House sale In Addis Ababa የሚሸጥ G+2 ዘመናዊ የመኖሪያ ቤት በአዲስ አበባ 15 September 2022

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • House sale In Addis Ababa የሚሸጥ G+2 ዘመናዊ የመኖሪያ ቤት በአዲስ አበባ 15 September 2022

Комментарии • 61

  • @buracreative2831
    @buracreative2831 2 года назад +37

    በጣም ሚገርም ቤት ነው። አሁን 18 አመቴ ነው መግዛት ባልችልም አትጠራጠር ከትንሽ አመት በዋላ ቤት ልገዛክ እመጣለው ከፈጣሪ ጋር።

    • @samitstarfather5162
      @samitstarfather5162 2 года назад +2

      እኔ ምለው ቡራ መንገዱን ለእኔም ንገረኝ እባክህ መግዛት የሚቻለው እንዴት ነው !?

    • @robeldebebe4505
      @robeldebebe4505 2 года назад +1

      ፈጣሪክ ያለሽ መተማመን ደስ ይላል ግን ያን ለመግዛት አሁን ምን እየሰራክ ነው?......ፈጣሪ ስሙን ስለጠራክ ብቻ G+2 አይሰጥህም

    • @mariyamawit
      @mariyamawit 2 года назад +1

      ይሳካልህ ..ጠንክረህ በሀቀኝነት ስራ

    • @redietlakew2312
      @redietlakew2312 2 года назад

      @@samitstarfather5162 የሰናፍጭ ያህል እምነት ቢኖርክ

    • @dawitghion465
      @dawitghion465 Год назад

      Rasehn hitsan adrgeh makrebh tiru aydlm bezi edme eko buzu neger yideregal

  • @Yab2good
    @Yab2good 2 года назад +4

    የምታሳያቸው ቤቶች ሁሉም ምርጦች ናቸው ከባንክ ጋር ያለህ ግንኙነት እንዴት ነው ማለትም አንድ ሰው የቤቱን ዋጋ ግማሹን ክፍሎ ቤቱን ከተረከበ በህዋላ ቀሪውን በተወሰነ አመት መክፈል እንዲችል ታመቻቻለህ ወይ ልክ እንደ አሜሪካና አንደ አውሮፓ ያማለት ካርታው የሚሰጠው ብሩፍሎ ሲጨርስ ይሆናል ማለት ነው

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt 2 года назад +3

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 ፖሮፋይሌን 🌹በመጫን🌹ኑ ወደቤቴ

  • @addictivearsenal6338
    @addictivearsenal6338 Год назад +1

    This is the best literally everything
    Simplicity is beauty 😮

  • @getachewashenafi7801
    @getachewashenafi7801 Год назад

    በጣም የምያምሩ ቤቶችን ነው የምታቀርበው ቪዲዬ ጥርት ያለ እና ድምፀሙ ጥርት ያለ ::

  • @BsiratAbsadi
    @BsiratAbsadi 9 месяцев назад

    ወንድምየ 50 000' 000 ኮሆነ እኔ ይገዛ ፈልግየ አልሁ ❤ ብታም ያምራል ቆንጆ ቤት አይ ላይክ እኔ ልገዛ ነው

  • @mamokilo
    @mamokilo 2 года назад +5

    1 million USD is too much for this property. It looks nice but that is too much for a house in Africa.

    • @mikeyy1916
      @mikeyy1916 2 года назад

      1M USD is 95,000,000. he only said 60M lol

    • @mamokilo
      @mamokilo 2 года назад +2

      @@mikeyy1916 the official is still 1 USD to 52 birr

  • @heyeebedada5315
    @heyeebedada5315 Год назад

    በጣም ጥሩ ሥራ ነው ግን አሁን 11 አመቴ ነው እገዛዋለው

  • @sintayehufeyisa3851
    @sintayehufeyisa3851 Год назад

    ቤቱን ወድጄዋልው ግን ዋጋው በጣም ተወደደ እና ለመግዛት ብፈልግ ኢንፎርሜሽን ምን ዶክመንት ነው የሚያስፈልገኝ

  • @FikirFikir-p6o
    @FikirFikir-p6o Месяц назад

    ይህ ቤት ህልሜ ነው እመነኝ ይህ የኔ ቤት ነው ❤❤❤❤

  • @tigistlakew9032
    @tigistlakew9032 Год назад

    ቤቱ ምርጥ ነው ግን ሊፍት ቢኖረው ደሞ የበለጠ ሃሪፍ ነበር ዋጋው አይነካም ውድ ነው ግን መኖር ከተባለ እንደዚህ አይነት ቤት ውስጥ መኖር ምኞቴ ነው

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 Год назад

    This deserves 1milloun usdollar

  • @sabamekuria959
    @sabamekuria959 Месяц назад

    Betam eheh yameral menor endezih Yale bet new betam gobez nehe setasayem betun rega beleh new muzika aysflegm betam gobez neshe nlberta balgezam Ye ante mastewaeek betun lemayet yesbal ena lift binoren teru neber!!!betun bayew bayew altegeb aleku!!

  • @rahelmekuria3174
    @rahelmekuria3174 Год назад

    That is amazing house

  • @dagmawithaile9969
    @dagmawithaile9969 9 месяцев назад

    እናመሰግናለን

  • @mikayotuber
    @mikayotuber 9 месяцев назад

    ፈጣሪ ብሎ እና በጥረቴ እገዛዋለው እሱ ፈጣሪያለ ቀን

  • @mamokilo
    @mamokilo 2 года назад

    there is more space to have a walk-in closet. Why is that not done in the bedrooms?

  • @h.tfeker3278
    @h.tfeker3278 2 года назад +1

    ኧረ ለኛ ለመዳም ቅመሞች አነስ ያለ ፈልግልን ወድሜ ኤሄማ ሙሉ እድሜያችን ነው ሚጨርሰው

  • @yaseennoor9549
    @yaseennoor9549 2 года назад

    How many percent will that make discount if you an idea let me know
    Thanks

  • @bisratzewdie9081
    @bisratzewdie9081 Год назад +1

    ማለት ነው ማለት ምን ማለት ነው? ቃሉን ዝም ብለህ ያለቦታው እያስገባህ ገለፃህን እንዳይስብ አደረከው

  • @alisifan5926
    @alisifan5926 Год назад

    Sarbet total mekanisa Bulgaria yelehem?

  • @solomonfeye5555
    @solomonfeye5555 Год назад

    ዋጋ በፈጥነትና ዋጋ በተመጣጣኝ አቅርቡ ጥራቹ ተስፍ ያስቆርጣሉ ወይስ ለ ኢቲዩፖ ነው ጭዌው

  • @mohammedjemal372
    @mohammedjemal372 Год назад

    ድርድር ካለው ስልክህን ላክልኝ አሁን ያለሁት ፈረንሳይ ነው ከ1ወር ቦኋላ ወደ ኢትዮጵያ እመጣለሁ ኢንሻአላህ

  • @FikirFikir-p6o
    @FikirFikir-p6o Месяц назад

    በውር ስንት ብር ባጠራቅም ይህ ቤት የኔ ይሆናል

  • @SS-sy4uu
    @SS-sy4uu Год назад

    Why are all these real estate selling houses the average professional in Ethiopia or their diaspora cannot buy? What's the point? When a company starts selling well built houses for 8 to 12 million, they would be the biggest real estate company in ethiopia.

  • @zarazara9916
    @zarazara9916 9 месяцев назад

    Wow wow

  • @mishelwilliam931
    @mishelwilliam931 Год назад +1

    Endew fetari teloten semeto binoregh des yeleghal

  • @kerimhabib5829
    @kerimhabib5829 Год назад

    It is my home 😊

  • @Tom-jg4xn
    @Tom-jg4xn Год назад

    This will be mine ❤

  • @ummuammaar1591
    @ummuammaar1591 Год назад

    Telegram likii asii qamixii linii wanidimee

  • @douglaswamburu708
    @douglaswamburu708 2 года назад

    How much is this house being sold for please? It’s a very elegant and huge house well constructed.

    • @KELOEBAN
      @KELOEBAN Год назад

      He said 60M birr

  • @سعادةااخبشية
    @سعادةااخبشية Год назад

    እኔእገዛዋለሁኢሸአላህእደዉልልሀለሁ

  • @elizabettikuadame9304
    @elizabettikuadame9304 Год назад

    How much is it?

  • @teeethio510
    @teeethio510 Год назад

    That’s like over $600,000 dollar i think it’s to much

  • @انا-ض6ق
    @انا-ض6ق Год назад

    ቀለል ያለ ፈልግ

  • @miriamberhane1217
    @miriamberhane1217 Год назад

    How much ?

  • @Rነኝቤተሰቦቼንናፋቂስደተ

    60ሚሊየን😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮

  • @brtukuangebrehiwet3216
    @brtukuangebrehiwet3216 Год назад

    እኔ እገዛዋለሁ

  • @heyeebedada5315
    @heyeebedada5315 Год назад

    በ 70 ሚሊየን ብር የሚጠጋ ገንዘብ እንዳትሸጠው

  • @addictivearsenal6338
    @addictivearsenal6338 Год назад

    59 million yishetal?

  • @injeramedia8803
    @injeramedia8803 Год назад

    60,000,000?

  • @b_M131
    @b_M131 8 месяцев назад

    Yet new

  • @yendt6991
    @yendt6991 Год назад

    Ere kese bele u are too fast men

  • @Toselamdeseta
    @Toselamdeseta 2 года назад

    How much is it?