Oh how I love you so much!! You remind me my auntie every time I see you! I love your humble personality, soothing voice and your perfect and creative ሞያ ❤️ ❤️
Enatye you so amazing pretty neat May GOD bless you we are so lucky to have you teaching us a lot happy holiday for you family and friends thanku so much 😍be blessed!
Thank you very much. You thought us so much. I like every thing your "muya". I live in Seattle WA and making enjera was so hard. But since I follow your video I made very good enjera and my family is happy. We Thank you very much God bless you!
Dear Enat! I just watched your selected cooking show that based on ethiopian dish. It was great and enjoyable to watch. You must have big space in your kitchen to be organised in this leve. Your hasband is a very lucky man and also your children get tender loving care from a wonderful mother like you. Bravo! Gobeze! and thank you for showing us your all round motherly care and cooking skills.
i really appreciate for your wonderful job. i lern so many things from you. specially enjera i was trying so many time but i couldn't make it. now tahnks to you i made so beautiful injera. even for my self i couldn't believe my eyes. God bless you!!!
Thanks for sharing I suggest when u make keba for kittfo it’s better not to but garlic, ginger or abesh that makes it not good kittfo that’s my believe but for wet it’s okay
Hello, I am trying to look into your cooking skills, and I am very much fascinated by it. Would you please kindly tell me where to get Meskel flour and which type of the kitchen aid you bought. Thank you and may God bless you and your family.
የተጠቀምኩት ገብሱ amzn.to/3nEE3a7
የኔ ሸክላ ድስቱ Ancient Cookware, Stew Chamba Pot, Extra Large, 8 Quarts www.amazon.com/dp/B00AQZ6YRC/ref=cm_sw_r_cp_api_glc_fabc_Fv38FbG0P9VTX?_encoding=UTF8&psc=1
Hi Enat, how about the injera mabkia?
Thank you
ሰላም የኔ ውድ እንዴት ነሽ እንኳን ደህና መጣሽ በርችልኝ ሼር👍😍
አንችዬ ድስቲቱ ስታምር አረረ እንዴው ዋጋዋ ከበግ እኩል ሆነችሳ hahaha
You are so talented. Learned a lot from you. 🙌👑 Enkan aderesen🌲
Yene konjo can you do subtitles please for those who doesn’t listen Amharic
💖እርጋታሺ ፀባይሽ ሞያሽ💯አንቺን ያገባው ወንድ/ ልጆችሽ በጣም ዕድለኛ ናቸው መልካም የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል🤗🤩 የእናታችን የድንግል ማርያም ጸሎት ምልጃ ዘወትር አይለየን🙏
Amen 🙏
አሜን በጣም አመሰግናለሁ🙏🏽❤️😊
እናትዬ ሰላም ላንቺ ይሁን ጉንፋኑ ተሻለሽ በጣም ቆንጆ ዝግጅት ነው ሙሉ የበአል ዝግጅት ስላሳየሽን እናመሰግናለን መልካም በአል 👌👌👍ሼር❤🙏
አወ ተሽሎኛል ውዴ በጣም አመሰግናለሁ🙏🏽❤️
እንቺ በጣም በጣም ጎበዝና ቅን ልጅ ነሽ እጆችሸ የተባረኩ ይሁኑ ስው የሚያውቀውን ለሌላ ስው በግልጽ ሲካፍል ደስ ይላል ከልቤ አመስግንሻላሁ ጌታ ይባርክሽ መልካም የጌታችን የኢየሱስ የልደት በአል ከነ ቤተስብሽ ይሁንልሽ
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን በጣም አመሰግናለሁ🙏🏽❤️😊
በጣም ደሰየሚል እና የሚ አምር አሰራር ደሰየሚል ስላሳየሽን እናመግናልን
አቤት እንጀራሽን እኮ ስወደዉ፣ አንደኛ ነው። እናመሰግናለን እናትዬ
በጣም አመሰግናለሁ🙏🏽❤️😊
እጅሽ ይባረክ ባለሙያ
አሜን በጣም አመሰግናለሁ🙏🏽❤️
ባለሙያ ጠክሪይ እህት መጠኑን የሁሉንም ጻፊልኝ
እጅሽ ይባረክ እናትዬ የኔ ባለሞያ በርቺ እናመሰግናለን በጣም
ስላምሰላም በጣም ደስ ይላል ስራሽ እግዜሪይባሪክሽ አለምእባላለው
እናትዬ እንጀራዬ እድሜ ላንቺ ቆንጆ ሆኖልኛል በጣም አመሰግናለሁ።
I love Ethiopian food very much I have eaten Hingira with vegetable curry I have even learnt how to make berebere thanks for showing the recipes
ቅቤውማ በጣም ይገርማል እኔ ለብዙ ሰው share አርገ ሁሉም ሰው በጣም ተጠቅሞል ተባረክ
የኔ ባለሙያ አንደኛ እኮ ነሽ እናመሰግናለን
እኔ እኳ የሚገርመኝ ሰርአትሽ ጉብዝናሽ ጠፈፍ ያለሽ በለሞያ ከሁሉ በላይ ፅዳትሸ አንችን የወለዱ እናትሽ እንዴት እድለኛ ናቸው ተባረኪ❤️❤️❤️
ባንች ስራ እኔ ተጠቅሜበታለሁ እጂሽ ይባረክ ቆንጆ
እናትዬ በጣም ቆንጆ ነው እናመስግናለን ቅቤው ሞክሬው በጣም በጣም ይጣፍጣል ሽታው ሁሉ በጣም ደስ ይላል ጎበዝ በርቺ ተባረኪልን ኑሪልን 🙏❤️🙏❤️ እጆችሽ ይባረኩ።
እሰይ እንኳን ወደድሽው በጣም ደስ ብሎኛል በጣም አመሰግናለሁ🙏🏽❤️😊
እናትዬ ልዩ ዝግጅት በአል በአል አስመስለሽዋል መልካም ገና ❤️🙏
💖💖💖🥰🥰👌👌💖💚💖
በጣም አመሰግናለሁ🙏🏽❤️
በጣም ባለሙያ ነሽ ተባረኪ በርቺ❤
እንኳን አደረሰሽ በጣም እናመሰግናለን እናትዬ በነገራችን ላይ አርብ እኮ ነው በዓሉ ደግሞም እይፆምም
Oh how I love you so much!! You remind me my auntie every time I see you! I love your humble personality, soothing voice and your perfect and creative ሞያ ❤️ ❤️
ባለሞያ ነሽ እናመሠግናለን💕
ውይ በጣም ባለሙያ ነሽ እጅሽ ይባረክ
የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ መልካም በአል ለሁላችን እንኳን ተሽሎሽ ብቅ አልሽልን ውዴ
ነገረስራሽ ሁሉ ቅመም ነሽ ተባረኪ እጅሽ ይባረክ።
ውይ የኔ ማር💕ምን አይነት እናት ብያሳድጉሽ ነው?
ጨዋ ፣ ባለ ሙያ 👌ባለቤትሽ ታድሏል 👈 አላህ ይጨምርልሽ ;ቅቤ አነጣጠሩን ካንቺ ወስጃለው😁thank you so much🙏
Hi betam balemuya nesh 👍👍👍👍❤️❤️
እናትዬ እንኳን አደረሰሽ ብዙ ነገር ከአንቺ ተምሬያለሁ እግዚአብሔር ይስጥሽ።መልካም በአል
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን በጣም አመሰግናለሁ🙏🏽❤️😊
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ይጅሽ ይባረክ ቆንጆ ነው
በጣም አመሰግናለሁ🙏🏽❤️
You have a lovely voice. It's soothing and relaxing.
Egesh yebarek. Yanurshe. Ethiopian bahel. Amazing 👏
አሜን በጣምአመሰግናለሁ🙏🏽❤️
ቅመም ነሽ አይቡም እንደ አገራችን በ እርጉ ደስሲል እጅሽ ይባረክ🙏🏽 እንጀራ ስትጋግሪ የስኮር፣ የቡና፣ የሻይቅጠል፣የዱቄት እቃዋችሽ ያምራሉ ፊት ለፊት ሲታዬ ነገርግን የ እንጀራዉ ሙቀት፣ እንፍለት እዳያበላሽቡሽ ወደሊላ ባታ ቡታደርጊዉ እስክትጨርሽ።
እሽ በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ 🙏💝
በጣም ባለሙያ ነሽ👏🏿👏🏿👏🏿
እንኳን አደረሠሽ እናትዬ በጣም ባለሙያ ነሽ በርች መልካም በአል ይሁንልሽ .አገርቤት ስለሆኖኩ ቢዚ ነበርኩ የበአል ስራ ዛሬ ነው ያየሁት ሼር ላይክ ውዴ❤🙏🙏
እጅሽ ይባረክ በጣም ደስ ይላል
እናትዬ እጅሽ ይባረክ
Enatye you so amazing pretty neat May GOD bless you we are so lucky to have you teaching us a lot happy holiday for you family and friends thanku so much 😍be blessed!
እንኳን አብሮ አደረሰን በጣም ደስ ይላል ስራሽ በሙሉ ደጋግመሽ ብትሰሪልንም አይሰለችም ስራሽ ሁሌም
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን በጣም አመሰግናለሁ🙏🏽❤️😊
I'm happy to know that you're doing well and feeling better. I know alot of people that got sick. Thanks for always making Delicious recipies. 🙂
ይሄን የመሰለ ቪድዮ ሰርተሽ ላይክ ይነስሽ ወይ
ማሻአላህ እጅሽ ይባረክ የኔ ሴት እኔ ገና ትናት ነው ያየሁሽ ቲክቶክ ላይ ዛሬ እዚህ ስመጣ እስካሁን የት ነበርኩ ነው ያልኩት እናመሰግናለን በጣም ባለሞያ ነሽ ።
በጣም በጣም አመሰግናለሁ🙏🏽❤️
Thank you very much. You thought us so much. I like every thing your "muya".
I live in Seattle WA and making enjera was so hard. But since I follow your video I made very good enjera and my family is happy. We Thank you very much God bless you!
እጅሽ ይባረክ እታለም 🙏
እንኳን ለልደቱ ባአል ዋዜማ አደረሰሽ ባለሞያ ብቻ ሳትሆኚ ቆንጆ ነሽ ።
እንኳን አደረሰሽ እናትዬ መልካም በአል👌👌❤️
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን በጣም አመሰግናለሁ🙏🏽❤️😊
በጣም ጐበዝ በርች
Thank God you feel better. Please take good care of your self. I like your pan, i like the way you cooked so simple. Thank you God bless you.
በጣም
እኮ ጎበዝ ነሸ
Thanks for sharing, Melkam beal yihunilin!
እናትዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል 💕💕😘😘😘
እሰይ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ እጅግ ልዬ ዝግጅት ነው እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ቀን እንድናይ ላደረገን ተመስገን የተባረከ አውደ አመት ይሁንልን
እናትዬ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ይባርክሽ ይጨምርልሽ 🌷💕🌷🌷🌷😘💕💕💕
አመሰግናለሁ👏👏
አሜን በጣም አመሰግናለሁ🙏🏽❤️😊
Mareeda
Good job sis & Marry Christmas with your family 🇪🇷🇪🇷
Thank you merry Christmas too you too 🙏🏽❤️
በጣም ባለሞያ ነሽ👍
ጎበዝ የኔእህት ባለሙያ ነሽ እጂሽ ይባረክ
ተባረኪ መልካም በአል
እግዚአብሔር ይባርክሽ የኔ ትሁት የኔ ባለሞያ ተባረኪ።
አሜን በጣም አመሰግናለሁ🙏🏽❤️😊
እንኳን አብሮ አደረሰን እህታችን እናመሰግናለን
Dear Enat! I just watched your selected cooking show that based on ethiopian dish. It was great and enjoyable to watch. You must have big space in your kitchen to be organised in this leve. Your hasband is a very lucky man and also your children get tender loving care from a wonderful mother like you. Bravo! Gobeze! and thank you for showing us your all round motherly care and cooking skills.
እኳን አደረሰሽ እህቴ የኔ ባለሞያ ዋውውው 👌👌👌👌👍👍👍👍
Thank you so much I tried it was tasty very good .
እናትዬ እንኩአን እግዚአብሔር ማርሽ :: እንኩአን ለጌታችን ለመዳኒታችን የልደት በአል አደረስሽ ክነቤተሰቦችሽ ለበአል ያዘጋጀሽው በሙሉ በጣም ጣፋጭ እና ጠቃሚ ነው አመሰግናለሁ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🇪🇹
አሜን በጣም አመሰግናለሁ🙏🏽❤️😊
እናትየ ቆንጆ ጀግና ባለሙያ ነሽ ተባርኪልን
አሜን በጣም አመሰግናለሁ🙏🏽❤️😊
Enatye betam balemuya neshe. Betam melkame sewe endehonshe alteraterm. Tebarekilen melkame beale. EGZABHER ETHIOPIAN ENA HEZBWAN YETEBEK YEBARK BEDEMU YEWAJATEN KIDIST BETEKRITYANEN YETEBEK AMEN 🙏.
So wonderful! Merry Christmas 🎄 Thank you🙏
ማሻላ ማሻላህ በርቺ
i really appreciate for your wonderful job. i lern so many things from you. specially enjera i was trying so many time but i couldn't make it. now tahnks to you i made so beautiful injera. even for my self i couldn't believe my eyes. God bless you!!!
የኔ ባለሞያ ጎበዝ
Ma sha allah sis❤
ሰላም ላንቺ ይሁን እህቴ ተባረኪ ባለሞያነሽ አያያዝሽ ያስታወቃል መልካም በአልይሁንልሽ በርች አመሰግናለሁ
ለሁላችን በጣም አመሰግናለሁ🙏🏽❤️
Gen be absor yemigager enjera Yale absit kemigagerew enjera betam lewet alew bale absitu betam taem alew yetafetal.
❤❤❤❤❤❤የኔ ቆንጆ ተባረኪ❤
እናትዬ እንኩአን እግዚአብሔር ማርሽ :: እንኩአን ለጌታችን ለመዳኒታችን የልደት በአል አደረስሽ
Wow everything looks good thank you
Ejesh yebarek😊🙏🏾
Berchi yene Konjo ...inspire adrgeshign
በጣም አመሰግናለሁ🙏🏽❤️
where you bought the making material for injera? realy you are my chice.
ሰላም እናት እንዴት ጥሩ ዝግጂት ነው ለበአል እጂሽን ይባርከው አመሰግናለሁ🙏👌👌👌💯❤️
አሜን በጣም አመሰግናለሁ🙏🏽❤️
እጅሽ ይባረክ እህታችን
ማቡኪያሽን የት አገኘሽው
ሰላም እናትዬ እንኮን ደህና መጣሽ ጉንፋኑ እንዴት ነው አንቺም በጣም ጥሩ ሰው ነሽ ሰውእንዲያድግ የምታግዚ የሰው ችግር የሚገባሽ ነሽ ቢቻል 💯 ላይክ ይገባሻል ደግንት ይከፍላል በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ያካፈልሽን እናመሰግናለን በርቺል👌👌👌👌👍👍👍👍👍🙏
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ በርችልን እኛው ከዚሁ ነው የተነሳነው ማደግሽ አይቀሬ ነው 🙏🏽❤️😊
wow it’s Amazing and interesting Thank you so much! Every one Enkune Aderesachu🙏🙏🙏
እናመስግናለን ኮረደር ቅመም በ አማሪኛ ምን ይባላል?
አሜን እናትዬ እንኳን አብሮ አደረሰን
በጣም አመሰግናለሁ🙏🏽❤️
Thanks for sharing I suggest when u make keba for kittfo it’s better not to but garlic, ginger or abesh that makes it not good kittfo that’s my believe but for wet it’s okay
ስራሽ አቀራረብሽ ፅዳትሽ ሁሌም የምወድልሽ ነገሮች ናቸው እጆችሽ ይባረኩ እናትዬ በኢንስታንት ፖት ዶሮ መስራት ተውሽ እንዴ?እንጀራሽን ሁሌም ነው፡እየመረቅንሽ የምንበላው በዚ መልኩ ደግሞ ይሞከራል ተባረኪ መልካም የጌታችን የመድሀኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት ይሁንልሽ መልካም አውደ አመት ከነቤተሰቦችሽ።
Good job ❤
አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን ውዴ
በጣም አመሰግናለሁ🙏🏽❤️
ባለሙያ
አጂሽ ብርክይበል
ዋዉዉ ጓበዝ ባለሞያ
ለቤትሽ አድስ ነኝ ማሻ አላህ ሙያ😘😘😘
Yene mare ejeg balemoya nesh ejesh yebarek keahun buhala betesebesh negn….
Can you put the link for the mixer please
You are good person thank you so much
💚💛❤👌🙏🏼☪️
Happy holidays dear
ከምንም በላይ ትህትናሽ ብቻ በቂ ነው ተባረኪ
አሜን በጣም አመሰግናለሁ🙏🏽❤️
Zememish yetebareke yihun
Betam balemoya neshe enam engera kanechea ayecha teru egageralew betam amesegenalew!
Thank u dear, abeshun yetamesal weyes terewn new ?, lelaw demo nech tef becha new weyes keyum alew?
ስላም እንኳን እግዚአብሔር ጨርሶ ማረሽ እህቴ ጠላ መጥመቅ ብታሳይኝ እባከሽ
እሽ አሳያለሁ አሜን በጣም አመሰግናለሁ🙏🏽❤️
Ejesh yebarek Enateye
አሜን በጣም አመሰግናለሁ🙏🏽❤️
Hello, I am trying to look into your cooking skills, and I am very much fascinated by it. Would you please kindly tell me where to get Meskel flour and which type of the kitchen aid you bought. Thank you and may God bless you and your family.