በፌ/ጠ/ፍ/ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት በሰባት ዳኞች የሚታይ ጉዳይ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 дек 2024

Комментарии • 23

  • @berhanuasres2309
    @berhanuasres2309 2 года назад +2

    እድሜህን ረዘም ያርገው በጣም ጠቃሚ መረጃነው እያስተላለፍክ ያለኸው ነገረ ግን የምትሰጠውን ትምህርት ሌሎች ዳኞች ሲሳሳቱ የማረም እድል አግኝተሀል ወይ

  • @truthprevail2742
    @truthprevail2742 2 года назад +1

    plz reduce the volume of the introduction sound, dears?

  • @danile7768
    @danile7768 Год назад

    በርታልን

  • @Zakirabagisa-ef2kg
    @Zakirabagisa-ef2kg 8 месяцев назад

    አሪፍ ምክር ነው

  • @binitube1990
    @binitube1990 Год назад

    እባክህ ስልክህን አስቀምጥልን በዚህ ዙሪያ በጣምተየግረናል

  • @AnnoyedEarth-lx7wd
    @AnnoyedEarth-lx7wd 5 месяцев назад

    ስልካቹን ከስቀምጡልን

  • @thomywub2317
    @thomywub2317 Год назад +1

    እረ ክቡር ዳኛ እንኳን 7 ፣ 5 እራሱ በጣም በዛ ባይነኝ ። ስንት ፍርድ አጦ በወረፋና ቀጠሮ ሚመላለስ አለ!? ስለዚህ የበለጠ ጥራት ላይ ትኩረት ያስፈልገናል ባይ ነኝ። አመሰግናለሁ ክ/ዳ!

  • @RadetZadik
    @RadetZadik Месяц назад

    ጥያቄ አባታችን ከሞተ ከአርባው በኋላ እንጀራ እናታችን ጡረታ ልታሳውጅ ስእል ሁላችንም ቀርበን
    ወራሽ መሆናችን ተረጋግጧል አሁን ደግሞ አባታችን
    ከሞተ ሰላሳአመትአለፈ አሁን ወንድሜ ለውርስ እየከሰሰ ነው ታድያ ይርጋ ይከለክለናል ወይ ?በተስፋእጠብቃለሁ።❤

  • @RadetZadik
    @RadetZadik Месяц назад

    ጥያቄ አባታችን ከሞተ ከአርባው በኋላ እንጀራ እናታችን ጡረታ ልታሳውጅ ስእል ሁላችንም ቀርበን
    ወራሽ መሆናችን ተረጋግጧል አሁን ደግሞ አባታችን
    ከሞተ ሰላሳአመትአለፈ አሁን ወንድሜ ለውርስ እየከሰሰ ነው ታድያ ይርጋ ይከለክለናል ወይ ?በተስፋእጠብቃለሁ።

  • @aberabekele3585
    @aberabekele3585 5 месяцев назад

    የአዋጁን ቁጥር ንገረኝ ፕሊስ

  • @abdissadereje1106
    @abdissadereje1106 2 года назад +1

    Berta wenedeme ene law temari negn ebakehen kezi belay bezu entebekaln

  • @asefadamaw111
    @asefadamaw111 2 года назад

    በአምስት ዳኞች የታየው የሕግ ስህተት በሠባት ዳኞች ታይቶ እንድታረም ለማመልከት መነሻው ምን ሊሆን ይገባል?ማለትም አንድ ሰው አቤቱታ ለማቅረብ መብት ያለው ካልሆነ በስተቀር ማመልከት አይችልም ይባላል ስህተትን ለማሣረም በማሠብ አቤቱታውን ማቅረብ ይቻላልን ይህንን የሚፈቅደው የሥነ ሥርአት ህግ ወይም ፕሮሲዲንግ የትኛው ነው? ጉዳዩን ለማቅረብ የሚያበቃ ምክንያት ያለው ሰው ጉዳዩ ታይቶ እንድታረም ማመልከት ወይም መጀመር ያለበት የለበት የትኛው ፍርድ ቤት ነው? ለእርሶ ያለኝን ክብር እና አድናቆት ከፍ ያለ ነው አመሠግናለሁ

  • @fatiyam245
    @fatiyam245 7 месяцев назад

    5 ዳኝ ብችታች ክሕሁኅነስ

  • @tebejetessema9520
    @tebejetessema9520 2 года назад

    የመካድ ክስ በምን የህል ጊዜ ይቀርባል

  • @danielawetash8144
    @danielawetash8144 2 года назад

    እባክህን የት ልናገኝህ እንችላለን?

  • @RadetZadik
    @RadetZadik Месяц назад

    ለመደወል

  • @yohannesabraham4919
    @yohannesabraham4919 11 месяцев назад

    የተቋቋመበት አዋጅ ቢነግሩን