Ethiopia: "ዶ/ር አብይ እርሶ ከመምጣቶ በፊት ...! " በጣም አስቂኝ የኢትዮጵያዊያን ህይወት ከአመታት በፊት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 дек 2024

Комментарии • 465

  • @meseretavrhame6191
    @meseretavrhame6191 6 лет назад +20

    የዚህ ሁሉ ውጤት ዶክተር አብይ ነው እድሜና ጤና እህታችን እናመሰግናለን

  • @mekashagetnet2525
    @mekashagetnet2525 6 лет назад +18

    Thank u so much
    This is a very informative informative message to all Ethiopians about the current and past issues of our country.

  • @alemayehutadesse1214
    @alemayehutadesse1214 6 лет назад +32

    Wow ገና ብዙ ፀሐፊያን ከተደበቁበት ብቅ ብቅ ብቅ ይላሉ ተባረኪልኝ አቦ

    • @Beletikachew
      @Beletikachew 6 лет назад

      ካለፈ በኍላ የሚያወራ ሰዉ ብቻ ደከመኝ።።።።።

  • @Alehegn772
    @Alehegn772 6 лет назад +1

    ሳቅና ቁምነገር :- ምርጥ መልእክት👏👏👏👏
    ነፃነት ሲኖር ሰው እንዲህ እየተዝናና ቁምነገር ይጨብጣል::

  • @ኢትዬጵያሀገሬ-ቈ8ዠ
    @ኢትዬጵያሀገሬ-ቈ8ዠ 6 лет назад +12

    አመሰግናለሁ የኔ እህት በጣም አሪፍ ነው።

  • @አምላኬሆይይቅርበለን

    አድናቂሽ ነኝ ያልነካካሽው የለም። ነጻነት ያለስጋት ሲገኝ ተናጋሪና አድማጭ አፈራ። ለስንት ዘመን ጠፍቶ የነበረው ሳቃችንም ከዶር አብይ ጋር ከመሸገበት ድንገት ብቅ አለ። ደስይበለን እንሳቅ ሳቁ............

  • @fetihafetihs738
    @fetihafetihs738 6 лет назад +27

    እድሜ ለዶክተር አቢ እንደዘንድሮ ሣይሆን እንደድሮ ቢሆን አፋፍሰው እሠርቤት ይወረውርሽ ነበር ደክተር ፀሀይ እንዳወጣህለት ህዝብህ ከምንም በላይ ነፃ ያውጣህ

  • @faezahussein9381
    @faezahussein9381 6 лет назад +93

    የኔ ቆንጆ ተመችተሽኛል ንገራችው

  • @igo1071
    @igo1071 6 лет назад +52

    ተመልከቱ እንዴት አይነት እውቀት ያላቸው ውብ ሴቶች እንዳሉ 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼 አርቲስቶቹንማ አየናቸው እራሳቸውን እስከመሽጥ መራከስ ደርስው አገሩን ባህሉን እስከ ማበላሽት ደረሱ ያሳዝን ነበር አአሁን 27 አመት ጨለማ ጭላንጭል ታየ

  • @ሰውነኝ-ጠ8ለ
    @ሰውነኝ-ጠ8ለ 6 лет назад +46

    ተባረኪ ቆንጆ የገባው ይግባው መልክቱ

  • @muhabanasser2586
    @muhabanasser2586 6 лет назад

    ጎበዝ በጣም አዝናኝ አስተማሪ ነው ይህ ሁሉ ሲደርስብን ነው የቆየው ተባረኪ

  • @ነበርባይሰበር
    @ነበርባይሰበር 6 лет назад +27

    እድሜ ለዶ/ር አብይ.ብዙ መስማት ቻልን !!!!!

    • @nipseyhussle367
      @nipseyhussle367 6 лет назад +1

      አንተነህ እን Gena yikeral kezim belay buzu Ensemalen

  • @nugaberi4191
    @nugaberi4191 6 лет назад +44

    አይ( እማማ ጦጲያ)ኢትዮጵያዊ ታገሺ ብቻ ገና ብዙ ጉድና ብዙ የእግዚአብሔርን ታምራት ታያለሽ እመኚኝ :እግዚአብሔር ለዘላለም ኢትዮጵያን ይባርክ።አሜን

    • @youjadcellyoujadcell5777
      @youjadcellyoujadcell5777 6 лет назад +1

      Negussie Beyene
      አሜን አሜን አሜን
      እግዚአብሔር ኢትዮጵያ። ይባርክ

  • @BB-mc9ni
    @BB-mc9ni 6 лет назад +10

    This is what freedom of speech all about.this is what it should be. Thank you Dr. abiy

  • @zedbintkemal3584
    @zedbintkemal3584 6 лет назад

    ማሻ አላህ በጣም ድንቅ አቀራረብ አላህ ይጠብቅልን ዶ.ር አብይ ገና እንጠብቃለን ወደ ፊ አለገራችን ለምልማ እናያለን በአብይ ጊዜ የለም ትካዜ አይደል የነበረው መፈክር ኢንሻ አላህ

  • @natinati1714
    @natinati1714 6 лет назад +206

    አይ የሀገሬ ሰው ይናገራዋል እኮ እንደ ጉድ እንዲህ ነው ሀበሻ ሲወድህ ህይወቱን አሳልፎ ይሰጥሀል ሲጠላህ ይታገስሀል ሲመረው ይጮሀል ሲብስበት አፈሙዝ ተደቅኖበት እንኳን ሳይፈራ አደባባይ ወቶ አልሞት ባይተጋዳይ ይሆናል ነፃነቱን ሲጋኝ እንዲህ በሚያስገርም ጥበብ በተሞላበት ንግግር ቅኔ እየፈለፈለ ይቀልድብሀል አቦ ይመችሽ እንዲህ እስኪ ለናጃጅቦ ንገሪልኝ እውነት እነደዛሬ ስቄ አላውቅም hahahahahahahah

    • @kedusemikael6713
      @kedusemikael6713 6 лет назад +3

      እናቴ ሺ አመት ኑሪልኝ H ትክክል ነው የተናገከው 👌

    • @romanhafi332
      @romanhafi332 6 лет назад +4

      ዋውዋው ከቀን ጅቦች ያውጣሽ

    • @mekaali2832
      @mekaali2832 6 лет назад +2

      አብይ።ልጅ።ይውጣልህ።የታፈነን።ጀግናሁሉ።ፈትህን።ሰጠህው።ይሀደግን።ከተቻለ።አርቆ።መቅበርነው።አይታመኑም።ጨካኞች

    • @azebd5392
      @azebd5392 6 лет назад

      ኢትዩጲያ ትቅደም ናታንኤል ናታንኤል you are right!

  • @zahrazahra3249
    @zahrazahra3249 6 лет назад +25

    ይህቼን ጊዜ ለሰጠህን ፈጣሬ ተመስገን ዛሬ ይህንን ፍትህ ዲሞክራሲ ልንቋደስ ያለአግባብ ውድ ህይወታቸውን የሰዉ ንፁሀን ምን ጊዜም አልረሳችሁም በእስር ቤት ያለ ስራቸው የማቀቁ የናተ ስቃይ ለብዙ ኤትዬጵያኖች ነፃ አውጡቶናል ህፃናት እናቶች አያት ቅድመ አያቶች ብቻ ህይወታችሁን የሰዋችሁ ፈጣሬ በገነት ያኑራችሁ ነፍሳችሁን ይማር እንዴ ወያኔ ይነገርህ እንዴ ነበር ያረጋችሁን እኛ ኤትዬጵያኖች ኑ ተደመሩ አልናችሁ ብ0ደላችሁንና ድርጊታችሁን እረስተን እናተ ግን ል0ምን ቀረብን መግደል ም0ዝረፉ የም ሰላም ትላላችሁ አንጀቱ ያረረ ሁሉ እንዴ እየወጣ ይተንፍስ።

  • @hanaenahaymi1158
    @hanaenahaymi1158 6 лет назад +5

    እፍፍፍፍፍፍ አሻርሽልኝ እኮ ውድ እህት ከተካኑ አይቀር እዲህ ነው እጅ ቅመም እናመሰግናለን

  • @lemgg1452
    @lemgg1452 6 лет назад

    ተባረኪ ባያልቅ ደስ ይለኝ ነበር በጣም በጣም እውነት ነበር እኮ የጠፋው ምንም አልቀረሽም ሁሉንም ነው ያወጣሽው ሌላም እንጠብቃለን አዳማጭ ነበር እኮ የጠፋው አዳማጭ ላደረገን ለ ዶክተር አብይ እድሜ ይስጠው

  • @ወጋገንብርሃንነጋልኝ

    Wonderful and has lots of facts spiced with wisdom.Bless you

  • @ayniameas7478
    @ayniameas7478 6 лет назад +7

    እግዛቤር ይባርክሽ በጣም ጓበዝነሽ በርቺ አሁን ነፃናችሀ ይመስገን።

  • @nadeazaqxsw1454
    @nadeazaqxsw1454 6 лет назад +11

    ተባረኪ ማር !!!!!

  • @nuru566
    @nuru566 6 лет назад +4

    አፌ ቁርጥ ይበል የኔ እመቤት እንዲህ ነን ኢትዮጰያኖች አህምሮ እያለን ታፍነን ከርመን ኡፌይ አሁን ተነፈስን

  • @igo1071
    @igo1071 6 лет назад +14

    Thank you smart lady beautiful smart lady wow thanks GOD🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @habtamuabebe2498
    @habtamuabebe2498 6 лет назад

    የወጉዋ መአዛ በጣም ደስ ይላል። በርቺ።

  • @jerusalem2544
    @jerusalem2544 6 лет назад +2

    እንደዛሬ ስቄ አላቅም የኢትዬጵያ ህዝብ እኮ በጣም ታጋሽ ነው ስንቱን ጉድ ነበር ችሎ የሚኖረው ትእግስት ግን ዋጋ አለው ለዛሬ ቀን አድርሶናል ክብር ምስጋና ለፈጣርያችን ይሁን አንቺም ተባረኪ እህቴ ።

  • @በአብይዘመንተወለዱገናኩሩ

    ክክክክክክ የኔ ማር ሰው ሁሉ እንደው ምርጥ ተናጋሪ ሁኖል ምን ያክል ተብሰን ነበረ

  • @messya7125
    @messya7125 6 лет назад

    ጎበዝ የኢትዮጵያ ሕዝብ እምነቱ በእግዛብሔር ላይ የጣለው ስለሆነ አሁን ላለበት መድረሱ እግዚአብሔር ይመስገን አጥፊዎች ይጠፋሉ ።

  • @igo1071
    @igo1071 6 лет назад +13

    ተባረኪ

  • @bezusene7122
    @bezusene7122 6 лет назад

    Betam asakshin yene konjo !!! Tebareki ...... emuaaaaa ...... yelmedebish !!!

  • @embetwubuset4443
    @embetwubuset4443 6 лет назад

    እውነት ሲወራ ጥበብ ትፍካለች ምርጥ እጅሽን ይባረክ።

  • @habtomhagos2690
    @habtomhagos2690 6 лет назад +1

    እድሜ ለዶክተር ደስ ስል እንዲህ በነፃነት የልብን መናገር. አድናቂሽ ነኝ....በሳቅ ገደልሽኝ

  • @helensweet5226
    @helensweet5226 6 лет назад +15

    ወይ ጉድ ነገርልኝ ሃሃሃሃሃሃሃሃሃ ጀግና ነሺ

  • @michealgutema9520
    @michealgutema9520 6 лет назад +15

    good speech my sister

  • @nasir3906
    @nasir3906 6 лет назад +20

    የኔ ቆንጆ እነሱም እንዲ ነው እያሳሳቁ የጨረሱን እንዲ ንገሪልን

  • @youjadcellyoujadcell5777
    @youjadcellyoujadcell5777 6 лет назад +17

    እግዚአብሔር ሆይ አንተ የሰጠኸንን አንተ ባርክልን
    D.r አብይ ጉዳችንን ተመለከትክ አይደል
    ይሄ ሁሉ እውቀት ውሀ በልቶት ነበር አሁን ግን አንተ ስትመጣ ዳር አውጥቶ ተፋን
    እድሜና ጤናን ይስጥህ የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ
    የኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @rinaseyd1514
    @rinaseyd1514 6 лет назад

    EXCELLENT PAPER AND PRESENTATION. gOD BLESS YOU .

  • @yaredbekele5406
    @yaredbekele5406 6 лет назад

    My Appreciation !!!!!!!!!!! nice presentation this is how we need to use our wisdom

  • @xFlavoriax
    @xFlavoriax 6 лет назад

    Thanx my dear sister...this is very informative and intertaining .. Great job..!!!

  • @elisabetgetachewelisabetge2880
    @elisabetgetachewelisabetge2880 6 лет назад +20

    እውነት ነው በአብይ ጊዜ የለም ትካዜ መናገር መተንፈስ መቦረቅ ብቻ ነው ሺ አመት ይንገስ

  • @user-ph3xn5np6l
    @user-ph3xn5np6l 6 лет назад

    እጅሽ ይባረክ ድንቅ ግሩም እውነታ

  • @ተነሳወገኔ
    @ተነሳወገኔ 6 лет назад

    Wowoo
    በጣም ድንቅ አባባል።
    ተባሪኪ።

  • @wendeuk4244
    @wendeuk4244 6 лет назад +9

    ዋው በጣም ጥሩ እይታ ነዉ ጎበዝ ነሽ

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 6 лет назад +1

    የኔ ወርቅ አቤት ስትጣፍጪ አቤት ያነጋገር ለዛ ኑሪልን እግዚአብሔር። ይባርክሽ እመቤቴ ትጠብቅሽ ውድድድድድ አደረኩሽ ይት ነበርሽ ???? ውይ እረስቼው ለካ ታፍነን ነበር .....

  • @fafafa9679
    @fafafa9679 6 лет назад +12

    ክክክክክክክክክክክክክክ
    ዋውውውው ስወድሺ
    ነገሪያቸውማ
    እህት

  • @abelreta582
    @abelreta582 6 лет назад +2

    ቁመ ኣጨበጨብኩኝ ለመልካም ድንቅ ወቅታዊ ኣዝናኝ ኣስተማሪ ንግግርሽ

  • @ሰናይሰላም
    @ሰናይሰላም 6 лет назад

    ወይጉድ እድሜ ላንተ ዳ/ር አብይ ለዚ ያበቃእን። ጥሩ ነገር መስማት ሰመንፈስም ጥሩ ነወ።

  • @merkatomedia
    @merkatomedia 6 лет назад

    እህቴ እድሜሽን ያርዝምልን ጥበብ ማለት ይቺ ናት አሪፍ ወግ ነው በርቺልን
    My prime minister dr Abiy Ahemed we are with you

  • @ገብርየ-ደ5ወ
    @ገብርየ-ደ5ወ 6 лет назад +10

    ኧረ ጉድ ነው የት ከርመሽ ነው እስከ ዛሬ ? ነፃነት ያስተፋል! እ እንኳን ደስ ያለን። ደግመሽ በይ።

    • @elenitegegn1511
      @elenitegegn1511 6 лет назад +1

      אליאב דסה CD

    • @ገብርየ-ደ5ወ
      @ገብርየ-ደ5ወ 6 лет назад

      eleni tegegn እንደ ዶ.አብይ ሳትታሰቢ ብቅ አልሽ አይደል! እህት እንኳን ደህና መጣሽልን ቀለምሽን ሰባስበሽ በክታቭ አስነብቢን።" ሌላ ካለ ማለቴ" ነው"

  • @asmaakmal144
    @asmaakmal144 6 лет назад +6

    አቦ ይመችሽ ሳቅ በሳቅ አረግሽን የኢትዮጵያ ህዝብ ከወደደ ራሱን አሳልፎ ይሰጣል ዶክተር አብይ አህመድ እኖድህ አለን ሺ አመት ንገስ

  • @habashihabashi2099
    @habashihabashi2099 6 лет назад +45

    ወይኔ በሳቅ ገደለችኝ ክክክክክክክክክክ ይመችሽ

  • @konjo7249
    @konjo7249 6 лет назад

    ዋው ምርጥ እንት ናት ትክክሉን ነገረቻቸው አመሠግናለው እህቴ ወያኔ አፋቺን እንዳንናገር በሙጫ አጣብቀውት ነበር አብያቺን የዘመኑ የፈርኦን አንበርካኪ መጥቶ ብትንትናቸውን አውጥቶ አፋቺን አይናቺን አህምሮዋቺን ከፈተልን እግዚያብሄር ይመስገነው አሜን በርቱልን እሺ

  • @s.gs.g3920
    @s.gs.g3920 6 лет назад

    እናመሰግናለን እህታችን💚💛❤ 👏👏👏👏👏👏👏
    🙏🙏🙏⛪💚💛❤

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ለ2ሸ

    ወይኔ ደከምኩኝ ኢትዮጵያዬ ስቱን ችለሽ ኑረሻል

  • @bisratdamtachew1272
    @bisratdamtachew1272 6 лет назад

    Ewnet new betam tiru bilshal ይቅርብን ወታደር አፈልግም እኛ፤
    ጠላት አይደፍረንም ከውጭ መቶ እደኛ፤
    በውነት ይሻል ነበር በተሎ መሞት፤
    ይኸን ሁሉ ስቃይ ፤ይኸን ሁሉ በደል ቁሞ ከማየት፤

  • @ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር

    የ27 ዓመቶች ስህተተኞችን የምያስተምር ነገርሽልን እንደዋዛ

  • @tnsaa1tnsaa118
    @tnsaa1tnsaa118 6 лет назад +2

    waw slezim bihon egziabher yimesgen

  • @emamaethiopia4226
    @emamaethiopia4226 6 лет назад

    የኔ።ጀግና በርቺ አይዞን ደህናው ቀን እየመጣልን ነው .

  • @እማዬናፈቅሽኝ
    @እማዬናፈቅሽኝ 6 лет назад +14

    ለዚ በቃን ዲሞክራሲን አየን እድሜ ለአብይ

  • @lamaa5623
    @lamaa5623 6 лет назад

    እውነት ትመስጣለች :: እህታችን በርቺ ...ምስጋና ለፈጣሪ

  • @አላህወኪል-ቐ1ገ
    @አላህወኪል-ቐ1ገ 6 лет назад

    አልሀምዱሊላ ዶ/ አቢ በመሆን ነው ዛሬም ቃሊት ማርመያ ያለፍርድ ይከቱሽ ነበር ይህ ላማየት ሥላበቃኝ ይመሥገን ካመታት በፊት ሜሮን ጌትነት በፃፈቹ ግጥም ብዙ ትፅኖ ፈጥሮባታል

  • @Koke01-24
    @Koke01-24 6 лет назад

    Thank you,you are the best

  • @habtomgeriea5242
    @habtomgeriea5242 6 лет назад

    ጎበዝ ነሽ አብይ ጆርህን ከፍተ አዳምጠው ይጠቅመሃል

  • @ሰለምኩኝአላህፈቅዶልኝአል

    ፓ አንድ በአንድ አስቀመጥሻት tnxs our sister.

  • @saleshgetachew2950
    @saleshgetachew2950 6 лет назад

    ስለጥበብ ንግግርሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ
    ማስተማርሽን
    እርማትሽን
    ብስትሽን የምገልጭበት ጥበብ ድንቅ ነው
    ስጦታችን ነሽ
    ንገራልኝ
    ትልቅ መልክት ነው

  • @kidiamarawkidiamaraw744
    @kidiamarawkidiamaraw744 6 лет назад +60

    አስፈቅዶ ስድብ ይሄ ነው ልካቸውን ነገርሻቸው

  • @melatmelat570
    @melatmelat570 6 лет назад

    ይመችሽ አቦ ለጅቦቹ ልክልካቸውን ነገርሽልኝ

  • @unitedafrica1481
    @unitedafrica1481 6 лет назад

    ለዚህ ላበቃን ላደረሰን እ/ር ይመስገን

  • @ewnetugiru2353
    @ewnetugiru2353 6 лет назад

    ተባርክ ልጄ!!!

  • @ኢየሡሥሙሥሊምነውማሪያምሙ

    አድናቂሽ ነኝ ማር

  • @wendesuntibebu3126
    @wendesuntibebu3126 6 лет назад

    ዋው ደስ ይላል በርቺ ጥሩ ነው እህቴ

  • @kiyaethipoha3148
    @kiyaethipoha3148 6 лет назад +1

    የፓስተሮቹን በጣም ነው የተመቸኝ

  • @seniarsenal2199
    @seniarsenal2199 6 лет назад +6

    ታፍነን ነበር እኮ ጎበዝ አሁን እንኳን እንደዚ ተናግረን ይውጣልን☺☺😊

  • @netsanetbekele2803
    @netsanetbekele2803 5 лет назад

    ፀጊ የኔ ምርጥ። መሪሩን እውነት በጣፋጭ መልኩ አሳይተሼናልና ልትመሠገኚ ይገባል

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ለ2ሸ

    እውቀትሽ ዋው ነው ብርቱ ሴት።

  • @alemayehutadesse1214
    @alemayehutadesse1214 6 лет назад

    ጀግና ብዬሻለሁ ተባረኪ አቦ ።

  • @nathanplayz2307
    @nathanplayz2307 6 лет назад

    Brilliant good job I love it

  • @dmarkos963
    @dmarkos963 6 лет назад

    ጎበዝ ነሽ።

  • @dhd300
    @dhd300 6 лет назад +3

    ጀግና ብየሻለሁ ማማየ

  • @SalamSalam-kw6mk
    @SalamSalam-kw6mk 6 лет назад

    እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅህ ዶር አብይ

  • @emuyayene5811
    @emuyayene5811 6 лет назад

    You are the best!!!!

  • @hyteseid6114
    @hyteseid6114 6 лет назад +39

    በነፃ እውነትን ተናገርሽ አቤት አገላለፅ

  • @marie9698
    @marie9698 6 лет назад

    የኔ አንበሳ በውነት አድናቂሽ ነኝ ነገሪያቸው እማ ልካቸውን

  • @samiramohamed527
    @samiramohamed527 6 лет назад

    Good job.

  • @destawoldegebrialtesfay3140
    @destawoldegebrialtesfay3140 6 лет назад

    አፌ ቁርጥ ይበልልሽ በቀልድ ሁሉንም አይነት ጉዳይ ነው አንስተሽ የገለፅሽልኝ 100%

  • @lulahadgu6242
    @lulahadgu6242 6 лет назад

    You so smart i love it you are Absolutely right

  • @BabyBaby-ko7lc
    @BabyBaby-ko7lc 6 лет назад

    ዋውው ጎበዝ በርች ምርጥ ነው

  • @lulahadgu6242
    @lulahadgu6242 6 лет назад

    Good job God bless you

  • @birhanenuigse8829
    @birhanenuigse8829 6 лет назад

    #እድሜን ለዶክተር /አብይ !

  • @ferzawudsalmon2080
    @ferzawudsalmon2080 6 лет назад +1

    ጎበዝ..ሆ.ሰው..ታፍኖ..ነበር..እዴ....ዶክተርዬ..እድሜ..ይስጥክክክክ

  • @lloveyouMam
    @lloveyouMam 6 лет назад +2

    እግዚአብሔር ይባርክሽ በእውነት የልቤን ነው የነገርሽልኝ ኪኪኪኪኪኪኪ

  • @hannahtatek6849
    @hannahtatek6849 6 лет назад

    እንዲህ ነው ጎሽ ጎበዝ ልጅ ነሽ ውዴ ሆይ ልብ ያለው ልብ ይበል

  • @betelihemtassew8430
    @betelihemtassew8430 6 лет назад +13

    ክክክክክክ ከዚም ከዛም ሲበሉ የተባሉት ከገባቸው ለምድረ ሆዳም አርቲስቶች እንደሆነ በገባቸው እስቲ ልካቸውን ንገሪልን

  • @lehulumgizealew9794
    @lehulumgizealew9794 6 лет назад

    wow, you are the best of best

  • @mohammedahmed-qi4wd
    @mohammedahmed-qi4wd 6 лет назад

    እንደ ሰላም አይነት 1000 ይኖሩ! ጥሩ ትችት ነው!!!

  • @adisujara1792
    @adisujara1792 6 лет назад

    wow iwnet Jegna nash Proud of you

  • @ሀናማርያምግርማሀናማርያም

    እማማ ኢትዮጵያዬ ለዘላለም ኑሪ!

  • @sablastega5382
    @sablastega5382 6 лет назад

    ዋው ደስ የሚል አቀራረብ ነው

  • @ርብቃእጠራዋለሁስሙን
    @ርብቃእጠራዋለሁስሙን 6 лет назад +51

    ይሄ የኔም ጥያቄ ነው ዶ/ርዬ
    ይሄ ሁሉ ሲሆን የትነበሩ እስካሁን 😂😂😂

    • @meseretavrhame6191
      @meseretavrhame6191 6 лет назад +1

      ርብቃ እጠራዋለሁስሙን እሄም የእኔ ጥያቄ ነው ዶክርዬ የት ቆዬ??

    • @nikodimostube8388
      @nikodimostube8388 6 лет назад

      ሰው ሁሉ የት ነበሩ ይላል መጀመሬያ ቦታው ላይ በየት አስደርሰዋቸው ነው አንድ ሰው ሲናገር ቃሊቲ ነበር እና ሰው ጠፍቶ ሳይሆን .............

    • @hagos1500
      @hagos1500 6 лет назад

      ርብቃ እጠራዋለሁስሙን
      ርብቃዬ ለሁሉም ጊዜ አለው

    • @ርብቃእጠራዋለሁስሙን
      @ርብቃእጠራዋለሁስሙን 6 лет назад +1

      Teddy Hagos
      ዋው በትክክ ነገርን በጊዜው
      ውብ አድርጎ ሰራው !!!!!

  • @retareta6599
    @retareta6599 6 лет назад

    በጣም ምርጥ ጎበዝ ጎበዝ