኮ፡ማር፡ናቸው፡ከሰደት፡መልሰ፡ወደ፡ተወለደኩበት፡በርሃ፡ነው፡ይምመለሰው

    • @gjjhhihh1447
      @gjjhhihh1447 6 лет назад

      ብቸኝነቴ ኩራቴ ብቻ በሰላም ተመለሱ የተወለድንበት ሀገራችን ለኛ ቀዝቃዛና ተስማሚ አየር ነው አይጎዳንም

    • @ብቸኝነቴኩራቴ
      @ብቸኝነቴኩራቴ 6 лет назад

      @@gjjhhihh1447 ትክክል፡በሰላም፡ለእምይ፡ኢትዩ፡ምድር፡ያብቃኝ፡ብቻ

    • @حياهالدنياء-خ9ي
      @حياهالدنياء-خ9ي 6 лет назад

      ብ#ቸኝነቴ ييبرل ?..;$٥ في ኩራቴ في 4#

    • @nejmutyubenejmutyube3145
      @nejmutyubenejmutyube3145 5 лет назад

      ወይኔ ያፋር ሴት አጣብሱኝ ስወዳቸዉ

  • @HgTy-hp3dq
    @HgTy-hp3dq 6 месяцев назад

    የኔ ቆጆ አስኩየ አላህ ይጠብቅሽ እዴነስማይጠሩ አትሞላቀቂ አትጠየፊ እበት ጠፍጥፈሽ ቤት አዋራ ጠርገሽ ቡቻ ጤናሽን ይጠብቅልሽ😊😊❤❤❤

  • @ከርታታዉእድሌ-ኘ8ተ
    @ከርታታዉእድሌ-ኘ8ተ 6 лет назад +23

    አፋር የሰው ዘር መገኛ ብቻም ሣይሆን የሰው ልጅ መኖሪያም ነው ፍቅራቸው ልዩ ነው ጋአሞቸው ውሥጤ ነው ዱቢቲወችም ውሥጤ ናቸው

  • @fatumaabdallah2039
    @fatumaabdallah2039 6 лет назад

    የእንዳንዱ ባሀል ይለያል ጋዜጠኛዋ የምር ሰው ነች ነች የኔ ቆንጆ ውድድድ♥♥♥♥♥♥ሲቀጥል አሬራ ሲገፉና ውሀ እሚቀዱበት ይከብዳል በረርግጥ ሙያቸውን እሰራለሁ አፍር ዘመዶች አሉኝ እነሱ ግን የከተማዎች ናቸው በጣም ደስ ይላል ጀሪካ የለም ማለት ነው እነሱ አካባቢ ወይስ ባህላቸውን ላለመተው ነው

  • @ፋጡማየደሴልጂሀሰንወሎየዋ

    እደ ይሄ ነው እደ ጋንቦ ሀሀሀሀሀሀ የኔ አባት ጋቦጋቦ ሲል እሰማአለሁ

    • @likelike59
      @likelike59 6 лет назад

      😆😉yanam.abat.yilal..ganbo..kkkkkk

  • @አልሀምዱሊላህሙስሊም-በ8ከ

    አቦ ምችት ይበልሽ ጋዜጠኛዋ አፋሮች እኮ ፍቅር ናቸው

  • @ethiopianlezelalemtinur4128
    @ethiopianlezelalemtinur4128 6 лет назад +6

    woow afaroch siyamru rajajim qonjo nachaw gazetagna wa thanks silasayashign qatiyibat hagarachin bahalachin inimaribatalen

  • @zahraahussain4868
    @zahraahussain4868 6 лет назад +1

    እዴዉ ኢትዮቢያ ዉስጥ ስንት እማናቀዉ ባህል አለ ሱበሀን አላህ ሁሉም በየባህሉ ሲያምር የወተቱ

  • @semiramohammedmohammed3583
    @semiramohammedmohammed3583 6 лет назад +32

    ወይ ሁሉም ነገሴት ናት እምሰራው
    ታዳ እኔ አፋር ባል ባገባ ባድ ቀን ነው እሚያባረኝ ክክክክክክ

  • @ጎንደርዋስስደተኝ
    @ጎንደርዋስስደተኝ 6 лет назад +2

    ማማየ ስወዳት እችን ልጅ እግዚአብሔር ይባረክሽ የገጠረ ሠው እኮ የስራቸው መብዛቱ

  • @anshaali1538
    @anshaali1538 6 лет назад +46

    አቅራቢዋ ማር ናት

  • @khadijam9264
    @khadijam9264 6 лет назад

    አቅራቢዋን ስወዳት አላህ ሰላምታሽን ያብዛልሽ እናም የሀገሬን በሀል የማላቀውን እዳቅ አደረግሽኝ ወላሂ በጣም ነው የምወደው በሀል ከቆርቆሮ ከምኖር ከሣርቤት ብኖር ነው ደስታየ

  • @ሰሙነኝየደሴዋ
    @ሰሙነኝየደሴዋ 6 лет назад +17

    ጉድ ሥንት ባህል አለ ወሏሂ የቂጣዉ አገራገር በጣም ነዉ የገረመኝ በዛላይ ወተት የሚገፉበት ወይ ጉድ

    • @nassarnassar8699
      @nassarnassar8699 5 лет назад

      ክክክክክ

    • @sadahasn8921
      @sadahasn8921 5 лет назад

      የየት አገር ባህል ነው ቂጣ እዲህ 😄😄

    • @sadahasn8921
      @sadahasn8921 5 лет назад

      ይችን ጋዜጠኛ ከኔም እድትመጭ ከሰደት ሰመለሰ ምን እምንሠራ ላጫውትሸ

    • @sanasanasana5679
      @sanasanasana5679 5 лет назад

      እኔም የገረመኝ እሱ ነው።

    • @tube4890
      @tube4890 4 года назад

      ሀሀሀሀሀሀ እኔም ሰቄ ልሞት ብታይ ገርሞኝ

  • @liyaliya5487
    @liyaliya5487 6 лет назад

    ዋውው አፋር ደስ ይላል ምናለ የሁሉን ቋንቋ በየትምህርት ቤቱ ቢያስተምሩን የእኛ ፍልፍል ለታናናሾቻችንና ለልጆቻችን ይደርግልን እውነት ሌላ ቋንቋ ተናጋሪ እኔ ሌላ ትርጉሚ ተብየ ስጠይቅ በምን እንግባባ የአንድ ሀገር አደላችህም ነን ታድያ ለምን አታውቂም ያ ሲያሳፍር

  • @hanaasemamaw2888
    @hanaasemamaw2888 6 лет назад +6

    ጋዜጠኛዋ.አድናቁሽ.ነኝ

  • @እንደፍቃድአኑረኝእናቴሁሌ

    ጋዜጠኛዋ በጣም ጎበዝ ናት አድናቂሽ ነኝ በስማን ስንት አይነት ባህል አለ ሊዩነታችን ውበታችን ነው

  • @መሳቅነውአመሌ-ገ5ፈ
    @መሳቅነውአመሌ-ገ5ፈ 6 лет назад +32

    ቆይ ወዶቹ ምንድን ነው የሚሰሩት ጋዜጠኛዋ ደሞ ቆንጅየ ናት

    • @አደሣችተባረክ
      @አደሣችተባረክ 6 лет назад

      ሳይቃጠል በቅጠል ውሀ ይቀዳሉ

    • @gjjhhihh1447
      @gjjhhihh1447 6 лет назад +1

      ሳይቃጠል በቅጠል እኔም ገርሞኛል ወንዶቹ ምን እደሚሰሩ አላወኩን ደስስስስስ ሲል ወላሂ

    • @alemgeta2016
      @alemgeta2016 6 лет назад

    • @netsanettegege6289
      @netsanettegege6289 5 лет назад

      @@አደሣችተባረክ 😅😅😂

  • @أمعبداللهبنتأحمد-ش5ي

    ማሻ አላህ እንድህም አይነት ተምር አለ እንዴ አገራችን ያሰላም
    ውቢቷ ሀገሬ ሰላምሽን አላህ ይመልሰው
    ይገርማል ደስ ሲል

  • @trineshtrinesh7673
    @trineshtrinesh7673 6 лет назад +7

    ወይኔ እዴት ደስስይላል እግዚአብሔር ይስጣችሁ

  • @ጀሚላሁሴንየአብይአህመድወ

    ጋዜጠኛዋን ሳላመሰግን አላልፍም ይሄን ውብ የሆነ ባህላችንን ለህዝብ ስላሳየሽልን ከልብ እናመሰግናለን።አፋር በጣም ፍቅር የሆኑ ህዝብ ናቸው ።

  • @zuuuali4352
    @zuuuali4352 5 лет назад +2

    ያፋር ቆጆ

  • @zahrahajii3977
    @zahrahajii3977 6 лет назад +5

    ርታብ ተመር ሀገራችን አለ ለካ አልሐምዱልላሀ

  • @ማሚየኔተናፍቂአላህዬእናቴ

    ማሻ አላህ በጣአም ደስ ይላል ይሄ ነው አድነት ማለት ገዜጠኛዋ በጣም ተመቸሽኛ አላህ ይጠብቅሽ የኔ ማር

  • @ሰሙነኝየደሴዋ
    @ሰሙነኝየደሴዋ 6 лет назад +9

    የምር ዛሬ ያየሁት ትዕግርት ነዉ የሆነብኝ ዉሃ የሚቀዱበት ኧረ ወይኔ

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 года назад +1

    አፍር በፍቅረ ከያዙት ፍቅረ ነው 👌 ሸዋሮቢት ጎራ በይ የኔ ውድ

  • @ዜድወሎየዋ-ወ5ኸ
    @ዜድወሎየዋ-ወ5ኸ 6 лет назад +4

    ወይኔ ጋዜጠኛዋ ስወድሽ
    አፋሮችንም በጣም ነው እምወዳቸው እነሱጋር ነው ያደኩትም የተማርኩትም በጣም ነው እምወዳቸው ከስደት መልስ የመጀመሪያ እምሄደው ሎጌያ ነው ኢንሻ አላህ

    • @medeiayemam8898
      @medeiayemam8898 6 лет назад +1

      በመጀመሪያ ጋዜጠኛዋን ከልቤ አመሠግናታለሁ ውድድ ነው የማረጋት ብዙ የማናቀውን ባህል ታሣየናለች ከዚህ በፊትም ወሎ ከሚሤ ያደረግሽውን ውሎ አዳር ፖሮግራምሽ በጣም ደስ የሚል ነው ማር ነገር ነሽ ቀጥይበት ሢቀጥል ደግሞ አፋሮች ውሥጤ ናቸው የወዶችም የሴቶቹም አለባበስ በጣም ነው የምወድላቸው ይህን ፍቅራችንን መወዳችንን አይቶ አላህ በሀገራችን ሠላሙን ያውርድልን

  • @fdsgdr5138
    @fdsgdr5138 6 лет назад

    ጀግና ጋዜጠኛ እንዲህነው ጋዜጠኛ ማለት ከተማላይ ብቻ በጣም አደቅሻለሁ ናፈቆቴንም ነው ያሳየሺኝ

  • @rabiasied1299
    @rabiasied1299 6 лет назад +19

    ጋዜጠኛዋ ወደድኳት

  • @Tወሎዬዋያብዲፍቅር
    @Tወሎዬዋያብዲፍቅር 6 лет назад +1

    ማሻ አላህ ደስ ስትሉ የኔ ልዩ የአፋሯ ቆንጆ ስወድሽ

  • @ሰብሪንየአለምገናዋእናትዋ

    አቤት አፋሪትዋ ውበትዋ ማሻ አላህ ናት

  • @tutumare2909
    @tutumare2909 6 лет назад +2

    ሁሉም ባህል ደስ ሲል እንኳንም ኢትዮጰያዊ ሆንኩ

  • @hayatmohamed1895
    @hayatmohamed1895 6 лет назад +3

    በእዉነት በርቱ በጣም ደስይላል

  • @ሁሴንነኝየሐራው
    @ሁሴንነኝየሐራው 2 года назад

    አፋሮች ውስጤ ናችሁ ጋዜጠኛይቱ በሁሉም ቦታ ትሄዳለች ፍቅር ናት አላህ ይጠብቅሽ አፋሮችም አላህ ይጠብቃችሁ ዘረኖች አላህ ያጥፋችሁ ያረብ ፍቅር ሰላም ለእማማ ኢትዮጵያ

  • @rahmamurada7890
    @rahmamurada7890 6 лет назад +4

    ተባረኪ፡ በጣም ድስ የሚል ፕሮግራም ነው 👍👍

  • @emyeagere3134
    @emyeagere3134 6 лет назад

    ዋው ያገራችን የብሔር ብሔሮች ባህል በጣም ያምራል። አገሬን ጠንቅቄ ሳላውቅ ወጥቸ አሻግሬ ማየት ሆነ ነገሬ ግን አይቀርም አንድቀን እመጣና አያለሁ እኔ ጎንደርን እንዳስጎበኛችህ ሁላችህም በየ ክልላችህ ተዘጋጁ እኔንም ግን አይ የምትጨቃጨቁትን በሽታ አስወግዳችህ ቆዬ ጋዜጠኛይቱ ትችያለሽ ጎበዝ ባህሉ ያምራል ግን እንብላ ሳትሉ አስጎመጃችህን ታዘብናችህ መልካም ውሎ አደር ይሁንላችህ እናመሰግናለን ጎበኘን

  • @birtukanmekonen9494
    @birtukanmekonen9494 6 лет назад +5

    I am really happy to see this program but it's not good the women's work very hard the man have to involve a little more work 😕😕

  • @zd..zd...881
    @zd..zd...881 6 лет назад +1

    አጃኢብነዉ.እዉነት.ሳላደን.ቃችሁ.አላልፍም.በርቱ.ደሥ.የሚል.ነዉ.ታዳ.እኔ.እደት.እችልበታለሁ.ይሄንሁሉ