ቁርስ ምሳ እና እራት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 янв 2025

Комментарии • 305

  • @bettwascorner
    @bettwascorner 2 года назад +24

    እናትዬ የእኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛልኝ ምርጥ አሰራር ነው ያሳየሽን ጥሩ የፆም አማራጭ እጅሽ ይባረክልኝ👌👍👏❤🙏

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  2 года назад

      አሜን በጣም አመሰግናለሁ🙏❤️

    • @hamidmohammed834
      @hamidmohammed834 2 года назад

      በርችልን ጠንክሪይ

    • @mollaeshetu4542
      @mollaeshetu4542 2 года назад

      @@enat-ethiopianfood7261 ደሰ የለል ሰብሰኪርየብ አደረኪሽ ዛሬ

    • @ahmedmoalin739
      @ahmedmoalin739 Год назад

      @@hamidmohammed834 zoo🤬🥰

  • @sofenbeseat4346
    @sofenbeseat4346 2 года назад +5

    It is amazing how you coordinate all this great meals and bring them together on the table healthy food great job keep it up

  • @appleh9839
    @appleh9839 2 года назад +6

    እኒም ሞያ አለኝ እላለሁ ዋው አጅሽ ይባረክ ለፍተሽ ደክመሽ ለተመልካቾችሽ ተጨንቀሽ አክብረሽንከ ከልብሽ ሰርተሽ ስላሳየሽን እናመሰግናለን

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  2 года назад +2

      እኔም ስለምታዩኝ ከልቤ ነው የማመሰግነው ከኔ የበለጠ እንደምትሰሪ አልጠራጠርም በጣም አመሰግናለሁ🙏❤️

  • @abbylove4379
    @abbylove4379 2 года назад +21

    My one and only master chef. You are the only one i watch on youtube and the only one that i can actually learn from❤ love everthing you do. May God keep blessing you and your family🙏🙏🙏🙏

  • @helensAlist
    @helensAlist 2 года назад +5

    I learned (and I’m continuously learning) so much from you. You are my go-to ET chef. Thank you for sharing your wonderful recipes. God bless you and your family.

  • @selameshetu2395
    @selameshetu2395 2 года назад +5

    በጣም ቆንጆ ምግብ የምትሰሪው ሁልጊዜ እውነትም እናት እናመሰግናለን 😍🙏

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 2 года назад +5

    ዋው በጣም ቆንጆ እና ጤናማ አሰራር ነው እናመሰግናለን እጅሸ ይባረክ ላይክ 290እናትዬ👌👍😍

  • @sitotatube-
    @sitotatube- 2 года назад +6

    ዋዉ ያስጎመጃል 😋😋😋 እናትዬ እጅሽ ይባረክ 👌👌👍👍

  • @mamikitchen551
    @mamikitchen551 2 года назад +3

    ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝእጅሽ ይባረክልኝ በርችልኝ 🙏👍👌🌹 ላይክ & ሼር

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685 2 года назад

    በጣም ቆንጆ የሰራሽው ሁሉ የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ መሽሩሙን የሰራሽበት ብረድስት ሊንኩን ብትተይልን ጥሩ ነው ብዙ ሰው ይጠቀምበታል

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 2 года назад +5

    Everything looks delicious & healthy 🙏🏽👍🏽👏🏽 my favorite veggie is collared green.

  • @keyakeya2199
    @keyakeya2199 2 года назад +2

    አሪፍ ፈጠራ ነው የቂጣው ልዪ ነው ወጡም ቆንጆ ነው ሞክሬው ነበር እናመሰግናለን እናት በርቺ ጎበዝ

  • @افكارحياهبسيطة
    @افكارحياهبسيطة 2 года назад +7

    በርቺ በእውነት በጣም ነው ደስ ሚለው ስትሰሪ ስታስረጂ በርቺ💝

  • @meserettimketa5903
    @meserettimketa5903 2 года назад +3

    ከሁሉም በላይ እቃዎችሽ ዋው so nice 👍

  • @ritatube-5809
    @ritatube-5809 2 года назад +2

    በጣም ቆንጆ ነዉ እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ

  • @mimishacooks817
    @mimishacooks817 2 года назад +2

    ዋዉ በጣም ለየት ያለና አሪፍ አርገሽ ነው የሰራሽው እጂሽ ይባረክ🙏❤️

  • @etsegenet1178
    @etsegenet1178 2 года назад +1

    ምርጥ ነው እናመሰግናለን

  • @aminaali5147
    @aminaali5147 Год назад

    በጣም ጏበዝ ፍጥነትሽ ኣገላለፆሽ ቅንጭላትሽ ብርሀን ነው በጣም ጠቢብነሽ እና ለምታደርጊው ሁሉ ጤናሽን ይስጥሽ ልጆችሽንም ያሳድግልሽ ደስ ያለኑሮ ይስጥሽ እንድህ ያለ ሞያ ይዘሽማ ዝም ኣትበይ መፅሀፍ ( cook book) ማዘጋጀት ግድ ይላል thank you

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 2 года назад +6

    እናት ያንችማ ምን የማይወደድ አለ 100 ግዜ ላይክ ማድረግ ቢቻል እናደርግ ነበር በጣም ጽድት ያልሽ ባለሙያ ነሽ ጎበዝ በርቺ ተባረኪልኝ 🙏❤️ የብረድስቱ ሊንኩን አርጊልን።

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  2 года назад

      በጣም በጣም አመሰግናለሁ ሀሳብሽ ብቻ ይበቃኛል 🙏😊ስለዘገየሁኝ በጣም ይቅርታ www.amazon.com/dp/B07MSDMT1G/ref=cm_sw_r_awdo_BQ15WM43CM45QBCAMJVQ

  • @getahunlode6907
    @getahunlode6907 2 года назад +1

    Betam gobez bale muya nesh ijochsh yibareku enam yemesria ikawochish betam new migerarmu nachew please bota tekumign esti

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  2 года назад

      በጣም አመሰግናለሁ አሳይቻለሁ ከዚህ ውጭ ካለ ጠይቂኝ 🙏❤️ruclips.net/video/t3uHlomnYIA/видео.html

  • @አዲስአለምአ
    @አዲስአለምአ 2 года назад +1

    ጎበዝ በርቺልን እህቴ

  • @tfktube
    @tfktube 2 года назад +2

    Ejishi yibarek enatye

  • @yemariam2110
    @yemariam2110 2 года назад +2

    Egziabeher yestelen enteye. I will try it all.

  • @letsexploretogether4512
    @letsexploretogether4512 2 года назад +4

    Wow Enatye Liyunew👏Thanks for sharing dear all your works are Priceless💯

  • @almazhaile3480
    @almazhaile3480 2 года назад +2

    እጂሽን ይባርከው እናመሰግናለን👌🙏💕💕

  • @tigistberhanu2431
    @tigistberhanu2431 2 года назад +2

    Wow btame gobeze sete nash Berche tabarke

  • @lidiadawit6252
    @lidiadawit6252 2 года назад

    Yemere. Bezue mouya temeralew kanche berche thanks yene konjo

  • @haregebezabh3108
    @haregebezabh3108 2 года назад +3

    Thank you for sharing

  • @senaitreda9177
    @senaitreda9177 Год назад

    God’s bless yummy great job

  • @nebizi746
    @nebizi746 2 года назад

    እናትዬ በርቺ እናመሰግናለን

  • @annamarry2277
    @annamarry2277 2 года назад

    በጣም ቆንጆ ነው አገራችን ከጤፍ ጋር ይደባለቃል ለጠላም ይሆናል ሌላው በሶርባመልክም ይሰራል እኔ ግን ካንቺ የማርኩት ቄጣውን እሞክራለሁኝ ጉበዝ ነሽ።

  • @chuniseyoum8162
    @chuniseyoum8162 2 года назад +1

    በጣም የሚገርም ሞያ። እጅሽ ይባረክ። እባክሽ እንጀራ የጋገርሽበትን መጥብሻ የገዛሽበትን ሊንኩን/link ብትፅፊልኝ።

  • @meseret3119
    @meseret3119 2 года назад

    Enatye, Jewish British yibarek!!
    Thank you for your hard work. Falling asleep tells us a lot about your care. Yes you are my go to..
    Love you. May God bless you!!

  • @alembayyan7740
    @alembayyan7740 2 года назад +1

    Great job!! You inspire me to make nice meals.

  • @saida4736
    @saida4736 Год назад +1

    ሰብስክራይብ ያንስሻል የኔ ልዩ ማሻ አላህ እኔም በምግብ ሥራ ጎበዝ ነኝ እል ነበር ያንች ይለያል

  • @የድንግልማርያምልጅ-ኘ6ከ

    Wow that looks amazing!!
    I love it😍

  • @taddesebekele7493
    @taddesebekele7493 2 года назад +2

    ጥሩ የጾም ምግብ :: ከሚያምር …አቀራረብ ጋር🙏🏽❤️🙏🏽

  • @wisechange5910
    @wisechange5910 Год назад

    ዋዉ መሽሩም በጣም እወዳለሁ። የእኔ ልብ አዉቃ መሽሩምን ስላመጣሽዉ ደስ ብሎኛል። መሽሩምን ለረዥም ጊዜ እየሰራሁ ለድግስ ሳቀርብ የእኛ ሰወች ማለትም አበሾች ብዙም አይወዱትም። ግን አንች ካመጣሽዉ ሊለምዱት ይችላሉ የሚል ተስፋ አለኝ።

  • @lelugualadwa4781
    @lelugualadwa4781 2 года назад +1

    gobez berci betame meteseriw yameral meseriyaw yet new yegzashew belink asekemicilen ehet

  • @bfreecitizen3856
    @bfreecitizen3856 2 года назад

    በጣም ያምራል በርቼ

  • @hermelatilahun2945
    @hermelatilahun2945 2 года назад +1

    Nice video as usual yene konjo

  • @tizitaayano4158
    @tizitaayano4158 2 года назад +2

    Bexami konijo new ijshi yibareki

  • @tenagertube3335
    @tenagertube3335 Год назад

    Balemya Aregshen Tebarki 👌❤️❤️❤️

  • @enat1821
    @enat1821 2 года назад +1

    ጎበዝ ባለሞያ ባልሽ ታድልዋል እጅሽ ይባረክ

  • @eyerusalemhagerie9288
    @eyerusalemhagerie9288 2 года назад +2

    እጅሽ ይባረክ

  • @azebfisseha7665
    @azebfisseha7665 2 года назад +1

    You are really good... I also liked tge tools you have for making lufe simpler !

  • @serawitalem2242
    @serawitalem2242 2 года назад +2

    በጣም ባለሙያ

  • @teshomelentderu
    @teshomelentderu 2 года назад +1

    ጎበዝ በርችልን

  • @የእናትጓዳ-አ1ረ
    @የእናትጓዳ-አ1ረ 2 года назад

    😃yezefezefeshebet eka termusoch ena instant potesh mefechaw ende agatami alen wich is common betam yameral yam 👍

  • @fikertetube7086
    @fikertetube7086 2 года назад +1

    Woww so nice

  • @misrakbahiru9067
    @misrakbahiru9067 Год назад +1

    ልዩ ነሽ እኮ ዕቃዎችሽ ሁሉ በጣም ያምራሉ ❤️❤️❤️

  • @mosesabebe9826
    @mosesabebe9826 2 года назад +1

    Tebareki

  • @رازانالجيزاني
    @رازانالجيزاني 2 года назад +1

    i Like U cook special u are clean and nice chief good job ❤

  • @alhamdulilahforevrythinga571
    @alhamdulilahforevrythinga571 2 года назад +1

    አሪፍ ነው

  • @ferahiwotgetu2526
    @ferahiwotgetu2526 2 года назад

    Benegerachin lay anchin almadenak aychalm berchi enjiraw btam geremognal eregatash ds ylal bzihu ketybt👍👍👍👍👍

  • @almazworkneh8255
    @almazworkneh8255 2 года назад +2

    በጣም ጎበዝ ርጋታሽ ብቻ ይበቃል ባለሙያነትሽ እንዳለ ሆኖ እኔ ማሽሩሙን እስከምሰራው ቸኮልኩ በጣም ነው የሚያጓጓው በርች

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  2 года назад

      በጣም አመሰግናለሁ ሞክሪው በጣም በጣም ይጣፍጣል ትወጅዋለሽ🙏❤️

  • @wisechange5910
    @wisechange5910 Год назад

    እናትዬ የእኔዋ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ ሙያሽን ስላካፈልሽን እግዚአብሔር ይስጥልን። ❤

  • @mulukenmuluken3056
    @mulukenmuluken3056 Год назад

    በርች እህቴ ግን ቀይ ወጥ የሰራሽባት ድስት ተመችታኝ አለች በጣም አሪፍ ናት

  • @elizabethtefera3126
    @elizabethtefera3126 Год назад

    your voice is just like Melat. Thank you በርቺ

  • @handeabo-berhanuhunsore7945
    @handeabo-berhanuhunsore7945 2 года назад

    Very good job thanks .

  • @semotzemebelugn4003
    @semotzemebelugn4003 2 года назад +1

    አንደኛ ባለሙያ እንደሆንሽ ታውቂያለሽ

  • @kidestsanna671
    @kidestsanna671 Год назад

    እግዚአብሔር ይባርክሽ አንድ አመት ሙሉ ለመጠቀም ፈርቼ ያስቀመጥኩትን ፕሬዠር ኩከር ባንቺ ማበረታታትና ማስተማር አሁን ሁሌ እየተጠቀምኩ ነዉ እጅሽ ይባረክ❤

  • @rahelshawel4396
    @rahelshawel4396 2 года назад

    አድርጌያለሁ እኮ የኔ ቆንጆ ፤ ስላላየሽኝ እኮ ነው
    ባለሙያ ለመሆን ማመሳከሪያዬ አንቺ ነሽ ጎበዝ ።

  • @اللهمارحمني-ص6ض
    @اللهمارحمني-ص6ض 2 года назад +1

    ማሻአላህ 👍👍👍👍

  • @meseretathens
    @meseretathens 2 года назад

    በርቺ የኔባለሞያ ተባረኪ 😋🥰❤👌

  • @Praise-k1u
    @Praise-k1u Год назад

    ብረት ድሰትሸን የገዛሸበት ዌብሳት ብትአሰቀምጪልን ደሰ ይለኛል እና እሰቲም የምታደርጊበትንም ጨምረሸ ከተመቸተሸ እባክሸ እናመሰግናለን በጣም ንፁህና ባለሙያ ነሸ ❤

  • @በትእግስትያልፋል
    @በትእግስትያልፋል 2 года назад +3

    አቤት ግሩም ድንቅ ባለሙያ ነሽ የጤና ምግብ አሳየሽን ተባረኪ እቃዎችሽ ሲያምሩ ቪዲዮሽን የሰረቁሽ ባለሙያ ስለሆንሽ ነው ሌቦች

  • @wulitatsegaye8473
    @wulitatsegaye8473 2 года назад +1

    I Just subscribed. በርች። ጥፉፍ፡ያለ፡ስራ፡ነው፡የምትሰሪው፡በጣም፡ይማርካል፡ስራሽ።

  • @yenealemassefa7387
    @yenealemassefa7387 2 года назад

    በጣም ድንቅ ነው ተባረኪልን
    እባክሽ ሊንኩን ላኪልን ብረድስቱ
    በጣም አስፈላጊ ነው

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  2 года назад

      አመሰግናለሁ🙏❤️www.amazon.com/dp/B07MSDMT1G/ref=cm_sw_r_awdo_BQ15WM43CM45QBCAMJVQ

  • @semiraahmed4079
    @semiraahmed4079 2 года назад +1

    Berchy sis betam arif sera new

  • @abebe7532
    @abebe7532 Год назад

    Ejesh yebarek🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👍

  • @selamawitberhane3201
    @selamawitberhane3201 2 года назад +2

    በጣም ጉበዝ አድናቂሽ ነኝ ♥♥♥

  • @seni680
    @seni680 2 года назад

    ምንም ችግር የለውም በጣም እናመሰግናለን

  • @hareglulu8331
    @hareglulu8331 Год назад

    Wow amazing😊

  • @greensceneenergyplc2438
    @greensceneenergyplc2438 Год назад

    Thanks for sharing dear

  • @anafthehabesha4458
    @anafthehabesha4458 2 года назад +2

    ሰላም እናትዬ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ያካጸልሽን በእዉነት ላይክ ይገባዋል ሰላካፈለሰሽን እናመሰግናለን 👍👍👍👌👌❤🙏

  • @selamawitketema9800
    @selamawitketema9800 2 года назад +1

    ያምራል

  • @mulukenmuluken3056
    @mulukenmuluken3056 Год назад

    ዋው እውነት በጣም ያምራል ሁሉም ❤❤❤

  • @saritube7372
    @saritube7372 2 года назад +1

    የኔ ባለሞያ እጅሽ ይባረክ እግዛብሔርን ከልቤ ነው የምወድሽ

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  2 года назад

      ውይ ታድየ በጣም በጣም አመሰግናለሁ🙏❤️😊

  • @tirhashejlu-fl2is
    @tirhashejlu-fl2is Год назад

    Wow Wow so God fot

  • @Ezza572
    @Ezza572 2 года назад +1

    ሰላም ሰላም woooooow በጣም ገራሚ ነው 🙏🙏🥰🥰

  • @senaittesfay2718
    @senaittesfay2718 2 года назад +2

    God bless you my sister 🙏

  • @metasebiakassaye3747
    @metasebiakassaye3747 2 года назад

    Balemoya! Can you share the link for the plastic container using for the lite?

  • @jamilasalah5816
    @jamilasalah5816 2 года назад +1

    mashallah ☪️💚💛❤🙏🏼👈🏾

  • @addis1395
    @addis1395 2 года назад

    ባለሞያ ተባረኪ

  • @Hasinatube
    @Hasinatube 2 года назад

    ማሸአላህ እዴት ያምራል ማሸአላህ በርች እህት

  • @meazaaraya8080
    @meazaaraya8080 2 года назад

    Waw waw gobez

  • @LoveDedefo
    @LoveDedefo Год назад

    Enjera asayen❤❤

  • @Relaxetionsoul22
    @Relaxetionsoul22 2 года назад

    My dear just today get the channel I am happy to see you! You did great!

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  2 года назад

      በጣም አመሰግናለሁ እንኳን ደህና መጣሽ 🙏❤️

  • @selamgoytom8175
    @selamgoytom8175 2 года назад

    Amazing thank it’s helpful ⭐️⭐️⭐️🙏🏽

  • @meseret3119
    @meseret3119 2 года назад

    Sorry EJISH, BETISH yibarek!
    Typo error.
    Where do get the electronic cooking pot?

  • @yemisirachmebratie1019
    @yemisirachmebratie1019 2 года назад +1

    በጣም ቆንጆው ነው የደስትክዳን ማስቀመጣ ከየትንወ የገዝሺዉ

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  2 года назад

      🙏❤️www.amazon.com/dp/B00ZCENGGY/ref=cm_sw_r_awdo_BJ58SSB8XEV85CC0KB2J

  • @aidah832
    @aidah832 2 года назад +1

    Enat betam yemewedew geletsash ena yekutchen gadgetochesh nachew. I love all of them. Yes, pls let us get the link where we can buy them especially yedeste kidan maskemechiyawena ye electric destwan. Thank you so much for all your videos I enjoy them all the time

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  2 года назад +1

      Thank you 🙏❤️
      1 www.amazon.com/dp/B00ZCENGGY/ref=cm_sw_r_awdo_BJ58SSB8XEV85CC0KB2J
      2 www.amazon.com/dp/B07MSDMT1G/ref=cm_sw_r_awdo_BQ15WM43CM45QBCAMJVQ

  • @kebeneshmelaku8225
    @kebeneshmelaku8225 Год назад

    YE WETE BETE EKAWOCHESHI YAMERALU . MEGEBUME TAFACHE YEMESELALE .ENAMESEGENALENE. ❤

  • @haniab6935
    @haniab6935 2 года назад

    Enatye lyu new👍👍👍👍,ljochshnm fetari yasadglsh💕💕💕

  • @sz8758
    @sz8758 2 года назад +1

    You are so talented! You make me so hungry 😋

  • @mamituyegezu4474
    @mamituyegezu4474 7 часов назад

    እረ ፈልጌ አጣሁ ጠጅ እንዴት እንደሚሰራ ሁሉም ቦታ እንጀራ ወጥ ቤት የሚያደምቁት ጠላ እና ጠጅ Please do it

  • @semirabedru8577
    @semirabedru8577 2 года назад

    Enjra yegagrshebet metbsha please linkun.

  • @eteneshkassa3274
    @eteneshkassa3274 Год назад

    ሰላም እንዴት ነሽ በጣም thank you for sharing የኤሌክትሪክ. ብረድስቱን ሊንክ Share. ፕስት አድርግልንሊ

  • @Greatful5
    @Greatful5 2 года назад

    Ejish yibarek! LeKey sir ena dinchu mecheresha lay lomi adrgibet yatafitewal, that's what my mum used to do.

    • @enat-ethiopianfood7261
      @enat-ethiopianfood7261  2 года назад

      እሽ እንዳልሽኝ አደርጋለሁ በጣም አመሰግናለሁ🙏😊