ይህ እድል እዳያመልጣችሁ !! በአዲስ አበባ በቅናሽ የሚሸጡ ቤቶች House for sale in Addis Ababa

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 окт 2024
  • በቻናላችን ላይ መቅረብ ወይም ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ 0925960640 ወይም በኢሜል አድራሻችን sadamtube616@gmail.com ያናግሩን
    #AddisAbaba #Ethiopia #seifuonebs #abelbirhanu
    የኮንዶሚኒየም ቤቶች ዋጋ በአዲስ አበባ 2015 Condominium Price in Addis Ababa | Ethiopia @NurobeSheger
    በዚህ ቻናል ስለአዲስ አበባ እና በዙሪያ ባሉ ከተሞች እና የኦሮምያ እና አማራ ክልል ከተሞች ቤት ሽያጭ ቦታ አፓርታማ ሪልስቴት የሽያጭ መረጃዎችን የሚቃኙ አዝናኝና መረጃ አዘል ቪዲዮዎችን ወደ እናንተ እናደርሳለን!
    ሰብስክራይብ በማድረግ ከሳዳም ቲዩብ ጋር በቂ በመረጃ ይያዙ!!!
    In this Channel you will get review videos on Life in Addis Ababa sale house Apartama and relistate information (Market Price, Entertainment places and Events).
    SUBSCRIBE us and get the latest out of ethiopia life!!!
    የሚሸጡ ቤቶች በአዲስ አበባ
    የሚሸጡ ቤቶች በአዲስ አበባ
    የሚሸጡ ቤቶች በሰንዳፋ ከተማ
    የሚሸጥ ቤት አዲስ አበባ 2014
    የሚሸጥ ቤት አዲስ አበባ 2023
    የሚሸጥ ቤት አዳማ
    የሚሸጥ ቤት ዋጋ 2015
    የሚሸጥ ቤት ዋጋ 2022
    አልሙኒየም በር ዲዛይን
    አልሙኒየም ስራ
    አልጋ ዲዛይን
    የቆርቆሮ ዋጋ
    አዳማ ቆርቆሮ
    ቆርቆሮ
    መጅሊስ ዋጋ
    ዘመናዊ መጅሊስ ዋጋ
    አረብያን መጅሊስ
    የምንዛሬ መረጃ
    የምንዛሬ ዋጋ በኢትዮጲያ
    የዛሬ የምንዛሬ ዋጋ በኢትዮጲያ
    arebeyan mejlise
    constraction
    በቅናሽ ዋጋ ከ550ሺ ብር ጀምሮ ቤት ሽያጭ ከdmc real estate በድርጅቱ 60% የባንክ ብድር የተመቻቸ
    በለቡ ማብራት አዲስ አበባ discounte price appartmnte for sale in addis ababa
    በቻናላችን ላይ ማስታወቂያ ማሰራት የምትፈልጉ ☎️ 0925960640 ወይም በኢሜል አድራሻችን sadamtube616@gmail.com ያናግሩን
    #AddisAbaba #Ethiopia #ኑሮበሸገር #sadamtube #dmc real estate
    #ethiopia #ethiopiannews
    የኮንዶሚኒየም ቤቶች ዋጋ በአዲስ አበባ 2016 Condominium Price in Addis Ababa | Ethiopia @NurobeSheger በዚህ ቻናል ስለአዲስ አበባ እና በዙሪያ ባሉ ከተሞች እና የኦሮምያ እና አማራ ክልል ከተሞች ቤት ሽያጭ ቦታ አፓርታማ ሪልስቴት የሽያጭ መረጃዎችን የሚቃኙ አዝናኝና መረጃ አዘል ቪዲዮዎችን ወደ እናንተ እናደርሳለን! ሰብስክራይብ በማድረግ ከሳዳም ቲዩብ ጋር በቂ በመረጃ ይያዙ!!! In this Channel you will get review videos on Life in Addis Ababa sale house Apartama and relistate information (Market Price, Entertainment places and Events). SUBSCRIBE us and get the latest out of ethiopia life!!!
    ቤት ሽያጭ
    ዲዛይን
    የሚሸጥ ቤት አዲስ አበባ
    የቤት ዋጋ
    sadam tube
    ቤት ሽያጭ
    dmc real estate ethiopia
    ዜና አማራ ክልል
    የቤት እቃዎች ዋጋ በኢትዮጵያ
    ምንዛሬ ዋጋ
    house for sale in addis ababa
    ኮንዶሚኒየም ቤቶች ሽያጭ
    ሰበር ዜና አማራ ክልል
    addis ababa house for sale
    guest house in addis ababa ethiopia
    የቤት ዋጋ በአዲስ አበባ
    ethiopian house for sale
    yebet ekawoch
    condominium in addis ababa
    ጅብሰም ዲዛይን
    yebet eka wage
    አማራ ክልል ወቅታዊ ዜና ዛሬ
    ኤል ሼፕ ቤት ዲዛይን
    የቤት ድዛይን
    house for sale in ethiopia addis ababa
    አልጋ ዲዛይን
    ፈርኒቸር ስራዎች
    ሀዋላ ምንዛሬ
    የቤት አሰራር
    addis ababa
    condo houses in addis
    yemishet bet addis ababa
    ቤት አሰራር
    ኮንዶሚኒየም ቤቶች ሽያጭ
    sadam tube
    የቤት ዲዛይን
    addis ababa
    የሚሸጥ ቤት አዲስ አበባ
    house for sale in addis ababa
    ንስር ማይክሮ ፋይናንስ ብድር
    የቤት ዋጋ በአዲስ አበባ
    business in ethiopia
    ethiopian real estate
    house for sale addis ababa ethiopia
    house for sale in ethiopia addis ababa
    kidi ethiopia
    lancha recipe
    ማማ ሚዲያ
    ምንዛሬ ዋጋ
    ዜና አማራ ክልል
    የቤት እቃዎች ዋጋ በኢትዮጵያ
    የወርቅ ዋጋ በኢትዮጵያ
    ዶላር ምንዛሬ ዛሬ
    addis ababa real estate
    al haram lil
    amibara real estate
    apartment for sale in ethiopia addis ababa
    capital market in ethiopia
    ethiopia house for sale
    house for sale ethiopia addis ababa
    house price in addis ababa
    mahibere kiduse
    megareja in ethiopia
    merkato tube
    real estate in ethiopia addis ababa
    Today balck market price
    የዛሬ ምንዛሬ መረጃ በኢትዮጲያ
    black market currency
    Today price
    በርካሽ ዋጋ ለጠየቃችሁኝ!ከ1.8"ሚሊየን ጀምሮ የሚሸጡ 3"ቤቶች House for sale in ethiopia 2016
    • በርካሽ ዋጋ ለጠየቃችሁኝ!ከ1.8"ሚ...
    #ethiopianews #ethiopia #today

Комментарии • 97

  • @betelihemamda3352
    @betelihemamda3352 4 месяца назад +28

    ሳስበው በጣም ብዙ ሪል እስቴት በዝቶ ሚገዛ ጠፍቷል ገና ሚቀንስ ይመስለኛል 3ሚልየን ሲገባ እንገዛለን

    • @kkmm5988
      @kkmm5988 4 месяца назад +2

      መሸጥ ነው የሚያዋጣው

    • @Gojamewa.gojamewa
      @Gojamewa.gojamewa 3 месяца назад

      😂😂

    • @ሆነሊዮሁሉም
      @ሆነሊዮሁሉም 3 месяца назад +1

      የህዝብ ገቢ ብዙ የለም እና ገና በጣም ይቀንሳል ትንሽ ጠብቅ እኔም ብዙ ቤቴ የመግዛት ሃሳብ አለኝ

  • @elsaasres5025
    @elsaasres5025 4 месяца назад +8

    ዲያስፖራው ነቅቶል የሚገዛ የለም ገና ይቀንሳል ያኔ እንገዛለን

  • @abnetsolomon668
    @abnetsolomon668 4 месяца назад +9

    እንዳተሸውዱ ኖሕ እኛን እያሰቃየን ነው ። መብረት ውሀ የሌለው። ቤት ነው ።በተለይ ውጭ ሀገር ያላችሁ ።

    • @enanabekel6975
      @enanabekel6975 3 месяца назад +2

      በጣም እናመሰግናለን ለሠጠኸኝ መረጃ በጣም ጠቃሚ የሆነ መረጃ ነው ።እንዲህ እውነቱን መናገር ሌላውን መርዳት ማገዝ ነው።

    • @octavia4272
      @octavia4272 3 месяца назад

      @@enanabekel6975እንዳትገዙ ይኽው እኛ መብራት ውሀ ጄኔሬተር የውሀ ታንከር የሌለው ቤት ነው የሰጠን እንዳትገዙ

  • @SportChannel-dh8tg
    @SportChannel-dh8tg 4 месяца назад +10

    90000 be kare . It is very expensive my friend

  • @gifubbcv-vp9js
    @gifubbcv-vp9js 2 месяца назад +2

    ዋው ፈጥናችሁ ግዙ እንዳያመልጣችሁ
    ነገ አማራ ውጣ ተብላችሁ ትባረራላችሀጀ የት እንደምገቡ እንጃባታችሁ
    አትቅበጡ አድስ አበባ የብዙ ደሀ ደም ፈሶ አጉርፎ ባሀር የሰራው አድስ አበባ ነው ወደጋዝነት ተቀይዞ ይነዳል ትቃጠላላችሁ ይልቁን ሰፈርህን አልማ አትሸወድ"" አማራ አድስ አበባ አይገባም"" ያውም በክፉ ቀን አይረሳም

  • @enanabekel6975
    @enanabekel6975 3 месяца назад +3

    በአሁኑ ሰአት መከራየት ያዋጣል አሁን የወጣው ህግም ለተከራይ አዋጭ ነው።ባለንብረት ግን በራሡ ቤት መጠቀም የማይችልበት ደረጃ ይመጣል በተለይ የንብረት ግብር ሲጀመር ባለንብት እራሡ እንደተከራይ የሚከፈለው ግብር እኩል ይሆናል።።በአዲስ አበባ በሀገራችን ቤት በመንግስት ቁጥጥር እና ባለቤቱነቱም የመንግስት ነው የሚሆነው።

  • @StiAl-oi6ym
    @StiAl-oi6ym 4 месяца назад +9

    የድሀ ቤት የለህም?

  • @Erhma
    @Erhma 4 месяца назад +5

    አዲሰ አበባ በ3ሚሊየን ካለ የገል የሁና አፓረተመንተ ኮንደሚኔየም ሳይሁን የገል ህጋዊ ካለ ሺክ በለኝ ክኮሚንቲ ላይ ቁጥረህን አሰቀመጥለኝ በአልኩህ ዋጋ ክአለ

    • @Sadam-hq9hl
      @Sadam-hq9hl 4 месяца назад

      አስካሁን የለኝም መረጃ በዚህ ዋጋ

  • @semirakonjo9829
    @semirakonjo9829 4 месяца назад +3

    ፍትህ፡ፍትህ፡ቤት፡ተወዶዋል፡አንገዛም

  • @genetseyoum5225
    @genetseyoum5225 3 месяца назад +3

    ለምን ኢትዮጵያ ውስጥ ላለው ነዋሪ በተመጣጣኝ ዋጋ አትሸጡላችውም ወይስ 3 ሰው በአንድ ካርታ ስም ለመሸጥ ነው ?

  • @solomonabraham8329
    @solomonabraham8329 4 месяца назад +3

    Thank you

  • @semirakonjo9829
    @semirakonjo9829 4 месяца назад +3

    ኡኡኡኡ፡ከየት፡እናምጣ፡እሄን፡ሚሊዮን፡ፍትህ፡ለህዝቡ

  • @Chawkia
    @Chawkia 4 месяца назад +5

    አንተ ዉሻ ደላላ አሁን ይሂ ርካሽ ነዉ አፈር ብላ በዚች አገር ይህን ያህል ያወጣል እናንተን ለቃቅሞ ቅሊንቶ ማጎር ነበር እናንተ ናችሁ የቤትን ዋጋ እዳይረጋጋ ያደረጋችሁት

    • @JemilaHussen-fh4ko
      @JemilaHussen-fh4ko 4 месяца назад

      ትክክል ደላላወች ናቸው የበጠበጡ

  • @wondwosensolomon
    @wondwosensolomon 4 месяца назад +5

    ገና በጣም ይረክሳል ቤት ኢትዮጵያ ውስጥ

    • @eimanmesfin3761
      @eimanmesfin3761 4 месяца назад

      ለምን ??

    • @geemayle7969
      @geemayle7969 4 месяца назад

      @@eimanmesfin3761ገዘብ/ገዢ የለም፣ ዋጋው የናረ ነው! no quality, no garanti, no stability poletical/economical and other illegal cases m.m

  • @AlexNure
    @AlexNure 4 месяца назад +3

    በዋራቤ ህጋዊ ማሬት አሪፍ ቦታላይ ስንት አጋኛለው

  • @semirakonjo9829
    @semirakonjo9829 4 месяца назад +1

    ውድ፡ነው፡ፍትህ፡ለህዝቡ

  • @ywudjhsf9132
    @ywudjhsf9132 4 месяца назад +2

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እንካን ደህና መጣህ ወንድሜ ሳዳም እኔ በአቃቂ አካባቢ ወይም ወደ ኦሮሞ ያልተከለለ ባዶ ቦታ በቅናሽ ዋጋ ካገኘህ በምርጫየ ለመገንባት ማለት እንዳቅሜ እባክህን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Sadam-hq9hl
      @Sadam-hq9hl 4 месяца назад +1

      Wawrwb merhaba bewst melkt askemtulign

  • @MartaAmanual
    @MartaAmanual 4 месяца назад +1

    ሀጃንባ ኮንዶምኒሙ ፊትለፊት መቶ ሀያምስት ካሬ ባዶ መሬት ስንት ነውው

  • @MekkyaMusa
    @MekkyaMusa 3 месяца назад +1

    Bashashamane falegehi negarane

  • @abu-hisham
    @abu-hisham 4 месяца назад +3

    አልሙኒየም በር በካሬ ስንት ነው ?

    • @Sadam-hq9hl
      @Sadam-hq9hl 4 месяца назад

      እደካሬዉ ነዉ ልኬቱን ላኩልን በዉስጥ እና ዋጋ እናሳዉቃችኋለን

  • @whatisnew4977
    @whatisnew4977 4 месяца назад +1

    Where exactly is the compound located?

  • @rhiwmras8388
    @rhiwmras8388 4 месяца назад +2

    ውድ ወንዲሜ ሆይ አሁን ለምጠይቅህ ጥያቄ በቁ መርጃ ፈላልግህ ብታቀርብልኝ በጣም ነው ደስ የምለኝ ፡ ጥያቄው ቦሌ አካባቤ ኣእሻ መስጂድ በምገኝበት ሰፈር አንፍ ቪላ ቤቲና ግቢው 450 ካሬ የሆነ ጂ + 1 ሶስት መኝታ ቤት ያለው እንድሁም ሰርቪስን ያካተተ ስንት ይገመታል? መልሱን በጉጉት እየተጠባበቅኩኝ ነው፡ ዪድረስ ምስጋናየ በቅድምያ።

    • @Sadam-hq9hl
      @Sadam-hq9hl 4 месяца назад

      ሰላም እዴት ናችሁ ዋጋ እደ ቤቱ ነዉ የሚገመተዉ ሳይታይ ዋጋ መገመት ይከብዳል

  • @fuadmohamed3013
    @fuadmohamed3013 5 дней назад +1

    Wolahi Noah real state 25,000$ new yewosedubege endatmokeru yalaleke bet

  • @Daima-rh7gd
    @Daima-rh7gd 2 месяца назад +1

    ወዲም ባለሁለት ፈልግልኚ እስከ 2ነጥብ 3ካገኘህ

  • @mariemuller9904
    @mariemuller9904 4 месяца назад +2

    Yenya Hager lemin tiwashallachihu ? Lemin bekinnash tilallachihu ?

    • @Sadam-hq9hl
      @Sadam-hq9hl 4 месяца назад

      Kezih betachee addis ababa lay

  • @FatimaMuhammad-j6n
    @FatimaMuhammad-j6n 4 месяца назад +4

    መሸአላህ ዋው አላህ ይጨምርልህ ወንድሜ ግማሽ ከፍሎ ግማሽ መጨረስ ይቻላል ?

    • @Sadam-hq9hl
      @Sadam-hq9hl 4 месяца назад

      Amin shukren 100% ነዉ ክፍያ

    • @sadamTube
      @sadamTube  4 месяца назад

      Payment 100% naw

    • @octavia4272
      @octavia4272 3 месяца назад

      በግማሽም ቢሉሽ እንዳትገዢ ውሀ መብራት የለውም

  • @ameenzeleke864
    @ameenzeleke864 4 месяца назад +2

    የት ነዉ የምጠፉዉ ወንድም ሳዳም አላህ ይጠብቅህ

    • @sadamTube
      @sadamTube  4 месяца назад

      አሚን ጀዛከላህ አለሁ አልጠፋም አላህ ይጠብቃችሁ 🙏🙏🙏❤

  • @Demahoperealestate
    @Demahoperealestate 4 месяца назад +1

    nice work

  • @ከቤጎምላሌ
    @ከቤጎምላሌ 3 месяца назад +1

    ባዶ ወይም ፈራሽ ቤት ያለው ቦታ የለህም?

  • @EyasuTsegaye-n3k
    @EyasuTsegaye-n3k 2 месяца назад +1

    የባንክ አማራጭ አለው

  • @solomonabraham8329
    @solomonabraham8329 4 месяца назад +3

    በሰላም ነው የጠፋከው?

    • @Sadam-hq9hl
      @Sadam-hq9hl 4 месяца назад +1

      selam naw altefam shukren

  • @workwhatube1655
    @workwhatube1655 2 месяца назад +1

    No water no power plase dont bay nohe aprtment

  • @AlexNure
    @AlexNure 4 месяца назад +2

    • @sadamTube
      @sadamTube  4 месяца назад +1

      🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @kebeneshmelaku8225
    @kebeneshmelaku8225 4 месяца назад +1

    Be Millions Yemishet bete Appartment Who Can Afford It? 80 millions Ethiopians tesfa kortewale ayasebuteme .we need change my brother .

  • @GBM-m4s
    @GBM-m4s 4 месяца назад +1

    ስራ አልሰራበትም ብሩን ቤት ከምገዛ

  • @ሀገሬኢትዮጽያ
    @ሀገሬኢትዮጽያ 4 месяца назад +1

    የገለፃ ችግር አለብህ ። አስተካክል!!!!

  • @StehaiGebreselassie
    @StehaiGebreselassie Месяц назад

    Meshlokia ke shewadabo jerba wisky fabrika ategeb 192 Karie grand +1 be frdbet chereta Menasha 12.5million yshetal Hadid gebeya zk blo.

  • @enanabekel6975
    @enanabekel6975 3 месяца назад +1

    ቤት መቀነሡ አይቀርም

  • @ezze3156
    @ezze3156 4 месяца назад +2

    I am looking for 300 to 500 kare land

  • @SifanSifan-w7o
    @SifanSifan-w7o 4 месяца назад +1

    ዘንድሮ ለደሀ የሚሆ የለም😢

  • @fantayegezahegn3563
    @fantayegezahegn3563 2 месяца назад +1

    እስቲዲዮ የላችሁም??

  • @Janh-dl4hc
    @Janh-dl4hc 4 месяца назад +2

    ሱቅ ፈልግልኝ

  • @MimiBiruk-l6k
    @MimiBiruk-l6k 3 месяца назад +2

    Bande new yemikefelew? Weys kes be kes new wagaw

  • @GashawAbebe-s1q
    @GashawAbebe-s1q 2 месяца назад +1

    Magory new

  • @YohannesMekonnenShanka
    @YohannesMekonnenShanka 4 месяца назад +2

    በካሬ መቶ ሺህ

  • @octavia4272
    @octavia4272 3 месяца назад +1

    ይሄ ቤት
    ውሀ
    መብራት
    ጄኔሬተር
    የውሀ ታንከር የለውም እንዳትታለሉ

  • @Babi-qh5ft
    @Babi-qh5ft 3 месяца назад +1

    Abate nooh leboch

  • @mesiGud-tm9sv
    @mesiGud-tm9sv 4 месяца назад +1

    ስድስት ሚለን ሳምር የቀርል

  • @alemashmeles6630
    @alemashmeles6630 4 месяца назад +3

    3Milyn

  • @shimeshime9490
    @shimeshime9490 4 месяца назад +1

    ባለ 1ሚ አለ አቅም ዛሬ የለም

  • @Daima-rh7gd
    @Daima-rh7gd 3 месяца назад +1

    ቁጥርህን እፈልጋለሁ ወዲም ሳዳም

    • @Daima-rh7gd
      @Daima-rh7gd 3 месяца назад

      ባለሁለት ምኚታ ካገኘህ 5አመት የሞላው ኮየፈጩ ቢሆንም በ 2,5 ካገኘህ እፈልጋለሁ

  • @PhilL-ur5qc
    @PhilL-ur5qc 4 месяца назад +1

    Noha real estate new?

    • @sadamTube
      @sadamTube  3 месяца назад +1

      awo noah relistete naw but it is resale

  • @JemilaHussen-fh4ko
    @JemilaHussen-fh4ko 4 месяца назад +3

    6 ሚሊየን ይቁረጥህ

  • @raheldingalo6941
    @raheldingalo6941 4 месяца назад +2

    You don't have one bedroom

    • @sadamTube
      @sadamTube  4 месяца назад

      Two and three bedroom only

  • @aminalooser8451
    @aminalooser8451 4 месяца назад +1

    🥰🥰🥰🥰🥰

  • @GenetGirmay-j9q
    @GenetGirmay-j9q 4 месяца назад +1

    የት ነዉ

  • @MisterEndale
    @MisterEndale 4 месяца назад +1

    Er eski endew ftarin fera mebrat ena weha yelelew bet cash kflachu gzu setle😡😡

  • @bisratzewdie9081
    @bisratzewdie9081 3 месяца назад +1

    ቋንቋ አትደበላልቅ😂

    • @sadamTube
      @sadamTube  3 месяца назад +1

      ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @FerhiwotFerhiwot-xz3hw
    @FerhiwotFerhiwot-xz3hw 2 месяца назад +1

    እውነት የትነው የምናገኘው ምድረውሸታም

  • @MenbereTesfaye-u1o
    @MenbereTesfaye-u1o 4 месяца назад +1

    Menale yehebretesebun income yamakele bet bisera
    Its meaningless
    Le habtamoch bicha

  • @Israelxox
    @Israelxox 4 месяца назад +2

    Medere lebaa gena yeshetal.. tetefataleh 💩💩💩

  • @mesiGud-tm9sv
    @mesiGud-tm9sv 4 месяца назад +1

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @AlexNure
    @AlexNure 4 месяца назад +2

    • @sadamTube
      @sadamTube  4 месяца назад

      🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤

  • @mulugetadula3007
    @mulugetadula3007 Месяц назад +1

  • @JdCell-wq7gb
    @JdCell-wq7gb 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤