ይህን ያወቅሁ ቀን - The Day I Discovered This -
HTML-код
- Опубликовано: 28 фев 2024
- ይህንን ቪድዮ ላይክ፣ ሼር ማድረግ እና ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ። Thank you for Watching, Please Subscribe for more!
Facebook: / impactseminarsofficial
Telegram: t.me/RippleImpact
Tiktok: .www.tiktok.com/@impactseminarsofficial
Instagram: / impactseminars
Podcaster: podcasters.spotify.com/pod/sh...
Join our Discord community: / discord
Books By Ashenafi Taye:
www.amazon.com/s?i=digital-te...
Also Featured on
ETV - Dagu - ዳጉ - • ዳጉ - አዲስ ዓመት፣አዲስ መንፈስE...
EBS TV :- Dagi Show - • "በእኔና ሞት መካከል ትንሽ ቀዳዳ ...
እሁድን በ ኢቢስ - • "የአሜሪካ ሚስጥር በአንድ የኬንያ ...
Abay Tv:- Sekela Talkshow - • ባለቤቴም አይረዳኝም .. ልጆቼም አ...
RiseUp Ethiopia - • ለ36 አመት ያህል ምን እንደምፈልግ...
Dawit Dreams - • አለማውቄን ያወኩት በ 36 ዓመቴ ነ...
Manyazewal Eshetu - • ህይወት ቀያሪ የአቶ አሸናፊ ታዬ ት...
- • የአሸናፊ ታዬ ቃለመጠይቅ |Manya...
ለበለጠ መረጃ: +251988068511 #selfimprovement #impact #impactseminars #ethiopia
እኔ አሀ ያልኩበት ገጠመኝ ትዝ አለኝ አብራኝ ምትሰራ እዱኒሲያዊ ነች የቆሻሻ መጣያ እዬጎተትን ነበር በጣም ይጮሀል ሙሉ አልነበረም ኡፍ ለምድነዉ ሚጮኸዉ አልኩኝ
እሷም ሙሎ ስላልሆነ አለችኝ ቀጠለችና ባዶ የሆነ ሰዉም እንዲህ ነዉ ሚጮኸዉ ስትለኝ ከዛን ቀን ጀምሮ ማዉራትን ቀነስኩ መስማትን ግን ጨመርኩ ። ዛሬም በጣም ተምሬበታለሁ እናመሰግናለን🙏
100k ሳብስክራይበር ከዚህ በላይ ይገባችኋል አሽዬ
ዘመን ይባረክ አቶ አሼ 🙆♂️🙆♂️🙆♂️ አንተ የኢትዮጵያ በረከት ነህ 🙏🙏🙏
ጋሼ አሹ የዛሬዉ ይለያል 😃 ሀሰን You make my day 😃❣️
ስለእናንተ እግዚአብሔር ይመስገን
ከሁሉም የተሻ አስታዬት ልፅፍ ፈልጌ ነበር ግን ሁሉንም ኮሜንቶች ሳነብ አቅም አንሶኝ ተውኩት!❤
አሼ እኔ በጣም የማከብርህ ሰው ነህ ብዙ ያልገቡኝን ነገሮች እንዳውቅ አግዘኸኛል ማለት በተሰበርኩበት ሰአት ነው ፈጣሪ አንተን በዩቱብ ያገናኘኝ እና ለራሴ ካለኝ ግምት አንስቶ በሁሉም የሂወቴ ዘርፍ ላይ ብዙ ያልገቡኝን ነገሮች መልሰህልኛል ሺ አመት ኑርልኝ አንድ ቀን በአካል እንደማገኝህ ተስፋ አለኝ... አንድ ጉዳይ ላይ ግን አንድ የአጭር ደቂቃ ቪዲዮ ብሰራልን ደስ ይለኛል ከቻልክ. እሱም ስለ ድካም ስለ መሰልቸት ማለት በስራ አለም ላይ የአብዛኛው ኢትዮጵያዊ ችግር ይመስለኛል ምክንያቱም ቻይኖች ስናያቸው በጣም ምርታማ ናቸው ታታሪ ናቸው በየትኛውም የስራ ዘርፍ እኛ ለምን እንደዛ መሆን ከበደን 7 እና 8 ሰአት ብቻ ሰርተን ለምን እንዝላለን ከማይድ ጋር የሚያያዝ ነገር አለው ወይ እኛ ያልገባን እነሱ የገባቸው ነገር ምንድን ይሆን?? አመሰግናለው አሼ
Ere hassan gin betam funny new😂...
....am proud of being a member of the impact-family 😇
ፈጣሪ እንደናንተ ኣይነት ሰው ያብዛልን
እቶ እሽናፊ እንተ ጎበዝ እስትማሪ ነህ በጣም የብዙ ስው እስተሳሰብን ለውጥን እንደምታመጣ ነው እያመጣህም ስላለህ እግዚአብሔር ይባርክህ እኔ በግሌ በጣም እድንቅሀለሁ❤❤❤❤❤❤
አሼ እናመሰግናለን
እ/ሄር ይመስገን ኣንተ ስለ ኣሳወቀን ኣሼ ኣባቴ
ነፍ አመት ኑርልኝ
የኔ አሀ moment የስበትን ህግ ካወኩ እና መተግበር ከጀመርኩ በሀላ ነዉ ። ሁል ግዜ ልቤን ደስ ይለዋል ሕይወት ለእኔ ቀላል ነች 😊 አለማመስገን ደግሞ አልችልም
ሰለ ሁሉንም ነገር ተመስገን አምላኬ
እናመሰግናል እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን
Like yidarag inji wodajoche😊
Ato Aahe Zemenih Yibark!!!!!!
waaw betam des yelnal
100ሺ ቤተሰብ ደርሰናል🎉❤❤
100,000 ምርጥ ቤተሰብ ....congratulations 🎉🎉
enem 1 day.....❤🙏
Ashie enamesegnalen
Ashei ewketem Alebabesem andegna🎉
Tebariekuuuuuuuuuuu❤
Ashu ene bitegnam baltegnam betam enkilf yaschegiregnal min yishalegnal ere bakih dr mela belegn. lemanbeb enkifat honebign
Ato Ashe Ate Behulum zeref Yemederachin Bereket Nek Ahuinim Bestegalay Stega Mogosunim Yederebilik FETARI!!!🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
Ashe smart mamernak tanxs allha rajem edema estekiw❤❤❤❤❤❤
100k followers 🎉🎉🎉🎉🎉 congra ato Ashe go forward
ዋው ዝገርም❤
Wow very amazing❤👍
Masha Allah Ashe amazing ever
Kalachun tebiku 100k getuwal live yigbaln🙏🙏♥️♥️ be terefe enamesegnalen ❤
Their is always hope , keep going!
Ashe, great to see you that you are helping more people. Big respect!!!
Just thank you so much ❤
That’s best seminar🎉🎉🎉❤
It's Amazing❤❤❤🎉🎉🎉🎉 ኢትዮጵያያ መበልፀጊያሽ ደርሳል አሁንም ብዙ ጀግኖች ባለቤት ነሽ ።መህፀነ ለምለም ነች።❤❤
አቶ አሸናፊ እጅግ በጣም ትልቅ ትምህርት እየሰጠከኘ ነው አንድ ቀን ፈጣሪ ካለ መጥቼ መማሬ አይቀርም
አሼ ስጠብቅ ከች አልክ ተመስገን ገና ግን እያዳመጥኩ ነዉ እረጅም እድሜ ይስጥህ ኑርልን ኑርልን
Lemn yalkal gn yhe program.🎉🎉🎉🎉🎉
Ashe ma hero 🙏 keep up it❤❤❤
Thanks so much, I appreciate it and My favourite topics ❤❤❤
🙏🙏🙏
Alhamdullillah 100,000 gebban
I am proud of you Asche
Amazing ❤😊
አሼ እጅግ እናመሰግናለን
Congratulations for 100K Subscribes.
Yne ah mumant ato ashen mkatatal yjamrku qan new ksdat malas bakal endmgaynh amnalew big love and respect❤
🙏🙏🙏♥️♥️♥️
wow, I have no words....
Wowww...we gonna above 100000 subscribe i am so happy ma beloved teacher❤...🎉🎉🎉
I wish i could attend...................
I hope one day this seminar would outbound all over.....
❤❤❤
ተስፋ የቆረጥኩትን እኔን አትርፈሃል!!
it’s amazing seminar God bless you all
የሚገርም ቆይታ አመሰግናለው
Kasebkibeti yadirsiki, sile timirtochih thank you
ከልብ እናመሠግናለን አሹዬ ፈጣሪ ይባርክህ ድጋሜ😊
❤❤❤❤❤❤
Betam astemari beteseb new Enquan Egziabher gobegnachu❤
❤❤❤🎉🎉🎉 ashu workachin
Ashu my besti betam akbrhalew❤
Ato Ashe Ine Besedet Lay New yalehut Yemeketatelechu Be You tub New gin Beteleye KeFETARI GAR EDETABEQ KEZAM wede sekat Mesmer gebechalew Alamayen Asakiche Bakal Meteche Esekemeqelaqelachihu Chekuyalew Zemenachihu Hulu yebarek!!!🎉🎉🎉🎉❤❤❤
keep it up
Wow
Nice 👍👍👍👍
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Action plan wosijebetalehu tha nk you ❤❤❤❤❤❤❤
ይህው 100k ገብቷል መቼ ነው live የምትገቡልን????
በቅርቡ እናሳውቃለን!
👌👌👍👍
the last speaker is real. wow
Yemigerim new ❤❤❤
Ashe yene mirt abat❤❤❤
EFT technic b amharic video srulin ebakachu🙏🙏🙏
Ye ine Aha yalekubet qen Ye ato Ashen Semenar Jemere kerasu Hewet Kelibu Siyasetemer Beteley Gezeb zemed yelegnem Atebel Atena FETAREK/ACHI ena FETARISH Beqenachhu Yemelewen Yadametekugn Qen Zemenik Hulu Kene Mulu Betesebik Yebarek!!!
👍
100K🎉🎉🎉😮😮😮😮 Congrats
bemejemeriya ato ashe edme na tena yistih kezih bemeketel yemilew email h bitiliklign ena andan mtsahft endtitekumegn ena tiyakewoch sinorugn enditimelislign be akibrot eteyikaloh...thank you
1000 k ሰብስክራይብ ደስስስስስስ አሹ ወንድሜ
Be deaf when you have goal!great idea
Waww 100k ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
100K🎉🎉🎉
ረጅም እድሜ አሼ
💸💸💸💸
thanks 🙏🙏🙏🙏 please ስለ EFT እንዴት apply እንደምናረግ vidio ብሰራልን
Live evvvu mech nw benath yaredo brosskiii....
1million subscribers
የተከፈተ በር እያለ በተዘጋ መስኮት መስታወት ለመውጣት እንደምትታገል ዝንብ አንሁን❤😮
Thanks all 🙏
100k waw late go 1m
100000 ገባኮ
አረ አሹ ስልክን የት ላገኝ..!! i need u pls help me ላወራ ፈልጋለሁ..?!
በረካ ሁኑ
100k geba eko
እሽ እኛስ በአረብ ሃገር ሞራላይዝድ የሆን ስዎች እዴት እንታከም በምን እናግኝ
The day i discovered paradigm
le ashie 123 million ye ethiopia hezb subscribe madreg alebet!!!!!!!!
when does the online second round start?
Amesegnalew e.f.t.miyagezeng sew kale erdunge
አሼ የ 6 ሳምንቱን ስልጠና ልወስድ ፈልጌ ከ ሀዋሳ እሮብ ማታ ላይ ነበር የገባሁትና ሰደውል ምዝገባ ተጠናቋል አለችኝ።ምን ባደርግ ይሻላል አሼ??
እኔ አንድ ጥያቃ አለኝ እኔ አልተማሩኩም ቀን ሰራ ነው የምሰራው እና ምን ብሰራ ያዋጣኛል ብታማኪረኛ አመሰግናለሁ
ለምሳሌ ምን ብየ ልጀምር
እኔ አሃ moment የለኝም, ለምንድን ነው
Enes Ehud be online mesatef echilalehu?
ይቅርታ! ስልጠናው በአካል መገኘት ለሚችሉ ብቻ ነው። በአካል መገኘት ከቻሉ ደውለው ይመዝገቡ! እናመሰግናለን
Please, I could not watch the documentary, How I Can See that 😊
ruclips.net/video/0tkPpsiaqbE/видео.html
@@ImpactSeminars thanks so much for answering 🙏🏾