እኔ ማነኝ? ካፒቴን ባህሩዲን አብዶ ክፍል 1

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024
  • ካፕቴን ባህሩዲን አብዶ ቢልኮር ሴሚናር ላይ ያደረጉት ልዩ ቆይታ ክፍል 1

Комментарии • 47

  • @user-rp2um7hv7h
    @user-rp2um7hv7h Месяц назад +7

    ካፒቴን፣በህረዲን ለኔ ትምህርት ቤት ነው።ተማሪዎች የተለያዩ፣ከተለያዩ ቤተሰብ፣እምነት የመጡ ናቸው ።ለሁሉም፣ከሁሉም የሚሆን ከምርጥና፣ድንቅ የሐበሻ፣እንቁ ልጆች አንዱ ነዉ ።ኢትዮጲያችን በድንቅ ልጆቿ ይህ የችግር ጊዜ በሐቅ ልጆቿ ትሻገራለች ብዬ አምናለሁኝ።አላህ ይጠብቅህ።።

  • @semiraabdu9358
    @semiraabdu9358 Месяц назад +1

    ወንድሜ ምርጥ ሰዉ ነህ ኣላህ ዕድመ እና ጤና ይስጥህ ማሽኣላህህህህ❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷👍👍👍👍😍😍🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @user-nu6dk6hi4e
    @user-nu6dk6hi4e Месяц назад +5

    ላንተ ቃላት የለኝም በጥም ምረጥ ሰው

  • @DanielAsfaw-ht1mk
    @DanielAsfaw-ht1mk Месяц назад +1

    በሩዲን አብዶ በጣም ጎበዝ ተማሪ እንደነበር አስታውሳለሁ ኳስ መጫወት ይወዳል physically ጠንካራ ልጅ ነበር መሸነፍ አይወድም ኳስ ተጫውተን ከተሸነፈ በጣም ይበሳጫል እንዳለው ቤተሰቦቹን ያገለግል ነበር he is resilient person. Danny from London

  • @myoutube1806
    @myoutube1806 Месяц назад +1

    ማሻ አላህ ጎበዝ በተለይ በድንህ ላይ ያለህ የእውቀት አረዳድ አስደስተህኛል አላህ በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ
    ልጆችህን እንደ አንተ ለቁም ነገር ያብቀልህ ግማሾቹ ቃሪእ ሽህ ኢስታዞች ዶክተር ያንተንም የሚያስቀጥሉ ያድርግልህ ኢንሻ አላህ አንድ ልጂ አለኝ ልጄ በድኑም በአላማዊ ትምህርቱም ውጤታማ ሁኖ ማየት ምኞቴ ነው ያድርግልሺ በሉኝ ኢንሻ አላህ

  • @user-he1di1yr5m
    @user-he1di1yr5m Месяц назад +1

    ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ የኔ ጀግና ወድም በህረዲንየ አላህ ልጆቺህን በሂክማ በጥበብ ያሳድግልህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alefiyadaredo885
    @alefiyadaredo885 Месяц назад +1

    አለህይጠብቀህ

  • @sumeyamekonen955
    @sumeyamekonen955 Месяц назад

    ማሻ አላህ አስተማሪ ነው በችግር ውስጥ ላለ ሰው የአንተ ታሪክ ያበረታል። ብዙዎቻችን በችግር አድገን በራሳችን የስኬት መንገድ ላይ ነው ፤ ከትላንት ዛሬን አልፎ በህይወት ትግል ውስጥ ያለ ሁሉ ስኬታማ ነው። ግን ግን ምቾት ነው ትልቁ የህይወት ተጎዳሮት መቼ ነው ከትልቅ ከተመቻቸ ኑሮ ውስጥ ወጥቶ ድሎት ሳያታልለው የህይወት ግቡን ያሳካን ሰው መቼ ነው እውቀትና የምንሰጠው?

  • @123-c-h
    @123-c-h Месяц назад +1

    ብዙ አስተማሪ ዩቲዩብ ነው ደስ ይላል በረቱ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @IbrahHuss-xv1nf
    @IbrahHuss-xv1nf Месяц назад

    ስለገኘሁህ ወላሂ በጣም ደስ ብሎኛል አላህ ይጠብቅህ ማሻአላህ ❤❤❤❤❤

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 Месяц назад +1

    ጎበዝ ጉራ ሳይሆን በህረዲን ቁም ነገር እያስተላለፍክ ነው

  • @nicolemma5082
    @nicolemma5082 Месяц назад +1

    አብሮ አደጌ ምርጥ ነው በርታልኝ

  • @ZeynebaAhmed-x8c
    @ZeynebaAhmed-x8c Месяц назад +1

    Allah kezih yebelete yalkh wendmachin yenen godelo moltehlgnal

  • @user-tn8ih1pv5y
    @user-tn8ih1pv5y Месяц назад +1

    مشاءالله تبارك الله
    ❤❤❤❤❤

  • @asmabiru6036
    @asmabiru6036 Месяц назад

    Mashallah. May Allah reward you with good deeds ❤

  • @KyrieOmar-hi6dh
    @KyrieOmar-hi6dh Месяц назад

    Mashallah good job 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @Rabiaalkorma
    @Rabiaalkorma Месяц назад

    አላህ ይጨምራልቹ በርቱ ጡሩነው

  • @abdulrahimdeti2649
    @abdulrahimdeti2649 Месяц назад

    masha allah wandme yhen program gn endet naw matadam michlaw please

  • @zelalemtsegaye9725
    @zelalemtsegaye9725 Месяц назад

    አላህ ይጨምርልህ።
    Keep it up bro.

  • @smustafa446
    @smustafa446 Месяц назад

    ማሽአሏህ ጂኒየስ ሱክረን

  • @Fthyhtube
    @Fthyhtube Месяц назад

    Alhamdollih mashalla tbark Allah

  • @user-qt9rk3qd2x
    @user-qt9rk3qd2x Месяц назад

    Aww dear dr billal it’s a good job 👏

  • @sophiagrant8435
    @sophiagrant8435 Месяц назад

    አላህ ይጠብቅህ 🙏

  • @Essahassen
    @Essahassen 14 дней назад

    Masha allah

  • @khadija8318
    @khadija8318 Месяц назад

    ሀያትህ ይርዘም አቦ ጀግና❤❤

  • @user-rt6ck2rh7l
    @user-rt6ck2rh7l Месяц назад

    Keep up it ❤Masha Aluah

  • @ved1682
    @ved1682 Месяц назад

    ማሻአላህ

  • @Rabiaalkorma
    @Rabiaalkorma Месяц назад +1

    የትልቹ የኢስላማ ልጆቹ

  • @HassenKemal-k9h
    @HassenKemal-k9h Месяц назад

    ዳኢ አይደለሁም ትላለህ እንዴ ፡፡ ዳኢ ይህን መሰለኝ ሊሰራ የመጣው ፡፡ ለስድስት ዓመት ልጅ ማስረዳት ካልቻልክ አንተ እራስህ አልገባህም ይላል ፡፡ ስለሆነም የገባህን ስላወራህ እኔንም ገብቶኛል ፡፡ ይመችህ አቦ

  • @user-tg7qq4mk6q
    @user-tg7qq4mk6q Месяц назад

    ❤❤❤❤❤ you are good mind

  • @FitsumZeleke-s9f
    @FitsumZeleke-s9f Месяц назад

    Congrats bro about your success i grew up sares also next to your house is my house my mother name is Emama Birre thank you bro I am so proud to see you u r my hero

    • @DanielAsfaw-ht1mk
      @DanielAsfaw-ht1mk Месяц назад

      Its amazing to see our brother sharing the experience, Danny from London

  • @amiranwarmoshaga5111
    @amiranwarmoshaga5111 Месяц назад

    MashaAllah

  • @miskbintseid3915
    @miskbintseid3915 Месяц назад

    ማሻአላህ❤

  • @muntehajemal7321
    @muntehajemal7321 22 дня назад

    በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው፣ ካፒቴን በህሩዲን ጋር አንድ ሰፈር ነው ያደግነው እባካችሁ ስልኩን ብትሰጡኝ?

  • @BINT722
    @BINT722 Месяц назад

    masha Allah❤❤

  • @Abdulkerim-w9r
    @Abdulkerim-w9r Месяц назад +1

    ❤❤❤

  • @ahmedinnesha7302
    @ahmedinnesha7302 Месяц назад

    Good ❤

  • @FigudhhDhgyi
    @FigudhhDhgyi 24 дня назад

    Ahmdl, zyna, sref, wdma, wdhlhu, brta

  • @muredaworku3497
    @muredaworku3497 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ved1682
    @ved1682 Месяц назад

    ማሻአላህ

  • @user-tg7qq4mk6q
    @user-tg7qq4mk6q Месяц назад

    Masha allah

  • @ved1682
    @ved1682 Месяц назад

    ማሻአላህ

  • @ved1682
    @ved1682 Месяц назад

    ማሻአላህ

  • @ved1682
    @ved1682 Месяц назад

    ማሻአላህ

  • @ved1682
    @ved1682 Месяц назад

    ማሻአላህ

  • @ved1682
    @ved1682 Месяц назад

    ማሻአላህ