mengistu Hailemariam 02

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 июл 2011

Комментарии • 376

  • @mahlityimer7095
    @mahlityimer7095 9 лет назад +13

    I am a 15 year old boy i have never known mengistu but i would like for people to forgive and forget past and look into the future for a prosperous and peaceful ethiopia . this message is for all the ethiopians in ethiopia and aboard.

    • @samggjudy7
      @samggjudy7 16 дней назад

      እንግሊዝኛ አስተማሪህ አዳነች ነበረች?

  • @RomanRoman-vj5xz
    @RomanRoman-vj5xz 2 года назад +4

    very educational. Thank you for posting. I hope one day we'll learn and say no to war and division.

  • @nati032158
    @nati032158 Год назад +1

    More people died after he got overthrown. My parents have lost stone family members and friends under good regime but to this day they would still choose his government & ruling over what came after. He is a hero to a lot of people including my self. I hope he returns home one day. I know a lot of people want that and would receive him with with love and respect he deserved.

    • @ayyotube5224
      @ayyotube5224 6 месяцев назад

      Ya from what I heard he is for the poor he hated that people in power took advantage of farmers. For him it wasn't tribal or whatever regardless of who he didn't want poor ethiopian suffer. I didn't live during his time but from little I heard from my mother

  • @danielhabte7847
    @danielhabte7847 5 лет назад +2

    Love the priest's speech and courage.

  • @thesonoftheking9478
    @thesonoftheking9478 4 года назад +2

    መንጌ አንተ ጀግና ነህ

    • @samggjudy7
      @samggjudy7 16 дней назад

      ነበርክ ለማለት ነው? ነበር...

  • @woldekirkoshabtemariam6949
    @woldekirkoshabtemariam6949 2 года назад +1

    እኛ የደርግ ተማሪዎቸ እውነትን ልንመሰክር እና እውነትን ለማያውቁ የማሳወቅም ግዴታ አለብን የማያውቅም ቢኖር እውነቱን ከኛ ከደርግ ተማሪዎች ጠይቆ የሃገር ፍቅርን መማር ይችላል የተማርነውም የሀገርን ፍቅር ብቻ ነው
    ጓድ ፕሬዚዳንት መንግስቱ ሀይለማርያም ከሰራቸው ዋና ስራዎች ውስጥ
    መሬትን ከመሬት ከበርቴ ቀምቶ መሬት ለሌለው ለመሬት ላራሹ አከፋፍሏል
    የፊውዳል ስርአትን ከምድረ ገጽ አጥፍታል
    የውጭ ወራሪን አሳፍሮ መልሳል ዳር ድንበሯንም አስከብሮ ኢትዮጵያ ባለችበት ሁኔታ አባቶቹ እንዳስረከቡት አስረክቧል
    ትርፍ ቤት ካላቸው ላይ ቤት ለሌለው የቀበሌ ቤት ባለቤት አድርጎታል አሁንም ድረስ ህዝቡ በቀበሌ ቤት ውስጥ ይኖራል ይህ ባይሆን ኖሮ ይህ ቤት የሌለው ድሀ ህዝብ የት ይኖር ነበር
    ያልተማረ ይማር የተማረ ያስተምር በማለት መሀይምነትን ለማጥፋት የመሰረተ ትምህርት ዘመቻ ከፍቶ ያልተማረውን ህዝብ በግዴታ በመሰረተ ትምህርት ዘመቻ አስተምሮታል እኛ የወቅቱ ተማሪዎች በፍላጎት የመሰረተ ትምህርት ዘመቻን ተሳትፈናል እኔ ራሴ የ 20 ውና የ 23 ኛው ዙር የመሰረተ ትምህርት ዘመቻ ዘማች አስተማሪ ነኝ
    በየቦታው ዘመናዊ የአገራችንን መከላከያ ገንብቷል
    በየትኛውም ሀገር የትም ቦታ የዜግነት ክብር ነበረ
    የውስጥ አገር አፍራሾችንም አንድ ቀን እፈፍት ሳይሰጡት አገር በአንድነት አንድትቀጥል ታግሏል
    ሰው ላይ አንድነትንና ሰላምን ፍቅርን እርስ በእርስ መዋደድን በህዝብ ላይ በትውልድ ላይ ፈቅርን ስርቷል
    አገርን በአንድነት ሳይከፋፍል ሳይሸራርፍ እንዳለች ሙሉ ኢትዮጵያን ለሀገር አፍራሾች አስረክቧል
    ከዚህ በላይ ጥሩ ነገር የሚባል ትልቅ ስራ የለም መነጋገር ካለብን ውጤቱ ላይ ነው
    እሺ ወያኔ መጥቶ ምን ሰራ ምንስ ጥቅም ለህዝብ አመጣ
    ወያኔ ሲመጣ ያጣናቸው ነገሮች አያሉ ቀይ ባህርን መጣት የዳህላክ ደሴቶችን መጣት የባህር በር ማጣት የኤርትራ ሀገራችን መገንጠል የኤርትራ ወንድሞቻችን መለየት ይህ ሁሉ ቁጭት እያለብን እያነገበገበን ወያኔዎች ምንቸገረኝ በማለት ከምንም ሳይቆትሩት ይባስ ብለው ለእኩይ አላማቸው የብሄር ፖለቲካ አምጥተው በልዩነት መከፋፈል ውጤቱም ብጥብጥ ረብሻ መጋደል ማፈናቀል ንብረት ማውደም ተወልዶ ባደገበት የክልሉ ቋንቋ በማለት ስራ መከልከል ከክልሌ ውጣልኝ ማለት የህዝብ ጦርነት ወዘተ
    አንግዲህ በወያኔ ዘመን ምን የመሰለ ታላቅ የፍቅር ስርአት ትተን ሳናውቅ ልዩነትና ጭቅጭቅ ያለበት ስርአት ውስጥ ነው የገባነው
    በመንግሰቱ ዘመን ይህ ሁሉ ጉድ ዘግናኝ ነገር በኢተዮጵያ የለም ስለዚህ መንግስቱ ተልቅ ስራ ለአገሩ ሰርቷል
    እውነተኛው መሪያችን ፕሬዚደንት መንግስቱ መላው ኢትዮጵያን የሚወክል ኢትዮጵያዊ እንጂ እንደ አሁኖቹ መሪ በሄርተኛ ዘረኛ ኢትዮጵያዊ አይደለም
    መንግስቱን የመሰለ እውነተኛ እና ሀቀኛ መሪ አይገኝም እንደሱ አይነት ሺ ይወለድ ለኢተዮጵያ አገራችን
    በተለይ ሁሉንም ሳይሆን እናንተ አህያ እያላችሁ መንግስቱን የምትሳደቡ ሳታውቁ ነው የምትሳደቡት የናንተ መሪዎች ግን መንገስቱን ያከብሩታል እውነተኛ የአገር ወዳድ መሪ እንደሆነ ያውቁታል ይመሰክራሉ እሱም መስራት ያለበትን ሰርቷል
    አናንተም በሱ ዘመን ብትሆኑ አገር እስካስተዳደራችሁ ድረስ እሱ የሰራውን ትሰራላችሁ ስለዚህ ስድብ አይገባውም
    መነጋገር ካለብን ኢትዮጵያ ወያኔ ሳይገባ ምን ትመስል ነበር
    ወያኔስ ገብቶ ምን መሰለች ነው መሆን ያለበት ጥያቄ
    ኢትዮጵያን ለሚወድ እና በደንብ ለማያውቃት ሁሉ ኢትዮጵያን ለማወቅ ከፈለገ ከሌላ ከማንም ምንም ተጨማሪ አያስፈልገውም የመንጌን ንግግር ብቻ ፈልጎ ቢያዳምጥ ይበቃዋል ወይም እኘኛን ከ 1983 አም በፊት የነበሩትን የደርግ ተማሪዎች ጠይቆ እውነቱን ይረዳ
    የመጨረሻው እውነተኛው ሀቀኛው የእድሜ ባለጸጋው መንጌ እንደምን ነህ አምላክ እድሜህን አሁንም በጣም ይጨምርልህ በወቅቱ ብቻህን ሆነህ ይህንን ብሄርተኛ ስርአት ሀገራችን እንዳይገባ ታግለሀል እኔ በዛን ጊዜ ገና ተማሪ ነበርኩ ምነው ደርሼልህ በነበር በወቅቱ ስለ ኢትዮጵያ ሲሉ በወያኔ ጦርነት የተሰዉ እንካን ይሄን ብሄርተኛ ስርአት አላዩ

  • @user-rx2wq6se7h
    @user-rx2wq6se7h 2 года назад +3

    አዎ, የትግራይ ህዝብ ኢትዮጲያ አንድ ከሆነች ጀምሮ ግብር ለራሱ ለትግራይ ባላባት እንጂ ለፌደራል መንግስት የማይከፍል ከፍሎ የማያውቅ፣ መንግስት በድጎማ ልማት የሰራለት ህዝብ ምን ተነካሁ ብሎ ነው መንግስት ላይ የተነሳው?

  • @roodchiendant8237
    @roodchiendant8237 3 года назад +1

    " A SOLDIER
    Without any political or ideological training
    IS A POTENTIAL
    CRIMINAL "
    THOMAS SANKARA

  • @henoktamara1077
    @henoktamara1077 3 года назад +1

    አምላክ ሓደ ንኩሉ ሓቂ ኢዩ አፍሪካ ወፃኢ ዓለም

  • @bolegerji1909
    @bolegerji1909 12 лет назад

    Menge ezachiw endekuanta derkew endemikeru amnibotalehu, ... Le jegnaw.
    Hailu araya abro siaboka alneder ende...
    Ya albeka bilot zarem...
    Yalefew tiwlid beewnet betam yasazinal, min nuro neberna, Ene meles bynoru min yifeter neber.
    Egiziabher ethiopian yibark

  • @birhan2006
    @birhan2006 8 лет назад +5

    The world is a funny place in which insignificant individuals can change history just because they happened to be there at a given time

  • @bekeleteshome2552
    @bekeleteshome2552 4 года назад +3

    መንጌ ና ና ና ና

  • @tmsm2524
    @tmsm2524 6 лет назад +1

    He doesn't speak English, he is the deafst leader in Africa.

  • @cococake6803
    @cococake6803 3 года назад +5

    I wish he give his opinions about our current situation ቆራጡ መሪ

    • @blacklion5753
      @blacklion5753 3 года назад

      Betam betam.. you know he his full oromo?

    • @user-pw1rr2vm8b
      @user-pw1rr2vm8b 3 года назад

      He is a commie dick head

    • @blacklion5753
      @blacklion5753 3 года назад

      @Detlaff Eretein and half what?

    • @messiGrd
      @messiGrd Месяц назад

      @@blacklion5753 Not true only his father is Oromo...

  • @arsemabekele
    @arsemabekele 10 лет назад +3

    Menge would have made a great leader if there was peace...peace was never there...for 17 years, TPLF was fighting for ...i don't know ...for what....????????am not so sure....but Menge, with his great Ethiopian spirit,would have made our now kiflehager Ethiopia,the best ONE nation in the world

    • @cherpeter5379
      @cherpeter5379 8 лет назад

      +Arsema Bekele, Mengstu himself was an obstacle for peace. He killed many people who suggested any idea. He forced many opositions take up arms. The sad thing is that those who opposed his dictatorship and forced him out of power started to behave like him. They were democratic only in the begining just to fool the people.

  • @meselechwoldekidan1703
    @meselechwoldekidan1703 6 лет назад +2

    መንጌ ከጠላት እየታገልከ። ሕዘብሕን የምትወድ ቆራጥና። አገር ወዳድነህ የኢትዮጵያ ሕዝብ አሁን ገና ወደደህ ሲገበልበት እሬሳበሬሳ ሲሆነ አምላከ ይጠብቅህ

  • @bamlakusisay5630
    @bamlakusisay5630 8 лет назад +6

    he was a mutual king for Ethiopia , I like his strategy

  • @rahmahussain4345
    @rahmahussain4345 6 лет назад +9

    ውይ ሠው ደርግ መስሎኝ መሬት ላራሹ ያሠማራው ደርግ ጀግና ጥበበኛ ነው መሬት ላራሹ ሠቷል ቢሸሽም

  • @z.ethiopia5876
    @z.ethiopia5876 5 лет назад

    ዋው ይህ አባት አደነቃቸው ነገር ግን ፍርተው ነው መሰለኝ ትቢቶትን ገልብጠው ነው የተናገሩት😀😂

  • @tesfahunduma4694
    @tesfahunduma4694 12 лет назад +1

    Meles is just Mengistu getting out through the window and coming back via the door taking the lesson that you have to do killings not the old bold way but the shrewd maceaville style ha..ha..

  • @eyob3855
    @eyob3855 6 лет назад +2

    true love menge love

  • @Tube-bp6od
    @Tube-bp6od 5 лет назад +4

    አንድ ነገር ቢቻ ሳላመሰግንህ አላልፍም ሁሉን ጸጥ አድርገህልን ነበር ዛሬ አማራና ኦሮም አስቸግሮናል

  • @youngman5135
    @youngman5135 8 лет назад +6

    mange he is the real

  • @RaploveSuper
    @RaploveSuper 12 лет назад +3

    i Love mengistu!

    • @Rob-mr4hg
      @Rob-mr4hg 3 года назад

      🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮

  • @meronasefazenebeasefazeneb7774
    @meronasefazenebeasefazeneb7774 7 лет назад +1

    my hero l love you menege long life for you

    • @ayeleasmamaw4494
      @ayeleasmamaw4494 5 лет назад

      Meron Asefa Zenebe Asefa Zenebe lene jeginaw mengist dergi nw mikniyatum ager wodad tamagn,lebinetn yemayawuk,zeregna yalihone,zeregninetin yalasifafa hulunm sew bekuli ayin yemiyayi....Ahew eske zare dires behiwot ale;sew tenikara gone enidale hulu dekama gonim endale maseb alebin fitsum fetar bicha nw::

    • @mariozaggalo2019
      @mariozaggalo2019 3 года назад

      GO TO ZIMBABWE AND SEE YOUR SHINTAM LEADER

  • @michaelgebresilase4895
    @michaelgebresilase4895 8 лет назад +13

    Etiopia jegnawan atakeberem erejem edeme lejegnaw menge yanureh shi amet👊✌👊✌

    • @abdeljibul66
      @abdeljibul66 7 лет назад

      Michael Gebresilase bad

    • @Meiry756
      @Meiry756 7 лет назад

      Michael Gebresilase
      1000 Amet menor malet min maletih new?
      ke Zimbabe isribet ayewetam slezih 1000 menor malet inde isregna min ayenet niro new?

    • @hftfgdffhgftft5358
      @hftfgdffhgftft5358 6 лет назад

      Michael Gebresilase 🦁🦁🐯🐯

    • @hftfgdffhgftft5358
      @hftfgdffhgftft5358 6 лет назад

      Michael Gebresilase 🕭🕭🕭

  • @abebeshewa7771
    @abebeshewa7771 5 лет назад +1

    every governments in ethiopia have their own strength and weakness the degree of strength and weakness is different

  • @galbeedful
    @galbeedful 11 лет назад +2

    jegena never becomes refugeee ... ahaha tasastahal asibibet!!!!

  • @abrahambojien1896
    @abrahambojien1896 9 лет назад +5

    Menge the true nationalist!..you gave me the spirit of ethiopianism, inclusiveness,...

    • @semityyy
      @semityyy 9 лет назад +3

      He brain washed you! Unity can not be forced. You have to have to people that love each other to form marriage.

    • @erminach33
      @erminach33 9 лет назад

      Abraham Bojien thats so stupid

    • @robertoday7526
      @robertoday7526 8 лет назад

      The scum bag killed our King
      He's a dirty rat

  • @zedhabsha2114
    @zedhabsha2114 7 лет назад

    hagrhen bayehat EThiopia hagre lezelalemm nuryy

  • @gebrehiwotgebretsadikkassa3126
    @gebrehiwotgebretsadikkassa3126 8 лет назад +2

    AYYY MENGE LEKA HITSAN NEBERIK?????// BESANJA KITACHEW YEWEGANACHEW ALU.........KKKKKK BEKITIH NEBER MITASIBEW........DINGAY RASSS

  • @fisshayemezgebu8858
    @fisshayemezgebu8858 5 лет назад +1

    Mengestu-agerun-aywedem
    Dem-new-yemwedew-ke-mejmeryaw-ternus-west-dem-molto-abeyot-adbabay
    lay-yewrwere-nebse-geday-
    new

  • @edossakenea6111
    @edossakenea6111 5 лет назад

    /*
    የደብሎስን ሽንገላ ትቃወሙ ይቻላችዉ ዘንድ የእግዚአብሔርን የጦር ካባ ልበሱ ። መጋደላችን ከአለቆች.. . ይህንን የጨለማ አለም ከሚመሩ ... ጋር ነዉ እንጂ ። ... ልጅን ወደ ሚሄድበት መንገድ ምራዉ በሸመገለ ጊዜም ከእሱ ፈቀቅ አይልም ። መጽሐፈ ምሳለ 22 : 6 */

  • @user-gv9cm2rb2w
    @user-gv9cm2rb2w 5 лет назад +4

    ጀግና መሪነበር

    • @hadnetchanel3485
      @hadnetchanel3485 3 года назад

      Ke meche now gedei meri jgna yetebale jgna meri yembal talq meri meles newa abay wenz yedefere

  • @asresgebeyehuyenialem2531
    @asresgebeyehuyenialem2531 8 лет назад

    Guregna hizbachin cheriseh tefah tarik yifaredih

  • @GemedaDaluJaragalato
    @GemedaDaluJaragalato 7 месяцев назад

    Bamangee gizee inee liji honyee saawuqawu aggaaxaamii honoo gizewu raar

  • @berhanemedhin3608
    @berhanemedhin3608 12 лет назад

    I don't believe we should waste time on mengistu ! our country is dying by meles. our brave fighters are in the field. let us help them!!!

  • @addis11100
    @addis11100 11 лет назад +1

    mengistu democracy alew keza dedebe meles yeteshale

  • @hailatandemichael6327
    @hailatandemichael6327 6 лет назад +2

    Atum Aedug Amharu Neakumes shabeya da yerekebkum Ameharay kemekah 😭😭😭😭

    • @AbcDef-ey7og
      @AbcDef-ey7og 5 лет назад

      ግም የጣልያን አህያ የጣልያን ባርያዎች።ጣልያን አህያ እያለ ነበር የገዛችሁ።

  • @munaahmed1970
    @munaahmed1970 8 лет назад +1

    ahun lemenager yabekah melesna esun yemeselu demachewn afsew snt wagatekeflobetal meles jegna new

  • @buckshot226
    @buckshot226 3 года назад

    I bet his father from South Sudan. His face his accent like south sudanese when they speak Amharic. 😁😁

    • @wolwol6623
      @wolwol6623 3 года назад

      You sick person,kkkkkkkkkkkkk,sekirka kitkewn aleka

  • @user-sz6xd9tg9i
    @user-sz6xd9tg9i 6 лет назад +1

    tigraway yemibail gn mn yahil gegna endehone lemeglets yikebdail wwaaa tegaruuuu

  • @loverme746
    @loverme746 11 лет назад

    Secretary Lord of the Worlds, Lord fulfill all the wishes of each family in the compaction and he went out and I hope the health and well-being

  • @tiibbo
    @tiibbo 12 лет назад +1

    Mulugeta, ere abet bel

  • @dawitbirhanie2254
    @dawitbirhanie2254 3 года назад

    Menestu is real hero and leader

  • @yohannesaddis6183
    @yohannesaddis6183 11 лет назад

    betam dedeb nesh

  • @Grzahegn
    @Grzahegn 6 лет назад

    Ayeh political min yahoo wishet endehone mitawikew bezih new. gnbaru sayibeten sheshe

  • @edossakenea6111
    @edossakenea6111 5 лет назад

    /*
    #Nugusakoofinciladhumisaahinqabuu
    Akkajallenkoo nabekuttii ani garssiuu Wanbadeetii; */

  • @tesfaysahle3073
    @tesfaysahle3073 6 лет назад +3

    ፈላች ቆራች መንጌ በውቅቱ ጥሩ ዘመን ነበር

  • @kumilaification
    @kumilaification 11 лет назад +4

    At least he loves his country unlike Wayane . Melese gives the land under the table . Don't forget also Melese was zeregna, kemalam

  • @smenehkebedea.7395
    @smenehkebedea.7395 11 лет назад

    dear mengstu hailemariyam ,although u are one and the only one guys around 1970 ,you made alot of criminal action special on the nation nationality of ethiopia and you enjoy with blood of ethiopian people and also you make ourselves sock in our mind . i thing our GOD makes wrong why ? you still live in this world but the briliant one melese zenawi has ben died of . we say sorry about the nature of human being? please get ridoff you from this world and melese will be cahnged !!!!!to ethiopia

  • @astekakaylemma7618
    @astekakaylemma7618 7 лет назад +9

    our hero... long live for you and your family!

    • @mariozaggalo2019
      @mariozaggalo2019 3 года назад +2

      SHINTAM BARIA

    • @amanhailu9963
      @amanhailu9963 3 года назад

      @@mariozaggalo2019 banda...kezerehe yametahaw selewene aneferdebehem...ager shach banda..yemeles kit atabi..koshasha

    • @amanhailu9963
      @amanhailu9963 3 года назад

      @@mariozaggalo2019 tigrit..

    • @amanhailu9963
      @amanhailu9963 3 года назад

      @@mariozaggalo2019 yelaba zer..agershach werada banda

    • @amanhailu9963
      @amanhailu9963 3 года назад

      @@mariozaggalo2019 ambeta kortami chigaram banda

  • @fisshayemezgebu8858
    @fisshayemezgebu8858 5 лет назад +1

    Dergen-yetalew-weyane-becha-aydelem-mejemerya-Eplf-ketelo-weyane-Shere-endselasen-nesa-yawetaw
    EPLF-NEW-TANK-MERTO-
    YEGBAW-EPLF-MOT-LE-GEBRU-ASRAT-KAHDW-
    Abay-sehaye-weze-terfe

  • @mekdelawetcherinet1693
    @mekdelawetcherinet1693 10 лет назад +10

    Wonder full leader mangistu

  • @belaydejene3547
    @belaydejene3547 6 лет назад +4

    Most of Tigreans hate Mengistu, because Woyane's struggle was not to liberate Ethiopia, but to separate Tigray !! Derg itself could have changed the ruling system and then liberate Ethiopia !!! Frequent Ethnic clashes in Ethiopia are the result of Woyane !!

  • @galbeedful
    @galbeedful 11 лет назад

    he was strong fool....many naftagnog believe he is legend,

  • @misganmulatie5554
    @misganmulatie5554 9 лет назад +2

    wow

  • @andaftatube7673
    @andaftatube7673 4 года назад

    ewnetegha ethiopiaw sew colonel mengistu hale mariyam

  • @hadasyohanneskafela8939
    @hadasyohanneskafela8939 5 лет назад

    Tagay newna ESPA

  • @mullermuller167
    @mullermuller167 11 лет назад

    Mulubrhan yahya kula be afsh ena be kitsh ygbalsh.denez kimalam

  • @yesufym4699
    @yesufym4699 6 лет назад +1

    ጀግና

    • @user-bk4dx1oi9z
      @user-bk4dx1oi9z 5 лет назад

      yesuf y M ኣህያ ጅግና ከሆነ ኣሁን ወደ ኢተጽያ ይግባ እንሳዮ ነበር ኢሂ ሰውየው ሰው እንዳይ መስልሽ ህዝቢ ትግራይ ህዝቢ ኤርትራ መስካሕክሒ ነገር ፈፁሙ እግዛቢሄር ናብ እሳት ይቃበልካ ኣሜን እሜን ኣሜን ናብ ሓዊ እሳት ይቃብልካ ሸይጣን እፍፍፍፍፍፍ

  • @lionofyuda
    @lionofyuda 12 лет назад

    " Misael, Medf lemesrat tezegagtenal" the last word that cost him his power but not his life. For Ethipians, million of lives and their future destiny given to TPLF for decision.

  • @mkabrifli8012
    @mkabrifli8012 6 лет назад

    bako hagolka asrhayo besenkka selam tefia

  • @henoky1
    @henoky1 11 лет назад

    belew

  • @abelasmerom6981
    @abelasmerom6981 5 лет назад

    Aramoch Weregnoch teketikite agerhn lekeh sew Ager Yaseferu Jegna Eritrawi new . Ahunm tesebasbachu kemetachuh tiketeketalachuh Wushoch

  • @fitsumsheger6023
    @fitsumsheger6023 6 лет назад +8

    ጎበዞች ተጋሩ!!

  • @dhbnmccbbnmcc1349
    @dhbnmccbbnmcc1349 8 лет назад +5

    wawa Yene wid

  • @1974degu
    @1974degu 9 лет назад +7

    Big like

  • @dawur2002
    @dawur2002 12 лет назад +3

    I am very sorry for Guad Mulugeta

  • @mulubrhanful
    @mulubrhanful 11 лет назад +2

    weyne gude..thank God I was not in his generation..ohhhhhh he is so uneducated..ager adelem ..mawrat enquan aychilim..ahya

  • @TheMamadoo00
    @TheMamadoo00 12 лет назад +1

    ةmengee teru bemehonu naw askahun yemenoraw

  • @mayur2293
    @mayur2293 11 лет назад

    loves his country? do you know what that even means? when someone loves their country it's not only the soil and the geografical aspect of the country they love. When one loves their country one has to love the people living in it. Does the word redterror ring a bell?

  • @qalln-w272
    @qalln-w272 4 года назад +2

    11:14 is he still alive? The priest 😂 a hero

    • @qalln-w272
      @qalln-w272 4 года назад +1

      @El Ba'Tal 13:25 the truth. Shabia and woyane

  • @user-si6wi7nr2v
    @user-si6wi7nr2v 5 лет назад +4

    ይህ ኣህያ በመጥፎ ስራህ በ ሚልየን የምቆጠር ወታደርህ በከንቱ ጨርስከው ፋሽስት ባንዳ ጉራ ብቻ ስብእናህን እማ ታይተዋ

  • @user-ts7ho6jo7d
    @user-ts7ho6jo7d 12 лет назад

    hero hero

  • @helawisolomon6366
    @helawisolomon6366 6 лет назад

    Kitehen lebdaw barya

  • @robertoday7526
    @robertoday7526 8 лет назад +1

    His dirty war destroyed Ethiopia
    The bastard killed our King

  • @user-cy8eg5zx6u
    @user-cy8eg5zx6u 5 лет назад +2

    لماذا لا يقبض علي مانقستو ويحاكم بما فعله في شعب إثيوبيا العظيم

    • @buckshot226
      @buckshot226 3 года назад

      سؤال جميل جداً. ونفسي اعرف الاجابه

  • @hadnetchanel3485
    @hadnetchanel3485 3 года назад

    Sru yewelkal kkkkkkkk aye amhara

  • @kesetegeresus5249
    @kesetegeresus5249 5 лет назад

    Fesawi wethadrat weyane mo rawomka endyom ata hasawi

  • @terkegncomtilhune5652
    @terkegncomtilhune5652 6 лет назад

    Jagnaw

  • @etifworkbelay3937
    @etifworkbelay3937 8 лет назад +4

    Menge loves his country but wasn't clever enough to understand the then political game. He presented himself as a patriot than being a player like any other politicians. Woyane won the war because of their flexibility in the game. They know how wagging the tail means and did benefited from it. That's all! About the killing of youths by mengistu still we're in an abyss of believing what we only see. Of course he killed many thousands. Malaria is still deadly disease outnumbering HIV but we always talk and fear HIV because of the picture that we put in our mind. Woyane killed many and keep on doing it but us failed to notice it. Both are toxic to the country.

  • @prensmame
    @prensmame 3 года назад

    Ere menge nana junta weyanen abrdln

  • @kesetesemere2904
    @kesetesemere2904 6 лет назад

    Time is ritern? Why is evil inter to Ethiopia , piece with Ethiopia & Eritrea is start war& notgame over, game is start

  • @mohalazraq1712
    @mohalazraq1712 4 года назад +1

    Mangisstu is a great man for ethiopia

  • @lockhamj
    @lockhamj 6 лет назад

    What language is he speaking

  • @adenadan8472
    @adenadan8472 6 лет назад

    Long life Oromo

  • @osmanafar9809
    @osmanafar9809 4 года назад

    Ambesa

  • @momo49535
    @momo49535 11 лет назад

    axmara shamuta ?

  • @helawisolomon6366
    @helawisolomon6366 7 лет назад

    ante besbess barya

    • @wolwol6623
      @wolwol6623 3 года назад

      Barya jigna eyu,he turn her down shifta neguse haileselassie

  • @IteractionsNet
    @IteractionsNet 12 лет назад +1

    I can't believe how big hypocrites Ethiopian people are. Shame on those people who r running against Meles Zenawi... Weyanae gave to the whole Ethiopian people full democracy that they have never get from any previous ethiopian governments.

    • @manche110
      @manche110 6 лет назад

      Amie Kahisay
      Lol full democracy.

  • @snitlove2331
    @snitlove2331 6 лет назад

    Dergi 😻dergi 🐱dergi 🐀🐜dergi ahya ahaya koshia shia efffffffff❌❌❌❌

  • @SuperJahBlaze
    @SuperJahBlaze 12 лет назад

    HAHAHAHA @ 1:10---- this what we call straight dectatorship. which is still normal in Africa thrid world country. But I have a dream that one day Ethiopia will be united at peace. Current President Meles Zenawi need to step down, he can't run the country forever, Ethiopia need a president who CARES AND LOVES ITS PEOPLE FIRST..... PEOPLE EQUALITY FIRSTTTTTT .....

  • @loveislifetube906
    @loveislifetube906 7 лет назад +8

    ኢትዮ ለዘላለም ትኑር

  • @edossakenea6111
    @edossakenea6111 5 лет назад

    /*
    #GodheadsonormanwhoisMengistuHaylemaryamrationalistFundamentalRightsAndFreedomstoo
    */

  • @lamrof
    @lamrof 12 лет назад

    የነ መንግሥቱ ችግር እብሪት እና ክፋት ሲሆን አሁን ያሉት የነ መለሰ ችግር ደግሞ ንቀት እና ረዳነት (amateur) ነው.

  • @edossakenea6111
    @edossakenea6111 5 лет назад

    /*
    Ani akkani nabeettani xiyaraa ቀይ ባህር traffic of war water ጋር እታገላለዉ ። እቅቅቅቅቅቅቅ ሄጄ ልሙት ንዳኝ ማነዉ አብርረኝ ። */

  • @fawziqoblex9195
    @fawziqoblex9195 8 лет назад

    black history mingiste new ethopian is beter E.B.R.D.F viva

  • @user-jz5xc4gs7e
    @user-jz5xc4gs7e 7 лет назад

    Hulu ngr yalfal

  • @gondartewelede1520
    @gondartewelede1520 11 лет назад +2

    Mengistu was the courageous ever Ethiopian leader who was striving to keep the unity of Ethiopians... I love him! he is not narrow ethnic leader as weyanie is doing. LONG LIVE TO MR MENGISTU!

    • @efermnetserab3829
      @efermnetserab3829 5 лет назад

      You love for donkey mengstu is donkey I am from eritrea