Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አሪፍ የፍቺ ትርጉም ነው
Wa wr wb
🏆🏆🏆🏆🏆🏆❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ተባረኬ ሀሊማዬ❤❤❤❤
Shekuran hsbibti ❤❤❤❤❤❤❤❤
💚💛❤ሰላም ላገራችን ይሁን መልካም አዲስ አመት🎑🎑🎑🎑🎆🎆🎆🎆🎇🎇🎇🎉🎉🎉🎉
አሚን 🤲 መቸ ነው አድስ አመት
@@HalimaTube-hs8dw ከሷስት ቀንበኋላ ነው ውዴ
❤❤❤
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበርከትሁ አህለንን ሀሉሚ❤❤❤
አመሰግናለው የኔ ፈጥኖ ደራሽ እየጠበኩሽ ነበር ተባረኪልኝ አቺም በምትፈልጌው ነገር ፈጣሪ ይርዳሽ አመሰግናለው🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሚን 🤲🤲😍
እባካቹ ላይኩን አብዙት
👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤
Selam lance yuene ehta ❤❤Ebaksen kutersen lakelge batame felgasalwe pilzz❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በህልም የሚወደኝ ልጅ አንገቴ ስር በግራና በቀኝ ይስመኛል ምንድነው እባክሽ ሃልማዬ ፍቺልኝ sigle negn
🍎🍏🍊☀☀☀☀☀
ወአለይኩምሰላም ሀሊማየ በህልሜ ጦርነት ያለይመሥለኛል ተኩስየለም ግንጦርነትይመሥለኝና ትልቁን ልጄንይዥ ከሰወችጋስንሸሽ አያለሁ ግንትንሹንልጄን አልያዝኩትምነበር እያልስጨነቅነበር ትንሹንባለመያዜ 😢😢😢ከዛ ወዳዉ ጦርነቱበርዶ ወደቤታችንስንመለሥ የሆነችሴት ስጦታትሰጠኛለች እሱንም ልጄ ሲገፍተዉ አንዱ 500ብር አንዱ 200ብርነበር ምግብምአለዉ መንገዱምስንመለሥ ማሽላ ጥንቅሽነበር በዛመሀልነዉየተመለሥን
አሰላሙ አለይኩም ውዱዋ በአላህ እዚው ፍቺልኝ ጨንቆኛልልጄ ከአባቴ ጋር ጫካ ነበሩ ልጄ ከነበረችበት እንጨት ዛፍ ነገር ነው ቅርጫፉ ላይ ነበረ እያየሃት ከሩቅ አንዱዋ እግር አዳልጡዋት ወደቀች ስትወደቅ በጣም ቁልቁለት ነበር ትልቅዬ ድንጋይ አናትዋን መትዋት ባህር ውስጥ ወደቀች ድንጋዬ ሲመታት በጣም ድምፅ ነበረው በቃ ሞታለች እያልኩ ሩጬ ስሄድ ከባህሩ ጭንቅላትዋ ይታያል አባቴን አውጣት እኔ መዋኘት አልችልም ብዬው እሱ አወጣት ግን ፊትዋ ትንች ተጎድተዋል እንጂ ምንም አልሆነችም አታለቅስም አታወራ ሳትረሳሽ አትቀርም ጭንቅላትዋን ስለመታት ይለኛል አወራታለው ግን አትመልስልኝም መንገድ ላይ እየሄድን ነበር ከዛ በፊት የነበርኩበት ሰፈር አንድ ኦንላይን ማቃቸው ሰዎች ጎረቤቴ ናቸው በአላቸው ነበር ከቤት ሁና ከሱዋ ጎመን እና ዱቄት እንወስዳለን ከሌለን ስትል ሰምቼ እኔው ወሰድኩላቸው ስወስድ ግን ለነሱ ከገጠር መቶላቸው ነበር በጣም ሙያምር ረጃጅም ጎመን የኔ ግን አጭር ቀጫጫ ነበር እዛው አስቀምጬ እነሱን ጎረቤት ሳያቸው በፊት የተከራየሁበት ቤት አንዱዋ ጋ ቁጭ ብለዋል ቤቱ ይደብራል ምንም መሬቱ አልተነጠም በፊት እንዲህ አልነበረም ምን ሆኖ ነው እላለሁ በውስጤ ምነው ቤቱ ስላቸው ምን ሆነ ስትለኝ አይ ጨለመ አልኩዋት ባለ ተከርይዋ በኦርምኛ ነበር ምታወራው ከዛ ትቻቸው ሄድኩ ሲጀመርም በር ላይ ቆሜ ነበር ማወራቸው የፈታሁ ነኝ ፕሊስ ፍቺልኝ😢
ruclips.net/video/fFwnQqcciiI/видео.htmlsi=cQ8bAyl9rK0yTiqK
@@HalimaTube-hs8dw wuduwa yihe Eko sel semosh new
ሰላም በህልሜ እህቴ የህቴን ልጅ ቸግሯታን ብር አስቸ ልስጣት ትለኝ አለች እኔም እቢ አልኳት ሌባ ብሬን አንጭ ብየ ከሷ የተቀመጠ ብር ላከችልኝ እና እኔም ከዚህ የነበረኝን ብር ልኬ ከሌላ ሰው አስቀመጥኩት እነሱም የቲማቲም አሲር ሰጥተውኝ ጠጣሁኝ እህቴም ተናዳ በካሴ ክዴን መታችኝ ብዙ ፊት አያለሁ እዲህ አትመሲሊነም ነበር ከሁላቸው አንች ታምሪለሽ ይሉኛን የሰፈሬ ልጆች እኔም ፈገግ አልሁኝ አላገባሁም
ሊላኛው ህልሜ ሴቷ ልጂ ድንግልናዋ ሰማንያ አምስት ፐርሰት ነው ይሉኛል አስራ አምስት ፐርሰት በሰው አጅ የተወሰደ ነው ይሉኛል በጣም አስጨንቆኛል ምን ይሆን እባክሽ እዳየሽው ፍቺልኝ🎉🎉🎉አመሰግናለው
ለልጅሽ ካለሽ ስጋት የተነሳ ካልሆነ የሂሚን መሰባበር ባለትዳር እና ነፍሰ ጡር ሴትን በተመለከተ, ይህ ራዕይ የተትረፈረፈ መልካምነትን, ደስታን እና የገንዘብ መረጋጋትን ሊያበስር ይችላል።ኢቢን ሲሪን በጋብቻ ካልሆነ በስተቀር ድንግልና ማጣት ልክን ማጣት ወይም ህልም አላሚው ለጭንቀት እና ለጭንቀት መጋለጡን ያሳያል።
ዋልኩም ወስላም እድት ነሽ በህልም የትጣላሁት ፍቅርኛዬ ነበር በህልም ቤት ውስጥ ተኝ ይሉናል አተናም ሌባ ገብቶዋል እላችዋለው ብሩን አትዝጉት እያለኩ ሌባ እፈልጋለው ቀና ብይ ሳይ እና ቤት ቆጥ ላይ ዉጣት ትንሽዬልጅ ቁጭ ብሎዋል ናውርድ እለዋለው እዛው ቆሞ የጅ ብር ስወርውር መሬት ዉደቀ ልላ መጀመርያ ቀለብት መስሎን ነበርብር እና ምላጭ አድላይ ዉርወርው እጄላይ ተቀበልኩት በሩ ጠፍጠፋ ነገር ነው ፅፉ ይለው ይመስላል አስጠግች ስየው አይነበብም የላከን ፍቅርናሽ ነው ይላል የታናሽ እህትሽ ስልክ ውስድ ብሎ ላከኝ ይላል ና ውርድ አልኩት ዉርድ ለፖልስ ሰጠሁ ለቀቁት እዴት ይለቁታል እላለው ደውዬ እስድበዋለው እዴት እደዚህ ያለጋል እያለኩ ነቃሁ ምድነው ያላገባሁ ነን ምላጭ ምድነው
ጌጣጌጥ የሚለው አይችውለው አቻ ስትፍች ደስ ይላል አፈታት ትችያለሽ
እልምይ ልባ የሚለውን አይችዋለው ልጎዳኝ ይፈልጋል መለት ነው
ሰላም እህቴ የራሴ ልብስቤት ከፊቼ ይመስለኛል ለሁለት ወዶች በ30 ብር ሸጥክላቸው 60ብር ሰጡኝ ከዛ ለይብቻ አሪግልን አሉኝ እሺ ብየ ሰጠሃቸዉ አመሰግናለው አፈታት ተመትኛል እግዛብሄር ይርዳን አመን🎉❤
ruclips.net/video/ETNJZ64sq9A/видео.htmlsi=p7iKY8yYMAXW9U5H
As wr wb ውዴ ፍቅረኛየ ጋ ተቀያይመናል ህልሙን ያየውት ከወር አልፎታል እሱ ቤት ሂጄ እህቴም የማላቃትም ልጅ አለች ተኝተን ፍራሽ ላይ የሱ ጓደኛውም አብሮኝ ተኝቶ ስለ ፍቅረኛየ የሱ የድሮ ፍቅረኛ ገንዘቡን አብርው ካጠፉት ብሀላ ተወችው ከዛ አንቺ ጋ ተዋወቀ ይለኛል ከዛ ልጅ ሴክስ እናርግ ይለኛል እኔ ኮ የጓደኛህ ነኝ እለዋለሁ እሺ ካለችህ ጠይቃት ብሎኝ ነው ይለኛል ተናድጄ አይወደኝም ማለት ነው እላለሁ በውስጤ የታለ እጠይቀዋለሁ ስለው እንቅልፍ ስለማይወስደው እውጭ ነው ይለኛል እወጣና ለምን አትወደኝም ማለት ነው ብይ እናደድበታለሁ የማላውቀው ሰው እዴት እደዚህ ትያለሽ ከዚህ ቤት ውጭ ይለኛል አዛን ያለ ይመስለኛል ሽንት ቤት ገብተው እህቴና የማላቃት ውዱ ያረጋሉ እኔ እቤቴ ነው ምሰግደው ኑ እንውጣ እያልኩ በውስጤ ቢዘገይም እውነቱ ይገባሀል እያልኩ ነቃሁ አብራርተሽ ፍችልኝ የኔ ❤❤
እረስቼው እዚሁ ህልም ላይ የልብስ ገመድ አለ የደረቀ የልጆች ልብስ ተሰቅሏል ግማሹ መሬት ላይ ወድቋል የሱ የተወሰነ ልብስ አልወደቀም ገመዱ ላይ ነው አንድ ልብስ ሊወድቅ ሲል በጄ ቀለም አድርጌ እገመዱ ላይ ሰቀልኩት በውነታው ፍቅረኛየ ሚስትም ልጆችም አለው ገና አልተፋቱም
ሀሊማዬ በህልሜ ሁለት እህትማማቾች ናቸው በእውኑ ጓደኞቼ ናቸው በህልሜ እሷየጋጠችውን አጥንት ፈልጉልን እይሉ እኔ የጋጥኩትን አጥንት ይፈልጋሉ ለምን ፈለጋቹሁት ሲባሉ እደዚህ አጥንት እናደርቃታለን ይላሉ እና የሷን አጥንት ካገኘን ጠቋይ ቤት እንሄዳለን እንሰራላታለን ይላሉ ከዚያም እኔን ያገኙኛል ለሁለት ያገላቱኛል ያስቸጉሩኛል እኔም በፍጥነት ትቻቸው ሄድኩ ። ሀሊማዬ በውኑ ተቀያይመናል ምን ይሆን ስለምትፈቺልኝ አመሰግናለው🎉🎉🎉
ምንም እንኳ እነሱ ላንች ጥሩ ባያስቡም ግን ከሴራቸው ትጠበቂያለሽ ።
አሪፍ የፍቺ ትርጉም ነው
Wa wr wb
🏆🏆🏆🏆🏆🏆❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ተባረኬ ሀሊማዬ❤❤❤❤
Shekuran hsbibti ❤❤❤❤❤❤❤❤
💚💛❤ሰላም ላገራችን ይሁን መልካም አዲስ አመት🎑🎑🎑🎑🎆🎆🎆🎆🎇🎇🎇🎉🎉🎉🎉
አሚን 🤲 መቸ ነው አድስ አመት
@@HalimaTube-hs8dw ከሷስት ቀንበኋላ ነው ውዴ
❤❤❤
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱሏሂ ወበርከትሁ አህለንን ሀሉሚ❤❤❤
አመሰግናለው የኔ ፈጥኖ ደራሽ እየጠበኩሽ ነበር ተባረኪልኝ አቺም በምትፈልጌው ነገር ፈጣሪ ይርዳሽ አመሰግናለው🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሚን 🤲🤲😍
እባካቹ ላይኩን አብዙት
👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤
Selam lance yuene ehta ❤❤
Ebaksen kutersen lakelge batame felgasalwe pilzz❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በህልም የሚወደኝ ልጅ አንገቴ ስር በግራና በቀኝ ይስመኛል ምንድነው እባክሽ ሃልማዬ ፍቺልኝ sigle negn
🍎🍏🍊☀☀☀☀☀
ወአለይኩምሰላም ሀሊማየ በህልሜ ጦርነት ያለይመሥለኛል ተኩስየለም ግንጦርነትይመሥለኝና ትልቁን ልጄንይዥ ከሰወችጋስንሸሽ አያለሁ ግንትንሹንልጄን አልያዝኩትምነበር እያልስጨነቅነበር ትንሹንባለመያዜ 😢😢😢ከዛ ወዳዉ ጦርነቱበርዶ ወደቤታችንስንመለሥ የሆነችሴት ስጦታትሰጠኛለች እሱንም ልጄ ሲገፍተዉ አንዱ 500ብር አንዱ 200ብርነበር ምግብምአለዉ መንገዱምስንመለሥ ማሽላ ጥንቅሽነበር በዛመሀልነዉየተመለሥን
አሰላሙ አለይኩም ውዱዋ በአላህ እዚው ፍቺልኝ ጨንቆኛል
ልጄ ከአባቴ ጋር ጫካ ነበሩ ልጄ ከነበረችበት እንጨት ዛፍ ነገር ነው ቅርጫፉ ላይ ነበረ እያየሃት ከሩቅ አንዱዋ እግር አዳልጡዋት ወደቀች ስትወደቅ በጣም ቁልቁለት ነበር ትልቅዬ ድንጋይ አናትዋን መትዋት ባህር ውስጥ ወደቀች ድንጋዬ ሲመታት በጣም ድምፅ ነበረው በቃ ሞታለች እያልኩ ሩጬ ስሄድ ከባህሩ ጭንቅላትዋ ይታያል አባቴን አውጣት እኔ መዋኘት አልችልም ብዬው እሱ አወጣት ግን ፊትዋ ትንች ተጎድተዋል እንጂ ምንም አልሆነችም አታለቅስም አታወራ ሳትረሳሽ አትቀርም ጭንቅላትዋን ስለመታት ይለኛል አወራታለው ግን አትመልስልኝም መንገድ ላይ እየሄድን ነበር
ከዛ በፊት የነበርኩበት ሰፈር አንድ ኦንላይን ማቃቸው ሰዎች ጎረቤቴ ናቸው በአላቸው ነበር ከቤት ሁና ከሱዋ ጎመን እና ዱቄት እንወስዳለን ከሌለን ስትል ሰምቼ እኔው ወሰድኩላቸው ስወስድ ግን ለነሱ ከገጠር መቶላቸው ነበር በጣም ሙያምር ረጃጅም ጎመን የኔ ግን አጭር ቀጫጫ ነበር እዛው አስቀምጬ እነሱን ጎረቤት ሳያቸው በፊት የተከራየሁበት ቤት አንዱዋ ጋ ቁጭ ብለዋል ቤቱ ይደብራል ምንም መሬቱ አልተነጠም በፊት እንዲህ አልነበረም ምን ሆኖ ነው እላለሁ በውስጤ ምነው ቤቱ ስላቸው ምን ሆነ ስትለኝ አይ ጨለመ አልኩዋት ባለ ተከርይዋ በኦርምኛ ነበር ምታወራው ከዛ ትቻቸው ሄድኩ ሲጀመርም በር ላይ ቆሜ ነበር ማወራቸው
የፈታሁ ነኝ ፕሊስ ፍቺልኝ😢
ruclips.net/video/fFwnQqcciiI/видео.htmlsi=cQ8bAyl9rK0yTiqK
@@HalimaTube-hs8dw wuduwa yihe Eko sel semosh new
ሰላም በህልሜ እህቴ የህቴን ልጅ ቸግሯታን ብር አስቸ ልስጣት ትለኝ አለች እኔም እቢ አልኳት ሌባ ብሬን አንጭ ብየ ከሷ የተቀመጠ ብር ላከችልኝ እና እኔም ከዚህ የነበረኝን ብር ልኬ ከሌላ ሰው አስቀመጥኩት እነሱም የቲማቲም አሲር ሰጥተውኝ ጠጣሁኝ እህቴም ተናዳ በካሴ ክዴን መታችኝ ብዙ ፊት አያለሁ እዲህ አትመሲሊነም ነበር ከሁላቸው አንች ታምሪለሽ ይሉኛን የሰፈሬ ልጆች እኔም ፈገግ አልሁኝ አላገባሁም
ሊላኛው ህልሜ ሴቷ ልጂ ድንግልናዋ ሰማንያ አምስት ፐርሰት ነው ይሉኛል አስራ አምስት ፐርሰት በሰው አጅ የተወሰደ ነው ይሉኛል በጣም አስጨንቆኛል ምን ይሆን እባክሽ እዳየሽው ፍቺልኝ🎉🎉🎉አመሰግናለው
ለልጅሽ ካለሽ ስጋት የተነሳ ካልሆነ የሂሚን መሰባበር ባለትዳር እና ነፍሰ ጡር ሴትን በተመለከተ, ይህ ራዕይ የተትረፈረፈ መልካምነትን, ደስታን እና የገንዘብ መረጋጋትን ሊያበስር ይችላል።
ኢቢን ሲሪን በጋብቻ ካልሆነ በስተቀር ድንግልና ማጣት ልክን ማጣት ወይም ህልም አላሚው ለጭንቀት እና ለጭንቀት መጋለጡን ያሳያል።