Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በቀልድህ ውስጥ ንባብ እና እውቀት ይታየኛል። another level! Keep it.
❤❤❤
እነ ፍልፍሉም ቀለድን ይላሉ አያፍሩም ማምዬ ያራድዬ ልጅ 😂😂❤
Mame Mirt sewu!!❤
የሚገርም አቅም አለኽ ብሮ!🙌👏👏👏በርታ! ትልቅ ነገር ገና እንጠብቃለን!
አንተ የተረገምክ ! በዚህ አስጨናቁ ዘመን በሳቅ ነው የገደልከኝ ! አድናቂህ ነኝ ! የመንጌን ንግግሮች ጠንቅቀህ ማወቅህን ተረድቻለሁ ። ዘና አድርኽኛል አመሰግናለሁ።
ከ Awera የመጣ ማነው እንደ እኔበተረፈ በርታ ትችላለህ
Me
Me three
Four😂
ማሜ ድንቅ ልጅ ነህ በርታ አገራችን ላይ ከተፈጠሩ ኮሜዲያን ብትበልጥ እንጂ አታንሰም።
በእውነት እልሀሃለው በጣም ደስ የሚል የሚያስቅ ነው ሌላ ካለ ሼር አድርገን።።
ወላሂ እስከ መጨረሻ መንግስቱ ነው የመሰለኝ😅😅😅😅😅❤❤❤❤❤❤❤❤ማሜ ትችላለህ
ማሜ በሳቅ ገደከን አባ ይመቺህ
ለዛህን ያቆይልን ማሜያችን
በጣም ነው ያፍታታህኝ በተለይ ከምስራቅ ዚአድባሬ ባአንዴ ወደ ሰሜን ሰላ ድንጋይ ያለ መውጫ ያለ ክስ አቦ ይመችህ
ደጋግሜ እየሰማሁሽ ነው ። ተመችተሽኛል ..man!
ወላዲቷን ወላዲቷን ትችላለህ በርታ
😂😂😂😂😂 ወይ ማሜ ድንቅ ችሎታ እኮ ነው ያለህ 👍💚💛❤
ምርጥ ነህ.....አንደኛ
ስወደድክ ማምዬ ካንተ ውጪ ማንም አያስቀኝም ኑርልኝ፡፡
🙏🙏
@@comedianmameofficial2133 mame beya fonka nek keldochew lekikeh esti 🙏
@@comedianmameofficial2133 ትችላለህ bro
Great potential and emerging talent in town
Real Ethiopian talented comedian
Highly commendable! Keep it up mame
That's a Master piece 👌
ማምዬ ማድነቁን ደጋገምኩት ይቅርታ ጨዋታው አስገዶኝ ነው.. ከዚ በኋላ ቀልድ በዚ እስታንዳር ነው መቀለድ ያለበት
🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ይመችህ ወዳጄ! Gladly subscribed
you are one of the greatest, mame. Hikma was so interesting!
ፐርፌክቶ ማሜ ጎቤቾ
Mame #1 beka tamchachiwalesh chewewochun👌👌👌👌😍
Betam Arif nw Mameye....
Ehe wellahi midrawim semmayawim yminnellah ikram settota new i see great potential kmanachewm belay wellahi wella felflu belew dokile manachewn yblt yallah settota new keep it up and wede botaw medaw allah yasegebaw bzih moyahna denq talenth ante leyu sew bicha sathon kminnellahm maajur neh baleminda nehna wedehuwalla aderahn endatl lmuselimoch kibr neh endene naseruddin maulla sent yeallah bariyawochn tiwensaleh libachewn beafya bttenna bdesta timollalehna ebakhn yante wenjel mche meseleh kzih wedehuwalla kzork new berekawn kzihm ybltt endemar mettafettun lealemachin jorro bhulum lisan mdressen keffyale ettan bhuletum hager kminellah jebba bilenal yihun yihun bijahirasul saw alfatiha
Great job Mame man 😍👏🏼👌
You the best thank you for make me lough
ይመችህ
ማሜ አንደኛ ነሽ በርቺ
ጎበዝ ነህ
We need more sketches like this bro 🔥🔥🔥
Mame wonderful አትጥፋ ደግሞ
Wow ymr betam yabde nw
ምርጡ ማሜ
ይሄን ቪዲዮ ስግጥ ብዬ ከ100 ግዜ በላይ አይቼዋለሁ
class mame jgna abo alah yesth yflkewn
ማሜ ያራድዬ ልጅ ይመችህ
ነብስ ነገር ነህ አንደኛ 👌
ar mameeee you made my day
U r so talented keep it up bro
የአውራን ሪያአክት አይታቹ እንደኔ የተከሰታቹ የናቹ?
Yes
100% Techelalke keep it up.
ስወደድክ ማምዬ ካንተ ውጪ ማንም አያስቀኝም ኑርልኝ
ማሜ ሰትጠፋ ረስቼህ ነበር ሁሉንም አይቼ ስለነበር አሁን ማሻአላ ለብዙ ቀን ሚሆነኝ ተለቋል 1ኛዬ ነህ
Wow Wow!!! You are amazing😂😂👌👍👍👍👍❤❤
Mama welah 1st ❤❤❤❤
ምርጥ comedian ነህ ማሜ
ማሜ ትለያለሽ እኮ ጥልሽ እራሱ ሲቅም ቅሜ ልመርቅሽ ሲል እንዲህ አላሳቀኝም 😂😂😂😂
Classy!👌
Mame brand sew👌👌👌👌👌❤❤❤💯💯💯💯😂😂😂😂😂😂
mame Real Geniuos
ማሜ ማሜ ማሜ ማሜ ትለያለህ 😂😂😂😂😂
really really andegna comedian Mame!!!
ስውም ሊሚት አለው ከዚህ በላይ አልቅምም ማሜሜ ሃሃሃሃሃሃሃሃሃ
Ere tileyalh bro
ወላሂ የመግስቱ ሀይለማረያም ድምፅ መስለኝ ነበር ተኛ ሲልህ ያኔ ገባኝ
ማምንነት ምናባታችን እናድርግሽ ሙዱን በልተሽዋል መንጌን በአብዱ ሰመድ ይልሻል
ማሜ የአራዳ ልጅ ዜና እባክህ ስራ Please
Bravo bro
Yeah you got it, yemr!
Betame yechelale gobeze lelame sera pls enedezhi
ሰዉም ሊሚት አለዉ!✍️🙏😔
ማሜ በርታ !
የምር የምር ትችላለህ ለማለት እራሱ ቃሉ ያንስብሃል..። በእውቀትላይ የተመሰረተ ሳይንሳዊ ቀልድ ማለት ያንተነው የታከመ ሳይንሳዊ ቀልድ .። ማሜ ከቋንቋ አጠቃቀም ጀምሮ እስከ ድምፅ ማስመሰል ታሪክን እስከመረዳት ልዩ አቀራረብ ነው ዝነኛ ሁነኛ ወሳኝና ለሳኝ ቀልድ ማሻአላህ ቱቱቱ ይግራልህ ፏ በል
አባቴ እጅግ በጣም አመሰግናለው። አላማዬም ይኼው ነው። ክበርልኝ🙏❤️🙏
ማሜ የእዉነት ትችላለህ
Wow that's cool
አንደኛ ነሽኮ የኔ ሽኮኮ
ይቻምክ ማሜ (ጀግና)
ማሜ ምችት ይበልሽ ውውውውው😂😂
በጣም ጀግና ነህ
እኔ በአንድ ቀልድ ሁለቴ ስቄ አላውቅም ይህው እኔ ቀኑን ሙሉ እየደጋገምኩህ ነው! የሸለመው ግቢ ትዝታዬን ቀሰቀስክብኝ
ትችያለሽ ማሜ 😂😂👊🏼
Mame best comedian ❤
Mame Tileyalesh
Mame you are another level eco seriously😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂uffff
❤❤ማሜ❤❤
mame more than 10 times ayewut.....wawwwwwwwwwwwwwwwww!!!
yo there i like it
Love u
አቤት ተስጦ መንጌ
አንበሳ ማሜ ይመችህ
wow....
ማሜ ይመችህ አቦ
Koshsha!!!
Mame you are a comedian with creativity 👍🤣👏
ማሜ አንደኛ🤣🤣🤣
ማሜ ካለንበት ድብ ርት እያስወጣሽን ነው thank you
Wellahi 😂😂😂😂 betam
Abo tichilaleh yimechih 🧡🧡🧡
Balege be menge atkeld my friend
የተመታህ አብሮህ ያለውን ልጅ ገደልከው
Another standard
You raised the bar too high for the other comedian
It means a lot. This is really supportive.🙏thanks for the love.
ማምዬ (ወራቄ) በጣም ነው የማደንቅህ, ቅፅል ስምህም ወራቄ ብዬሀለሁኝ
techilaleh tichilaleh mame uff mash allah fuaa aregshign😅😅😅😅
very funny thank u
Mameye Mameye kenane eko demk new emtadergew bro
ማሜ ይኸንን ስራህን ከመውደዴ የተነሳ ደጋግሜ ነው ያየሁት በርታ
🤣🤣🤣you are awesome
በቀልድህ ውስጥ ንባብ እና እውቀት ይታየኛል። another level! Keep it.
❤❤❤
እነ ፍልፍሉም ቀለድን ይላሉ አያፍሩም ማምዬ ያራድዬ ልጅ 😂😂❤
Mame Mirt sewu!!❤
የሚገርም አቅም አለኽ ብሮ!🙌
👏👏👏
በርታ! ትልቅ ነገር ገና እንጠብቃለን!
አንተ የተረገምክ ! በዚህ አስጨናቁ ዘመን በሳቅ ነው የገደልከኝ ! አድናቂህ ነኝ ! የመንጌን ንግግሮች ጠንቅቀህ ማወቅህን ተረድቻለሁ ። ዘና አድርኽኛል አመሰግናለሁ።
ከ Awera የመጣ ማነው እንደ እኔ
በተረፈ በርታ ትችላለህ
Me
Me
Me three
Four😂
ማሜ ድንቅ ልጅ ነህ በርታ አገራችን ላይ ከተፈጠሩ ኮሜዲያን ብትበልጥ እንጂ አታንሰም።
በእውነት እልሀሃለው በጣም ደስ የሚል የሚያስቅ ነው ሌላ ካለ ሼር አድርገን።።
ወላሂ እስከ መጨረሻ መንግስቱ ነው የመሰለኝ😅😅😅😅😅❤❤❤❤❤❤❤❤
ማሜ ትችላለህ