ቤታችሁን ምረጡ! ወቅታዊ የቤት ዋጋ በአዲስ አበባ (የሚሸጡ ቤቶች ዝርዝር ከነዋጋቸዉ) Ethiopia house information

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024
  • ቤታችሁን ምረጡ! ወቅታዊ የቤት ዋጋ በአዲስ አበባ (የሚሸጡ ቤቶች ዝርዝር ከነዋጋቸዉ) Ethiopia house information
    Addis ababa luxury homes,addis ababa street food,addis ababa city tour,house in Ethiopia,house price in addis ababa,yemishet bet addis ababa,የኮንዶሚኔም መረጃ
    Reference:-
    Kef tube link:
    • የብሔራዊ ባንክ አዲስ ህግ ለእኛ ህ...
    • የቤት ዋጋ ሊቀንስ ነዉ? የብሔራዊ ...
    Ethiopian reporter Amharic:
    www.ethiopianr...
    BBC Report
    www.bbc.com/am...

Комментарии • 48

  • @meleketmedia-5596
    @meleketmedia-5596 3 месяца назад +5

    በየጊዜው እየመጣህ ስለምታደርስልን የቤት ዋጋ መረጃ በጣም እናመሠግናለን። ጌታ ይባርክህ።

  • @SalamSalam-uy8cg
    @SalamSalam-uy8cg 3 месяца назад

    ስለ ምትሰጠን መረጃ እጅግ በጣም አድርገን እናመሰግናለን እስቲ እኛ አረብ አገር ላሉ ልጆች ተመጣጣኝ ዋጋ ያለው አሳየን ምክንያቱም ታማችን ጋር የሚሄድ ማለት ነው

  • @Daima-rh7gd
    @Daima-rh7gd 3 месяца назад +1

    ወዲም ሰላምህንያብዛልኚ

  • @eg1890
    @eg1890 3 месяца назад +1

    Thank you! Very good information as always! Be cause of you we bought an apartment almost 2 years ago, at Bole medhanialem area … they almost done! .Will thank you forever for your honest and factual information!

  • @aybyou
    @aybyou 3 месяца назад +3

    ቤት ለእምቦሳ እንጂ ቤት ለቦሳ አይባልም። 🤔

  • @Daima-rh7gd
    @Daima-rh7gd 3 месяца назад +1

    ኮዳሚንየም አፈልጋለሁ ሀያትሰፈር ካገኘህ ባለ3 ክላስ

  • @empyrealcirus
    @empyrealcirus 3 месяца назад +2

    ዋጋው እኮ ስትጠሩት ድንግጥ ብዬ ልሞት 50 ሚሊዮን እና 68 ሚሊዮን😅

  • @girumwendm9320
    @girumwendm9320 3 месяца назад +1

    እዳውን ጨምሮ ምንማለት ነው?

  • @burktawitamenu6161
    @burktawitamenu6161 25 дней назад

    ዋጋው ከኛ ኑሮ ጋር አይመጣጠንም

  • @teg22345
    @teg22345 3 месяца назад +1

    Delala lebaoch nachew aldewlem😱

  • @ethiopia7387
    @ethiopia7387 3 месяца назад +1

    It seems like a basketball field. What's that living room? So big

  • @mulualembaye6127
    @mulualembaye6127 3 месяца назад +5

    ኦሮምያ በነፃ እንኳ አንፈልግም

  • @yimegnmekuria5714
    @yimegnmekuria5714 2 месяца назад

    Yetchgrnw delicious bezebiz nachw heg bewta ldelala

  • @user-ik2hq2jg9l
    @user-ik2hq2jg9l 3 месяца назад

    ❤enameseginalene berta

  • @ethiowarzone2875
    @ethiowarzone2875 3 месяца назад

    በስደት ላሉ ሠዎች ይሄ መረጃ ሣይሆን በዛዉ ተሠዳችሁ ቅሩ ይመስላል በወር አራት መቶ ዶላር የማያገኝ ህዝብ ከየት አምጥቶ የሶስት መቶ ሺ ዳላር ቤት እንደሚገዛ አላቅም ሚሊየን ስትሉ በጣም ቀሎ ሊሆን ይችላል በዶላር እስቲ ቀይረህ ተናገር እንኳን ሠዉዬዉ ቤቱ አይደነግጥም

  • @sabamessele8084
    @sabamessele8084 3 месяца назад

    Thank you brother

  • @rabiatdjamal40
    @rabiatdjamal40 3 месяца назад

    አባክህን ስልክህን አስቀምጥልኝወደም

  • @Omar-dd5zv
    @Omar-dd5zv 3 месяца назад

    Betel akababi bitseralin arif neber

  • @simegnashenafi708
    @simegnashenafi708 3 месяца назад +1

    😊Yetale yekensw

    • @rasayifat5726
      @rasayifat5726 3 месяца назад +1

      አልጨመረም እንጂ አልቀነሠም

  • @solomonabraham8329
    @solomonabraham8329 3 месяца назад

    Thank you

  • @addisalemtilahun1954
    @addisalemtilahun1954 2 месяца назад

    የሚከራይ ቤት ፍልግልኝ

  • @11naniyechristiantube
    @11naniyechristiantube 3 месяца назад

    Sendafa lay be 3.8 LShape Ale? Yalaleke Rasu 4.8 Aygegnim bro!!!

  • @user-dj4fl9ht3d
    @user-dj4fl9ht3d 3 месяца назад +1

    እባካችሁ አዲስ አበባ ውስጥ ቤት አትግዙ

    • @birhanukebede4922
      @birhanukebede4922 3 месяца назад

      ለመን

    • @ethiowarzone2875
      @ethiowarzone2875 3 месяца назад

      ለቤት ሻጩም ለደላላዉም የገዛኸዉን ቤት አይነት ገዝተህላቸዉ መኪና ጨምረህ በትርፉ ደግሞ ሸራተን አዝናንተህ እንዴት ትችለዋለህ ብለን ነዉ

  • @ja-ge6498
    @ja-ge6498 3 месяца назад +1

    ፈራሽ ስፈሮችንም እየነገርክ

  • @tigest3176
    @tigest3176 3 месяца назад

    Enamesgne alne kefu wendme sele misten mireja

  • @ethiowarzone2875
    @ethiowarzone2875 3 месяца назад

    በሚሊየኖች ገንዘብ ያላችሁ ሠዎች ቤት ሠርታችሁ ለምን አትሸጡም በሁለት ሚሊየን ያለቀ ቤት 14 ሚሊየን ስትገዙ እፈሩ

  • @eleniboulotte1591
    @eleniboulotte1591 3 месяца назад

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @markos7615
    @markos7615 2 месяца назад

    አባቴ አልሰማሽም እንዴ ቤት የመንግስት ነው !!!!

  • @hawaendris7407
    @hawaendris7407 3 месяца назад +2

    የሀብታምች ነው ለኞ ለደሀጠይቃልን

  • @user-pc4yh9es4z
    @user-pc4yh9es4z 3 месяца назад

    ወንድሜ እባክህ ሻጮች ፌር የሆነ ትርፍ ቢያስቡ ይሸጥላቸው ሁለትመቶ ፐርሰንት ትርፍ እያሰቡ እጃቸው ላይ እንዳቀልጥ ብትመክር ይሻላል መንግስት ህጉን ሢያወጣ ብዙ ይቸገራሉ

  • @ethiopia7387
    @ethiopia7387 3 месяца назад

    They are not finished bro.

  • @elizabettikuadame9304
    @elizabettikuadame9304 3 месяца назад

    Ye bet wagas

  • @ethiowarzone2875
    @ethiowarzone2875 3 месяца назад

    ባለጌ 68 ሚሊየን ሲል አያፍርም

  • @solomonabraham8329
    @solomonabraham8329 3 месяца назад

    አ አ ውስጥ አፓርታማ የማቀንስ አቅርብዐ ካርታ የያዘ አቅርብል?

  • @mimiayele3992
    @mimiayele3992 3 месяца назад +1

    Kkkkk
    16 ሚሊዮን

  • @samiraahmed9324
    @samiraahmed9324 2 месяца назад

    How come we buy a house? He is taking the one we’re got already 😡

  • @SenaytTekeste-bo7cj
    @SenaytTekeste-bo7cj 3 месяца назад

    💚💛❤️🙏

  • @gebremariamberhane7199
    @gebremariamberhane7199 3 месяца назад

    በጥላቻ የበሰበስክ ግም የትም ቢሆን ቤት አይኖርህም የኦሮሞ ነው የካምባታ ነው የሚል እዜህ ምን አመጣው?

    • @gebremariamberhane7199
      @gebremariamberhane7199 3 месяца назад

      መረጃ ሰጪ ወንድማችን ግን አቀራረብህ አደንቃለሁ

  • @alg7524
    @alg7524 3 месяца назад

    ከፍ
    ከባንክ ተበድረህ በ20 ሚሊየን የገዛኸውን ቤት በወር 250,000 ብር ማከራየት ትችላለህ?

    • @keftube
      @keftube  3 месяца назад

      የቤቱ አይነት እና የሚገኝበት ቦታ ይወሰነዋል፡፡ አዲስ አበባ ዉስጥ በወር እስከ 2800 ዶላር ድረስ የሚከራዩ ቤቶች እንዳሉ አዉቃለሁ

    • @alg7524
      @alg7524 3 месяца назад

      @@keftube
      ጥሩ አመሰግናለሁ ከፍ። ምንጊዜም ከፍ ነህ።
      20 ሚሊየን ብር ከሦስት መኝታ ቤት በላይ መግዛት የሚችል አይመስለኝም። በዚህ ብር 3 መኝታ ቤት ያለውን ቤት የሚገኝበትን አካባቢ መገመት ትችላለህ። እሱን አስበህ ነው እንግዲህ መገመት ያለብህ። 250 ሺ ብር በወር ስልህ በ15% ወለድ 20 ሚሊየን ተበድረህ ቤት ብትገዛ የምትከፍለው የወለድ መጠን ነው። ይህን ብር ካላገኘህ ቤት ልግዛ ብለህ የምትወስነው የክብር ውሳኔ እንጂ አትራፊ አይደለም። 3,000 ዶላር ብታከራይ በ60 ብር ምንዛሪ 180 ሺ ብር ገቢ ማለት ነው። ያ ማለት 70 ሺ ብር ትከስራለህ ማለት ነው። የምትገዛው ቤት ኪራዩ ዕዳውን መሸፈን አይችልም ማለት ነው። ኢትዮጵያ ውስጥ የሚደረግ የቤት ግዢ ብዙ ጊዜ የንግድ ህግን የተከተለ ሳይሆን ከማን አንሼ አይነት የክብር እሳቤ ነው።