በነፃ ማገልገል በጣም የምወደው የሕይወቴ ክፍል ነው!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 янв 2025

Комментарии • 226

  • @embtwodmi5138
    @embtwodmi5138 Год назад +15

    ድጋሚ ይቂረብ የምትሉ?

  • @Nejat197
    @Nejat197 Год назад +52

    ማነዉ እንደኒ ነፂን ሲጠብቅ የነበረ 👍👍 በጣም ነው የምድህ የዘመኔ እንቁ ጀግና ነህ❤❤

    • @martagetu8981
      @martagetu8981 Год назад +1

      ነፂ የኔንም ህይወት መልወጥ ምክኒያት ነው ሽልጠናዎችን ማግኝት ትቺያለሽ አውሪኝ

  • @newaltefera
    @newaltefera Год назад +19

    ቤቴ ሁኜ በባዶ ክፍል videon አይቼ ያጨበጨብኩበት ምርጥ ትምህርት
    ቀጥሉበት እንዳታቆሙ ልክ እንደግመሏ❤🥰

    • @stphen395
      @stphen395 Год назад

      Be akal mewesd tefelgal bro

    • @newaltefera
      @newaltefera Год назад

      @@stphen395 yeah gn bzu gize programu yemata new

    • @Hayautiiiiiii
      @Hayautiiiiiii 11 месяцев назад

      ​@@newaltefera በ ነፃነት ዘነበ ሚዘጋጅ አለ መውሰድ ትችላለህ

  • @Suls65850
    @Suls65850 Год назад +11

    ፈገግ እያደረክ ለምሰጠን የማይጠገብ እውቀት ከልብ እናመሰግናለን ድስ እያለ ነው የሚያልቅብን ሁልግዜም ቢጋበዝ ከምላቸው ሰው ነክ በርታ እናመሰግናለን ድሪምስ ፋሚሊ ሁሉም እናመሰግናለን በርቱ

  • @embtwodmi5138
    @embtwodmi5138 Год назад +59

    እስኪ ናጽን እንዴ እኔ የምትዎዱት በlike ግለፁት ♥♥

  • @TamruBelhu
    @TamruBelhu Год назад +4

    ምን አይነት ድንቅ መምህር ነህ!!! wow! Really amazing .

  • @adanechmelese4824
    @adanechmelese4824 Год назад +12

    በጉጉትና በተመስጦ ነው ያዳመጥኩትና ያየውት ፤ በእውነት ለፈጣሪ የሚገባውን በክርስትና አስራት ወይም በእስልምና ዘካ መስጠት(ማውጣት) እንዳለብን ከሃይማኖት አባቶች ውጪ በድፍረት ሲያስተምር የሰማሁት የለም🥇🏆🙏
    ዳዊት ድሪም እጅግ በጣም አመሰግናለሁ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ 🥇🏆🙏🙏🙏

  • @momiloveyou9881
    @momiloveyou9881 Год назад +15

    ዳዊት ድሪምስ የምቀርቡት ሁሉ ልዩናችሁ❤❤ 100%በተለይ ለኔ እምኖረው ዱባይነው ግን የድሪምስ በአካል ባልሰለጥንም በሚፖሰተው አልፎኝ አያቅ😊😊😊😊😊😊😊😊

    • @AleAlemyo
      @AleAlemyo Год назад +1

      Selame endat neh.

    • @moges2929
      @moges2929 2 месяца назад

      Hello

    • @betishokonjo3801
      @betishokonjo3801 2 месяца назад

      እኔም እውነት በጣም ህይወቴ ተቀይራል ነፂ ዘመንህ ይባረክ❤❤❤❤❤❤🙌🙌🙏

  • @hayutibest
    @hayutibest Год назад +3

    ከምስጋና ዉጭ ምንም ምለዉ ነገር የለኝም 😍Thank you so much

  • @BirhanAsmamaw-d4d
    @BirhanAsmamaw-d4d Месяц назад

    ነፅየ ጀግና እድሜህን ያርዝምልህ ፈጣሪ

  • @bedlunegusse79
    @bedlunegusse79 Год назад +1

    በጣም ጀግና ነክ ብሮ

  • @SoliSami-z7g
    @SoliSami-z7g Год назад +1

    ነጺየ ኣንተ እኮ ምን ልበልህ ኡማሰይይይይ ተባረክ እግዚኣብሄር ይስጥህ ኣከብርህ ኣለው የኔ መሩ🙏❤❤❤

  • @fatuma1133
    @fatuma1133 Год назад +5

    እናተን እየተከታተልኩ ለዉጥ ላይ ነኝ ጀግኖቻችን ኑሩልን

  • @Tesyon
    @Tesyon 10 месяцев назад

    ደግሜ ደጋግሜ ብዙ ግዜ ነዉ ያየዉት የእዉነት amazing ነዉ ❤❤❤❤❤❤

  • @Oneideatube
    @Oneideatube 10 месяцев назад +1

    YEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEEES ETHIOPIA IS RISING THNKS GOD FOR ALL THOSE INCREDABALE GENIOUS PERSONS

  • @legendarysuccess_
    @legendarysuccess_ Год назад +7

    ነፂ ድንቅ መልእክት ነው 6:37

  • @hayutibest
    @hayutibest Год назад +4

    ነፂ በድጋሚ ይቅረብልን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @beyourselfbuddy2550
    @beyourselfbuddy2550 Год назад +3

    I can't find words to your mentorship
    You are my social media Mentor beka yenie ye social media bereket sl des ylenal😊

  • @Alem844
    @Alem844 Год назад +4

    ድንቅ ትምህርት ነው እናመሰግናለን🙏

  • @GermaAdebeb
    @GermaAdebeb Год назад +4

    Wow amazing thank you so much 🙏🙏🙏

  • @asnakehberihun4437
    @asnakehberihun4437 Год назад +1

    Betam Amsegnalhu Erasien Ymaybet Menged Selasyhigne

  • @aschalewkola2296
    @aschalewkola2296 Месяц назад

    ድር ቢያብር አንበሳ ያሥር፤ ቀናነት እና መልካምነነት ሐገርን ለማቅናት ምንኛ ድንቅ ነው!!

  • @መሲዩቱብ-ፈ2ቀ
    @መሲዩቱብ-ፈ2ቀ Год назад +2

    አይ ንግግር መታደል ነው ንግግሮችህ አይጠገቡም እዳተ አይነቱ ያብዛልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DjhdFjhfh
    @DjhdFjhfh 3 месяца назад

    ነፂ እግዚያብሄር ህይወትህን ይባርክልህ የህይወት እረፍት ነክ ሁሌም ስልጠናክን በጉጉት ነው የምከታተለው ዳዊት ድሪምስ እንዲሁም ቲሞቹ ከልቤ አመሰግናችሀለሁ ❤

  • @destazekariyas3254
    @destazekariyas3254 Год назад +1

    😅እየሳቅ እያዋዛህ ወየሁ ከ 3 ገፅ በኃላ አላነብም😂😂 አዛግቼ ሲደክመኝ ደጋግሜ የምለው በቃ አሰርተውብኝ ነው ድሮ ጎበዝ ተማሪ ስለነበርኩ 😮በ እራሴን ታዘብኩት ግን ለ እራሴ ቃል ገባሁ

  • @WifiWifi-br1hs
    @WifiWifi-br1hs Год назад +1

    አላህ በዚህ በላይ ጠቃሚ ያድርግህ እንጃ አተን እምገፅበት ቃላት ከባድ ነው ነች አመስግናለሁ እራሴን እድፈትሽ ከትኛሁበት እድነቃ አድርገህ እኛን አመሰግናለሁ በድጋሜ❤❤❤❤

    • @اممحمد-ع9ط9ق
      @اممحمد-ع9ط9ق Год назад

      እጅግ በጣም እናመሰግናለን ነፃ እውነት ለመናገር ከንግግርህ በደብ የገባህ መሆኑ ግልፅ ነው

  • @SalamSalam-uy8cg
    @SalamSalam-uy8cg 9 месяцев назад

    ትምህርትእና ፈገግታ ይመችህ እናመሰግንአለን ወንድማችን🎉🎉🎉

  • @yassminnajumma1065
    @yassminnajumma1065 Год назад +1

    Thanks Bro/Dawit & all you're guest 🎉
    I proud you

  • @AdMob-hm9dv
    @AdMob-hm9dv 3 месяца назад

    አዲናቂህ ነኝ አላህ ይጨምርላችሁ❤❤❤❤

  • @meskeremdaba375
    @meskeremdaba375 Год назад +2

    ነፂ ምርጥ ሰው አንደኛ ነህ !!

  • @ሸምስ-ሐ3ቨ
    @ሸምስ-ሐ3ቨ 7 месяцев назад

    ገራሚ ሰው ፈጣሪ እድሜህን ያርዝምልን

  • @hananmohamed5021
    @hananmohamed5021 Год назад +40

    በጣም ስጠብቀዉ ነበር ሂወቴን የቀየረልኚ ነፂ አሁን እኔ ሮበርት ኬሳኪ ሁኛለሁ ነፂ ሹክረን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @anuwarkader
    @anuwarkader 4 месяца назад

    ድንቅ ትምህርት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yohannesGebre-rk9wl
    @yohannesGebre-rk9wl Год назад +3

    ነጺ በሁሉም የሕይወት ዘርፎቻችንን በደምብ አንድፈትሽና የት እንዳለን እንድናውቅ አውቅን አንድቀይር ስላደረከን አመሰግናለው

  • @DimaAmare
    @DimaAmare 4 месяца назад

    ገራሚ ከምሰጋና ውጭ ምላው ነገረ የለኝም Thank ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @be8cab
    @be8cab 9 месяцев назад

    Am so glad Ethiopia has someone like you

  • @Mesay-xr5wi
    @Mesay-xr5wi Год назад +1

    ነፂዬ ስወድህ ተባረክ

  • @weletegiwergiswerkie593
    @weletegiwergiswerkie593 Год назад

    እናመሰግናለን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @isak31entertainment50
    @isak31entertainment50 Год назад

    የምር በአንዴ ውስጤ ነው የተገኘው tnx .. 6 ወር ሚለው ሀሣብ በጣም በጣም ገብቶኛል .. እግዚር ያክብልን

  • @HjxDighx
    @HjxDighx Год назад +1

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉Wooow Amesegenalew Neste Bezu Asetemerkegnal Zemenek Hulu Yebarek!!

  • @prettymom2223
    @prettymom2223 Год назад +1

    So much love and respect ✊ thank you for sharing

  • @zewudebekele3834
    @zewudebekele3834 Год назад

    Very, very AMAZING LECTURE NESSI,,WAWWWW KEEP IT UP,,,,

  • @SaraSara-po5ny
    @SaraSara-po5ny Год назад

    Thanksmoreforyourtimeandde
    dreamersvoall❤❤❤❤❤❤💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @RomAbera280
    @RomAbera280 Год назад +5

    wow thank you very much❤❤❤❤እወዳችኋለሁ የዳዊት ድሪም ቲሞች!
    if we believe, everything what we want will surely come true!

  • @Mulievisionary
    @Mulievisionary Год назад +3

    Thanks more for your time and devo all dreamers ❤❤❤

  • @ENDEXPEACE
    @ENDEXPEACE 4 месяца назад

    i admire u more and more ❗
    Netsii u'r smart plus 🙏

  • @Semirahome950lifestyle
    @Semirahome950lifestyle Год назад +9

    Dawit Dreams please Please “ Oustaz 🌴Yasin Nuru ን 🌴ጋብዙልን “” 🙏🏼💕

    • @zeah22
      @zeah22 Год назад

      Ager wuste layhon ychilal betam buzzy nw he also motvetional speakers 😊

  • @wardasuleyman6714
    @wardasuleyman6714 Год назад

    Excellent expression ....thanka

  • @chaltudasa761
    @chaltudasa761 Год назад

    ጡሩ ምክር ነው እናመሰግናለን ።

  • @destazekariyas3254
    @destazekariyas3254 Год назад +2

    እውነትም ዝንጅብል😢እኔም የለሁም ፈፅሞ እየኖርኩ አይደለም የምሞት አይመስለኝም በጭራሽ😢ዛሬ ነው የገባኝ አመሰግናለሁ ዳዊት ድርምስ ነፂ ተባረክ

    • @hawlet6908
      @hawlet6908 Год назад

      ለምን ስልጠናውን አትወስጂም ይህንን ለመቀየር

  • @TegituAwoke
    @TegituAwoke Год назад

    የሚገርም መልክትነዉ እግዚያብሄር ይስጥህ

  • @yehunedejen6051
    @yehunedejen6051 Год назад

    በጣም ነው የማመሰግነው ነፄ ደስተኛ ነው ያረከኝ

  • @nasrukalid1445
    @nasrukalid1445 Год назад +2

    ስጠብቅ ነበር🤗🤗🥰🥰🥰🥰

  • @OummuYusuf-nz8dr
    @OummuYusuf-nz8dr Год назад

    ቃላት የለኝም እናመሰግናለን

  • @MulukenMarkos-ft5sw
    @MulukenMarkos-ft5sw Год назад

    God bless you my brother very useful education thank you

  • @demissewmengesha.7951
    @demissewmengesha.7951 Год назад +3

    በጣም ደስ ሚል ነው እናመስግናለን ልክ እንደዚህ የህይወት ታሪኩን ብቻ ሳይሆን በሂወቱ የተጠቀመበትን 1 topic መርጦ ሊያሰተምረን የሚችል ሰው ሲሆን ጥሩ ነዉ
    ነፂ እናመስግናለን

  • @mesretbezabih5302
    @mesretbezabih5302 Год назад

    Wow!what a powerful lesson.
    More blessings!

  • @MesertTarekegn
    @MesertTarekegn 3 месяца назад

    ልዩ ነህ ነፂ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zinash1
    @zinash1 Год назад

    ስለሁሉም ነገር አመሰግናለሁ ነፂ መልካም ትምህርት በፈቅር ነው የጨረስኩት ❤❤❤

  • @dagemhilu1458
    @dagemhilu1458 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ለሁላቹ

  • @selam801
    @selam801 Год назад +1

    ዋው ድንቅ አነጋገር በጣም እናመሰግናለን ነጺ❤😊

  • @bezigirma7295
    @bezigirma7295 Год назад +1

    Hulem lne Andgna nwe nsie ,bgugute nwe ymtbkwe

  • @Dannytube46
    @Dannytube46 Год назад

    You are paying it forward net thanks ❤❤❤

  • @Danidani-bz5fe
    @Danidani-bz5fe Год назад +2

    All the people you have presented are amazing. Thank you very much, Zh c 56:26 hannel family Bertulun.🙏🙏🙏

  • @enewaenewaenewa6885
    @enewaenewaenewa6885 Год назад

    ኑሩልን ከልብ እናመሰግናለን።

  • @SaraKiros-n2c
    @SaraKiros-n2c Год назад +1

    በጣም ነው ማመሰግነው

  • @KhanKhan-kh4im
    @KhanKhan-kh4im Год назад

    እግዛቢሃር ይመስገን ጎይታ

  • @MastewalTeferi-n4n
    @MastewalTeferi-n4n Год назад

    Betam arif geta yebarekh ❤❤❤

  • @zewudebekele3834
    @zewudebekele3834 Год назад

    Betam ,yemakebirih, yemiwodih, yefetari gegina sew neh nesi ,lezelalem Eidimena tena yistih,,,,,

  • @Asmera-l7i
    @Asmera-l7i Год назад

    ተባረክ ከኔ በተሰብህ

  • @tsdatheshe3403
    @tsdatheshe3403 Год назад

    እኔ እንዳንተ ንግግር ሰላመና ዕረፍት ይሰጠኛል ራሴ እንድፈትሽ ማንነቴን እንዳውቅ ንግግር የለም እና ነፂየ እግዚኣብሔር ኣምላክ በረከቱን ያብዛልክ❤❤

  • @embtwodmi5138
    @embtwodmi5138 Год назад

    WellCome ነጽ በጉጉት ነው ሲጠብቂ የነበረው 👏👏👏

  • @TumsidoLetebo-sk7lq
    @TumsidoLetebo-sk7lq Год назад +1

    Good job brothers🎉

  • @birukkifle4990
    @birukkifle4990 Год назад

    Abet ye fetari mastemar bante wendeme. Stay blessed Nese!

  • @lidetuminda
    @lidetuminda Год назад

    tebarek
    wondimachin

  • @FikerteBelachew
    @FikerteBelachew Год назад +1

    Nesti eko yleyal kalat yelegnm 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @elsak5593
    @elsak5593 Год назад

    Tebarkilin bebizu enamesgnalen ❤❤❤❤

  • @BetelihemYemane
    @BetelihemYemane Год назад

    Netsi thanks a lot for your share 💞💞💞💞

  • @BiyaMeron-yn7yu
    @BiyaMeron-yn7yu Год назад +1

    ነጺ በጣም ነው ማከብር🙏🙏🙏🙏

  • @arafatasantii4312
    @arafatasantii4312 Год назад

    Thank you so much wendeme ❤❤❤

  • @AaKk-st3tq
    @AaKk-st3tq Год назад

    ዎዌ እናመሰግናለን ነፂ🙏🙏❤❤🌹😘

  • @febendavid9278
    @febendavid9278 Год назад

    thank you for sharing your wisdom

  • @yeneneshtessema3784
    @yeneneshtessema3784 Год назад

    Well done keep it up

  • @bettyyilma5539
    @bettyyilma5539 Год назад

    Thank you Netsi.

  • @mominasiraj848
    @mominasiraj848 Год назад

    እምኖረው USA ነው በትክክክል Thank you

  • @muntiyase649
    @muntiyase649 Год назад

    በጣም ደስ ሚል ነው እናመስግናለን

  • @tgagegnagegn9661
    @tgagegnagegn9661 Год назад

    ነፂዬ ትለያለክ ❤❤ልዩነህ በድጋሚ ይቅረብዴቫ❤❤አባቴ ስወድክህይወቴን ቀዬራቹልኝ

  • @AbelTafese
    @AbelTafese Год назад +1

    wow የውስጤ ምግብ

  • @sewmehone1736
    @sewmehone1736 Год назад +1

    እናመሰግናለን ቅኑ ነፂ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @konjitkonjit6018
    @konjitkonjit6018 Год назад

    Wow so humble

  • @fetiyaamda2278
    @fetiyaamda2278 Год назад

    Mashala tebarkela

  • @GetachewGuesh
    @GetachewGuesh 2 месяца назад

    thank you❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @helenmulugeta7246
    @helenmulugeta7246 Год назад

    Thank you 🙏

  • @hanandesalegn9375
    @hanandesalegn9375 Год назад +1

    ውይይይ ነፂዬ እንዴት እንደምወድህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ከነ ቤተሰቦችህ ❤❤❤በአካል አግቼህ ደግሞ ብዙ እውቀቶችን እንደማገኝብህ አምኛለው❤

  • @AregewSoreto
    @AregewSoreto Год назад

    Thanks Dave and natsi

  • @meseretmihret-u9o
    @meseretmihret-u9o 11 месяцев назад

    betam dink siltena nw netshi betam nw yemadenkh yewsdkuachewn ngeroch tegbarawi adergachewalhu bertaln enamesgnaln.

  • @WifiWifi-br1hs
    @WifiWifi-br1hs Год назад

    የዘመኔ እቁ ጀግና ኑርልን ህልሜ አገር ገብቸ አንተ እድታሰለጥነኝ ምኞቴነው በአላህ ፍቃድ

    • @HaimanotMengiste
      @HaimanotMengiste 8 месяцев назад

      Selam
      Hlmen ena vission endinoregn argognal yesun sltenawochi yetegnawum bota honen mnwesdbet system ale .so u can talk to me

  • @miskbintseid3915
    @miskbintseid3915 Год назад

    ምረጥ ሰው እንወደሀለን❤❤

  • @semirajemal4524
    @semirajemal4524 Год назад

    Bravo!!!

  • @kasahunguluma-qx7sh
    @kasahunguluma-qx7sh Год назад

    በጣም የሚገርም ሰው