Bilcor Tube
Bilcor Tube
  • Видео 82
  • Просмотров 716 009

Видео

ኑ ምርታማ ይሁኑ!
Просмотров 22121 час назад
ኑ ምርታማ ይሁኑ!! ቢልኮር የአመራርነት ስልጠናና የምርምር ተቋም ባለፉት 10 ተከታታይ ዙር ስልጠናዎች ከ 900 በላይ ተማሪዎችን በተለያዩ ስልጠናዎች በስኬት አሰልጥኗል ። እርሶም የዚህን ዙር ልዩ ስልጠናዎች በመታደም የስኬት መንገድዎን እውን ያደርጉ ዘንድ ይጋብዛል!! በዚህ ዙር የያዝናቸው ስልጠናዎች:- 1.The Art of Emotional Intelligence and Success(የስሜት ብልህነት እና ስኬት) 2.The Art of Self Leadership (ራስን የመምራት ጥበብ) 3.Finance Management 4. Business kickstart training 5. Organizational leadership 6. Strate...
Stress Management: By Dr. Selam Aklilu Part 1
Просмотров 1,5 тыс.14 дней назад
ዶ/ር ሰላም አክሊሉ በቢልኮር ሴሚናር ያደረጉት ቆይታ ክፍል 1 #ebstv #ethioforumኢትዮፎረም #abelbirhanuየወይኗልጅ #psychotherapy #duet #education #ebstv #ቢልኮ_ሴሚናር#leadership#Bilcor
ጥርስ የሌለው ሰው አይስቅም! አቶ ሙሳ አደም በቢልኮር ሴሚናር ያደረጉት ቆይታ ክፍል ክፍል 2
Просмотров 1,6 тыс.21 день назад
ጥርስ የሌለው ሰው አይስቅም! አቶ ሙሳ አደም በቢልኮር ሴሚናር ያደረጉት ቆይታ ክፍል ክፍል 2
ኢትዮጵያን በእግሬ ዞርያታለሁ | ግመል በላጭ እንሰሳ ነዉ! አቶ ሙሳ አደም በቢልኮር ሴሚናር ያደርጉት ቆይታ ክፍል 1
Просмотров 4,4 тыс.Месяц назад
የአፋር ህዝብ ፓርቲ ሊቀመንበር እና የአፋር ትምህርት ቢሮ ምክትል ሀላፊ የሆኑት አቶ ሙሳ አደም በቢልኮር ሲሚናር ያደረጉት ቆይታ ክፍል 1 #afar #ethioforumኢትዮፎረም #habesha #ebstv #mussaadem#education #ethiopia #etvnews
አቶ ሙሳ አደም በቢልኮር ሴሚናር ያደረጉት ቆይታ ክፍል 1
Просмотров 328Месяц назад
አቶ ሙሳ አደም በቢልኮር ሴሚናር ያደረጉት ቆይታ ክፍል 1
አንዳንዴ መሳሳት... ፤ ደስተኛ እና ሰላማዊ ህይወት ለመኖር | ዶ/ር ቢላል ሽኩር በቢልኮር ሴሚናር ያደረጉት ቆይታ ክፍል 3
Просмотров 1,3 тыс.Месяц назад
Bilcor Seminar 29, Full Engagement፡ The Key to High Performance Part 3 By Dr Bilal Shikur Business Productivity! Join us for an enriching experience to enhance your Business and productivity. Starting Date:- On Friday December 6, 2024 📍Our schedule is as follows: •Friday: 8:00 AM - 12:00 PM (LT) • Saturday: 8:00 AM - 12:00 PM (LT) • Sunday: 3:00 PM - 7:00 PM (LT) Don't miss out on these session...
በትላንት መጥፎ ትውስታ፣ በነገ ፍርሃት ዛሬን መኖር አይቻልም ፤ ስሜት ሳይረጋጋ ትኩረት ... ዶ/ር ቢላል ሽኩር
Просмотров 3,4 тыс.Месяц назад
ቢልኮር ሴሚናር 29 Full Engagement፡ The Key to High Performance ክፍል ሁለት #eyohamedia #ebstv #education #ebstv እሁድንበኢቢኤስ #neshidaamharicnew2022 #sumayatubi #yasinnuruamharicdawa #አህሙቲዩብ #አሚንቲዩብ #abrshyoutube #afifmohamed #ahmutube #alembireneyney #aljazeeraarabic #azkarAlSabahاذكارالمساء #diramaamharic #donkeyyoutubeድንቅልጆች #ebstv #education #eyohamedia #girdoshyoutube #hymitube #islamicfilmamharic
መስራት ብቻ በቂ አይደለም! ፣ ያለጭንቀት አይታደግም! ዶ/ር ቢላል ሽኩር በ29ኛው ቢልኮር ሴሚናር ያደረገው ቆይታ ክፍል 1
Просмотров 2,9 тыс.Месяц назад
ቢልኮር ሴሚናር 29 Full Engagement the Key to High Performance #ebstv እሁድንበኢቢኤስ #neshidaamharicnew2022 #sumayatubi #yasinnuruamharicdawa #አህሙቲዩብ #አሚንቲዩብ #abrshyoutube #afifmohamed #ahmutube #alembireneyney #aljazeeraarabic #azkarAlSabahاذكارالمساء #diramaamharic #donkeyyoutubeድንቅልጆች #ebstv #education #eyohamedia #girdoshyoutube #hymitube #islamicfilmamharic
ዛሬ ምሽት 12:00 ሰዓት በቢልኮር ቲዩብ!የቢልኮር መስራች እና ስራ አስፈፃሚ ዶ/ር ቢላል ሽኩር በ29ኛው ቢልኮር ሴሚናር ያደርጉትን ቆይታ ክፍል 1
Просмотров 404Месяц назад
ዛሬ ምሽት 12:00 ሰዓት በቢልኮር ቲዩብ!የቢልኮር መስራች እና ስራ አስፈፃሚ ዶ/ር ቢላል ሽኩር በ29ኛው ቢልኮር ሴሚናር ያደርጉትን ቆይታ ክፍል 1
Business Growth Frontier: Digitization and Innovation Part 2
Просмотров 2,1 тыс.2 месяца назад
Business Growth Frontier: Digitization and Innovation Part 2
Business Growth Frontier: Digitization and Innovation
Просмотров 4,7 тыс.2 месяца назад
አቶ ኑርሀሰን መንሱር በቢልኮር ሴሚናር ያደረጉት ቆይታ ክፍል 1 #ethioforumኢትዮፎረም#habesha #entrepreneurship #business #education #ebs
Digital Marketing with Aron Kamil Part 2
Просмотров 4,2 тыс.3 месяца назад
Digital Marketing with Aron Kamil Part 2
How to start digital marketing & how it works? አሮን ካሚል ከቢልኮር ሰልጣኞች ጋር ያደረገው ቆይታ ክፍል 1
Просмотров 16 тыс.3 месяца назад
How to start digital marketing & how it works? አሮን ካሚል ከቢልኮር ሰልጣኞች ጋር ያደረገው ቆይታ ክፍል 1
170 ሀገሮች ተፈጥረዋል! | የአይጥን ባህሪ መረዳት የሰውን ባህሪ መረዳት ነው! | የሰው ልጅ ደስተኛ ነበር!
Просмотров 21 тыс.3 месяца назад
170 ሀገሮች ተፈጥረዋል! | የአይጥን ባህሪ መረዳት የሰውን ባህሪ መረዳት ነው! | የሰው ልጅ ደስተኛ ነበር!
ዛሬ ከቀኑ 11፡00 ይጠብቁ
Просмотров 4463 месяца назад
ዛሬ ከቀኑ 11፡00 ይጠብቁ
ሀቢባ አህመድ ስለቢልኮር ቆይታዋ የተናገረችው ንግግር! የ10ኛ ዙር ምዝገባ ጀምረናል !!
Просмотров 6423 месяца назад
ሀቢባ አህመድ ስለቢልኮር ቆይታዋ የተናገረችው ንግግር! የ10ኛ ዙር ምዝገባ ጀምረናል !!
ልብወለድ ህይወት አይሆንም! | ሳንለወጥ አዲስ አመት መጣ! | ምናብ እና መለኮት የሚያመሳስላቸው ነገር አለ። ሙሀመድ አሊ (ቡርሀን) በቢልኮር ሴሚናር።
Просмотров 46 тыс.3 месяца назад
ልብወለድ ህይወት አይሆንም! | ሳንለወጥ አዲስ አመት መጣ! | ምናብ እና መለኮት የሚያመሳስላቸው ነገር አለ። ሙሀመድ አሊ (ቡርሀን) በቢልኮር ሴሚናር።
ዛሬ ከቀኑ 11:00 ሰዓት በቢልኮር ቲዩብ!
Просмотров 8013 месяца назад
ዛሬ ከቀኑ 11:00 ሰዓት በቢልኮር ቲዩብ!
የ10ኛ ዙር ምዝገባ ጀምረናል !!! ለመመዝገብ 👇https://surveyheart.com/form/66a3906d769dd11a63f3e48c
Просмотров 5144 месяца назад
የ10ኛ ዙር ምዝገባ ጀምረናል !!! ለመመዝገብ 👇surveyheart.com/form/66a3906d769dd11a63f3e48c
ስኬትን የሚያመጡ ነገሮች ሞልተዋል!
Просмотров 4,9 тыс.4 месяца назад
ስኬትን የሚያመጡ ነገሮች ሞልተዋል!
የማትችሉት ነገር ላይ confidence ማዳበር!
Просмотров 2,2 тыс.4 месяца назад
የማትችሉት ነገር ላይ confidence ማዳበር!
አቶ ኡመር አብዱረዛቅ በቢልኮር ሴሚናር ያደረጉት ቆይታ ክፍል 1
Просмотров 14 тыс.4 месяца назад
አቶ ኡመር አብዱረዛቅ በቢልኮር ሴሚናር ያደረጉት ቆይታ ክፍል 1
አቶ ሙከሚል በድሩ በቢልኮር ሴሚናር ስለማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፖሊሲ ያደረጉት ቆይታ ክፍል 3
Просмотров 84 тыс.4 месяца назад
አቶ ሙከሚል በድሩ በቢልኮር ሴሚናር ስለማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፖሊሲ ያደረጉት ቆይታ ክፍል 3
ብር እና ዶላር ክፍል ሁለት
Просмотров 33 тыс.4 месяца назад
ብር እና ዶላር ክፍል ሁለት
ብር እና ዶላር፣ ክፍል አንድ
Просмотров 85 тыс.4 месяца назад
ብር እና ዶላር፣ ክፍል አንድ
አቶ ሙከሚል በድሩ ስለማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፖሊሲው ያደርጉት ቆይታ ክፍል አንድ!!📍ቅዳሜ ከመሽቱ 1:00 ሰዓት በቢልኮር ቲዩብ ይጠብቁ!
Просмотров 2 тыс.4 месяца назад
አቶ ሙከሚል በድሩ ስለማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፖሊሲው ያደርጉት ቆይታ ክፍል አንድ!!📍ቅዳሜ ከመሽቱ 1:00 ሰዓት በቢልኮር ቲዩብ ይጠብቁ!
Special Seminar on Thursday Aug 15, 2024
Просмотров 8364 месяца назад
Special Seminar on Thursday Aug 15, 2024
በራስ ተነሳሽነት በዶ/ር ቢላል ሽኩር
Просмотров 6 тыс.5 месяцев назад
በራስ ተነሳሽነት በዶ/ር ቢላል ሽኩር
እኔ ማነኝ? ካፕቴን ባህሩዲን አብዶ ክፍል 2
Просмотров 3,5 тыс.5 месяцев назад
እኔ ማነኝ? ካፕቴን ባህሩዲን አብዶ ክፍል 2

Комментарии

  • @theehfamily2939
    @theehfamily2939 11 часов назад

    thank you ebs for hosting Dr. Bilal

  • @salahmehdi381
    @salahmehdi381 14 часов назад

    Thank You

  • @ebrahimmohammed5759
    @ebrahimmohammed5759 7 дней назад

    Mashallah teru program Keep it up 👍

  • @ebrahimmohammed5759
    @ebrahimmohammed5759 7 дней назад

    Background sounds ቢስተካከል 👍

  • @rahmanjemal2220
    @rahmanjemal2220 7 дней назад

    እናመሰግናለን ዶክተር ሰላም እና ዶክተር ቢላል እውቀታቹን ሳትሰስቱ ስለምታስተላልፉልን አላህ ይጠብቃቹህ❤❤❤❤❤ዶክተር ሰላምዬ ትለያለሽ ክብር ይገባሻል ክበሪልኝ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @sileshiashkoo4784
    @sileshiashkoo4784 8 дней назад

    Please,teach us detail about GRATITUDE.

  • @sileshiashkoo4784
    @sileshiashkoo4784 8 дней назад

    Two Doctors, Excellent anxiety and stress management training.God bless you and your family.Please teach all Ethiopian without religious base,Dr Selam and Dr Bilal are responsible for Ethiopian base on this grate issue.God bless you.

  • @azebebrahim9730
    @azebebrahim9730 8 дней назад

    SubhanAllah, jag är imponerad, VILKEN KUNSKAP MED VERKLIGHETEN. Tack så mycket Dr. Selam. Jag hoppas att du ska leva, lång liv med glädje

  • @ethiofikerentertainment140
    @ethiofikerentertainment140 8 дней назад

    ምርጥ ዝግጅት ነው! ❤

  • @ShahBaz-y5e
    @ShahBaz-y5e 8 дней назад

    ❤❤❤

  • @ahmedyahi4006
    @ahmedyahi4006 8 дней назад

    do you have online platform

  • @rahmanjemal2220
    @rahmanjemal2220 13 дней назад

    የሚገርም አገላለፅ ምርጥ እናት❤ምርጥ ሀኪም❤ ምርጥ አማካሪ❤ በጉጉት እየጠበቅኩት ነበር ፕሮግራሙ ዶክተር ሰላም ሁሉም ነገር ቀለል አድርገው ነው ሚያስረዱት🎉 ፈጣሪ ይጠብቆት ዶክተር ሰላም እወዶታለሁ❤❤❤❤ የርሶን ፕሮግራም በየትኛውም ቦታ እፈልገዋለሁ በዩቱም ሲቀርቡ እንዴት ደስ እንደሚሉኝ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @FuadMohammed-q9r
    @FuadMohammed-q9r 14 дней назад

    ምርጥ ዶክተር 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @nuzefashereadin7267
    @nuzefashereadin7267 15 дней назад

    ቁርአን የገለፀዉ በዘመናዊ ሳይንስ ዛሬ ሲርጋገጥ አጃኢብ ነዉ

  • @BedruFaris-d4c
    @BedruFaris-d4c 15 дней назад

    Mashalla allah yechemrleh mussa

  • @SeidAwel-u2h
    @SeidAwel-u2h 20 дней назад

    mashaallah

  • @FuadMohammed-q9r
    @FuadMohammed-q9r 21 день назад

    እዉቀት ብስለት ባህል እምነት ማሻአላህ

  • @TegegneKindye
    @TegegneKindye 21 день назад

  • @TedyMekonen-b4k
    @TedyMekonen-b4k 22 дня назад

    Le muslimoch bicha new weys

  • @yxgygfg1095
    @yxgygfg1095 22 дня назад

    Allah ychemrh wendem dinum dunyawu allah chemro chemro ysth enathm allah yrhamchewu

  • @AmeruJemal-p7j
    @AmeruJemal-p7j 22 дня назад

    Dr mukemil memehera AAU last year astmehrgal mirt astmari neh

  • @humi_banana
    @humi_banana 22 дня назад

    That's nice idea by Dr musa adem

  • @አዉራሚዲያ
    @አዉራሚዲያ 23 дня назад

    አላህ ይጨምርልህ ወንድሜ ኢንሻ አላህ በፖለቲካዉ ትልቅ ፖዚሽን ላይ እጠብቅሀለሁ

  • @user-misli1170
    @user-misli1170 23 дня назад

    ❤❤❤wonderful presentation Dr

  • @Leyla-p7d
    @Leyla-p7d 23 дня назад

    أحسنت بارك الله فيك وجزاك الله خيرا

  • @salihabdulkadirhussen3962
    @salihabdulkadirhussen3962 23 дня назад

    Dr musa adem አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ ወንድሜ ❤❤❤

  • @AminaYasin-x1e
    @AminaYasin-x1e 23 дня назад

    ሲጀመር ጀስቲስ ኦር ፍትህ የእስልምና መገለጫ ነው ሀገራችን በሸሪአ ብትመራ እደዚህ የጋጠወጥ መናሀሪያ አትሆንም ነበር አሁን ላይ ፍትህ ተቀብሯል

  • @60Ethiopia360
    @60Ethiopia360 23 дня назад

    Yalitesebesebu Marketochi Lemesebseb Kebad Mehonachewu Yetawoke Bihonim Yebakenu Dolarochi Tetekamiwochim Metekem Alemechalechew

    • @60Ethiopia360
      @60Ethiopia360 23 дня назад

      Yetedraju Marketochi Mefter Tiketochi Yemayikuartu

  • @merhabatube219
    @merhabatube219 24 дня назад

    ጠቅላይ.. ሚኒስትር.. የመሆን.. ብቃት.. ያለው🌹

  • @AbduNuri-r4y
    @AbduNuri-r4y 25 дней назад

    ማሻአላ

  • @paulosdula6922
    @paulosdula6922 27 дней назад

    Thank you very much, my brother, from different mother. I wish next time you enlighten us the colorful and rich history of Afaar Sultante, which is in excistance for 3 thousand years. Not to mention, the bravery and invinicible warrior of this great people in Tigray, Eritrea, Awash Valley, Zeila in Somalia and Djoubti.

  • @IbrahimJabir-sb8pi
    @IbrahimJabir-sb8pi 28 дней назад

    ማሻ አላህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-misli1170
    @user-misli1170 28 дней назад

    Camel boy❤❤ we love you

  • @ahmedibrahim6587
    @ahmedibrahim6587 29 дней назад

    በጣም የሚገርም ተፈኩር ነው።

  • @muktarabdulkerim7163
    @muktarabdulkerim7163 Месяц назад

    Really are amazing! You aren't only politian but also inspiring others.

  • @AliBarahle12
    @AliBarahle12 Месяц назад

    ሙሳ እትዮጵያን የመመራት እድል ቢያገኝ, ምን ያህል ህዝባችን ይለውጥ እንደሆነ ይታየኛል,!! በእትዮጵያዊነቱ ማይደራደር ድንቅ ወጣት ፖለቲከኛ ነው""🙏

  • @antenehmekonnen1026
    @antenehmekonnen1026 Месяц назад

    Amazing wisdom. Thanks for sharing such a great character of camel and Afar community. We have plenty of indigenous knowledge and experiences across the country than struggling to adapt every western idea as a sign of modernization.

  • @salahmehdi381
    @salahmehdi381 Месяц назад

    አጂብ ነው

  • @HakimYusuf-u9z
    @HakimYusuf-u9z Месяц назад

    Sle discipline seminar azegajelen

  • @azebebrahim9730
    @azebebrahim9730 Месяц назад

    SubhanAllah, vilken förklaring detta är, MashaALLAH.

  • @KingsOfKingNejashiKingsO-uh6ql
    @KingsOfKingNejashiKingsO-uh6ql Месяц назад

    Thank you so much all you guys what amazing knowledge you given for ❤❤❤❤❤❤mashaallallah

  • @ethiopiatoday2025
    @ethiopiatoday2025 Месяц назад

    ግመል ❤

  • @ethiopiatoday2025
    @ethiopiatoday2025 Месяц назад

    እንዳዚህ አስተማሪ professional በሆነ ሰዎች ለ ሙስሊም አዲስ ትውልድ ለመድረስ መጀመርቹ በጣም እናመሰግናለን

  • @nuzefashereadin7267
    @nuzefashereadin7267 Месяц назад

    አላህ የግመልን አፈጣጠር አትመለከቱምን የሚለዉ ለካ ብዙ አለዉ

  • @NurQelama
    @NurQelama Месяц назад