Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ፍቅር ❤አጣን እንጂ ሀገራችን ያልተነካ ሀብት አለን እባካችሁ ወንበር ላይ ያላችሁት ህዝብ አንድ እንዲሆን ትውልዱ ሀገሩን እንዲያቅ አድርጉት
የሚገርም አካባቢ ነው ህፃኗ አሳዘነችኝ አንድ ፍየል ይዛ በብርድ ቁጭ የኔ ቆንጆ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ብዙ ያልታየ ባህል አለ አሳዩን ሁሉንም
እኔም😢😢
😢አው ወላህ እኔም አሰዘነችኝ እንበዬ ነው ያመጣው
😢😢😢enem
ሀገራችነን. ሳላም ያድርግልን. አጥፊወችን. ያጥፋልን. ያረብ. አብይን. እና ሽመልስ. አዳነች. የኢትዮጵያን እልቂት. ሀዘን. በቤታቸው. ይግባባባባባ. ያርብብብብብ☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝
የአካባቢው አረንጓዴነትና የህዝቡ አማርኛ መናገር አስደንቆኛል።
ለሁሉም መግባብይኮ ነዉ አማረኛ❤😂
በጣም ምገርም ደስሚል ባህልነወሐ አገራቺንን ሰላም ያርግልን አስካልዬ የኔዉድ ሰዉ አትንቅ ክብር አለሽ ፈጣር ይጠብቅሽ እናት ኑሮልኝ❤❤❤❤❤❤❤ ሁላቺሁም አዘጋጆቺ አገራቹን ባህላቺን ስለምታ ሳዩን እናመሰግናለን
አመሰግናለሁ
መሸአላህ አለባበሳችው አገራችውም ሁሉም ጡሩ ነገር ነው
ድንቅ ተፈጥሮ ፈጣሪ አገራችን ይጠብቅልን አስካል ትለያለሽ ውድድድ❤❤❤❤
ማሻአላአካባቢው ሳምር ንፁህኢትዮጸያንነው ያሳየሽን አስካልየ
እንዲያው ይምሽ ይንጋ ኑሮ ነው ሀገሩ ግን ለም ነው ደስ ይላል
አስክዬ ስወድሽ የኔ ውብ እድሜ ጤና ይስጥሽ
ሱበሀን አላህ የሺረክ መአት 😢😢
ክፉ ፖለቲከኞች አላህ የስራችሁን ይስጣችሁ በተለይ ብልፅግናይሄን የመሰለ ደግ ህዝብ አጫረሳችሁት😢
የዶሮዋ ነገር😂😂😂
😂😂😂
😂😂😂😂
😅😅😅😅የምር😂😂
አነጋገርሽ በጣም ያምራል የኔ ጣፋጭ❤❤❤❤❤
አስኩዬ የኔ ደርባባ ድንቅ ኢትዮጲያዊት ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
ይችን ሀገር የናንተ የየዋሆቺ አምላክ ይጠብቃት ከተሜውማ ሀገር ለማፍረስ መርዝ ይረጫል
ወይኔ ያገሬ ሰወች ቦርዴ አችው በጣም ይጣፍጣል❤❤❤❤❤
ቆንጆ ነው የቦቆሎ ገንፍ
የእወነት ደስ ይላሉ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ፈጣሪ አምላክ
ሀገሬ እማማ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ🙏😍💙 💚💛❤።
Dhugaa bayyee namatti kiyyaa waan ta’ef bayyeen natti tolee Itiyoophiyaa 🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤🌷🌷🌷
Betam jegna set nesh betam new mwedsh
Wow askiye ❤ baxami dasi yilal bartu
እንኳን ደህና መጣሸ ደሰ የሚለኝ ፕሮግራም በርችልን ❤💛💚🙏😍
ገንፎ በወጥ ሳይሆን ገንፎ ኦቾሎኒ ቢባል ደስ ይላል
የኔ ፎቅሯች ዉብ የሆነች አገር አለን 🎉🎉❤❤❤❤❤
እንኳን ለዚህ አበቃሽ ድነሽ
ሢያምር ሀገሩ
የኔ ውድ ስወዳሽ❤❤❤❤
አይ የደሮውነገር ልክ እደኔፓሎች 🤣ቦታውን ወድጀዋለሁ
ኢትዮጵያ የለለባህልየያየም❤
ኪኪኪኪካካ አረ አሥኩየ ዶሮዋን ጉድ አረጓት
Ajiba Akkam bareduuuu wowowowo ♥️♥️♥️♥️❤️❤️
በሬየለምደ😢😢
Tebarekiligni - Egizihabeher abzito yibarikish, yene wud! That’s marvellous and evolving journalism! Remain Blessed Abundantly!
@@askaletesfaye5916 You are welcome! I appreciate your brevity and ethical professionalism! Keep up the good work! Birik beyiligni! Stay blessed abundantly!
ምርጥ ሴት ❤
❤ድንቅ ውበት ነው
ሃገራችን አ ዳነች አቤቤና አይ አበላሹት በዘር ገነጣጠሉን የደም አገር አረጓት እንጅ ኡትዮጲያ ድንቅ የተለያዬ ባህል ከለር ቋንቋ ያላት ሃገር ናት በጣም ደስ ይላሉ የእውነት እንግዳ አከባበራቸው እጅግ በጣም ደስ ይላል ኢትዮጲያ ሠ ላሟን ያምጣልን ዳሩን እሳት መሃሏን ገንት ያድርጋት ርዲት አይራቃት
ወደ ወሎስ ለምን አትሄጂም ግን አስካለች
ሳህ
ሒዳለች እኮ
በጣም ደስ ይላል የኦቾሎኒ ወጥ እኔም ሰርቻለሁ ግንምግባቸው ከሱዳኖች ጋይ ይመሳሰላል ግን እነሱ ከተፈጨ ስጋ ጋር ነው የሚሰሩት እንዲሁም መጨረሻላይ የጨመርሽው ባምያ ድቄት ነው በጣም ነው የሚሳበው
ጎረቤት ናቸው
የዶሮዋ ነገር
Askaluye gobez jornalist agerish tiwedealesh betam adnakishnen😊❤🇪🇷💙💚❤
በጣም አመሰግናለሁ
Yehen Tenside lej wesjat egzhber yrdasal❤
Betam ያምራል
እኔም ቁመት አግኝቼ ሚመተኝ 😂😂😂😂😂
😂😅
ወይኔ ዶሮዉ ተላልሶ መቅረቱ ስት ሰዉ ሊበላዉ ነዉ😂😂😂😂
ygrmal migbachew lik ende Sudan new❤❤
ዶሮዋን ምን ልታረጓት ነው አላልሽም አስኩዬ😂😂😂😂😂😂😂
Astu you make this show look more beautiful and enjoyable.
Agarchin Salmi ❤
የኤ ዴሮ ዋዉ😂😂😂😂😂
በርቱ ደሰይላል
ወይኔ ጉዴ ዶሮ 😮
እመዋ የዶሮው ነገር😳😳ሳትታጠብ
ልዩእኮነሽ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭❤❤ኢትዮጵያዊ
😂😂😂 ያሚን ስጠላ በሀል እደት የበላል
ዬደቃል ባህላቸው ኤቸሎኒ ለወጥ 😂😂😂 ኤቸሎኒ ያመርታሉ ማለትነው
የገፍዉ ነገር አገሬ ማረኝ አማራየ እጀራዉ ጤፍ ወጡ በያይነት ገፎዉ በቅቤ አነባበሮዉ ዳቦዉ አባሻዉ ንፍሮዉ ደጋሌት ሽብራ ጋረ እረ ስቱ 💚💛❤👍💚💛❤👍💚💛❤👍💋💞
Wowow so beautiful ❤❤❤❤❤
ወይ ሀገር በየቀኑ ከርሻ ስገቡ ዶሮ ያቀርባሉ ወይ የዶሮ ነገር በሬ ሆኖዋል በሉይ 😂😂😂😂
አይገዚም😅
ለሁሉም ነገር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
የደሮው ነገር😂😂😂
ወላሂ አስኩዬ ስወድሽ እነሱን መስለሽ የሚበሉትን በልተሽ የሚሰሩትን ሰርተሽ ጀግኒት ጋዜጠኛነሽ❤
ጎበዝ ነች እማላውቀውን ምግብ ለመብላት ይከብደኛል
ስያስጠል ባህላቹው የደሮ ነገር😂
እደዉ ጉድ ኢቶቢያ ዉስጥ ስት ጉድ ባህል አለ ይገረማል የሁሉም ይለያያል ጉድ
በማየት ልገዛችሁ 😂 ዶሮዋ በእሳት መለብለብ😂😂😂 ወይባህል ይገርማል
ማሻአላህ አገሩ ለም ነው ጤፍ ቢዘራ እራሱ የሚበቅል ይመስላል ከገፎጋ ከመታገል ጤፍ ዘርታችሁ በቀላሉ እጀራ ብሉ። ግን አረሙ የሚቻል አይመስልም
ዲምፆሽን ስወደው አስካልየ የኔዲቡሽቡሽ
አማርኛ ማዉራታቸዉግን ባህላቸዉ
ማኦ ሱዳንም አለ ወለጋም አለ ሸማውን እንኳን ተይው ማንም ቀለም እየቀባ ባህሌ ነው ማለት ፉሽን ሆኗል
That chicken Barbecue was the best 👌
እንደዚህ በባዶ እግር የሚኬድባት ስንት መለወጥ መሰራት ሲገባ በዘር አባልቶ አገሪቷን አፈረሷት
😂😂የዶሮ ነገር
አሥርቦ ማሳየት ነበር እያንዳድሽ😂😂😂
ኢትዮጵያ ውስጥናቸውወይ😮😮😮😮😮😮😮
ዲግል መሬት
እኔም ቁመት አግኝቼ የሚመታኝ በር አገኘሁ አይ አስካል 😅😅
ክክ
😅😅😅😅
ውድ የሀገሬ ልጆች በያላቹበት የአላም ዳርቻ ሰላማቹን አለህ ያብዛው ወጥቶ ከመቅረት አለህ ይጠብቀን እኛንም አለህ ጥሩ አሰሪ ያድርገን ስኬትን ደስታን ያድለን አለህ ከሰው ቤት ሰራታኝነት አውጥቶ በሀገራችን በቤታችን አብቃቅቶ ያኑረን ውዶቼ በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኑኝ የመዳም ቅመሞችይ ሰውን መርዳት ምያስደስታቹ አትለፉኝ ስወዳቹ አለህለታሰሩት ፍትህን ያስፍን ሀገራችንን አለህ ሳላም ያድርግልን አሚን ያረብ
ወይኔ ስቴ እደምናጥብ ዶሮ አልፎላት ሳትታጠብ ተበላች😅😅
😂😂
እንደዶሮቆሻሻየለም,በደንብመታጠብነበረባት,😢
ማይ ቤኒሻንጉል ሀገራችንን ሰላም አድርግልን ያረበና
በርበሬና ሽንኩርት ዘይት ነፃ ወጥታለች በይኝ በእነሱ ባህል
በናተ ኮሜንት አለመሳቅ አይቻልም😂😂😂
እነሱ አይጠቀሙም ሽንኩርት እንጀራም አያውቁ ገንፎ ቦርዲ
ውዴ አስካል ተሽሎሽ ስላየሁ ደስ ብሎኛል ግን ዶሮው አጠቡት እንዴ ዝም ብለሽ እንዳትበይ እነሱ ልምድ አላቸው እሺ
ይቅርታ የምግቡ ነገርግን😮😮ወየዉ
የጥበቡ የጥለቱ ትርጉም ይገርማል
እኔ ይህን ምግብ አልበላም መቸም ከገፍዉ እስከ ዶሮዉ😂😂😂😂
😁😁😁😁😁😁
የደሮው ስጋ ሳይታጠብ ነው የሚበሉት እዴ
ወይዶሮሮሮሮሮ። 😂😂
Wawwww Afrika selamish yebza engey habtamoch nenko❤😊❤💚💙🇪🇷
ሰሜን ወሎ እማትሄጅው ለምድነው አንቾ
Yezar dash ayelem
Dase setelu
እናቴ ኦርጂናል ዶሮ ነው እነሱ ጋር እሚበላው😂😁🤔
እ ታዳ ሁልጊዜ እርሻ ቦታ በሄዱ ቁጥር ዶሮ ሊታረድ 😢
❤❤
ይገርማል ኦርጅናል ኢትዮጵያዊያን ናቸው እኛ ፎርጅዶቹ ነን
😂😂😂😂😂እኮ ታድለው
የምን ኦርጅናል ነው 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@@ayshaahmed8148 የሰው ኦርጅናል ከብዙ አግል ነው ያልኩት ኦሮሚያ ገብተህ በምን አይነት ሜንጫ እና ዱላ ምርጥ አቀባበል ያረጉልሀል ሲለላ ኖዎ ሚን አባሽ ኢና ኖ ደቡቦች ለኔ ፍቅር ናቸው
❤
❤❤❤❤ww
እጭ ግን አመጋገባቸዉ ደሳ አይልም😂
እኔማ አቅለሸለሸኝ😂😂
Jil yesew bahil aynakim Jil ENA megayim silehonik enji, ayeebbstwoled woye Amrohin bitmoredew
@@sus2475 Jil yesew bahil aynakim
አይባልም
Ynze dash ayelem
ፍቅር ❤አጣን እንጂ ሀገራችን ያልተነካ ሀብት አለን እባካችሁ ወንበር ላይ ያላችሁት ህዝብ አንድ እንዲሆን ትውልዱ ሀገሩን እንዲያቅ አድርጉት
የሚገርም አካባቢ ነው ህፃኗ አሳዘነችኝ አንድ ፍየል ይዛ በብርድ ቁጭ የኔ ቆንጆ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ብዙ ያልታየ ባህል አለ አሳዩን ሁሉንም
እኔም😢😢
😢አው ወላህ እኔም አሰዘነችኝ እንበዬ ነው ያመጣው
😢😢😢enem
ሀገራችነን. ሳላም ያድርግልን. አጥፊወችን. ያጥፋልን. ያረብ. አብይን. እና ሽመልስ. አዳነች. የኢትዮጵያን እልቂት. ሀዘን. በቤታቸው. ይግባባባባባ. ያርብብብብብ☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝
የአካባቢው አረንጓዴነትና የህዝቡ አማርኛ መናገር አስደንቆኛል።
ለሁሉም መግባብይኮ ነዉ አማረኛ❤😂
በጣም ምገርም ደስሚል ባህልነወሐ አገራቺንን ሰላም ያርግልን አስካልዬ የኔዉድ ሰዉ አትንቅ ክብር አለሽ ፈጣር ይጠብቅሽ እናት ኑሮልኝ❤❤❤❤❤❤❤ ሁላቺሁም አዘጋጆቺ አገራቹን ባህላቺን ስለምታ ሳዩን እናመሰግናለን
አመሰግናለሁ
መሸአላህ አለባበሳችው አገራችውም ሁሉም ጡሩ ነገር ነው
ድንቅ ተፈጥሮ ፈጣሪ አገራችን ይጠብቅልን አስካል ትለያለሽ ውድድድ❤❤❤❤
ማሻአላአካባቢው ሳምር ንፁህኢትዮጸያንነው ያሳየሽን አስካልየ
እንዲያው ይምሽ ይንጋ ኑሮ ነው ሀገሩ ግን ለም ነው ደስ ይላል
አስክዬ ስወድሽ የኔ ውብ እድሜ ጤና ይስጥሽ
ሱበሀን አላህ የሺረክ መአት 😢😢
ክፉ ፖለቲከኞች አላህ የስራችሁን ይስጣችሁ በተለይ ብልፅግና
ይሄን የመሰለ ደግ ህዝብ አጫረሳችሁት😢
የዶሮዋ ነገር😂😂😂
😂😂😂
😂😂😂😂
😅😅😅😅የምር😂😂
አነጋገርሽ በጣም ያምራል የኔ ጣፋጭ❤❤❤❤❤
አስኩዬ የኔ ደርባባ ድንቅ ኢትዮጲያዊት
ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
ይችን ሀገር የናንተ የየዋሆቺ አምላክ ይጠብቃት ከተሜውማ ሀገር ለማፍረስ መርዝ ይረጫል
ወይኔ ያገሬ ሰወች ቦርዴ አችው በጣም ይጣፍጣል❤❤❤❤❤
ቆንጆ ነው የቦቆሎ ገንፍ
የእወነት ደስ ይላሉ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ፈጣሪ አምላክ
ሀገሬ እማማ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ🙏😍💙 💚💛❤።
Dhugaa bayyee namatti kiyyaa waan ta’ef bayyeen natti tolee Itiyoophiyaa 🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤🌷🌷🌷
Betam jegna set nesh betam new mwedsh
Wow askiye ❤ baxami dasi yilal bartu
እንኳን ደህና መጣሸ ደሰ የሚለኝ ፕሮግራም በርችልን ❤💛💚🙏😍
ገንፎ በወጥ ሳይሆን ገንፎ ኦቾሎኒ ቢባል ደስ ይላል
የኔ ፎቅሯች ዉብ የሆነች አገር አለን 🎉🎉❤❤❤❤❤
እንኳን ለዚህ አበቃሽ ድነሽ
ሢያምር ሀገሩ
የኔ ውድ ስወዳሽ❤❤❤❤
አይ የደሮውነገር ልክ እደኔፓሎች 🤣ቦታውን ወድጀዋለሁ
ኢትዮጵያ የለለባህልየያየም❤
ኪኪኪኪካካ አረ አሥኩየ ዶሮዋን ጉድ አረጓት
Ajiba Akkam bareduuuu wowowowo ♥️♥️♥️♥️❤️❤️
በሬየለምደ😢😢
Tebarekiligni - Egizihabeher abzito yibarikish, yene wud! That’s marvellous and evolving journalism! Remain Blessed Abundantly!
አመሰግናለሁ
@@askaletesfaye5916
You are welcome! I appreciate your brevity and ethical professionalism! Keep up the good work! Birik beyiligni! Stay blessed abundantly!
ምርጥ ሴት ❤
❤ድንቅ ውበት ነው
ሃገራችን አ ዳነች አቤቤና አይ አበላሹት በዘር ገነጣጠሉን የደም አገር አረጓት እንጅ ኡትዮጲያ ድንቅ የተለያዬ ባህል ከለር ቋንቋ ያላት ሃገር ናት በጣም ደስ ይላሉ የእውነት እንግዳ አከባበራቸው እጅግ በጣም ደስ ይላል ኢትዮጲያ ሠ ላሟን ያምጣልን ዳሩን እሳት መሃሏን ገንት ያድርጋት ርዲት አይራቃት
ወደ ወሎስ ለምን አትሄጂም ግን አስካለች
ሳህ
ሒዳለች እኮ
በጣም ደስ ይላል የኦቾሎኒ ወጥ እኔም ሰርቻለሁ ግንምግባቸው ከሱዳኖች ጋይ ይመሳሰላል ግን እነሱ ከተፈጨ ስጋ ጋር ነው የሚሰሩት እንዲሁም መጨረሻላይ የጨመርሽው ባምያ ድቄት ነው በጣም ነው የሚሳበው
ጎረቤት ናቸው
የዶሮዋ ነገር
Askaluye gobez jornalist agerish tiwedealesh betam adnakishnen😊❤🇪🇷💙💚❤
በጣም አመሰግናለሁ
Yehen Tenside lej wesjat egzhber yrdasal❤
Betam ያምራል
እኔም ቁመት አግኝቼ ሚመተኝ 😂😂😂😂😂
😂😅
ወይኔ ዶሮዉ ተላልሶ መቅረቱ ስት ሰዉ ሊበላዉ ነዉ😂😂😂😂
ygrmal migbachew lik ende Sudan new❤❤
ዶሮዋን ምን ልታረጓት ነው አላልሽም አስኩዬ😂😂😂😂😂😂😂
Astu you make this show look more beautiful and enjoyable.
Agarchin Salmi ❤
የኤ ዴሮ ዋዉ😂😂😂😂😂
በርቱ ደሰይላል
ወይኔ ጉዴ ዶሮ 😮
እመዋ የዶሮው ነገር😳😳ሳትታጠብ
ልዩእኮነሽ❤❤❤
አመሰግናለሁ
❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭❤❤ኢትዮጵያዊ
😂😂😂 ያሚን ስጠላ በሀል እደት የበላል
ዬደቃል ባህላቸው ኤቸሎኒ ለወጥ 😂😂😂 ኤቸሎኒ ያመርታሉ ማለትነው
የገፍዉ ነገር አገሬ ማረኝ አማራየ እጀራዉ ጤፍ ወጡ በያይነት ገፎዉ በቅቤ አነባበሮዉ ዳቦዉ አባሻዉ ንፍሮዉ ደጋሌት ሽብራ ጋረ እረ ስቱ 💚💛❤👍💚💛❤👍💚💛❤👍💋💞
Wowow so beautiful ❤❤❤❤❤
ወይ ሀገር በየቀኑ ከርሻ ስገቡ ዶሮ ያቀርባሉ ወይ የዶሮ ነገር በሬ ሆኖዋል በሉይ 😂😂😂😂
አይገዚም😅
ለሁሉም ነገር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
የደሮው ነገር😂😂😂
ወላሂ አስኩዬ ስወድሽ እነሱን መስለሽ የሚበሉትን በልተሽ የሚሰሩትን ሰርተሽ ጀግኒት ጋዜጠኛነሽ❤
ጎበዝ ነች እማላውቀውን ምግብ ለመብላት ይከብደኛል
ስያስጠል ባህላቹው የደሮ ነገር😂
እደዉ ጉድ ኢቶቢያ ዉስጥ ስት ጉድ ባህል አለ ይገረማል የሁሉም ይለያያል ጉድ
በማየት ልገዛችሁ 😂 ዶሮዋ በእሳት መለብለብ😂😂😂 ወይባህል ይገርማል
ማሻአላህ አገሩ ለም ነው ጤፍ ቢዘራ እራሱ የሚበቅል ይመስላል ከገፎጋ ከመታገል ጤፍ ዘርታችሁ በቀላሉ እጀራ ብሉ። ግን አረሙ የሚቻል አይመስልም
ዲምፆሽን ስወደው አስካልየ የኔዲቡሽቡሽ
አማርኛ ማዉራታቸዉግን ባህላቸዉ
ማኦ ሱዳንም አለ ወለጋም አለ ሸማውን እንኳን ተይው ማንም ቀለም እየቀባ ባህሌ ነው ማለት ፉሽን ሆኗል
That chicken Barbecue was the best 👌
እንደዚህ በባዶ እግር የሚኬድባት ስንት መለወጥ መሰራት ሲገባ በዘር አባልቶ አገሪቷን አፈረሷት
😂😂የዶሮ ነገር
አሥርቦ ማሳየት ነበር እያንዳድሽ😂😂😂
ኢትዮጵያ ውስጥናቸውወይ😮😮😮😮😮😮😮
ዲግል መሬት
እኔም ቁመት አግኝቼ የሚመታኝ በር አገኘሁ አይ አስካል 😅😅
ክክ
😅😅😅😅
ውድ የሀገሬ ልጆች በያላቹበት የአላም ዳርቻ ሰላማቹን አለህ ያብዛው ወጥቶ ከመቅረት አለህ ይጠብቀን እኛንም አለህ ጥሩ አሰሪ ያድርገን ስኬትን ደስታን ያድለን አለህ ከሰው ቤት ሰራታኝነት አውጥቶ በሀገራችን በቤታችን አብቃቅቶ ያኑረን ውዶቼ በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ሁኑኝ የመዳም ቅመሞችይ ሰውን መርዳት ምያስደስታቹ አትለፉኝ ስወዳቹ አለህለታሰሩት ፍትህን ያስፍን ሀገራችንን አለህ ሳላም ያድርግልን አሚን ያረብ
ወይኔ ስቴ እደምናጥብ ዶሮ አልፎላት ሳትታጠብ ተበላች😅😅
😂😂
እንደዶሮቆሻሻየለም,በደንብመታጠብነበረባት,😢
ማይ ቤኒሻንጉል ሀገራችንን ሰላም አድርግልን ያረበና
በርበሬና ሽንኩርት ዘይት ነፃ ወጥታለች በይኝ በእነሱ ባህል
😂😂
በናተ ኮሜንት አለመሳቅ አይቻልም😂😂😂
እነሱ አይጠቀሙም ሽንኩርት እንጀራም አያውቁ ገንፎ ቦርዲ
ውዴ አስካል ተሽሎሽ ስላየሁ ደስ ብሎኛል ግን ዶሮው አጠቡት እንዴ ዝም ብለሽ እንዳትበይ እነሱ ልምድ አላቸው እሺ
ይቅርታ የምግቡ ነገርግን😮😮ወየዉ
የጥበቡ የጥለቱ ትርጉም ይገርማል
እኔ ይህን ምግብ አልበላም መቸም ከገፍዉ እስከ ዶሮዉ😂😂😂😂
😁😁😁😁😁😁
የደሮው ስጋ ሳይታጠብ ነው የሚበሉት እዴ
ወይዶሮሮሮሮሮ። 😂😂
Wawwww Afrika selamish yebza engey habtamoch nenko❤😊❤💚💙🇪🇷
ሰሜን ወሎ እማትሄጅው ለምድነው አንቾ
Yezar dash ayelem
Dase setelu
እናቴ ኦርጂናል ዶሮ ነው እነሱ ጋር እሚበላው😂😁🤔
እ ታዳ ሁልጊዜ እርሻ ቦታ በሄዱ ቁጥር ዶሮ ሊታረድ 😢
❤❤
ይገርማል ኦርጅናል ኢትዮጵያዊያን ናቸው እኛ ፎርጅዶቹ ነን
😂😂😂😂😂እኮ ታድለው
የምን ኦርጅናል ነው 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@@ayshaahmed8148 የሰው ኦርጅናል ከብዙ አግል ነው ያልኩት ኦሮሚያ ገብተህ በምን አይነት ሜንጫ እና ዱላ ምርጥ አቀባበል ያረጉልሀል ሲለላ ኖዎ ሚን አባሽ ኢና ኖ
ደቡቦች ለኔ ፍቅር ናቸው
❤
❤❤❤❤ww
እጭ ግን አመጋገባቸዉ ደሳ አይልም😂
እኔማ አቅለሸለሸኝ😂😂
Jil yesew bahil aynakim Jil ENA megayim silehonik enji, ayeebbstwoled woye Amrohin bitmoredew
@@sus2475 Jil yesew bahil aynakim
አይባልም
Ynze dash ayelem