"ቀልድ እየቀለድኩ ሳልጨርስ እራሴው እስቃለሁ"😄 ኮሜዲያን ማሜ በስቱዲዮ ተከስቷል //ቅዳሜ ከሰአት//

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 янв 2025

Комментарии • 181

  • @kalkali
    @kalkali Год назад +17

    ወይኔ ማሜን ስወደው ጌታን ገና ሳይቀልድ ነው መሳቅ እጀምራለሁ 😂 ሰላምህ ይብዛ በያ🎉

  • @tibaremu1357
    @tibaremu1357 Год назад +15

    ማሜ በጣም የሚያዝናናኝ ወጣት ነው ሲመቸኝ❤❤❤❤🎉🎉🎉😂😂😂😂

  • @ethio640
    @ethio640 Год назад +54

    ማሜ በበርጫ ሰዓት ቅዳሜ ከሰዓት 😂 እርግጠኛ ቀረጻው እሁድ ጠዋት ነው 😅

  • @johnlael2127
    @johnlael2127 Год назад +2

    ማምዬ ምርጥ ሰው። እግዚአብሔር ሃሳብን ያሳካልክ ብሮዬ እንወድሃለን

  • @Havase22Havase22-dd8oz
    @Havase22Havase22-dd8oz Год назад +35

    ማሜ ምርጥ ኮሜድያን ሳያወራ ሳየው ያስቀኛል

  • @ZkdlinXO
    @ZkdlinXO Год назад +28

    Mame has to start stand up comedy

    • @michaelte8973
      @michaelte8973 Год назад +1

      ሳቅ ሴንትራል ላይ አለ standap comedy የማሜ

  • @BusinessTips010
    @BusinessTips010 Год назад +6

    ማሜ ትለያለች የአራዳ ልጅ

  • @1hagerachin
    @1hagerachin Год назад +4

    Mame is a genius comedian

  • @yifrutamirat5522
    @yifrutamirat5522 6 месяцев назад

    ማሜ ቆይ ያለህው EBS ነው ወይስ የሴት ልጅ ሽምግልና የሄድክ ነው የሚመስለው ❤❤❤❤🎉 ምርጥ ኮሜዲ

  • @DreamWorkerl
    @DreamWorkerl Год назад +6

    ለምን በስነ ስርዓት ተዘጋጅቶ አይሰራም:: አይ ማሜ

  • @jesuschristislord6940
    @jesuschristislord6940 Год назад +3

    Mamie best comedian! keep it up!

  • @marybelen7519
    @marybelen7519 10 месяцев назад +1

    ❤❤❤mamyyyy

  • @KedijajemalRozi
    @KedijajemalRozi Год назад +11

    እኔ ግን ጥያቄ ሚሆንብኝ ተመልካች አይስቅም አቅራቢዎች ግን ደሞዛቸው ነው ሚያስቃቸው😂😂😂😂

    • @zedj1456
      @zedj1456 Год назад +1

      You need to have compatiblity with the comedian to laugh with him.

    • @TibaToto-c4z
      @TibaToto-c4z 5 месяцев назад

      ኤ ወላክክክክክክ

  • @menelikkkkk
    @menelikkkkk Год назад +3

    He is unique, thumb's up for you Mame

  • @samsonabera5969
    @samsonabera5969 Год назад +2

    Wow perfect brother ✌️

  • @hibabekri7035
    @hibabekri7035 Год назад +4

    ማሜ ይሄን ብቃትህን ተጠቀምበት። አይናፋርነትህን ወድጄዋለው

  • @oneethoipan9565
    @oneethoipan9565 Год назад +3

    ማሜ ምርጥ ኮሜዲ ነህ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @AlemnehGebre
    @AlemnehGebre Год назад +6

    ማሜ በተለይ ቁምነገር ሲያወራ ይገርማል

  • @rhfabuazeem7634
    @rhfabuazeem7634 Год назад +85

    ዮናስ ከበደ ያለበት ፕሮግራም ምንም ይሁን ምንም ደስ ብሎኝ ነው እምከታተለው የንዬ የመዳን ቅመም ነኝ አከብርሀለሁ

  • @selamawitadugna5671
    @selamawitadugna5671 Год назад +1

    Yetemare sew sikelede des yelal. Bravo Mame!!!

  • @aloyayimam8233
    @aloyayimam8233 11 месяцев назад

    ማሜ እዉነት በረካ ሁኑ ኢቢኤስ 😅😅😅😅 ወየዉ ገና ሳየዉ ነዉ የሚያስቀኝ😅😂🎉❤

  • @hassenshifa498
    @hassenshifa498 9 месяцев назад

    መድረኩ ዶንኪ ቲዩብ ተዘጋጅቶበት ነበር ነው

  • @AnisYousuf-w8u
    @AnisYousuf-w8u 5 месяцев назад

    qetregna sikon natural talent tirig bilo yihedal..ahun enkuwan liyazenana ena liyaseqegn mentalityen yibettebttegnal....azaaan ymiwed yelem...entertaining person lmhon ..netsa yihun..

  • @marybelen7519
    @marybelen7519 9 месяцев назад

    ❤❤mamyen benatachehu ebs lay yesera betam yetemar sew mert leje selehoen❤❤❤❤❤

  • @esantostube299
    @esantostube299 Год назад +3

    EBS studio ቀየራቹ ሲያስጠላ የት መጋዘን ነው

  • @nigussiemamo-fc1uj
    @nigussiemamo-fc1uj Год назад

    ማሜ ምርጥ ኮሜድያን

  • @hikadaniel9721
    @hikadaniel9721 Год назад +3

    I am always laughing when I see Mamee 😂

  • @munahassan
    @munahassan Год назад +5

    Mame if you read this comment I will be happy 😊 this is Muni Aunt from state. do you remember me? Iast time we meet at my house in alembank. Keep it up don't be shy my bro.😂 and I never forget what you said to me የአክስት አህዋል የለሽም ሁልጊዜ ያስቀኛል I knew ትንሽ አክስት አይከበርም 😂 and don't skip about ሂክማ እሱ በጣም የሚያዝናናው ስራህ ነው 😅 inshallah I will meet you one day when I come to Ethiopia. 😉

    • @fetheyasuleyman5229
      @fetheyasuleyman5229 Год назад +1

      እድለኛ ነሽ አክስቱ ስለሆንሽ

    • @alphamale617
      @alphamale617 Год назад

      Hikma is my absolute favorite imitation from him wish he could make it longer and not laugh in the end

  • @TewodrosTewodrosgeremew
    @TewodrosTewodrosgeremew Год назад

    All ebs hosts 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @fikirtebirhanu7963
    @fikirtebirhanu7963 Год назад

    Mame is z best comedy

  • @fuetech-ethiopia
    @fuetech-ethiopia Год назад +4

    ኮሜዲያን ማሜ ምርጥ ሳታየር ኮሜዲ ትመቸኛለህ 😆😆😆😂😂😂

  • @abdurezaksalih3301
    @abdurezaksalih3301 Год назад +1

    ማሜ ያራድዬ ልጅ ኦዴንሱን ለበለባቸው ባልጠፋ ነገር😂

  • @birtukangadisa3301
    @birtukangadisa3301 Год назад

    ደሥ የሚል ልጅነዉ 🎉

  • @ሀስናመሀመድ-ሐ5ነ
    @ሀስናመሀመድ-ሐ5ነ Год назад +4

    ቁጭ አድርጉትጅ ወይኔ እንግዳ መጥቶ ተገትሮ ቀርኮ

  • @jemimossa5572
    @jemimossa5572 Год назад +4

    እረ አስቀምጡት 😂

  • @fetheyasuleyman5229
    @fetheyasuleyman5229 Год назад

    ማሜ ስማርት ነክ ❤

  • @zebu4271
    @zebu4271 Год назад +2

    ማሜ😂😂😂😂

  • @gechtabor
    @gechtabor Год назад +1

    ማሜ ወንድሜ ምን እንደሆኑ ታውቃለ ከቀልድህ በፊት ስለዛ ርዕስ Express ማድረግ ሊጠበቅብክ ነው ምክንያቱም አንተ እዛ አድማጭ እዛ አልተገናኛችሁም ለኔ ግን ፯ኛ ነክ Respect !!

    • @zedj1456
      @zedj1456 Год назад +1

      I think most of the audience do not related or connected intellectually to laugh with his jokes except the presenters.

  • @TibaToto-c4z
    @TibaToto-c4z 5 месяцев назад

    ዬወናስከበዴ የግድነውሚስቀው😅😅😅😅😅ኡኡኡ

  • @Binny_M
    @Binny_M Год назад +1

    MAME yimechish awezagebachew.........🤣 koy be language likelid bilo alneber ende😁

  • @mikiasbogale7831
    @mikiasbogale7831 Год назад +1

    ይችላል ያቃልም

  • @soresa5238
    @soresa5238 Год назад +1

    የተማረ ኮሜዲ ተገኘ

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832 Год назад +2

    የማሜ ቀልድ 🤣🤣

  • @bekalutamene5699
    @bekalutamene5699 Год назад

    Mame yarada lij❤

  • @mamemt
    @mamemt 5 месяцев назад

    ትችላለህ😂

  • @williamyonatan7600
    @williamyonatan7600 7 месяцев назад

    ማሜ አችን

  • @tsedeniaassefa1223
    @tsedeniaassefa1223 Год назад

    😂😂😂😂 Mame!! Sebeta😂😂😂😂😂

  • @EyobYg
    @EyobYg Год назад

    Mame the best😅

  • @ethiowarzone2875
    @ethiowarzone2875 Год назад +7

    ማሜ በጣም የነቃ የበቃ አራዳ ኮሜዲ ነዉ

  • @ሰላም-ዐ1ሐ
    @ሰላም-ዐ1ሐ Год назад +18

    የማሜ ቀልዶች የገባው ቢቻ ነው ሚስቀው ከባድ ነው

    • @firdoustube5078
      @firdoustube5078 Год назад

      በጣም ሚስጥር ማለት ይቻላል ምንም ልስቅ አልቻልኩም

    • @hardsg
      @hardsg 7 дней назад

      Mnm ayaskem

  • @AsassAsasas-t1u
    @AsassAsasas-t1u Год назад +5

    ፀጋዬ በጣም ነው የምወድሽ የኔ ቆንጆ ማሻላህ ስታምሪ የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Yeabatelij
    @Yeabatelij Год назад +1

    ወላላሂ የምትላት ነገርስ😂

  • @umikelsumajib7858
    @umikelsumajib7858 Год назад +3

    ማዬ🥰🥰

  • @zhe5210
    @zhe5210 Год назад +2

    Mamye arada lij

  • @SeiefefantunSeifefantun
    @SeiefefantunSeifefantun Год назад +1

    ማሜ ትለያለህ እውቀት ከቀልድ ጋር ሁሉን ያደለህ።

  • @AhmedDawud-hn3lb
    @AhmedDawud-hn3lb Год назад

    ሀሀሀሀሀ ማሜ እረ ምንሺ ልክ ልካቸዉን ነገረሀቸዉ ነበር ከገባቸዉስ አልፋታህ አለችኮ

  • @EfitiFikir
    @EfitiFikir Год назад +1

    Yimechegnal betam mame keep it

  • @honey48757
    @honey48757 Год назад +1

    Ay Mame 😂😂😂😂😂😂
    Ante Yemihonik Dimts masmesel new Bakik 😅😅😅😅😅

  • @mahletsolomon2943
    @mahletsolomon2943 Год назад

    ማሜ ❤❤❤❤❤

  • @Yohannesmengesha-hs6rm
    @Yohannesmengesha-hs6rm Год назад

    Mame was so Uncomfortable, i felt for him sorry brother

  • @meseretlema9655
    @meseretlema9655 Год назад +4

    ማሜ ትመቸኛለህ አቦ ያራድዬ ልጅ

  • @afyatube78
    @afyatube78 Год назад

    Mame should improve himself I see he got potential

  • @onethiopia5609
    @onethiopia5609 Год назад +1

    ቅልዶቹ አሪፍ ናቸው ችግሩ እሱ ይንቃቸዋል እርፍ አይመስሉትም ነካክቶ ነው የሚተዋችው የሱን 1/10 ቀልድ የማያውቁ ሰዎች ጫፍ ይዘው ሲያላዝኑ ይውላሉ

  • @baldinib1055
    @baldinib1055 Год назад

    wow chat eykame kalhone aychelem

  • @jics297
    @jics297 8 месяцев назад

    Betam yasiqal? 🤔

  • @Error_Mode1219
    @Error_Mode1219 Год назад +1

    asfaw betena eskimeles dres taftogn almeleketm😔😔😔😔😔

  • @DavidDavid-o9s4u
    @DavidDavid-o9s4u Год назад

    Mame betam Aznagn new

  • @abebawbeyene-g8z
    @abebawbeyene-g8z Год назад +4

    ምን አለፋህ ትችላለህህህህህ. ... . .!!!
    ማሜ

  • @yohannesdrum
    @yohannesdrum Год назад +1

    Yaradaleje wedhalhu seferine tastawesgnalhu

  • @henokeshetu2491
    @henokeshetu2491 Год назад

    ማሜ ጤነኛ ነዉ ግን

  • @mekuriagebru5087
    @mekuriagebru5087 Год назад

    Mame kemeta jemro commedy zegagn

  • @ethiofriendship4909
    @ethiofriendship4909 Год назад +1

    Mame kima yemiyamerebet sewu

  • @redwannurredin530
    @redwannurredin530 Год назад

    Eskahun be ebs tv alemetademu sigermenj neber

  • @gadi6563
    @gadi6563 Год назад

    ማሜ ኮሜዲያንነቱን ያከብራል ለገንዘብማ ቢሆን ኖሮ መሀንዲስነቱ ይበቃው ነበር፤

  • @umsadat7681
    @umsadat7681 Год назад +3

    የማሳቂያ ክኒን ወስዳችኋልዴ ዛሬ

    • @firdoustube5078
      @firdoustube5078 Год назад

      ከሌላው ይልቅ ኮሜንቶች አስፈገጋችሁኝ

  • @SebhdinZubare
    @SebhdinZubare Год назад

    በስማም ሲል ሰማው ልበል

  • @addisgossaye9842
    @addisgossaye9842 Год назад +1

    የዛሬ ሳቃችሁ በጣም ይረብሻል ,,,, እሱ ራሱ ግራ ገባው እኮ

  • @Havase22Havase22-dd8oz
    @Havase22Havase22-dd8oz Год назад +1

    ዮኒ እና ፀጊ ጨዋ ጋዜጠኞች በሌሎቹ ግን ጥያቄ አለኝ

  • @FoziMohammed-vy3cr
    @FoziMohammed-vy3cr Год назад

    እኔም የማቀው መሠለኝ

  • @ሰሌና
    @ሰሌና Год назад

    ዮኒ ፀጊ አብርሽ ታስቃላቹ በጣም

  • @SewHune798
    @SewHune798 Год назад

    very funny.

  • @oumahmed965
    @oumahmed965 Год назад +2

    ማሜ ድንገት አምጥተውህ ነው አቅም አለህ አውጣው

  • @Makkawiya4811
    @Makkawiya4811 Год назад

    እማይንቀለቀልና ረጋ ያለ ኮሜዲያን😅😅😅

  • @aynalemwebtu5857
    @aynalemwebtu5857 Год назад

    😂ዮኒ እባክህ ሳቅህን አካፍለኝ

  • @ያአሏህእዚነትህንያረብ

    ዩኒና ፀጊ ዝብለው ነው እሚስቁት ልበል ታዲለው 😊

  • @AbdNe-t2o
    @AbdNe-t2o Год назад

    Ar ysufun jacket resto hed

  • @YENEYTUBE
    @YENEYTUBE Год назад +3

    standup comedy የመድረክ ስራ ግን ገና ነህ ልምድ እና መድረክ መቆጣጠር ይቀረሀል ብቻ ሳይሆን በመሀል ይጠፋብሀል ተዘጋጅተህ አጥንተህ የመጣህ አትመስልም እና በደንብ አስብበት ::

    • @ethiofriendship4909
      @ethiofriendship4909 Год назад

      Atiferedebet kima kebad newu

    • @medinajibreel3556
      @medinajibreel3556 Год назад +1

      ​@@afro90s78
      ምነው አብራችሁ ነው እንዴ የምትቅሙት በየኮሜንቱ ስለማሜ ጫት ምስክርነት አበዛህ?

  • @philips5757
    @philips5757 Год назад +5

    ሱሪው ሰፍቶት ነው እጁን ከኪሱ የማየወጣው

  • @ermiastadesse3451
    @ermiastadesse3451 Год назад +2

    በግድ ኮምክ ብላችሁ እስጨነቃችሁት

  • @AmirKemal1
    @AmirKemal1 Год назад

    በስማም ምርቃና 🤣🤣🤣ልጁ ምላሱ ተይዟል እኮ አስጨነቃቹት

  • @Marakielectronics
    @Marakielectronics Год назад

    Saw sayigebaw yiseqal

  • @MyEthiopiaOneLove
    @MyEthiopiaOneLove Год назад

    ❤❤😂❤❤

  • @Life_of_tame
    @Life_of_tame Год назад

    ቁም ነገር

  • @nahi88
    @nahi88 Год назад +1

    😂😂😂 ተደበረባቸዉ ማሜ ያራዳ ልጅ ይመቸዉ

  • @danieldabessa276
    @danieldabessa276 Год назад

    ምንድነው ከዚህ ሰው የምንማረው ቋንቋ ሴምትክ ይመቸኛል ማለት ምን ማለት ነው ? ቋንቋ መግባቢያ እንጅ ደረጃ የምንሰጠው አይደለም በዚህ ላይ ግዕዝ የሞተ ቋንቋ እንደ ምሳሌ መውሰድ ??? የስነሳል ።

  • @Funnyveryfunny
    @Funnyveryfunny Год назад

    ማሜ ትችላለህ፣ ስታንዳፕ መጀመር አለብህ!

  • @lidyateklemichael474
    @lidyateklemichael474 Год назад +1

    😁😁😁😁

  • @وريفالكناني
    @وريفالكناني Год назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @sadikahmed1332
    @sadikahmed1332 Год назад

    ያሲንስ

  • @MohammedAhimed-qb4qp
    @MohammedAhimed-qb4qp Год назад +11

    Gen እኮ ፊትህ ለቀልድ አይሆንም የምር

    • @kalkali
      @kalkali Год назад +4

      ቀላል ይሆናል እንዴ😅

    • @Ethiopiannigus
      @Ethiopiannigus Год назад

      ይሄ ፍልፍሉ ፊት ነው የማይሆነው