ሳምን ለመጀመሪያ ግዜ ኘራንክ አረኩት | Liha first prank

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 фев 2025
  • አዲስ ለሆናቹ subscribe በማድረግ የፍቅር ቤተሰብ
    👇ሁሉም መሰረታዊ መረጃዎች ለማግኘት ከታች ያለው link ይጫኑ👇
    linktr.ee/Sam_...
    .
    .
    Sam and liha - psycho couples
    #samandliha #psychocouple #habeshacouples #ethiopia
    Instagram - SAM AND LIHA - / p.s.y.c.h.o_couples
    Instagram - LIHA - ...
    Instagram - SAM - ...
    .
    .
    Sam and liha - psycho couples
    #samandliha #psychocouple #habeshacouplesgame #prank -
    New account subscribe us and be our psycho family.
    #rophnan
    rophnan
    prank
    new prank
    habesha couples
    couples
    rophnan music
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    #poland #Maldives #Denmark #Australia #NewZealand #United States #Namibia #Switzerland
    .
    .
    ..
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    .
    seifu on ebs,seifu on ebs,new ethiopian movie 2019, babi, ባቢ, babiyoutube, babi ethiopia, ethiopian,teddy afro,fana tv,9 shi part,amharic film,betoch,tigrigna music,ebs tv,ethiopian drama,ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 14 - zetenegnaw shi sitcom drama part 14,hanan tarik,amharic musicnew ethiopian movie,new ethiopian movie 2019,ethiopian movie,full ethiopian movie,ethiopian drama,ethiopian new movie,new ethiopian film,ethiopian movies,best ethiopian movie,new ethiopian movies,amharic movie,ethiopian comedy,ethiopian film,ethiopian new drama,ethiopian movies 2019,ethiopian,ethiopian new movie 2019,new ethiopian music 2019,latest ethiopian movies,funny ethiopian comedy,new ethiopian music seifu fantahun on ebs show,x,seifu show,seifu on ebs,seifu fantahun show,seifu fantahun on ebs,seifu fantahun show 2018,seifu fantahun late night show,seifu fantahun,seifu fantahun prank,funny pic seifu show,seifu on ebs this week,seifu on ebs this week 2018,new ethiopian music 2019,ethiopian new music,zebiba girma,ethiopian music 2019,zebiba girma gerager,new ethiopian music,ethiopian music,amharic music 2019,zebiba girma music,new ethiopian song 2019,new amharic music 2019,ethiopian song 2019,new ethiopian song,gerager,ethiopian love music,ethiopian new song,new ethiopian music 2019 this weeksenselet drama,senselet,ethiopia,ethiopian news,ethiopian,ethiopian films,ethiopian drama,ethiopian music,ethiopian actress,ethiopian film,zemen drama,senselet drama movie actress tg,ethiopian movies,ethiopian dating,ethiopian new movie,ethiopian tv,ethiopian artist,ethiopian new music,ethiopia zena,senselet drama actress tigist milkesa sisters,new senselet video,ethiopian comedy,ethiopia,ethiopian drama,ethiopian film,ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 15,ethiopian,new ethiopian comedy,ዘጠነኛው ሺህ,ምን ልታዘዝ ድራማ,ethiopian news,new ethiopian movie 2019,ethiopian music,ethiopian movie,funny ethiopian comedy,ethiopian

Комментарии • 422

  • @samandliha
    @samandliha  2 года назад +27

    ውድ ቤተሰቦቻቹ LIKE & share our video
    አዲስ ለሆናቹ subscribe በማድረግ የፍቅር ቤተሰብ
    All social media links 👇👇👇
    linktr.ee/Sam_and_liha?ltsid=ccaab6c4-8604-40b8-bc58-d5d2edccb301
    Instagram - LIHA - instagram.com/liha_nigussie?
    Instagram - SAM - instagram.com/s.a.m_novak?

    • @አፀደማርያምኤፍታህ
      @አፀደማርያምኤፍታህ 2 года назад +2

      የኔ ውድ ቅዱስ ሚኬይልን ልቤን ኒኪው አላለም. ያመነከው አምላክ የኅደለህን. ይሙላልህ.

    • @tg-ki2kd
      @tg-ki2kd 2 года назад

      ታምራላችሁ ግን እደው በፈጠራችሁ ምሀላ አታብዙ ለሁሉም ነግረ

    • @fikirtenegash4314
      @fikirtenegash4314 9 месяцев назад

      በጣም ነው ምወዳቹ❤❤❤❤❤

  • @MT-ii4hl
    @MT-ii4hl 2 года назад +45

    ማርያምን ማርያምን የአዛኝቱ ስም ሲጠራ እንደ እኔ እስኪ ደስ የሚለው መታደል እኮ ነው ስሞ ሲጠራ ሰላም ይሰማኛል ቀጥሉበት

  • @birtukangetu6263
    @birtukangetu6263 2 года назад +102

    ከዘመኑ ወንዶች ለየት ያልክ ትክክለኛ የፍቅር ተምሳሌት ነህ አቦ ይመቻቹህ ደግሞ ስወዳቹህ😍😍😍

    • @samandliha
      @samandliha  2 года назад +6

      Thank you so much 😊

    • @yenanashbasazenwe4367
      @yenanashbasazenwe4367 2 года назад +1

      Ename bexame nwe mewdacue abo fexare yexibekacu

    • @enuyeenuye3843
      @enuyeenuye3843 2 года назад +1

      በስመሀም ትዕግስት እንዳንተ አይነት ወንድ ይብዛልን

  • @tahaimam8573
    @tahaimam8573 2 года назад +6

    ብስለት የሞላው አስተዋይነት ፡ ውብ ትዕግስት ፡ጥልቅ#ፍቅር አንድ ሰው ላይ መገኘቱ ደስ ይላል ልዩ የሆነ እና ምርጥ ልብ ነው ያለህ ነህ አላህ ይጠብቅልህ . አክብሬሀለው

  • @menbiasalfa.a
    @menbiasalfa.a 2 года назад +14

    ሀኪም ቤት እንሂድ ፀበል እንሂድ አላለም ግራ ገባው እኮ😄😄 አወዛገበችው ዋውውውውው ምርጥ ፕራንክ ነው ፍቅሩን ያብዛላችሁ ፍቅር እስከ መቃብር ብያለሁ

    • @samandliha
      @samandliha  2 года назад +1

      Bezabeh Ena sebel wengel 🥰

  • @useruserTUbe
    @useruserTUbe 2 года назад +7

    ሳምን አለማድነቅ አይቻልም ምርጥ አፍቃሪ ነህ አድም ክፉ ቃል ሳይወጣህ ፕራክ መሆኑን ተነገርህ ጎደኛህ ግን በመጀመሪያ በሷነው የሚልፍልህ አለ ከዛ ደግሞ እግዚአብሄር አይቶ ነው የነሳሽ አላለም ሀሀሀሀሀሀሀ

  • @helentube4131
    @helentube4131 2 года назад +2

    Ewnet Sam tigesit ke egzabiher tesotokal🥺 beka fiker malet lek endenat new egzabiher fikerachun yibarikelachu wuddddddd 💘💘💘💘💘💘❤️❤️❤️❤️❤️

  • @ትወደኝየለአበርታኝ-ጐ7ዘ

    እኔ እኮ በሶ ነው ሚያልፍልህ ብዬህ ነገር አላለም ጎደኛው 😂😂😂በሳቅ ሞትኩ ስወዳችሁ😘😘

  • @martayohannes6242
    @martayohannes6242 2 года назад +43

    ልጅ የእውነተኛ ፍቅር ምሳሌ ነው።
    ዘመናችሁ ይባረክ

  • @mimisimrat963
    @mimisimrat963 2 года назад +2

    በእውነት እሱን አለማድነቅ ፈጽሞ አይቻልም እኔ ከመቼው መቼ በጥፊ የሚያጮላት እየመሰለኝ ነበረ ግን ልጁ የፍቅርርር ጥግ ነው ሰላማችሁ እንደ ከዋክብት ይብዛ🥰👑💞👑🥰👍👍

  • @hilenazewde8489
    @hilenazewde8489 2 года назад +7

    ፍቅርን መኖር ይልሃል እንዳንተ ነው ትግስትህ ድንቅ ነው ፍቅር ከሁሉ እንደሚበልጥ የተረዳህ ወንድ ነህ ልቦናችሁን አይለውጠው

  • @meskeremmenelik1128
    @meskeremmenelik1128 2 года назад +7

    Liha u are z Right actor nd He is z Right Man

  • @ፍቅርያሸንፋል-ዘ2ረ
    @ፍቅርያሸንፋል-ዘ2ረ 2 года назад +38

    ሊያየ በጣም ነው ምወዳቹ ቪድዬ ራሱ በየቀን ብትለቁልን በጣም ደስ ይለናል ኣይለያቹ ፍርያቹ ያሳየን ፍቅረኛ እንድይዝ ነው ምታጓጉኝ 😘🙏❤❤

    • @samandliha
      @samandliha  2 года назад +3

      Thank u so muchhh ❤️

  • @የድንግልማርያምልጅ-የ9የ

    ከምንምን በላይ ያሳቀኝ ጓደኛችሁ በሶ ነበር ያሚልፈልህ በየህ ነበር አላለም ሞትኩ😂😂😂😂

  • @natnaeltadesse7262
    @natnaeltadesse7262 2 года назад +16

    OMG Am lucky to see this kind of love in my lifetime 😍😍😍

    • @samandliha
      @samandliha  2 года назад +1

      Owww 🥹 thank u so muchh

  • @meklittube1488
    @meklittube1488 2 года назад +32

    የፍቅር ጥግ ማለት ይሄ ነው 😍
    ስወዳችሁ እኮ❣️

  • @dmxfbd
    @dmxfbd 2 года назад +8

    ፈጣሪ ምስክሬ ነው ከዩትዩብ መንደር እንዲህ ያለ ያበደ ፕራንክ አይቼ አላውቅም የምር ትለያላችሁ። ቁጭ ብድግ እያልኩ ነው አይቼ የጨረስኩት። ሳም የፍቅር ልብ መያዝንና የብስለት ጥግን በአንተ አየሁ። ፈጣሪ ይጠብቃችሁ አይለያችሁ አብራችሁ ሸብቱ ነፋስ አይግባባችሁ እንወዳችኋለን። much love & respect couples.🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤ ለብዙ ጥንዶች ምሳሌ አብነት መሆን የምትችሉ ናችሁ።

    • @samandliha
      @samandliha  2 года назад

      Thank u sooo muchhhhh ❤️❤️❤️

  • @ephratatesfaye9828
    @ephratatesfaye9828 2 года назад +3

    He's so sweet ymr ur lucky

  • @Tsigerdaa
    @Tsigerdaa 2 года назад +13

    እምነትህ ደስ ሲል ፀበል እንሂድ ስትል እግዚአብሔር ሁሌም ሰላም ያድርጋቹ ፍቅራቹ ይፅና❤️😘🦋

  • @saraseid-ds8qw
    @saraseid-ds8qw Год назад +2

    ዋው 1ኛ የኔ ልጅ ተሳክቷል

  • @ghanemcell5114
    @ghanemcell5114 2 года назад +1

    ዋው በእውነት እውነተኛ አፍቃሪ ነው መታደል ነው እመብርሀን በፍቅር ታኑራችሁ
    የትግስቱ ጥግ ከተርዳሁት
    በንግግሮቹ ቤብ ማለቱ በንዴት ሁኖ እንኳ
    ፀበል ሀኪምቤት እንውሰዳት ምን ያክል ቢያምንሽ ነው
    ቤብ ፍቅርን እኮ አንች እኮነሽ ያስተማርሽኝ💔
    ልቀፍሽ ሲላት ሲያቅፍት መጋኛዋ ይሄድ እንደሆነ ብሎነው😁
    በእውነት ፍቅራችሁ ይብዛ እንደ እናንተ ያለ ፍቅር ከስደት መልስ ያድለኝ
    ጓደኛው በሷነው እሚያልፍልክ😁
    እግዚአብሔር ይንሳሽ ይሄን ገንዘብ💔😁😁

    • @samandliha
      @samandliha  2 года назад +1

      😂😂😂❤️❤️🙏

  • @አይሻሙሀመድነኝስደተኛዋ

    ወዬው የኔአባት እዴት እዳሳዘነኝ የምርምርጥ አፍቃሪነህ ወላሂ የኔውዶችትለያላቹሁ በጣምያሳቀኝባርት ይችማናትስትል😂😂😂😂 ሊዱ የኔቅመም ትችያለሺእማ 👏👏👏👏👏👏በተረፈአይለያቹህ ውድድድድድ❤❤❤❤

  • @aminaahmad812
    @aminaahmad812 2 года назад +7

    እደጒደኛህ ያሳቀኝ የለም በሷ ነው የሚያልፍልህ ብየነበር አለለም ሚስኪን😂😂😂😂

  • @asqwjerry3410
    @asqwjerry3410 2 года назад +21

    እኔ ነግሬዋለሁ በስዋ ነዉ የሚያልፍልህ ብዬዋለሁ አላለም😂😂😂😂😂

  • @mekdesmohammed3060
    @mekdesmohammed3060 2 года назад +6

    wowww sam ur great guy .....God bless you bro

  • @hanatube-on6ri
    @hanatube-on6ri 2 года назад +2

    Weye betam des yeml tegstegna lij nek sami liya demo andegna nesh 👌fetri yanrchu erjm edme bee fkr🥰🥰🥰

    • @samandliha
      @samandliha  2 года назад

      Thank u so much ☺️

    • @thfg8981
      @thfg8981 2 года назад

      እሡ አይሺ ይወራሻል አንቺ ብትሆኚ ጥለሺ ትወጪ ነበረ

  • @bezayetemesgen9487
    @bezayetemesgen9487 2 года назад +3

    Lihaye zimbiye new miwedish yene pure soul🥰🥰🥰

  • @Dasash-rl2zy
    @Dasash-rl2zy 2 года назад +13

    ወይኔ ጓደኛችሁ ደስ ሲል እርጋታው

  • @መይሱየመርሳዋ
    @መይሱየመርሳዋ 2 года назад +2

    የኔ ውድ ሊሁዬ ዛሬተሳካልሽ ሳም ትግስትህን ሳናደቅ ማለፍ አይቻልም በርቱ ትችላላችሁ 😘😘😘😍

    • @samandliha
      @samandliha  2 года назад +2

      Kelal tesakalegn😂😂

  • @ሕሊናየአብሕሊናየአብ
    @ሕሊናየአብሕሊናየአብ 2 года назад +5

    ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ሳም እርጋታህ ትእግስትህ ደስ ይላል

    • @samandliha
      @samandliha  2 года назад

      Thank you 🙏

    • @thfg8981
      @thfg8981 2 года назад

      ልጁ ትክክልኛ ፈቅረ አለበት

  • @zinetseid4025
    @zinetseid4025 2 года назад +2

    ወይኔ ትግስትክ ማሻአላህ ይጨምርላችሁ😍😍

  • @GANITUBE318
    @GANITUBE318 2 года назад +27

    የምር ትዕግስቱ አንደኛ በፍቅር ኑሩልን ውለዱ ክበዱ😍😍😍😍

  • @rahelrahel5207
    @rahelrahel5207 2 года назад +5

    ሆሆ የፍቅርርር ጥግግ ምርጥ ልጅ ውንድ ነው ትግስቱ ብቻ ይበቃል

  • @kidbon8536
    @kidbon8536 2 года назад +8

    Wow Sam I love your patience 🥰🥰

  • @ااال-ث5ت
    @ااال-ث5ت 2 года назад +16

    የምር ምርጥ አፍቃሪ ክፉኳን አልተናገርም የምር እኔን ጭንቅ አለኝ ለሱ ምስኪን ፍቅር ከገዘብ ይበልጣን

    • @samandliha
      @samandliha  2 года назад +2

      Thank u and genezeb ke fkr ayibeletem 🙏🙏🙏

  • @chalturegasa
    @chalturegasa 2 года назад +1

    betam tiru temerti nwu wudoche ayachu fiker be birri endamayigeza❤❤💞💞💖

  • @nicolastesla8791
    @nicolastesla8791 2 года назад +1

    tsebel enewusedat Gera gebawu😂😂😂 anchi gen teleyalesh👌👌👌

  • @kalnangiyamafqari7166
    @kalnangiyamafqari7166 2 года назад +1

    Egzabiher ayito new ya nesashi ale 😂😁

  • @hilwahilwa9221
    @hilwahilwa9221 2 года назад +1

    Ere baxaam nw des yamitilut🥰🥰

  • @edentadesse2578
    @edentadesse2578 2 года назад +2

    Prank belo zemi jagena nash keep it up sewedachu❤

    • @samandliha
      @samandliha  2 года назад

      ❤️❤️❤️❤️

  • @yuhanatube
    @yuhanatube 2 года назад +16

    ሳሚ በጣም ነው ያሳዘነኝ ሊሀ ግን የዘመኑ ተዋንያኖች የትወና ብቃት በሙሉ አቺ ጋር ነው ፕሊስ መድረኩን ተቀበይልን በተረፈ ወዳችሗለሁ 🥰🥰

    • @samandliha
      @samandliha  2 года назад +2

      Owww 🥹🥹🥹 thank u so muchhh

  • @አብቹ
    @አብቹ 2 года назад +3

    ለትወናዋ እኛም አጨብጭበናል ትግስትህ ግን ዓስተማሪ ነው bro🙏

  • @chalturegasa
    @chalturegasa 2 года назад +1

    😂😂😂😂😂🙆🙆😅😅😅😅😂😂wahoo serashilachew be ewunat ye fiker sewu nwu ❤❤💞💞💕💕💖💓😘😘

  • @zakibubuzaki56
    @zakibubuzaki56 2 года назад +7

    እግዛቤሕር አውቆነው የነሣሽ😂😂😂 እኔግሬሀለው በሣነው የሚያልፍልሕ ብዬሀለው ጋደኛችው በቃ ወድጂዋለው

  • @kalishakali7018
    @kalishakali7018 2 года назад +4

    Sam telayaleke getan betam merxe sew fkrchun fetari yebarekawe ke sew ayen yawetachu lotariwe degemo yemer yewetalchu ❤😍

  • @elizabethelias9252
    @elizabethelias9252 2 года назад +28

    Now we call this a prank bravo!!

  • @yemisracheshetu3346
    @yemisracheshetu3346 2 года назад +2

    ማነች እቺ ልጅ አላለም የኔ ጌታ ሲያሳዝን

  • @yeneyzemen7897
    @yeneyzemen7897 2 года назад +1

    wow migerm gin asazenachugn lotery tikortlachu weyny

  • @ተስፍኛዋ
    @ተስፍኛዋ 2 года назад +6

    ፀበል እንውስዳት ኦፍ 😍😘

  • @MahiMahi-km6tz
    @MahiMahi-km6tz 2 года назад +14

    ወይኔ ትዕግስቱ በፈጣሪ አቦ በማርያም አይለያቹ እማ 🙏

    • @samandliha
      @samandliha  2 года назад +1

      Amen mahiyee ❤️❤️

  • @senakebede254
    @senakebede254 2 года назад +1

    Siyasazen sam😢😂💕💕desetelalachewe

  • @smd7650
    @smd7650 2 года назад +2

    ያሳዝናል በናትሽ😔 ፈጣሪ ፍቅራችሁን ይባርከዉ🙏

  • @khadinaqueen422
    @khadinaqueen422 2 года назад +1

    Egziyabeher aytonw yenesash😂😂😂

  • @amemamen6257
    @amemamen6257 2 года назад +2

    እቤቱ ምን ታክላለች ሀብታምች ሀይ በሉኝ

  • @nardoshailu288
    @nardoshailu288 2 года назад +1

    Yene meret des seteye sewedesh eko🥰🥰 gobez serashelet🤣🤣

  • @aynalemgadesha
    @aynalemgadesha 2 года назад +7

    ሚገርም ፕራንክ ዋው ውዶቼ ወድኳቹ

  • @Aነኝከዱባይ
    @Aነኝከዱባይ 2 года назад +3

    ያመቱ አንደኛፕራክ 😂😂😂😂😂

  • @najat1117
    @najat1117 2 года назад +1

    ወይኔ ስወዳትኮ ሉሉየ ልዩኮነሽ ባልዩው ጎበዝነክ በርታ በፍቅርህ

  • @ታታዥአታወልክአዳሜስልጤዋ

    መሻአለህ ደስ ስትሉ

  • @godislove8612
    @godislove8612 2 года назад +2

    Lijtwa swedat 😍

  • @weyni7527
    @weyni7527 2 года назад +5

    እኔኮ ነግሬህ ነበር በሷ ነው እሚያልፍልክ እግዚአብሔርን አላለም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @seli1719
    @seli1719 2 года назад +3

    I am now convinced how these couples are matured

    • @samandliha
      @samandliha  2 года назад +1

      ❤️❤️❤️❤️🥹

  • @ሕሊናየአብሕሊናየአብ
    @ሕሊናየአብሕሊናየአብ 2 года назад +8

    ሊሀ በጣም ነው እምወድሽ የፀጉር እስታይልሽ ግልፅነትሽ በቃ በጣም ወድሻለሁ

  • @tsigiemariam6075
    @tsigiemariam6075 Год назад +1

    Sewdeu ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @tigisitikaswn1575
    @tigisitikaswn1575 2 года назад +1

    የሜወራ አይመስልም ነበር 🤔🤣ታምራላችሁ😘😘

  • @Dinamohamed2235
    @Dinamohamed2235 2 года назад +4

    በጣም ነው የመወዳችሁ ወላሂ ግን ለምን ትጠፍላችሁ??😌😌

  • @yordanosyoubue7924
    @yordanosyoubue7924 2 года назад +2

    ዉዶቼ ስወዳችሁ እኮ

  • @ዙዙየገጠርልጅ
    @ዙዙየገጠርልጅ 2 года назад +2

    ወዶችከይህ ተማሩ አቤት ፍቅር የለም ይባላል ለካምአለ

  • @ፍቅርያሸንፋል-ዘ2ረ
    @ፍቅርያሸንፋል-ዘ2ረ 2 года назад +16

    ሳም ግን ትግስቱን ሳላደንቅ ማለፍ ኣልፈልግም ያበደ ብራንክ👌💛

  • @chalturegasa
    @chalturegasa 2 года назад +1

    l am so happy to see you guys 😘😘😘❤❤💞💞💕💕💖💓👍💚💛❤❤

  • @ኢክሩነኝስደተኛዋ-ተ6ጸ
    @ኢክሩነኝስደተኛዋ-ተ6ጸ 2 года назад +4

    ወይኔ ሰም እንዴት እንዳሰዘነኝ ምስኪን

  • @firdu8429
    @firdu8429 2 года назад

    Wellahi temchhgn tigsth yileyal betam edlegna nat kemr

  • @kuwait2105
    @kuwait2105 2 года назад +3

    ክክክክክክክክክክ በሳ ነው እሚልፍልህ እግዚአብሔር ን አለ ክክክክክ ይመቻችሁ

  • @EdomYeshegerua
    @EdomYeshegerua 11 месяцев назад

    Samiye nefs yehonk lig getan👌👌

  • @yordanosberihun2690
    @yordanosberihun2690 2 года назад +2

    ስወደችሁ እኮ liha በተለይ

  • @mekdesashenafi8301
    @mekdesashenafi8301 2 года назад +1

    ትችያለሽ የምር ምርጥ ፕራንክ ነው

  • @rahelalamu6210
    @rahelalamu6210 2 года назад +3

    Sewdachu l belte seket yadersachu ❤❤

  • @ሂዊየወልዲያዋ-ቀ3ጘ
    @ሂዊየወልዲያዋ-ቀ3ጘ 2 года назад +2

    ያዝልቅላቺሁ ውዶቸ

  • @hatkop1617
    @hatkop1617 2 года назад +8

    ወደድኳችሁ ምንትላላችሁ አይለያችሁ ትግስቱ ዋው ነው

  • @fikertemihiret2746
    @fikertemihiret2746 2 года назад

    Wyeee seyazazen sebel alalem enen emebete terdachu he is so cool waw

  • @naxxnazs3288
    @naxxnazs3288 2 года назад +4

    የሳም ነገር ለማየት አሳልፌ ነው ያየሁት 😅😅😅

  • @hiymaottafesse
    @hiymaottafesse Год назад +1

    sam gn tleyaleh

  • @elhammohammad1742
    @elhammohammad1742 2 года назад +1

    የኔአባት ስታሳዝን

  • @mesaygirmahawi4304
    @mesaygirmahawi4304 2 года назад +1

    Yene wusha asazenkegn 😂😂😂😂

  • @HabibHabib-od1vk
    @HabibHabib-od1vk 2 года назад +1

    ምድነው እምንገዛበት አላለም😂😂😂

  • @jesusislord3691
    @jesusislord3691 2 года назад +2

    መዳንም በሌላ በማንም የለም፤
    እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች
    የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።
    (ሥራ 4:12)
    ኢየሱስም አለው፦
    እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤
    በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።
    (ዮሐ 14:6)
    መልካም እረኛ እኔ ነኝ።
    መልካም እረኛ ነፍሱን ስለ በጎቹ ያኖራል።
    (ዮሐ 10:11)
    በነቢዩ ከጌታ ዘንድ፦
    እነሆ፥ ድንግል ትፀንሳለች፥
    ወንድ ልጅም ትወልዳለች፤
    ስሙንም፦ አማኑኤል፡ ይሉታል፤
    የተባለው ይፈጸም ዘንድ ነው፤
    ትርጓሜውም፦ እግዚአብሔር ከእኛ ጋር፡ ነው።
    (ማቴ 1:22-23)
    በልብሱና በጭኑም የተጻፈበት፦
    የነገሥታት ንጉሥና የጌታዎች ጌታ፡
    የሚል ስም አለው።
    (ራእ 19:16)

  • @abigetasewabigetasew3318
    @abigetasewabigetasew3318 2 года назад

    የኔ አባት ምን አይነት ትግስት ነው ያለው በመድሀኒያለም ፍቅሩን ይጨምርላችሁ

  • @marshamarsha6958
    @marshamarsha6958 2 года назад +1

    Tegestik

  • @urjiioro8110
    @urjiioro8110 2 года назад +1

    www pirak akkasi❤👍

  • @መድናmedina
    @መድናmedina 2 года назад +2

    ሀኪምቤት እንውሰዳት አላለም ሚስኪን 😄😄😄
    አላህ አይለያችሁ የኔ ውዶች

  • @semirahassen9755
    @semirahassen9755 2 года назад +1

    Wow mite parak new

  • @መሬምአወልአወል
    @መሬምአወልአወል 2 года назад +1

    ከዘመኑ ወደች ለየት ያልክ ነህ ይመችህ እሽ ፍቅር ይበልጣል ከገንዘብ አተን አለማድነቅ ንፍግነት ነው

  • @ethiopian7940
    @ethiopian7940 2 года назад +1

    እኔ የገረመኝ መጨረሻ ላይ ዝም ማለቱ ሳይመታት😂😂😂😂

  • @ልቤበእግዝአብሔርፆናየባህ

    ያበደ ነው ዛሬ ነው ያየዋቹ ደስ ስትሉ

  • @useruserTUbe
    @useruserTUbe 2 года назад +5

    ሊያ ተሳክቶልሻል ውድድድድ

  • @Yeabatelij
    @Yeabatelij 2 года назад +1

    ወላሂ አስለቀሰኝ ሀኪምቤት ወይ ፀበል እናርግላት አለ ኡፍፍፍ ፍቅር እኮ እየተገፉም መደፋት ነው

  • @yordabk46
    @yordabk46 2 года назад +1

    Tamralachu betammmm new mwedachuh

  • @ሳቢየአምቦልጅ
    @ሳቢየአምቦልጅ 2 года назад +1

    ተገኝቶዋል ዛሬ 🙆🙆🙆🙆

  • @yordabk46
    @yordabk46 2 года назад

    Liye yene wd jegna mrt prank 💋💋💋

  • @ሂራየሂባእህት
    @ሂራየሂባእህት 2 года назад +2

    ውይ ልጁ አሳዘነኝ ልቀፍሽ ሲላታ አጄቴን በላው