Lihaን prank አርጊያት ያላሰብኩት ነገር ተፈጠተ | ማታ ላይ ጥላኝ ሄደች | sam and liha Prank

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • አዲስ ለሆናቹ subscribe በማድረግ የፍቅር ቤተሰብ
    👇ሁሉም መሰረታዊ መረጃዎች ለማግኘት ከታች ያለው link ይጫኑ👇
    linktr.ee/Sam_...
    .
    .
    Sam and liha - psycho couples
    #samandliha #psychocouple #habeshacouples #ethiopia
    Instagram - SAM AND LIHA - / p.s.y.c.h.o_couples
    Instagram - LIHA - ...
    Instagram - SAM - ...
    Present you by :
    Enqu graphic studio - / enqu_graphic_studio
    Creative pictures global - / creativepicturesglobal
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    #poland #Maldives #Denmark #Australia #NewZealand #United States #Namibia #Switzerland
    .
    .
    ..
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    seifu on ebs,seifu on ebs,new ethiopian movie 2019, babi, ባቢ, babiyoutube, babi ethiopia, ethiopian,teddy afro,fana tv,9 shi part,amharic film,betoch,tigrigna music,ebs tv,ethiopian drama,ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 14 - zetenegnaw shi sitcom drama part 14,hanan tarik,amharic musicnew ethiopian movie,new ethiopian movie 2019,ethiopian movie,full ethiopian movie,ethiopian drama,ethiopian new movie,new ethiopian film,ethiopian movies,best ethiopian movie,new ethiopian movies,amharic movie,ethiopian comedy,ethiopian film,ethiopian new drama,ethiopian movies 2019,ethiopian,ethiopian new movie 2019,new ethiopian music 2019,latest ethiopian movies,funny ethiopian comedy,new ethiopian music seifu fantahun on ebs show,x,seifu show,seifu on ebs,seifu fantahun show,seifu fantahun on ebs,seifu fantahun show 2018,seifu fantahun late night show,seifu fantahun,seifu fantahun prank,funny pic seifu show,seifu on ebs this week,seifu on ebs this week 2018,new ethiopian music 2019,ethiopian new music,zebiba girma,ethiopian music 2019,zebiba girma gerager,new ethiopian music,ethiopian music,amharic music 2019,zebiba girma music,new ethiopian song 2019,new amharic music 2019,ethiopian song 2019,new ethiopian song,gerager,ethiopian love music,ethiopian new song,new ethiopian music 2019 this weeksenselet drama,senselet,ethiopia,ethiopian news,ethiopian,ethiopian films,ethiopian drama,ethiopian music,ethiopian actress,ethiopian film,zemen drama,senselet drama movie actress tg,ethiopian movies,ethiopian dating,ethiopian new movie,ethiopian tv,ethiopian artist,ethiopian new music,ethiopia zena,senselet drama actress tigist milkesa sisters,new senselet video,ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian drama,ethiopian film,ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 15,ethiopian,new ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ,ምን ልታዘዝ ድራማ,ethiopian news,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian movie,funny ethiopian comedy,ethiopian

Комментарии • 231

  • @SAMANDLIHA
    @SAMANDLIHA  2 года назад +23

    ውድ ቤተሰቦቻቹ LIKE our video
    አዲስ ለሆናቹ subscribe በማድረግ የፍቅር ቤተሰብ
    Instagram - SAM AND LIHA - instagram.com/p.s.y.c.h.o_couples/
    Instagram - LIHA - instagram.com/liha_nigussie?
    Instagram - SAM - instagram.com/s.a.m_novak?

    • @almazali4784
      @almazali4784 2 года назад +1

      ሳሚ አታበሳጫት እባክህ ትች ሲጀመር አሳይመንት አለብኝ እያለችህ

  • @bezachanel2516
    @bezachanel2516 2 года назад +74

    እደዚህ አይነት ፕራክ ይቅርባቹ የእዉነት ምክንያቱም ሚወደድ ሰዉ ትንሽ ነገር ነዉ ሚበቃዉ ወይኔየኔ ዉዶች እግዚሐብሔር አይለያቹ 🥰🥰🥰🥰

  • @user-fm4gk2xu1j
    @user-fm4gk2xu1j 2 года назад +69

    *_እኔ የሚገርመኝ ሴቶች ስንጣላ ቤት ለቀን መብረር እኔግን አስወጣዋለሁ😂_*

    • @user-pk3df7pl4q
      @user-pk3df7pl4q 2 года назад +2

      እሱም ጥሩ ሀሳብ ይመስላል ብጋራሽ😂😂

    • @user-fm4gk2xu1j
      @user-fm4gk2xu1j 2 года назад

      @@user-pk3df7pl4q ይቻላል😍

    • @user-ce3pm6nr4y
      @user-ce3pm6nr4y 2 года назад +1

      እረ ባሌን. አላስወጣምም. አልወጣምም. ምናልባት. ቤተሰብ. ይመጣል እህት ወንድሞች. አብረን. አድረን ጠዋት. በግልፅ ተነጋግረን. እንታረቃለን. ውይም. እነሱም መተው. በመአል. ጓዳ ገብቼ ወይ እሱ ወይም እኔ ይቅርታ ብሎ ወይም ብየው. እሺ. ካለ. በቃ. ነገሮችን. እቅልለን. በልተን ጠጥተን. ቤተሰብ እሸኛለን. ለምን ብዬ ወክለው ለምንስ. ከቤቱ አስወጣዋለውሁ.

  • @solomonyimam7331
    @solomonyimam7331 2 года назад +38

    እኛን ፕራንክ ለማድረግ መሆን አለበት......ካልሆነ ግን በጣም ትልቅ ስህተት ሰርተሀል!! እንዴት በዚህ ሰአት(ከምሽቱ 4:00) ሰትሄድ ዝም ትላለህ? ቢያንስ አንተም በለሌላ መኪና ቀድመሃት ቤታቸው በር ላይ መጠበቅ ነበረብህ
    🤔የሆነ ነገር ብትሆንስ? ለዘላለም ታጣታለህ😡😡
    ለማንኛውም እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅልህ!!

    • @eluandab3912
      @eluandab3912 2 года назад

      Tenegagirew new ende agebabua yasitawikal

  • @user-nb3xi7yp5x
    @user-nb3xi7yp5x 2 года назад +41

    🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦።።።

  • @tigistnicola3301
    @tigistnicola3301 2 года назад +30

    ወይኔ ስታሳዝን ሰሚሻ አልቻልክበትም ቶሎ መናገር ነበረብህ ሊሀዬ የኔ ቅመም❤

    • @maretabelete1582
      @maretabelete1582 2 года назад +1

      ሲጀመር ፕራክ የሚባል ቀልድ በጣም ነው የምጠላው ይቅርባችሁ ሂወትን ያመሳቅላል

  • @user-pk3df7pl4q
    @user-pk3df7pl4q 2 года назад +11

    እኔም ደጅ አደርኩ ሊሀን ስጠብቅ😂🤔አንተ ቶሎ አትናገርም እንዴ ሳም ምን ነካህ በዚ ለሊት ሰላቢ ቢመታትስ ግን ከዩቱበር ካፕሎች በጣም የምወዳቹ ወዝ ያላቹ ፍቅራቹ ከለር ያለው ምርጥ ጥንዶች ናቹ💜አይለያቹ መጨረሻቹ ይመር💜

  • @sofiyahassen1536
    @sofiyahassen1536 2 года назад +10

    በጣም ነው ምወዳችሁ እናንተን ማየት ያስደስተኛል ምርጥ ጥንዶች ናቹ

  • @user-if8vx3xw3s
    @user-if8vx3xw3s 2 года назад +7

    የኔ ምርጦች ስትጣሉ አያምርባችሁም ፈጣሪ በፍቅር ያኑራችሁ

  • @rimhabeshawit2258
    @rimhabeshawit2258 2 года назад +16

    በጣም ጥፋተኛ ነክ እሽ ምንም አይነት ፕራንክ ቢሆን ከቤት ስትወጣ ዝም ማለት የለብክም

  • @HanaHana-br4ke
    @HanaHana-br4ke 2 года назад +7

    ውዶቼ እደዝህ አይነት ፕራንክ ለህይወታቹ ጥሩ አይደለም እግዚአብሔር አይለያቹ

  • @tigistworkiye330
    @tigistworkiye330 2 года назад +13

    Liha ተመችቶኛል ኮፊደንስሽ

  • @yonastiruneh6163
    @yonastiruneh6163 2 года назад +10

    የሌለ ምስኪን ናችሁ ሁለታችሁም ...... አንተ ጠንከር ብለህ prank አድርጋት ገግመህ

  • @user-bj3wi5rk5b
    @user-bj3wi5rk5b 2 года назад +3

    ማሬ ፕራንክ ያናድዳል ግን ተመለሽ የኔ ቅመም አንድ ላይ ስትሆኑ ነው የምታምሩት ♥️♥️♥️👌👌👌👌👌👌👌👌♥️❤♥️❤👌👌♥️♥️

  • @seli1719
    @seli1719 2 года назад +5

    egnanm dej asaderken eko bechq mn honech snl besemab, but it is unfair to prank her on such a critical day, she said she had an assignment and the prank itself seems a little harsh taking Liha's feelings into account

  • @user-jv6oy3db6l
    @user-jv6oy3db6l 2 года назад +8

    አረ ይቅርባችዉ ፕራንክ ሚጠላዉ ነገር ብኖር ፕራንክ

  • @ayeshaayesha5578
    @ayeshaayesha5578 2 года назад +17

    እምወዳችሁ ጥንዶች አንደኛ ነኝ ላይክ አድርጉኝ

  • @user-ch4ex4gm3o
    @user-ch4ex4gm3o 2 года назад +10

    የኔውዶች ለምድነው ግን የምወዳችሁ የኔአደኞች 🥰🥰🥰

  • @AliAli-bt1nq
    @AliAli-bt1nq 2 года назад +2

    ሲያሳዝን ልጅ ደነገጠ አስቀድመህ ሳትወጣ መንገር ነበረብህ እኮ ፍቅራችሁን ያብዛው

  • @MesiBeauty
    @MesiBeauty 2 года назад +5

    እስክትወጣ መጠበቅ አልነበርብህም ትመላሳለች አይዞ

  • @mekedesyohannis7481
    @mekedesyohannis7481 2 года назад +7

    ይገባሀል ስትሄድ ዝም ብለክ ደሞ ምን ላርግ ትላለህ ያውም ማታ ...ሊዬ ጎበዝ ቆራጥ ሴት 😘😘😘

  • @AreguHebshawit
    @AreguHebshawit 2 года назад +10

    እንኳን ደህና መጣችሁ ምርጦችዬ

  • @tezebttezu8294
    @tezebttezu8294 2 года назад +2

    እኔ እኮ ትገርሙኛላቹ ከፕራንክ ውጭ ሌላ ቪዲዮ መስራት አትችሉም ቆይ ሊሀዬ ግን አታምሪ የኔ ቆንጆ

  • @erdozakir5873
    @erdozakir5873 2 года назад +4

    አይነፋም prank አደራረግ አትችልም ምክንያቱ ቤትዋ ሳትሄድ prank ልትነግራት ይገባህ ነበር ከዛ የስዋ reaction ልናይ ነበር

  • @aynalemgadesha
    @aynalemgadesha 2 года назад +7

    ፕራንክ በጣም ደስ ይላል ግን ውዴ ተመለሺለት በቃ

  • @naxxnazs3288
    @naxxnazs3288 2 года назад +9

    የናንተ ቤተሰብ በሞሆኔ ደስተኛ ነኝ 😂😂😂♥️♥️

  • @helentube4131
    @helentube4131 2 года назад +2

    🥺🥺🥺🥺🥺Ewnet betam asazenechign lilshaye Yene leyuuu ayizosh 🙏❤️😘😘😘
    Sami pirank enditderaregu mignote neber gin pirank sideraregu
    Bekelalu yihun pirank kebad new. 🥺💘 Degimo Studio wesit nachu meslegn endet new tube yemitesrut

  • @user-uf9sd3yd8v
    @user-uf9sd3yd8v 2 года назад +4

    እሷ ሳቶን አንታ ነክ ፕራንክ የታደረከው ምስኪን ነፈር ወለ ባሳቅ 😂😂😂😂😂😂

  • @ermichanal571
    @ermichanal571 2 года назад +7

    እንዴ እስክትወጣ ዝም ትላለክ እንዴ፡፡አሪፍ ፕራንክ ነበረ አበላሸኽው እንጂ

  • @Dasuyebirhanu5472
    @Dasuyebirhanu5472 2 года назад +6

    እስክትዎጣ መጣበቅ አልነበራብህም መነገር ነበራብህ
    ዎታህ አትፈልገትም እዴ 😥ቆይ የሆነ ነገር ብትሆንስ

    • @thfg8981
      @thfg8981 2 года назад

      ካሜራውን አይተዋለች ቀጥ ሰትል

  • @Tube-cn7rv
    @Tube-cn7rv 2 года назад +1

    እረ ጉድ ምን አይነት መገገብ ነዉ አሁን ይህ ፕራክ ነዉ እረ ተዉ አታሥጠሉ እግድህ ሲጀመር ከጠገብህ ስትሄድ ለምን ቶለ አትነግራትም አይ በይ ነይ ተመለሽ ለት

  • @rahelrahel5207
    @rahelrahel5207 2 года назад +3

    እግዚአቤር አይለያችሁ ስውዳችሁ ፍቅር ናቹ እኮ

  • @persistence.3322
    @persistence.3322 2 года назад +11

    በዛ ላይ ስትሄድ ዝም አላልክም 🥵አንተን ብሎ ፕራንክ አርጊ 😂

    • @TT-lz3sz
      @TT-lz3sz 2 года назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-uv2hp2gn8b
    @user-uv2hp2gn8b 2 года назад +5

    ፍቅራችሁን ያብዛው

  • @ethiopiawit3871
    @ethiopiawit3871 2 года назад +2

    ወይኔ ጉድክ ይሄ ፕራክ ቢቀርባቹ😢😢

  • @saras8158
    @saras8158 2 года назад +7

    ፍቅሩን ያብዛልን

  • @alemmom7367
    @alemmom7367 2 года назад +2

    Gobeze neshe❤ lewdefitu gen wa aaa😂😂😂Jeff amete befikir nuruleghe

  • @zuzu...3825
    @zuzu...3825 2 года назад +2

    ክክክክክክ እየሄደች ዝም አላላትም ያምሀልደ

  • @ethiopia1903
    @ethiopia1903 2 года назад +3

    Sasebew eghan prank eyaregachun yemeselegha enji bezi sate setweta endet yaschelehal...

  • @tig-dm8pb
    @tig-dm8pb 2 года назад +2

    ከመኝታ ክፍል የድንግል ማርያምን ስዕል አንሱ ፈፅሞ መኝታ ክፍል ማድረግ አይቻልም ይሄን አንባችሁ እደምታነሱ ተስፋ አለኝ

  • @user-tg3si8gk7d
    @user-tg3si8gk7d 2 года назад +7

    አይ ይህ ብራክ ይቅርባችሁ

  • @susuwde5712
    @susuwde5712 2 года назад +2

    እንደተነጋገራቹበት ያስታውቃል😂

  • @user-mm9wh8th5x
    @user-mm9wh8th5x 2 года назад +1

    ወየው የፕራንክ መጨረሻው ፍቺ😱😱😱😱

  • @patiencemedia7394
    @patiencemedia7394 2 года назад +1

    ኣይ ሳም የጀዝባ ቀልድ ነው መሰለኝ የቀለድኩት ኣላለም ጥፋትክ ስትወጣ ዝም ማለትክ ነው እጂ ኖርማል ነው እሷም ትመለሳለች

  • @naxxnazs3288
    @naxxnazs3288 2 года назад +5

    እኔ ምያስቀኝ ነገር ግራ ሚገባህ ነገር ነው 😂😂😂

    • @thfg8981
      @thfg8981 2 года назад

      አትመልሳትም እንደ

    • @TT-lz3sz
      @TT-lz3sz 2 года назад

      ወሬ፡አያቅም😂😂😂😂

  • @fitsadefuturist4784
    @fitsadefuturist4784 2 года назад

    እረ እኔ real prank ነው ብየ ለማመን ይከብደኛል.... ለዚህ ብዙ reason out ማድረግ ይቻላል ከሆነ ግን ሁለታችሁም ጋ ስህተት አለ.....sam's mistake its already obvious.... and liha's.... lih we know u both loved each other indeed right?.....you know he loves you so how did you think like he would do such a thing for u....at least you need not have thought, he would do such stuff in front of you.....but I gotchu liha......sam you so funny....love you both

  • @user-tt5ms9kj8h
    @user-tt5ms9kj8h 2 года назад

    እንዳትወፍርብህ ነው እንዲ ምታቃጥላት ተው ግን ተው ሳም ሊያየ በጣም ነው ምወዳቹ ፈጣሪ ኣይለያቹ🙏😘🥰🥰

  • @annalizasanchezmartinet9046
    @annalizasanchezmartinet9046 2 года назад +11

    ዋው ተመችታኛለች ቆራጥነትዋ በቃ በመለሺለት ማማየ

  • @user-xp7jw5un1p
    @user-xp7jw5un1p 2 года назад +5

    ሂዴህ አፋታት ኣ ተመችቶኛል 😂😂😂😂

  • @bebe-ff7fh
    @bebe-ff7fh 2 года назад +1

    ሊሀያ የኔ ቆንጆ ስወድሽ

  • @user-nv9su3kn1o
    @user-nv9su3kn1o 2 года назад +2

    የፍቅር አምላክ ፍቅራቹን ይባርክዉ

  • @merontsega212
    @merontsega212 2 года назад

    Liha wede kelel argiw atamreri beqa prank nw kezim belay mesrat techelalachu normal nw sam ayzoh esuam prank eyargechen nw yemihonew ataseb eshi

  • @hayouyeshgeruwa2616
    @hayouyeshgeruwa2616 2 года назад +7

    ጭራሽ ነው ማሰማክ 😁😁 ወንድ ናት

  • @hanamogano3076
    @hanamogano3076 2 года назад

    SAM ebakachew endzi yale prank atdrarego leyaleyayachew yclale btrfe btame new ymwdachw LIHA yn konjo tmlshelt eshi❤❤❤

  • @user-el5lz3mp5y
    @user-el5lz3mp5y 2 года назад +1

    ምን እንድ ታደርግ ጠብቀህ ነበረ ውድ ናት ቆራጥ ሴት ትመቼ ኛለች ሌላ ሴት ብትሆን ታለቃ ቅስ ነበረ

  • @user-xu3th7rc1w
    @user-xu3th7rc1w 2 года назад

    እራስህ መልሰኸዋል የጀዝባ ቀልድ ነው የቀለድከው ቢያንስ ተከትለኻት ልትሄድ ይገባ ነበር ለማንኛውም እንደዚህ አይነት ፕራንክ ቢቀርባቹ ጥሩ ነው

  • @bezachanel2516
    @bezachanel2516 2 года назад +2

    ሰላማቹ ይብዛ ዉዶች

  • @hikmayesuf9088
    @hikmayesuf9088 2 года назад +1

    አይለያቹ በጣም ነው የምወዳቹ

  • @mamytube3905
    @mamytube3905 2 года назад +5

    ፈጣሬያቸውን🌹 የሚፈሩሰዎች🌹
    ከሚታወቁባቸው🌹 ምልክቶች 🌹መካከል🌹
    👉እውነትን ይናገራሉ
    👉ቃሎቻቸውን ይሞላሉ
    👉ዝምድናን ይቀጥላሉ
    👉ለደካሞች ያዝናሉ
    👉በሌሎች ላይ ኡይመፀደቁም
    👉መልካም ባህሪን 🌹የተላበሱናቸው
    እኔንም እናተንም ከነሱ መካከል ያድርገን
    የሰው ዴስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ ፕሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ መልስያገኛሉ!!ኑኑኑኑ

  • @amanithupia1201
    @amanithupia1201 2 года назад +3

    ሊሀየ ማዓረይ ኣይዞሽ
    ኣንተ ሳም ዋ

  • @meazitesfa6236
    @meazitesfa6236 2 года назад +2

    ካላመነችም ኮመንታተሮች እንነግራታለን 😁

  • @yeshewalemhailu1402
    @yeshewalemhailu1402 2 года назад

    ወይ ፕራክ ደግ አረገች አነጋገርክ እራሱ እኮ ያናድዳል ለሌላ ግዜ ትምህርት ይሆንካል ደሞ ልምዱ ከሌላችሁ ከባድ ነው ወዲያው ነበር መናገር የነበረብክ አሁንማ አውቀክ ለመዋሸት ፈልገክ ፕራንክ ነው የምትላትም ሊመስላት ይችላል ብቻ በአሁን ዘመን ያላችሁ ፍቅረኛሞች ትዕግስት የላችሁም ምንም ይገርመኛል

  • @Sara-ok8ri
    @Sara-ok8ri 2 года назад +1

    እረ በሳቅ ምን ላርግ 😂😂😂😂

  • @mekdifisseha5690
    @mekdifisseha5690 2 года назад +1

    ቤቱ ግን የማነው 🤔🤔

  • @zainaba1174
    @zainaba1174 2 года назад

    ተያ ሊያዬ

  • @Sumayyas229
    @Sumayyas229 2 года назад

    አንቴ እኮ መናደዱዋን ሲታቅ መንገር ነበረብህ ኡነት አላት ከቤት ዋታ እስከምትሄድ ድረስ ዝም ማለት ነው የምያተራትራት ቶሎ መናገር ነበረብህ ዝም ብለህ ከመቀመጥ

  • @user-hm6zl3bl6u
    @user-hm6zl3bl6u 2 года назад +10

    እኔ ፊት አትበሳጭ ወተህ ተበሳጭ አላለችም ከወጣ የሚያፅናናው አያገኝማ😆

  • @user-ym1us8nz7v
    @user-ym1us8nz7v Год назад

    sam mn aynet qald new fich new ayizosh lihaye

  • @s.daniwatube4686
    @s.daniwatube4686 2 года назад +1

    አረ ትችላለህ Abateeeeeeeee uuuuuuuuuuuuuuuu Ar yemecheh ,😀😀😀😀😀😀💪💪👍👍👍👍

  • @ethiotg8213
    @ethiotg8213 2 года назад +1

    ምን ላድርግ ትላለክ እንዴ😡ቶሎ ያለችበት ሂድና ሁሉንም ነገር ንገራት🏃

  • @alemtsehay8507
    @alemtsehay8507 2 года назад +1

    አተም አልቻልክበትም ግን ታምራላቹ አች ደሞ ፕራክ ስትባይ መረጋጋት አለብሽ የስረው ብሀሪ ነው ይግባሽ ቆፍጣነትሽን አደቀዋለሁ ፍቅሩን ይጨምርላቹህ

  • @neimaumer9703
    @neimaumer9703 2 года назад +1

    Yejezba kelde new meslgn yekltkut allm😂😂😂

  • @queennefisa9190
    @queennefisa9190 2 года назад

    Beshitegna alalem beshitegna ante sijemer prank ayamirm ye ewunet leminor sew

  • @user-bu9dc2zf9x
    @user-bu9dc2zf9x 2 года назад

    ብራኩን አርጋት ግን እደዝህ አይነት በሴት ፎቶ ደሞ ልብሷን ስታነሳሳ ይዘህ መናገር ነበረብህ ምንስ ቢመሽ እደዝህ ያለ ንግግር እየተናገርካት ዝም ብላ የምትበመጥ መሰለህ ለሁለተኛህ አስተካክል ቶሎ ተናገር😘👍👍

  • @addisbiset4150
    @addisbiset4150 2 года назад

    ደስትላላቹህ

  • @hiwottegene7890
    @hiwottegene7890 2 года назад

    Yambtacshinin seal adenuo maintain bet ayedaragem egzabhir lebuona yesatain

  • @ruthseleshi7671
    @ruthseleshi7671 2 года назад +1

    men yahel be gugut endemetebekachu eco 😍😍🥰🥰🥰

  • @ethiopian7940
    @ethiopian7940 2 года назад

    አስወጣዋለሁ እንጅ አልወጣም ከቤት ሆሆሆ ይቅርባችሁ ይህ አይነት ፕራንክ

  • @user-ut3hy4iz3j
    @user-ut3hy4iz3j 7 месяцев назад

    Mirti tindochii

  • @bereketbekalu2454
    @bereketbekalu2454 2 года назад +1

    prank new malet neberebih atfitehal

  • @natiman7416
    @natiman7416 2 года назад +2

    u cute couples

  • @gelayehmariam7940
    @gelayehmariam7940 2 года назад +1

    አሁንስ ግን ተመልሳለች???

  • @ebtisamyoutube6328
    @ebtisamyoutube6328 2 года назад

    ክክክክክክ እናተ ልጆች ስወዳችሁ

  • @sofoniyastsegaye1825
    @sofoniyastsegaye1825 Год назад

    አቤት ትእግስቷ

  • @zeroto2347
    @zeroto2347 2 года назад +1

    Liha ❤

  • @senayetjima6450
    @senayetjima6450 Год назад

    ድምፅህን ስወደው ወይልጅነት ስወዳችሁ

  • @oneloverahel7468
    @oneloverahel7468 2 года назад

    ፍቅር ከባድድ ነው

  • @afomiyayedengele8443
    @afomiyayedengele8443 2 года назад

    የእውነት ጥል አስመሰልከው እኮ

  • @user-nv9su3kn1o
    @user-nv9su3kn1o 2 года назад

    ወይኔ የኔ ማር በዚህን ሰአት መሄድ አረ መልሳት

  • @asterdesalegn5581
    @asterdesalegn5581 2 года назад

    ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ የጀዝባ ቀልድ ይበል

  • @user-mx5nf6sz5f
    @user-mx5nf6sz5f 2 года назад

    ተጋብተዋል

  • @rahelmedia1965
    @rahelmedia1965 2 года назад +1

    Wayi anyi setochi sanabal kurifichinn Afacichilayi nawa 🤣🤣🥰🥰. Parak naw katabala maragata alabashi pepi kanat bazuu tamaranal faqaran 💗💗💖💖🌹🌹🌹

  • @meazitesfa6236
    @meazitesfa6236 2 года назад +1

    ቀጣይ

  • @nuhammehde9229
    @nuhammehde9229 2 года назад

    Ere betam new yemdebrewu sat eko nat 4 seat endat bechawan tehedalech atketelatm enda 😔

  • @monayassin3205
    @monayassin3205 2 года назад

    ፕራክ ነው እይልክ ነው እኔ ክፍል 2 እይጠበኩ ነው ፕራክ እንደሆነ በድንብ ታውቃለች የማይመስል ድራማ ነው

  • @rosakejela1459
    @rosakejela1459 2 года назад

    Yemir bashitegnaws ante neh endet endazih aynet prank tadergalek atasibim endet

  • @user-ee4sq7kh1g
    @user-ee4sq7kh1g 2 года назад +2

    ስቶጠ pirank መሆኑን አትነገሪም ነበረ ? ምን ለአግ ይለል እንዴ በቀለሉ መቆም ነበረብህ አቦ ቆፈጠን በል ተጨነክ እኮ ምሰክን

  • @eleletayemaryam2590
    @eleletayemaryam2590 2 года назад

    Weyuuy Lihaye demo sedbochoa seyaszanu

  • @mesimesi5465
    @mesimesi5465 2 года назад

    የምር የእኔን ፀባይ ነው የአላት ክክክ

  • @mayamengistu5139
    @mayamengistu5139 2 года назад

    Liha enkuan endi tebila sijemer mitmita nat