ዘመናዊ ቤት ይግዙ Fully Furnished Luxury House For Sale In Addis Ababa, Bole Micheal. Available Now!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 май 2021
  • zegebeya.com/
    ገዢ ከሆኑ ብቻ ለመነጋገር ይደውሉ👉👉 0912619417
    Looking For The Perfect Place To Buy In Addis Ababa With A Comfortable And Remarkable Way? This LUXURY Home Is Totally Fixed Up To Provide You Everything That You Need In The Best Location At Bole Micheal .
    So,Here Is Your Spot !
    Pack Your Bags And Move Into This Great, Completely Furnished Home.
    This Home Is Professionally Designed And Built in 2018 Fully Equipped To Meet Your Needs, With Ample Space And Privacy.
    Five Star Everything, Exceptionally Styled Interiors, Features A Delightful Mix Of Luxurious Modern Amenities.
    It Has 5 Bedrooms Each Features A king Bed and Access To A Private Bathroom.
    Spacious Open Down Ceiling Living And Dining Room With High-End Media Features Outfitted With WiFi, QLED Smart Televisions, And A Stereo System Adjacent To Modern kitchens, Equipped With Everything Else You’ll need to prepare amazing Meals.
    Throughout The House, You’ll Find The Finest Designer Furniture, High-End Electronics, And Lavish Fixtures. Each Room Has A Perfect Lighting Systems & Shiny Wooden Floor.
    The Home Also Features:-
    -Entertainment Room with 65” Samsung QLED 7 smart TV
    -Fully Equipped Beauty Salon
    -A Fantastic Equipped Exercise Room(GYM)
    -Sauna Bath & Steam Bath With Massage Room
    -Office
    -Maid Room with bathroom & Security Guard Room equipped with CCTV control panel
    -107m2 Spacious Basement
    -Secure Car Parking Area
    -A Rooftop Balcony with Close-Up Airport Runway View
    and its surroundings, planes’ landings and takeoffs .
    The House Has A Three Phase Electricity with Standby Generator, Uninterruptible Water Supply With Dual water heating system ( Solar and generator) - High pressured water tankers, capable to carry a total of 7,500 L. No water shortage! , And A Dedicated WiFi Internet Access, Security System With Electrified Barbed Wire, Security Camera & Alarm System.
    The Home is Conveniently Located Walking Distance From Bole International Airport, Close To Hotels, Supermarkets, Shopping Malls, Bars,Restaurants, Night Clubs… Everything you might need is within a walking distance.
    Call Us Now For A Privet Tour.
    PRICE NEGOTIABLE!
    Your Housing Needs In ETHIOPIA Deserve The Care Of A Specialist. No One Has More Experience Or Expertise To Help You Than An Agent Who Is A Realtor.
    We Are Your REALTOR. Welcome Home.
    We Provide A Highly Personalized And Professional Service.
    Call us Now!
    0912619417
    zegebeya.com/

Комментарии • 560

  • @DV-lr8ec
    @DV-lr8ec 3 года назад +51

    There is a saying here where i live, if you have to ask the price you can't afford it 😄

    • @omg1820
      @omg1820 3 года назад +1

      Exactly😂,,,where's that saying from tho?

    • @DV-lr8ec
      @DV-lr8ec 3 года назад +1

      @@omg1820 North America

    • @werqzeleke2815
      @werqzeleke2815 3 года назад +5

      Nonsensical saying

    • @kquint9628
      @kquint9628 3 года назад +10

      So Millionaires aren’t meant to ask for prices when they buy houses etc right 🤔. In that case they are heading to the direction of poverty .. nonsense

    • @great-full3612
      @great-full3612 3 года назад +1

      What country is that

  • @diboraethiopia.793
    @diboraethiopia.793 3 года назад +148

    ለዚክ ከንቱ አለም ምን ያረጋል ቅንጡ ቤት።ትንሽ ቤት ከብዙ ሠላም ጋር ይስጠን

    • @fikermariamayalew1645
      @fikermariamayalew1645 3 года назад +2

      Ende ezi aynet astasasbed seystal men cher ale zen belk btnor ande naw mtnoraw jil

    • @melkamchari
      @melkamchari 3 года назад

      Well said!!

    • @fikermariamayalew1645
      @fikermariamayalew1645 3 года назад +1

      @@melkamchari tru nur manur ysdelgal yhe y dha astsasb baw

    • @mahletmulat6420
      @mahletmulat6420 3 года назад

      ll

    • @samlsd9711
      @samlsd9711 2 года назад

      Yihe yeleba bet new.
      Lezza new melakitun yassattut. yetezerefe bet.
      WEyyyannen kaddisaba mentiro mawtat bicha new inji altechalum.

  • @besratk1069
    @besratk1069 3 года назад +228

    ቤቱን የሚገዛው ሰው ከዱባይ ወይም ከቱርክ ኢምፖርት ይደረጋል

  • @tizitamoges9508
    @tizitamoges9508 3 года назад +66

    Everything is imported, so you should import the buyer aswell 😏

  • @fikadugebreslase9229
    @fikadugebreslase9229 3 года назад +29

    መቼስ በኛ አገር ኑሮና ገቢ ይሄንን ቤት አበሻ ይደፍረዋል ብለሽ ከሆነ ትዝብት ነው የሚሆነው ይልቁንስ ትፀድቃላችሁ እንደሱ አይነት ቤት እየሰራችሁ ጥሩ ላገሪቷ የሰሩላትን ሰዎች ብትሸልሙ መልካም ነው ትባረካላችሁ እኛም እንመርቃችዋለን

  • @davedave991
    @davedave991 3 года назад +32

    አስሬ ከውጭ ነው የመጣው ትላለች ይሄ ነው ለካ የአገሪትዋን ዶላር አማጦ ባዶ ያስቀረን ቤቱ ስገምት የገብረ......🤣🤣🤣🤣🤣 ማለቴ የክንፈ ዳኘው ሲባል ሰምቻለው

  • @senaietayele7647
    @senaietayele7647 3 года назад +20

    ወደፊት በአገራችን ብዙ እንዲህ አይነት ቤቶችን እና ድርጅቶችን በራሳችን ኮንትራክተሮች እና ምርቶች እንድንሰራ ፈጣሪ ልቦና ማስተዋል እና ጥበቡን ይስጠን! አሜን በሉ!

  • @togethertube4478
    @togethertube4478 3 года назад +36

    የቤቱ አስራር ለሽያጭ የተስራ ነው ወይስ ኢንፓርት ማድረግ ተፈልጎ ?

  • @binizmelekot2911
    @binizmelekot2911 3 года назад +123

    It's sad to hear that everything is imported in this day and and age. What's so hard about making a freaking door in the country? We got all kinds of wood.

    • @liolionr5721
      @liolionr5721 3 года назад +7

      yes, same question lol why import when you can make it in Ethiopia with good quality. I think it's for there marketing strategy so that they can make it expansive hahahaha

    • @benmecuriaw7018
      @benmecuriaw7018 3 года назад +2

      Habesha is stupid. Can't make anything.

    • @binizmelekot2911
      @binizmelekot2911 3 года назад +4

      @@benmecuriaw7018 That's a damb thing to say. When you make generalizations like that, you do realize you're the first on that list, right?

    • @drmezgebualex3414
      @drmezgebualex3414 3 года назад

      Sooooooo true

    • @simba9225
      @simba9225 3 года назад

      @@benmecuriaw7018 you may be frustrated with a lot of issues that are going on in our country and please reconsider your comment

  • @user-re7yn6zv8x
    @user-re7yn6zv8x 3 года назад +44

    ወደ እራሳችን እንመለስ ኢትዮጵያ ዉብ እና ሙሉ ናት የኛን ቤት ለማስዋብ ከቱርክ ከቻዪናና ከዱባዪ እቃዎች መጠቀሙ አላስፈላጊ ነዉ፡ በአራቱም የሐገራችን ክፍል የራሳችን የሆኑ አናጺዎች ያልዋት ናት ኢትዮጵያ

  • @johnihex
    @johnihex 3 года назад +31

    በጣም የተመቸኝ Modern kitcheኑ ነው. She was like “አንደምታዩት በጣም Modern kitchen ነው oven, microwave, sink ምናምን አለው, እዚ ግን ኩክ አናረግም ሳሎኑን ያሸትብናል😂😂”
    🙄 እረ ወገን ተላለፍን

    • @kidistsolomon6967
      @kidistsolomon6967 3 года назад +4

      you forgot the dish washer

    • @bettgugsa1320
      @bettgugsa1320 3 года назад +2

      አሀሀሀሀሀሀ

    • @cocolover8932
      @cocolover8932 3 года назад +6

      @@kidistsolomon6967 የራሱ የሆነ ዲሽ ዋሸር አለው me like okey 🤔 ድሮስ የጎረቤት ሊኖረው ነው😂

  • @simplyethiopia9319
    @simplyethiopia9319 3 года назад +70

    "እቃው ከውጭ ነው የመጣው" ማለት የክብር መገለጫ መሆኑ ያሳዝናል! Slavery mentality at its best.

  • @user-gh2vy7ll3o
    @user-gh2vy7ll3o 3 года назад +10

    ሰራተኛ ከፈለጋቹ ቴክስት አርጉልኝ ከመዳብ ቤት በምን ይለያል ይሄኔ ይሄ ቤት በሙስና ብር የተገዛ ነው የስንት ደሀ ጉሮሮ ተዘግቶ እንጂ መቼም በጉልበቴ ሰርቼ ሰራው እዳትሉኝ😏😏😏

  • @getachewalea9872
    @getachewalea9872 3 года назад +18

    በአገር ቋንቋ ማስረዳት ነውር ሆነ ማለት ነው? ማዕድ ቤትን ኪችን ... የሰው ወርቅ አያደምቅ ።

  • @worknehassefa1373
    @worknehassefa1373 3 года назад +3

    ይህን አይነት ኑሮ በየቀኑ ለመኖር ስራ ፈት መሆን ያስፈልጋል። ባተሌ ወይም Busy የሆነ ሰዉ በየቀኑ Sauna, Jacuzzi, sun-bed እየተዘዋወረ ከተጠቀመ መቼ እንደሚተኛ እግዜር ይወቅለት። ግን እንደ ሀሳብ ማካፈል ያህል ለሀገር ሰርተዉ ላረጁ አረጋዊያን ጡረተኞች ብትለግሱት ቀሪ ዘመናቸዉን ተዝናንተዉ፣ ተደስተዉ ያልፋሉ። ለጋሹም ይመረቃል።

  • @yuti234
    @yuti234 3 года назад +35

    ድብብቆሽ ለመጫወት በጣም አሪፉ ነዉ

  • @missmisach6664
    @missmisach6664 3 года назад +14

    የተሰራበት መሬትስ ከየት ነው ኢምፓርት የተደረገው?

  • @jds7669
    @jds7669 3 года назад +11

    ከዚህ ኖሬ ስሞት ሌላ ቦታ ከምቀበር ግራውንድ መቀበሪያ ክፍል አዘጋጅልኝ ከቱርክ ወይም ከዱባይ የተሰራ ግን አልፈልግም የእምየ አፈር በቂየ ነው።

  • @abebatefera3791
    @abebatefera3791 3 года назад +17

    እናቴ በዚህ ዘመን እንደዚህ አይነት ቤት ባለቤት
    ወደድህም ጠላህም የተዘረፈ የኢትዮጵያ ህዝብ ሀብት ነው ሚሊዮን ህዘብ አደህይተው
    ጥቂቶች ሙሊየነር የሆኑባት ሀገር ኢትዮጵያ 😕

    • @samlsd9711
      @samlsd9711 2 года назад

      Exactly!
      Sint indehone takkalleh? million.
      The weyyahhhnnne zerafi actually want the diaspora to come to Ethiopia and buy a million dollar house in Ethiopia.
      un 1million dollar meshet yifelligal.😆😂🤣🤣😆😂😆😆😆😂🤣🤣😆😂😆😆😆😂🤣🤣😆😂😆😆
      Ay mahayim yechakkasew neger yassikal.

    • @mahammedebrahim1236
      @mahammedebrahim1236 2 года назад +1

      እርግጠኛ ነኝ ፎጤ ነክ

    • @lionking5779
      @lionking5779 Год назад

      @@mahammedebrahim1236 ቅማል
      ልብስ አምራች ትመስላለህ
      ሌባ! የፈረንጅ ሸቀጣሸቀጥ

    • @jobbmw7756
      @jobbmw7756 7 месяцев назад

      በግ ለሆነ ህዝብ ቢዘረፍ የማን ነፈዝነት ነው?

  • @admasusewnet9156
    @admasusewnet9156 3 года назад +75

    nice house, thank you !! BTW the land that the house sits on is also imported from...

    • @great-full3612
      @great-full3612 3 года назад +4

      Lol 😂 you are hilarious 🤣🤣🤣 that was annoying me as well

    • @shegyeshegitu1363
      @shegyeshegitu1363 3 года назад

      From Turkey

    • @blenhmichael1661
      @blenhmichael1661 3 года назад

      🤣😂😆

    • @bizumasresha1125
      @bizumasresha1125 3 года назад +1

      You catch that huh lol I thought she was showing the house or showing how much stuff they import I was concerned.

    • @kquint9628
      @kquint9628 3 года назад +1

      The house itself is imported btw lol

  • @ethiopiaafrica5008
    @ethiopiaafrica5008 3 года назад +12

    ግን ምን አይነት ጉዶች ነን። ይህች ልጅ አማርኛ ነው እንግሊዝኛ የምታወራው?? የራስን ነገር መናቅ !!

    • @user-lw5ki8eh7l
      @user-lw5ki8eh7l 3 года назад +1

      በራስ ነገር የሚያፍር በምድር አበሻ ብቻ ነው

    • @zelalemasfaw7519
      @zelalemasfaw7519 3 года назад +1

      ሁለቱንም አታውቅ እራስዋን መሆን አቅቷት ስትንገዳገድ አታያትም

  • @leulekalzeleke7490
    @leulekalzeleke7490 3 года назад +34

    Traditional kitchen setel ጉልቶች እየጠበኩ ነበር😂😂 traditional kitchen yastelahal

    • @yuti234
      @yuti234 3 года назад

      አዝግ🤣

    • @sabrinaa4383
      @sabrinaa4383 3 года назад +3

      traditiinal kitchen መልኩዋን ቀይራለች ። ወይ ጊዜ :-D

    • @liolionr5721
      @liolionr5721 3 года назад +1

      don't tell me I was expecting 3 ጉልቶች too🤣🤣🤣🤣🤣👌

  • @addisnuro1574
    @addisnuro1574 3 года назад +72

    ዋጋውን ሳትናገሪ: ሁለተኛ ሌላ ቤት: አታሳዩ ።ዋናው ዋጋ ነው

    • @nitsuhyohannes7331
      @nitsuhyohannes7331 3 года назад +11

      ዋጋውን ቱርክ ሄደክ/ሽ ጠይቅ 😅

    • @meazameaza4000
      @meazameaza4000 3 года назад

      @@nitsuhyohannes7331 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @user-rz6xv1up3u
      @user-rz6xv1up3u 3 года назад +5

      ዋጋው አዙሮ ስለሚደፋ እኮ ነው

    • @MM-vc1uy
      @MM-vc1uy 3 года назад

      ዋጋ አስር ሚሊዬን ይገዛዉ ይሆን እስኪ እንገመት

    • @meazagetachewumeazagetache5474
      @meazagetachewumeazagetache5474 3 года назад

      @@nitsuhyohannes7331 kkkkkkkk

  • @tadla8200
    @tadla8200 3 года назад +3

    እናቴ የማላገኘውን አልመኝም እግዚአብሔር ይመስገን ከመዳም ቤት ሰርቸ እጥምጥን ያለች ጣጥዋን የጨረሰች የጭቃ ቤት አለችኝ ጎበስ ብየ።እገባለ እዳም የለብኝም እዳከመዘፈቅ አቅምን አይቶማደር ሰላም ያለውቅልፍ መተኛት

  • @h.taf.220
    @h.taf.220 3 года назад +8

    I fell asleep 😴 watching the video, but when I woke up the comments blew me off... comments are entertaining , 😂 !

  • @senaysalhie5769
    @senaysalhie5769 3 года назад +8

    ሁሉ ነገር ምርጥ ነው ይህንን የመሰለ ቤት ስላሳያቹሁን እናመሰግናለን ፣ ብዙወቻቹሁ ዋጋ ዋጋ ስትሉ ሰምቻለሁ እውነት ለመናገር ዋጋ ለመስማት ካለን ፍላጉት ነው እንጅ ለመግዛት አይደለም ፣ ገምቱ ብትባሉ ይሄን የመሰለ ቤት ከነ እቃው ስንት ያወጣል ? ለመኖርስ የሚፈልግ አንድ ባለሀብት የወር ደሞዙ ስንት መሆን አለበት ፣ እንደኔ ከልጅቷውጭ 30 000 000 ገምቸዋለሁኝ ከዚ ቤት መሆር የሚፈልግ ባለሀብት የአመት ገቢው በአመት ከ 3 000 000 ብር በላይ መሆን አለበት ምክንያቱ በአሁኑ ሰአት የቤቱ ዋጋ ባንክ ቢቀመጥ በግምት 3 000 000 ይወልዳል ከተሳሳትኩኝ ለመታረም ዝግጁ ነኝ ።

    • @samigola
      @samigola 3 года назад +1

      የኔ ግምት 60 000 000 ነው

    • @wubalemitiku1740
      @wubalemitiku1740 3 года назад

      የእኔ ግምት አንድ መቶ ሚሊየን እንደዉም ያንሰዋል

    • @senaysalhie5769
      @senaysalhie5769 3 года назад

      @@wubalemitiku1740 አንችንስ እንካንም ገቢወች ስራአልሰጡሽ በዚ አገማመትሽ የኢትዮጰያ ነጋዴ በሙሉ አገር ጥሎ ነበር የሚጠፋው

    • @elixehusanaa2437
      @elixehusanaa2437 3 года назад

      @@senaysalhie5769 😂🤣🤣🤣

  • @nesrmengstab672
    @nesrmengstab672 3 года назад +9

    በጣም ደስ የሚለው የሚሸጥ ቤት አለመሆኑ ነው
    💖💖💖አይሸጥም 💜💗💜💗

  • @dwamburu1
    @dwamburu1 3 года назад +14

    Whoever designed this house is simply a genius architect. I estimate that this house will cost an arm and a leg to buy it.

  • @ermiermi4802
    @ermiermi4802 3 года назад +30

    ከቱርክ ከዱባይ ትያለሽ በር መስራት አቅቶን ነው ቱቱቱቱቱቱ

  • @Amaizinglife
    @Amaizinglife 3 года назад +37

    በጣም ያምራል ፡፡ ሞት ባይኖር እዚህ ቤት መኖር ነበር

    • @elixehusanaa2437
      @elixehusanaa2437 3 года назад

      Noro memote new enje kelkeku ayalfe 😂🤣😂

    • @ethiopialove2772
      @ethiopialove2772 3 года назад

      ኪኪኪኪኪ

    • @tadla8200
      @tadla8200 3 года назад

      ክክክክክክክክ ብርካለ መግዛት ነው ሞት መጠበቅ ምን አስፈለገ

  • @janetmascake6727
    @janetmascake6727 3 года назад +10

    ይሄ በሙስና የተሰራ ቤት ነው

  • @yonatanberhe8437
    @yonatanberhe8437 3 года назад +4

    ኢትዮ ውስጥ እንደዚ አይነት ቤት ማየቴ ደስ ብሎኛል 😮

  • @user-bc3xu7le9i
    @user-bc3xu7le9i 3 года назад +8

    አንዳንዶቹ ኢትዮጲያ ተወልዳው ኢትዮጲያን መጥራት በጣም ሚፀየፉ አሉ ወይም ኢትዮጲያን ማያውቋት/ኢትዮጲያ ባለብዙ ታሪክ ናት ታሪክ ታሪኳን አስተዋውቂ

  • @gizenatlekulu8503
    @gizenatlekulu8503 3 года назад +4

    ከልብ በጥንቃቄ ጥሩ ተደርጎ የተሰራ ነው ::
    ግን እገምታለሁ በደንብ ተደርጎ ገንዘብ ከደሃው ም ከመምግሥትም ተዘርፎ የተሰራ ነው በደሃ አገር በአዉሮፓም በአሜሪካም ብዙ ህዝብ እንዲህ ያለ ቤት የለዉም ::እነhaile ይቺላሉ ሌላው ተዉት ::

  • @sosikassahun2190
    @sosikassahun2190 3 года назад +4

    ቤቱውስጥ ያለው አየር ወይም ባልኮኔጋር ሆነው የሚተነፍሱትስ አየር ከየት ነበር ኢፖርት የተደረገው

  • @bezaamde6952
    @bezaamde6952 3 года назад +4

    በጣም የሚገርመው እቃዎቹ የመጡበትን ቦታ ስትዘረዝር በኩራት ነው ብንታደል ኖሮ እንደዚህ መኩራት የነበረባት ከአገራችን ኢትዮጵያ በተመረቱ ማቴሪያሎች ነበር ግን ምን ዋጋአለው በሚያሳዝን ሁኔታ የሰው ለማድነቅ ብቻ ነው የታደልነው 😞

    • @msrahile6369
      @msrahile6369 3 года назад

      Result of Poor mentality, that is what the western is doing, they brain washed us by telling the world they are the best

  • @abuajersalih2705
    @abuajersalih2705 3 года назад +14

    Where is domestically manufactured stuffs.
    You killed us by saying everything is imported from Turkey, China... Oh my God!!!!

    • @unify9481
      @unify9481 3 года назад +4

      You can see her hair is imported too

    • @s.829
      @s.829 3 года назад

      @@unify9481 her hair is real, dont be jealous lol

  • @mayrg2079
    @mayrg2079 2 года назад +5

    How beautiful is the presenter, how beautiful are the Ethiopian women, very cozy house too, greetings from Latin America

  • @liolionr5721
    @liolionr5721 3 года назад +5

    you didn't show the basement maybe if I want to make it a mini cinema I was so interested to see the basement .other than the house looks good but no need to import Ethiopia can provide good quality too.

  • @mimizeniwork4500
    @mimizeniwork4500 3 года назад +57

    Imported
    Imported
    Imported
    Imported
    ይሄን ቤት ስርቶ የጠፋው ጅንታ
    Where’s he/she? Export ሆኗል እንዳትሉኝ ብቻ 🤣🤣🤣🤣

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u 3 года назад +24

    I was waiting for the price 😏

    • @hayateibrahim4361
      @hayateibrahim4361 3 года назад

      Me to

    • @elsamulatu2596
      @elsamulatu2596 3 года назад +1

      Is ferry ጁንታው ጥሌት የሄደ ቤት ነው

    • @s.829
      @s.829 3 года назад

      @@elsamulatu2596 ስለ ፖለቲካ ማውራት ይቁም, ወሬኛ

  • @abuajersalih2705
    @abuajersalih2705 3 года назад +8

    I mean nothing to be proud about our domestically manufactured materials???

  • @meskelbiru4406
    @meskelbiru4406 3 года назад +10

    ሁሉነገር የመጣው ማቴሪያል ከውጭ ነው የመጣው አልሽ ኢትዮጵያ ውስጥ የለምእንዴ ኢፖርት ከዱባይ ከቻይናና ከቱርክ የኢትዮጵያ ውስጥ በጣም ምረጥ ውድ አለው

    • @sofiaessa2364
      @sofiaessa2364 3 года назад +1

      Meratu erasu ka turiki endeyelun

  • @kalebfikadu7730
    @kalebfikadu7730 3 года назад +4

    ኢምፖርት ኢምፖርት ኢምፖርት ምንድነው በራስ ሀገር ንብረት መጠቀምን እንደ ኃላ ቀርነት የማሰብ በሽታ የኢትዮጵያ ሕዝብ ካልተወ እንደ ግመል ሽንት ወደ ኃላ መሄድ ነው ሌሎችን ሃገር ተመልከቱ የራሳቸውን ንብረት ነው ሚጠቀሙት

  • @ethiomusic9566
    @ethiomusic9566 3 года назад +5

    መጀመርያ እንደዚ ቅንጡ እቤት ብቻ ሳይሆን ቅንጡ ለእግዚብሄር ክብር መገለጫ ልብ ቢኖረን አይቀድምም

  • @hayatsaed7577
    @hayatsaed7577 Год назад

    ድሮም ዬሰዉ አድናቂ ሑንን ነዉ ወደሀላ የቀረነዉ አሉን እኛም ☝💚💚💚💛💛💛❤❤❤ እረ ያምራል ሀገሬ ያምራል የሀገሬ የትም የትም ዙሬ አገሬ እምየ

  • @mtes3691
    @mtes3691 3 года назад +3

    መብራት ሲጠፍ የኤሌክትሪኩ fireplace አቅፎኝ ያድራል

  • @mahedermariyam933
    @mahedermariyam933 3 года назад +1

    የሠዉ የሆነ ነገር አምላኪዎች ሆነን ቀረን
    በነገራችሁ ላይ በረንዳዉ ላይ ወጣ ብለን ወደዉጭ ስናይ import ያልተደረገ ቋንቋ
    ይሠማ ይሆን?
    ማንነታችንን የሸጥን ከንቱዎች

  • @mazaenidal6930
    @mazaenidal6930 3 года назад +6

    ዋጋ ዋጋ ዋጋ ለመጠየቅ ከውጪ ኢትዮጵያ እንምጣ ወይሰ ለጠያቃና ተናጋሪ ሌላ ወጪ

  • @zemenjegna1332
    @zemenjegna1332 3 года назад +9

    Can’t be built from local material? Ethiopian should think to use its own resources stop importing??? How do you think to grow? Don’t worship importing stuff

    • @chelseafc2862
      @chelseafc2862 3 года назад

      It’s not good to import everything from other country? Why Ethiopian don’t do that? It creates a job if they do it .

    • @zemenjegna1332
      @zemenjegna1332 3 года назад

      @@chelseafc2862 Imports doesn’t create job! Most beautiful churches built in Ethiopia 13 centuries used their talent. If you if you import medicine I get that! If import electronics that’s fine but importing door and windows seems silly.

  • @danbisrat22
    @danbisrat22 3 года назад +3

    I am wondering such a luxurious house at the center of Addis Abeba but my question is the price.why didn’t you mention the price?

  • @MM-vc1uy
    @MM-vc1uy 3 года назад +2

    እዉነት እልሻለሁ የማዳም ቤት ራሱ እንደሱ አያምርም አይሰፋም ወይ ጉድ እዉነት ኢትዮ ነዉ

  • @hailumekonnen9167
    @hailumekonnen9167 3 года назад +7

    G+3 Home is not covenient at older age unless it has a lift. Most of facilities like gym and steam may not be frequently used as some may prefer to go elsewhere to entertain with friends, and others.
    Though, the house is well built and rooms are efficiently utilized in a relatively small compound area.

  • @mekdeskassahun6095
    @mekdeskassahun6095 3 года назад +1

    ድሆች መሀል ቤት መስራት እንዴት እንደሚያስፈራ አያችሁ? የመጨረሻ ፎቅ ላይ ያለው ባልኮኒን ደገፍ ብሎ ወደ ሰፈር ማየት ሳይሆን በወፍራም እና በረዥም መስታወት ምናልባትም ጥይት በማይበሳው መስታወት ውስጥ ሆኖ ተሳቆ መኖር ከዚያ ኮሽ ሲል ቤቱን ከእነዕቃው ትቶ ስደት መሄድ ይህ ነው ያለንበት situation : እመኑኝ በአዲስ አበባ እንዲህ አይነት ቤት የሚሰራው ለመኖሪያ እንጂ በ ፍፁም ለመሸጥ አይደለም ያውም ከነእቃው የእቃው ዋጋ ብቻ እኮ ሌላ ቤት ይገዛል : ዋጋውም የተጋነነ ሊሆን ስለሚችል ያልተናገረችው ለዚያ ነው

  • @user-yq5tu1uf5r
    @user-yq5tu1uf5r 3 года назад +12

    ሁሉም ነገር ከንቱ የከንቱ ከንቱ ።

  • @KAYKAY-kx8ou
    @KAYKAY-kx8ou 3 года назад +8

    The whole explanation was remarkable, but the price of the should have been told in soft voice.

  • @tigistashenafi276
    @tigistashenafi276 3 года назад +5

    Where is the laundry room? Did I miss it?🤔😇 or maybe it is on the way from Turkey , Dubai, China or wherever🤔🤔🤔😇😇😇

    • @Issacbro
      @Issacbro 3 года назад

      Lmaoo 😁

    • @tigistashenafi276
      @tigistashenafi276 3 года назад

      @@Issacbro Didn't get it 🤔😇😇

    • @ProudAmhara
      @ProudAmhara 3 года назад

      That’s true! There was no laundry room

  • @taddesebogale342
    @taddesebogale342 3 года назад +5

    It is beautifll lastlly i was expected to know what is the price?

  • @bizuayehuaseffa4193
    @bizuayehuaseffa4193 3 года назад +11

    OMG really what about the price lady ? Wooo I think it’s free? .. can I have one 🙏. 😂😂😂 but amazing....👌

  • @nesrmengstab672
    @nesrmengstab672 3 года назад +1

    የአገራችንንም ውበት እንዲህ በታስተዋውቁ ጎበኝዎች እንዲመጡ ያደርጋል

  • @mimif5512
    @mimif5512 3 года назад +17

    We need a price guide

    • @chelseafc2862
      @chelseafc2862 3 года назад

      She is advertising the staff needs for the house if you are planning to buy house.

  • @mesafint44
    @mesafint44 3 года назад +9

    ጨምለቅ ያለ አቀራረብ
    ድለላ በሙልቅቅና

  • @yohannesafework7458
    @yohannesafework7458 3 года назад +2

    አቦ በህልሜ ብገዛው አሪፍ ነበር ዋናው ፊሊንጉ ነው

  • @wubalemitiku1740
    @wubalemitiku1740 3 года назад +10

    ዋጋዉ ስንት ነዉ

  • @betytaye2065
    @betytaye2065 3 года назад +1

    U got to mention the price girl list but I loved it who knows I can buy it

  • @habtamunigussie9407
    @habtamunigussie9407 3 года назад +4

    ምንም አይልም የተሻለ ካለ PLEASE.....

  • @sammaher6174
    @sammaher6174 3 года назад +1

    With that many showers, I wonder if you get adequate pressure, hot water or even water to reach everywhere.

    • @samlsd9711
      @samlsd9711 2 года назад

      There is no water in Ethiopia entirely.

    • @sammaher6174
      @sammaher6174 2 года назад

      @@samlsd9711
      Wrong, I’m vacationing there right now. I could show a video of me talking shower everyday, at my brother’s not so shabby 40 years old house.
      Stop the misinformation.

  • @abu-cg7vc
    @abu-cg7vc Год назад

    Ok l will buying this one coming soon

  • @user-bq3jw1fz6i
    @user-bq3jw1fz6i 3 года назад +1

    I have a dream to have such house the only thing short is playing ground

  • @salihclassic9101
    @salihclassic9101 3 года назад +4

    ዋጋውን አስቀምጡልና ????

  • @brookgetachaw1024
    @brookgetachaw1024 3 года назад +8

    የነ ጅንታው ንብረቶች ለገበያ ቀረቡ ወይ ግዜ

  • @mikayoop1969
    @mikayoop1969 3 года назад +2

    ጥራቱን የጠበቀ በኢትዮጵያ የተመረተ እቃ በሀገራችን የለም እንዴ ጎበዝ? ሁሉም ነገር ከልጅቷ ጭምር imported ነው !
    ወይ የቋንቋ አጠቃቀም ደግሞ የሌለ ጉራማይሌ ነው!😡😡

  • @queenmehret7747
    @queenmehret7747 3 года назад +2

    ግን ሁሉ የጧሀት ጤዘ የክረምት አበበ ነዉ መረገፉ መደፍረሱ መለፉ ስለመይቀር ቢዙም አለስቢም

  • @ShalomA38
    @ShalomA38 3 года назад +1

    I am interested, will get it soon.

  • @familychannel7775
    @familychannel7775 3 года назад +2

    She looks so happy 😀

  • @solf2000
    @solf2000 3 года назад +3

    ዋጋውን ንገሪንና ቁርጣችንን እንወቅ፥ እቱ።

  • @abiytemesgen1191
    @abiytemesgen1191 3 года назад +3

    ኢምፓርት ።አታፍሪም ምን አለ የሀገር ምርት ነው ብትይ ወይም ኢምፓርት እሚለውን ተይው።

  • @queenmehret7747
    @queenmehret7747 3 года назад +1

    በቃ እሄ ቤትማ የኔ መሆን አሌበት😍😍😍

  • @btt9411
    @btt9411 3 года назад +1

    It’s so dark and too many stairways, elevator 🛗 ??? But how much is the price ???

  • @user-sc7fr4eo3j
    @user-sc7fr4eo3j 3 года назад +1

    አይ ይች አለም ምቼም ባረብት ሸቅዬ አላልገዛም ያይን ሸዋር ልውሰድጂ ግን ወላሂ ምኞቴ ነው ባአላህ ፋቃድ

  • @engidaworkteshome6654
    @engidaworkteshome6654 3 года назад +2

    Do you have a house which is made of by local materials 'I think we can make a beautiful home like this if we use a local materials and please advice your company and be unique

  • @abiabi1929
    @abiabi1929 3 года назад +2

    nice home... how can i view it in person

  • @zizitino6797
    @zizitino6797 3 года назад

    ይህን ሁሉ ስታሳይን እንዴት ላወንደሪ ያለበትን ክፍል እረሳሽው? ነው ወይስ ላወንደሪ የለውም? ዋጋውንም አልተናገርሽም

  • @HadraBet
    @HadraBet 3 года назад

    What am thinking is the money hast to be imported as well

  • @angaroemebet527
    @angaroemebet527 3 года назад +1

    Wow its so beautiful

  • @bereketoya9817
    @bereketoya9817 3 года назад

    Ye hagerachin mirt ke import kemederegew endembelt tawkiyalesh? Import abezash anchis keyet new import yetederegshiw? Ke turk?

  • @tessemabiniam3921
    @tessemabiniam3921 3 года назад

    Wow wow wow beautiful house must tell me the price I want to buy

  • @somalillandpure1423
    @somalillandpure1423 3 года назад

    And you imported from where? China? Btw why you not mention the price as the house is for sale

  • @hunegnawgetu9097
    @hunegnawgetu9097 2 года назад

    Looking good i love it thank you

  • @MouchiMars2013
    @MouchiMars2013 3 года назад +1

    Why doesn't she speak in pure Amharic? Is necessary using English words most of the time?

  • @ethiopiannewendeavor8867
    @ethiopiannewendeavor8867 Год назад

    For how long we can talk proudly about imported products?

  • @alibeka130
    @alibeka130 3 года назад

    በአማርኛ ለምን አትናገሪም? እንግሊዝኛ መናገር የሚችል ብቻ ነው የሚገዛው ለማለት ይመስለኛል። ከቤቱ ይልቅ እራስሽን ነው ያስተዋወቅሽው። በነገራችን ላይ የቤቱ ዋጋ ስንት ነው? በዶላር ወይም በዩሮ ብቻ ንገሪኝ አደራ ።

  • @jimmaworkurgessa8247
    @jimmaworkurgessa8247 Год назад

    መሬቱስ ከየት ነው I portland የተደረገው?

  • @abiabi5230
    @abiabi5230 3 года назад +1

    ምን ያክል መውረዳችን ነገርሽን ከ ቱርክ, ከዱባይ በጣም ያሳዝናል ሰው እንደት ያገሩን ምርት ለትውልድ ያስተዋውቃል እንጅ ሁሉም ነገር እያለን የማንንም ቅራቅንቦ ታስገባላችሁ

  • @nesrmengstab672
    @nesrmengstab672 3 года назад +1

    ቤቱ ጥሩ ነው እንቅልፉንስ ኢንፖርት ማደረጉን ረሳሽው

  • @belyulyutube5015
    @belyulyutube5015 3 года назад

    መቼም ይህን ቤት የገዛ ሰው መሞት ያለበት አይመስለኝም እድሜም አብሮይሸጣልእንዴ፡ ንገሪን

  • @michalegtuku8260
    @michalegtuku8260 3 года назад

    Can I get the plan or design of the house
    Please and thank you

  • @bisratzewdie9081
    @bisratzewdie9081 21 день назад

    እንግሊዘኛው ቢቀር ምንአለበት? ለማነው የምታስተዋዉቂው?

  • @Biniam_Kelbesa
    @Biniam_Kelbesa Год назад +1

    መሬቱስ ከየት ነው ኢንፖርት የተደረገው?

  • @dawit2583
    @dawit2583 3 года назад +9

    IMPORT-IMPORT-BEZA-DIMTSESHENA-WAGAW-YASTELALU