Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
መሸአላህ በጣም ጎበዝነሽ ህልሞችን በደንብ በዝርዝር ምትገልጪ ጀዛከላህ ሄይር ውድ❤❤❤❤❤❤❤ ዉድድድድድድድድድድ
የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለው 🙏😍😍
ማሻላህ ማሻላህ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
ሃሊማዬ ከልብ ነው ምናመሰግንሽ በእውነት ባርችልኝ ፀጋውን ያብዛለሽ እግዚአብሔር ይመስገን ፀሎት የኔ ሰምቶልኛል ማለት ነው የነገርሽኝ ሁሉንም ሰምቻለው አይቻለሁ አንብቢያለሁ ጠጥቻለው ክብር ምስጋና ይገባላ አምላኬ በእውነት ይሄንን ደሴ ብሎኝ ነው የጻፍኩልሽ ባርችልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን ❤❤❤
ጀዛኪላሁ ኸይር አስተያየቴ ቁርአን በደንብ ቅሪ አንዳንድ አረበኛሽን ስሰማ መኻሪጀል ሁሩፉን አጠብቂም ከቃኢደቱ ኑራንያ ጀምረሽ ብትቀሪ ጥሩ ነው እኔም ህልሜ ተመልሶልኛል አልሀምዱሊላህ
እሽ ኢንሻ አላህ ስለ አስተያየትሽ አመስግናለው 🙏😍😍😍
ህልሚን ፍችልኝ ዉደ
ወአሊኩሙ ስላም ወራህመቱላህ ወበረካትኩ እህቴ እባክሽ ተባበሪኝ ከዚህ ህልም ውጪ የማየው ነገር አጥቻለሁ እደት እደምፈታው አላውቅም ስውም ስጠይቅ በቂ ምላሽ አይስጡኝ ረሳሁት ብየ ሳስብ ድጋሜ አየዋለሁ አመታትን አስቆጠርኩ እባክሽ ላስቸግርሽ በልብስ ጉዳይ ነው ስርግም ሆነ ሌላ ቦታ ለመሄድ በጣም እፈልጋለሁ ቆጆ ልብስ ለመልበስ ስው ሁሉ ትቶኝ ይሄድና እኔ ከዋላ ላብስ እረፍደ እያልኩኝ የሚያምርብኝን ልብስ በመፈለግ እስካሁን አድም ቀን ለብሽ አልወጣሁም ዛሬም ይባስ ብሎ እጋደኛየ ስርግ ላይ አሳየኝ የማልፈልገውን ልብስ ለብሽ እኔ ባለትዳር አይደለሁም
የኔ ቆንጆ ስለ ልብስ የፈታኋቸው ሶስት እና ከዛ በላይ ቪዲዮዎች አሉ ልብስ ስለ መምረጥ በነሱ ውስጥ ታገኛለሽ ባጠቃላይ አንች የምትፈልጊውን ነገር እስካሁን እንዳላገኘሽ የሆነ መስፈርት አለሽ ለምሳሌ በትዳር በስራ በሀይማኖትሽ ዙሪያ በትዳር ከሆነ ያንችን መስፈርት የሚያሟላ ሰው እንደምትመርጭ ስራ ከሆነ የሚስማማሽን እንደምፈልጊ ያሳያል ልብስ የትዳር ጓደኛን ያሳያል የማስፈልጊውን ልብስ መልበስ ሙሉ እርካታ ያልሰጠሽ ሰው ጋር ተሳትፎን ያሳያል
@addismedia9882 እሽ እህቴ በጣም ነው የማመስግነው ስምቸው ነበር ግን ስላልተረዳሁት ይሆነል ቢያንስ በሳምንት አድ ቀን ስላይ አላልፍም ስለጨነቀኝ ነው ያስቸገርኩሽ ጀዛሽን አላህ ይክፈልሽ አፈታትሽ ልክ ነሽ ጥሩ ነገር በመፈለግ ውስጥ ነኝ
አሰላሙአለይኩም ሀልማየ በርች
ለህሜ መዳሜ ልብስሺን ሰብስቢ ዱባይእንድንሄድ ትለኛለች ቤት ልንቀይርነው ትለኛለች ሁለትጌዜነው ያየሁት
ሀሊማየ 🥰🥰🥰🥰😘🥰
ሽኩረን ማሚ ዬ ዱዓ አርጊልኝ❤❤
በህልምአድክርስታንልጅ ሙስሊምጎደኛውን❤አቅራኝ❤ወይምአሳውቅኝማማለት❤ምድነው❤❤ እኔማውራውልጅነበር. ❤❤❤❤❤❤❤😊
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 ማሻአላህ
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላህ ወበረካትሁ ሀሊማየ ሞክሸዋ እኔ በህልሜ ጓዴኞቸን እና የማቃቸውን ሰወቺ ሳስተምር በተዴጋጋሚ 2ግዜ አየሁ ምድነው ይሄሽርክነው እያልኩ በአላህላይ ምንንም ነገር እድናሻርክበት አይወድም እያልኩ ግን ምኞት አለኝ ኢንሻአለህ 💦💦💦💦💦💦💦💦💦
ማሻአላህ🎉🎉🎉❤
አመስግናለው 🙏😍
@addismedia9882 ሃሊማየ ቴሊግራም እደት ነው ኮሚንት መፅፍ የሚቻለው እኔ አልቻልኩምህልም ነበርኝ የምፅፈልሺ
አስላማሊኩም ሃሊማየ እዳታልፊኝ ህልሚን ፈችልኝ ስላስጨነቀኝ ነው በተደጋጋሚ አየሁት ህልሚ. ብዘ ሴቱች ሊደፈሩኝ ሲያሩሩጦኝ አመለጥኩኝ ደሞ ዛሬ አንድት ቀይ ሴት የወንድ ብልት ያላት ልትደፈርኝ አመለጥኩኝ እሱን አላቃትም ግን በእውነታው የማቃቸው ስውች ዘመድ ነት ይሉኛንየወንድ የሴትም ብልት ነው ያላት በጣም ጨነቀኝ ህልሙ እርዝም ነው ይህን ፍችልኝ የተፈታሁ ነኝእጥብቃለሁ በተስፈ
@kgjppo9251 ruclips.net/video/jv3WAQygJzY/видео.htmlsi=U9C3ipMc4t_W2E5v
@@addismedia9882 ይህን ቪድወማ አይቸዋለሁ ሴቶች ስለሆኑ ነው እኔን ሊደፈሩኝ የነበሩት
ወላሂ ያንችን አፈታት ስሰማ ደስ ብሎኝ ነው የምውለው ዘሪቱ የሚለው ስምስ ምንን ያመለክታል❤❤
* ፍጥረት እና እድገት: ዘር የአዲስ ሕይወት ምንጭ ነው። ስለዚህ "ዘሪቱ" የሚለው ስም አዲስ ጅምር፣ እድገት ወይም ፍጥረትን ሊያመለክት ይችላል። ይህ በህይወትዎ ውስጥ አዲስ ፕሮጀክት፣ ግንኙነት ወይም ሀሳብ እያለም መሆንዎን ሊያሳይ ይችላል። * ሴትነት እና ምርታማነት: በአንዳንድ ባህሎች ውስጥ ሴቶች ከምድር እና ከፍጥረት ጋር ይያያዛሉ። ስለዚህ "ዘሪቱ" የሚለው ስም የሴትነትን፣ ምርታማነትን እና የመውለድን ኃይል ሊያመለክት ይችላል። * መንፈሳዊነት እና ትስስር: ዘር ብዙውን ጊዜ ከመንፈሳዊነት እና ከተፈጥሮ ጋር ይያያዛል። ስለዚህ "ዘሪቱ" የሚለው ስም ከከፍተኛ ኃይል ጋር ያለዎትን ትስስር ወይም መንፈሳዊ እድገትዎን ሊያመለክት ይችላል።
አሰላሙ ዋሌኩም እህቴ ጉዋደኛዬ የእውነት አባቱዋ ሞቱዋል እና በህልሙዋ ከብዙ ሽማግሌዎችጋ ሆኖ ስሙዋን እየጠራ እሱዋም መጣች እያለ ይነግራቸዋል እሱዋ ደግሞ ሙተነቂብ ናት በእወንም እና ሽማግሌዎች እንዳያዩኝ ሃጅ ነብይ ስለሆኑ ብላ ወደ ሌላ መንገድ በባዶ እግሩዋ እየሄደች ለጎረቤቱዋ ልጅ እኔ እኮ ባዶ እግሬ ነኝ ስትላት ያቺኛዋ የጎረቤትም ልጅ እኔም እኮ ግራ እና ቀኝ እገር ጫማ ነው አለችኝ አለችአላገባችም በአባቱዋ ሞት በጣም አዝናለች ሶብር አጥታለች እና ኢሄ ህልም አስጨንቆዋት ነግራኝ ጠይቂልኝ ብላኝ ነው እባክሽ እህቴ ፈስሪልኝእና ውዶቼ ደምሩኝ❤አላገባችም ጀዛኪ አላሀ
አላህ ይሰብራት አባትዋንም በጀነተል ፍርዶስ ያኑርላት ህልሙ ባዶ እግር መሆኗ ሲንግልነቷን ያሳያል ግራና ቀኝ የለበሰችው ሂወቷ በችግር የተሞላ ነው ጋብቻ ቢኖራትም እንኳ ruclips.net/video/dZGSbhr0kBA/видео.htmlsi=ieokRB-EbgZXLur9 👈ruclips.net/video/FB46MhS6RYo/видео.htmlsi=1syucGP0ZM4_M97h 👈
@@addismedia9882 አላሁመ አሚን የኔ ውድ ሹክረን🥰የኔ ጉዋደኛስ ሙዋቹ አባቱዋ ለምን እሱዋም እየመጣች ነው አለይበልጥ ያስጨነቃት እሱ ነው
ስለቁረአን
Mash Allah
ሽኩረን
በህልሜ ሽመልስ አበራ አርቲስቱ ትንሽ ቡራቡሬ ድመት አንገቷ ላይ ገመድ እስሮ ወደእኔ ይልካታል ወደእኔ መንገድ አቋርጣ ትመጣለች ስትመጣ ወተት እና ምግብ እሰጣታለሁ አሻሻታለሁ ሽመልስ አበራ አንገቷ ላይ ያለውን ገመድ ከመንገዱ ዳር ሆኖ ይዞ ያየኛል። እኔ መንገዱ ዳር ቁጭ ብዬ የምጠብቀው የተለየሁትን ፍቅረኛዬን ነበር። ስለምትፈቺልኝ አመሰግናለሁ
በህልሜ እህቴ ከሚስ ቀን በተደጋጋሚ እያለሁ የሀይማኖት አባት ናቸው ፃጉሜ እንገናኝ ይሉኛል ባለትዳርነኝ
ruclips.net/video/ETNJZ64sq9A/видео.htmlsi=eYZWWpgwW6ivMGm8
ሰላም እህቴ እዳታልፊኝ የልጀ አባትእደተለያየን ሞተ በህልሜ መኮረኒ የመሰለ ምግብና አበባ ሰጠኝ ምድንነዉ
* ያለፈውን መለቀቅ አለመቻል: ከባልሽ ጋር ያደረጋችሁት ግንኙነት በአንች ላይ ጠንካራ ተጽእኖ ፈጥሯል እና አሁንም በህይወትሽ ላይ ተጽእኖ እያሳደረ ሊሆን ይችላል። ይህ ህልም ያለፈውን ለመልቀቅ እየታገልሽ እንደሆነ ሊያሳይ ይችላል። * ያልተፈቱ ስሜቶች: ከባልሽ ጋር ያልተፈቱ ስሜቶች ሊኖሩሽ ይችላሉ፣ እንደ ቁጣ፣ ሀዘን ወይም ፍቅር። ይህ ህልም እነዚህን ስሜቶች ለመቋቋም እየሞከርሽ እንደሆነ ሊያሳይ ይችላል። * መጽናናት እና ድጋፍ: አበባ እና ምግብ ብዙውን ጊዜ ፍቅርን፣ እንክብካቤን እና መጽናናትን የሚወክሉ ናቸው። ይህ ህልም አሁንም ከባልሽ ድጋፍ እና መጽናናት እንደምትፈልጊ ሊያሳይ ይችላል። * የመንፈሳዊ ግንኙነት: አንዳንድ ሰዎች ይህን ህልም ከባልሽ ጋር ያለህ መንፈሳዊ ግንኙነት እንደቀጠለ አድርገው ይተረጉሙታል።
ሰላም እህቴ ሁሌም ህልሜን ስለምትፈችልኝ አመሰግናለሁ ዛሬ አባቴ ነው ህልሙን ያየው ፀጉሬን ሹሩባ እየሰራኝ እና በካውያ እየሰራኝ የፀጉሬ ጫፉ ይረግፋል stepmother ቤት ውስጥ አታራግፍ እያለች ስትቆጣው ምንድነው እህቴ ፍችልኝ
ወለይኲም አሰላም ወረህመቱ ወበረካትሁ በህልም ካሮት መብላት ከሱቅ ካሮት ገዝቼ ኢበላለዉ ሱቁ ጥቅጥቅ የለነወ ነወ
* ጤና እና ጉልበት: ካሮት ብዙውን ጊዜ ጤና እና ጉልበትን ያመለክታል። በህልም ካሮት መግዛት እና መብላት ሰውነትዎ ጤናማ እንደሆነ ወይም ጤናማ ለመሆን እየጣሩ እንደሆነ ሊያሳይ ይችላል። * ዕድል እና ስኬት: ካሮት ደግሞ ዕድል እና ስኬትን ያመለክታል። በህልም ካሮት መግዛት በቅርቡ ጥሩ ነገር እንደሚገጥምዎ ሊያሳይ ይችላል። * የግል እድገት: ካሮት ደግሞ የግል እድገትን እና የራስን ማሻሻልን ያመለክታል። በህልም ካሮት መብላት አዲስ ነገር ለመማር ወይም ለማድረግ ፍላጎት እንዳለዎት ሊያሳይ ይችላል።ሱቁ ጥቅጥቅ ያለ መሆኑ ደግሞ: * የዕለት ተዕለት ሕይወት ጫና: ሱቁ ጥቅጥቅ ያለ መሆኑ በዕለት ተዕለት ሕይወትዎ ውስጥ ብዙ ሥራ እና ኃላፊነት እንዳለብዎ ሊያሳይ ይችላል።
እህት። እኔ በህልሜ። ሱርቱል ፈጅርን። እቀራለሁ። የተፍታሁ ነኝ የሁነ ልጅ ላግባሽ። እያለኝ ነበር በህልሜ። አውራጣቲን። እጀን ይስብረኝል 💐💐💐🌹💐💐🌹🌹🍬🍬🍬
* መልካም ዜና ወይም ደስታ: ሱረቱል ፈጅር በአጠቃላይ አዎንታዊ መልእክት ስለሚያስተላልፍ በህልም ማንበብ መልካም ዜና ወይም ደስታን ሊያመለክት ይችላል። * የዕለት ተዕለት ችግሮችን ማሸነፍ: ሱረቱል ፈጅር በህይወት ውስጥ በሚገጥሙ ችግሮች እና ፈተናዎች ፊት ጽናትን እና ትዕግስትን ስለሚያስተምር በህልም ማንበብ በእነዚህ ችግሮች ላይ ድል እንደምትነሳ ሊያመለክት ይችላል።* የግንኙነት ችግር: በህልምዎ ላይ ላግባሽ የሚለው ልጅ አውራ ጣትዎን መቁረጡ በእርስዎ እና በዚህ ልጅ መካከል ያለው ግንኙነት ላይ ችግር እንዳለ ሊያመለክት ይችላል። ይህ ችግር በእውነተኛ ህይወትዎ ውስጥ ሊኖር ወይም ሊኖር ይችላል። አውራ ጣት ብዙውን ጊዜ ከኃይል፣ ከፈጠራ እና ከግንኙነት ጋር የተያያዘ ስለሆነ ይህ ችግር በእነዚህ አካባቢዎች ላይ ተጽዕኖ እያሳደረ ሊሆን ይችላል።
የኔውድ ሀሊማዬ አሰዴትነሸ እኔፈትነኝ በህልሜ በተደጋጋሚ አራት ቁጥርን አያለሁ
* የተሟላነት እና ሚዛን: አራቱ የአለምን አራቱን አቅጣጫዎች፣ አራቱን ንጥረ ነገሮች ወይም የሰው ልጅን አራቱን ዋና ዋና ባህሪያት (አካላዊ፣ አእምሯዊ፣ ስሜታዊ እና መንፈሳዊ) ሊወክል ይችላል። በዚህ መልኩ አራቱ በህልም ውስጥ ሲታይ ህይወትዎ ውስጥ ሚዛን እና ሙሉነት እየፈለጉ መሆንዎን ያሳያል። * መረጋጋት እና መሠረት: አራቱ ብዙውን ጊዜ ጠንካራ መሠረትን እና መረጋጋትን ያመለክታል። በህልም ውስጥ አራቱን ማየት በህይወትዎ ውስጥ ደህንነት እና ጥበቃ እየፈለጉ መሆንዎን ሊያመለክት ይችላል። ተተፈታች ሴት የቤተሰብን አንድነት ያሳያል
@addismedia9882 እሸ እህቴ አመሰግናለሁ
ሰላም አለይኩም ውራህመቱላሂ ወበረካቱ በህልሜ ከግራ ጡቴ ላይ መግል የመሰለ ነገር እንደ መግል ፈሳሽ አይደለም ጥርግ እያረኩ እያወጣው ከውስጥ ስጋዬ ይታየኛል የቀረው ስጋዬ ላይ ደም አለበት ያገባው ነኝ
እኔ በህልሜ በጣም እድሮ ቤታችን ከሳጥን ዉስጥ የአያቶቸን ቅርስ ከፍቸ ተመልክቸ አስተካክየ ሳልዘጋዉ ተመለስኩ አክስቴ ደግሞ የጎረቤት ሴትዮን እንዴት አካፍይኝ አልሽ ብላ ትቆጣታለች ምንድን ነው ባአላህ
በህልም ሰልፍ ይዥ5ቁጥርነኝ ባለትዳርነኝ
አሰለማለይኩ በአላህ እዳየሽዉ መልሽልኝ በህልሜ ከተማዉስጥ ብዙ ሠዉ አለበት በሀይሮፋ መኪና እየሄደ ስሚን ጠርቶ ነይ ይህን ምግብ ለዲሆች እዲትስጭ ታዘሻል ብሎ ከመኪናዉ ዉስጥ በፌስታል የተቋጠረ አሽ አለኝ
ሰደቃ መሰደቅ ድሆችን መመገብ ዋጅብ ሆኖብሻል።በአጠቃላይ ይህ ህልም በህይወትዎ ውስጥ ለሌሎች ሰዎች መልካም ነገር ለማድረግ ያለዎትን ፍላጎት እና መንፈሳዊ እድገትዎን ሊያመለክት ይችላል። ይህ ህልም በህይወትዎ ውስጥ አንድ አስፈላጊ ኃላፊነት እንዳለብዎት እና በረከት እንደሚመጣልዎ ሊያሳይ ይችላል።
❤❤❤❤❤❤❤
በህልሜ እናቴ ሲማሮ ጎመን ከማሳ ልታመጣ ትሄድና እኔ ደሞ ጓሮ ላይ ሆኜ የወረቀት ብር አገኘሁኝ እዛው እደቆምኩኝ እናቴና ወንድሜ መጡ ይህ ብር የማነው ብዬ ስጠይቃቸው እናቴ ደሞ ተይው ይቀመጥ አለችኝ ከዛ ደሞ የት ሂደሽ ነበር ስላት ጎመን ላመጣ አለችኝ እናም በጣም ከስታ የቆሸሸ ልብስ ለብሳ አየኃት ምንድነው እማ ፍቺልኝ
* ጎመን: ጎመን ብዙውን ጊዜ ጤና፣ እድገት እና ቤተሰብን ያመለክታል። እናትህ ጎመን ለማምጣት መሄዳቸው በቤተሰብህ ውስጥ ጤና እና ብልጽግና እንደሚኖር ሊያመለክት ይችላል። * ወረቀት ብር: ወረቀት ብር ብዙውን ጊዜ ሀብት፣ ስኬት ወይም አዲስ ጅምርን ያመለክታል። ይህንን ብር ማግኘት በህይወትህ ውስጥ አንድ አዲስ እድል እንደሚያገኝ ሊያሳይ ይችላል። * እናትህ ከስታ የቆሸሸ ልብስ ለብሳ ማየት: ይህ ምስል በጣም አስፈላጊ ነው። እናትህ ብዙውን ጊዜ ጥበቃ፣ ፍቅር እና ምግብን ያመለክታል። ሆኖም ቆሸሸ ልብስ ለብሳ ማየት አንዳንድ ችግሮች ወይም ጭንቀቶች እንዳሉ ሊያመለክት ይችላል። * የማን ነው ብር ብለህ መጠየቅ: ይህ ጥያቄ በህይወትህ ውስጥ ያለህን አንድ ነገር ለማወቅ ያለህን ፍላጎት ሊያንጸባርቅ ይችላል።ruclips.net/video/rnGN9td3xbE/видео.htmlsi=xmut8s1KYUZj49Qt 👈እናት ruclips.net/video/cQd_vSQ-zVo/видео.htmlsi=PzYQU6WhP9GsDbkz 👈ብር ከመሬት ማገኘት
አራትልጆችን አያለሁ ወንድናቸው እና ሁሤን የሚባል ስምምድነው ሁልግዜነው የማየው ይቅርታ አበዛሁብሸ
ሰላም እንዴት ነሽ በህልሜ እስክሪብቶ አያለሁ ምን ይሆን
ruclips.net/video/mRarx-l4Isc/видео.htmlsi=GetrxiKp9z0T2Gud
አሰላሙዐለይኩም ሀሊማየ የፈታሁት ባሌ እና ጠበቃዉ ምግብ እየበሉ ነበር እና ጭማሪዉ እንጀራ እና ዉሀ ደግሞ ያለዉ እኔ የተቀመጥኩበት ቦታ እግሬ ስር ነዉ እና ባሌ ዉሀ ስጭኝ ብሎ የታሸገ ዉሀ ሰጠሁት ሽንፈት እየተሰማዉ ወሰደ መልሶ እጄን አሳጥቢኝ አለ መታጠቢያዉን አምጥቼ ሳሳጥበዉ ወሀዉ ተቋረጠ መልሼ ጨመርኩና አሳጠብኩት ወሀዉ ዉስጥ የማር ሰፈፍ ነበረዉ ፍቺልኝ ወዷ በድጋሚ የተፃፈ ነዉ ስላልፈታሽልኝ
* የፍቺ ሂደት: ህልምህ በእውነተኛ ህይወትሽ ውስጥ እያለፍሽበት ያለውን የፍቺ ሂደት ሊያንፀባርቅ ይችላል። ባለቤትሽን እና ጠበቃውን ምግብ እየበሉ ማየት እንደ አንድ ቡድን ሆነው እየሰሩ እንደሆነ ሊሰማሽ ይችላል። * የኃይል ለውጥ: ባለቤትሽ ውሃ ሲጠይቅሽ እና አንች የታሸገ ውሃ በመስጠት እና እጀን በማስታጠብ እሱን እየተንከባከብሽ እንደሆነ ሊሰማሽ ይችላል። ይህ ማለት በዚህ ግንኙነት ውስጥ ኃይል እየተለወጠ እንደሆነ ሊያሳይ ይችላል። * የስሜታዊ ውጣ ውረድ: ውሃው መቋረጥ እና በውሃው ውስጥ የማር ሰፈፍ መኖሩ የስሜታዊ ውጣ ውረድን ሊያመለክት ይችላል። ይህ ማለት በዚህ ሂደት ውስጥ ብዙ አዎንታዊ እና አሉታዊ ስሜቶችን እያጋጠመሽ እንደሆነ ሊያሳይ ይችላል። * አዲስ ጅምር: ውሃ ብዙውን ጊዜ ንጽህናን እና አዲስ ጅምርን ያመለክታል። ውሃው ውስጥ የማር ሰፈፍ መኖሩ ደግሞ ጣፋጭነትን እና አዲስ እድሎችን ሊያመለክት ይችላል።
@ amesegnalehu betam halimaye
እህቴ በጣም ቆንጆ ሆኝ አየሁት እናም ያገሮ ስዉ ሁሉ በዉበቴ ተደንቆ ነበር እና ከቀኝ ከግራ ሁለት ወንድ ወጣቶች በወበቴ ተማርከዉ ከጓኔ ሆነዉ ፎቶ እየቀርፅኝ ነበር እኔ ደሞ ፍርች ነበር ስዉ ሀያት ሀያት እያለ በግርም ያዩኛል አላገባሁም
አይንናስ አለብሽ አልያም * በራስ መተማመን እና ውስጣዊ ውበት: በህልም ውስጥ ሰዎች በእርስዎ ውበት ሲያደንቁዎት ማየት በራስዎ ላይ ያለዎትን እምነት እና ውስጣዊ ውበትዎን የሚያንፀባርቅ ሊሆን ይችላል። ይህ ማለት እርስዎ በራስዎ ደስተኛ እና በራስዎ ላይ እምነት እንዳለዎት ሊያሳይ ይችላል። * ማህበራዊ እውቅና እና ስኬት: ይህ ህልም በቅርቡ ማህበራዊ እውቅና ወይም ስኬት እንደሚያገኙ ሊያሳይ ይችላል። ይህ ስኬት በሙያዎ፣ በግንኙነቶችዎ ወይም በሌላ ማንኛውም የህይወትዎ ዘርፍ ሊሆን ይችላል።* የውስጥ ውጊያ: በህልም ውስጥ አፍራችሁ መሆን እርስዎ በውስጥዎ በራስዎ ላይ እርግጠኛ ባትሆኑም ሊሆን ይችላል። ይህ ማለት በአንድ በኩል እውቅና እና ትኩረት ይፈልጋሉ፣ በሌላ በኩል ግን በዚህ ትኩረት ምቾት አይሰማዎትም ማለት ሊሆን ይችላል።
@addismedia9882 በጣም አመሰግናለሁ ጨንቆኝ ነበር ብዙ ጊዜ ፍቴ ዉብ ሆኖ ነው የማየዉ እኔ ምን እያለኩ እጨነቅ ነበር አላህ እወቀትሽነሰ ይጨምርልሽ
@HayatAhmed-zf8ex አሚን 🤲🤲😍
ሀሊማዬ በህልሜ አዲስ የእጀራ ምጣድ አየው ያገባው ነኝ
* አዲስ ጅምር ወይም ምዕራፍ: አዲስ የእንጀራ ምጣድ አንድ ነገር መጀመርን ወይም አዲስ ምዕራፍ መክፈትን ሊያመለክት ይችላል። ይህ አዲስ ሥራ፣ አዲስ ግንኙነት ወይም አዲስ የሕይወት ምዕራፍ ሊሆን ይችላል። * ቤተሰብ እና አንድነት: እንጀራ ምጣድ ብዙውን ጊዜ ቤተሰብ እና አንድነትን ያመለክታል። አዲስ የእንጀራ ምጣድ ማየት ቤተሰብዎ እያደገ ነው ወይም ከቤተሰብዎ ጋር ያለዎት ግንኙነት እየጠነከረ ነው ማለት ሊሆን ይችላል። * ብልጽግና እና በረከት: በአንዳንድ ባህሎች ውስጥ እንጀራ ምጣድ ብልጽግና እና በረከትን ያመለክታል። አዲስ የእንጀራ ምጣድ ማየት በህይወትዎ ውስጥ ብልጽግና እና በረከት እንደሚመጣ ሊያመለክት ይችላል።
@addismedia9882 ሀሊማዬ የኔ ውድ አመሰግናለው ያሰብሽው ሁሉ ይሳካልሽ🙏❤
ሀሊማዬ ህልሙን ያየችው ልጂ ነች በህልሟ ቅድመ አያቷ ነች ሞታለች በህልሟ የወርቅ ሳቲም ሰጠቻት እሷም ትልቅ ቤት ገዘሁበት አለችኝ ለአያቲ ስነግራት ጥሩ ነው አለችኝ ቤቱ ውስጥ ትንሽዬ የአፕል ዛፍ አለ እሱን ተከባከቡት አለችኝ ለኔ አያቴ ነች ለልጂ ቅድመ አያቷ ነች
ማሻ አላህ ደስ የሚል ህልም ነው ህልሙ ልጅሽ እድሜዋ ከ10 አመት በታች ከሆነች አንችን ይመለከታል።* የቅርስ ወይም የእውቀት ማስተላለፍ: የወርቅ ሳንቲም ብዙውን ጊዜ የሀብትን፣ የስኬትን ወይም የእውቀትን ምልክት ተደርጎ ይቆጠራል። ቅድመ አያትሽ ይህንን ሳንቲም በመስጠት አንች ላይ ያላትን እምነት እና በህይወትሽ ውስጥ ስኬታማ እንድትሆኒ የምትመኝ መሆኗን ሊያሳይ ይችላል። ትልቅ ቤት መግዛትም አዲስ ጅምር፣ ማህበራዊ ደረጃ ወይም ኃላፊነትን ሊያመለክት ይችላል። * የቤተሰብ ታሪክ እና ትስስር: አፕል ዛፍ ብዙውን ጊዜ እውቀትን፣ ጤናን እና ዘላቂነትን ያመለክታል። ቅድመ አያትሽ ይህን ዛፍ እንድትንከባከቢው በመጠየቅ የቤተሰብ ታሪክን እና ትውስታን እንድትጠብቂ እየጠየቀች ሊሆን ይችላል። * የሞት እና የህይወት ዑደት: ቅድመ አያትሽ ሞታ ቢሆንም በህልምሽ ውስጥ በህይወት መታየቷ የሞት እና የህይወት ዑደት እና የነፍስ ዘላቂነት ላይ ያለሽን እምነት ሊያንፀባርቅ ይችላል።
ሀሊማዬ አመሰግናለው ያሰብሽውን ሁሉ ይሳካልሽ❤@@addismedia9882
አራ አኔ መታ እነቴ ምታ በጠም ተጨናኩኝ ቀናው ከዛ ለህቶች ደግም ልብስ እጋዘለው ሰዉይው ቆም ሳጥን እጫመርልሸል ኢለኛል
አይነበብም ማማዬ
ሽኩራን ውደ እስኪ ይህንን ህልም ፍችልኝ አሰሪወቸን በተደጋጋሚ አያቸዋለሁ ዝርዝሩ ትንሽ ብዙ ነው ምንድነው ውደ
* ሥራ እና ኃላፊነት: አሰሪዎች በቀጥታ ከሥራ፣ ከኃላፊነት እና ከዕለት ተዕለት ተግባራት ጋር የተቆራኙ ናቸው። ስለዚህ አሰሪዎችን በተደጋጋሚ ማየት የሥራ ጫና፣ የኃላፊነት ስሜት ወይም በሙያ ሕይወትዎ ውስጥ ስላለው አለመረጋጋት ሊያንጸባርቅ ይችላል። * የኃይል ምልክት: አሰሪዎች ብዙውን ጊዜ የኃይል፣ የቁጥጥር እና የሥልጣን ምልክት ተደርገው ይቆጠራሉ። በዚህ ረገድ አሰሪዎችን ማየት በህይወትዎ ውስጥ እርስዎን የሚቆጣጠሩ ወይም የሚመሩ ሰዎች እንዳሉ ሊያመለክት ይችላል። * የግንኙነት ችግሮች: አሰሪዎች ከሥራ ባልደረቦች ወይም ከአለቃዎች ጋር ካለው ግንኙነት ጋር የተያያዙ ችግሮችን ሊያመለክቱ ይችላሉ። በተለይ አሰሪዎች በህልምዎ ውስጥ አሉታዊ ስሜቶችን ካስከተሉ፣ ይህ በሥራ ቦታ ያለዎት ግንኙነት ላይ ችግር እንዳለ ሊያመለክት ይችላል። * የግል እድገት: አሰሪዎች አንዳንድ ጊዜ የግል እድገትን እና አዲስ ችሎታዎችን ማግኘትን ያመለክታሉ። አሰሪዎችን ማየት እርስዎ እያደጉ እና እየተለወጡ መሆንዎን ሊያመለክት ይችላል።
A.a.w Shete be Allah fichilegn Lejeune 18 set lej wildest ayew alechign be Allah fichilign
እህት ፍችልኝ በፊት በልጅነቴ አግብቼ ነበር ተለያየተናል እሱ አሁን አግብቷል እና በህልሜ ጸበል ቦታ ተቀምጨ ይመስለኛል ከዛ የሆነች ልጅ የኔን ቀለበት ትወስድብኝ ይመስለኛል እና ምንም አልልላትም ዝም እላታለሁ እና ይዛው ትሄዳለች ራቅ ብላ የሄደች ይመስለኛል ከዛ አንድ ያክስቴ ልጅ በሩጫ ይከተላትና ቀለበቱን ተቀብሎ ያመጣና ይሰጠኛል እኔ እቀበለውና አዲስ አልነበር እንዴ እንዴት አሮጌ ሆነ እያልኩ እያገላበጥኩት እገረማለሁ ከዛ ያች ቀለበቱን የወሰደችብኝ ተመልሳ ትመጣና ቀለበቱ ጋር ብር ወስዳ ይመስለኛል ትመልስልኛለች ስምንት ብር ነው እና ስለመለሰችልኝ ገርሞኝ ቀለበቱንም ብሩንም ስለመልስሽልኝ ይሄው ብዬ ከሰጠችኝ ብር ላይ ሁለት ብር ሰጠኌት። ምንድነው በድጋሚ ወርቅ ሁኖ ከበድ ያለ አሮዬ ቀለበት አድርጌ እየተደነቅኩ አየሁ?
@@lidiya727 ስለቀሌቤት ኣለ ስርች ኣድርገሽ እይ
በህልም ወራጅ የምንጭ ውሀ ማየት መሄድ ምንድነው
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
Asww በህልሜ 2 ቀን ደጋግሜ ነው ያየሁት ሊፍት ውስጥ ሆኜ ተበላሽቶ መሰለኝ ጉኣ ብሎ አውርዶ ሲጥለኝ ደንግጬ አደጋ ወይም የምሞት መስሎኝ ግን ምንም ሳልሆን አየሁ ምንድን ነው በአላህ?
በአጠቃላይ ይህ ህልም በህይወትዎ ውስጥ አንድ አስቸጋሪ ጊዜ እያለፉ መሆንዎን ሊያመለክት ይችላል። ይሁን እንጂ ይህ ጊዜ ጊዜያዊ ነው እና ከዚህ በኋላ ጠንካራ እንደሚሆኑ ያሳያል። ጓደኛዎ በዚህ አስቸጋሪ ጊዜ ውስጥ እርስዎን ለመደገፍ እዚያ እንደሚሆን ያሳያል።
እቤት ይመስለኛል የሴት ጓደኛዬ አልጋ ላይ ቁጭ ብላ ነበር።የሆነ ህፃን ልጅ alhe እና ወንድሜ mikina tebelashebegn silign ገንዘብ አበድሪኝ ስላት 1600ብር ትሰጠኛለች።
* ጓደኝነት እና ድጋፍ: ጓደኛሽ አልጋ ላይ ቁጭ ብላ ህፃን ልጅ አለ ማለት በህይወትሽ ውስጥ በጣም የምታምኒባቸው እና የምትደገፊያቸው ሰዎች እንዳሉ ሊያሳይ ይችላል። ህፃኑ ደግሞ አዲስ ጅምር ወይም እድገትን ሊያመለክት ይችላል።ወንድምሽን ለመርዳት አቅም ባይኖርሽም እንኳን በቅርቡ አንዳንድ የገንዘብ ችግሮች ሊያጋጥሙት ይችላሉ ግን እሱን ለመደገፍ የሌሎችን ድጋፍ በመጠቀም ለመርዳት ዝግጁ ነሽ
Teri mulu Megeb Sebella nber keyer Weta Besega Betam qebate yalew ena 1 gewdyaye enbella selate bekye bella bechyen nw yebellawet wetu eskiyalk belecha Derekun Askerweye Ena 1 Hetsan leje Abra nebereche Selam alykum
fet negn behelm ysew leg bamana mekebel ena yerasen lej gera tut matbat gena kegnenm enatbalen eyaln metbek yatebahuatm ytkebelkuatm set lejoch nachew
* የእናትነት እና የእንክብካቤ ስሜት: ይህ ህልም በእርስዎ ውስጥ ያለውን የእናትነት እና የእንክብካቤ ስሜት ሊያንፀባርቅ ይችላል። ይህ ማለት እርስዎ በጣም አሳቢ እና ሌሎችን ለመንከባከብ የሚፈልጉ ሰው እንደሆኑ ሊያሳይ ይችላል። * አዲስ ጅምር እና እድገት: ህፃን መቀበል ብዙውን ጊዜ አዲስ ጅምር እና እድገትን ያመለክታል። ይህ ማለት በህይወትዎ ውስጥ አንድ አዲስ ምዕራፍ እየጀመሩ ሊሆን ይችላል ወይም አንድ አዲስ ፕሮጀክት ላይ እየሰሩ ሊሆን ይችላል። * የፍቅር እና የመስጠት ስሜት: ህፃን ማጥባት ብዙውን ጊዜ ፍቅርን እና መስጠትን ያመለክታል። ይህ ማለት እርስዎ በጣም የሚወዱ እና የሚሰጡ ሰው እንደሆኑ ሊያሳይ ይችላል።
behelm yemote abate lidfregni sil ayinun metahut keza and ayenu dem bedem sihon ayehu fechu mindn nw halimaye betext negerigni set ena yalagebahu negni
የተጨቆኑ ስሜቶች: ይህ ህልም በውስጣችሁ ተጨቁነው የነበሩ ስሜቶችን ወይም ፍርሃቶችን ሊያንፀባርቅ ይችላል። አባትሽን በህልም ማየት በህይወትሽ ውስጥ አባትነት የሚወክለውን ነገር ሊያመለክት ይችላል። አባትሽ ሊደፍርሽ ሲሞክር ማየት ደግሞ በህይወትሽ ውስጥ በአንድ ነገር እየተጨነቅሽ ወይም እየተፈራሽ እንደሆነ ሊያሳይ ይችላል። * የኃይል ስሜት: አባትሽን በህልም መደብደብ ኃይል እና በራስ መተማመንን ሊያሳይ ይችላል። ይህ ማለት በህይወትሽ ውስጥ አስቸጋሪ ሁኔታዎችን ለመቋቋም እና ለመከላከል የሚያስችል ጥንካሬ እንዳለሽ ሊሆን ይችላል።* የኃይል ስሜት: አባትሽን አንድ አይኑ ደም በደም ሆኖ ማየት በውስጣችሁ ያለውን ኃይል እና በራስ መተማመንን ሊያሳይ ይችላል። ይህ ማለት በህይወትሽ ውስጥ አስቸጋሪ ሁኔታዎችን ለመቋቋም እና ለመከላከል የሚያስችል ጥንካሬ እንዳለሽ ሊሆን ይችላል።
ሰላም የኔ እህት በህልሜ ሰውነቴላይ ቁስል ወቶ ቀኝ እግሬ ጉለብቴጋ ቆስሎ ተልጣል ቀጭብየ መሬትላይ ቀይ ወንድ ነው ቁጭ ብዬ አሳየዋለው ቁስሎቼን በጣም አዝኝ የማሳየው
አጠቃላይ ትርጓሜበአጠቃላይ ህልምህ በህይወትህ ውስጥ አንድ ነገር እየጎደለህ እንደሆነ ወይም አንድ ችግር እያጋጠመህ እንደሆነ ሊያመለክት ይችላል። ጉልበትህ ላይ ያለው ቁስል እንቅስቃሴህን ወይም ግንኙነትህን የሚገድብ አንድ ነገር ሊያመለክት ይችላል። ቀይ ሰውዬ ደግሞ ይህንን ችግር ለመፍታት የሚረዳህን ሰው ወይም አንተ እርዳታ የምትፈልገውን ሰው ሊወክል ይችላል።
ሌላ ደሞ ከዛው ከጓሮ እንደወጣን ብዙ የልጆች ልብስ በትልቅ በርሜል ማጠብ ጀመርኩኝ አሱም የማዳሜን ልጅ ልብስ በጣም በትልቅ ውሃ ውስጥ
ruclips.net/video/ltP57H3x0Es/видео.htmlsi=ufWEDhmTzpctnfmi
መሸአላህ በጣም ጎበዝነሽ ህልሞችን በደንብ በዝርዝር ምትገልጪ ጀዛከላህ ሄይር ውድ❤❤❤❤❤❤❤ ዉድድድድድድድድድድ
የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለው 🙏😍😍
ማሻላህ ማሻላህ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
ሃሊማዬ ከልብ ነው ምናመሰግንሽ በእውነት ባርችልኝ ፀጋውን ያብዛለሽ እግዚአብሔር ይመስገን ፀሎት የኔ ሰምቶልኛል ማለት ነው የነገርሽኝ ሁሉንም ሰምቻለው አይቻለሁ አንብቢያለሁ ጠጥቻለው ክብር ምስጋና ይገባላ አምላኬ በእውነት ይሄንን ደሴ ብሎኝ ነው የጻፍኩልሽ ባርችልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን ❤❤❤
ጀዛኪላሁ ኸይር አስተያየቴ ቁርአን በደንብ ቅሪ አንዳንድ አረበኛሽን ስሰማ መኻሪጀል ሁሩፉን አጠብቂም ከቃኢደቱ ኑራንያ ጀምረሽ ብትቀሪ ጥሩ ነው እኔም ህልሜ ተመልሶልኛል አልሀምዱሊላህ
እሽ ኢንሻ አላህ ስለ አስተያየትሽ አመስግናለው 🙏😍😍😍
ህልሚን ፍችልኝ ዉደ
ወአሊኩሙ ስላም ወራህመቱላህ ወበረካትኩ እህቴ እባክሽ ተባበሪኝ ከዚህ ህልም ውጪ የማየው ነገር አጥቻለሁ እደት እደምፈታው አላውቅም ስውም ስጠይቅ በቂ ምላሽ አይስጡኝ ረሳሁት ብየ ሳስብ ድጋሜ አየዋለሁ አመታትን አስቆጠርኩ እባክሽ ላስቸግርሽ በልብስ ጉዳይ ነው ስርግም ሆነ ሌላ ቦታ ለመሄድ በጣም እፈልጋለሁ ቆጆ ልብስ ለመልበስ ስው ሁሉ ትቶኝ ይሄድና እኔ ከዋላ ላብስ እረፍደ እያልኩኝ የሚያምርብኝን ልብስ በመፈለግ እስካሁን አድም ቀን ለብሽ አልወጣሁም ዛሬም ይባስ ብሎ እጋደኛየ ስርግ ላይ አሳየኝ የማልፈልገውን ልብስ ለብሽ እኔ ባለትዳር አይደለሁም
የኔ ቆንጆ ስለ ልብስ የፈታኋቸው ሶስት እና ከዛ በላይ ቪዲዮዎች አሉ ልብስ ስለ መምረጥ በነሱ ውስጥ ታገኛለሽ ባጠቃላይ አንች የምትፈልጊውን ነገር እስካሁን እንዳላገኘሽ የሆነ መስፈርት አለሽ ለምሳሌ በትዳር በስራ በሀይማኖትሽ ዙሪያ በትዳር ከሆነ ያንችን መስፈርት የሚያሟላ ሰው እንደምትመርጭ ስራ ከሆነ የሚስማማሽን እንደምፈልጊ ያሳያል ልብስ የትዳር ጓደኛን ያሳያል የማስፈልጊውን ልብስ መልበስ ሙሉ እርካታ ያልሰጠሽ ሰው ጋር ተሳትፎን ያሳያል
@addismedia9882 እሽ እህቴ በጣም ነው የማመስግነው ስምቸው ነበር ግን ስላልተረዳሁት ይሆነል ቢያንስ በሳምንት አድ ቀን ስላይ አላልፍም ስለጨነቀኝ ነው ያስቸገርኩሽ ጀዛሽን አላህ ይክፈልሽ አፈታትሽ ልክ ነሽ ጥሩ ነገር በመፈለግ ውስጥ ነኝ
አሰላሙአለይኩም ሀልማየ በርች
ለህሜ መዳሜ ልብስሺን ሰብስቢ ዱባይእንድንሄድ ትለኛለች ቤት ልንቀይርነው ትለኛለች ሁለትጌዜነው ያየሁት
ሀሊማየ 🥰🥰🥰🥰😘🥰
ሽኩረን ማሚ ዬ ዱዓ አርጊልኝ❤❤
በህልምአድክርስታንልጅ ሙስሊምጎደኛውን❤አቅራኝ❤ወይምአሳውቅኝማማለት❤ምድነው❤❤ እኔማውራውልጅነበር. ❤❤❤❤❤❤❤😊
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 ማሻአላህ
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላህ ወበረካትሁ ሀሊማየ ሞክሸዋ እኔ በህልሜ ጓዴኞቸን እና የማቃቸውን ሰወቺ ሳስተምር በተዴጋጋሚ 2ግዜ አየሁ ምድነው ይሄሽርክነው እያልኩ በአላህላይ ምንንም ነገር እድናሻርክበት አይወድም እያልኩ ግን ምኞት አለኝ ኢንሻአለህ 💦💦💦💦💦💦💦💦💦
ማሻአላህ🎉🎉🎉❤
አመስግናለው 🙏😍
@addismedia9882 ሃሊማየ ቴሊግራም እደት ነው ኮሚንት መፅፍ የሚቻለው እኔ አልቻልኩም
ህልም ነበርኝ የምፅፈልሺ
አስላማሊኩም ሃሊማየ እዳታልፊኝ ህልሚን ፈችልኝ ስላስጨነቀኝ ነው በተደጋጋሚ አየሁት
ህልሚ. ብዘ ሴቱች ሊደፈሩኝ ሲያሩሩጦኝ አመለጥኩኝ
ደሞ ዛሬ አንድት ቀይ ሴት የወንድ ብልት ያላት ልትደፈርኝ አመለጥኩኝ እሱን አላቃትም ግን በእውነታው የማቃቸው ስውች ዘመድ ነት ይሉኛን
የወንድ የሴትም ብልት ነው ያላት በጣም ጨነቀኝ
ህልሙ እርዝም ነው ይህን ፍችልኝ የተፈታሁ ነኝ
እጥብቃለሁ በተስፈ
@kgjppo9251 ruclips.net/video/jv3WAQygJzY/видео.htmlsi=U9C3ipMc4t_W2E5v
@@addismedia9882 ይህን ቪድወማ አይቸዋለሁ ሴቶች ስለሆኑ ነው እኔን ሊደፈሩኝ የነበሩት
ወላሂ ያንችን አፈታት ስሰማ ደስ ብሎኝ ነው የምውለው ዘሪቱ የሚለው ስምስ ምንን ያመለክታል❤❤
* ፍጥረት እና እድገት: ዘር የአዲስ ሕይወት ምንጭ ነው። ስለዚህ "ዘሪቱ" የሚለው ስም አዲስ ጅምር፣ እድገት ወይም ፍጥረትን ሊያመለክት ይችላል። ይህ በህይወትዎ ውስጥ አዲስ ፕሮጀክት፣ ግንኙነት ወይም ሀሳብ እያለም መሆንዎን ሊያሳይ ይችላል።
* ሴትነት እና ምርታማነት: በአንዳንድ ባህሎች ውስጥ ሴቶች ከምድር እና ከፍጥረት ጋር ይያያዛሉ። ስለዚህ "ዘሪቱ" የሚለው ስም የሴትነትን፣ ምርታማነትን እና የመውለድን ኃይል ሊያመለክት ይችላል።
* መንፈሳዊነት እና ትስስር: ዘር ብዙውን ጊዜ ከመንፈሳዊነት እና ከተፈጥሮ ጋር ይያያዛል። ስለዚህ "ዘሪቱ" የሚለው ስም ከከፍተኛ ኃይል ጋር ያለዎትን ትስስር ወይም መንፈሳዊ እድገትዎን ሊያመለክት ይችላል።
አሰላሙ ዋሌኩም እህቴ
ጉዋደኛዬ የእውነት አባቱዋ ሞቱዋል እና በህልሙዋ ከብዙ ሽማግሌዎችጋ ሆኖ ስሙዋን እየጠራ እሱዋም መጣች እያለ ይነግራቸዋል እሱዋ ደግሞ ሙተነቂብ ናት በእወንም እና ሽማግሌዎች እንዳያዩኝ ሃጅ ነብይ ስለሆኑ ብላ ወደ ሌላ መንገድ በባዶ እግሩዋ እየሄደች ለጎረቤቱዋ ልጅ እኔ እኮ ባዶ እግሬ ነኝ ስትላት ያቺኛዋ የጎረቤትም ልጅ እኔም እኮ ግራ እና ቀኝ እገር ጫማ ነው አለችኝ አለች
አላገባችም በአባቱዋ ሞት በጣም አዝናለች ሶብር አጥታለች እና ኢሄ ህልም አስጨንቆዋት ነግራኝ ጠይቂልኝ ብላኝ
ነው እባክሽ እህቴ ፈስሪልኝ
እና ውዶቼ ደምሩኝ❤
አላገባችም ጀዛኪ አላሀ
አላህ ይሰብራት አባትዋንም በጀነተል ፍርዶስ ያኑርላት ህልሙ ባዶ እግር መሆኗ ሲንግልነቷን ያሳያል ግራና ቀኝ የለበሰችው ሂወቷ በችግር የተሞላ ነው ጋብቻ ቢኖራትም እንኳ ruclips.net/video/dZGSbhr0kBA/видео.htmlsi=ieokRB-EbgZXLur9 👈
ruclips.net/video/FB46MhS6RYo/видео.htmlsi=1syucGP0ZM4_M97h 👈
@@addismedia9882 አላሁመ አሚን የኔ ውድ ሹክረን🥰የኔ ጉዋደኛስ ሙዋቹ አባቱዋ ለምን እሱዋም እየመጣች ነው አለ
ይበልጥ ያስጨነቃት እሱ ነው
ስለቁረአን
Mash Allah
ሽኩረን
በህልሜ ሽመልስ አበራ አርቲስቱ ትንሽ ቡራቡሬ ድመት አንገቷ ላይ ገመድ እስሮ ወደእኔ ይልካታል ወደእኔ መንገድ አቋርጣ ትመጣለች ስትመጣ ወተት እና ምግብ እሰጣታለሁ አሻሻታለሁ ሽመልስ አበራ አንገቷ ላይ ያለውን ገመድ ከመንገዱ ዳር ሆኖ ይዞ ያየኛል። እኔ መንገዱ ዳር ቁጭ ብዬ የምጠብቀው የተለየሁትን ፍቅረኛዬን ነበር። ስለምትፈቺልኝ አመሰግናለሁ
በህልሜ እህቴ ከሚስ ቀን በተደጋጋሚ እያለሁ የሀይማኖት አባት ናቸው ፃጉሜ እንገናኝ ይሉኛል ባለትዳርነኝ
ruclips.net/video/ETNJZ64sq9A/видео.htmlsi=eYZWWpgwW6ivMGm8
ሰላም እህቴ እዳታልፊኝ የልጀ አባትእደተለያየን ሞተ በህልሜ መኮረኒ የመሰለ ምግብና አበባ ሰጠኝ ምድንነዉ
* ያለፈውን መለቀቅ አለመቻል: ከባልሽ ጋር ያደረጋችሁት ግንኙነት በአንች ላይ ጠንካራ ተጽእኖ ፈጥሯል እና አሁንም በህይወትሽ ላይ ተጽእኖ እያሳደረ ሊሆን ይችላል። ይህ ህልም ያለፈውን ለመልቀቅ እየታገልሽ እንደሆነ ሊያሳይ ይችላል።
* ያልተፈቱ ስሜቶች: ከባልሽ ጋር ያልተፈቱ ስሜቶች ሊኖሩሽ ይችላሉ፣ እንደ ቁጣ፣ ሀዘን ወይም ፍቅር። ይህ ህልም እነዚህን ስሜቶች ለመቋቋም እየሞከርሽ እንደሆነ ሊያሳይ ይችላል።
* መጽናናት እና ድጋፍ: አበባ እና ምግብ ብዙውን ጊዜ ፍቅርን፣ እንክብካቤን እና መጽናናትን የሚወክሉ ናቸው። ይህ ህልም አሁንም ከባልሽ ድጋፍ እና መጽናናት እንደምትፈልጊ ሊያሳይ ይችላል።
* የመንፈሳዊ ግንኙነት: አንዳንድ ሰዎች ይህን ህልም ከባልሽ ጋር ያለህ መንፈሳዊ ግንኙነት እንደቀጠለ አድርገው ይተረጉሙታል።
ሰላም እህቴ ሁሌም ህልሜን ስለምትፈችልኝ አመሰግናለሁ ዛሬ አባቴ ነው ህልሙን ያየው ፀጉሬን ሹሩባ እየሰራኝ እና በካውያ እየሰራኝ የፀጉሬ ጫፉ ይረግፋል stepmother ቤት ውስጥ አታራግፍ እያለች ስትቆጣው ምንድነው እህቴ ፍችልኝ
ወለይኲም አሰላም ወረህመቱ ወበረካትሁ በህልም ካሮት መብላት ከሱቅ ካሮት ገዝቼ ኢበላለዉ ሱቁ ጥቅጥቅ የለነወ ነወ
* ጤና እና ጉልበት: ካሮት ብዙውን ጊዜ ጤና እና ጉልበትን ያመለክታል። በህልም ካሮት መግዛት እና መብላት ሰውነትዎ ጤናማ እንደሆነ ወይም ጤናማ ለመሆን እየጣሩ እንደሆነ ሊያሳይ ይችላል።
* ዕድል እና ስኬት: ካሮት ደግሞ ዕድል እና ስኬትን ያመለክታል። በህልም ካሮት መግዛት በቅርቡ ጥሩ ነገር እንደሚገጥምዎ ሊያሳይ ይችላል።
* የግል እድገት: ካሮት ደግሞ የግል እድገትን እና የራስን ማሻሻልን ያመለክታል። በህልም ካሮት መብላት አዲስ ነገር ለመማር ወይም ለማድረግ ፍላጎት እንዳለዎት ሊያሳይ ይችላል።
ሱቁ ጥቅጥቅ ያለ መሆኑ ደግሞ:
* የዕለት ተዕለት ሕይወት ጫና: ሱቁ ጥቅጥቅ ያለ መሆኑ በዕለት ተዕለት ሕይወትዎ ውስጥ ብዙ ሥራ እና ኃላፊነት እንዳለብዎ ሊያሳይ ይችላል።
እህት። እኔ በህልሜ። ሱርቱል ፈጅርን። እቀራለሁ። የተፍታሁ ነኝ የሁነ ልጅ ላግባሽ። እያለኝ ነበር በህልሜ። አውራጣቲን። እጀን ይስብረኝል 💐💐💐🌹💐💐🌹🌹🍬🍬🍬
* መልካም ዜና ወይም ደስታ: ሱረቱል ፈጅር በአጠቃላይ አዎንታዊ መልእክት ስለሚያስተላልፍ በህልም ማንበብ መልካም ዜና ወይም ደስታን ሊያመለክት ይችላል።
* የዕለት ተዕለት ችግሮችን ማሸነፍ: ሱረቱል ፈጅር በህይወት ውስጥ በሚገጥሙ ችግሮች እና ፈተናዎች ፊት ጽናትን እና ትዕግስትን ስለሚያስተምር በህልም ማንበብ በእነዚህ ችግሮች ላይ ድል እንደምትነሳ ሊያመለክት ይችላል።
* የግንኙነት ችግር: በህልምዎ ላይ ላግባሽ የሚለው ልጅ አውራ ጣትዎን መቁረጡ በእርስዎ እና በዚህ ልጅ መካከል ያለው ግንኙነት ላይ ችግር እንዳለ ሊያመለክት ይችላል። ይህ ችግር በእውነተኛ ህይወትዎ ውስጥ ሊኖር ወይም ሊኖር ይችላል። አውራ ጣት ብዙውን ጊዜ ከኃይል፣ ከፈጠራ እና ከግንኙነት ጋር የተያያዘ ስለሆነ ይህ ችግር በእነዚህ አካባቢዎች ላይ ተጽዕኖ እያሳደረ ሊሆን ይችላል።
የኔውድ ሀሊማዬ አሰዴትነሸ እኔፈትነኝ በህልሜ በተደጋጋሚ አራት ቁጥርን አያለሁ
* የተሟላነት እና ሚዛን: አራቱ የአለምን አራቱን አቅጣጫዎች፣ አራቱን ንጥረ ነገሮች ወይም የሰው ልጅን አራቱን ዋና ዋና ባህሪያት (አካላዊ፣ አእምሯዊ፣ ስሜታዊ እና መንፈሳዊ) ሊወክል ይችላል። በዚህ መልኩ አራቱ በህልም ውስጥ ሲታይ ህይወትዎ ውስጥ ሚዛን እና ሙሉነት እየፈለጉ መሆንዎን ያሳያል።
* መረጋጋት እና መሠረት: አራቱ ብዙውን ጊዜ ጠንካራ መሠረትን እና መረጋጋትን ያመለክታል። በህልም ውስጥ አራቱን ማየት በህይወትዎ ውስጥ ደህንነት እና ጥበቃ እየፈለጉ መሆንዎን ሊያመለክት ይችላል።
ተተፈታች ሴት የቤተሰብን አንድነት ያሳያል
@addismedia9882 እሸ እህቴ አመሰግናለሁ
ሰላም አለይኩም ውራህመቱላሂ ወበረካቱ በህልሜ ከግራ ጡቴ ላይ መግል የመሰለ ነገር እንደ መግል ፈሳሽ አይደለም ጥርግ እያረኩ እያወጣው ከውስጥ ስጋዬ ይታየኛል የቀረው ስጋዬ ላይ ደም አለበት ያገባው ነኝ
እኔ በህልሜ በጣም እድሮ ቤታችን ከሳጥን ዉስጥ የአያቶቸን ቅርስ ከፍቸ ተመልክቸ አስተካክየ ሳልዘጋዉ ተመለስኩ አክስቴ ደግሞ የጎረቤት ሴትዮን እንዴት አካፍይኝ አልሽ ብላ ትቆጣታለች ምንድን ነው ባአላህ
በህልም ሰልፍ ይዥ5ቁጥርነኝ ባለትዳርነኝ
አሰለማለይኩ በአላህ እዳየሽዉ መልሽልኝ በህልሜ ከተማዉስጥ ብዙ ሠዉ አለበት በሀይሮፋ መኪና እየሄደ ስሚን ጠርቶ ነይ ይህን ምግብ ለዲሆች እዲትስጭ ታዘሻል ብሎ ከመኪናዉ ዉስጥ በፌስታል የተቋጠረ አሽ አለኝ
ሰደቃ መሰደቅ ድሆችን መመገብ ዋጅብ ሆኖብሻል።
በአጠቃላይ ይህ ህልም በህይወትዎ ውስጥ ለሌሎች ሰዎች መልካም ነገር ለማድረግ ያለዎትን ፍላጎት እና መንፈሳዊ እድገትዎን ሊያመለክት ይችላል። ይህ ህልም በህይወትዎ ውስጥ አንድ አስፈላጊ ኃላፊነት እንዳለብዎት እና በረከት እንደሚመጣልዎ ሊያሳይ ይችላል።
❤❤❤❤❤❤❤
በህልሜ እናቴ ሲማሮ ጎመን ከማሳ ልታመጣ ትሄድና እኔ ደሞ ጓሮ ላይ ሆኜ የወረቀት ብር አገኘሁኝ እዛው እደቆምኩኝ እናቴና ወንድሜ መጡ ይህ ብር የማነው ብዬ ስጠይቃቸው እናቴ ደሞ ተይው ይቀመጥ አለችኝ ከዛ ደሞ የት ሂደሽ ነበር ስላት ጎመን ላመጣ አለችኝ እናም በጣም ከስታ የቆሸሸ ልብስ ለብሳ አየኃት ምንድነው እማ ፍቺልኝ
* ጎመን: ጎመን ብዙውን ጊዜ ጤና፣ እድገት እና ቤተሰብን ያመለክታል። እናትህ ጎመን ለማምጣት መሄዳቸው በቤተሰብህ ውስጥ ጤና እና ብልጽግና እንደሚኖር ሊያመለክት ይችላል።
* ወረቀት ብር: ወረቀት ብር ብዙውን ጊዜ ሀብት፣ ስኬት ወይም አዲስ ጅምርን ያመለክታል። ይህንን ብር ማግኘት በህይወትህ ውስጥ አንድ አዲስ እድል እንደሚያገኝ ሊያሳይ ይችላል።
* እናትህ ከስታ የቆሸሸ ልብስ ለብሳ ማየት: ይህ ምስል በጣም አስፈላጊ ነው። እናትህ ብዙውን ጊዜ ጥበቃ፣ ፍቅር እና ምግብን ያመለክታል። ሆኖም ቆሸሸ ልብስ ለብሳ ማየት አንዳንድ ችግሮች ወይም ጭንቀቶች እንዳሉ ሊያመለክት ይችላል።
* የማን ነው ብር ብለህ መጠየቅ: ይህ ጥያቄ በህይወትህ ውስጥ ያለህን አንድ ነገር ለማወቅ ያለህን ፍላጎት ሊያንጸባርቅ ይችላል።
ruclips.net/video/rnGN9td3xbE/видео.htmlsi=xmut8s1KYUZj49Qt 👈እናት
ruclips.net/video/cQd_vSQ-zVo/видео.htmlsi=PzYQU6WhP9GsDbkz 👈ብር ከመሬት ማገኘት
አራትልጆችን አያለሁ ወንድናቸው እና ሁሤን የሚባል ስምምድነው ሁልግዜነው የማየው ይቅርታ አበዛሁብሸ
ሰላም እንዴት ነሽ በህልሜ እስክሪብቶ አያለሁ ምን ይሆን
ruclips.net/video/mRarx-l4Isc/видео.htmlsi=GetrxiKp9z0T2Gud
አሰላሙዐለይኩም ሀሊማየ የፈታሁት ባሌ እና ጠበቃዉ ምግብ እየበሉ ነበር እና ጭማሪዉ እንጀራ እና ዉሀ ደግሞ ያለዉ እኔ የተቀመጥኩበት ቦታ እግሬ ስር ነዉ እና ባሌ ዉሀ ስጭኝ ብሎ የታሸገ ዉሀ ሰጠሁት ሽንፈት እየተሰማዉ ወሰደ መልሶ እጄን አሳጥቢኝ አለ መታጠቢያዉን አምጥቼ ሳሳጥበዉ ወሀዉ ተቋረጠ መልሼ ጨመርኩና አሳጠብኩት ወሀዉ ዉስጥ የማር ሰፈፍ ነበረዉ ፍቺልኝ ወዷ በድጋሚ የተፃፈ ነዉ ስላልፈታሽልኝ
* የፍቺ ሂደት: ህልምህ በእውነተኛ ህይወትሽ ውስጥ እያለፍሽበት ያለውን የፍቺ ሂደት ሊያንፀባርቅ ይችላል። ባለቤትሽን እና ጠበቃውን ምግብ እየበሉ ማየት እንደ አንድ ቡድን ሆነው እየሰሩ እንደሆነ ሊሰማሽ ይችላል።
* የኃይል ለውጥ: ባለቤትሽ ውሃ ሲጠይቅሽ እና አንች የታሸገ ውሃ በመስጠት እና እጀን በማስታጠብ እሱን እየተንከባከብሽ እንደሆነ ሊሰማሽ ይችላል። ይህ ማለት በዚህ ግንኙነት ውስጥ ኃይል እየተለወጠ እንደሆነ ሊያሳይ ይችላል።
* የስሜታዊ ውጣ ውረድ: ውሃው መቋረጥ እና በውሃው ውስጥ የማር ሰፈፍ መኖሩ የስሜታዊ ውጣ ውረድን ሊያመለክት ይችላል። ይህ ማለት በዚህ ሂደት ውስጥ ብዙ አዎንታዊ እና አሉታዊ ስሜቶችን እያጋጠመሽ እንደሆነ ሊያሳይ ይችላል።
* አዲስ ጅምር: ውሃ ብዙውን ጊዜ ንጽህናን እና አዲስ ጅምርን ያመለክታል። ውሃው ውስጥ የማር ሰፈፍ መኖሩ ደግሞ ጣፋጭነትን እና አዲስ እድሎችን ሊያመለክት ይችላል።
@ amesegnalehu betam halimaye
እህቴ በጣም ቆንጆ ሆኝ አየሁት እናም ያገሮ ስዉ ሁሉ በዉበቴ ተደንቆ ነበር እና ከቀኝ ከግራ ሁለት ወንድ ወጣቶች በወበቴ ተማርከዉ ከጓኔ ሆነዉ ፎቶ እየቀርፅኝ ነበር እኔ ደሞ ፍርች ነበር ስዉ ሀያት ሀያት እያለ በግርም ያዩኛል አላገባሁም
አይንናስ አለብሽ አልያም
* በራስ መተማመን እና ውስጣዊ ውበት: በህልም ውስጥ ሰዎች በእርስዎ ውበት ሲያደንቁዎት ማየት በራስዎ ላይ ያለዎትን እምነት እና ውስጣዊ ውበትዎን የሚያንፀባርቅ ሊሆን ይችላል። ይህ ማለት እርስዎ በራስዎ ደስተኛ እና በራስዎ ላይ እምነት እንዳለዎት ሊያሳይ ይችላል።
* ማህበራዊ እውቅና እና ስኬት: ይህ ህልም በቅርቡ ማህበራዊ እውቅና ወይም ስኬት እንደሚያገኙ ሊያሳይ ይችላል። ይህ ስኬት በሙያዎ፣ በግንኙነቶችዎ ወይም በሌላ ማንኛውም የህይወትዎ ዘርፍ ሊሆን ይችላል።
* የውስጥ ውጊያ: በህልም ውስጥ አፍራችሁ መሆን እርስዎ በውስጥዎ በራስዎ ላይ እርግጠኛ ባትሆኑም ሊሆን ይችላል። ይህ ማለት በአንድ በኩል እውቅና እና ትኩረት ይፈልጋሉ፣ በሌላ በኩል ግን በዚህ ትኩረት ምቾት አይሰማዎትም ማለት ሊሆን ይችላል።
@addismedia9882 በጣም አመሰግናለሁ ጨንቆኝ ነበር ብዙ ጊዜ ፍቴ ዉብ ሆኖ ነው የማየዉ እኔ ምን እያለኩ እጨነቅ ነበር አላህ እወቀትሽነሰ ይጨምርልሽ
@HayatAhmed-zf8ex አሚን 🤲🤲😍
ሀሊማዬ በህልሜ አዲስ የእጀራ ምጣድ አየው ያገባው ነኝ
* አዲስ ጅምር ወይም ምዕራፍ: አዲስ የእንጀራ ምጣድ አንድ ነገር መጀመርን ወይም አዲስ ምዕራፍ መክፈትን ሊያመለክት ይችላል። ይህ አዲስ ሥራ፣ አዲስ ግንኙነት ወይም አዲስ የሕይወት ምዕራፍ ሊሆን ይችላል።
* ቤተሰብ እና አንድነት: እንጀራ ምጣድ ብዙውን ጊዜ ቤተሰብ እና አንድነትን ያመለክታል። አዲስ የእንጀራ ምጣድ ማየት ቤተሰብዎ እያደገ ነው ወይም ከቤተሰብዎ ጋር ያለዎት ግንኙነት እየጠነከረ ነው ማለት ሊሆን ይችላል።
* ብልጽግና እና በረከት: በአንዳንድ ባህሎች ውስጥ እንጀራ ምጣድ ብልጽግና እና በረከትን ያመለክታል። አዲስ የእንጀራ ምጣድ ማየት በህይወትዎ ውስጥ ብልጽግና እና በረከት እንደሚመጣ ሊያመለክት ይችላል።
@addismedia9882 ሀሊማዬ የኔ ውድ አመሰግናለው ያሰብሽው ሁሉ ይሳካልሽ🙏❤
ሀሊማዬ ህልሙን ያየችው ልጂ ነች በህልሟ ቅድመ አያቷ ነች ሞታለች በህልሟ የወርቅ ሳቲም ሰጠቻት እሷም ትልቅ ቤት ገዘሁበት አለችኝ ለአያቲ ስነግራት ጥሩ ነው አለችኝ ቤቱ ውስጥ ትንሽዬ የአፕል ዛፍ አለ እሱን ተከባከቡት አለችኝ ለኔ አያቴ ነች ለልጂ ቅድመ አያቷ ነች
ማሻ አላህ ደስ የሚል ህልም ነው ህልሙ ልጅሽ እድሜዋ ከ10 አመት በታች ከሆነች አንችን ይመለከታል።
* የቅርስ ወይም የእውቀት ማስተላለፍ: የወርቅ ሳንቲም ብዙውን ጊዜ የሀብትን፣ የስኬትን ወይም የእውቀትን ምልክት ተደርጎ ይቆጠራል። ቅድመ አያትሽ ይህንን ሳንቲም በመስጠት አንች ላይ ያላትን እምነት እና በህይወትሽ ውስጥ ስኬታማ እንድትሆኒ የምትመኝ መሆኗን ሊያሳይ ይችላል። ትልቅ ቤት መግዛትም አዲስ ጅምር፣ ማህበራዊ ደረጃ ወይም ኃላፊነትን ሊያመለክት ይችላል።
* የቤተሰብ ታሪክ እና ትስስር: አፕል ዛፍ ብዙውን ጊዜ እውቀትን፣ ጤናን እና ዘላቂነትን ያመለክታል። ቅድመ አያትሽ ይህን ዛፍ እንድትንከባከቢው በመጠየቅ የቤተሰብ ታሪክን እና ትውስታን እንድትጠብቂ እየጠየቀች ሊሆን ይችላል።
* የሞት እና የህይወት ዑደት: ቅድመ አያትሽ ሞታ ቢሆንም በህልምሽ ውስጥ በህይወት መታየቷ የሞት እና የህይወት ዑደት እና የነፍስ ዘላቂነት ላይ ያለሽን እምነት ሊያንፀባርቅ ይችላል።
ሀሊማዬ አመሰግናለው ያሰብሽውን ሁሉ ይሳካልሽ❤@@addismedia9882
አራ አኔ መታ እነቴ ምታ በጠም ተጨናኩኝ ቀናው ከዛ ለህቶች ደግም ልብስ እጋዘለው ሰዉይው ቆም ሳጥን እጫመርልሸል ኢለኛል
አይነበብም ማማዬ
ሽኩራን ውደ እስኪ ይህንን ህልም ፍችልኝ አሰሪወቸን በተደጋጋሚ አያቸዋለሁ ዝርዝሩ ትንሽ ብዙ ነው ምንድነው ውደ
* ሥራ እና ኃላፊነት: አሰሪዎች በቀጥታ ከሥራ፣ ከኃላፊነት እና ከዕለት ተዕለት ተግባራት ጋር የተቆራኙ ናቸው። ስለዚህ አሰሪዎችን በተደጋጋሚ ማየት የሥራ ጫና፣ የኃላፊነት ስሜት ወይም በሙያ ሕይወትዎ ውስጥ ስላለው አለመረጋጋት ሊያንጸባርቅ ይችላል።
* የኃይል ምልክት: አሰሪዎች ብዙውን ጊዜ የኃይል፣ የቁጥጥር እና የሥልጣን ምልክት ተደርገው ይቆጠራሉ። በዚህ ረገድ አሰሪዎችን ማየት በህይወትዎ ውስጥ እርስዎን የሚቆጣጠሩ ወይም የሚመሩ ሰዎች እንዳሉ ሊያመለክት ይችላል።
* የግንኙነት ችግሮች: አሰሪዎች ከሥራ ባልደረቦች ወይም ከአለቃዎች ጋር ካለው ግንኙነት ጋር የተያያዙ ችግሮችን ሊያመለክቱ ይችላሉ። በተለይ አሰሪዎች በህልምዎ ውስጥ አሉታዊ ስሜቶችን ካስከተሉ፣ ይህ በሥራ ቦታ ያለዎት ግንኙነት ላይ ችግር እንዳለ ሊያመለክት ይችላል።
* የግል እድገት: አሰሪዎች አንዳንድ ጊዜ የግል እድገትን እና አዲስ ችሎታዎችን ማግኘትን ያመለክታሉ። አሰሪዎችን ማየት እርስዎ እያደጉ እና እየተለወጡ መሆንዎን ሊያመለክት ይችላል።
A.a.w Shete be Allah fichilegn Lejeune 18 set lej wildest ayew alechign be Allah fichilign
እህት ፍችልኝ በፊት በልጅነቴ አግብቼ ነበር ተለያየተናል እሱ አሁን አግብቷል እና በህልሜ ጸበል ቦታ ተቀምጨ ይመስለኛል ከዛ የሆነች ልጅ የኔን ቀለበት ትወስድብኝ ይመስለኛል እና ምንም አልልላትም ዝም እላታለሁ እና ይዛው ትሄዳለች ራቅ ብላ የሄደች ይመስለኛል ከዛ አንድ ያክስቴ ልጅ በሩጫ ይከተላትና ቀለበቱን ተቀብሎ ያመጣና ይሰጠኛል እኔ እቀበለውና አዲስ አልነበር እንዴ እንዴት አሮጌ ሆነ እያልኩ እያገላበጥኩት እገረማለሁ ከዛ ያች ቀለበቱን የወሰደችብኝ ተመልሳ ትመጣና ቀለበቱ ጋር ብር ወስዳ ይመስለኛል ትመልስልኛለች ስምንት ብር ነው እና ስለመለሰችልኝ ገርሞኝ ቀለበቱንም ብሩንም ስለመልስሽልኝ ይሄው ብዬ ከሰጠችኝ ብር ላይ ሁለት ብር ሰጠኌት። ምንድነው በድጋሚ ወርቅ ሁኖ ከበድ ያለ አሮዬ ቀለበት አድርጌ እየተደነቅኩ አየሁ?
@@lidiya727 ስለቀሌቤት ኣለ ስርች ኣድርገሽ እይ
በህልም ወራጅ የምንጭ ውሀ ማየት መሄድ ምንድነው
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
Asww በህልሜ 2 ቀን ደጋግሜ ነው ያየሁት ሊፍት ውስጥ ሆኜ ተበላሽቶ መሰለኝ ጉኣ ብሎ አውርዶ ሲጥለኝ ደንግጬ አደጋ ወይም የምሞት መስሎኝ ግን ምንም ሳልሆን አየሁ ምንድን ነው በአላህ?
በአጠቃላይ ይህ ህልም በህይወትዎ ውስጥ አንድ አስቸጋሪ ጊዜ እያለፉ መሆንዎን ሊያመለክት ይችላል። ይሁን እንጂ ይህ ጊዜ ጊዜያዊ ነው እና ከዚህ በኋላ ጠንካራ እንደሚሆኑ ያሳያል። ጓደኛዎ በዚህ አስቸጋሪ ጊዜ ውስጥ እርስዎን ለመደገፍ እዚያ እንደሚሆን ያሳያል።
እቤት ይመስለኛል የሴት ጓደኛዬ አልጋ ላይ ቁጭ ብላ ነበር።የሆነ ህፃን ልጅ alhe እና ወንድሜ mikina tebelashebegn silign ገንዘብ አበድሪኝ ስላት 1600ብር ትሰጠኛለች።
* ጓደኝነት እና ድጋፍ: ጓደኛሽ አልጋ ላይ ቁጭ ብላ ህፃን ልጅ አለ ማለት በህይወትሽ ውስጥ በጣም የምታምኒባቸው እና የምትደገፊያቸው ሰዎች እንዳሉ ሊያሳይ ይችላል። ህፃኑ ደግሞ አዲስ ጅምር ወይም እድገትን ሊያመለክት ይችላል።
ወንድምሽን ለመርዳት አቅም ባይኖርሽም እንኳን በቅርቡ አንዳንድ የገንዘብ ችግሮች ሊያጋጥሙት ይችላሉ ግን እሱን ለመደገፍ የሌሎችን ድጋፍ በመጠቀም ለመርዳት ዝግጁ ነሽ
Teri mulu Megeb Sebella nber keyer Weta Besega Betam qebate yalew ena 1 gewdyaye enbella selate bekye bella bechyen nw yebellawet wetu eskiyalk belecha Derekun Askerweye Ena 1 Hetsan leje Abra nebereche Selam alykum
fet negn behelm ysew leg bamana mekebel ena yerasen lej gera tut matbat gena kegnenm enatbalen eyaln metbek yatebahuatm ytkebelkuatm set lejoch nachew
* የእናትነት እና የእንክብካቤ ስሜት: ይህ ህልም በእርስዎ ውስጥ ያለውን የእናትነት እና የእንክብካቤ ስሜት ሊያንፀባርቅ ይችላል። ይህ ማለት እርስዎ በጣም አሳቢ እና ሌሎችን ለመንከባከብ የሚፈልጉ ሰው እንደሆኑ ሊያሳይ ይችላል።
* አዲስ ጅምር እና እድገት: ህፃን መቀበል ብዙውን ጊዜ አዲስ ጅምር እና እድገትን ያመለክታል። ይህ ማለት በህይወትዎ ውስጥ አንድ አዲስ ምዕራፍ እየጀመሩ ሊሆን ይችላል ወይም አንድ አዲስ ፕሮጀክት ላይ እየሰሩ ሊሆን ይችላል።
* የፍቅር እና የመስጠት ስሜት: ህፃን ማጥባት ብዙውን ጊዜ ፍቅርን እና መስጠትን ያመለክታል። ይህ ማለት እርስዎ በጣም የሚወዱ እና የሚሰጡ ሰው እንደሆኑ ሊያሳይ ይችላል።
behelm yemote abate lidfregni sil ayinun metahut keza and ayenu dem bedem sihon ayehu fechu mindn nw halimaye betext negerigni set ena yalagebahu negni
የተጨቆኑ ስሜቶች: ይህ ህልም በውስጣችሁ ተጨቁነው የነበሩ ስሜቶችን ወይም ፍርሃቶችን ሊያንፀባርቅ ይችላል። አባትሽን በህልም ማየት በህይወትሽ ውስጥ አባትነት የሚወክለውን ነገር ሊያመለክት ይችላል። አባትሽ ሊደፍርሽ ሲሞክር ማየት ደግሞ በህይወትሽ ውስጥ በአንድ ነገር እየተጨነቅሽ ወይም እየተፈራሽ እንደሆነ ሊያሳይ ይችላል።
* የኃይል ስሜት: አባትሽን በህልም መደብደብ ኃይል እና በራስ መተማመንን ሊያሳይ ይችላል። ይህ ማለት በህይወትሽ ውስጥ አስቸጋሪ ሁኔታዎችን ለመቋቋም እና ለመከላከል የሚያስችል ጥንካሬ እንዳለሽ ሊሆን ይችላል።
* የኃይል ስሜት: አባትሽን አንድ አይኑ ደም በደም ሆኖ ማየት በውስጣችሁ ያለውን ኃይል እና በራስ መተማመንን ሊያሳይ ይችላል። ይህ ማለት በህይወትሽ ውስጥ አስቸጋሪ ሁኔታዎችን ለመቋቋም እና ለመከላከል የሚያስችል ጥንካሬ እንዳለሽ ሊሆን ይችላል።
ሰላም የኔ እህት በህልሜ ሰውነቴላይ ቁስል ወቶ ቀኝ እግሬ ጉለብቴጋ ቆስሎ ተልጣል ቀጭብየ መሬትላይ ቀይ ወንድ ነው ቁጭ ብዬ አሳየዋለው ቁስሎቼን በጣም አዝኝ የማሳየው
አጠቃላይ ትርጓሜ
በአጠቃላይ ህልምህ በህይወትህ ውስጥ አንድ ነገር እየጎደለህ እንደሆነ ወይም አንድ ችግር እያጋጠመህ እንደሆነ ሊያመለክት ይችላል። ጉልበትህ ላይ ያለው ቁስል እንቅስቃሴህን ወይም ግንኙነትህን የሚገድብ አንድ ነገር ሊያመለክት ይችላል። ቀይ ሰውዬ ደግሞ ይህንን ችግር ለመፍታት የሚረዳህን ሰው ወይም አንተ እርዳታ የምትፈልገውን ሰው ሊወክል ይችላል።
ሌላ ደሞ ከዛው ከጓሮ እንደወጣን ብዙ የልጆች ልብስ በትልቅ በርሜል ማጠብ ጀመርኩኝ አሱም የማዳሜን ልጅ ልብስ በጣም በትልቅ ውሃ ውስጥ
ruclips.net/video/ltP57H3x0Es/видео.htmlsi=ufWEDhmTzpctnfmi