I can buy in Europe in a rich country beautiful home 🏡 with a low price but how can in Ethiopia you make this kind very high price this is not good way for the people in a middle class in poor country
We bought a property here 5 years ago , all the sale hype and plans looked great, shops, swimming pool, bank, coffee shops and everything u can imagine, 5 years later and nothing there just apartments ,, quality is not great everything breaks, no water pressure on higher floors , low grade building materials and a property maintenance fee you pay yearly is a joke, all security are corrupt aswell as do nothing, biggest regret of buying we have ever made..... lies and false promises , do not buy!!!
it is a very informative and interesting video. well done Eden!! Wegayehu is also a very pleasant and competent Sales Advisor 👍👌. እስካሁን ያልተሸጡ ቤቶች ይኖሩ ይሆን 🤔??
I'm an Architect and Town Planner and to be honest I wouldn't waste my money in buying apartment on Tsehay Real Estate mainly due to the fact the green space or playground for children is way too small for the density / population of Tsehay Real Estate.
Beside living in common building 250, 000 dollars is too much for apartment that's require another $50 to 100 thousand for finishing and furnishing the rooms.
Hulum sew eko senef aydelem betam tatari sew ale. Ye zare 20 amet minilik high school ber lay jeblo denbegnachen yenebere kegeter yemeta gurage, amna aginchew sheger ye hedku gize asgerami yesiket derja lay dersual. gobez ena alama yalew sew yet endemiders betegbar ayehut.
They are gorgeous but they are too expensive! Also, the rooms and the bathrooms are very small. The cost and the space of the rooms are not equal. I love the outside tho. Its very nice. I wish they were careful about the inside the same way they were careful about the outside. smh.
ሌላው የኢትዮጵያ አስተማሪዋች ፓሊሶች ወታደሮች ነርሶች በሚያገኙት ደሞዝ ሊገዙት በሚችሉት ቤት ቢሰራ መልካም ነው ።
Kkkkkkkk
iioooo
óio8o
😇😇😇😇😇
ያርብ ልቤን በዱኒያ ቁሣቁሥ አትሙላብኘ ባተ ፈቅር ልቤን ሙላልኘ
አሚን እረ ወላሂ
አምን የረቡ
Jamila Aa Amiiiiin Yareb
አሚንንንን
Jamila Aa እኔ ሙስሊም ነኝ አንዳንድ ሰዎች ግን ብዙ ግዜ ኮሜንት ሳነብ ከየት እንዳመጣችሁት አላውቅም የለለ ነገር ነው የምትሉት ደግሞ ያለቦታው ሲመከርም በዚህ አይነት መንገድ አይደለም ይህ አይነት አካሄዳችሁ ሰዉ እስልምናውን እንዲጠላ ነው ማድረግ የያዛችሁት ይመስለኛል አረብ ሀገር ያላችሁ ናችሁ የአረብ እስልምና ዝም ብሎ ነው ለነሱ የሚስማማውን ሀላል የማይስማማውን ሀራም ይላሉ እና በጥቅሉ የትኛው ቦታ ላይ ነው ምቾት ያለው ኑሮ አትኑሩ ያለው ምንም ሳታዉቁ አታውሩ ትንሽ እውቀት ይዛችሁ
#ebstv semonun
የከተማ ልማት ሚኒስቴር ከአዲስአበባ ከተማ፣አስተዳደር ህንዲሁም ከሚመለከታቸው መንግስታዊ ድርጅቶች ጋ በመሆን በጋራ መኖሪያ ግምባታ ላይ ላይ ለተሰማሩት ሪል ስቴት ካምፓኒዎች እንደ ፀሀይ ሪልስቴት ጥራት ያለው አይነት በአለምሀቀፍ የተለመደውን አይነት ግምባታ ህንዲያካሂዱ አንድ ወጥ አሰራር ( standard) ማዘጋጀት አለባቸው የኗሪዎችን አኗኗር ለማሻሻልና የከተማዋን ግምባታ አሰራርን ጥራት ህንዲኖረው።
በእውነት ግን በጣም ደስ ይላል ሀገራችን ላይ እንድህ ፅድት ያለ ቤቶች ማየት
ምስኪን ንፁህ ልብ ነው ያለሽ አንቺ በነሱ ማግኘት ደስ ብሎሻል እነሱ ደግሞ በኔ እና ባንቺ ማጣት ይጠየፋሉ እዛ ቦታ ላይ አርሶ የሚተዳደረውን ምስኪን ገበሬ ይሄኔ ጎዳና ላይ እየለመነ ነው
I am delighted to see this kinds of modernized apartment buildings in Ethiopia... it's a great job... 👏👏👏👏
ተመስጌን ለሰራተኛ ለብቸዋ ክፍል አላት ደስ ይላል ሰራተኛ እንደቤተሰቦቻችሁ እዩ አትበድሉ ስትበሉ አብሉ ስጠጡ አጠጡ በወር አንዴም ቢሆን እረፍታን ጠብቁላት ያለም ያርግላችሁ
በጣም ደስ ይላል ከኖር አይቀር እንዲህ ነው ለሌላውም ህብረተሰብ በሚመጥን አቅሙ ብትሰሩ ጥሩ ነው
አይተነዋል ወደነዋል ግን በጀት የለንም!
ቆይቶ በነፃ ይሰጠናል እሺ አይዞሽ
👏🏻 👏🏻👏🏻
ክክክክክክክ
Kkkkkkk betam medam 7 rial kefelag ezih aledersem
@@Pp-rd8bd kkkk
አይደለም ልኖርበት ሳየው ያዞረኛል የናቴ 5 ክፍል ቤት ስወዳት ለዘላለም. ትኑርልኝ መኝታ ቤታችን ሲያምር እኮ አስመራ ድርድር ነው ምንተኛው የደሀ ቤቴ ነገ እኮ አፈር ነው ልብሴ
ትክክልወላሂለዱንያቤትደግሞአሄራይመርእንጅ
አትጎጉ በእውነት ገንዘብ ካላቹ ግዙ ግን ቦታ አትስጡት ቤታችን መቃብር ነው እና የገዙትም ምን ያህል እንደሚኖሩ አያውቁም አላህ እድሜ ይስጣቸው በራሳቸው ለገዙት የህዝብ ገንዘብ ሰርቀው ለገዙ ግን ቅስፈት ነው አበቃው🏘🏢🏢🏨🏦
Ende lijoch yewersutal. Betam dekama astesaseb naw motalew bilo bet alemesrat.
ዋው ደስ ይላል ግን አንድ ቀን የኔ ያደርገዋል እመን እንጂ አትፍራ ጌታ መስጠጥ ይችላል
ይገርማል በባለ 3መኝታቤቱ ዋጋ 200 ካሬ ሜትር ገዝቼ ጂ+1 ባለ 5 መኝታቤት ገንብቼበታለው ቴራስ ጭምር ጥንቅቅ አድርጎ ጨርሶልኛል 5ሚዮን
ጎበዝ ደስ ይላል....በርታ እነም እግዚአብሔር ብፈቅድ ብኖር በቅርብ ልክ እንድአንተ ነው የቀድኩት።
gobez hasebek /hasbesh.....yeskalek weym yeskalesh
ተኖረና ተሞተ እኛም ኖርን እንላለን ይሄንን እያየን ግን በሀገራችን ይህንን ማየት ያስደስታል
300ሺ አለኝ ልምጣ.ታስተናግዱኛላችሁ ክክክ መብቴ ነው መጠየቅ
በሱስ ኪራይም አታገኝም ክክክክክክ
@@yesufmohammed4231 እረ ተው የሱፍ ተስፍ ከታስቆርጠኝ ምን ይታወቀ የጎደለውን አንተ ትሞላል ይሆናል..
Era meftachen new mexeyeqe keqenashe gen enanem xequmegni engeda !!!!
የተሰጠንን ብናውቅ የጎደለን የለም። egnam eymarn yeker
ቆሎ ብላበት ወይም ማርክ ጫማ ገዝተህ ልበስበት..
I can buy in Europe in a rich country beautiful home 🏡 with a low price but how can in Ethiopia you make this kind very high price this is not good way for the people in a middle class in poor country
this is amezing change the country good step
ሀገሬ ታምሪያሌሽ ምቾትሽ ለሁሉም ይድራስ ደሃ ነዉ ሀብታም ነዉ አትበይን ለሁሉም መልካሙን አድሪሽልን አድልልን
የሚገርም ነው በሌላው አዓም የጋራ መኖሪያ እርካሽ ነው
በሐገሬ ደሞ ተቃራኒ ነው መነገራችን ላይ ይህን ስራ ለባንኮች ቢሰጥ የበለጠ አዋጭ ና የተመጣጠነ ዋጋ በረጅም ግዜ የሚከፈል ና የማያሳቅቅ ይሆን ነበር ነጥብ ነጥብ እያተባለ የህዝቡን ስለንቦና አፈር አታብሉት ።
በጣም አሪፍ ነዉ የበለፀገች ኢትዮጵያን ማየት ደስ ይላል
ይህ ገንዘብ ላለው ሌላ ገንዘብ ማግኛ ንግድ ነው እንጂ የቤትን እጥረት ለማቃለል የተደረገ ኢንቨስትመንት አይደለም። ሚሲኪን ገበሬ መሬቱን ተነጥቆ ሌላው ይበለጽግበታል።
ወይኔ ሀገራችን እንኳን አለፈለሰሽ
በቃ እዛ መተን ደሞ ቀሪ እድሜያችንን
እንሸቅላለን ዋይፋየሰ ካለ አረብ ሀገር ማለት ነው 😀😀😀
እውነት ሀገራችን እንደዚ አይነት ሪል እስቴት ...ይበል የሚያስብል ነው ዋጋው ትንሽ ተወደደ ልበል ...ግን ላለው በጣም ደስ ይላል
ይህ የሀብታሞች ቤት ነው እኔ ካየሁት ይበቃኛል አሰሪዎቸ ቱርክ የዝህ አይነት ቤት አላቸው በእረፍት ሰአት ሂደን እናሳልፍለን እዝህ ደግሞ ፀዳ ያለ ቬላ ቤት ነው እንድህ እያልኩ ልኑርና ሽቅልናየን ስጨርስ እንደተለመደው እዛችው ጎጆ ቤቴ መኖር ነው
Tesfa yeteskele dabo naw. And ken yanchi tera yemetal, wanaw tenashin bicha tebki.
ክክክክክ እውነትሽ ነው ማርር
Marima Asfaw kkkkk
የነገን የሚያውቅ እግዚአብሔር ብቻ ነው ታሪክ ይቀየራል!!!
ክክክክክክክክክክ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ ለጉድ ነው የሳኩኝ
We bought a property here 5 years ago , all the sale hype and plans looked great, shops, swimming pool, bank, coffee shops and everything u can imagine, 5 years later and nothing there just apartments ,, quality is not great everything breaks, no water pressure on higher floors , low grade building materials and a property maintenance fee you pay yearly is a joke, all security are corrupt aswell as do nothing, biggest regret of buying we have ever made..... lies and false promises , do not buy!!!
ምን ታዘብኩ ... አንድ እንክዋን አማርኛ ጽሁፍ በ compoundu ውስጥ
... everything is written, labeled, designed in English. Ay Ethiopia.
Indezi yishalal amahrigna binor demo yetal oromigna & tigirigna somaligna....... tilalachu
Betammmm yameral ďubayen yemeselal akabbiew masha allah hagree yehen dereja bemederesuwa temsegen beselam nurubet.
ውይ እዴት የምራል. ምን ያራገል ብሩ ዬለኝም. ሁለት ማኝተ ቤት. በስጦተ ያምሰጠኝ.
happy to see when ethiopian growupppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppppp
thank you very much for your effort Eden.i love it.good information!!!
Wow betam arif nw ahun yemenorbet akebabi Dubai jumara buch yebalal temesasayi nw
ይህ ሁሉ በ ሙሉ ተከፍሎም ካርታ እንደማይሰጥ ከባለቤቶች ሰምቻለሁ፡፡ ከ አዲስ አበባ መስተዳድር ጋር ያለዉ ነገር ይገለፅ።
አሁን የእኔ አሟሟት አሟሟት ነው ወይ................................. ጨርሱት ወገኖቼ
የምድር ቢደላችሁ በሰማይ በእግዚአብሔር ማን እንደ ሚደላው እግዚአብሔር ያውቃል አፈር ስንለብስ ግን ሀብታም ድሀ ተብሎ አይለይም።ስለዚህ ሀብታም ሆይ ካለህ ልይ ለድሀው አስብ ።እግዚአብሔር ሁሉንም እኩል ማድረግ ይችላል ነገር ግን እርሱ ምክንያት አለው።
መነሸው ዋጋው 3ሚሊየን ሰበት መቶ ሺ ነው የአለቹህት?በጠም ጥሩ ዋጋ ነው ለሀብተሞች
ሺር አደርግን እንግዛ ክክክክ
Nahwom yegzbr leG ento mryam kkkkkkkkkk
ክክክክክ አር ልቤ
ከህዝቡ የኑሮ ደረጃ በላይ የሆነቤት ነው ።ለምሳሌ አሜሪካ አንድ ፓሊስ የግል ቤት መግዛት ቀላል ነው ፓሊስ በኢትዬጵያ ብዬ ሳስብ ግን ሊያገኘው የማይችለው መሆኑን ሳስብ ግን ቅር ያሰኘኛል ።
እኖራለሁ ብሎ መጨነቅም ሞኝነት ነው የሰው ልጅ የተፈጠረው ለጊዜው እና ለመልካም ስራ ለዚያ አለም ነው እኔ ያልኩት ካላቹ ግዙ ከሌላቹ ባላቹ ተደሰቱ አትጎጉ ሰርቀው በህዝብ ንብረት የሰሩት ሁለት ኪሳራ ነው እሳት ነው ጋሀነም ነው ሚገቡት ደስታ የላቸውም
በናገረችን ለይ አዲስ አ.አ ውስጥ እንዲህ አይነት ቦታ መኑሩ እጅግ በጣም ገረሚ ነው
ወይ ሚሊዮን እኛ በመቼው መቶ በሞላ እንላለን ሀገራችን ግን ከገቢዋ ወጪዋ በዛሳ የትኛ ሰራተኛ ሰርቶ አጠራቅሞ ይገዛል አረ አላህ ይፍረዳችው እንደው እኛን ጫካ ጥላችው እናንተ ይህን ያህል ጭካኔ ምንድነው ነገሩ ሂወት ነው ነኛ ጀነት አለን በወርቅና ብር አሸብርቀው የተሰሩ ቤቶች ውስጥ መኖር ይጠብቀናል እሞታለው ብለንም አንፈራ ሞት የለ አያልቅ አያረጅ አልሀምዲሊላ ሙስሊም ላረከኝ ግድ የለም እስከዛው ዛፍ ስርም ቢሆን አሳልፍለው ይሄን ሂወት ለማግኘት ስል ሀራም አልሰራም እታገሳለው አላሁመ ሰብርኒ
It's a beautifully done and maintained property. i wish water boiler in the bathroom was hidden behind the walls or covered somehow
Cool keep building.
ጥሎብኝ ፎቅ አልወድም ..ግን ትንሽም ብትሆን ፅድት ያለች ቤት ቢኖረኝ ደስ ይለኛል.
በለ ሀቶች በናታችሁ አንድ ነገር ሉጣይቃችሁ እስኪ ለጌዳና ልጆች ትንሽ አስቡ በእግዚአብሔር
it is a very informative and interesting video. well done Eden!! Wegayehu is also a very pleasant and competent Sales Advisor 👍👌. እስካሁን ያልተሸጡ ቤቶች ይኖሩ ይሆን 🤔??
እኔ የምልሽ እስቲ ልክ እንደዚ ብዙ የቤት አማራጮችን አሳይን...
እኔ ጥሎብኝ ፎቃፎቅ አሎድም ሰላላገኛሽ ነው አትበሉኝ የምድር ቤት ዉሰጤ ነው
Gojo enesralhalen yelemdkwun
ክክክክ
አወ እንደሱ አሎድም ብለሽ እራስሽን አፅናኝ አገት ባትወጂ ነው የሚሻልሽ ክክክ
የተሰጠንን ብናውቅ የጎደለን የለም። kkkkkkkkkk
ክክክ አልሽ እኮ ክከ
I'm an Architect and Town Planner and to be honest I wouldn't waste my money in buying apartment on Tsehay Real Estate mainly due to the fact the green space or playground for children is way too small for the density / population of Tsehay Real Estate.
Keep it up the good works guys👏🇪🇹
የዚህ እሪልስቴት ባለቤት የእግዚአብሔር
ቁጣ አለበት በቤተክርስቲያ አስራ ነው የተገ
ነባው ወየውላችሁ ባለሀብት ነኝ እምትሉ ሁሉ የኢትዮጵያ ሀብት እየዘርፉችሁ ደሀውን
እያስለቀሳችሁ ፍርድ ከእግዚአብሔር ጠብቁ
አሁን ሚዲያ ላይ የምታሳዩት በላባችሁ ሳይሆ በኢትዮጵያውያ ውስጥ ያላችሁ ባላሀብት በሙሉ ከቤተክርስቲያንና የደሀውን
መሬት የገበሬውን እየነጠቃችሁ እናተ አብላክ
ፍርዱን ይስጣችሁ
Balebetochu woyane nachew
ትክክል
የልቤን ነው ያወራሺው
midre mikegna sertachu gizu ende sewu,,, habt yallew hullu leba aydelem. abzagnochachn be sew hager labachinen afisen new yegezanew. addame kuchbileh chatihin adikk serteh atilewetinna
አቤት ቅናት
ቤቶቹ ቦጣም ደስ ይላሉ አንድ ነገር በራሳችን ቋንቋችን ፅሁፈት የቤቶቹና, የቦታዎቹ ስም ቢፃፉ በጣም ጥሩ ነው የሚሖነው።
It's my dream house no matter is f****** expensive wonder I hope I will achieve It Anyway you done good job
zerihun tamire 😂😂 I can’t tell if ur happy or angry wit this
ምን ዋገ አላው ስው ሁሉ ሞትን ይቀምስል
It’s so expensive, I can buy here in America 120k dollars so beautiful condo
Well, If Condo costs this much, I wonder how much a single house will cost. Beautiful complex though.
Wow betammm dess yelali Ager endez telewta say gena tlewtalech
በአገሬ በኢትዮጵያ እንዲህ አይነት ቤት ማየቴ ተደንቄአለሁ ።ትልቅ እድገት ።በአሜሪካን አገር ማንኛውም ሰው የሚኖርበት ቤት ተመሳሳይነት አላቸው ብዙ እንደእኛ አገር ሌግዠሪ አይደለም ሁሉም ሰው ብዙ ልዩነት የለውም ።
ብየንሰ በትንሹ በአመት መቶ ሺ እየከፋልን አንጨርሳለን አና ሰልካቸው ሰጡን
ይህ በጣም የተገለጠ ሌብነት ነው መሬታችንን ወስዳችሁ እናንተ እየቸበቸባችሁ የምንኖርበት ዘመን የሚቆምበት ቀን ሩቅ አይደለም ።ባለመሬቱ በረንዳ ላይ እየተኛ እናንተ በሚሊዮን እየቆጠራችሁ አትኖሩም
Wow Nice✌I Like It
wow tirue progiram new ketybte konjo
በጣም ያምራል ግን በጣም ተወደደ 6 million birr =$186 ,893. እዚህ ምን የመሰለ house ይገዛል without mortgage ዋናው ይታሰብበት
ሆሆሆሆሆሆ እንዴት ነው የማምርዉ የኔ ልጅ በቤት ከራይ ተስቃያለች ግን እኔ እንዴዉ ያግቴ ምግብያ ባግኝዉ ይህን ኣለምኝዉም ካገኝዉ ግን አለጠላም
I have a right to be remain silent.
የጀነት ቤት ይኑረን እሄ እዚሁ ቀሪ ነው
በትክክል
ሳህወላሂ
Thank you!
Edu Endet New Anchis Alesh Bet? Andun Geza adrgi Minabatu kk
የምራል ግን የእግዚአብሔር ስራ ይሁን የሰው ስራ ይሁን ብቻ ይገርማል ግመሹ ማደርያ አጦ በዶሮ ማደርያ ዉስጥ እያዳራ ነው ይገርማል
ትክክል ሆዴ
ሃጠራው
selam nega abet enenaw?
ሚሚ ሚሚ ግማሹ ለሃገሩ ይታገላል
tax ykeflalu
Wowow
በመጀመርያ እንድታነቡት በትህትና እጠይቃለሁ ለምንድን ነው ብዙ ግዜ ሀበሻ እስላሙም ክርስቲያኑም ስላማታውቁት ነገር በቂ ማስረጃ ሳትይዙ የምታወሩት እኔ ሙስሊም ነኝ ምሳሌ አንዳንድ የአረብ እስልምና ይዘው ዝም ብለው ያለ በቂ እውቀት የሚያወሩ አሉ እስኪ ንገሩኝ የትኛው እስልምና ነው በምቾት አትኑሩ ያለው አብይ አህመድ እንኳ ያለውን አልሰማችሁም አረቦች እስልምናው ጠፍቶባቸዋል ስለዚህ ያለ እውቀት አታውሩ የሚገርመው ከየትኛውም ሀገር በእስልምናውም በክርስትናውም በመተግበር ጀረጃ ከሌላው ሀገር ሀበሾች ይሻላሉ ያለ እውቀት ማውራት ወንጀል ነው አንዳንድ ክርስቲያኖችም ዝም ብላችሁ በባዶ እራሳችሁን ከፍ ከፍ አታድርጉ ሰው እንደ አቅሙ ነው ንቄት በደንብ እንኳ ሽሮ በልታችሁ ሳትጠግቡ ነውር ነው መግባባት መቻል አለብን ከተሳሳትኩ ይቅርታ
ምነው ከሱ ላሉት እዱህ ብታስቡላቸው
አይዴለም በኡኔ በህልሜም አለይም ይሄን ቤት ክክክክክክክክ ግን ጎማን በጤና
ምን ዋጋ አለው ሞት ባይኖር ጥሩ ነበር
ነገ ጥሎት ለመሄድ ለነብስም እንኳዋስትና በኖረው
አቤት ድሀውም ይሞታል ሀብታመለም ይሞታል
አይኔ ዞር እኮ ግን Ethiopia ውስጥ ነው ግራ
ገብቶኝ ነው እኮ አይ አች አለም
ክክክክክ ሁሉም ይሙታል ታዳ ለምኔ አይደል
ታጣ ወሪ ነዉ እስክትምች ደስ በሎሽ ብትኖሪ ምን ይልሻል ከተቻለ ።
Wendeme sew bekagn ena Moten ayawekem.
ምናለ ዋጋዋን በሺቤት ብታረጓት በ ሚሊየን ይከብዳክ
ቴክኒካሊ በፕሮግራም መልክ የቀረበ የፀሐይ ሪልስቴት ማስታወቂያ ነው፡፡
ያለው እንዲ ነው እንቁላል በሚመስል ቤት ይኖራል እኔ አለሁ ጨረቃ የሌለኘ
አዋ ድምፃችን አናሰማ አሰኪ
ayee abesha !! bigezam for sure yakerayewal engi aynorbetem .....
Minorbatem ale
Beside living in common building 250, 000 dollars is too much for apartment that's require another $50 to 100 thousand for finishing and furnishing the rooms.
Yes but , imagine after ten years the price will double up. This is a country with 104 milions people.
ከስደት ስንመለስ እንገዛዋለን እንሻ አላህ 👌👍
4 ሚልየን በለ ሁሉት መኝታ ግድ በል ጎንደር አልቀናላ የህዝብ ቁጥር የሆነ ቁጥር ለቤት የዛሬ 5 አመት አገሬ ስደርስ ለኮቴም ሚልየን ሆኖ እንዳይጠብቀኝ አደራ አብያችን ለኛም አስብልን
😆😆😆😀😀😀😀😀😀
ምንያረጋል ወይ ብር አይንህ ይብረር በአይን ጠገብን ተመስገን
Wey yamral gen betam wed nw
በጣም ደስ ይላል በርቱልኝ
weyine tibekas class yinorewal feligulig ebakachihu kiray angeshegesheg sewoch
እኔማ ስትዮየ ቤትም ያለን አልመሰላትም ማን ያሳያታል ሳር ቤት አግራችን እንድህ ነው ብየ ትንሽ ጉርርኩባት ክክክክክ
ሲ ኤም ሲ ምርጥ ውድ ሰፈሬ አፈሩን አቡክቼ ውሀውን ተራጭቼ ያደኩብሽ ዛሬማ ቤት በቤት ሆንሽ የኔውብ ፀሀይ እምር በይልኝ
ታድለሽ እዝህ ሰፈር መኖርሽ
በእዉነት ምርጥ ሰፍር አድስ አበባ ሲኤሚሲ። እዛ መኖር ነበር እምፍልገዉ የቤት ኪራይ ውድ ነዉ።
Wtf!!! I live in usa and this is even so expensive for me. But it is good work.
What????...4 bed room apartment is like 200,000 usd...Its kinna cheap....normal apartment in seatle is like 350000 -400000 usd
ውሃ መብራት የሌለበት አገር ውስጥ እንዴት መኖር ይቻላል apartment ውስጥ
Wey Erasan Azorachewte Yawenate Gen Sawe Birr Mamerte Jamareda
Erigetegn ngn yesew labe belatew new eji yehin yemikile gezebe keyet yemetela
Hulum sew eko senef aydelem betam tatari sew ale. Ye zare 20 amet minilik high school ber lay jeblo denbegnachen yenebere kegeter yemeta gurage, amna aginchew sheger ye hedku gize asgerami yesiket derja lay dersual. gobez ena alama yalew sew yet endemiders betegbar ayehut.
ዋው ናይስ ተመችቶኝል
kaset bera jemro nw
They are gorgeous but they are too expensive! Also, the rooms and the bathrooms are very small. The cost and the space of the rooms are not equal. I love the outside tho. Its very nice. I wish they were careful about the inside the same way they were careful about the outside. smh.
ቶሎሳ ፀሀይ ሪል ስቴት ስዩም ቻይና እያለ በ2012 እንቅስቃሴው የተጀመረ ቢዝነስ ነው:: የአፖርትመንት ህንፃዎቹም በማይታመን ፍጥነት ነው ያለቀው ምክንያቱም ሁሉንም ተፈጥሯዊ ሀብቶች በነፃ ስለሚጠቀሙ ሁሉንም ከቀረጥ ነፃ ስለሚጠቀሙ::አሸዋ, ድንጋይ ወዘተ:: ቤቶቹ ሲሸጡ የሚነግሩህ ኤሌክትሪክ መስመርና ውህ መስመር ዘርግተው ጨርሰው እንደሚሰጡህ ቢሆንም ሁሉም ውሸት ነው:: እንደገና በራስህ መስራት አለብህ:: ልስራ ብለህ ስትነሳ ደግሞ ላይሰንስ ባለው ኤሌክትሪሽያንና ውሀ ሰራተኛ ካልሆነ አይቻልም ይሉሀል:: ከዛ እነሱ ያዘጋጇቸውን ካልተጠቀምክ ያጉላሉሀል:: የነሱ ሰዎች ደግሞ ዋጋቸው እጅግ ውድ ነው በመሀልም ፕሮፐርቲ ማኔጅመንት ውስጥ የሚሰሩ ድለላ ሂሳብ ስለሚካተት::ሌላው 24 ሰአት መብራት እና 24 ሰአት ውሀ ብለው ካስገዙህ በሁዋላ ውሸት መሆኑን የምትረዳው ስትገባ ነው:: እነሱ የቤቶቹን ዋጋ ከሀገሪቱ ነፃ ተጠቅመው ያላለቀ ቤት ባለ 3 መኝታ 3ሚልየን ዩነበረው አሁን 8 ሚልየን አርገዋል:: ባለ4 መኝታ 12 ሚልየን:: በጣም ነው የሚያሳዝነው:: ጠይቅልን በገዛ ቤታችን እየተንገላንታን ነው
አንዷ ለፊኒሺንግ 1 ሚሊየን ይጠይቃሉ አለች እውነት ነው ? ይሄ ሁሉ scamming ነው ማለት ነው ?
geta eyesus yibarekilachihu
Ene miliw hulee ad is abiba wadii gitrii giduu waree
wow nice peace of work1
ባለቤቷ ራሷ ሰራተኛ ሁና የሰራተኛ ባድ ሩም ስትሉ ትንሽ አታፍሩም
Where is the side walks? do I walk with the cars? does it have a swimming pool?
Yehonee photoo minmin binasebet nw desmilegn injii ihenin Alimegnim
ፈጣሪዬ እባክክ ይሄ ነገር አሜሪካ ነው በለኝ😁😁😁
እኔ የቡና ቦንክ ሲመሰረት አብሬ መስራቺ ነኛ የዛሬ10 አመት ቤት መግዛት ብፈልግ በናተ በኩል ምን ማረግ እቺላለሁ ማለት የብድር ሁኔታ ግማሹን ካሺ እከፍላለሁ