Semonun Addis: Coverage on Sunrise Real Estate

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 янв 2025

Комментарии • 896

  • @lastella1994
    @lastella1994 5 лет назад +27

    People need to see this part of Africa.Look at these beautiful homes in Ethiopia. Love your country I'm from Ghana.

  • @ሐናሐና-ፈ7ሸ
    @ሐናሐና-ፈ7ሸ 8 лет назад +90

    ለምትኖሩበት እግዚአብሔር እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ
    መቸም ሰወችን መቅጠራችሁ አይቀርምእና አክብሮት እና ፍቅር ስጡአቸው ....በተረፈ ሀብታችሁ ይባረክ ብያለሁ ላለው ይጨምርለት ለሌለው ይስጠው በጣም ነው የሚያምር
    ሐና

    • @aziebsolomon7360
      @aziebsolomon7360 6 лет назад +1

      Weyane le tigraye betuseru neber
      Tigraye first kezhe buhala

  • @Gentlem3
    @Gentlem3 7 лет назад +24

    انا عربي من اليمن احب السياحه والتجول وزرت الكثير من دول العالم من بينها اثيوبيا لمده 20 يوم ..
    الذي جذبني في هذه البلاد الجميلة حاجتين بصراحه :
    1- الطبيعه البكر والأجواء الساحره .
    2- الشعب هنا طيب جدآ ومتواضع ويحب الزوار ويرحب بهم والابتسامه لاتفارقهم ..
    لذلك اتمنى للشعب الاثيوبي الطيب كل خير وسعاده واتمنى ان تحافظوا على بلدكم الرائعه والجميلة فهي بلاد تنموا بسرعه وتتقدم ..
    أحب اثيوبيا كثيرآ وأحب شعبها الرائع ..

    • @tubepeacetube9519
      @tubepeacetube9519 6 лет назад +1

      شامخ الهامه امييين الهوم اميين شكرا لك

    • @samlsd9711
      @samlsd9711 6 лет назад +1

      مشكورياخونا واهلا وسهلا فيكم

    • @-sarbettube8949
      @-sarbettube8949 6 лет назад +1

      ارحب بك

    • @-sarbettube8949
      @-sarbettube8949 6 лет назад

      لكن بالنسبة لي لا أحب اليمين ولا أحب أن يدخلو الي إثيوبيا لأنكم عنصريين

    • @ifdsgwwwo108
      @ifdsgwwwo108 6 лет назад +1

      هم إذا سلموا من العرب ونفاقهم فهم بخير ونعمه

  • @peaceethiopia638
    @peaceethiopia638 8 лет назад +379

    እዚ ቤት እናትና አባቴን ሳላኖር እንዳልሞት! አደራ!!!

    • @hanankonjoo2073
      @hanankonjoo2073 8 лет назад +19

      አሜን ያድርግልሽ ለእናትና አባትሽ እረጅም እድሜና ጤና

    • @Mb-zk1op
      @Mb-zk1op 8 лет назад +2

      Peace Ethiopia አሜንንንን ያድርግልሽ

    • @sara-kc1gj
      @sara-kc1gj 8 лет назад

      Peace Ethiopia አሜን ሀቢብቲ አይዞሽጌታአለ

    • @HayatIbrahimaagom
      @HayatIbrahimaagom 8 лет назад

      Insallah

    • @bezaitejgu4273
      @bezaitejgu4273 8 лет назад

      ewenatnau

  • @seadaseada5637
    @seadaseada5637 8 лет назад +19

    ዋው መሻላ በጣም ያምራል አገሬ ኑሪልኝ

  • @zemzemhasen6525
    @zemzemhasen6525 3 года назад +1

    ዋው ያምራል መዳሜ ብዙ ጊዜ የተለያዩ ቦታዎች ስትሳፈር ይዛኝ ስለምትሄድ ብዙ ነገሮች አይቻለሁ ይሄ ካየሇቸው ይመሳሰላል ደስ ይላል ያረብ አላህዋ እሪዝቅ አችንን በሀገራችን ክፈትልን

  • @noufalshaikh3898
    @noufalshaikh3898 7 лет назад +2

    በጣም አሪፍ ነው ውድ ኮሜቶች ይህንን እንኳን ባንገዛው ይህንን መሳይ ዲዛይን ባልንበት አካባቢ ማሰራት እችላለን አይዞንንንን አደግጡ

  • @fatumaseidseid3020
    @fatumaseidseid3020 8 лет назад +38

    ምን ያረጋል ህንፃ ፍትሃዊይ አስተዳደር የለ ሃገሬ
    በዶ ቤት

  • @Biniam_Kelbesa
    @Biniam_Kelbesa Год назад +1

    I was wandering if I can buy one of those astonishing villas?

  • @emperor4316
    @emperor4316 6 лет назад +15

    The only thing lacking is the consideration for most health conscious tenants. Believe me there are a lot of tenant with that mind set. Especially, foreign tenants. At least build bike trails, long walk or jog Lane within the compound if you are not going to include a community swimming pool or Gym.

  • @abduselamkedir9349
    @abduselamkedir9349 4 года назад +1

    Wawwwuu namatti tollaa samuu baredadhaa kanii kanaa hojjattee

  • @abrahamzekios5252
    @abrahamzekios5252 Год назад

    Good 👍 thanks from tigrayns USA Ethiopia forward

  • @asiyaaseyaayesha9969
    @asiyaaseyaayesha9969 7 лет назад +1

    መሻ አላህ በጣም ያምራል
    ታላቅ ከሚባሉት ሀገራት
    አንዷ etiopia ነች
    etiopia ለዘላለም ትኑር

  • @istandwithtigraym7981
    @istandwithtigraym7981 7 лет назад +23

    የ 2011 አ.ም ቤቴ።በእርግጠኝነት ይህንን ቤት ገዛዋለው።100%

    • @godlovesus404
      @godlovesus404 6 лет назад

      So happy for u

    • @meryesu
      @meryesu 6 лет назад +1

      እንድሳካልህ/ሽ እመኛለሁ!!! ወይ ተሳክታል ይህኔ🙏

    • @leulvlogs3251
      @leulvlogs3251 6 лет назад +1

      Eee tegeza?

    • @yordanoskassa5397
      @yordanoskassa5397 6 лет назад

      I believe in miracles, signs and wonders. Egziabher yerdash/yerdah

    • @nweed4449
      @nweed4449 5 лет назад

      Eee gezashew

  • @tiringoworkneh3556
    @tiringoworkneh3556 6 лет назад +4

    ሐብት ማለት ጤና እና ሰላም ነዉ ደሃን መርዳት የእግዛብሄን ህግጋቶችን መተግበር ነዉ ዋናዉ

  • @mikefrezer8406
    @mikefrezer8406 8 лет назад +5

    Regardless of how the money is obtained, that is an excellent start!

  • @meazi01
    @meazi01 8 лет назад +85

    I just don't understand all real estate and engineering in ethio... never concerning about sidewalk( pedestrian's road)out side on Street they make garden space, but No sidewalk for public. they need to learn from foreign real estate how to they building. residents safety is priority.

    • @litosave5244
      @litosave5244 7 лет назад

      enatin libda ere amargna atiroh new

    • @amsparlay1480
      @amsparlay1480 7 лет назад +12

      good point no side walk not safe for kids specially
      thx

    • @ProudEritrean
      @ProudEritrean 7 лет назад +3

      i was asking myself about not see the sidewalk too

    • @lizjhones9455
      @lizjhones9455 6 лет назад +1

      Ikr, this is just real estate there aren't many pedestrians who cares about safety anyways all they care bout is the thickness of their pockets 😵
      Should have seen Addis roads, to say the least it's a death trap! Chinese r allowed to build trash roads If that is not enough they r also importing a quality standard failed products to our streets 😳 trash!!! you won't see proper roads with pavements in Addis. Saddest truth is they have turned Addis to a trash😵

    • @yanmercy8195
      @yanmercy8195 6 лет назад +2

      sami meazi
      They all drive even the house maids 😉👈🏽😂

  • @503zzach
    @503zzach 8 лет назад +9

    These home are made for wealthy Ethiopian family or foreigner family who come to Ethiopia for work and businessman traveler, etc.

  • @himanotgirma1272
    @himanotgirma1272 4 года назад +1

    Ye gen ethopia wisxe naw woww Agere❤❤🇪🇹🇪🇹❤

  • @ዚነትወሎየዋለዛውምወልደያ

    ጤና ይስጠኝ እንጂ ሁለት ክፍል
    የጨትቤት ይበቃኝል ሁሉም
    ከሞት አያድን ለሁሉም ይመሻል
    ይናጋ አልሀም ዱሊላ አለኩሉሐል

    • @HayatHayat-iz7ez
      @HayatHayat-iz7ez 8 лет назад +1

      ዚነት የወሎ ልጂ። ፣ልዶኔያ፣ቢትአተጨነቄ፣ያኪራው፣አሏህያብጅልን፣ማር

    • @kalkidanmollajesus3540
      @kalkidanmollajesus3540 7 лет назад +2

      ዚነት ወሎየዋ ለዛውም ወልደያ ሠለምቴነኝ አልሀምዱሊላህ ሰው የተናገረው ይወርሳል ምነው ደና ነገር ብትመኝ

    • @hadyaseeda3933
      @hadyaseeda3933 7 лет назад +1

      ዚነት ወሎየዋ ለዛውም ወልደያ ሠለምቴነኝ አልሀምዱሊላህ በትክክል እህት አልሀምዲሊላህ ሁሉም ላፈር ነው

    • @najjunajju1272
      @najjunajju1272 7 лет назад +1

      ዚነት ወሎየዋ ለዛውም ወልደያ ሠለምቴነኝ አልሀምዱሊላህ tikil mar😃😃😂

    • @balasubramanambalasubraman662
      @balasubramanambalasubraman662 6 лет назад

      ዚነት ወሎየዋ ለዛውም ወልደያ ሠለምቴነኝ አልሀምዱሊላህ somaliya

  • @የኪዳንልጅነኝየደሙፍሬየእ

    ዋዉ ዋዉ በጣም ያምራል መጀመረያ ሳየዉ ዉጭ ሀገር መስሎኝ ነበር ሀገሬ እድገትሽን ያሳየኝ

  • @najmowarsame7522
    @najmowarsame7522 4 года назад

    good job am really proud off sunrise Real Estate Africa grown up fast

  • @Hanna-on7yu
    @Hanna-on7yu 6 лет назад +3

    Thank you for showing it to us! Questions: what are the prices for sale or for rent? Can you rent it or buy in group? When will the apartments be finished? Can you tell us who owns it? Thank you!

  • @tamrtiagobzie16
    @tamrtiagobzie16 7 лет назад +45

    እድሜን ዘመኔን ብለፋም አላገኘው እኔስ አምላኬን ምለምነው የራሴ ምለውን መጥኖ ይስጠኝ የስው እጅ እዳያስጠብቀኝ ከመታዘዝ ይገላግለኝ

    • @tsionmichael3182
      @tsionmichael3182 6 лет назад +2

      Sister lesew yemayechalew le geta yechelale keze yebelete yesetechale !!!!100%

    • @meksiomer6502
      @meksiomer6502 6 лет назад

      ኢዱ ኣንጂ የሚታቀርቢዩት መደብ በታም በታም ኣሪፍ መደብ ነው የተማላው አድመ እና ጠና ይስትሺ ፈታሪ በታም ኣንጂ ላይ ክብር ኣለኚ

    • @jawaheralsuwaidi856
      @jawaheralsuwaidi856 5 лет назад

      እህት ተሥፋ አትቁረጪ

    • @adanetamirat6828
      @adanetamirat6828 3 года назад

      Ech min alati fatari kazi balyi yisatishali

  • @mekeyahhasen6835
    @mekeyahhasen6835 4 года назад

    በጣም ተወደደ ካየነው ይበቃል እናመሰግን አለን

  • @MimiMimi-wj1oy
    @MimiMimi-wj1oy 8 лет назад +2

    wow hagry nurilege ehen gude lenzi aribuche masayet new meches menim yalne ayemselachewm

  • @rabahlaarari6055
    @rabahlaarari6055 5 лет назад

    انا اتابع بعض الفضائيات الاثيوبية رغم أنني لا أفهم اللغة ولكن حتى اعرف بعض العادات والتقاليد عن هذا من خلال الصور بالفعل بلد متنوع وجميل أتمنى أن ازوره.

  • @solomecha279
    @solomecha279 2 года назад +1

    Great compound and beautiful houses. Could you also post their official website (hopefully, interactive website)? Thanks!

  • @እግዚአብሔርይቅርባይነው

    እህቴ አሜን ያድርግልሽ። እኔም ፣ እኔና ባለቤቴ እንዲሁም ውድዋ እናቴ በሰላምና በሙሉ ጤና እንድንኖርበት አምላክ ይሄን ቤት እንዲሰጠኝ ፀሎቴ ነው። ምን ይሳነዋል ያደርገዋል። አሜን።

  • @TheFhdude
    @TheFhdude 8 лет назад +7

    ዘመነ "እውነተኛ ኢትዮጵያውያን ብንቆጠር ከ500 አንበልጥም" ቂቂቂ

  • @yeshiderwaro7363
    @yeshiderwaro7363 6 лет назад

    Wowwww.arifi.new.💚💛❤🇪🇹🇪🇹💚💛❤👍👍👍😁👏🤝😁😁😁

  • @AdamuMekonen
    @AdamuMekonen 8 лет назад +25

    እንድህ አይነቶቹን ቤቶች ምናልባት የሰማዪ አባታችን፣እላይቤት ካዘጋጀልን ነዉ እንጂ በቁም፣እያለን..እኔእንጃ.....ለዝያዉም አዲሳባ

    • @najatnuru7141
      @najatnuru7141 7 лет назад +2

      Adamu Mekonen መልካም ስራ ካለሽ ከዚ በላይ ነው ሰማይ ቤት

    • @maremmo1698
      @maremmo1698 7 лет назад

      Adamu Mekonen ክክክክክ

    • @nejatnurhussein2999
      @nejatnurhussein2999 5 лет назад

      Adamu Mekonen do not lose hope

    • @goon9181
      @goon9181 4 года назад

      @@najatnuru7141 ⴰⵣⵓⵍ

  • @mulukidane1272
    @mulukidane1272 8 лет назад

    wow betam yamral....lezi yabkan

  • @ibrahimwedaje9336
    @ibrahimwedaje9336 8 лет назад +113

    1% ለሆነ የኢትዩጵያ ህዝብ የቀረበ ድራማ

  • @fnaibe9839
    @fnaibe9839 8 лет назад

    waw betame yamerale bertu Egzabher. ethiopan yasebate telike lewete new

  • @aberashdebela3482
    @aberashdebela3482 7 лет назад +1

    ለምን ጥርት የያለ አማርኛ አታወርም ምን አተባተበሽ የተማረችህ ለመባል ነው ጋዜጠኛዋ ተባረክ ጥርት ያለ አማርኛ

  • @mominaade1899
    @mominaade1899 8 лет назад

    በጣም ያምራል ይህን።ለመግዛት እዚኸው አረጃለሁ ዝብየ አገሬ ብገባ ይሻለኛል

  • @አላህወኪልአላህነጃየብልን

    ምን ዋጋ አለው ሁሉም ጠፊነው የማይጠፍው 3 ሜት መሬት እና ሱስት ሜትር አብጃድ ብቻ ነው ቀሪ ሀብታችን ስራችን ብቻ ነው የሁለም ልብስ እና ቤት። ዋጋ የለውም ባለን አላህምዱሊላህ። ብቻ ነው። ለኔ የመልው። ቀሪ ሀብቴ 3 ሜትር እና 3 ሜትር አብጀድ ነው እናስራይ ነው። በአዱኒ። ስራይን። ያሳመርልኝ። የአንዱኒ ተፃፈ አለቆል። በአኽይራ። ገስርን። አላህ የውፍቅኝ ያርቢ የአላህ ያክሪም

  • @alemmuhye3412
    @alemmuhye3412 8 лет назад

    wowwww betam yamerale becha ayegelesewm dehe yehen eyaye megobeget honeben

  • @martamartamartamarta7102
    @martamartamartamarta7102 8 лет назад +3

    ውይ ውይ እንዴት ያምራል እናመሰግናለን ኤደንየ

  • @fatumtube4298
    @fatumtube4298 6 лет назад +6

    አምላኬ አላህየ በጀነት ከዚህ ሽ እጥፍ ያማረ በጀነት ይሰጠኛል ኢሸአላህ የዱኒያ ቢኖረኝ አድቀን ሳልኖርበት ይወስደኝ ይሆናል ሰለዚህ በአኬራ መመኝት ይሻላል

  • @Ethiopianexposer
    @Ethiopianexposer 5 лет назад +1

    i spent all my time watching California real estate till now so seeing my home country not far back is nice.
    edit:- one day i hope i could open a holding company. owning businesses, houses, apartments, etc.

  • @ዜድወሎየዋከመርሳ
    @ዜድወሎየዋከመርሳ 7 лет назад +47

    ባልኖርበትም እዳይ ስለፈቀድክልኝ ተመስገን

  • @aregahegnsenbato2310
    @aregahegnsenbato2310 6 лет назад +1

    It's beautiful I hope one I'll have one of this

  • @kikayejo9852
    @kikayejo9852 8 лет назад

    omg awelopa lay enkuan endezih emiyaber bet yelem ::
    betam des yelae gen lesheyache emtakerbuchewn netoche wagawanm betengerun betam des yelen nber

  • @salmaahmedou2045
    @salmaahmedou2045 6 лет назад +1

    መሻአላህ አገራችን አምራልናለች አልሀምዱሊላ

  • @abigelization
    @abigelization 4 года назад +2

    ኢትዮጵያኖች ስንባል ያገራችንን ስሪት አጣትለን ከውጪ ለመጣ ዕቃና ሰው አጎብዳጆች መሆናችንን ከውጭ ለገባ ዕቃ ወዳጅ መሆናችንን ያሳስበኛል

  • @halinesmart767
    @halinesmart767 7 лет назад

    ዋው ሲያምር በየግቢው መዋኛ ገንዳ ቢኖረው አሪፍ ነበር

  • @asmerina02
    @asmerina02 7 лет назад

    Good job guys 👍👌lovely

  • @raheltesfaye6810
    @raheltesfaye6810 7 лет назад

    wow! it's soooo..... beautiful!!!

  • @ድንግልማርያምእናቴናትእመ

    Waw waw betame yamerale Kenate kabate gare endate yemchale yege bate

  • @meklitehabshawit5955
    @meklitehabshawit5955 6 лет назад +8

    ምን አለብት ትንሽ ቢኖረኝ እና ባሌ ጋ ብኖር ችግር አራርቆን በናፍቆት እየተሳቀቅን አለን አየ አለመታደል

  • @Ethiopianexposer
    @Ethiopianexposer 5 лет назад

    Ethiopian real estate is very cheap. anybody who has money i would recommend them to get some properties. something i realized in Ethiopia people are afraid to take risks. i know a person in who bought 8 houses in one day in dc. about four million dollars. a couple of months later the prices were 800k to 1.4m each. i now work for this man.

  • @abdusemed1204
    @abdusemed1204 8 лет назад +2

    ውይ ሃበሻ አሁን አገር ስያድግ ስያምር ያስቀናል እናንተ አንድ አንድ መንቀኞች የደርግ ትራፊ ዝም ብላችሁ ምትቀባጥሩ እርር ድብን ቅጥል በሉ ትልቅ ነበርን ትልቅም እንሆናለን ይቅናሽ አገሬ ♥

  • @kkenso7571
    @kkenso7571 8 лет назад +22

    you should have included a gym, socialization room and swimming pool.

  • @amsaleshferaw9312
    @amsaleshferaw9312 7 лет назад

    በጣም አሬፍ ነው ዋው ዋጋው ን ብታስቀምጡበት ወይም ብትነግሩን ለምን ለጠቅላላ እውቀት ጠቃሚ ነው የሽያጩን ማለቴ ነው እንደ ካሬያችው በእውነት ደስ የሚል ቤቶች ነው በርቱ ቀጥሉበት

  • @ethiyouth7397
    @ethiyouth7397 7 лет назад +1

    as a marketing expert I would say maintenance, security and ground transportation 24/7 at the site.

  • @realestateaddisababa7292
    @realestateaddisababa7292 6 лет назад

    Nice 👍🏽 and Moder houses 🏠

  • @ewketbeyenbeyen2016
    @ewketbeyenbeyen2016 8 лет назад +8

    እር እንዴት ያምራል ዋው እንደው እንደዚ ያማር ቤት ውስጥ እግሬን ሰቅዬ ሳልኖር እንዳልሞት ብቻ እር እንዴት አባቱ ያምራል ።

  • @Lobo-Lobo
    @Lobo-Lobo 6 лет назад +3

    Look how many lights there are in the house. No wonder other people have no Electricity. This one house has enough electricity to run 25 normal Ethio homes. How about they install solar panels on these homes so hospitals and important public places have enough electricity! These builders are killing the poor!

  • @yalfalenshaallah7633
    @yalfalenshaallah7633 7 лет назад

    ዚነት ወለየዋ ለዛውም ወልድያ በጣም ነው ያደነኩሽ መጨረሻችን አፈር ነው እህቴ በኢማንሽ ያፅናሽ ያው እኛም ሰርተን አልተቀመጥንበት በስደት ነው ኑሮአችንን ምናሳልፈው ምክኒያቱም ዱኒያ ናት እና ቤቱንም ይዘን ጎዶሎው ብዙ ነው አሏህ የመጨረሻይቱን አለም የጀነትን ቤታችንን ይገንባልን ።ምኞቱ አይከፋም ተመኝ አሏህ ይሰጥሻል ያው አሏህ አይሳነውም ።ግን በኢማንሽ ጠንካራ መሆንሽ ሀሳብሽ ገልፆታል ።

  • @shaymaalazmi1761
    @shaymaalazmi1761 6 лет назад +20

    የሠማይ ቤቴ እንዲያምር ነዉ የምፈልገዉ ለዚቺ አለም ቦታ የለኝም

  • @esheeshe3839
    @esheeshe3839 3 года назад

    ይህን መሰል የተደራጀ የቤት ማከራየት አሰራር ለዲፕሎማቶች፣አጠር ላለ ግዝ በቡድን ሆነው ለስራጉዳይ ወደአገራችን ለሚመጡ እኝግዶች ጥሩ መቆያ ነው።
    ኗሪዋ የሰጠችው አስተያየት ትክክል ነው swimming pool መኖር ነበረበት

  • @toyibamuhamed4168
    @toyibamuhamed4168 8 лет назад

    Mashalla tebarek rehman agerachin metaneleshi tebeki

  • @bettybetty5969
    @bettybetty5969 8 лет назад

    betam yameral wagawen bitenageru tirunaber kuretachinen awekan endinekamet

  • @hayatlove6055
    @hayatlove6055 7 лет назад +6

    ወይኔ እዴት አባቱ ያምራል ፈጣሪ ሆይ ብረ ስጠኝ

    • @selamnahomselam1138
      @selamnahomselam1138 7 лет назад

      Selma tena yestelne !!! Please still available the house for sale ?

    • @mariyadagnew9761
      @mariyadagnew9761 7 лет назад

      ማሬ ጤና ስጠኝ ነው ሚባለው የኔ ውድ

  • @fishiktaameley2645
    @fishiktaameley2645 5 лет назад

    Pleass my God give me Good life like this🙏🙏🙏

  • @ga3864
    @ga3864 6 лет назад

    ይግርማል ጥሩ ቢስነስ ነው ከአለም ጋር ሲወዳደር ግን ይቀረዋል

  • @hawihawi9260
    @hawihawi9260 6 лет назад

    I like tht its custom to Ethiopian culture

  • @ቅጣውእጅጉ
    @ቅጣውእጅጉ 8 лет назад +47

    ሀብታምዬ ጥሎብኝ ሀብታም እወዳለው እኔ ግን ቆንጆ ደሀ ነኝ እርርይ እርርይ አጀብ አጀብ

  • @KampalaAhmadkamaaalAhmed
    @KampalaAhmadkamaaalAhmed 7 лет назад +1

    ኢንሻአላህ አፊያ ይሥጠን እንጂ እንገዛዋለን

  • @michealeneguse9471
    @michealeneguse9471 6 лет назад

    ገንዘቡ ከይት ይምጣ እንጂ ቤቱስ ጡሩ ነበር እግዚኣቢሄር ትምርታችን ይግለጽልን ።

  • @raskeisar4049
    @raskeisar4049 8 лет назад +4

    condominium did much for the majority than this kind of houses

  • @KebebeKitchen
    @KebebeKitchen 5 лет назад

    no hospitals no schools no street lights no taxi no bus nobanks no roads no fire stations no police station no parks no stores no landmarks and most important no insurance

  • @almeayalew7664
    @almeayalew7664 8 лет назад

    በጣም ያምራል እግዛብሔር ይመስገን ይሄም እድገትነው ኢቶፒያዊ ሆኖ አገሩን የሚንቅ ሰው እሱራሱ የተናቀነው አገራችን እግዛብሔር ይባርክሸ ጌታ ይባርካችሁ ለኛ በአርብ አገር ለአለነው እነስ ያለ ሱሩና ሽጡልን

  • @aydrelove
    @aydrelove 7 лет назад +27

    ይህ ሁሉ ቤቶች የሙስኞች ቤት ነው የህዝብ ነው

  • @NewNew-kh1ez
    @NewNew-kh1ez 6 лет назад +1

    የሀ ግን ቤት ነው ወይስ ገነት ክክክክክ አቤት ሲያምር

  • @zoozoozoozoo5249
    @zoozoozoozoo5249 7 лет назад

    በጣም ያምራል ግን ለደሀ አይሆንም። ማለቴ ውድ ነው ቤቱ። እሜምር ቤሆንም ቤንስ ይህን ለመግዛት በጣም ብዙ አመት መስራት ያስፈልጋል። ታዴያ እድሜልኬን በስደት

  • @everydayhustle6933
    @everydayhustle6933 6 лет назад +3

    No sidewalk and no garden but 8 parking space otherwise looks good!

  • @bettyboo7783
    @bettyboo7783 2 года назад

    በጣም ንፁሁ ቋንጇ ኣዲስ ኣበባ ካለው ቤት የሚደነቅ ነው ተባረኩ

  • @lathaiharagot5135
    @lathaiharagot5135 8 лет назад +4

    wow God bless you Ethiopia

  • @abebech9480
    @abebech9480 8 лет назад

    betam yamral.gn ziktegna gebi yaleninm asbun

  • @ቢንትሁሴንወሎየዋ
    @ቢንትሁሴንወሎየዋ 6 лет назад

    አልሀምዱ ሊላህ አላህ በሀላል ያብቃቃን እኛ ሀገራቺን ቅርቢቱ ዱኒያ አይደለችም
    እናንተ ብትደሰቱ ስንቱ ቤቱ እየተዘረፈ ስንቱ ቦታቸውን ተቀሙ፣የሚበሉት ያጡ ጎዳና ተዳዳሪወች እህ ብቻ አላህ ሰጥቶን የምንሰጥ ያድርገን ሙሽ ለሚዲያ

  • @ቃልሲሳይ
    @ቃልሲሳይ 6 лет назад +2

    አምላኬ ሆይ አደራህ ወድሞቸን አስደስቻቸው ልሙት እናቴ ነብስሽን ይባርልኝ

  • @dbdhddhdhdhdj293
    @dbdhddhdhdhdj293 8 лет назад

    ዋውውው ደስ ይላል እዲግ ምዲግ። በሉልኝ

  • @ፈትያቢንትመሀመድፈትያቢን

    ዋውውውው

  • @danielkemal3830
    @danielkemal3830 2 года назад

    Very beautiful

  • @amirapannier9668
    @amirapannier9668 8 лет назад +4

    ያምራል ,ግን ይቅርታ ግንዝብ እንጂ ቤት መቼ ጠፍን ጎበዝ!!

  • @asterdesta312
    @asterdesta312 4 года назад

    berase Beta Ufeyi Biyye Salnor Endalamot Iferalewu

  • @lidyabelete.817
    @lidyabelete.817 7 лет назад

    betam enj gena esralen Ana

  • @hiwelove6842
    @hiwelove6842 8 лет назад

    weyyyyyyyy gin ethiopia west new ergtegna nachihu efuuuu amlake hoyyy enem ezih lemenor edilun endagegn erdagn

  • @007epifanio6
    @007epifanio6 4 года назад +1

    Parabéns pelo seu país...

  • @adenznaba174
    @adenznaba174 8 лет назад

    ዎው በጣም ነው የሚያምረው እፍፍፍፍፍፍ

  • @bekitube8687
    @bekitube8687 4 года назад

    ለኢትዮጵያውያን ሳይሆን ለሌቦች እና ለሙሰኞች የተሠራ።

  • @hayatfdleufatma7587
    @hayatfdleufatma7587 8 лет назад

    ኢሻአላህበቅረብቀን፡ለሁሉምሠዉ፡ይከፈታልኢሻአላህ፡ሀባይቤ፡፡

  • @desalchwolda3898
    @desalchwolda3898 7 лет назад

    Yemegrima eha hulu gezawe new zelalemawe bate alina aydenkanem hulu yalifale

  • @mehbubahussen8103
    @mehbubahussen8103 8 лет назад

    ere mamen alchalkum ewnet hagerachin endezih alhamdulillah

  • @kaffibushe7217
    @kaffibushe7217 7 лет назад

    The next state will be increasing swimming and gym in Gods will. Ethiopia is just developing country needs more improvements. 👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼

  • @awet5975
    @awet5975 6 лет назад

    Wow such pretty houses.

  • @adeslove9065
    @adeslove9065 7 лет назад

    በጣም ያምራል ይመቻችሁ