Ethiopia: ሰበር መንግስቱ ሀይለማርያም ለ 5 አስገራሚ ጥያቄዎች መልስ ሰጡ / mengistu hailemariam / addis agelgil

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 янв 2025

Комментарии • 106

  • @addisagelgil-7211
    @addisagelgil-7211  2 года назад +15

    ስለ አፍሪካ መሪዎች እና አወዛጋቢ ፖለቲከኞች የተለዩ አስቂኝ እና ታሪካዊ ፕሮግራሞችን በዚህ ያሊንክ ገኛሉ ET Daily
    ruclips.net/channel/UCUOVG7dme_OS3nmzN1FmD4Avideos

    • @janoRas45
      @janoRas45 2 года назад

      ይቅርታ ድምፁ ግን የመንጌ ነው ? በናታቹ እውነቱን ንገሩኝ !!!!!!!!!!

  • @niyatube0911
    @niyatube0911 2 года назад +21

    የመንጌን ድምፅ ስሰማ ልቤ በሀሴት ይሞላል ተመልሶ ኢትዮጵያን እንደማይገዛ ባውቅም ግን ኢትዮጵያ ወይም ሞት የሚለው መፈክሩ ጆሮዬ ላይ ያቃጭላል መንጌ ኢትዮጵያዊነት ብቻ ውስጡ የነገሰ በምንም ልገልፀው ማችለው ጀግና ነው አንድ ቀን ግን እናት ሀገሩን ተመልሶ እንደሚያያት ተስፋ አደርጋለው አመሰግናነነው ሼር ላይክ

  • @yhhih3709
    @yhhih3709 2 года назад +4

    ጎድመንግስቱ፣፣፣፣እንኮንእድሜሰጠህ፣፣፣አየህወያኔ
    እምንአንደደረሰ፣፣፣፣፣ደሰዪበልህ
    የጁንአገኛያዉምበሌብነት፣፣፣መኖርጥሩነዉ
    ጌድመንግስቱአንኮንከየህ

  • @RomioKm
    @RomioKm 10 дней назад

    መንጌ እጅግ ታላቅ ሀቀኛ መሪ ነው
    የመንጌ እጅ እንደ አሽንቁ የሚያበራ ንጹህ ነው
    ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሀለሁ

  • @demissiemitiku5424
    @demissiemitiku5424 2 года назад +6

    ዕውነት ነው። ልብ ላለው ዕድሜ ዩኒቨርሲቲ ነው ይባል እኮ።

  • @tarikuabebe1786
    @tarikuabebe1786 2 года назад +12

    ደስ የሚል ዘመን ሰው አልገባውም ምድረ መሀይም። መንጌ ብቻ። አራት ነጥብ። እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ። ይህ ቢሆን ሕዝባችን ጠቅሎ አገሩ ይመለሳል።

  • @bx5831
    @bx5831 3 месяца назад

    በጣም ግሩም መረጃ ነው።Majority number of Ethiopians respect ሊቀመንበር መንግስቱ ኃይለማርያም።ኢትዮዽያ በታሪኳ የሚወዷትን መሪዎች አትወድም። በጣም እንወድሀለን መንጌ። በ60ዎቹ ላይ እና በነ አጥናፉ አባተ ጨክነሃል ግን አንተ ብትተዋቸው እነሱም አንተን ከመብላት ወደ ኋላ አይሉም ነበር ምክኒያቱም የጭዋታው ህግ ያ ስለነበረ።አንተ በስደት ቀርተህ እነ ስብሃት ነጋ እና ምድረ የባንዳ መንጋ በአገሪቱ ሀብት ሲበሻቀጥበት ማየት ሞት ነው።እንደምንም ሆነህ ፋኖ ኢትዮዽያን እስቲረከባት ጠብቅ። በክብር ታርፋለህ።We Love You Our Hero እስከነ ጉደለትህ።ስተት ሰርተሃል በአገርህ ፍቅር ግን ጠላቶችህ ሁሉ መስክረዋል ! ! ! !ግን

  • @mengistununiye3800
    @mengistununiye3800 2 года назад +3

    Gegena you are absolutely right

  • @tarikwatarikwa6777
    @tarikwatarikwa6777 2 года назад +4

    ደስ የሚሉ መንግሥት ነበሩ ሌላው የሚጠላቸው ሁሉን ማስደሰት አይቻልም ምንም ሳይዙ ወይም ሳይጠቀሙ የወጡ መንግሥት ናቸው ያሳዝናል ሁሉም የዘረፉ ናቸው ከሳቸው በቀር

  • @MHMETHIOPIA
    @MHMETHIOPIA Месяц назад

    ክብር ለታላቁ መሪና ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ፕ/ መንግስቱ ሐ/ማርያም ይሁን ።

  • @negaasefa5357
    @negaasefa5357 2 года назад +11

    እዉነት እዉነት መጌ የዞ የወጣዉ ጅቦች አዳይበሏት ትክክለኛዋን ኢትዮጰያን ነዉ ተመልሶ ይመጣል ትክክለኛዋንም ኢትዮጰያን ይዟት ይመጣል እግዚሐብሄር ቀን አለዉ ትግስት ብሎ ያወጣላት ስም እንኳን ዶክተር ትግስት ሆኗል መጌም ልጆቹም ይመጣሉ አምላኬ ይሕን ሳታሳየኝ አትግደለኝ ።

  • @belumar4304
    @belumar4304 2 года назад

    በመጡና ሃገራችን አንድ እርምጃ በተራመደችልን

  • @demissiemitiku5424
    @demissiemitiku5424 2 года назад +2

    አዎን የመንግስቱ ኃለማርያ መንግሥት በዘረፋ አይታወቅም። ብቻ ጥበብ ጎደላቸው ኢንጂ!!!
    ጥበብብ ሲባል የሚቀዳው ከእግዚአብሔር የሚቀዳ እኮ ነው።

  • @bdlubdlu3080
    @bdlubdlu3080 2 года назад +1

    ቃለ መጠይቁ የሱ ነው ድምፁ የሚተርከው ሌላ ነው

  • @mehadimehadi8795
    @mehadimehadi8795 2 года назад +17

    እናምንሀለን መጌ በጪራሽ ከሀገሩ አሰርቅም

    • @farusnuri977
      @farusnuri977 2 года назад

      አባት ዉሽት ዉሸት

  • @letashuffo6350
    @letashuffo6350 2 года назад

    ኢትዮጵያ በየዘመኑ ሀገር የታደጉ አርበኞች መሪዎች ነበራት ፣ ኢትዮጵያ ታሸንፋለች ፣ ድል ለጀግናው መከላከያ ሠራዊታችን ።

  • @yhhih3709
    @yhhih3709 2 года назад +3

    ጌድመንግስቱ፣፣፣፣፣፣፣ምነዉለአንድግዝባነንህ
    በተለዪያሰተማርካቸዉወላጂወቺዪወድሀል

  • @tilahunhakenisso3139
    @tilahunhakenisso3139 2 года назад +2

    ውድ የአገራችን እውናተኛው መሪያችን አንተህ እንደና አፄቴድሮስና ሚኒልክ ኢትዮጵያ ወደች ናበራችሁ በኢትዮጵያ ህዝብ በአገር ወደድናትና በሌብናት አትተሙም :: በዘው በከበድ በያአቅጠጫው በከበባው ጦርናት ዘማን ብዙ የልማትና በጦርናትም ይሁን በድሃት ወላጅ አልበ ሕጸናት የመሰደግና የትምህርት ዕድል ከፍተህለቾዋል :: ብዙ የኢትዮጵያ ህዝብ አንተን አይራሰም:: የተናገርከቸው ትዕምብቶች በትክክል ተፈጵሞ አይታናዋል :: አንተን መሰል ሰው አገር አጠህ እንጅ ከአንታህ አመራር ጉድለት አይዶለም ዘሬ እያደራሳን የአለን የአግራችን ችግሮች :: አሁን ግን የእግዚአብሄር ተስፋ አታያልን ናው
    መንጌ አንተ ኑርልን ዘሮችህም ይበራኩ !!!

  • @dolomondabula5269
    @dolomondabula5269 2 года назад +1

    thank you

  • @ድንግልአማላጄድንግልአማሌ

    አለው. ይሻል ነበር. መንግሥታቺን. እባክህ. ተመለሱ. አባታቺን. ተመለሱ. ኢትጰ. እየጠፍቺነው. ተመለሱ አባ።

  • @zewdugirum1486
    @zewdugirum1486 2 года назад +5

    መንግስቱን ቀን በቀን ከሰኞ እስከ አርብ ወደ ቢሮው ሲገባ አይ ነበር ሁሌ በLandRover ነበር የሚንቀሳቀሰው።

  • @getasewalamir9473
    @getasewalamir9473 2 года назад +4

    መንጌ አትሰርቅም እናምንሀለን

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 2 года назад +5

    አይ ግዜ እንኳን መንግሥቱ ሀይለማርያም ከሱ ጋር በስልጣን ላይ የነበሩት ባለስልጣኖች ሚስቶቻቸውን እንኳን በመንግሥት መኪና ጭኖ መሄድ እንኳን አይፈቀድም ነበር። መንጌ ንጹህና ሀገሩን ወዳድና ጀግና መሪ ነበር። ይህው ልዑል እግዚአብሔር መስክሮለት የጁንታን ሞት ቁጭ ብሎ አየ። እግዚአብሔር ይመስገን ።

  • @zelalemiamesgin6152
    @zelalemiamesgin6152 2 года назад +2

    Betam Teru naw bezeh ketelu

  • @WediGidey-n5u
    @WediGidey-n5u 21 день назад

    እውነት ነው በስርቅ እማ ኣትጠረጠርም እኔ የሚያውቀው በታሪክ ነው::

  • @AshrekaNuri24
    @AshrekaNuri24 3 месяца назад

    እድለቢሷ ሀገሬ ያጣችው ብቸኛው ኢትዮጵያዊ መሪ!!!

  • @zewdugirum1486
    @zewdugirum1486 2 года назад +6

    ለምንድነው original ton የማታሰሙን።

  • @Matiyasalula
    @Matiyasalula 5 месяцев назад

    መንግሥቱ አገራቸውን የሚወዱ አርበኞቹን አለቆቹን የሀገር ባለውለታ ዎችን አስፈጅቶ የጀግና ድሀ አረገን።

  • @samirataju2911
    @samirataju2911 2 года назад +2

    Mangee jegna ❤🤗

  • @Bekele-gc6pl
    @Bekele-gc6pl 7 месяцев назад

    jaginaa atee bit malis miin alee ጀገነ መአነ 💗💗💗💗

  • @WendeDea-w2p
    @WendeDea-w2p Месяц назад

    2:20

  • @ahmedyasin1558
    @ahmedyasin1558 2 дня назад

    ❤❤❤

  • @kasunabalayzamanawinatyellem
    @kasunabalayzamanawinatyellem 2 года назад +3

    መንጌ ዉስጤ ምን አሌ ኢ/ሰ/ፓ ደግም ብመሰራት

  • @kelelewgetahun6237
    @kelelewgetahun6237 2 года назад +1

    Tikikle!!!

  • @amenatedres3308
    @amenatedres3308 2 года назад +2

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @HussenAhmed-b7t
    @HussenAhmed-b7t 5 месяцев назад

    አሀቅነው መንግየ ሁሌየም እንናፈቃለን

  • @OkewuKaft
    @OkewuKaft Месяц назад

    ማንጌ ካ ልብ አንክብርካልን አንውድካልን
    ያንተን ጊዜ ናፍቃን ባልክብት ሰልምክ ይብዛ

  • @ephremadege8245
    @ephremadege8245 2 года назад +2

    የኢትዮጲያ መንግስት ፕሬዜዳንት መንግስቱ ኋይለማሪያም ሀገራቸውን የሚወዱ ምርጥ መሪ ነበሩ ግን ይህ ቃለ መጠይቅ የፕሬዘዳንቱን ድምፅ አይመስልም

  • @genetmekonnen5630
    @genetmekonnen5630 3 месяца назад

    አመንጌ እድሜ የጨምርልህ

  • @RAshaAshanafi
    @RAshaAshanafi 2 дня назад

    የሀገር ባለውለታ መንኔ

  • @EndalkachwTariku
    @EndalkachwTariku 3 месяца назад

    Nice

  • @KassahunTekle
    @KassahunTekle Месяц назад

    ልክ ነው በዘረፋ አይታማም

  • @jfydycf5823
    @jfydycf5823 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @AkmalFata-tv5hx
    @AkmalFata-tv5hx 9 месяцев назад

    አንታ ብትሆን ታመኛው❤❤❤❤❤❤❤

  • @solomon4782
    @solomon4782 29 дней назад

    How do we know this is true 😊

  • @teshomee.e.7221
    @teshomee.e.7221 2 года назад

    የሰላም ዋጋው ሰላም ብቻ ነው፡፡
    ጥቅምት 24/2013 ዓ/ም ለመላው ኢትዮጵያዊያን ጥቁር ምሽት ነበር፡፡ መቼም መቼም ከኢትዮጵያ ታሪክ የማይፋቅ እና መጥፎ ጠባሳ የፈጠረ እጅግ አስቀያሚ እና ዘግናኝ ድርጊት ነው፡፡ እንደ እኔ ያለ ውስጡን አብጠርጥሮ ለሚያውቅ ሰው ደግሞ እጅግ ልብ ሰባሪ እና ቁጭት የሚፈጥር አደገኛ ክስተት ነበር፡፡ ከ20ዓመት በላይ በትግራይ ክልል ውስጥ የኖረውን እና ከወታደርነቱ ጎን ለጎን ብቻ ሳይሆን እንደ ዋንኛ ተልዕኮው አድርጎ በመውሰድ ቀን ከሌት የትግራይን ህብረተሰብ ሲያገለግል የኖረ እና ተጋብቶ የወለደ ብቻም ሳይሆን ሀገር አማን ብሎ ተግባብቶ እና ተዋህዶ ሲኖር በነበረው ታማኝ እና ደግ የሀገር መከላከያ ሰራዊት ላይ የጭፍጨፋ እና እንደ ከብት አስተኞት የማረድ ብሎም አስክሬን ከቦ የመጨፈር፤ አይን ያወጣ አረመኔአዊ ተግባር መፈፀሙ በመጪዎቹም ትውልዶች በአለም መዘጋብትም ሰታሰብ እና ሰዘከር የሚኖር ከፋፊ የወያኔ አሸባሪ ቡድን የተፈፀመ ጥቁር ታሪክ ነው፡፡ ይህንንም እራሳቸውን ከሰዋዊ ተፈጥሮ ውጪ አድርገው የሚመለከቱት እብሪተኞቹ ወያኔዎች በራሳቸው ቴለቪዥን ወጥተው ያለምንም መሸማቀቅ እና እፍረት በልበ ሙሉነት ተናግረውታል ወይንም መስክርነት ሰጥተዋል፡፡ በሌሎችም ጊዜያት ከሴኮ ቱሬ ጌታቸው በተጨማሪ እነ ፃድቃን (እርግማን) ገ/ትንሳኤ ደጋግመው ሲናገሩ ነበር፡፡ የኢትዮጵያ መንግስትም ጅግኖች የመከላከያ ሰረዊትን በፍጥነት መልሰው አንዲደራጁ በማድረግ ከአስራ አምስት ቀን ባለበለጠ ጊዜ ወስጥ የወያኔ አሸባሪ ቡድንን ብትንትኑን በማውጣት መቀሌ ከተማ በመግባት ጠቅላይ ሚንስትሩ ሳይቀሩ መግለጫ መስጠታቸው ይታወቃል፡፡ ሆኖም ሰራዊቱ የማረጋጋትና መልሶ የማቋቋም ስራ መስራት በጀመረበት ወቅት ታማኝ የአሸባሪው ጀሌዎች እና የመንፈስ ልጆች ጠላቱን አሳልፎ መስጠት በማያውቀው የትግራይ ህዝብ ጉያ ወስጥ ተደብቀው ጨዋውን የመከላከያ ሰራዊት ጭዳ ማድረጉን ተያያዙት እንዲሁም ወቅቱ የእርሻ በመሆኑ ህዝቡ ያለችውን መሬት አርሶ የሚዘራውን ዘርቶ እንዲያሳልፍ እና አሸባሪውም ቡድን ምናልባት ወደ አእመሮአቸው ተመልሰው ህዝቡን መልሰው እንዲያደራጁ እና የልማት ስራ አንዲሰሩ ሲል ለቆ ወጣ፡፡ አሸባሪው ግን ወዲያውኑ የአማራን እና የአፋርን ክልል በመውረር ዘረፋ፤ ግድያ እና የመንግስት እና የህዝብን ሀብት ወደማውደም ተሸጋገረ፤ከዚያም እንዲህ እንዲህ እያለ ለሶስተኛ ጊዜ ጦርነት ቀስቅሶ ህዝብን መጨፍጨፉን ቀጠለ፤ እጅግ ዘግናኝ ተግባራትን ሲፈፅም ቆየ፤ የኢትዮጵያ ማእከላዊ መንግስት ህግ የማስከበር እና በሀገሪቱ በማንኛውም ቦታ ላይ ለሚቀሰቀስ ከህገመንግስቱ አግባብ ውጪ የሆኑ ተግባራት ሲፈጠሩ ፈጥኖ የእርምት እርምጃ መወሰድ እና ማስተካከል መንግስት በመሆኑ ብቻ የተሰጠው ማንም ጣልቃ የማይገባበት ተግባር ነው፡፡ በአንድ ሀገር ውስጥ አንድ የሀገር መከላከያ ሰራዊት ብቻ እና ብቻ ሊኖር ሲገባው ወያኔ ግን ምናልባትም የሀገር መከላከያን አቅም ሊፈታተን በሚዳዳው ልክ በሰው ሀይል፤ በወታደራዊ ቁሳቁስ እና ስልጠና በእጅጉ የተደራጀ ከመሆኑም በላይ ከጦር አውሮፕላን በስተቀር ማንኛውንም ወታደራዊ የጦር መሳሪያዎችን ከመታጠቁም በላይ የቀመራቸውንም ጭምር የትግራይ ምድር ይመስክር፡፡ የሆነ ሆኖ የጡት አባት ሆኖ ሊያድናቸው የሚውተረተረው የአሜሪካ መንግስት በብዙ በመደገፍ እና በብዙ በመርዳት እስከዛሬ ቢያደርሷቸውም የሀገር መከላከያ ሰራዊት ጡንቻ መቋቋም ባለመቻለቸው፤ ጦርነቱን ጨርሰናል የምን ድርድር ነው እንዳላሉ ሁሉ፤ በጡት አባታቸው ደጋፊነት እና ተንከባካቢነት ከትግራይ ዋሻ ደቡብ አፍሪካ ተገንተዋል፡፡ ሳይወዱ በግድ ወንጀለኞች መሆናቸውን አምነው ፈርመው ተስማምተዋል፡፡ ይህ ስምምነት ግን ተግባራዊ የሚሆንበትን መንገድ መፈለግ እና መቀየስ ያለብን አሁንም እኛው የአስተሳሰብ ልዕልና ባለቤቶች እንጂ ከወያኔ ምንም የሚጠበቅ አይመስለኝም፡፡ አንዳንድ ግብታዊያን አሜሪካ እና አውሮፓ ተቀምጠው እንዲሚያወሩት አይደለም፡፡ ግራ ቀኙን መመልከት ያስፈልጋል፡፡ በኢትዮ ኤርትራ ጦርነት ወቅት በአልጀርስ ስምምነት ፈርሞ የመጣው ወያኔ በውሸት ህዝቡን ሲያስጨፍር ከመዋሉም በላይ ለኤርትራ የተፈቀደውን መሬት አልሰጥ ብሎ ከ20 አመት በላይ ሁለቱ ህዝቦች ተዘጋግተን ኖርን፡፡ በምርጫ 97 ወያኔ መራሹ ኢህአዴግ ከቅንጅት ለአንድነት እና ለዴሞክራሲ ጋር የጀመረውን ደርድር በክህደት ደመደመ፡፡ ቀጥሎም ቀጥሎም ከተለያዩ የፖለቲካ ፓሪቲዎች ጋር የሰላም ውይይት ብሎ የጀመረው ድርድር አድበስብሶ ተወው፡፡ በወቅቱ እንደውም ለምን እንደሆነ ባላውቅም አቶ ሽፈራው ሽጉጤ ዋና ተወያይ ወይንም ተደራዳሪ ነበሩ፡፡ ከእነዚህ የኋላ ታሪክ ስንነሳ ወያኔም ሆነ የመንፈስ ልጆቹ በጭራሽ በውይይት እና ድርድር የማያምኑ፤ የፈረሙትን ስምምነት የሚክዱ ቡድኖች ከመሆናቸው ጋር ተያይዞ የፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነትም ተግባራዊ የመደረጉ ጉዳይ በወያኔ በኩል አጠራጣሪ ነው፡፡ በመሆኑም መንግስት አስፈላጊውን ኃላፊነት በብቃት ሊወጣ ይገባል፡፡ ከምንም በላይ የትግራይ ህዝብ እውነት ሳላም ወዳድ ከሆነ፤ ኢትዮጵያዊ ነኝ ብሎ የሚያምን ከሆነ ሆ... ብሎ በነቂስ በመውጣት የአሸባሪውን ቡድን አከርካሪ ሰብሮ ግብአተ መሬሩን መፈፀም አለበት፤፤ ከዚያም ከመንግስት ጎን በመቆም በሰላማዊ መንገድ የሚፈልገውን እየጠየቀ እንደማንኛውም የኢትዮጵያ ህዝብ አብሮ ተባብሮ መኖር መጀመር አለበት፡፡ በነገራችን ላይ እነ አሜሪካ ለምን ይሆን ናይጄሪያን ከቦኮሃራም ጋር ተደራደሩ የማትለው፤ ለምን ይሆን በሽር አላሳድን ከተፋላሚዎቹ ጋር ተደራደሩ የማትለው፤ለምንድነው ሶማሌን ከአልሸባብ ጋር ተደራደሩ የማትለው ለምንድነው ታሊባንን ከአይ ኤስ አይ ኤስ ጋር ተደራደሩ የማትለው፤ ለምን ኢትዮጵያ ላይ ይህንን ሆሉ የጫና ውርጅብኝ ልታወርድ ቻለች… ጎበዝ ልብ ይለዋል፡፡
    ቀለም ቀቢው ነኝ
    ረቡዕ ጥቅምት 23 ቀን 2015 ዓ/ም ምሽት ተፃፈ

  • @destagelgelu
    @destagelgelu 7 месяцев назад

    Good

  • @SasonAsrat
    @SasonAsrat Месяц назад

    ሯጩና ህትለሩ ደምጠጪው አጎታችሁና መሪያችሁ የአገሪቷ ሀብት ወስዶታል አከተመ

  • @yunuskindu3009
    @yunuskindu3009 6 месяцев назад

    ሁሉም ተቃዋሚዎች አገራቸዉ ሲገቡ መንጌም ይገባል ብየ ጠብቄ ነበር ግን .........ً

    • @Matiyasalula
      @Matiyasalula 3 месяца назад

      . ጅብቀን የማይሄደው ለሊት የሠራውን ስለሚያቅ ነው

  • @argawbelay7938
    @argawbelay7938 2 года назад +3

    ሀቀኛው የታላቋ ኢት.መሪ።

  • @KusteKuche
    @KusteKuche Месяц назад

    ጃንሆይ ትልቅ ባለውለታ ነው መንግስቱ ሃይለማርያም ትልቅ ነው መለስ ዜናዊ ዘረኛ ዘራፍ ነው አብይ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ ዶክተር አብይ የኢትዮጵያ ዋልታ ነው ።

  • @UraelHerano
    @UraelHerano 8 месяцев назад

    ምክስድ እኮኖሚ ፖሊስ አዋጭ ነው ደርግ በውደቅያ አካበብ ልታገብር ያሳባው ማለት ነው ከተጫበጭ ሁኔታ የተማራ ማለት እሡን መስቃጣል ነበር ለሀገራችን በኢኮኖም ዘርፍ ጠቃም ሁሉንም ነገር ይወስን ማለት በእርግጥሞትልቁ ዓሣ ትንሹን ይዋጥ ማለት ነው ሣለምና ብልፅግና ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን

  • @WendeDea-w2p
    @WendeDea-w2p Месяц назад

    የሀገረ ምረጥ መረ

  • @jejejeje2594
    @jejejeje2594 2 года назад +1

    መንጌ ሌባ አይደለም ማንም ያውቃል ከባንዳ በስተቀር

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot 4 месяца назад

    መንግስቱ ሌብነት የለውም ቢኖረው ለእራሱ በግንብ ቤት ያስራል ለቤተሰቡ ንብረት ያደርግ ነበር
    መንግስቱ በገንዘብ በኩል አይታማም

  • @DasitaBalaya
    @DasitaBalaya 3 месяца назад

    ድል❤ፋኖ❤መሐጌሄ❤ተሐሪሕኪሕ❤
    አሐድሕ❤ልሕነሐገሐሪሕ❤መሐጌ❤ኢሕትዮጵያሐ❤ዎሆደሐጂሕ❤
    ሚሕንሕ🌈🌻አሐሉ🌈ጎሆቦሲሕ🍀🌻ቡሕሎ🍀🌻ኢሕኔ🍀🌻ዬሄጠሐለሐ🍀🌻ኢሕትሕዮጵያሐ🍀🌻ዬሄጦሪሕ🌻ሜሄደሐ🍀🌈በሐዘሐሪሕ🌻በሐየሕመሐኖትሕ❤ጦሪሕነሐትሕ❤ትሕሰሐቀሐያሐሌሄቺሕ❤ቡሕሎ❤ተሐነሐግሕሮ❤ነሐበሐራሐ❤🍀🌈አሐየሄሁኛሕ❤መሐጌሄ🌈ተሐበሐራሐኪሕ🍀🌻🌈
    መሐጌሄ❤በሐሱሁደሐንሕ❤አሐድሕ❤ኢሕትሕዮጵያሐ❤ቡሕሞትሕ
    🌈99🌈ሱሁደሐንሕ🌈አሐራሐፋሐሪሕፎ🌈ገሐሪሕፎ❤ኢሐሺሕኖ❤ይሕመሐጠሐልሕ❤መሐጌ
    አሐሁንሐ🐕ገሐዜሂ❤መሐግሕትሕ
    ደሐከሐመሐ❤ገሐደሐይሕ❤በሐለሐግሕ
    መሐሪሕዘሐኛሐ❤ሴሄጠሐንሕ❤ያሐበሐደሐ❤አሐቡሕይሕ❤አሐይሕመሐድሕ❤ጥሕቡሕ❤ነዉ
    ንሕጹሁ🌈አሐመሐራሐ🌈ዘሐሪሕ🌈ጨሐራሐሰሐ🌈
    አሐቡሕየሕ❤ቀሐጥሕተሐ❤ሴሄጠሐንሕ
    666❤አሐገሐንሕትሕ❤አሐቡሕይሕ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mr-Munchs
    @Mr-Munchs Месяц назад

    Beka abeka ewenetena negate eyadere yenegal ya tenkuaye nigus ena ye. Manem lekemkem ye gezat huger nebereche Ene gena 20 amete nw gn ewenet enageralw respect ye Ethiopia bechegna jegna 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @jfydycf5823
    @jfydycf5823 3 месяца назад

    Awo weyane. Yahager meriz

  • @demisegtsadik8110
    @demisegtsadik8110 2 года назад +2

    መጊ አይሠርቅም አሉ እነጂ

  • @mhmethio7546
    @mhmethio7546 2 года назад +1

    ከአራቱ ጋንጊስተር እኛ በወቅቱ ጋንግሪን ነበር የምንላቸው አንዱ ፋሲካ ሲደልል ስም አጥፊና የውሸት መጽሐፍ ጽፎ እራሱን ሲያመጻድቅ ሰምተነዋል የዚያ ጊዜ መሪዎች ጀግናና ኩሩ መሪዎች ነበሩ በተለይ የአንድነት መሪያችን መንጌ።ኒያ የመንጌ ድምፅ አይደለም

  • @AderaWgeberel
    @AderaWgeberel 3 месяца назад

    ከማላፈቻቸው በፊት ? አለፈ እንዴ ?

  • @workuyared3806
    @workuyared3806 2 года назад

    የአባታቸውን ስም አስተካክል ኃ/ማርያም ነው የሚባሉት አንተ ያልከው ሀብተ ማርያም ስለዚህ የምትለቀልቀውን የምትቀደደውን ብትተወው ይሻልሀል ።

  • @AbduRahmanSeidMussa
    @AbduRahmanSeidMussa 12 дней назад

    ሀገሪቱን እደአዚህ የማትወጣው ቀውስ ድህነት የከአተአታአት አንዱ ተጠያቂ ሰው ነው እዳይጥ ጉድጎድ ተደብቀህ አትቀራትም ተጠያቂ ነህ

  • @tamirubikila739
    @tamirubikila739 2 года назад

    Shintam

  • @sabri5460
    @sabri5460 2 года назад

    ከማለፋቸው በፊት ነው ያልከው????? መቸ አለፉ???

  • @alemtshaygebre4543
    @alemtshaygebre4543 6 месяцев назад

    ያልሞተውን ሰው ሞቷል ትላለህ መንግስቱ ሃይለማርያም መቼ ሞተ?

  • @AnshaGuro
    @AnshaGuro 10 дней назад

    አሁን እሱ ይምራን

  • @assefabaraki8589
    @assefabaraki8589 2 года назад

    0

  • @Umagnik
    @Umagnik 4 месяца назад

    ,መንግስት ሀይለማርም

  • @TesfamuluNegatu
    @TesfamuluNegatu 5 месяцев назад

    ሀቀኛ እውነተኛ የኢትዮጵያ መሪ

  • @amanuelasafa6974
    @amanuelasafa6974 2 года назад

    ኃይሉን እንዴት መጠጠቀም እንዳለበት የማየው ጀዝባ ነዳጅ ነበር

  • @getachewnigussie1446
    @getachewnigussie1446 2 года назад +1

    ቆይ መቼ አለፉ??

  • @ድንግልአማላጄድንግልአማሌ

    ተመለሱ. እባክህ. ተመለሱ. እባክ ህህህወይ መግለጫ. ወይ ዘመን. አሁን ኣራማ. እጨፈጨፈን ነው. አንተ. መጥተህ ጉድ በተባለ. ሠላም ይወርድ ነበር. እባክህ መግ።

  • @ጄኪሮቤ
    @ጄኪሮቤ 2 года назад

    መንጌ መንጌ ነው ትንቢተኛው መንግስታችን

  • @60Ethiopia360
    @60Ethiopia360 14 дней назад

    Ethiopia Yerasua PASPORT Neberat?

    • @60Ethiopia360
      @60Ethiopia360 14 дней назад

      🔎🔍🔭Ethiopia Irasua Yemitamertewu Ye Rasua Hager Pasport Alat Neberat Tiyakewochi?🔍🧾🔎🔭

  • @jesusking3536
    @jesusking3536 2 года назад +1

    Mekebaber Trunew yea Eritrea 🇪🇷 karta (Map) awtaw leyew kea Ethiopia 🇪🇹 karta (map) negeregnuchei athunu

    • @ETBeMore
      @ETBeMore 2 года назад

      😏🙄 መጀመርያ እዚህ ምን ትሰራለህ? እነ ባቄላ ቀረ ፣ ፈስ ቀለለ

    • @MohammedJabi-j9d
      @MohammedJabi-j9d Месяц назад

      ​@@ETBeMoreante na yehie ambagene meriyachu kene serawitu teqetktachu wetachu mnm mareg atchlum neger felaki athunu wey tenefafqenal weynie enatie weynie ljichie blachu malkes nafkachu

  • @shewalemayteko5301
    @shewalemayteko5301 Год назад

    ለምን ትዋሻለህ መንጌ አልሞተም

  • @elaysdare2848
    @elaysdare2848 2 года назад

    አለፉ የሚለው ይስተካከል ሞቱ እዴ ? አያርግባቸው ለናተም ልቦና ይስጣቹ

  • @GashZaniba
    @GashZaniba Месяц назад

    😅😢😢😢😢
    😮😊

  • @abbay5067
    @abbay5067 2 года назад +2

    💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️💪💪👍💯

  • @yefattumuga7276
    @yefattumuga7276 2 года назад +1

    ውሽት

  • @assefakutule3045
    @assefakutule3045 2 года назад

    What are you talking about

  • @deribeyifrashewa8877
    @deribeyifrashewa8877 Месяц назад

    እንትም፣ትገደላለህ

  • @kibrleababate6446
    @kibrleababate6446 2 года назад

    The man can be distrodistrod bat can not dinette.

  • @melkiejenber4834
    @melkiejenber4834 5 месяцев назад

    የደመወዝ ጭማሪ

  • @yohannesworku5216
    @yohannesworku5216 2 года назад

    Deceiver

  • @ሃብሮማይ
    @ሃብሮማይ 2 года назад

    ምን ትዘባርቃለህ ባጭሩ የኣንጋፋው ክቡር ጠቅላይ ሚኒስተር መለስ ዜናዊ ቅይጥ ኢኮኖሚ መንገድ እከተል ነበር ኣትልም ምክንያቱም መለስ ዜናዊ የተከተለውና ለኢትዮጵያ ኣመርቂ ውጤት ኣምጥቶ ድሃው ሰራተኛና ገበሬ ከድህነት ኣላቅቆ ወደ መካከለኛ ሃብት ያሻገረው የኢኮኖሚ መንገድ ያው ነበርና። ምን ይደረግ የኣማራ ነፍጠኛ የትግሬ የበታችነት ርእየተ ዓለምና የኦሮሙማ በቀላሉ የማይረካው የሙስና ስግብግብነት የመለስ ዜናዊ በሳል መንገድ ችላ ብላቹ ወደ የማይረባው ኣቃጣሪና ቀባጣሪ ኣቢይ ኣሕመድ እግር ስር እንድትወድቁ ኣደረጋቹ። ይሀው ውጤቱ የምታዩት ነው። መለስ ዜናዊ የገነባው የኣገሪቷ ሃብቷ ደቀቀ። ሰዎችም በከንቱ ጦርነት እያለቁ ናቸው። ከዛ ኣልፎም ያ በመለስ ጥበብ እጁና እግሩ ተቆርጦ እንደ ውሻ ታስሮ የነበረው የሻዕብያ ሃይል ከእስሩ ተላቅቆና ከምሽጉ ዘሎ ወጥቶ ያለምንም ፍርሃትና ህፍረት በቀን ብርሃን ግዜ የኢትዮጵያ ሃብት ሊዘርፍና ሊያወድም እድል ሰጣችሁት። እንዴት ይህን እውነት መረዳት ይሳናቹሃል በጣም ነው የሚገርመኝ። ያሳዝናል።

    • @tilahunaddis3154
      @tilahunaddis3154 2 года назад

      Nefse gedayu meles agrituan bzer ablasheto yehede ye ysytan lije new leba hula

    • @zewdugirum1486
      @zewdugirum1486 2 года назад

      crazy

  • @AbduRahmanSeidMussa
    @AbduRahmanSeidMussa 12 дней назад

    መሀይም ሀላቀር ነህ አሳፋሪ

  • @HH-zm2nv
    @HH-zm2nv 2 года назад +1

    ውሸታም መንግሰቱ አልሞተም

  • @zenebechdembel1059
    @zenebechdembel1059 2 года назад

    ቆሻሻ ደርጐች ሁላ።ተዘቅዘቁ

  • @assefabaraki8589
    @assefabaraki8589 2 года назад

    0