#Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 фев 2025
  • Getu Temesgsn (ጌጡ ተመስገን) - የኢትዮጵያ ድምፅ!!
    አበይት ዜናዎች / ዘገባዎች
    Ethiopian News - Ethiopian Airlines - Abiy Ahmed Ali
    #Ethiopianews​ #ethiopia​ #ethiopian

Комментарии • 27

  • @ካሴትTUBEOFFICAL
    @ካሴትTUBEOFFICAL 29 дней назад

    ጌጡ እንኳን ደህና መጣህልን እባክህ በአንድ ቃል ለለምንህ ስለተዎድሮስ ታደሰ በአካል አግኝተኸው ዶክመንተሪ ሰርተህ ያለበትን ሁኔታ መልካም በሆነ ሀሳብ አሳውቀን እባክህ (ጌጡ ተመስገን)🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😢🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😢🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏

  • @Teo-Z21
    @Teo-Z21 Месяц назад +1

    Getu, good to see you here. Keep up your good works!

  • @biruktensye2163
    @biruktensye2163 27 дней назад

    Wel come getu

  • @BrukSeifu-e5k
    @BrukSeifu-e5k 29 дней назад

    ጌጡ በመጀመሪያ ለፕሮግራሙ ምስጋናዬ ተቀበለኝ ፤ ጌጡ እንደዚህ አይነት ውብ ና አስደማሚ Documentary ከዘጠናዎቹ አጋማሽ ጀምሮ አስከ ሁለትሺዎቹ መጀመሪያ ድረስ ብዙ ፕሮግራሞችን Etv ላይ እንደሰራህ አውቃለው እና እባክህ በተከታታይ ፕሮግራሞቹን በዚህ Channal ላይ ብትለቅልን በጣም ደስ ነው የሚለኝ ከታላቅ ትህትና ጋር፥
    Bruk seifu Gm

  • @khedirmuhamed4305
    @khedirmuhamed4305 Месяц назад +1

    02:48 teddy afro🖤

  • @tadiosgashaw8085
    @tadiosgashaw8085 Месяц назад +5

    ፓትርያርኩ ሰረቁ ብለህ የዋሸኸውን አልረሳንም ጌጡ ተመስገን አትርሳ ይህ ዘመን አልፎ የምናወራርደው ሂሳብ አለ

    • @michaeltaye8261
      @michaeltaye8261 19 дней назад

      በቀል ምን ይሰራልሀል
      ከሰይጣን ነው

  • @SekelaTrading
    @SekelaTrading Месяц назад

    Welcome. Mr Getu

  • @dungedunge7226
    @dungedunge7226 Месяц назад

    welcome 💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @DawitGeberwold
    @DawitGeberwold Месяц назад

    ጌጡ አንተን አለማድነቅ አለማክበር ንፉግነት ነው የኔ ዘመን ጀግና ክብር ይገባሀል አቦ ይመችህ

  • @anwersrt6892
    @anwersrt6892 Месяц назад

    ጌጡ አንተ ትለያለህ በርታ

  • @tarikubelete6391
    @tarikubelete6391 Месяц назад

    ጌጡዬ እንኳን በዚህ መጣህ

  • @fasikatsige4159
    @fasikatsige4159 Месяц назад +1

    it is a long past video, why do you want to post now as if it is your program...just like you post on FB without mentioning the author of the news.

  • @Coffeeቡና
    @Coffeeቡና Месяц назад +3

    እግዚአብሔር ይቺን አገር ከወደዳት የአብይን አምባገነን መንግስት ይገርሥሥልን! አሜን!

  • @yihenewgirma1115
    @yihenewgirma1115 Месяц назад

    Why You give the title ike this...... give respect for your job.

  • @fitsumMana
    @fitsumMana Месяц назад +1

    ye etv document ይዘረፋል እንዴ?

  • @meleket_media1986
    @meleket_media1986 Месяц назад

    🔴ውሀ የሚያነሳ ግሩም ፕሮግራም ወደ RUclips መጣ!ጌጣችን እናመሠግናለን❤

  • @dangeb180
    @dangeb180 Месяц назад

    ዘገዬ ብዬሀለሁ

  • @wondwessentadesse6208
    @wondwessentadesse6208 Месяц назад

    Egezer yesetehe getuye yemuzika feker wesete bemen endegeba zare ke 29 amet buhala gebange

  • @kaleabhintsa4681
    @kaleabhintsa4681 Месяц назад

    🤔🤔ye aster etituuuu tewodros tadesse endeseraw nbr mawkew?

  • @Lidya-br3ji
    @Lidya-br3ji Месяц назад +1

    እንደዚህ የሻገተ ቪዲዮ እያወጣህ ልትጦርበት ስታስብ ስለሰዎቹም ጥቅምና ፕራይቬሲ እዳትረሳ!

    • @Dani-Harer
      @Dani-Harer Месяц назад

      እህትዋ " የሻገተ " ከዛ ደግሞ " ጥቅም " እንዴት ነው 🤔 : እንዲህ ቆምጣጣ መሆንን ስለምን መረጥሽ?! 🤔

    • @Lidya-br3ji
      @Lidya-br3ji Месяц назад

      @ ለምጣ ለሄደው መንግስት ሲያጎበድድ የሚኖር መሆኑን ላስታውስህ? አሁን አጥንቱ መጣመም ስጀምር ደሞ በዚህ ሊጦር ሲመጣ ኮንቴንቱ ላይ ያሉ ግለሰቦች ሁሉ ባለመብት መሆናቸውን እንዳይረሳ ነው:: ያው ለሱ በማሰብ!

  • @addisalemayehu0299
    @addisalemayehu0299 Месяц назад

    Where is my ንዋይ??????

  • @telisijohn2054
    @telisijohn2054 Месяц назад

    This Abebe guy looks a lot like Obama

  • @mohammedgemale2972
    @mohammedgemale2972 Месяц назад +1

    ጭራሽ በስሙ መነገድ ጀመራችሁ

  • @tesfumekonen6066
    @tesfumekonen6066 Месяц назад

    Be 1 kifil yemitenakek aymeslegnim..Abey tariku bemezrz 5 video kifil yansewal. Kalebet himem tefewiso...Tena ina rejim edmey emegniletalew..bale wuleta new....Ende Gash Muhamud kibir yasfeligewal....