በአዲስአበባ ሰልፍ ላይ ምን ተፈጠረ? ፖሊስ አስጠነቀቀዲያቆን ዳንኤል ክብረት ስለጉዳዩ ተናገረ!ኦርቶዶክሳዊ ቲክቶከሮች ከአባቶች ጋር ተፋጠ*ጡ!
HTML-код
- Опубликовано: 7 фев 2025
- ጤና ይስጥልኝ የተወደዳችሁ የማሻክ ሚዲያ ቤተሰቦቻችን በዚህ ዩቲዩብ ቻናል መደመጥ ያለባቸውን ወቅታዊ ወሳኝ መንፈሳዊ ታማኝ መረጃዎችን የምናደርስበት ቻናል ነው ሰብስክራይብ እና የደውል ምልክቱን በመጫን ቤተሰብ እንዲሆኑ እንጠይቃለን
ከቅድስት ሥላሴ መስቀል መረገጥ በኋላ ስለ ቅዱስ መስቀሉ ክብር "የተመሳቀለ"በሚል አቃሎ በሠጠው ፀያፍ አስተምህሮ እንዲሁም ሴት ልጅ ሱሪ ለብሳ መቁረብ ትችላለች ያለው አክሊል ግን ታላቅ የአስተምህሮ ግድፈት ፈፅሟል ፤ሌሎቹ ቲክቶከሮች ደግሞ ጥሩ እየሰሩ ያሉ እንዳሉ እያየን ነው ይህ ይበል ያሰኛል፤የመስቀሉንና የሥጋወደሙን ክብር ያቀለለውን አክሊልን ሳያስተውሉ በጭፍን መደገፍ ግን ታላቅ ስህተት ነው።
አክሊል ሆይ ልብ ግዛ ተዉ ተዉ አዝማምያህ ጥሩ አይደለም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ የመናቅ አባዜ በአናትህ ላይ ከፍ ብሎ ወደ አጥፊ ነገሮች እየመራህ ነው ልብ ላለህ አካሄድህ እንደ ግብጻዊያን ቤተ መቅደስ ሲገቡ እና የኢትዮጵያ ቤተመቅደስ ስንገባ ያለው ልዩነት በጣም ሰማይ እና ምድር ነው እና አካሄድ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስን ለማዘመን ነው እየተጋህ ያለከው እና ተዉ በህግ አምላክ 😢
ይህንን ገዳይ መግደል እንጂ የምን እስራት ?