Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ላይክ እያደረግን እህቶቸ የዉነት ጎበዝ ናት
እስላም አለይኩም እባክሽ ሰልክሽን ስሙን?
❤❤❤❤❤❤
የላኩልሽን መልሽልኝ
ሰላም ዉዴ አምስት ግዜ ይወናል በእልሜ በባጃጅ ስየድ አያለዉ ፍቅረኛ አለኝ🥰🥰🙏
የኔዉድ ጓደኝነታቹሁ ግዜያዊ ነዉ ወደ ትዳር አታሰቡም
እህቴ እማላቃት ሴት ፀጉሬ እስከሚርስ ቅቤ ቀባችኝ ከዛ አይዞሽ በሰላም ትወልጃለሽ አለችኝ እደ ገና እኮነኝ አልኳት 😊 በዚህ አጋጣሜ ዱአ አርጉልኝ 8ት ወር ላይ ነኝ
@@ሸጋዶሮግብር በርግጥ ቅቤ ትንሸ ህመም ነዉ ጉንፋን በተረፈ ቀጥታ ህልምሸ ሊሆን ይችላል ያልጠበቅሸዉ ጎደኛ ቅቤ ቀብተዉ ዱዋ ያረጉልሸ ይሆናል አንዳንድ ሰዉ ህልሙ ቀጥታ ነዉ እኔ ግን አላህ በሰላም ይገላግልሸ ወልደሸ ለመሳም ያብቃሸ
@haytomer9818 አሚን ግን ይህን ህልም አይቸ ሱበሀን አላህ ወዳዉኑ አሞኝ ነበር በጣምም ፈርቸ ነበር አሁን ግን ድኛለሁ አልሀምዱሊላ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰላም የኔ እህት በናትሽ ህልሜን ፍችልኝ ከተለየሁ የልጄ አባት በተደጋጋሚ በህልም አየዋለው ስመለከተው ግን በጥሩ እይታ አያየኝም?በቅርብ ቀን እንደገና በህልም ሳየው የኔን የሞባይልና የሱ ሞባይል አንደ አይነት መቀበያ ሙዚቃ ሆነ እባክሽ ፊችልኝ 🙏
መቀየሙን ይገልጻል የመጀመርያዉ ሌላዉ በሁለታቹሁ ፎክክር ልጃቹሁ አዝኖ ይሆናል እናንተ ሳታዉቁት
ከሞተች እናቴ ጋር በተደጋጋሚ ስልክ አወራለው ምን ይሆን እህቴ ባክሽ ንገሪኝ
እርግጠኛ አዬደለሁም ፍቺዉ ግን ከሂዎትሸ ወጥቶ ከነበረ ሰዉ ጋ ድጋሚ መገናኘት መሰለኝ
ከባል ቤተሰብጋ መብላት እንጀራ ምንን ያመለክታል ዉዴ
መተጋገዝ መተሳሰብ አብሮነትንና ፍቅራቹሁን ይገልጻል
ጀዛ ከአላህ🎉@@haytomer9818
❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
ሰላም እህቴ በህልሜ የእህቴ ባል መኪና ውስጥ ሆኜ ልወርድ ስል ጫማ የለኝም እህቴን በሹፌሩ በኩል ጫማዬ መሬት ላይ አለ ስጭኝ ስላት አትሰጠኝም ባዶ እግሬን ወረድኩ ፍችልኝ እህቴ
እስኪ በአላህ ተርጉሚልኝ በሕልም አያቴ ሰክራ አየዋት እና ደሞ በዊልቸር ላይ ተቀምጣ ነው ምን ሆና ነው ስል ወድቃ ነው ይሉኛል ግን ፊቷ በጣም አምሮባት ነበረ በእናትሽ ምንድነው ጨንቆኛል
በህልም አያት መታየት በህይወት ያለች ከሆነ በረከት ነው በዊልቸር መሆኑ ደግሞ እርዳታ እንደሚያስፈልጋት ነው
በጣም አመስግናለው አላህ እውቀትሽን ይጨምርልሽ እናም አያቴን እረዳታለው
እኔ ስልክ የደዉልልን ሰው ሁሉም ተጣልሁ ምናልባት የሞተው አላዉቅም
ውዴ እንዴት ነሽ ይሐውልሽ እህቴ ቤት አልጋ ላይ ተኝቼ ነጭ አንሦላ ኮንፈርት ነበር እና አንድ የተጣላቻት ጎረቤቱዋ ከራሥጌ መሬት ላይ ተኝታ ነበር እና ግድግዳው የድንጋይ ካብ ይመሥለኛል ከዛ ሥሜን ትጠራና እንዳትዞሪ እባብ ትለኛለች ዝም ብያት ስዞር ሁለት ትናንሽ ወርቃማ እባብ አልጋው ላይ ይሯሯጣሉ ደንግጩ ተነሥቼ የሆነ ቤት ሄድኩኝ የቄሥ ሚሥት ናት ሤትየዋ የጭቃ ቤት ነው በር ላይ ቆመን ምግብ ይዤ መጥቼ ነው ሥልሥ እያልኩዋት ነቃው ቀፎኝ ነው የዋልኩት እህቴም ጎረቤቱዋም ባለትዳር ናቸው እኔ ወደ ፍቺ ላይ ነኝ እባክሽ አትለፊኝ❤
አንቺሰ ትዳር አለሸ?
@haytomer9818 ፍቺ ላይ ነኝ ምንም ሥምምነት የለንም በናትሽ ንገሪኝ ጨንቆኛል
@ሳሮን143 ግድግዳዉ ድንጋይ መሆኖ መጨከኑን ነዉ ባልሸ ሌላዉ ትንሸ የመሰለሸ የማይጎዳ የመሰለሸ ሰዉ በትዳርሸ ገብቷል አንቺ ይጎዳኛል ብለሸ ያልጠበቅሸዉ ተራ ሰዉ ነዉ ትዳርሸ መሀል አለ
@@haytomer9818 በትክክል ብለሻል አዎ እያለው ነው እዛው የጨከነው እኔ ጥዬ ወጣው ያልጠበኩት ሠው ትክክል በሴት ነው የተለያየ ነው ብቻ አመሠግናለው እኔም ደክሞኛል አሁን አንድም የምትፈቺልኝ እሥከዛሬ ተሣሥተሽ አታቂም በርቺልን አመሠግንሻለው
ሰላም እህቴ እባክሽ ፍችልኝ ጨንቆኝ ነው በህልሜ ስልኬ ጠፍቶብኝ እህቴ እኔ ጋር ነዉ ነገ አመጣልሻለው ትለኛለች ።በውኑ አላገባሁም የተለየኝ ሰው ግን አለ
የተለየሸ ሰዉ ከሌላ ሰዉ ጋር ነዉ ለመመለሰ እያሰበ ነዉ
@@haytomer9818 አመሰግናለው እህቴ
በህልሜ የአጎቴልጅ የሆነ ማየት የተሳነው ሰውዬ ሲመጣ ይቀልድበታል እኔ ግን አይዞህ ብዬ መንገድ አሳዬሁት እና እያዬኝ ወንድሜ ይስቅብኛል ምንድነው
አንተ መንገድ የሳቱትን ወይ መጥፎ የምሰሩትን ትመክራለህ የሆነ ሰዉ ሰህተቴ ላይ ሲወድቅ ዝም አትልም ቅን ሰዉ ነህ በዚሄ ደሞ የኔ ያልካቸዉ ሰዎች ደሰ አዬላቸዉም
እኔ ጓደኛየጋር አወራታለሁ ያወራሁትን አላስታውስም
የተጣላነውን ሰው ስልክ ማውራት
መታረቅ
@haytomer9818 አመሰግናለሁ♥️♥️
ሰላምነዉ, በህልሜ, ያገት, ሀበሌ ዪበጠሳን, በጀ ዪዠ, ልክእደስልክ, አዋራለሁ, በሱ,
ያገት ሀብል ሲበጠሰ ግንኙነት ይቋረጣል የባል የጓደኛ ወይ የሰራ
በህልም እናት ጋር መነጋገርስ እኔ ስደትነኝ ሀገር ሂጀ ይመስለኛል እናቴ ሂጅ ውሀ ቅጅ ትለኛለች እኔ ጎሚ እይዛለሁ አሁን መጥቸ ጀሪካ ተሸከሚ ትለኛለች እያልኩ እራሤጋር አወራለሁ ገና ሳልቀዳ ነቃሁ
የምታሰቢዉን ለማሳካት ትሞክሪያለሸ ግን ገና ይቀርሻል ሀላፊነት ከብዶሻል መሰለኝ
ላይክ እያደረግን እህቶቸ የዉነት ጎበዝ ናት
እስላም አለይኩም እባክሽ ሰልክሽን ስሙን?
❤❤❤❤❤❤
የላኩልሽን መልሽልኝ
ሰላም ዉዴ አምስት ግዜ ይወናል በእልሜ በባጃጅ ስየድ አያለዉ ፍቅረኛ አለኝ🥰🥰🙏
የኔዉድ ጓደኝነታቹሁ ግዜያዊ ነዉ ወደ ትዳር አታሰቡም
እህቴ እማላቃት ሴት ፀጉሬ እስከሚርስ ቅቤ ቀባችኝ ከዛ አይዞሽ በሰላም ትወልጃለሽ አለችኝ እደ ገና እኮነኝ አልኳት 😊 በዚህ አጋጣሜ ዱአ አርጉልኝ 8ት ወር ላይ ነኝ
@@ሸጋዶሮግብር በርግጥ ቅቤ ትንሸ ህመም ነዉ ጉንፋን በተረፈ ቀጥታ ህልምሸ ሊሆን ይችላል ያልጠበቅሸዉ ጎደኛ ቅቤ ቀብተዉ ዱዋ ያረጉልሸ ይሆናል አንዳንድ ሰዉ ህልሙ ቀጥታ ነዉ እኔ ግን አላህ በሰላም ይገላግልሸ ወልደሸ ለመሳም ያብቃሸ
@haytomer9818 አሚን ግን ይህን ህልም አይቸ ሱበሀን አላህ ወዳዉኑ አሞኝ ነበር በጣምም ፈርቸ ነበር አሁን ግን ድኛለሁ አልሀምዱሊላ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰላም የኔ እህት በናትሽ ህልሜን ፍችልኝ ከተለየሁ የልጄ አባት በተደጋጋሚ በህልም አየዋለው ስመለከተው ግን በጥሩ እይታ አያየኝም?
በቅርብ ቀን እንደገና በህልም ሳየው የኔን የሞባይልና የሱ ሞባይል አንደ አይነት መቀበያ ሙዚቃ ሆነ እባክሽ ፊችልኝ 🙏